Тёмный

"የሚጠፋ መዳን" | በላ ልበልሃ | ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር | ክፍል 2 | ከሳቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን 

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
Просмотров 30 тыс.
50% 1

"የሚጠፋ መዳን" | በላ ልበልሃ | ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር | ክፍል 2 | ከሳቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 231   
@user-fh2st3xe2x
@user-fh2st3xe2x 3 месяца назад
ካልደከሞት 1000 አመት ኑሩልኝ ከምር አዋቂ ኖት በደንብ እንድመረምር አግዘውኛል ከልቤ ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጦት ሞጋቹም አስተዋይነቱን ወድጄዋለው ወንጌልን እንድረዳ አርጋችሁኛል ፈጣሪ ይባርካቹ
@haschascha627
@haschascha627 8 месяцев назад
ተባረኩ መርጌታ ጸጌ ድንቅ እውቀት ነው ጆሮ ያለው መስማት ብቻ ነው ቁጭ ብለኸ ተማር ወንድማችን።።
@abelo6917
@abelo6917 8 месяцев назад
መሪጌታ እግዚአብሔር ጸጋውን እና ምህረቱን ያብዛሎት።ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።
@joseymuluneh9370
@joseymuluneh9370 8 месяцев назад
ወድሜ መብራት ምን ማለት መሰለህ የሚጣፍጥን ነገር ካልቀመስከው ይጣፍጣል ብትባል አይገባህም ስለዚህ እየሱስን ቅመሰው እኔ እዲበራልህ ዛሬ መፀለይ እጀምራለሁ ❤
@user-ol5qv6zu2x
@user-ol5qv6zu2x 8 месяцев назад
መሪ ጌታ ተባረክ በእዉቀት የሚናገሩ አዋቂ ኖት ተባረኩ
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 8 месяцев назад
አሁንም ያብራልዎት፣ የጌታ ፀጋ ይብዛልዎት!!!
@wasyhungetachew9701
@wasyhungetachew9701 8 месяцев назад
እንደ እርስዎ አይነት አባት ያብዛልን
@selamtoall1
@selamtoall1 8 месяцев назад
Amen Amen Amen Amen
@user-zk2eo8ww6z
@user-zk2eo8ww6z 8 месяцев назад
እንደርስዎ በቃሉ ዕዉቀት የበለፀጉ መንፈሳዊ አባቶች ይብዙልን የበራሎት እድሜ ከጤና ይትረፍረፍሎት ፀጋው ይትረፍረፍሎት አሜን !
@tesemawanoro5316
@tesemawanoro5316 8 месяцев назад
እንደዚህ የእግዚአብሔርን ቃል እውነት በድፍረት የሚመሰክሩትን አባቶች እግዚአብሔር ይባርካቸው :: ትውልድን የሚታደግ የመጽሐፍ ቅዱስ ( የእግዚአብሔር ቃል ) መገለጥ እጅግ የሚገርም ነው:: መዳን በሌላ በማንም የለም ከክርስቶስ ኢየሱስ ውጪ::
@minashawutirajo
@minashawutirajo 7 месяцев назад
በመረዳት በለጠግነት የባረከ እግዚአብሔር ክብር ይግባው ጌታ ይበረክ ሀሌ ሉያ
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 8 месяцев назад
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ ትክክለኛ ወንጌል ይህ ነው።
@netsanetfikrenorch1659
@netsanetfikrenorch1659 8 месяцев назад
መሪ ጌታ ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ መረዳት::
@m5791
@m5791 8 месяцев назад
እውነት ነፃ ያወጣል ❤️ ተባረኩ ፀጋውን ያብዛሎት
@sineduayele6519
@sineduayele6519 3 месяца назад
ጠያቂው 1ኛ ዕውቀቱ አለህ 2ኛ ትዕግሥት አለህ። እውነትን ፀጋው በዝቶልህ እየገዛኸው ነው።ላደመጠው ለተከታተለው አንድ ቀን ይህ እውነት አርነት ያወጣል ብዬ በእርግጠኝነት አምናለሁ።ጎበዝ!!!!!!!የመሪጌታማ አይነገርም !!!!!!
@SerawitYilo
@SerawitYilo 7 месяцев назад
መሪጌታ እግ/ር ይባርኮት የሚገርም የቃል መረዳት ነው። ዕድሜ ይጨምርሎት❤❤❤
@Ameha-hh7lx
@Ameha-hh7lx 8 месяцев назад
ዋው ዋው መሪ ጌታዬ የበሠሉ የተረጋጉ ሌሎቹም እነደ እርሶ ቢሆኑ ምን አለበት
@belaypetros2186
@belaypetros2186 7 месяцев назад
መሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ከሚሰጡት ማብራሪያ ጥሩ ትምህርት አግኝቸበታለሁ፤ ጌታ ጸጋዉን ያብዛሎት!
@user-uo9fe1ts8y
@user-uo9fe1ts8y 8 месяцев назад
መሪጌታ ፅጌ ስጦታው እንደ እርሰዎ ያሉት አስተማሪዎች ያብዛልን! ጌታ አምላክ አብዝቶም ይባርኮዎት አሜን❤❤❤
@beteltagesse6377
@beteltagesse6377 4 месяца назад
@goitomtadesseferede2330
@goitomtadesseferede2330 6 месяцев назад
እውነትም በርቶውለታል መሪጌታ።እኛም ከእርስዎ ብዙ እየተማርን ስለ ሆነ ፕሮግራሙ አጠናክረው ቢቀጥሉት ባይ ነኝ።
@kh9689
@kh9689 8 месяцев назад
ጋዜጠኛው የልብ ብርሀን ይሁንልህ:: ጌታ እየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነው::
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 8 месяцев назад
መሪጌታ ጸጋና እውቀት ይብዛልህ ጨምር ❤
@fekadufeye1379
@fekadufeye1379 6 месяцев назад
ጠያቂው ሃሳባቸውን እንዲገልጹ የሚያሳየው ትእግስት ደስ ይላል ትህትናህም ደስ ይላል ነገር ግን ያለበት የጨለመና የደነዘዘ ህይወት በጣም ያሳዝናል በሱ ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ይታዩኛል መንፈስ ቅዱስ ያብራልህ ጌታ ይባርክህ
@fraolmengistu7552
@fraolmengistu7552 2 месяца назад
ከጠያቂው በላይ አነተ ጭለማ ውስጥ ነህ።
@dakwin100
@dakwin100 5 месяцев назад
እንደ መሪጌታ ፅጌ አይነት ለሆዱ ያልቆመ የክርስቶስ ባሪያዋችን ያብዛልን፡፡መሪጌታበመንፈስ ቅዱስ አቀባይነት የሚናገሩት ሁሉ ነፍስን ያረካል ተባረኩ፡፡ይህንን መድረክ ያዘጋጃችሁ ተባረኩ፡፡
@pulaski1884
@pulaski1884 7 месяцев назад
የዘመናችን ጳዉሎሰ ኖት መሪ ጌታ እግዝብሄር ይባርኮት
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 8 месяцев назад
በጣም የገባቸው ና የበራላቸው ናቸው መዳን በማንም የለም ከእየሱስ ክርሰቶሰ በሰተቀር::
@Learning2801
@Learning2801 6 месяцев назад
የተባረኩ ሰው!!
@AmbachewuAssefa-sn2iw
@AmbachewuAssefa-sn2iw 6 месяцев назад
መርጌታ እውነት እግዚያብሄር ይባርከዎት በግልፅ ነው የሚተነትኑት። ጠያቂውም ጥሩ ልባለው በርግጠኝነት በትምርትዎት እየተባረከ ነው።እርስዎንም ጠያቂዎንም ጌታ አምላክ ይባርከዎት
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 7 месяцев назад
መሪጌታ በእውነት በእርጋታ በእውቀት በፍቅር ስለሚናገሩ የለዎትን ለቤተክርስትያኒቱ የለዎትን ፍቅር አክብሮት ያሳያል ጆሮ ያለው ይስማ ከላይ ያሉት እውነቷን የውቃሉ ግን ቤተክርስትያኒቱን ከመታደግ ይልቅ ትእቢትና ጥቅም ይዞአቸዋል ግን ማንበብ የሚችሉ ግን መፀሐፍ ቅዱሱን ቢያነቡ ወንድሜም ዛሬ ካልበራልህ እንጃ
@AsegedechGebre-xr2jm
@AsegedechGebre-xr2jm 6 месяцев назад
አዎ በጌታ በእየሱሰ በማመኔ ድኛለሁ ከሰው ሀሳብ የእግዚአብሔር ቃል አውነት ነው ጋዜጠኛ ውድም ብታምን ይበራል ነበር የመሰቀሉ ቃል ለሚጠፉ ሞኝነት ለኛ ለምድ የእግዚአብሔር ሃይል ነው መሪ ጌታ ብርክ በሉልኝ የመዳ ቀን አሁን ነው።
@sineeyasu9520
@sineeyasu9520 5 месяцев назад
እድሉን አግቼ በአባታችን ትምርት ተምሬአለሁ ጌታይባርካቸው ድንቅ ሚስጢር ሲገለጥ አሜን ብሎ መቀበልነው
@user-bi8ld3dq2n
@user-bi8ld3dq2n 8 месяцев назад
ሐዋርያው ያንን ያለው በተሰጠው ፀጋ በአገልግሎቱ እንዳይመካ እጂ ሰለመዳን አይደለም። ሌላው “ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።” - ኤፌሶን 2።ጳውሎስ መዳን በእምነት መሆኑን ለመዳን ከእኛ የሚጠበቅ ስራ እንደሌለ ሲሆን የያቆብ መልክ ለዳኑ ሰዎች ነው።“የእግዚአብሔርና የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ያዕቆብ ለተበተኑ ለአሥራ ሁለቱ ወገኖች፤ ሰላም ለእናንተ ይሁን።” - ያዕቆብ 1፥1
@mintushewa1370
@mintushewa1370 Месяц назад
መሪ ጌታ በእውነት ድንቅ ነው አስተውሎቶ ምን አይነት የጠለቀ መረዳት ነው በእግዚአብሔር ስም🙏
@biniamamanuel214
@biniamamanuel214 20 часов назад
የከበሩ አባት የዘመኑ የወንጌል አርበኛ ❤
@HanaKebede-pm9xp
@HanaKebede-pm9xp 3 месяца назад
ጠያቂው የእውነት ትህትና የሚደንቅ ነው እውነትን ለመፈለግ ያለህም ትጋት ይደንቃል ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ
@user-bi8ld3dq2n
@user-bi8ld3dq2n 8 месяцев назад
ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። … ¹² እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል፤ ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል፥ ይህ ክፍል የሚናገረው በተአምራት ሰለማገልገል ሲሆን የደህነት ስራ ግን በክርስቶስ ብቻ ነው።“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@AgapeYeshua27
@AgapeYeshua27 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። የአምላካችን የአዳኛችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ይብዛሎት ተባረኩ።
@kh9689
@kh9689 8 месяцев назад
የእግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚያበራልህ እንጂ በስጋና ደም ቃሉን መተርጎም አይቻልም
@anchinalu3250
@anchinalu3250 8 месяцев назад
God is good.. Amen❤❤❤❤❤❤❤
@teklehagos3218
@teklehagos3218 8 месяцев назад
I’m satisfied by your definition dear Mery geta
@elfinishathubia2700
@elfinishathubia2700 8 месяцев назад
ጠያቅው ጌታ ኢየሱስ የልብህን አይን ያብራው እውነት ስተሰዝን
@chalewsole6231
@chalewsole6231 8 месяцев назад
መሪጌታ ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት!!!
@asterkassa1117
@asterkassa1117 8 месяцев назад
መዳኑ የገባው የተደረገለት የገባው አዳኙንና ያደረገለትን ማመስገን ያለበት እንጅ አድራጊው የተጠቀመበትን መንገድ አይደለም ። ፈጣሪውን ትተህ ፍጡሩዋን ብታመሰግን አቤቱ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ትልሃለች ።
@MitinCafe
@MitinCafe 3 месяца назад
የእውነት አምላክ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እርሶንም ይባርኮት
@helenaworku985
@helenaworku985 8 месяцев назад
እግዚአብሄር አይንህን ይክፈትልህ ወንድሜ እግዚአብሄር ካልረዳ ምንም ማረግ አይቻልም ፈትፍተው አርሰው እያጉረሱህ ነው ግን ደረቅ ነው እያልክ ነው እግዚአብሔር ሆይ እንደሊድያ አይኔን ክፈትልኝ ያልገባኝ ነገር ካለ ብለህ ፀልይ እባክህ እኔ ይብራልህ ብዬ ባርኬሀለሁ!!🙌🙌🙌 አለበለዚያ ጌታ እየሱስ ሲሰቀል በቀኝ ያለው በማመኑ ወዲያው ዳነ በግራ የነበረው ግን ልክ ጌታ ሲሞት እና የቤተ መቅደሱ መጋረጃ ከላይእስከታች ሲቀደድ ቀኑ ሲጨልም ሲያይ እውነትም የእግዚአብሔርልጅ ነበረ አለ እድል ሁሉ ካለፈ በኃላ!!! ወንድሜም እግዚአብሔር አይለፍህ
@wudeshermeka6269
@wudeshermeka6269 7 месяцев назад
ወንድሜ አንድ በክርስቶስ አምኖ ፀድቄአለሁ የሚል ሰው እንዲሁ በሃሳብ ደረጃ ስታስበው ሞኝነት ይመስላል ነገር ግን በግልህ ንስሃ ገብተህ ህይወትህን ለጌታ አስረክበህ ስትኖር ባለው ኑሮ ውስጥ የሚገለጥ ስለሆነ የገባቸውን በቃል ሰው ስለሆኑ ከዚህ በላይ ሊገልጡልህ አይችሉም የምግብ ወይም የስኳር ጥፍጥና ሲቀመስና ሲያጣጥሙት ነው የሚታወቀው ሰው የዘለአለምን ኑሮ አምኖ ተቀብሎ እየኖረው መጣል/መተው ያለበትን ከቃሉ እየተማረ ሲለወጥ የሚረዳው ስለሆነ ላንተ ግን ይህ ስትሰማው የአንድ ሰው ቤት በውጭ ዝናውን ሰምተህ ወደ ዚያ ሰው ቤት ገብተህ የተባለውን ሁሉ ካላወቅህ በስተቀር መስማት ብቻ ነው ምትሆነው😂😂😂😂😂😂 በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪካ እንዳለው ንግስት ሳባ ገባ ብለህ ጌታን ጠይቀው። ንግስት ሳባ በሀገሯ ሆና ስለጠቢቡ ሠለሞን ሰምታ ለማየት ስጦታ ይዛ ወዳለበት ሀገር ሄደች ከዚያ ባየችው ነገር እጅግ ተገርማ.....የመለሰችውን አስተውለህ አጥናው ኢየሱስ ያድናል ቃሉን ሰምተሃል ጌታ ለህይወት ያድርግልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsigeredaselassie8744
@tsigeredaselassie8744 8 месяцев назад
መርጌታ ጽጌ እውነቱን ለመመስከር ጌታ መርጦታል አሜን ጠያቂው ግን ያክፉ እይንህን በጥቅማጥቅም ሽፍኖ እየተጫወተብህ ነው የቤተክ ክርስትምታኒቱ እውነቱን ጠንቅቀው ያውቁታል ምርጫ ላይ ግን ለዚህ አላፊ ጠፊ አለም የጌታን ቃል ብመሽፋፈን ተከብረው እንዲኖሩመስሉእቸው ንው በንስሃመመለስና የዘላልምን ቤት ማዘጋጀት ይበጃል ላንተ ያለኝ ቅድሱን መፅሐፍ አጥና ይላሉ ብለህ አትከተል ራስህን ችለህ ቁም
@eleni311
@eleni311 6 месяцев назад
እግዚአብሄር የጠራው በልጁ በኢሱስ ክርሰቶሰ አምኖ የዳነ እግዚአብሄር የተፀዬፋቼውን ይፀዬፋል የሚወዳቼውን ይወዳል ይሄ በውሰጣችን ያለው የመንፈሰ ቄዱሰ ሰራ ነው መልካም ያለመሰራት አይቻልም ሰለደን ነው ያንን የምንሰራው ጋዜጠኛው ለሀይማኖት ይወገነ ይመሰላል መሪጌታ ፅጌ እንደ ውህ ጥርት ያለ ትምህርት ነው ያጠጡን ጌታ ዘመንዎትን ይባርክ አንተሞ ተባረክ እንቆቅልሹ ይፈታልህ
@mekonnenessa9359
@mekonnenessa9359 4 месяца назад
ጌታ ይባርኮኮ ዘመኖት ይባረክ
@ym8739
@ym8739 8 месяцев назад
Thank you Merigeta Sege!! "Christ has given me 100%, my calling is to live 100%". We've invented so many stories in the Church outside what is said in the Book and we can't even see it. The person who is questioning is proof of how deeply rooted these stories are and he can't even see that what he is asking is even incorrect. May God open his eyes. Why the Bible cannot be self-sufficient to the Orthodox church is beyond me. Why we need invented stories is incomprehensible.
@enkumengist1668
@enkumengist1668 8 месяцев назад
ጋዜጠኛው ጌታ ኢየሱስ ላንተም ያብራልህ!!
@meseretabebe5124
@meseretabebe5124 7 месяцев назад
መርጌታ እግዚአብሔር ያብዛልዎት
@mechalewgyesus8249
@mechalewgyesus8249 8 месяцев назад
ጠያቂው የወንጌሉ እውነት ገና ያልበራለት መሆኑ ከሙግቱ ግልጽ ሆኖ ስለምታይ እግዚአብሔር የልቡን አይን ከፍቶ እንዲያበራለት በእውነት በኢየሱስ ሥም እጸልይለታለሁ። አሜን!!ወንድሜ ጋዜኛው ዛሬ ያልበራልህ መሆኑን የምታውቀው እውነቱ ሲበራልህ ስለሆነ ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ።
@user-zk2eo8ww6z
@user-zk2eo8ww6z 8 месяцев назад
እንዴ የቤዛነቱንማ ሐዋሪያቱን እነዮሐንስእና ወንድሙን በግራናቀኝ መቀመጥ በፈለጉ ጊዜ እኔ የምቀምሰዉን ፅዋ ልትቀምሱ አትችሉም ያለዉ በቂ ነው ለጥያቄህ ፅዋዉን ብቻውን ጭልጥ አርጎ ጣዉ ኢየሱስ ያድናል ብቻውን ያፀድቃል አሜን !
@afeworkkoster2981
@afeworkkoster2981 7 месяцев назад
😮​@@user-zk2eo8ww6z
@mamomehari6118
@mamomehari6118 7 месяцев назад
@asefnak4764
@asefnak4764 7 месяцев назад
enesun meselo eyeteyeke meselegn
@hirutsamuel6596
@hirutsamuel6596 7 месяцев назад
ወንድሜ እባክኽ ልብህን ለጌታ ስጥ እሱ በቂ ነው የጌታ ሸክም ቀሊል ነው ጌታ ያላሸከመህን አትሸከም ተባረክ ጌታ ይርዳህ
@MyPhone-n8f
@MyPhone-n8f Месяц назад
እንዳዉ መሪጌታ እግዚአብሔር ይበሩካት ፀገዉን የቡዘሎት ጋዘጠኛ ተበረኪ❤❤
@user-ub7yo9rq1r
@user-ub7yo9rq1r 3 месяца назад
ማሪጌታ ፂጌ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋዉን ያብዛሎት እግዛቤሔር አምላክ ይጠብቆት ትዊልዱን ከድቅድቅ ጨለማ እያወጧት ሠለሆነ እናመሰግናለን ጋዝጠኛዉም ተጋሽ ነህ ልትመሠገን ህገባል ግን ደረቅ ክርክር ተዉ
@Ftbledits1
@Ftbledits1 8 месяцев назад
መርጌታ ጌታ ይባርኮት
@biniam9636
@biniam9636 2 дня назад
የወንጌሉ ወገግታ ብርሃን ይብራልንለኣምልኮተ ባእድ ስፍራ ኣንስጥ ለቂዱሳን ዝክረ እያልን ከስላሴ ለቀንለፉጡራን ኣምልኮ ህዝባችንከክርስቶስ ርቆ ከጥፋት እንመልስ፤ እች በስህተት ያለች ሃይማኖት ወደ ፉጹም ወንጌል ኤንድትመለስ ከዉስጣ ያለው ኣምኮ ጣኦት ንፍቅና ዬወገዝ
@markosmeskele
@markosmeskele 4 месяца назад
እድሜ ይስጥልኝ መሪጌታ ❤
@user-oo3yo1um3c
@user-oo3yo1um3c 7 месяцев назад
ጠያቂው አዋቂ ነኝ ባይ ነው!!አስተማሪውን ለመጣል የሚሮጥ ተማሪን ትመስላለህ!!!
@nahomhailemichael5682
@nahomhailemichael5682 2 месяца назад
በፍፁም!! ጎበዝ ጠያቂ!! የነገ መምህር!!
@user-ce1ku4xw5l
@user-ce1ku4xw5l 5 месяцев назад
ጌታ እየሱስ የምታደርጉትን ሁሉ በስመ አድርጉ አለ እንጅ በፃድቃን ስም አላለም
@woizertesfaye61
@woizertesfaye61 6 месяцев назад
I really like you. You always tell the truth. God bless you, keep it
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 3 месяца назад
Always
@AndebetAbay-mm8rg
@AndebetAbay-mm8rg 16 дней назад
ዋው ምን ብዩ አስተያየት እንደ ምፂፍ አላቅም ❤❤ ትልቅ እዉቀት ነው እግዚአብሔር ይባርካቹህ
@user-hn3kg7vo8c
@user-hn3kg7vo8c 8 месяцев назад
Tebareku Merigeta Tsige.
@AsegedechGebre-xr2jm
@AsegedechGebre-xr2jm 6 месяцев назад
እውነት የምትመስል መገድ አለች ፉፃሜዋግነ ሞት ነው።
@fraolmengistu7552
@fraolmengistu7552 2 месяца назад
ጠያቂው እጅጉን እግዚአብሔር ይባርክህ ።ኦርቶዶክስ ድንቅ መሆኑን ዛሬም ተግልጧል።
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 8 месяцев назад
አረ ጌታ ይጠብቆት ድንቅ መገለጥ
@user-hl5mn7fp7v
@user-hl5mn7fp7v 5 месяцев назад
እድሜው ይባረክ መሪ ጌታ
@geni4jesusparsagrace436
@geni4jesusparsagrace436 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክዎ መሪ ጌታ❤❤❤
@asrattechan7288
@asrattechan7288 8 месяцев назад
Abatachin kale hiwot yasemalin!!
@tips_forTravel
@tips_forTravel 4 месяца назад
መሪጌታ በእርሶ ትምህርት ብዙዎችን ያድናል ብዮ አስባለሁ ::
@YosefGeresu-q8o
@YosefGeresu-q8o День назад
መሪጌታ የወንጌል አርበኛ
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 8 месяцев назад
Merigeta ! Ye Egziabherin Kal Betikikil Endiredu Yaderegot Bea Wusto Yalew Menfes Kidus Egziabher Naw .
@fantayebade7374
@fantayebade7374 8 месяцев назад
Thank you!! God bless you. You are intelligent.
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 3 месяца назад
So nice of you
@alemayehumenta8256
@alemayehumenta8256 4 месяца назад
እኝ መሪጌታን እግዚአብሔር ነው ያስነሳቸው ።
@hiwotmulat822
@hiwotmulat822 6 месяцев назад
God bless you
@merontefera8566
@merontefera8566 8 месяцев назад
ፀጋ ይብዛልህ መምህር ፅጌ
@hannaworku3753
@hannaworku3753 4 месяца назад
መሪጌታ የሚያሰተምሩን በመንፈሰቅዱሰ ሀይል ሰለሆነ ጠያቂዉ እባክህን ከመንፈሰቅዱሰ ጋር አትሟገት አሀ እንደዚህ ነው እያልክ እውነቱን እወቅ ፡፡ መሪጌታን ማወቅ መታደል ሰለሆነ አግዚአብሄር ያብራልህ🙏🙏
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 8 месяцев назад
ነገር ግን እያለ ከሚያፈርስ ልብ አድርቅ ተከራካሪ 😢ጌታ ይ ጠ ብ ቃ ች ሁ እሜንንንንንንንንንንንንንን
@lulagebeyehu7514
@lulagebeyehu7514 8 месяцев назад
😂
@fantayebade7374
@fantayebade7374 8 месяцев назад
Amen
@YosefTeklay-ml5mw
@YosefTeklay-ml5mw 4 месяца назад
Meri geta yemigerm geltet new yetsgaw balbet yebarek
@gebremikaeltesfamariam3425
@gebremikaeltesfamariam3425 2 месяца назад
ኦርቶዶክስ ወንድሞቻችን እግዚኣብሄር በነዚህ የተሃድሶ ኣባቶች ብርሃኑን እያበራላችሁ ነው።ስለዚህ ይህንን የጉብኝት ጊዜ እንዳያልፍባችሁ። ክርክር ትታችሁ እውነቱን ብትቀበሉና ብትድኑ መልካም ጊዜ ነው።
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 8 месяцев назад
መሪጌታ የዘላለም እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት እውነት ነው በክርስቶስ በማመን አንዲ የሚገኝ ሲሆን የጽድቅ ሥራ ደግሞ መስራት አለብን የምትጠይቅው ወንድሜ ጉብዝ ነህ አድንቅሃለው ትባርክ ወንድሜ ለጥያቄህን መጻህፍት ቅዱስ አንብበው ለጥያቄህ መልስ ይሆንሃል
@kenasajaleta3864
@kenasajaleta3864 5 месяцев назад
እኔ የሚገርመኝ ይህ ሰው፣ ስለ ቅዱስ መጽሐፍ ያጠናውን ሁሉ ያውቃል።💯💯 He has the Bible thoughts against all the arguments!
@tedalmera8583
@tedalmera8583 3 месяца назад
ትምህርታችሁን እግር በግር እየተከተልኩ በጣም እየተጠቀምኩ ነው ወደሗላ ሁሉ እየፈለኩ ደሞ በጣም ሳላመሰግን የማላልፈዊ ሁሉ በደረጃ አስቀምጣችሁታል ይብዛላችሁ
@MitinCafe
@MitinCafe 3 месяца назад
God blessed you
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 3 месяца назад
You too!
@haregbabi546
@haregbabi546 8 месяцев назад
ሰው አየሱስ ካልገባዉ አንደዚህ ጋዜጠኛ ወንድም ነው የሚሆነው ምክንያቴም ለመማር ሳይሆን ለክርክር አና ድፍን ሃሳብ ነው የሚያቀርበው ጌታ አይኑን ያብራ
@sineduayele6519
@sineduayele6519 3 месяца назад
ከሌሎቹ በጣም ይሻላሉ።ይሄ እኮ ትሁት አድማጭ ለማወቅ የሚጓጓ ነው።
@alemayehulegesse3291
@alemayehulegesse3291 8 месяцев назад
በክርስቶስ ባለን እምነት ድነናል እለት እለት ንፍሳችንን እናድናለን። በመጨረሻ ደግም በክብር እንድናለን።
@wehaveabiggod5673
@wehaveabiggod5673 7 месяцев назад
ነብሳችንን እናድናለን ማለት ምን ማለት ነው😢
@ferwiniberhane3342
@ferwiniberhane3342 3 месяца назад
አባ እግዚአብሔር አምላክ ይባርከዎት
@BedluWelde
@BedluWelde 2 месяца назад
ኢየሱስ ክርስቶስን አምኖ የተቀበለ ሁሉ ድነዋል
@AbrahamGirma4063
@AbrahamGirma4063 8 месяцев назад
Mergeta tsige yewnet sinagerehu mnm ayeselechim...betam des yilal negegerot ...ewnetim egziabher tsegahun setotal....bezi seat endeh ewnetun yemimeseker sehu nehu begeta zend wagahu yemaytefahu
@mihretabyobio3671
@mihretabyobio3671 Месяц назад
Behiwet lalew tsadik enji lemotu adelem
@danielbelay2517
@danielbelay2517 4 месяца назад
God bless you!
@TasfanshkananiTasfanshkanani
@TasfanshkananiTasfanshkanani 18 дней назад
Mari geta tabarakuu❤❤❤❤❤
@user-xp8ut6kf6t
@user-xp8ut6kf6t 8 месяцев назад
ይህ ቃል ብዙ ጊዜ ወንጌል ስንመሰክር የሚገጥመን ነዉ ይህ የሚገልጠዉ የጌታን አገልጋዮች የምናይበትን እይታ ነዉ እንጂ ከደህንነት ጋር የተያያዘ አይደለም፡፡ መዳኑን ኢየሱስን በማመን ነዉ የሚገኘዉ ኮልኮሌ አያስፈለግም፡፡ We cannot cover our salivation by our culture or way of thinking with out Word of God! So please take care The head of our salivation is Jesus Christ Only.
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 5 месяцев назад
ደስታ ፣ ደሳለኝ ፣ ደሳለን ፣ ደሳለ፣ ደሳለች ፣ ደሳላት ፣ ደሳለው ፣ ደሳላቸው ፣ መደሰት ፣ ይደሰት ፣ ትደሰት ፣ ይደሰቱ ፣ እንደሰት ፣ ተደሰት ፣ ተደሰች፣ ተደሰቱ ፣ ይደሰቱ ፣ አስደሳች ፣ ተደሳች ፣ ደስተኛ ፣ . . . መሪ ጌታ ጽጌ ፣ ይገርማል ! መማር እንዲህ ነው!!!
@user-bi8ld3dq2n
@user-bi8ld3dq2n 8 месяцев назад
ሊያፀድቅህ የሞተወን ጌታን ተቀብለህ ፃዲቅ መሆን ስትችል ለራሱ ህይወት የተጋደለን ስው ምሳሌውን የህይወት አካሄዱን ተመልክትህ ከሱ ጥንካሬ የራስህን ህይወት እንድትመራ እንጂ እንድታመልካቸው የቃሉ መሠረት የለህም
@AsegedechGebre-xr2jm
@AsegedechGebre-xr2jm 6 месяцев назад
ወጌልና ወጀል አብሮ ተደባልቆ አይሰራም
@netukassa3318
@netukassa3318 8 месяцев назад
ጸጋው ይብዛልህ
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 8 месяцев назад
ጥሩ ግንዛቤን የሚያስጨብጥ ውይይት ነበር ምስጋናዬ ይድረሳችሁ
@user-rj3fz1nh6n
@user-rj3fz1nh6n 8 месяцев назад
100%right bewnet yedane sew dehnetun betgbaru yasyal yedane sew hatiyaten yetsyfal enji ke hatiyat gar aytbabrem❤
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 8 месяцев назад
ፍጡራንን እያመለካችሁ ድነናል አትበሉ
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 8 месяцев назад
መሪጌታ ፀጋ ይብዛሎት ጠያቂው ግን የተፃፈ ታሪክ እንጂ ተቀባይነት ያለው አፈታሪክ ለመረጃነት አይቀርብም
@bezanehbekele9437
@bezanehbekele9437 7 месяцев назад
የእውቀት ድንቁርናን ''ወንጌል'' ያደረጉ ለጥፋት እና ለጥመት ''የተወሰነባቸው''። እንደው አንደበታቸው ስድብ እና ጽርፈት የበዛባቸው እንዴት ሰው ከንቱ እንቶ ፈንቶ በሆነ ሀሜት እና ስድብ እድሜውን ይጨርሳል። ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ከመንገድ ለሳቱት የምህረት ገጽህን አሳያቸው። ይህ ያለማመን እና የመንፈስ ድቀት ነው። አምላክ ከዚህ ይሰውረን እግዚአብሔር አምላክ በተዓምሩ እኚህን አባት እንደ እሳት ትንታግ ከዚህ ምንፍቅና እና አለማመን ቅዥት ያውጣቸው ሌላ ምን እንላለን ።
@danielawoke3996
@danielawoke3996 6 месяцев назад
ምንፍቅናችሁ ተሸፋፍኖ የግዚአብሄር አል ተዋርዶ ብቻ ኦርቶዶክስ ሚባል የሃይማኖት ተቋም ምርጥ ነው ከተባለ ለናንተ ስኬት ነው! ኦርቶዶክስ ሚባል ጣኦት ነው ምታመልኩ!
@bezanehbekele9437
@bezanehbekele9437 6 месяцев назад
@@danielawoke3996 ቤተክርስቲናችንን በስሚ በስሚ እና በስድብ አፋችሁን ከምታላቅቁበት ከሶሻል ሚዲያ በስተቀር የት ታውቃታላችሁ። የሚያውቃት የተማረ ብቻ ሳይሆን በስርዓተ አምልኮዋ ፣ በቅዳሴዋ እና በማህሌቷ የኖረ እንጂ እንደው ዝም ብሎ እምነቱን በጥቂት ጥቅሶች ላይ ብቻ መሰረት ባደረገ ሰው የምትተች ቤ/ክ አይደለችም። በቅንነት ለማወቅ የምትፈልግ ከሆነ መጀመሪያ ቀረብ ብለህ ተማር ከዛ በጭንቅላትህ Comphrend ልታደርግ የማትችለው ትክክለኛ ትምህርት እና ስርዓተ አምልኮ ያላት ቤ/ክ ነች።
@Teyakiw
@Teyakiw 3 месяца назад
ከቤተ ክርስቲያን በየጊዜው እየፈለሰ የሚሄደው ህዝብ ሁሉ ግን ምንም ሳያውቅ ነው የወጣው? እኔ ራሴ በቋፍ ላይ ነኝና እስኪ ምኑን ነው ያላወኩት? ከከበረ ሰላምታ ጋር!
Далее
AVSEQ01
1:09:30
Просмотров 15 тыс.