Тёмный

የማላውቀውን አስተማሩኝ  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 546 тыс.
50% 1

ኢዛና ሚክኤል እና ሳይዛና ሚክኤል የ 3 አመት መንትያ ህጻናት ሲሆኑ ገና በዚህ እድሜያቸው በመንፈሳዊ ሂወት የተኮተኮቱ እና ከእድሚያቸው በላይ የሚያውቁ ድንቅ ህጻናት ናቸው። እነዚህ ልጆች የሚለዩት በዶንኪ ቲዩብ ድንቅ ልጆች ከቀረቡት እድሜያቸው 3 ሆኖ በመንፈሳዊ እና በስነምግባር የታነጹ ሲሆኑ ከኮሜድያን እሸቱ ጋር ድንቅ ቆይታ አድርገዋል።
Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The World. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show is to give adults awareness of the Deep Sleep They Are In.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #brothers #kids #ethiopia #dinklejoch #new #church
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

16 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@donaytroyal860
@donaytroyal860 9 месяцев назад
_እደዚህ በምግባር በሃይማኖት ልጆቻችሁን የምታሳድጉ ቤተሰቦች ክብር ለእናንተ ይሁን❤_
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 9 месяцев назад
👍
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 9 месяцев назад
Betam bewunet
@user-rg4ho5xc8v
@user-rg4ho5xc8v 9 месяцев назад
እዉነት እንዲህ ነዉ እናት አባት በስመ አብ የሚደንቅ ስነ መግባር
@lemlemshumi
@lemlemshumi 9 месяцев назад
​@@fatimaabdallah13977ll,,,,,,,,,,,,,,,,
@SMeNemoli-hi1ll
@SMeNemoli-hi1ll 9 месяцев назад
@@tigisttufa6469 k
@user-zg6jm1yo1v
@user-zg6jm1yo1v 9 месяцев назад
አመሰግናለሁ እድሉን ከሰጠኸኝ😅😅😅😅😅 ይህ ያሳቀዉ ብቻ ላይ 👍👍
@donaytroyal860
@donaytroyal860 9 месяцев назад
ሲጣፍጥ አፋቸው❤
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 9 месяцев назад
ምን ያስቃል ባለማወቅሺ ሳቂ
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 9 месяцев назад
😂😂😂😂
@aids906
@aids906 9 месяцев назад
ትህትናን መላበስ ነው የምር ደስ ይላሉ
@user-in5vd7ql7b
@user-in5vd7ql7b 9 месяцев назад
ማማዬ አያስቅምኮ በርግጥ ያፋቸው መጣፈጥ ያስቃል ግን በዚህ እድሜ ይሄንን በማወቃቸው ደስ ይላልጂ አያስቅም❤❤❤❤❤
@zem1988
@zem1988 9 месяцев назад
ድንቅ ልጆዎች ማለት እነዚህ ናቸው። እግዚአብሔር በፀጋ በሞጎስ ያሳድጋቹህ የኔ አበባዎች።🙏🌻🌻🌻🎉🎉🎉
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 9 месяцев назад
በጣም ይለያሉ❤❤
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 9 месяцев назад
አሜን🥰🥰🥰🥰
@helenkeflekefle9766
@helenkeflekefle9766 9 месяцев назад
ማርያምን ለእነዚህ ልጆች እኔ በእድሜ ብቻ ነው የምበልጣቸው እንጂ በእውቀት ይበልጡኛል ።እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበብ ይስጣችሁ ያሳድጋችሁ
@geraratube12
@geraratube12 9 месяцев назад
ህፃናቱን እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድጋቸው👍
@shawaye5579
@shawaye5579 9 месяцев назад
Amen Amen Amen ❤ 🙏
@mawaysh
@mawaysh 9 месяцев назад
ደምሪኝ እማ
@fenetlema988
@fenetlema988 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን።እናንተን የወልዱ፣ ያስተማሩ ከእግዚአብሔር በታች ላሉ ቤተሰቦቻችሁ ምስጋና ይገባል።
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x 9 месяцев назад
❤❤❤❤
@hcjth1747
@hcjth1747 9 месяцев назад
​@@user-tt7bl8xj7xአሜን አሜን አሜን🙏❤💒
@ggg-275
@ggg-275 9 месяцев назад
❤❤❤❤
@rahmajabal2045
@rahmajabal2045 9 месяцев назад
Amen
@kalkali
@kalkali 9 месяцев назад
ማነው እንደኔ መንታ ልጅ የሚወድ❤ እኔማ በጉጉት ልሞት ነው እስቲ እግዚአብሔር ይስጥሽ በሉኝ😢
@neganega5754
@neganega5754 9 месяцев назад
ያሳካልሽ
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 9 месяцев назад
ይሰጥሽ
@EfrataEfi-mp5gh
@EfrataEfi-mp5gh 9 месяцев назад
Yisetishal wude esu bizu alut yichilal betselot lemign❤❤❤❤
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 9 месяцев назад
እግዚአብሔር የተባረኩትን ይስጥሽ
@user-lq4bv7iz8l
@user-lq4bv7iz8l 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥሽእማየ
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 9 месяцев назад
በስመአብ የሚገርሙ የሚደንቁ ልጆች እድግ በሉ ቅዱስ እግዝአብሔር ስለእናንተ ዶዳ ልጆቹ ብሉ የኢትዮጲያን መከራ ያሳጥርልን 💚💛❤
@elsanurye5843
@elsanurye5843 9 месяцев назад
አሜን፫
@meseretlema9655
@meseretlema9655 9 месяцев назад
አሜን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 9 месяцев назад
አሜን
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 9 месяцев назад
ቤሩት ላይ ከፎቅ የወደቀችው የኔ ከርታታ ፈጣሪ ነፍሷን ይማረው ወጦ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️
@samerahs9922
@samerahs9922 9 месяцев назад
አሚን
@tarikwakebedde1441
@tarikwakebedde1441 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-fe3qw4hs3l
@user-fe3qw4hs3l 9 месяцев назад
አሜን ፫ ነፍስ ይማር 😢
@hadiaha3001
@hadiaha3001 9 месяцев назад
አሜን
@qweqwe444
@qweqwe444 9 месяцев назад
አሜን (3) ነፍስ ይማር የኔ ከርታታ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 9 месяцев назад
መታደል ነው ልጆችን እንደዝህ በሀይማኖት አንፇ ማሳደግ ክብር ለቤተሰቦቻቸው እግዚአብሔር ልጆቹን በቤቱ ያሳድጋቸው 🙏🙏🙏
@gdvdh4743
@gdvdh4743 9 месяцев назад
ክብር ለእናት እና ለአባታችሁ ወላጅ ማለት እንዲህ ነው❤
@tofikshefa9569
@tofikshefa9569 9 месяцев назад
እሸቱ እኔም አመሰግናለዉ እነዚህን ልጆች ለማየት እድሉን ስለሰጠከኝ😂
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 9 месяцев назад
እስኪ አፋቸው የጣፈጠው እደኔ በላይ❤
@EndaleChewaka-oe9mc
@EndaleChewaka-oe9mc 9 месяцев назад
አንደነዚህ ያሉ ሕፃናትን ፈጣሪ ያብዛልን ሃገር ተረካቢዎች ናቸውና ፈጣሪ ለዘለዓለም የተመሠገነ ይሁን ዓሜን ዓሜን ዓሜን!!
@wewetutu1248
@wewetutu1248 9 месяцев назад
አሜንንንንን 🤲🤲🤲
@seifuargaw374
@seifuargaw374 9 месяцев назад
እነዚህ ልጆች እዲማሩ ያረጋቹ ቤተሰብ ክብር ይገባቹሀል እና ያስተማረቻቸው መምህሩ ክብር ይገባሻል
@meskermasfaw40
@meskermasfaw40 9 месяцев назад
እንደነዚህ አይነት ልጆች ስታገኝ ለምን ሰሀት አትጨምርም እሼ አይጠገቡም እኮ❤❤❤
@WogayehuArega
@WogayehuArega 9 месяцев назад
በጣም
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 9 месяцев назад
በጣም
@meseretgirma5248
@meseretgirma5248 9 месяцев назад
እኔ ስት ጊዜ እነደደገምኩት ፍቅር ናቸው
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 9 месяцев назад
እኔ ሙስሊም ብሆንም ግን እንድህ በሀይማኖት ሁላችንም ልጆቻችንን ስናሳድ ሀገራችንን ሰላም ትሆናለች አላህ ያሳድጋችሁ ❤❤❤❤
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk 9 месяцев назад
ልክነሽ እህቴ ሙስሊም ክርስትያን ግደል ኣይልም እኛ ስለማናቅነው የምንጋደለው
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 9 месяцев назад
❤❤❤
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
❤❤❤❤❤
@muzeyenyimam3355
@muzeyenyimam3355 9 месяцев назад
አመሰግናለሁ እደሉ ከስጠኝ ወላ በሳቅ የኔ ጣፈጮች 🤣🤣🤣🤣 እያድንድሽ ምስግንን ልመጅ ከነዚህ ልጆች 🤣🤣🤣🤣🤣
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment 9 месяцев назад
በጣም ጣፍጭ ናቸው ❤❤
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 9 месяцев назад
በጣም ማር ናቸው
@Afomeyosena
@Afomeyosena 9 месяцев назад
በራሴ አፋርኩኝ ስንቶቻችን ነን እሄ የእግዚአብሔር ትእዛዝ የምንቃው
@neganega5754
@neganega5754 9 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 9 месяцев назад
እፍፍፍፍ አፋቸው ሲጣፍጥ ውይ ክብር ለእናት አባታቸው እግዚአብሔር በሞገስ በጠበብ ያሳድጋችሁ❤️
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 9 месяцев назад
ከወለዱ አይቀር እንዲህ ነው ማሳደግ እኔም ጥሩ ትዳር ሰቶኝ ከወለድኩኝ ልጆቸን እንደዚህ ነው እማሳድገው የነገዋ ቤተክርስቲያን ተረካቢዎች እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ❤❤❤❤❤
@lidyaberhan2836
@lidyaberhan2836 9 месяцев назад
ዛሬ በራሴ አፈርኩ ከነዚ ልጆች ብዙ ተማርኩ ተባረኩ🙏
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 9 месяцев назад
የሚገርሙ ልጆች ከሶስት ጊዜ በላይ አየኋቸው ደግሜ ደግሜ አቤቱ በቤቱ ያሳድጋችሁ አሜን አሜን አሜን🙏❤❤❤❤
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 9 месяцев назад
ያአሏህ ደስስስ ሲሉ አሏህ ያሳድጋችሁ ያረብ ለእኔም መንታ ልጆችን ስጠኝ❤
@eyerusfeker7351
@eyerusfeker7351 9 месяцев назад
አፋቸው ሲጣፍጥ በናንተ እግዚአብሔር እንደት ደስ እደሚሰኝ❤ ያሳድጋቸው ላገራቸን ተስፋ የድርጋቸሁ
@amanhelen5727
@amanhelen5727 9 месяцев назад
በስመአም የነዚህ ልጆች ቤተሰብ በጣም መደነቅ ይገባቸዋል እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ጣፋጭ ልጆች ❤❤
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
❤❤❤❤❤
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 9 месяцев назад
የእነዚህ ወላጆች ፈጣሪን አመስግኑ በስርአት አሳድጋቸው የኔ ማሮች
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
❤❤❤❤❤
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 9 месяцев назад
እንደነዚ አይነት ህፃናትን ሳይ የነገ ባለተስፋዋ ኢትዮጵያ ትታየኛለች እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ❤
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@userenter2635
@userenter2635 9 месяцев назад
የሚገርሙ ህፃን ናቸው ❤❤እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ🙏❤
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@user-dt6do5gt3e
@user-dt6do5gt3e 9 месяцев назад
በአማራ ክልል ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ንፁሀን ህዝብ ፍትህ😢 በተረፈ ሙስሊም በዱአ ክርስቲያን በፆሎት እንበርታ ያጀመአ
@asterbrhanu8512
@asterbrhanu8512 9 месяцев назад
እሺ
@mawaysh
@mawaysh 9 месяцев назад
😢😢😢😢🤲🤲🤲
@gdyfbvhurophb3315
@gdyfbvhurophb3315 9 месяцев назад
😢
@sifenbatu2542
@sifenbatu2542 9 месяцев назад
እንነዚህ የወለደች ማህፀን የተባረከች ትሁል መከበር ያለብሽ እናት ነሽ በእውነት ዘርሽ ይባረክ ... በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ ... እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
አመን
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@dessalegndagim4892
@dessalegndagim4892 6 месяцев назад
እግዚአብሄር ሲመርጥ እንዲህ ነው ቃላቸው ሲጣፍት አሁንም ፈጣሪ ሁሌም የሚትናገሩት እንዲያምር ያድርግላችሁ
@fasikagach6994
@fasikagach6994 9 месяцев назад
እነዚህ ልጆች ይያዘ ማህጸን የተባርክ ይሁን ወላጆቻችሁን አለማድቅ አይቻልም እግዛአብሄራ በጸጋ ያሳድጋችሁ ❤❤❤❤❤
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
❤❤❤❤❤ አሜን
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 месяцев назад
ህፃኖቹ ደስ ሲሉ እግዚአብሄር በፀጋ በሞገስ ያሳድጋችሁ
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 9 месяцев назад
❤❤❤ዉይ ደስ ሲሉ ፈጣሬ ሆይ ከስደት መልስ መንትያ ልጆች ስጠኝ??? እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ 😢😢ሀገራችንን ፅኑ ሰላም ያድርግልን😢😢😢!!!!
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 9 месяцев назад
ለቤተሰቦቻቸው ትልቅ አክብሮት ይገባቸዋል 👏👏👏እንዴት መታደል ነው :: እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ 🙏🏽🙏🏽
@tewahdohaymnote3835
@tewahdohaymnote3835 9 месяцев назад
ወላጆችና መምህራኖቻቸውን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
አሜን❤❤❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 9 месяцев назад
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ
@hadiaha3001
@hadiaha3001 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 9 месяцев назад
አሚን እህቴ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@madinamustafa6346
@madinamustafa6346 9 месяцев назад
አሚን የረብ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q 9 месяцев назад
amen amen amen
@eexx8265
@eexx8265 9 месяцев назад
አላህ ሆይ አተ ሰላም አርግልን ፍትህ ለታፋኑ የአማራ ፕለቲከኞች አብይ ደቆሮ ያተን መጨረሻ ያሳየኝ የኢቲወጵያ አምላክ ይፋረድህ
@user-nl4lb8sw2f
@user-nl4lb8sw2f 9 месяцев назад
እባካሽ ይህ የፖለቲካ ቦታ ኣይደለም
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 9 месяцев назад
አሜን ያንሳልን😢
@user-de3zb3en5e
@user-de3zb3en5e 9 месяцев назад
ክክክክ ኣብዪ ሺ ዓመት ንገስ እያላቹ ኣልነበረምንዴ ምን ተገኘ ኣሁን😂😂
@zetseatwoldesillaae3287
@zetseatwoldesillaae3287 9 месяцев назад
​@@user-nl4lb8sw2fkkkkkk 😂
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 9 месяцев назад
እናስተውል እርግማን ለእራስ ነው የምንናገረውን ነገር የት እንደምንናገር እናስተውል
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 9 месяцев назад
🎉ማአሻአላህ አላህ ያሳድጋችሁ ይባርካችሁ የዛሬ አበባዎች🎉 የነገ ፍሬዎች🎉
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@user-vh2bc2sm7q
@user-vh2bc2sm7q 9 месяцев назад
ኡፍ የኔ ማሮች እግዝኣብሄር በጥበቡ ያሳድጋቹ ክብር ለዋላጅ ኣባትና እናታቸው💚💚እኔ ወልጄ እንዲህ በመንፈሳዊ ት/ት እንዳስተምራቸው አንተ አግዘኝ ፈጣሪየ💚
@meherat938
@meherat938 9 месяцев назад
ፍቅር የህግ ሁሉ ፍፃሜ ናትና አማኑኤል ሁሌም ከኛ ጋር ያለ እግዚአብሔር ለሁላችንም ፍቅርን ይስጠን አሜን ሰላም ለሀገራችን በጥበቡ በሞገስ ያሳድጋቹ ለእኛም የተባረከ ለአምላክ አገልጋይ የሚሆነውን ልጅ ይስጠን አሜን
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 9 месяцев назад
አመግናለሁ እድሉ ስለተሰጠኝ 😂😂😂😂😂የኔ ማሮች ስማቸዉ ደግሞ ሲያምር
@teenamedu3121
@teenamedu3121 9 месяцев назад
እንኳን አደረሳቹ በሰደት ያለውን ለሀገራችን መሬት ያብቃን ወቶ ከመቅረት ይሰውረን በዚህ ፕሮግራም የምታዩ ለአማራ ህዝብ በፀሎት አሰብቱ ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ባርኮ የሚል ሳድጋችሁ እንደእናንተ ያሉ ወላጆች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል ልጆችን በህፃንነታቸው በመልካም መንገድ መምራት ለነገ ለሀገርም ለሰው ልጆችም ትልቅ ውለታ ነው እና እግዚአብሔር ያክብራችሁ🙏🙏🙏❤❤❤
@heremelawesene
@heremelawesene 9 месяцев назад
የፈጣሪ ሰራ ድንቅ ነው ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድጋችሁ ❤❤ እሼ እናመሰግናለን
@zerfeworku4354
@zerfeworku4354 9 месяцев назад
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሲያምሩ ጎበዞች እድግ በሉ
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 9 месяцев назад
መታደል ነው እደጉልኝ ❤❤❤እንደዚህ የተባረከን ፍሬ ለሁላችንም ይስጠን ነብሰጡር ነኝ ይባርክልሽ በሰላም ተገላገይ በሉኝ እስኪ❤❤❤❤
@selamyemariyamleji3526
@selamyemariyamleji3526 9 месяцев назад
በሥላሴ ልጆቼ እስኪመስሉኝ ድርስ አስደሰቱኝ ሲዛናና ሳይዛና አምላከ ቅዱስ ላሊበላ አምላከ ቅዱስ ነአኩቶ ለአብ አምላከ ቅዱስ ገብረ መስቀል ያሳድጋችሁ
@mimiimimoo9434
@mimiimimoo9434 9 месяцев назад
የሰማቸውን ትረጉም ብትነግሪኝ ❤❤❤
@mahletgeremew626
@mahletgeremew626 9 месяцев назад
@@mimiimimoo9434 ክርስትናን ወደ ኢትዮጵያ ያስገቡት 2ወንድማማቾች ንጉሶች ኢዛና እና ሳይዛና ነው የሚባሉት በኋላ ደግሞ (አብርሃ ና አፅብሃ )ተብለው ተጠምቀዋል።
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@sarondaniel5441
@sarondaniel5441 9 месяцев назад
ደስ ሲሉ እግዚኣብሔር በመጎሱ ያሳድጋቸው
@nebrethailu3041
@nebrethailu3041 9 месяцев назад
እግዜአብሄር በጥብብ ያሣድጋቸው ትህትና ከአሁኖ በዜህ መልክ ያሣድጋቸው ወላጆች የተባርካቸው ናቸው
@molumulo570
@molumulo570 9 месяцев назад
የእኔ ጣፋጭች እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ ስለ እናንተ ብሎ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ❤
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 9 месяцев назад
ወይኔ ሲያምሩ እፍፍፍፍ መውልድ አማርኝ እስኪ ይስጥሽ በሉኝ ፍትህም ለአማራ ህዝብ በግፍ ለሚገደለው
@user-xs7jb3qg1d
@user-xs7jb3qg1d 9 месяцев назад
ያሳካልሽ 😢😢😢
@angianggi2266
@angianggi2266 9 месяцев назад
ለኔም
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
❤❤❤
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 9 месяцев назад
እግዚአብሔር በጥበቡ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድጋችሁ❤❤
@alem3455
@alem3455 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤ ውይ ልጆቹ እዴት ደሰ እደሚሉ
@MegaAbya
@MegaAbya 9 месяцев назад
እግዚአብሔር በፅጋ በሞገሥ ያሳድግላቸው ለቤተስቦቻቸው መልካም ዕራይን በእነዚህ እፃናት ያሳያቸው እልል በይ አገሪ እልል በይ ተዋህዶ ካህናት ዲያቆናት ቢታረዲ ቢሞቱም እርስታችንን እየስፋ የስማህታቱ ደም እነዚህ አፍርቷል እናቴ ሃይማኖቴ ደጆችሽ አይዘጉም እውነት ነው እስይ እስይ
@maregewuneta5376
@maregewuneta5376 9 месяцев назад
እንዴት ደስ ይላሉ በማርያም እድግ በሉልን እኒህን ሕጻናት እንዲህ በጥበብ በስነስርዓት በምግባር ያሳደጉ ቤተሠብ እግዚአብሔር ይስጥልን 😊ፍጻሜችሁን ያሳምረው ደስ ሲሉ ❤
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@meherat938
@meherat938 9 месяцев назад
አመሰግናለው እድሉን ስለተሰጠኝ❤ ውይይይ በአዛኝትዋ አንደበታቸው ሲጣፍጥ ቤተሰቦች ተባረኩ በእውነት መጨረሻቸው ያማረ ይሁን❤
@roserose5889
@roserose5889 9 месяцев назад
የእኔ ጣፋጮች እመቤታችን ታሣድጋችሁ ❤❤❤❤😘😘😘እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሣድጋችሁ
@user-yu8uq9ic6r
@user-yu8uq9ic6r 9 месяцев назад
ውይኔ እንዴት ደስ ይላሉ ልጆቹ ፈጣሪ ይጠብቃቸው 💖💖💖
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 9 месяцев назад
_ወላጅ እናትና አባት እንዲሁም የህጻናቱ መምህራን እግዚአብሔር ያክብራችሁ🙏 ልጅ ወለድሁ ማለትና መምህር ነኝ ማለት እንዲህ ነው የኔ ጫጭቱች🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ🙏⛪️_
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@user-bc6qu2fs9q
@user-bc6qu2fs9q 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤የእኔ ማሮች እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድጋችኹ ❤❤❤በእውነቱ ከቃል በላይ ናቸው የዘንድሮ ልጆች❤❤❤
@tigistworku5615
@tigistworku5615 9 месяцев назад
ውይ የኔ ወርቆች አፌ ቁርጥ ይበልላችሁ እግዚያብሔር ከዚህ በላይ በዕውቀት በፀጋ በሞገስ በቤቱ ያኑራችሁ እድሜ ጤና በረከት እናንተን ለወለዱና ላስተማሩ ሁሉ ይስጣቸው
@user-ef1tb2cj6s
@user-ef1tb2cj6s 9 месяцев назад
እኔ በዚህ እድሜየ አምላኬ😢 እግዚአብሔር በቤቱ በመንበሩ ያሳድጋቹህ የኔ ጣፋጮች ለቁም ነገርያብቃቹህ🎉❤❤❤
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 9 месяцев назад
የአሼ ወዳጆች እስኪ ልያችሁ ማርያምን በጣም ነዉ ምወደዉ የኔ ዉዶች ደስ ሲሉ
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
❤❤❤❤❤
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 9 месяцев назад
እናትና አባታችሁ በእዉነት ሊመሰገኑ ይገባል በዚህ ዘመን እንደ እነዚህ አይነት እንቅ ልጆች
@lemlemfeys9337
@lemlemfeys9337 9 месяцев назад
ድንቅ ነው ስለናተ ብሌ ይለመን አገራችንን ሰላም አርግልን እድግ እድግ በሉልኝ
@hdxz7664
@hdxz7664 9 месяцев назад
ይህ ነው ልጆችን በሃይማኖታቸው ኣንፆ ማሳደግ ትውልድም ይቃናል ኣላህ ያሳድጋቸው
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 9 месяцев назад
እንዴት እንደምትጣፍጡ የኔማሮች በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን በቤቱ ያጽናችሁ እጅግበጣም ሊመሰገኑ ይገባል ቤተሰብቻቸው ሌሎቹንም ሰብስበው የሚያስተምሩትም ምስጋና ይገባቸዋል ይህነው ኢትዮጵያዊነት ይህችናት ስንዱ እናት ቤተክርስትያን 😍😍😍😍🥰🥰🥰
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂 ማሪያምን ገና ከመጀሙሪያ በሳቅ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግችው❤❤
@Rakb553
@Rakb553 7 месяцев назад
በእውነት መንታ ልጆቼን ሳሳድግ እንደተሳሳትኩ ነው የተረዳሁት ምክንያቱም የነዚህ ልጆችን እውቀት ሳይ ጥፋቱ የኔ እንደሆነ ነው የገባኝ አሁን 4 አመታቸው ነው ስለዚህ እንደምንም ብዬ ወደ እግዚአብሔር መንገድ እመራቸዋለሁ አረፈደም ሁላችንም እንበርታ በልጆቻችን ላይ ወደፊት ሰአቱ ከባድ ነው እናም በእምነት መበልፀግ አለባቸው ሁሉን ለማሸነፍ አመሰግናለሁ እሸቱ እግዚአብሔር ከዚህ ቅዱስ ስፍራ አያውጣችሁ በርቱ ልጆች ቤተሰቦቻቸውንም በርቱ እላለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏
@befikadubelayneh9741
@befikadubelayneh9741 9 месяцев назад
አመሰግናለሁ እድሉ ስለተሰጠኝ ከትልቅ ሰው መማር ሲያቅተን እግዚአብሔር ህፃናትን ያስነሳል።
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
እውነት ነው
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 9 месяцев назад
አመሰግናለሁ እድሉ ስለተሰጠኝ😘እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ😘
@bestechdeals4539
@bestechdeals4539 9 месяцев назад
gelebetshew. Edelu seletesetgn yikedmal
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 9 месяцев назад
@@bestechdeals4539 😂ይሄ ነው የኔ ጪንቅላት
@sagusagui6368
@sagusagui6368 9 месяцев назад
የእናንተ አምላክ አገራችን ሰላም የሆነልን 😢😢😢ፈትህ ለአማራ ህዝብ 😢😢😭😭😭😭
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 9 месяцев назад
አቤት መታደል ❤ልኡል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ የኔ ማሮች❤❤❤
@mimosebily
@mimosebily 9 месяцев назад
በእውነት እኔ መፍጠራ ጠላው እንዚህ ህፃናት እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋች
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 9 месяцев назад
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋች የነገስታቱን ስም ይዛችኋል ❤❤❤❤
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 9 месяцев назад
በእዉነትየሚደንቁልጅችናቸዉ በጥበቡያሳድጋችሁ ለበተሰቦቻቸዉናለአስተማሯቸዉ መምህሮች ክብር ምስጋናይደረሰቻዉ ስላምፍቅር አንድነት ለሀገራችን
@kalkali
@kalkali 9 месяцев назад
አመሰግናለሁ እድሉ ስለሰጠኸን 😅 የኔ ፍቅሮች ደስ ሲሉ በእግዚአብሔር ጥበብና ሞገስ እደጉ❤
@roychehwan1959
@roychehwan1959 9 месяцев назад
ክብር ለእነትና አባት ክበሮ❤❤እግዚአብሔር ያሳድጋየው በቤቱ ያኑራቸው ❤❤❤
@Hermelanegese
@Hermelanegese 9 месяцев назад
😢❤እውይይይይይይይይ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ ስለናንተ ስለ ህፃናት ብሎ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 😢😢😢😢
@selamhailu1990
@selamhailu1990 9 месяцев назад
እንዴት ደስ እንደሚሉ ይህ ሁሉ እውቀት በዚህ እድሜ ማግኘት መባረክ ነው ❤❤❤
@negestnegest8146
@negestnegest8146 9 месяцев назад
እንዲህ ነው! እነኚህን የተባረኩ ቅዱሳን ንጹሃን ልጆች በስርአት ለሚያሳድጉ ወላጆች ትልቅ ምስጋና ይገባችኋል። እግዚያብሄር እስከሽምግልናችሁ ድረስ ይጠብቃችሁ እደጉ! ምሁራን ኢትዮጵያውያን ልጆች ናቸው ኢትዮጵያን እና ህዝቧንም እሚመሩ እሚያስተዳድሩ።
@user-kj2lb1pi5o
@user-kj2lb1pi5o 13 дней назад
እደዚህ በምግባር በሃይማኖት ልጆቻችሁን የምታሳድጉ ቤተሰቦች ክብር ለእናንተ ይሁን ፈጣሪ ይሪዳችሁ
@sunset9000
@sunset9000 9 месяцев назад
እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድጋቹ የኔ ውዶች ኢትዮጵያ በነተ ተሰፋ አላት
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
❤❤❤❤❤ አሜን
@user-lv2wi7jb9t
@user-lv2wi7jb9t 9 месяцев назад
እዲህም ያለ እናትና አባት አለ እግዚአብሔር የባረካቸው 💖💖💖💖🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ከዝህም በለይ ጥበቡን ይጫምርላችሁ የኔ ጣፍጮች እዲ ግ በሉልኝ 💖🥰
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
Amen❤❤❤❤❤
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
Amen❤❤❤❤❤
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
Amen❤❤❤❤❤
@zmariam772
@zmariam772 9 месяцев назад
የቅዱስ ሚካኤል ረድኤት፣ በረከት፣ ጥበቃና ምልጃው አይለየን ሕዝባችንን ከመከራ ሀገራችንን ከጥፋት ይታደግልን
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
አሜን አሜንአሜን
@user-hi4mj4rb4t
@user-hi4mj4rb4t 9 месяцев назад
የኔ ጣፋጮች እግዚአብሔር። በጥበብ ያሳድጋቹሁ ❤❤ እንደነዚህ አይነት ወላጆችን ያብዛልን ❤❤❤❤
@tinaethio3885
@tinaethio3885 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የእኛ እንቁዎች ውይይይ በጌታ ምን ብየ ልመርቅ የአባቶቻችን የአብርሃም የይስሐቅ እና ያዕቆብ በረከት ይደርባችሁ😘😘😘😘 እንዲህ ልጆቻችሁን የምታሳድጉ እናትና አባት ትልቅ ምስጋና ይገባችኋል እናመሰግናለን
@baftahadas1264
@baftahadas1264 9 месяцев назад
ደስስሉ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳዲጋቹ
@AbelEndale-si8bc
@AbelEndale-si8bc 9 месяцев назад
በዘመኔ ተስፋ እንዳልቆርጥ እሚያረገኝ እንደዚ አይነት ልጆችን ሳይ ነው እግዚአብሔር በቤቱ በጸጋ ና በሞገስ ያሳድጋቹ
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 9 месяцев назад
የተባርኩ ልጆች ናቸው ፈጣሪ ያሳድጋቸው
@Ellshumedia
@Ellshumedia 9 месяцев назад
ከነዚህ ህጻናት የማላቀውን ነገር ተማርኩ አመሰግናለሁ
@AlenAlen-jh3rh
@AlenAlen-jh3rh 9 месяцев назад
ወይኔ ጉዴ እኔ አሁን ክርስቲያን ነኝ በስማም አፌ ቁርጥ ይበል እመብርሀን በጥበቡ በፀጋ ያሳድጋችሁ በውነት እናተን ወልዶ በአምላክ ቃል ያሳደገ ወላች እድሜ ጤና ይስጥልን እውነትነው በናተድሜ ሁኝ አፌ መናገሩንም አይመስለኝ እንኳን ፆለት ልጅ ያላችሁ በማርያም እደዝህ አሳድጉ ወይ አፋፋቸውን ሳይ አለቀብኝ እሽየ እዝራን እደዝህ አሳድገው አደራ አምላክ የስደት ጉዞየን አሳምሮልይ ምናአልባት የሱፍቃድ ሁኖ ትዳር ከሰጠኝ ልጅ ምከሰጠኝ እደነዝህነው አርጌ ማሳደጋቸው ትዳር ከሰጨኝ ጤነኛልጅ እደነዝህ አይነት መንታ ልጅ ምኞቴነው አምላኬ ሀገሬን ስለነዝህ ህፃናትብለህ ማራት
@genethailu5064
@genethailu5064 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ፊት ብዙ ጳጳሶች ይኖሩናል። ቤተሰቦቻቸውን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ክብር ይገባችኋል።
@comceill6635
@comceill6635 9 месяцев назад
ሲያምሩ የኔቆንጆዎች ❤😘 እግዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችው 🙏
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 месяцев назад
ወይኔ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ እውነት የሚገርም ነው በዚህ እድሜ ልጆች በእግዚአብሔር ቃል ታንፆ እንዲያድጉ ማድረግ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቤተሰቦች ትልቅ አስተዋፅኦ አላችሁ ክፉ አይንካችሁ 🥰
@user-vs2hh3yi1j
@user-vs2hh3yi1j 9 месяцев назад
እድግ እድግድግ በሉልኝ አምላክ ክርስቶስ ከአይን ይሰውራችው ለቁምነገር የብቃችው እግዚአብሔር ።
@messya7125
@messya7125 9 месяцев назад
ተመስገን ትዉልድንየሚያተርፍ መፈጠሩ እረ እነዚህ ልጆች ጣፋጭ የሆኑ ፈጣሪ ይባርካችሁ አሁንም እሸቱ ከልጆቹ ጋር ባጣም ትስማማለህ አንተራስህ ታስቃለህ እናንተን እያየን ፈታ እንበል አገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤
@sadaalas7146
@sadaalas7146 9 месяцев назад
ማሻአላህ ❤❤❤
@user-lj6te9sl7j
@user-lj6te9sl7j 9 месяцев назад
ወይኔ አፍቸው ሲጣፍጥ እድግ በሉልን አመሰግናለሁ እድሉ ስለተሰጠኝ😂😂
@user-ku8mp7tn8e
@user-ku8mp7tn8e 9 месяцев назад
እረበሳቅ😂😂😂😂
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
❤❤❤❤❤
Далее
#kikakim
00:11
Просмотров 1,8 млн
🔴  ህፃኗ ልጅ አልተቻለችም !!!
10:52
Взял больничный
0:21
Просмотров 508 тыс.