Тёмный

የማላገባው የማልወልደው በምክንያት ነው...ተዋናይ ደራሲ ደሞዝ ጎሽሜ | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 115 тыс.
50% 1

ተዋናይ ደራሲ ደሞዝ ጎሽሜ አስኳላ ተከታታይ ድራማ በአቦል ቲቪ
የማላገባው የማልወልደው በምክንያት ነው...ተዋናይ ደራሲ ደሞዝ ጎሽሜ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

30 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 220   
@stephantourland15
@stephantourland15 Год назад
በጣም የሚገርም ብቃት ያለው ትልቅ ሰው ነው።በጥልቀት ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ ከገባቸው ሰዎች አንዱ! አቦ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ💕😘
@likumedia1111
@likumedia1111 Год назад
አሜን❤👈!
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure Год назад
ሰይፈ በማያስቀው ሁሉ አትሳቅ ይህ ሰው ለዚህ ዘመን ትውልድ የሚጠቅም ረቀቅ ያለ ሰው ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠው።
@biruktadege7251
@biruktadege7251 Год назад
ዛሬ ሰው አቀረብክ ሰይፉ🙏🙏🙏 ይልመድብህ
@hiwotdejene7785
@hiwotdejene7785 Год назад
Hahahah exactly 😂😂😂thank you shifu finally you did great Job!!!!
@zm645
@zm645 Год назад
Belew yihe eko meznagna nw abatu kes kalkerebe aytayachuma
@biruktadege7251
@biruktadege7251 Год назад
​@@zm645 መጀመሪያ ደሞዝ ቄስ አይደለም፤ቄስ እንኳ ቢሆን ለዚህ መድረክ ቢበዛ ነው እንጂ አያንስም! ምነው እነ ፓስተር ዮናታን እነ ኡስታዝ አቡበከር ቀርበውበት የለ እንዴ? ነው እነሱ አዝናኞች(comedian) ናቸው? ሲቀጥል ሳይጠሩህ አቤት አትበል
@yeabiseramingizam1893
@yeabiseramingizam1893 Год назад
እረ ባክህ ሰይፉ አታዝገን እንደ ደሞዜ አይነት ሰዎች አቅርብልን ቁም ነገር ናፈቀን
@mistreslase
@mistreslase Год назад
ያቦ men hey
@MM-cg5zi
@MM-cg5zi Год назад
እጅግ በጣም በጣም ነው የኔታን የምወደው እርጋታዉ እና ንግግሩ መንፈስ ያድሳል እንደሚመስለኝ እንደዚህ ያለ ሰው ሲናገር ሁሉም ሰው የሚረዳው አይመስለኝም አእምሮው በሰል ያለ ሰው መሆን አለበት:: እንኩዋን ተፈጠርክ ጎበዜ ተባረክ እንዳንተ ያሉ ብዙ ሰዎች ያስፈልጉናል
@rahel6046
@rahel6046 Год назад
ደሞዜ ድሮም ያኔ ድሮም የሚያስደምመን ሰው ነው ዘመኑ ያፈራው ልዩ ሰው❤❤❤
@mohatube777
@mohatube777 Год назад
እንደዚ አይነት ትልቅ ሀሳብ ያላቸው ዝም ብለው ተደብቀው ስንቱ ባዶ ጭንቅላት ሚዲያ ላይ ሲጮህብን ይውላል ።አይዞሽ ሀገሬ ! እስኪ ዝም በሉ!🙏👍🥰 ደሞዝ
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 Год назад
የሚገርም ብቃት ለሀገራችን እንድንተ አይነቱን ያብዛልን
@meleketadis4306
@meleketadis4306 Год назад
እጅግ መልካም ሰው ሲበዛ ትሁት እና አዋቂ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ሰው ደመወዝ ጎሽሜ
@mafiw
@mafiw Год назад
ደሞዝ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል። አስኳላን ግሩም አድርጋችሁ ነው የሰራችሁት። ለሁላችሁም አክብሮት አለኝ።
@dawit1313
@dawit1313 Год назад
One of the best episode from the last five years.
@almijimma2536
@almijimma2536 Год назад
የኔታ በጣም ነው የምወዶትና የማከብሮት። አስኳላ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው
@Lemishe
@Lemishe Год назад
ጀግና አርቲስት የሃረር አማራዎች ብልህ አዋቂ ናቸው በርታልን አማራነት ክብር ነው !!
@mafiw
@mafiw Год назад
"ኢትዮጵያዊ" ቢባል መልካም ነው
@Tesematek1988
@Tesematek1988 Год назад
Goshime is not Amharic haaay inante
@sportfootballtribunbybiniy2973
@sportfootballtribunbybiniy2973 3 месяца назад
If you have any information about hareregian there is no one expressed him self us an amhara bro 😂😂😂
@simegnakalewold2977
@simegnakalewold2977 Год назад
ደሞዝ ጎሽሜ ሪዕዩን ያልጣለ መራመዱን ያላቋረጠ የአላማ ሰው ነው ጎበዝ በርታ ቁምነገሩ መጨረስ መቻል ነውና እንዳትቆም... ♥️
@yared1624
@yared1624 Год назад
ደሞዝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ የከተማ መነኩሴ ሆነክ ነው ምትታየኝ ኢትዮጵያ እኮ ልጆች አሏት
@alexargaw7167
@alexargaw7167 Год назад
በጣም እንደዘቀጥነው የሚታወቀው ይሄን የመሰለ እውቀት ባለበት ያገኘውን እይታና የዮኒን ማኛ ያየው ሰው ልዩነት ስታዩ ለምን አብይ አህመድ እንደመራን ይገባናል።ለወደቀ ህዝብ የወደቀ መሪ ነው የሚገባው
@abeskesta278
@abeskesta278 Год назад
በጣም ልክ እኮ ነህ! የፃፍከዉ ሁሉንም ስለሚገልፅ አልጨምርበትም even ይሄ comment ስድብ ቢሆን ኖር በጣም ብዙ መላሽ ነበር የሚኖረዉ.ተረግመናል
@abelaychew9986
@abelaychew9986 Год назад
እንዴት ብለን ወደዚህ እናማጣው ታዲያ ሠውን
@Nesru23
@Nesru23 11 месяцев назад
ትክክል❤
@yigremachewkefelegnwegdere2613
@yigremachewkefelegnwegdere2613 2 месяца назад
ደሞዝ እባክህ ሳትቆጥብ በደንብ አስረዳን
@selam5766
@selam5766 Год назад
ደማዜ የአገሬ ልጂ አብረን ሰንበት አገልግለናል በጣም የምወጀው ወንዶሜ ተባረክልኝ
@mumuye5
@mumuye5 Год назад
በጣም አክብሮት ያለኝ ሰው ግርማ ሞገሱ ደስ የሚል ንግግሩ ሁሉ ሚስጥር ነው ጥሩ ጠያቂ ቢያገኝ ውስጡ ብዙ ያመቀ ይመስላል መፅሐፉን በamazon ማግኘት ቢቻል ጥሩ ነበር
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 Год назад
ዛሬ እዚ ቤት ሙሉ ሰው በቃ ሰሰሰሰሰውውውው ከልቡ ተገኘ ❤❤❤ ደሞዜ
@djsizzlaafromix9860
@djsizzlaafromix9860 Год назад
ሰይፉሻ ያራዳ ልጅ ዛሬ ተንቀሳቃሽ library ነው ያቀረብከው በጣም ደስ ይላል ✌✌✌✌❤
@hanagirma887
@hanagirma887 Год назад
ደሞዝ ጎሽሜ በጣም ነው ማደንቅህ ሁሌም ትምህርት ሰጪና ኢትዮጵያዊነትንና ክፍተቶቻችንን የዋጁ ስራዎችን ነው የምትሠራው ዋጄም በጣም ጎበዝ ነህ!!!!!!
@fikirtemengesha2949
@fikirtemengesha2949 Год назад
Km
@rahelmulugeta1528
@rahelmulugeta1528 Год назад
ሰይፉ እግዚአብሔር ያክብርህ እንደ ደሞዝ ያሉ ባለዕውቀት ሰዎችን ብታቀርብልን ጥሩ ነው። ዘመኑ የገባው ዘመኑንም የቀደመ ሰው ነው ደሞዝ።
@amanuelshemeles6800
@amanuelshemeles6800 Месяц назад
በጣም ጎበዝ ነው ሰይፉ ትንሽ ይቸኩላል ከድሜው አይማርም
@birukasrat
@birukasrat Год назад
የምወደው እና የማከብረው ትልቅ ሰው❤
@hannahdavid4547
@hannahdavid4547 Год назад
ወንድማችን ደሞዝ የምናከብር በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@baslealhabtamu9675
@baslealhabtamu9675 Год назад
በጣም የማደንቀው ትልቅ እውቀት ያለው እድሜና ጤና ይስጥህ ።
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 Год назад
ሰይፉሻ በጣም እናመሰግናለን
@sisaytamirat5711
@sisaytamirat5711 Год назад
Great thought 🙏
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu Месяц назад
ጎሽምዬ እረጅም እድሜ ከጤና❤❤❤❤ልኡል እግዚአብሔር ይስጥክ❤
@DavidHaile-su8bq
@DavidHaile-su8bq Год назад
Happy to See u Demoz , thank u seifu
@worku3723
@worku3723 11 месяцев назад
እጅግ በጣም ጥሩ ኢትዬጵያዊ አሥተሳሠብ እመብርሀን ትባርክክ
@mesisweetmesi7908
@mesisweetmesi7908 Год назад
ደስ የሚል ሰው ❤
@yonasalemu2316
@yonasalemu2316 Год назад
በጣም የሚገር ሰው ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ሌሎች ስራዋችህን እንድናገኝ
@hyosef57
@hyosef57 Год назад
ቃላት የለኝም እንዴት እንደምወድህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@amenfikadu7294
@amenfikadu7294 Год назад
በጣም የማከብረው የምወድ መልካም ስው
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 Год назад
Demoz yager lij I’m from asebe teferi( chiro) thank you 🙏I’m proud of you 👍
@bereketandebrhan7856
@bereketandebrhan7856 Год назад
ስሙኝ ስሙኝ የሚል የታደለ አንደበት.
@sosikm9pe
@sosikm9pe Год назад
ለምንድነው ቀድማቹ ለቃቹት ነበረ እያየነው አጠፋቹብን ለዛም ነው ቪው የሌለው 😢 በብዙ ነው የማከብርህ ደሞዜ ❤❤❤
@salome5498
@salome5498 Год назад
Best explanation, he is full of wisdom;respect sir! I like the philosophy of "everybody has a torch ..."yes bundle of tourch together can give light!!!!!
@destaminale6410
@destaminale6410 Год назад
He is so admirable!!!!! his thinking is below our mind & not easy to understand about what he talking.
@user-ee1ij3rq2c
@user-ee1ij3rq2c Год назад
ድንቅ ሰው ! በቀላሉ አለመገኘት የደሞዝ ባህሪ ነው ።
@beniyamhabesha2756
@beniyamhabesha2756 Год назад
እምወድህ እማከብርህ ኢትዮጵያዊነትን እምያብህ ትሁት ሰው
@tinbitgetye4988
@tinbitgetye4988 Год назад
በጣም ነው የምወደኽ❤❤❤❤❤
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Год назад
Fana etv amico ከመስማት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@solak6769
@solak6769 Год назад
ነገሮችን የሚያይበት መንገድ የሚገርም ነው!
@user-sf1vy3zs4j
@user-sf1vy3zs4j Год назад
betam yemewedew actor waw enamesgenal seyfu
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 Год назад
And love him so much in the "askuala" plays it really well. His character depicts his true color. So much respect
@zewdituhaile7753
@zewdituhaile7753 Год назад
አቤትደሞዜ ጏሽም ሰላምነህ በጣም ግሩም ልጅ ነውዉይ ሀየስኩል ስት አስኮርርጀን አንተ መልከምሰውነው በርታልን አቦ
@marudesta4658
@marudesta4658 Год назад
I stumbled on Askuala and I fell in love with it. Besintu and askuala are my favorites
@HiluT
@HiluT Год назад
Love this, I think this is the the best interview for the show, we want to hear from him more ❤
@user-ig4ji6cl6x
@user-ig4ji6cl6x Год назад
I like too much this person. Long live my brother. Waw
@ermiyassol8328
@ermiyassol8328 Год назад
Great man
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 Год назад
Omg. I like this guy so much. Amazing person, concernes about the new generation, loves his country for real, not like others who just utter "love ethiopia..." but not practical. So like he said betegbar masayet alebin.
@dagialax
@dagialax Год назад
በጣም አድናቂው ነኝ ጎበዝ ሰው ነው
@leledojodojo162
@leledojodojo162 Год назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን,አሪፍ ነው, እኔም tv የማይፈልጉት ነኝ ሚድያው የራሱን ነገር ነው የሚጭንብን, ,,የፈለኩትን መምርጫዩ, ሰውየው ግን ሚዛኑ ከባድ ነው የኔታ,ከዚህ በላይ አብረህው ብትቀመጥ ብዙ እውቀት ይገኛል
@yosefge3429
@yosefge3429 2 месяца назад
Exactly sle ቁጥሮዎቹ yawerakwun 👏👏👏
@derejetaye6398
@derejetaye6398 2 месяца назад
እባክህ የደሞዜ ድርሰቶች በኦዲዮ ይቅረቡልን !!!
@ethiopalace4tube557
@ethiopalace4tube557 Год назад
ምርጥ ሰው
@Haregi849
@Haregi849 Год назад
በጣም የማከብረው ሰው ነው እንደዚህ ቁም ነገር ያለው ሰው አቅርብ ሰይፉ
@tube6646
@tube6646 Год назад
አክባሪው ያክብርልን❤
@rahelmehari6067
@rahelmehari6067 Год назад
❤❤❤ best Ethiopian person ever
@mogesb1
@mogesb1 Год назад
ወደ ራሳችን እንድንመለስ እና መድኃኒት የሆኑ ቃለ መጠየቆች ሲሆኑ ለምን አነስተኛ እይታ ብቻ አላቸው? 11 ቀን በፈት ተለጥፎ ግን ያየው ሰው ግን.. ያሳዝናል
@user-di4of5it3b
@user-di4of5it3b Год назад
የኔም ጥያቄ ተመሳሳይ ነው ያው መልሱ ሀገራዊ የትውልድ መላሸቅ ገጥሞናል በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ!!!
@abeselom1017
@abeselom1017 Год назад
Enem germonal betam
@abelmekonnen7571
@abelmekonnen7571 Год назад
ህዝቤ ዮኔ ማኛን እና የመሳሰሉትን ተሳዳቢዎች ነው ማየት የሚወደው ወንድሜ
@user-uf2fm5wj5n
@user-uf2fm5wj5n Год назад
wow ! i like him very much.
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 Год назад
The respected with the great talent and personality Demoz Goshime🎉🎉🎉
@mekdesalbachew887
@mekdesalbachew887 Год назад
dess yamele saw he’s understanding in life wow amerow leyu new
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 Год назад
Bertalin, Cheru Egziabher rejem edemena tena yeseteh🙏 💫Betam new yemadenkih👌🤗👏.
@worldlie6396
@worldlie6396 7 месяцев назад
የምድራችን የዘመኑ ምርጥሰው!! ደሞዝ!
@bisratmulugeta6512
@bisratmulugeta6512 Месяц назад
ሰይፉ ባዶ ጋዜጠኛ መሆኑ ፍጥጥ ብሎ ይወጣል ከበድ ያለ ሰዎችን ሲያቀርብ ደሞዝ እድሜ ያርዝምልን ብዙ እንጠብቃለን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Год назад
ሰይፋ ገና ዛሪ ሰው አቀርብክ❤❤❤❤
@pawlosslovable3597
@pawlosslovable3597 Год назад
You see this writer is in another dimension , i would like to buy his books. please i need information where can i find it .i live in Germany
@geremewdessie9
@geremewdessie9 Год назад
“ ሰይፉ ዛሬ እራሱን የማይደብቅ ትልቅ ሰው አግኝቶሃል “ ። ብዙ አርቲስቶች ታዋቂ የሀገራችን ሰዋች እራሳቸውን እየደበቁ ወደ አንተ እየመጡ ነው
@amrot12
@amrot12 11 месяцев назад
በጣም ይለይብኛል የትወና ብቃቱ በጣም ይገርመኛል ሰይፉ አንተንም አመሠግናለሁ ስላቀረብክ
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Год назад
እንደው በጣም የተደሰትኩበት ድራማ ነው አስኳላ! ደሞዝ ደሞ ልዩ ነው…
@azebyemene750
@azebyemene750 Год назад
Ye Harere Enku 💕
@egeziabherfikernew
@egeziabherfikernew Год назад
ዋው የኔታ እኔ አስኳላን ከእርስዎ ብዙ ነገር እንደምማር እርግጠኛ ሆኜ ነው ማየው❤
@yemariamyeshitilaFetle
@yemariamyeshitilaFetle 6 месяцев назад
የኔታ ስወድዎት እኮ
@nebiyug7600
@nebiyug7600 Год назад
What a beautiful personality ❤ Demoze - Please fast-track the production of Min Letazez!
@itsokitsok600
@itsokitsok600 Год назад
Wedefit. Ethiopia. Yemtamesegnh. Sew neh ❤❤❤
@ethiopalace4tube557
@ethiopalace4tube557 Год назад
ጎበዝ
@lunanama-bh5uo
@lunanama-bh5uo Год назад
Betam denq sew betam wedgewalugh Askula ❤
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 Год назад
ድንቅ ስራ ነው አስኳላ
@tube-gq3wq
@tube-gq3wq Год назад
ደመወዝ ጎሽሜ my hero ኢትዮጵያን የሚገልፅበት መንገድ ይገርመኛል
@ayaneshume3593
@ayaneshume3593 Год назад
እውነትም የኔታ
@selamselam3065
@selamselam3065 Год назад
የኔታ። ደሞዜ ምርጥ
@malinakebede3275
@malinakebede3275 Год назад
ሰይፉ አመሠግናለዉ እመቤቴን ቀን ሙሉ ብሰማዉ ማልሰለቸዉ ሙሉ ሠዉ ደሞዝ ግን ምን ያረጋል እንደ መስቀል ወፍ በዓመት አንዴ ነዉ ምትገኘዉ
@tadyzack3189
@tadyzack3189 Год назад
የኔ ሰው😘!!
@alehegnwassie9550
@alehegnwassie9550 10 месяцев назад
tiktalk ❤
@FikerPrint
@FikerPrint Год назад
የደሞዝ ዶክመንተሪዎች አሉ እና ፈልጉና እዮት ስለምን እንደሚያወራ ይገባችኋል፡፡ ደሞዜ ብቸኛው የዚህ ጊዜ የኢትዮጵያ ሚስጥር የገባውና የፃፈ ሰው፡፡ እግዚአብሔር በአዲሱ ዓለም ያገናኘን እላለው፡፡
@elbetel28
@elbetel28 8 часов назад
ስለዶክመንተሪው የበለጠ መረጃ ካሎት?
@kidist2150
@kidist2150 Год назад
I love love ደሞዝ ጎሽሜ. ❤❤❤
@Segegnawn
@Segegnawn Месяц назад
ደሞዜ 9ኛ ክፍል 3 ወጥተክ እኔ የተናደድኩብክ ትዝ አለኝ !!!💪💪💪💪💪
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 Год назад
እረዥም እድሚና ጢናእመኝልሀለውየኒታ እንዲያው የግል አድራሻውን ማግኘት ብችል
@Geramesay
@Geramesay Год назад
ደምወዜ ♥
@dawitberhane4853
@dawitberhane4853 Год назад
ከስንት እንድ ግዜም ቢሆን እንደዚ በሰል ያሉና ቁም ነገረኞችን ብታቀርብ ለራስህም ሆነ ለተመልካቾችህ ጥሩ ነበር ።
@azebfeleke2022
@azebfeleke2022 Год назад
እጅግ ፡ በጣም ፡ ማደንቀው ፡ እማከብረው ፡ ሰው ፡ ደሞዝ ፡በጠም !
@brukhayilu9822
@brukhayilu9822 Год назад
ምዕራብ ሐረርጌ ጭሮ ልዩ ሰው
@jaynata7301
@jaynata7301 Год назад
ምናለ እንደው ደሞዝ(የኔታ) የኔ ባል ቢሆን
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Год назад
እኔ ላግባው ቤት አለኝ ቢዝነስ አለኝ መኪና እለኝ ቢቻዬን ነው ያለሁት እንደዚህ አይነት ሰው በእድሜ ከፍያለ experienced የሆነ ሰው እፈልጋለሁ ...እባካህን ሰይፍ ስልኩን ላክልኝ
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Год назад
እኔን አግቢኝ❤😂
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Год назад
ምቀኛ አንተማ ዱርዬ ወንበዴ ነህ
@user-kv7pr6gt7k
@user-kv7pr6gt7k Год назад
ቁምነገር የሚያምርበት ጨዋ ሰው 👍
@eskedaraddis7184
@eskedaraddis7184 6 месяцев назад
bet ena beresh yemigezaw eka new enatu
@zekarias_wolde
@zekarias_wolde Год назад
walia book store RU-vid lay yaderegewun wuyyt lehulachhum gabzachuhalew.....Demoz talak kbr alegn💚💛❤
@ephremlakew5
@ephremlakew5 Год назад
ሰይፉ it became difficult for you to interview
@user-yo8xt6fy4i
@user-yo8xt6fy4i Год назад
❤❤❤❤❤❤
Далее
Попил😂инст: sarkison7
0:45
Просмотров 6 млн
Когда узнаешь ДР парня #shorts
0:28