Тёмный

የማሪቱ ለገሠ ገጠመኞች - Funny interview with Maritu Legesse 

Dc Live Tube
Подписаться 50 тыс.
Просмотров 154 тыс.
50% 1

Maritu Legesse talks about her funniest experiences with Almaz Tilahun.

Опубликовано:

 

19 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 139   
@tr7094
@tr7094 4 года назад
በጣም የምንወዳት እና የምናከብራት ድምፃዊት ማሪቱ ለገሰ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለው!!! ኑሪልን እናቱ::
@haqzak4115
@haqzak4115 4 года назад
1. አብይ በአንድ ሙስሊም እና ክርስትያን ስሌት ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LG3trGdCb_o.html 2. ምን ያውቃሉ ስለ ብልጽግና ፓርቲ? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vjbjTHRkSGo.html 3. የ 3000 አመት ታሪክ ያለ ሽንት ቤት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ZIUnjLXbcpE.html 4. የአብይ ትርጉም በራሱ መዝገበ ቃላት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sRB7l4_Yxek.html 5. የሙርታድ አብይ እና የሚስቱ አጀንዳ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Q9fbKDJfq34.html Subscribe/like/share to educate others
@teddytedda2413
@teddytedda2413 4 года назад
Wow ድምፅሽ አለመቀየሩ ድንቅ ነው የኢትዮጵያ አንጋፋ አርቲስት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::
@haqzak4115
@haqzak4115 4 года назад
1. አብይ በአንድ ሙስሊም እና ክርስትያን ስሌት ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LG3trGdCb_o.html 2. ምን ያውቃሉ ስለ ብልጽግና ፓርቲ? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vjbjTHRkSGo.html 3. የ 3000 አመት ታሪክ ያለ ሽንት ቤት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ZIUnjLXbcpE.html 4. የአብይ ትርጉም በራሱ መዝገበ ቃላት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sRB7l4_Yxek.html 5. የሙርታድ አብይ እና የሚስቱ አጀንዳ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Q9fbKDJfq34.html Subscribe/like/share to educate others
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
ዋዉ የማይቀየር ድምፅ♥️የእግዚአብሔር ስጦታ ነው:: ማሪቱ ድምፀ መረዋዋ👍
@tigid9886
@tigid9886 4 года назад
የአባሰሏ ንግስት ማርዬ የአገሬ ልጅ ❤ ቢሰማ የማይጠገብ ተስረቅራቂ ድምፅ!!! ማርዬ በጣም እንወድሻለን❣❣❣
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 4 года назад
እረ ባቲ ባቲ እረ ጎንደር ጎንደር አንቺን የፈጠረች አገር ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹 አንቺ ሆዬ ማሪቱዬ 👍✌️እድሜና ጤና ተመኘሁ 👍✌️✅✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethiozare8001
@ethiozare8001 4 года назад
ማሪቱ ለገሰ የሙዚቃ ንግስት ነሽ። ይሄ ውጭ አገር መኖር የስኬት መጨረሻ ሆኖ መታየት መቆም አለበት።
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
ትክክል ማር እስቲ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ
@haqzak4115
@haqzak4115 4 года назад
1. አብይ በአንድ ሙስሊም እና ክርስትያን ስሌት ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LG3trGdCb_o.html 2. ምን ያውቃሉ ስለ ብልጽግና ፓርቲ? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vjbjTHRkSGo.html 3. የ 3000 አመት ታሪክ ያለ ሽንት ቤት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ZIUnjLXbcpE.html 4. የአብይ ትርጉም በራሱ መዝገበ ቃላት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sRB7l4_Yxek.html 5. የሙርታድ አብይ እና የሚስቱ አጀንዳ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Q9fbKDJfq34.html Subscribe/like/share to educate others
@dawitkahsay1736
@dawitkahsay1736 4 года назад
Wow here's the legendary and lovable singer , we love you
@haqzak4115
@haqzak4115 4 года назад
1. አብይ በአንድ ሙስሊም እና ክርስትያን ስሌት ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LG3trGdCb_o.html 2. ምን ያውቃሉ ስለ ብልጽግና ፓርቲ? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vjbjTHRkSGo.html 3. የ 3000 አመት ታሪክ ያለ ሽንት ቤት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ZIUnjLXbcpE.html 4. የአብይ ትርጉም በራሱ መዝገበ ቃላት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sRB7l4_Yxek.html 5. የሙርታድ አብይ እና የሚስቱ አጀንዳ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Q9fbKDJfq34.html Subscribe/like/share to educate others
@Yewellowa
@Yewellowa 4 года назад
We can call her Ethiopian music Antique. Her voice is amazing. Long life with health Marey🌼🌺
@munaaustin7248
@munaaustin7248 4 года назад
Maritu you are the best Ethiopian singer ever I wish you a long life and happy new year ❤❤
@dubaidubai6596
@dubaidubai6596 4 года назад
ያገራቺንንግስት ማርየ ለገሰ እረዚም እዲሜከጤናጋ ያዲልሺ እማየ ውዲዲዲማርየ
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 4 года назад
ክብርት ዶክተር ማሪቱ ለገሰ መተኪያ የሌለሽ አቤት ስጦታ አቤት ችሎታ 💚💛❤️
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 года назад
እናቴን መሳይ እድሜ ጤና ይሴጥሽ ለሀገርሽም ያብቃሽ ። አልማዝ ጥሩ ሰው ለመሆኗ ምስክር ሁሌ ከጎኗ ነች ብዙ ግዜ በኛ ህዝብ ወረት ያታያል በእውነት ልትመሠገኚ የገባሻል
@fitsummollla8076
@fitsummollla8076 4 года назад
All the love &respect for the fabled singer MARITU LEGESSE!!!!
@allahwekil4346
@allahwekil4346 4 года назад
እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያባሰሏ ቆንጆ አድናቂሽ ነኝ ግን ገጠመኞቻችሁ በሳቅ ፍርፍር ነው ያደረገኝ በተለይ የፖሊሱ 😃😃
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 4 года назад
Maritu mirt dinget. The legend one! I love this songs. Especially Amabasel! “Endetnesh wuchale endeminesh Chisa. “Haikin Sizor wulo Wuchale werede. whenever I listen to it.
@haqzak4115
@haqzak4115 4 года назад
1. አብይ በአንድ ሙስሊም እና ክርስትያን ስሌት ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LG3trGdCb_o.html 2. ምን ያውቃሉ ስለ ብልጽግና ፓርቲ? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vjbjTHRkSGo.html 3. የ 3000 አመት ታሪክ ያለ ሽንት ቤት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ZIUnjLXbcpE.html 4. የአብይ ትርጉም በራሱ መዝገበ ቃላት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sRB7l4_Yxek.html 5. የሙርታድ አብይ እና የሚስቱ አጀንዳ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Q9fbKDJfq34.html Subscribe/like/share to educate others
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 года назад
የምንወድሽ ድምፀ መረዋ ማሪቱ ለገሰ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ። እባክህ ወንድማችን መስከረም የጅሮዎቹን የላሊበላ ቡድን አቅርብልን ማሪቱን የሚያጅቧትን እባክህ በአንድ ላይ አቅርብልን ።
@haqzak4115
@haqzak4115 4 года назад
1. አብይ በአንድ ሙስሊም እና ክርስትያን ስሌት ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LG3trGdCb_o.html 2. ምን ያውቃሉ ስለ ብልጽግና ፓርቲ? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vjbjTHRkSGo.html 3. የ 3000 አመት ታሪክ ያለ ሽንት ቤት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ZIUnjLXbcpE.html 4. የአብይ ትርጉም በራሱ መዝገበ ቃላት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sRB7l4_Yxek.html 5. የሙርታድ አብይ እና የሚስቱ አጀንዳ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Q9fbKDJfq34.html Subscribe/like/share to educate others
@reahaldemble2659
@reahaldemble2659 4 года назад
Maritu Legesse still look younger than her age and beautiful. Thak you very much❗ long life🙏
@alshmmari6881
@alshmmari6881 4 года назад
ማሪቱ ለገሰ አችን በሰማንበት የዘንድሮ ዘፋኝ ተጫወተብኝ ሸር ለዛች ግባልኝ ላለችው አተላ ኡፍፍፍፍ የቤት ዘፋኞችኮ ጌታን ውስጥነው እሚያስደስቱትኝ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 4 года назад
ደኩተር ማሪቱን Las Vegas አግንቻቸው ነበር ምርጥ ደርባባ ኢትዮጵያዊ ሴት ናቸው: እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@haqzak4115
@haqzak4115 4 года назад
1. አብይ በአንድ ሙስሊም እና ክርስትያን ስሌት ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LG3trGdCb_o.html 2. ምን ያውቃሉ ስለ ብልጽግና ፓርቲ? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vjbjTHRkSGo.html 3. የ 3000 አመት ታሪክ ያለ ሽንት ቤት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ZIUnjLXbcpE.html 4. የአብይ ትርጉም በራሱ መዝገበ ቃላት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sRB7l4_Yxek.html 5. የሙርታድ አብይ እና የሚስቱ አጀንዳ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Q9fbKDJfq34.html Subscribe/like/share to educate others
@Tg-es1bz
@Tg-es1bz 4 года назад
ማሪቱ ያኔ ዉድ የሙዚቃ ንግስት ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ 💞💞💞💞
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 4 года назад
Wow Amazing long live Dr maritu queen of music greatest ❤❤❤❤💚💛❤
@bitania-m2856
@bitania-m2856 4 года назад
every time I hear her songs I get goosebumps she is the queen of ambasel god protect and long live to marye.
@lilyhenok8365
@lilyhenok8365 4 года назад
I wish you Marey long life and a happy new year for all of you guys!
@asterkassa8498
@asterkassa8498 4 года назад
ማርዬዬዬ መረዋ ድምፅ እናመሰግናለን 🙏
@azebwagaw5232
@azebwagaw5232 4 года назад
ማሪቱ ለገሰ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለው ኑሪልን !!!!!!!!!
@ናርዶስከሃዋሳ
@ናርዶስከሃዋሳ 4 года назад
ውይ ማሪቱ ልገስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናት የትዝታ አባስል
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 4 года назад
መስየ እንኳ ለአድሱ ዓመት በሰላም አደረሰህ አድሱ ዘመንም ጥሩ የስራ ግዜ ይሁንልህ ፣
@admash8970
@admash8970 4 года назад
ማሪቱየ እድሜና ጤና ጀባ ብየሻለሁ።
@woinshetdebebe7910
@woinshetdebebe7910 4 года назад
ምነው የምታስለቅሽኝ በጣም ነው የምወዳት ማይ ጋድ እድሜ ልክ ስው አንዳይነት ድምጽ ይኖረዋል ይገርማል አዲስ ካሴት የላትም ?
@ሰውለሰው-ጐ4ሐ
@ሰውለሰው-ጐ4ሐ 4 года назад
እድሜና ጤና ለማርዬ ይስጥልን
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 года назад
Meski tifit eyalk memtatun betam ekawemalehu. Maritu Legesse wish you long live. Happy new year
@aklilgezahegne6958
@aklilgezahegne6958 4 года назад
Oh man long live this 🙏 doctor please
@hablefikirwolle1733
@hablefikirwolle1733 4 года назад
ማርየ እድሜና ጤና ይስጥሽ።እናቴን ነው የምታስታውሽኝ።ብርቅየ ድምፃዊ፣በነጮቹ ብትሆን የት እና የት ባደረሱሽ ነበር
@ruttendale8488
@ruttendale8488 4 года назад
ይገርማል የማሪቱ ድምጽ እማይለወጥ ነው መታደል ነው አቦ ያኑርሽ.....
@haqzak4115
@haqzak4115 4 года назад
1. አብይ በአንድ ሙስሊም እና ክርስትያን ስሌት ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LG3trGdCb_o.html 2. ምን ያውቃሉ ስለ ብልጽግና ፓርቲ? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vjbjTHRkSGo.html 3. የ 3000 አመት ታሪክ ያለ ሽንት ቤት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ZIUnjLXbcpE.html 4. የአብይ ትርጉም በራሱ መዝገበ ቃላት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sRB7l4_Yxek.html 5. የሙርታድ አብይ እና የሚስቱ አጀንዳ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Q9fbKDJfq34.html Subscribe/like/share to educate others
@simeneshayalew992
@simeneshayalew992 4 года назад
በአንቺ ሆየ ዘፈን አባቴ ጋር እንሰማው ነበር አይ አባቴ ከየት ላግኝህ ሀዘኔኔ አበረታችው ማሪቱ በቃ አልሰማም ማሪቱን ያመኛል ያመኛል ዳግም የማላገኘው አባቴ ይናፍቀኛል
@אלמטוטרונך
@אלמטוטרונך 4 года назад
Wwwww nebesy agery lege doceter maritu wwwwww ddddddddd💋💋💋❣❣❣👍
@luvluv8500
@luvluv8500 4 года назад
Long life Dr Maritu Ethiopian Diamond signer ❤️🌸 👸
@haqzak4115
@haqzak4115 4 года назад
1. አብይ በአንድ ሙስሊም እና ክርስትያን ስሌት ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LG3trGdCb_o.html 2. ምን ያውቃሉ ስለ ብልጽግና ፓርቲ? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vjbjTHRkSGo.html 3. የ 3000 አመት ታሪክ ያለ ሽንት ቤት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ZIUnjLXbcpE.html 4. የአብይ ትርጉም በራሱ መዝገበ ቃላት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sRB7l4_Yxek.html 5. የሙርታድ አብይ እና የሚስቱ አጀንዳ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Q9fbKDJfq34.html Subscribe/like/share to educate others
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 4 года назад
ትዝታ ዬን ቀሰቀስ ቺዉብኝ በጣምያምራል እማ ድምፅሽ ማሬዋ ኡፍፍ
@bezuayehuaddis373
@bezuayehuaddis373 4 года назад
I like Mary lgasa my favorite singer
@Ah-he1uq
@Ah-he1uq 4 года назад
Mareyyyyyy:....ere lejitwa gn bezu so funny
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
ሙሽሪትዬ በጣም አሳቅሽኝ😂😂😂😂😂😂
@mekdesdonocho9358
@mekdesdonocho9358 4 года назад
All of you are so happy and beautiful Ethiopian I love you
@user-yv2re1gv7s
@user-yv2re1gv7s 4 года назад
አልሚዬ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ አንች ለማሪቱ ምርጥ ልጇነሽ
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 4 года назад
ወይኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ የኔቅመም ማርዬ እንባዬን አስጨረሺኝ ይህንያህል አሳቀውሻል ??? የሰውሀገር የሰው ነው ምንም መከራችን ቢበዛ ጨክነን እናትሀገራችን መግባቱ ይሻላል ።
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 года назад
Who those put thumb down has there own issues. However, Doctor Maritu voice, beauty all her package wow wow wow. God gives you long life with health. Wddddddddddd Marye.
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 4 года назад
እንኳን ለ2013 በሰላም አደረሳችሁ የምወዳችሁ 🍀🌻🌹
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
ማሪቱዬ የወሎ ንግስት ሴት ወይዘሮ ባህልሽን አክባሪ አለባበስሽ ማራኪ ቆንጆ ኢትዮጵያዊት ነሽ:: እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾💚💛♥️
@rita1rita139
@rita1rita139 4 года назад
ማርዬ ሳቅሽ እራሱ ሙዚቃ ነው:: መልካም እድሜና ጤና እመኛለሁ::
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 4 года назад
እንኳን አደርሳችሁ ውድ ወገኖቸ
@haqzak4115
@haqzak4115 4 года назад
1. አብይ በአንድ ሙስሊም እና ክርስትያን ስሌት ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LG3trGdCb_o.html 2. ምን ያውቃሉ ስለ ብልጽግና ፓርቲ? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vjbjTHRkSGo.html 3. የ 3000 አመት ታሪክ ያለ ሽንት ቤት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ZIUnjLXbcpE.html 4. የአብይ ትርጉም በራሱ መዝገበ ቃላት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sRB7l4_Yxek.html 5. የሙርታድ አብይ እና የሚስቱ አጀንዳ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Q9fbKDJfq34.html Subscribe/like/share to educate others
@birhanushiferaw4662
@birhanushiferaw4662 4 года назад
I love echin Gurage; she is so sweet owww
@ላኮመንዛ-ጰ5ደ
@ላኮመንዛ-ጰ5ደ 4 года назад
Marye love you ❤❤❤❤⚘⚘⚘
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
መልካም አዲስ ዓመት ለሁላችን🙏🏾💚💛♥️🎈🌺🎊💕
@የመነኗ
@የመነኗ 4 года назад
I miss you dessia marayawa dessia afeshi lay das sel edmashin yerzemew lelej lejochshi koyeylachew
@weynshet4854
@weynshet4854 4 года назад
ማርየ የኔ ልዩ እደው ሰወድሽ የኔ ውብ እረጂም እድሜና ጤና እግዚያብሄር ይስጥሽ
@mametetemke868
@mametetemke868 4 года назад
Wow the legend 💚💛❤🙏👏👍
@berryberry2124
@berryberry2124 4 года назад
ኡፍ የፍቅር ንግስት እናታችን ኑሪልን ጤናሽን ይስጥሽ እናቴ
@selam3735
@selam3735 4 года назад
Marye betam new miwedesh from dessie
@saadaabdulla4651
@saadaabdulla4651 4 года назад
ድምፀመረዋ፣ማሪቱእንኳንአደረሠሺለ2013
@wubetmekuria4212
@wubetmekuria4212 4 года назад
I love her❤😍😘 God bless you🙏
@ናርዶስከሃዋሳ
@ናርዶስከሃዋሳ 4 года назад
እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@መልከማሪያም
@መልከማሪያም 4 года назад
Dc lives thank you 🙏🏽
@Rose-vd5yi
@Rose-vd5yi 4 года назад
የአባሠሏንግስትየአገሬልጅእድሜሽንያርዝመው
@AhmedMohamed-ek3nb
@AhmedMohamed-ek3nb 4 года назад
ድምፅሸ ያምራል
@birtukandessie9517
@birtukandessie9517 4 года назад
ማርዬ እድሜሽን ያርዝመው የኔ ንግስት ስወድሽ
@danieltadesse5368
@danieltadesse5368 4 года назад
Marey mekelleshe wollo lakeshen eyalekesko newo yesemahueshe
@ድስታጥላሁኝ
@ድስታጥላሁኝ 4 года назад
ማሪቱ የምወድሽ ደጉ ገራገሩ የደሴ የእናቴ አገር ስወ
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ 4 года назад
የወሎዋ ንግስት እንወድሻለን
@AhmedMohamed-ek3nb
@AhmedMohamed-ek3nb 4 года назад
ሀይቅነኝ ትዝታ ቀሰቀሰሸብኝ
@alemtaye3269
@alemtaye3269 4 года назад
Wey Almazeye gedeleshegn Kkkkkkkkkkkk
@aselefechbalcha6277
@aselefechbalcha6277 4 года назад
ውነትም ማርዬ ሁላችሁንም እናመሰግናለን .: :
@tigis5540
@tigis5540 4 года назад
Mature yene fikirr🥰🥰🥰😍😍😍
@beletuhaile1633
@beletuhaile1633 4 года назад
ማርዬ ፍቅር ነሽ ድምጽሽን ሰስማ ስውነቴን ይወረኛል እናቴም በጣም ትወድሽ ነበር ማርዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@hellinabebe424
@hellinabebe424 4 года назад
ማሪቱ፡እንዴት፡እንደምወዳት
@selam484
@selam484 4 года назад
Tebareku zare Sakugne.
@haqzak4115
@haqzak4115 4 года назад
1. አብይ በአንድ ሙስሊም እና ክርስትያን ስሌት ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LG3trGdCb_o.html 2. ምን ያውቃሉ ስለ ብልጽግና ፓርቲ? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vjbjTHRkSGo.html 3. የ 3000 አመት ታሪክ ያለ ሽንት ቤት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ZIUnjLXbcpE.html 4. የአብይ ትርጉም በራሱ መዝገበ ቃላት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sRB7l4_Yxek.html 5. የሙርታድ አብይ እና የሚስቱ አጀንዳ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Q9fbKDJfq34.html Subscribe/like/share to educate others
@שבעראוטר
@שבעראוטר 4 года назад
የኔ ድምፀ መረዋ
@bezuayehuaddis373
@bezuayehuaddis373 4 года назад
Maria I love you
@henokezt
@henokezt 4 года назад
የማሪቱን ድምፅ ብሰማው ብሰማው ደጋግሜ ብሰማው አይሰለቸኝም እናም በ እኔ ቲዩብ ላይ ይዛት እንደምቀርብ ቃል እገባለው
@tube8327
@tube8327 4 года назад
ማርየ ኑሪልን
@etiopialove2890
@etiopialove2890 4 года назад
የኔ ሴት ወይዘሮ ማርዬዋ ❤❤❤❤💋💋💋💋💋ሰወድሸ
@ማሂጎንደሬዋ
@ማሂጎንደሬዋ 4 года назад
ታምራላቹህሰላማቹህይብዛ😘💕💕💕
@wassimgm3188
@wassimgm3188 4 года назад
ምን ጎድ ነው ይህ ድምፅ .... ማያረጅ
@שבעראוטר
@שבעראוטר 4 года назад
ማርዬ እናቴን ስለምትመስይ እወድሻለሁ 🙏🙏🙏👍👌💋💕
@samalenu2118
@samalenu2118 4 года назад
meskerem i like your senses of humour. thank you for entertaining.
@rahmaali9742
@rahmaali9742 4 года назад
Marya sewadesseko adenakisse nag
@sewagegnehutamene5893
@sewagegnehutamene5893 4 года назад
ውይ ማርዬ ስወድሽ እኮ
@መልከማሪያም
@መልከማሪያም 4 года назад
Marya 🥰wededddd
@zenebewendmsisha3586
@zenebewendmsisha3586 4 года назад
አዬ ጊዜ ወደኋላ አይሽከረከር ማሪቱ ለገሰ ረጅም ኡምር ይሰጥሽ።
@haqzak4115
@haqzak4115 4 года назад
1. አብይ በአንድ ሙስሊም እና ክርስትያን ስሌት ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LG3trGdCb_o.html 2. ምን ያውቃሉ ስለ ብልጽግና ፓርቲ? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vjbjTHRkSGo.html 3. የ 3000 አመት ታሪክ ያለ ሽንት ቤት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ZIUnjLXbcpE.html 4. የአብይ ትርጉም በራሱ መዝገበ ቃላት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sRB7l4_Yxek.html 5. የሙርታድ አብይ እና የሚስቱ አጀንዳ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Q9fbKDJfq34.html Subscribe/like/share to educate others
@andualemmengistu133
@andualemmengistu133 4 года назад
ዶክተር ክራ የት ጠፉ በተስፋ እየጠበቅናውቸ ነው
@sadahasn8921
@sadahasn8921 4 года назад
ደሰ ሰትሉ
@merymeryem1910
@merymeryem1910 4 года назад
Wooow 😍😍😍😍😍🥰🥰🥰
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад
ማርዬ 😍😍😍😍😍😍👌
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад
💚💛❤👌
@alyamohammed3793
@alyamohammed3793 4 года назад
Selam
@selametio1490
@selametio1490 4 года назад
💚💚💛❤🤗
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
ታድላችሁ ማርዬና አልሚ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏🏾
@dannytesfa
@dannytesfa 4 года назад
የኢትዮጵያ ኣራቱ ከማለት የአማርኛ አራቱ ቅኝቶች ብሎ ይታረም
@diyadiya2573
@diyadiya2573 4 года назад
Gazexengawu diramyiseranabermesleng
@ኢስላምዲኑሰላም-ሠ3ኀ
የኔ ሠፈር ናት ግን ዘመዶቿን ዞር ብላ አታይም
@yemetalmanewey4819
@yemetalmanewey4819 4 года назад
mareto ewdeshalew anchen bayeweshi qeter enate teze telegnalchi nebesan yemarew wollo ke nate gar tetewaweqchew yanchen zefen sesema betezeta tede nber nefesan yemarew anechenm edemy ke tina gar yeseteshi ewdshalew
@lidacall5379
@lidacall5379 4 года назад
Marey yena doketer yegebashal demo edelegna nesh musherit beka anechi bemetu engedoch mud meyaze new serash kkkk temechegnalesh
@ኢስላምዲኑሰላም-ሠ3ኀ
ደሞ አምባሠል አይደለችም ከድጆ ይባላል ዞሮ ያው ወሎየ ናት
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 4 года назад
ሰብሳቢያለዉ ከባወደቤቱ ደስይላል
@hirutmodenese9606
@hirutmodenese9606 4 года назад
ማሪቱ ለገሠ የድሮዋ ናት ወይስ ሌላ ምክንያቱም በነማዬ ግዜ የነበረች ማለቴ አናቴ በዚህ አመት በ97 አመቷ ነው ያረፈቾው
@abebechimbae7252
@abebechimbae7252 4 года назад
የናት ምት ከባድ ነው ፅናት ለምላ በተሰብ ነብሰ ይማር
Далее
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Просмотров 18 млн