Тёмный

የማርየም ልጅ እየሱስ በቁርዓን እና በወንጌል | ኡስታዝ አቡ ሀይደር | Ustaz Abu Hayder| Minber Tv | Africa tv | harun Tube 

Hicma
Подписаться 18 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

#የሀይማኖት_ክርክር #ጀግናው_ኡስታዝ_አቡ_ሀይደር|

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 57   
@በዝምታመሀል
@በዝምታመሀል 3 года назад
ጀዛኩሙላህ ኸይር
@emuyahya9351
@emuyahya9351 3 месяца назад
አላሁመ ባሪክ ውስታዛችን አላህ ይጠውል ኡምረክ ያረብ❤❤❤ ጥግብ የሚያረግ ትምህርት❤
@Faty-jl8nd
@Faty-jl8nd 2 месяца назад
አሰለሙአሌኩሚ፡ዎረህመቱለህ፡ኡስተዝ❤❤❤ 4:59
@Hawa-f9n
@Hawa-f9n 7 дней назад
❤❤❤❤❤
@slumanandtoyba3214
@slumanandtoyba3214 3 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
@monanajash1007
@monanajash1007 7 месяцев назад
ማሻ አሏህ🙏🙏🙏🙏🙏
@Dhdggd-j7j
@Dhdggd-j7j 8 месяцев назад
Mashaa allaah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HsWAyMogas
@HsWAyMogas 3 месяца назад
ኡስታዝ አቡሀይደር ሰላምላ ለአተይሁን እላለሁ በመጀመሪያ እኔ ክርስቲያን ነኝ አሁን ካስተማርከው ጥያቄ አለኝ እዲመለስልኝ እፈልጋለሁ እሱም ድግልማሪያም የአምላክ ሰላም በሷላይይሁን በስለት የተገኘች ናት እውነት አወ የስለት ልጂ ነበረች ለቤተመቅደስ ብቻ አገልጋይነት እዲሰጥ ወይም እዲት ሰጥ እናቷ ቃል ገብታ ነበር። እውነት መፅሐፍ ቅዱስም ይመሰክራል አሁን አተም በቁርአን ጥቅስ ጠቀስከው ማሪያም ሙስሊም ከነበረች ለምን እናቷ ለቤተ መቅደስ አገልጋይነት እሰጣለሁአለች ቁርአን ላይ ለምን ቤተመቅደስ ተጠቀሰ???? ፕሊስ መልስ እፈልጋለሁ ዳታልፉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SamiraAli-p8c
@SamiraAli-p8c 11 месяцев назад
ልብያለዉልብዪበልጃዘከላህአብራርቶልናል
@ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ
@ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ 2 года назад
ቀጣይ
@አሲነኝእናቴንናፋቂ
ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ አላህ ይጠብቅ
@Zebora-y4o
@Zebora-y4o 7 дней назад
ያ አላህ ጠብቅልን አላህ ይጨምርልክ ኡስታዜ
@HussenJemal-m8t
@HussenJemal-m8t Месяц назад
❤❤❤❤
@MisraDawud-h9k
@MisraDawud-h9k 4 месяца назад
ብዙዎች አሳን የሚከተሉት ከቤተሰብ እየወሱ እንጅ እውቀቱ ኖሯቸው አይደለም አብዛኛው የምሰልሙት ቤተክርስትያን እየሄዱ የምማሩ ልጆች ናቸው ምክንያቱም እነሱ ስለምመረምሩ የበላያቸውን ስለ ኢሳ ( ሰላም) አምላክነት ትንታኔ እንድሰጣቸው እየጠየቁ መልስ ስያጡ ነው
@Kedir-o3l
@Kedir-o3l Год назад
ኡስታዝ አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Год назад
ማሻአላህ ኡስታዜ ትምህርትህኮ ግልፅና በሚገባን መልኩ ፍልትው ያለ ነው አላህ በእውቀትላይ እውቀትን ይጨምርልህ ያረብ መሰሎችህን ያብዛልን እንደነዶክተር ዛኪር ዩናይትድ የኢስላም ጀግኖች ትውልዱም እንደሚቀበል ኢንሻአላህ
@hananmohammed5477
@hananmohammed5477 Год назад
May Allah bless you ❤
@AhmedAli-t1w5t
@AhmedAli-t1w5t 21 день назад
ማሻላህ ❤አላህያቆይህ በራህመቱ
@HappyArchery-nw3kj
@HappyArchery-nw3kj 2 месяца назад
Allah ytebkh uztze gezakumulaheyr
@AnwarShemse1
@AnwarShemse1 8 дней назад
እወዳቹሀለው
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 Год назад
الله اكبر
@abdulnasir7397
@abdulnasir7397 Месяц назад
ኡስተዝ አለህ ይጠብቅህ የረብ
@Hudatube-g2y
@Hudatube-g2y 3 года назад
አስላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን
@ahmedbushra501
@ahmedbushra501 Год назад
😊
@tofiktemam5639
@tofiktemam5639 Год назад
አላህ ይጠብቅ
@ቅድሚያለተውሒድ-ዠ3ፀ
ሱብሀነክ !
@MaryamMaryam-g9v
@MaryamMaryam-g9v 5 месяцев назад
ኡስታዝአሰላማለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁአሏሁአክበርማሻአላህአልሀምዱሊላሂ ሙስሊምላረከኘግታአላህሱለላሁአለይሂወሰለም
@SamiraAli-p8c
@SamiraAli-p8c 11 месяцев назад
አልሃምዱሊላህ
@فضيلةاثيوبيا-ض3ح
@فضيلةاثيوبيا-ض3ح 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yitogizaw2458
@yitogizaw2458 10 месяцев назад
ዮሐንስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴¹ እንግዲህ አይሁድ፦ ከሰማይ የወረደ እንጀራ እኔ ነኝ ስላለ ስለ እርሱ አንጐራጐሩና፦ ⁴² አባቱንና እናቱን የምናውቃቸው ይህ የዮሴፍ ልጅ ኢየሱስ አይደለምን? እንግዲህ፦ ከሰማይ ወርጃለሁ እንዴት ይላል? አሉ። ⁴³ ኢየሱስ መለሰ አላቸውም፦ እርስ በርሳችሁ አታንጐራጕሩ። ⁴⁴ የላከኝ አብ ከሳበው በቀር ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።
@SamiraAli-p8c
@SamiraAli-p8c 11 месяцев назад
ልብያለዉልብዪበልጃዘከላህአብራርቶልናል
@AbubekerTeka-m3q
@AbubekerTeka-m3q 29 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@yitogizaw2458
@yitogizaw2458 10 месяцев назад
አለም ከተፈጠረ በኃላ ብዙዎች ሰው በምድር እያሉ እየሱስን እግ/ር ለምን ፈጠረው ምክንያቱ ምንድነው ??????????።
@yitogizaw2458
@yitogizaw2458 10 месяцев назад
ሉቃስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁷ ከዳዊት ወገን ለሆነው ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ፥ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበረ። ²⁸ መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ፦ ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት። ²⁹ እርስዋም ባየችው ጊዜ ከንግግሩ በጣም ደነገጠችና፦ ይህ እንዴት ያለ ሰላምታ ነው? ብላ አሰበች። ³⁰ መልአኩም እንዲህ አላት፦ ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ። ³¹ እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ። ³² እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤ ³³ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለላም ይነግሣል፥ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም።
@HaylaMamo
@HaylaMamo Месяц назад
ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር አልሀምዱሊላ ሙስልም አድርጎ ለፈጠረን አላህ ሙስሊምም አድርጎ ይግደለን
@UaeFlag-j8v
@UaeFlag-j8v Месяц назад
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቀወት ከዚህ በላይ ግልፀ የሆናትምረት የለም
@alhamuhm
@alhamuhm 2 года назад
Allah yitebkh agrhn etf drb yargelh
@meryemEb6131
@meryemEb6131 7 месяцев назад
Yallah yitebikih ye jegna ustaz
@slumanandtoyba3214
@slumanandtoyba3214 3 года назад
ጀዛኩም
@rejebkedr1564
@rejebkedr1564 11 месяцев назад
ማሻአላህጀዛአክአላህኸይርቴሊግራምካለህልቀቅልን
@rahmahbashia1592
@rahmahbashia1592 Год назад
ሀያትህንያረዝምልንያቆይልን
@yitogizaw2458
@yitogizaw2458 10 месяцев назад
በመጽሕፍ ቅዱስ ውስጥ ሙሉ እየሱስ የተነገረው መረዳት ያሰፈልጋል አምላክነቱን ለማወቅ 3 ዓመት 3 ወር የእሱን እድገት እስከ መጨረሻ እርገት ታሪክ ማንበብ ያሰፈልጋል ????????።
@yitogizaw2458
@yitogizaw2458 10 месяцев назад
በቁራን ውስጥ የእየሱስ 3ዓመት 3ወር ታሪክ ምን ነው የምለው አብራራ ከአለ ..............ከሌለ ሙሉ መጽሕፍ ቅዱስ አንብብ ።
@uaebidiya
@uaebidiya 15 дней назад
Enkwn3amtedn.nwnwbtanbihst
@SamiraAli-p8c
@SamiraAli-p8c 11 месяцев назад
ልብያለዉልብዪበልጃዘከላህአብራርቶልናል
@ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ
አሏሁ አክበር
@FethuGmedhin
@FethuGmedhin 3 месяца назад
Masha allah ኣላህ ይጠብቅህ
@Dhdggd-j7j
@Dhdggd-j7j 8 месяцев назад
Mashaa allaah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ramlayt
@Ramlayt 4 месяца назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉
@kedirkebir9688
@kedirkebir9688 2 года назад
አሰላም ዋለይኩም አላህ አንድ ነው ግን ለምን ፈጠርናችሁ አለ ግልፅ ስላልሆነልኝ ነው ጀዛኩሙላህ
@salvakhiraman244
@salvakhiraman244 2 года назад
ክብሩን ለመግለፅ ነው:: አንድ ጠቅላይ ሚንስትር እንኳን እንዲ አድርገናል እንዲ ወስንናል ይላል እንጂ እኔ እኔ እኔ እያለ አያወራም:: አላህ ደግሞ የሰማያት የምድር እና በውስጡ ያሉ ሁሉ ፈጣሪ የሆነ የትልቆች ሁሉ ትልቅ የሆነ አምላክ ነው:: እና ክብሩን ንግስናቸውን ልቅናውን ለመግግለፅ ነው::
@addisalemkefelegn1691
@addisalemkefelegn1691 2 года назад
አንድ ሲሆኑ ሶስት' ሶስት የሆኑ አንድ። አንድነታቸውንና ሦስትነታቸውን እኮ በግልፅ ይነግረናል
@nasrmahamed
@nasrmahamed Год назад
እንድንገዛው
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Год назад
​@@addisalemkefelegn1691አንድና ሶስት የሚባል በቁርአን የለም በባይብል ነውጅ አንድና ሶስት ስለሚለውኮ እያስረዳሽ ነው የብሉኪዳን ሰወች በሙሉ ወልድን አያውቁትም በነሙሴና አብረሀም ዘመን አብ ብቻ ነበር የሚመለከው
@GggGgg-zv4fd
@GggGgg-zv4fd 2 года назад
አላህ ይጨምርልህ ወድማችን እኛንም ሠምተን የምንጠቀም ያደርገን ያረብ
Далее
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 311 тыс.
Офицер, я всё объясню
01:00
Просмотров 3,9 млн
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 311 тыс.