Тёмный
No video :(

የማስታወስ እና የማሰብ ብቃትን ለማሳደግ የሚረዱ ዘዴዎች 

 Be'er | ብዕር
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 539 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 564   
@temesgen6074
@temesgen6074 3 месяца назад
አባቴ የሚገርም ጥበብ ነወ ብዙ ግዜ በመርሳት ችግር እጨነቅ ነበር አሁን ግን ምርጥ የሆነ መፍትዬ ነው ወንድሜ ።
@hebronbazi7395
@hebronbazi7395 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ት/ት ነው ያልከውን ቃላት በመጀመሪያ 7ቃላትን ነበር ያስታወስኩት ሁለተኛውን ግን 12ቃላት በቅደም ተከተል አስታውሻለሁ እና እይታ መፍጠር የሚለው ሀሳብ ተመችቶኛል ስለሰጠህኝ ልምድ አመሰግናለሁ
@asrarfedlukedir
@asrarfedlukedir 2 года назад
እናመሰግናለን!!! ይገልምሀል መጀመሪያ ላይ ከ 10 ያስታወስኩት 4 ብቻ ነበር በኋላ ግን ያስተማርከውን መንገድ ስጠቀም ሙሉ ለሙሉ ማለት በሚቻል ሁኔታ አስታወስኳቸው እናም እልሃለሁ ((( በማይረባ ፖለቲካ እና ህዝብ ለህዝብ ከሚያጋጩ ነገሮች ይልቅ እንዲህ አይነት ትምህርቶች ያስፈልጉናል )))
@abyisaktenna2831
@abyisaktenna2831 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ሌላም ተጨማሪ ትምህርት ብትለቅልን ማስታወስ የሚረዳን
@ermiyasmulugeta5814
@ermiyasmulugeta5814 2 года назад
በጣም ምርጥ ዘዴ ነው መጀመሪያ ሁለት ነበር የያስኩት በሁለተኛው ዘጠኝ።
@asafashjawdo572
@asafashjawdo572 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርትነዉ በርታ ወንድም
@user-hv1en3iz6i
@user-hv1en3iz6i Год назад
ወንድሜ የመጀመሪያውን ከ10/7 ነበር ያስታወስኩት የመጨረሻውን ግን 12/12 አስታወስኩ አመሰግናለሁ❤
@user-jw8cd4kx2h
@user-jw8cd4kx2h 3 месяца назад
Arif abate tnxx❤❤❤❤
@berhanuwor
@berhanuwor Год назад
እውነት መጀመሪ 8ቱን አስታወስኩ በሁለተኛው ሁሉንም መለስኩ እናም በርታ
@samueleshetu8415
@samueleshetu8415 Год назад
ይመችህ በመጀመሪያው 5 ነበር የመለስኩት በሁለተኛው ግን አስራሁለቱንም ነው ያስታወስኩት።
@user-ru3pv4oq4j
@user-ru3pv4oq4j 3 года назад
ወድም ምንም ሊገባኝ አልቻለም እባካችሁ ፀልዩልኝ እኔ ብዙ የሚያስጨንቀኝ ነገርአለ ማሰብ አልቻልኩም ግራ ገብቶኛል
@user-ei2pr4zw7v
@user-ei2pr4zw7v 2 года назад
የኔ እናት በመጨነቅ አቺ አጨምሪ አትቀነሽ
@genettesema8908
@genettesema8908 2 года назад
አይዞሽ ግራ አይግባሽ ብዙም አትጨነቂ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ነገሮችን ሁሉ ለሱ አሳልፈሽ ስጪ ቀስ ብለሽ ተለማመጂው እየደገምሽ።
@lilpapi2785
@lilpapi2785 2 года назад
Kene belay bayhonm
@begood4all157
@begood4all157 2 года назад
መጀመሪያ በመጨነቅሽ ለምን ተጨነቅኩ ብለሽ አትጨነቂ ሰው ነሽ ይከሰታል ። ሌላው ደግሞ የሚያስጨንቅሽ ነገር አንቺ ላይ የመጀመሪያ የተከሰተ የተፈጠረ አይደለም ካንቺ በፊት ብዙ ሰዎች ላይ ደርሰዋል ስለዚህ አንቺም ሰው ነሽና ይደርስብሻል ለምነደረሰብኝ ብሎ መጨነቅ ሳይሆን እንዴት ላስተካክለው ብሎ ወደ መፍትሄ ማሰብ ነው ። አንዳንዴ ደግሞ የሚያስጨንቀን ነገር የሌላን ሰውህይወት እያየን እኛ እንደነሱ መሆን ስንፈልግ እራስን ሆኖ አለመኖርን ስለሚያመጣ ህይወታችን ጭንቀታም ይሆናል በተቻለ መጠን እራስን ሆኖ በተሰጠው ነገር ተብቃቅቶ በትላንት ህይወት ተምሮ ለነገ ጥሩ ተስፋ ሰንቆ በየእለት በሚገጥመው ጥሩም መጥፎ ፈጣሪን አመስግኖ መኖር መልድ እነዚህ ነገሮች ባንዴ ላይተገበሩ ይችላሉ ግን ቀስበቀስ ወደ ህይወት ማምጣት ይቻላል በዚህ መንገድ ሞክሪው ።
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 года назад
በዚህ ጊዜ በዙ የምያስችንቅ ነገር አለ
@user-sl4tz4lk2r
@user-sl4tz4lk2r 4 месяца назад
በጣም አሪፍ ነው
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 2 года назад
ዋው በጣም ደስየሚል ት ነው ተባረክ
@getnetreda676
@getnetreda676 2 года назад
Be’er media,Inspire Ethiopia,Hakim Insight,
@Sittu2144
@Sittu2144 Год назад
እኔ መጀመሪያ 3 ቃላትን ብቻ ነበር የስታስኩት በሁለተኛው ግን ምንም ሰላይ ሰልዋሻችሁ 12ቱንም አስታውሼ መጳፍ ችያለው በጣም ነው የማመሰግነው ተባረክ 🙏❤🙏
@adanufeyisa7433
@adanufeyisa7433 9 месяцев назад
wow, you are amazing thank you I appreciate it. Thank you so much. I’m really happy.
@eskatube3056
@eskatube3056 2 года назад
እ/ርን ነው የምልህ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያስተማርከው ተባረክ በመጀመርያው ሰባት አስታወስኩ በሁለተኛው ዘጠኝ አስታወስኩ በቃ የማስታወስ ችሎታዬ ተተኮሰ👏👏👏👏👏
@TselotFikadu-qp8rq
@TselotFikadu-qp8rq 11 месяцев назад
በጣም ቶሎ ሚገባ ትምርት ነው በርታ እኔ በመጀመሪያ 8 ነበር ያስታወስኩት በሁለተኛው ደሞ 10 ነበር እናመሰግናለይ
@leykunbirhanu8008
@leykunbirhanu8008 2 года назад
Amazing reading system👍👍👍👍
@radirr4636
@radirr4636 4 месяца назад
ለስራየ መሰናክል የሆነኝ መርሳት ነዉ አላህ ይርዳኝ ያረብ
@uniquetube1064
@uniquetube1064 2 года назад
በጣም አሪፍ ነው ከ12 ቱ 11 ቃላት አግኝቻለው ተመልሼ ቪዲዮውን ስመለከት ሚስት የሚለውን ቃላት ነው የረሳህት በእውነት ጥሩ አይምሮ መፈተሻ ዘዴ ነው በጣም እናመሰግናለን ወድሜ!!
@abinetbirmaji178
@abinetbirmaji178 2 года назад
10 Eko new qalatu
@Onneloppd
@Onneloppd 2 года назад
አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት
@fekirtelechisa2648
@fekirtelechisa2648 2 года назад
በጣም አሪፍ ግንዛቤ ሰተከናል።እንዳንተ አይነት RU-vid ለበጎ የምትጠቀሙ ሰዎች ተባረኩ።አመሰግንካለዉ።
@user-kt2wj6zp6e
@user-kt2wj6zp6e 2 месяца назад
ስሜ ናርዶስ ይባላል ዕድሜ 12ነው።አመሠግናለሁ የመጀመሪያው 7/10 ነበረ የሁለተኛውን 12/12 አግኝቻለሁ
@tsehaywondimu993
@tsehaywondimu993 2 года назад
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@at2330
@at2330 2 года назад
በጣም ግሩም programs በርታ ፣ያስፈልገናል።ተባረክ
@tegesetabreham6979
@tegesetabreham6979 2 года назад
በጣም ጥሩ ኤክሰርሳይስ ነው በተን አንድ ጊዜ እንኮን ብትለቅ መልካም ነዉ እናመሰግናለን
@fetheyasuleyman5229
@fetheyasuleyman5229 7 месяцев назад
በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን
@zaharazahra4183
@zaharazahra4183 2 года назад
ቴንኪው በጣም ጥሩ ትምህርት 👍👍👍👍
@goesaroundcomesaround
@goesaroundcomesaround 2 года назад
እናመሰግናለን ወንድም በዚሁ ቀጥልበት እንደነዚህ እንደነገርከን አይነት ዘዴ ብዙ ይረዳል ለኛ
@meditube9018
@meditube9018 2 года назад
በጣም ሀሪፍ ነው ወድጀዋለሁ ቀጥሉበት
@yosefgabure7008
@yosefgabure7008 3 года назад
በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@emebetgebregiorgis2845
@emebetgebregiorgis2845 Год назад
Amazing!!!! Well done, my brother!!!!!! I was sceptical first and didn't like the video as per your requested, but after the exercise, I was blown away with the result!! You just got a new Subscriber👍🏼👍🏼 good job and keep up the good work. God bless you🙏🙏
@rahmaseid7223
@rahmaseid7223 2 года назад
ይገርማል ዜዴውን ከነገርከን በሆላ ሁሉንም ቃሎች ቅደምተከተላቸውን ጠብቄ አስታወስኩኝ
@mahitayenato8022
@mahitayenato8022 2 года назад
ደስ ይላል 2ኛውን ባዴ ነው ሙሉውን በቅደም መከል ያስታወስኩ ሀሪፍ ነው
@adanufeyisa7433
@adanufeyisa7433 9 месяцев назад
ዋው ይገርማል በጣም እውነት! በመጀመርያ ከ10 ቃክ 4ብቻ ነው የያስኩት ሁለተኛው ግን 9ነው የያስኩት በዛላይ እንደመጀመረያው አልጠፋብኝም
@Wildrose_16
@Wildrose_16 2 года назад
በጣም ግሩም ምክር ነው እናመሰግናለን
@kasiearega5627
@kasiearega5627 2 года назад
በጣም ጥሩ ጸንስሀሳብ ነው ቀጥልበት።
@adanachmelekie6559
@adanachmelekie6559 2 года назад
ሀሪፍ ምክር የኔ ብቻ ችግር ይመስለኝ ነበር..... ተባረክ
@jember333
@jember333 2 года назад
በጣም ሃሪፍ ነው እኔ ወድጀዋለሁ።
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Год назад
ወይኔ ደስ ሲል የመጀመሪያው 7 መልሽ አለሁ ከሁለተኛው ሁሉንም መልሸ አለሁ🙏
@tube5209
@tube5209 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ነዉ 😘
@elsishamoshe8835
@elsishamoshe8835 2 года назад
በርታ
@tinaj3749
@tinaj3749 2 года назад
በጣም ነው ሚሰራው መጀመሪያ ላይ 8 ነበር ያስታወስኩት ቀጥሎ በዶሚኒኮ መንገድ ግን 12 ቃላቶች ማስታወስ ችያለሁ! አመሰግናለሁ
@capitandave6628
@capitandave6628 2 года назад
berta belela video entebkalen😍🥰
@dawitybrkftbobo4372
@dawitybrkftbobo4372 Год назад
its good i am the first time i see this tube thanks to give as information
@user-fb2ul5hj4z
@user-fb2ul5hj4z 8 месяцев назад
ሁሉን አስታውሻለሁ አመሰግናለሁ
@f2-123
@f2-123 2 года назад
Ewnet betam des yelal mejemeriya 7 nbr yastaweskut keza gn 11 astaweshalew arif hasab new amesegenalew
@ofijaanobsuman1865
@ofijaanobsuman1865 Год назад
Wow it's good way for remember by joined words I like your eg
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 2 года назад
Wow በጣም የግረማል አየርሳሁ ተቸግርይ ነበረ አሁን ገን ገባኝ thank u
@betiyirga7446
@betiyirga7446 3 года назад
Tanx bro first 6 nbr keza sec 12 .... ymr betam arif giza nbr enamesegnalen bertaln wendmachn
@meskikassa4137
@meskikassa4137 3 года назад
በሚገርመህ ሁሉንም በደቂቃዎች ለመያዝ ችያለሁ አመሰግናለሁ
@solomonhailu1928
@solomonhailu1928 2 месяца назад
wow l remember every 12 words. TNX bro.
@dagiasrat6469
@dagiasrat6469 2 года назад
ድስ ይላል መጀመርያ የያዝኩት 5 ነበር በ2ተኛው 12 ይሻለሁ አመሰግናለሁ
@shakirashakira6028
@shakirashakira6028 Год назад
ሁሉንም በተርታ አግኝቻለሁ ወላሂ አመሰግናለሁ ብሮ ❤️🤗
@user-nx8zw8lk4r
@user-nx8zw8lk4r 2 года назад
ፀሀይ ምን ነበር አይ ጭንቅለቴ😂😂 በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርታ
@sisayabuhay8150
@sisayabuhay8150 2 года назад
በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት በቅርቡ እንጠብቃለን
@gechtube2034
@gechtube2034 2 года назад
ከጓደኛዬ ጋር ከሱቁ አጠገብ ካለዉ ምግብ ቤት ከበሮ እየመታን እየተጫወትንና አየዘፈን እየሳቅን እያለ እረጅሙና ሀገር ወዳዱ ወታደር ከሚስቱ ጋር በመኪና በመንገዱ አለፈ።12 ቃላት ዋው
@behaylugetachow1773
@behaylugetachow1773 4 месяца назад
ወንድሜ መጀመሪያ 12 /5 ነበር ግን በሗላ ላይ ደሞ 12/12 ማስታወስ ቻልኩ አመሰግናለው ❤ምርጥ ሰው ነክ።
@user-ye7ob1zg3p
@user-ye7ob1zg3p 11 месяцев назад
thank you good
@user-ww7lk7jy9s
@user-ww7lk7jy9s 8 месяцев назад
Thank you very much
@GlitchSpecter
@GlitchSpecter Год назад
ተባረክ 😊❤❤❤❤
@djyaredbirhanu7323
@djyaredbirhanu7323 2 года назад
አሪፍ ነው የመርሳት ችግር አለብኝ ግን ጨርሶ መርሳት ሳይሆን ከቆይታ በኋላ ትዝ ይለኛል እንዴት ማስተካከል እችላለው ባለሞያ ባተሆን እንኳ ጠይቅልኝ
@metsihettariku401
@metsihettariku401 2 года назад
በጣም ጥሩ በመጀመሪያ 8/10 በዶሚኒኮ መንገድ ደግሞ 12ቱን ማስታወስ ቻልኩ አመሰግናለው
@derejedemissie3353
@derejedemissie3353 2 года назад
Wow betam arif new psychology ,memory and forgetting gar yigenanial I appreciated
@zerihuntegenu5503
@zerihuntegenu5503 2 года назад
መጀመሪያ 6, ሁለተኛ ላይ 11 በጣም ጠቃሚ ነዉ አመሰግናለሁ
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 2 месяца назад
እናመሰግናለን የመጀመሪያው 5ሁለተኛው 10
@redietaemero4760
@redietaemero4760 2 года назад
Tnxxxxxxxx so much for sharing this knowledge, appreciate it👏👏👏👏😍😍👤
@henontadesse9383
@henontadesse9383 2 года назад
ስለነገርከን ነገር በጣም አመሰግናለሁ
@user-eq2mj9rf7p
@user-eq2mj9rf7p Год назад
Wow that was amazing I can remember everything what u send rly tnx
@mbn2518
@mbn2518 2 года назад
nice
@yisoarts6037
@yisoarts6037 3 года назад
yemejemeriyawu 4 neber yehuletegnawu gin 12 newu betam tnx
@hanamisganaw3434
@hanamisganaw3434 2 года назад
አመሰግናለሁ
@denismth
@denismth 2 года назад
ሀሪፍ ዘዴ ነው ተመችቶኛል 👍👍
@haniyemaramlji
@haniyemaramlji Год назад
የሚገርመዉ በመጀመራ( 1) ነበር ያስታወስኩት ከዛ ተመልሼ በእይታዉስጥ የመጀመራዉን ስደግመዉ (6)ሰድት ነዉ ያስቴወስኩት:: የመጨረሻዉን ጥያቄ( 10) ነበር ያስታወስኩት:: ከዛ( 12)ነዉ ሰትል የሆን ሰዉ የመታኝ ያክል ነዉ የደነገጥኩት:: ፊድዉን ሳልደግም ተመልሼ ሳስታዉስ 12አሰታወስኩት አመሰግናለሁ ❤🥰
@fikeresubalew
@fikeresubalew 10 месяцев назад
first i get 7 and the second i get 12 thank you very mach pls next video post 🙏🙏❤❤
@illubaabseead9067
@illubaabseead9067 2 года назад
በጣም አሪፍ 👍የሚገርም ( 𝚃𝚎𝚌𝚑𝚗𝚒𝚚𝚞𝚎) ነው ግና ለቁጥር ለምሳሌ የስልክ ...ይከብዳል !
@user-qr8io5pp3u
@user-qr8io5pp3u 2 года назад
በጣም አሪፍ ነው ከመጀመሪያው 4 ነበር ያስታወስኩት 2ኛው 10 ማስታወስ ችኛለሁ ቀጥልበት
@mekdelawitAsfaw-id3wb
@mekdelawitAsfaw-id3wb Год назад
በጣም ደስ ይላል
@sunyourstube4902
@sunyourstube4902 2 года назад
Enameseginalen!
@abdulhafizmohammed2668
@abdulhafizmohammed2668 2 года назад
ሃሪፍ ዘዴ ነው ከመጀመሪያወቹህ 10 ቃላት 4 ብቻ ነበር ያስታወስኩት ከቪዲዮው በኋላ ግን መጀመሪያ 11 ከዚያም፡12 መሆናቸውን አስታውሻለሁ
@yowhana8u
@yowhana8u 29 дней назад
12/10Yewhana❤❤ኣመሰግናለወቀጥልበት
@Jamimedia2
@Jamimedia2 Год назад
አመሰግናለሁ ❤
@user-mb2si8xt9h
@user-mb2si8xt9h 2 года назад
እሽ ጥሩ እናመሰግናለን ወንድም! But as an observer, it would be better if you reduce the calculus
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 2 года назад
በጣም ኣመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!
@tesemaheyii1380
@tesemaheyii1380 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@enatnesh7012
@enatnesh7012 Год назад
First 4 second all. Thanks you 😊🥇🥈👍🙏
@robiroba9059
@robiroba9059 2 года назад
ሁሉንም ነው ያስታወስኩት ብዙ ጊዜ ምጠቀመው ስልት ነው
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 Год назад
Thank you for sharing ❤
@bethelhemalemnew7005
@bethelhemalemnew7005 2 года назад
Wow des yelal bemejemeriya 8 kal becha neber yastaweskut ahun gen 12👏
@user-oi5mk8ql2n
@user-oi5mk8ql2n Год назад
ምርጥ ነው
@MAYA-cx8xb
@MAYA-cx8xb 2 года назад
Wow frist lay 7 bicha naber yasitawesikut kaza bahola yayenachew qal demo hulunm naber yasitawesikut des yilal thank you
@abenezerdereje3495
@abenezerdereje3495 2 года назад
በጣም ደስ ይላል:: በመጀመሪያ 6 ማስታወስ ችዬ ነበር በቀጣይ ደግሞ 12 ቃላትን አስታውሼ ነበር
@rafraf4804
@rafraf4804 2 года назад
10 eko newu kalato keyet amttek newu 12 yderkewu
@hayatabdlfeta3522
@hayatabdlfeta3522 2 года назад
ብእር ማህ እስ ቀስተ ዳመና ሰማይ ዝናብ ብርትኳን ሠርግ ወርቅ ወተት
@hayatabdlfeta3522
@hayatabdlfeta3522 2 года назад
ሚስት ረጅም ወታደር መንገድ መኪና ሩቅ ሀገር ጓደኛ መሳቅ ከበሮ
@user-iw8xo1lb7c
@user-iw8xo1lb7c 10 месяцев назад
Thanks
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 2 года назад
ዋው በጣም ትክክል ነው ወንድም ተባረክ
@HayatYenus
@HayatYenus 8 месяцев назад
O enamesegnalen habibi 5 keza 12😊
@user-po7jv1tj5v
@user-po7jv1tj5v 2 месяца назад
Thanks bro
@kagnegendole560
@kagnegendole560 2 года назад
1ኛ. በመጀመሪያ 2 ቃል ብቻ ነዉ ያስታወስኩት ፤ እንደገና ሰምቼ 8 አስታወስኩት 2ኛ. አንደ 11 ቃል መልሸ 12ኛዉ ዘፈን የሚለዉ ሙዝቃ ብዬ ተሳሳትኩኝ
@user-ni6wu3nz2n
@user-ni6wu3nz2n 4 месяца назад
መጀመርያ4ከዛ 12,በጣም ሀርፍ
@zenashayenachew2173
@zenashayenachew2173 2 года назад
ጥሩ ምክር ነው ተባረክ
@imamyesuf7137
@imamyesuf7137 2 года назад
ጥሩ ነዉ ግን ለማስታወስ በምናደርገው ጥረት/ግብግብ /ከባድ ፍላጎት ሲኖረን memoryችን zero ሚሆነው ነገረስ🤔
@kalebtagesse4237
@kalebtagesse4237 2 года назад
Bwtam tanks wow yeseral
@YabuYeab
@YabuYeab 9 месяцев назад
9 and 12 second one is ordely bro thank u bro😊😊😊
Далее
በየቀኑ ማሳደግ ያሉብን 8 ነገሮች
14:23
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር
20:25
Просмотров 478 тыс.
የግድ መታወቅ ያለባቸዉ!!!
22:01
Просмотров 41 тыс.