Тёмный

የማትሪክ ውጤቴ ተለቀቀ!...ውጤቴ ምን ሆነ?????????!!! 

kidus mulugeta
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 346 тыс.
50% 1

የእህቴን የመክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ ሊንክ ገብታችው ሰብስክራይብ አድርጉ! / @meklitmulugeta1
Ethio Iq አስጠኚ ከፈለጉ በዚህ የስልክ መስመር 0973031577
0983444429 ይደዉሉ::
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily#kidusmulugeta#meklitmulugeta

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,8 тыс.   
@kidusmulugeta1798
@kidusmulugeta1798 2 дня назад
የእህቴን የመክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ ሊንክ ገብታችው ሰብስክራይብ አድርጉ! www.youtube.com/@meklitmulugeta1 Ethio Iq አስጠኚ ከፈለጉ በዚህ የስልክ መስመር 0973031577 0983444429 ይደዉሉ::
@ሰዉነት
@ሰዉነት 2 дня назад
ቅዱስ እኳን ደስ አለህ🎉❤❤ ገኒዬ አንቺ ጀግና እናት እኳን ደስ አለሽ አብራችሁ ነዉ በደስታ ያለቀስኩት ተመስገን❤❤❤
@drr8432
@drr8432 2 дня назад
እሺ❤❤❤
@Saada-le2xr
@Saada-le2xr 2 дня назад
😢❤1😂the ŵ​@@ሰዉነት
@GeteGebresilassie
@GeteGebresilassie 2 дня назад
Enkan des alachu
@mimit-h2418
@mimit-h2418 2 дня назад
Congratulations Kidus! May God guide you through the steps of your journey.
@samuelbirhanu3048
@samuelbirhanu3048 2 дня назад
እኔም ከ Natural science 508 አምጥቻለው እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🙏
@tube7756
@tube7756 2 дня назад
እንኳን ደስ አለክ 🎉
@fstudio4962
@fstudio4962 2 дня назад
🎉🎉❤
@mekiamekia459
@mekiamekia459 2 дня назад
እንኳን ደስ አለህ ሳሚ 🎉🎉🎉
@kidisttaye3055
@kidisttaye3055 2 дня назад
ጎበዝ❤
@romanteshome875
@romanteshome875 2 дня назад
Congrats 🎉
@user-pw4bx2ek4hbirte
@user-pw4bx2ek4hbirte 2 дня назад
የሴት ልጇም ሲመጣ አየሁ የቅዱሴንም አየሁ ውዳሴ ማርያም ደገምችሁ😢😢❤ እመብርሐን አላሰፈረቻችሁም ገኒየ የንን ጥሩ ምሳሌ ጥሩ እናት እመብርሐንን ብየሽ እባየ እራሴን እስኪያመኝ ነው በደስታ ያቀስኩ እንኳን ደስ አላችሁ all family❤
@betelhemayele1814
@betelhemayele1814 12 часов назад
Emebeten terto yemiyafer yelem kibere ledengel mariyam
@segni212
@segni212 2 часа назад
@yididyateferi4654
@yididyateferi4654 2 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል😍😍 በእግዚአብሔር አምኖ የወደቀ የለም ከማንም ጋር ከሮጠው ይልቅ ከእግዚአብሔር ጋር የቆመው ይቀድማል
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x 2 дня назад
እውነት
@abusar2542
@abusar2542 2 дня назад
Amlakshn stamesegne rasshn chlesh yhun Yelelawn yalakeber yerasu aykebereletm eshi
@ድንግልማርያምእናቴ
❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hageregenet2125
@hageregenet2125 18 часов назад
እናትና አባት የምረቃው ልጅ መቼም አይወድቅም እግዚአብሄርም ከሱጋር ይሆንለታል ይህ የምርቃት ውጤት ነው ተባረክ ደስታህ አይወሠድብህ!!
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 дня назад
ቅዱስ ከስርአቱ ከወንዳወንድነቱ ውበቱ የእውነት ምርጥ ልጅ ነው ትልቅ ደረጃ ድረስ የተረጋጋ የልጅ አዋቂ ነው
@MisirWet
@MisirWet 18 часов назад
ይሄ የተቀደሰ ቤተሰብ። ወድጃችሁ አልጠግብ አልኩኝ። ቅዱሳቸው እንኩዋን ደስ አለህ። ገኒና ፕሮፌሰር ሙልጌታ እንኩዋን ደስ አላችሁ። ዳዊትና ልኡልየ፣ ዳኛ መክሊት። እንኩዋን ደስ አላችሁ። 🎉🎉🎉
@gitariku11
@gitariku11 2 дня назад
ኢየሱስም አለ እኔ መንገድ እውነት ሕይወትም ነኝ አለ:::: በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለህ!!! በቃሉ የተናገረህ እግዚአብሔር እውነትና ሕይወት መንገድም የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን በሕይወትህ ላይ ማንገስ ይሁንልህ ተባረክ !!!!
@tufg556
@tufg556 2 дня назад
🥰✝️😇🤲👏
@tesstefera6334
@tesstefera6334 2 дня назад
AMENNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNN
@Samsunga-vj3kg
@Samsunga-vj3kg 2 дня назад
Amen❤
@ermytube2550
@ermytube2550 2 дня назад
ለምንድነው የእመቤታችን ስም ሲነሳ የሚያቅራቹ
@melkimelki1671
@melkimelki1671 2 дня назад
እሜታችን ሰሟ ሲጠራ ትቃጠላላችው አደል እየመረራችው ዋጡት
@ElizabethHebrew
@ElizabethHebrew 2 дня назад
ቃሉ እውነት ነው ጌታ እየሱስ ያድናል እግዛብሄር መልካም ነው❤🎉❤🎉❤🎉
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 2 дня назад
እኔኮ ድንቅ የሚለኝ ካባታቸው የሚወጡት ቃላቶች ልብን አልፎ አንጀት ያርሳሉ ወላሂ ሁሌ ቃላቶቹ ልዩ ናቸው ፍቅሩን መግለፅ በጣም ይችልበታል እንኳን ደስአላችሁ
@ማሪያምየአበርችኝ
በጣም
@Yeshi987
@Yeshi987 2 дня назад
አንዳንዴ መማር ጥሩ ነው የተማረ አባት እንዲህ ነው❤❤❤❤❤
@nahombiniam7281
@nahombiniam7281 2 дня назад
ምን እንደሚል እየጠበቁት ነበርኹ
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi День назад
የተማረ ሰው ብዙ ያነበበ ብዙ ያየ ሲያወራ ያምርበታል
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 День назад
ለማየት እንደዚህ ጓጉቼ በእንባ ጨረስኩት ቤተሰቡ በሙሉ እንኳን ከጭንቀት አወጣሽው ድንግል ማርያም ቅዱስየ እንኳን ደስ ያለህ❤🎉
@Win_Tube1
@Win_Tube1 2 дня назад
እኔም አልሀምዱሊላህ አልፊያለሁ ወይ እንኳን ደስ አለህ ቅዱሴ 😊
@meditube4525
@meditube4525 2 дня назад
ማሻ አላህ መብሩክ
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 2 дня назад
❤እንኳን ደስ አለ ወይም አለሽ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 2 дня назад
መብሩክ
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 День назад
Meshiallah
@klefelegnbeyene8295
@klefelegnbeyene8295 День назад
አንቺ መልካም ሴት እናንተ መልካም ልጆች አንተ ጋሻ የሆንክ አባት እንኳን ሁሉን የሚችለው አምላክ መልካም አደረገላችሁ ቅዱስ ከፊትህ ትልቅ ነገር ይጠብቅሀል በርታ
@lishanmelaku4315
@lishanmelaku4315 2 дня назад
እመቤቴን በእንባ ጨረስኩት እንኳን ደስአለህ ቅዱስዬ እንኳን ደስ አላችሁ የእኔ ልዩወች ❤
@Leena-lu3db
@Leena-lu3db 2 дня назад
Enam yemerrt❤❤❤🎉🎉🎉
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 дня назад
😭እኔም
@AynalemTsegaye-ww8ev
@AynalemTsegaye-ww8ev 2 дня назад
Enem uff
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 2 дня назад
ስለራስሽ አታለቅሽም።
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm 2 дня назад
ስንት የሚስለቅስ ነገር አለ አጀብ ​@@netsanethAndinet
@SebleAbera-m2g
@SebleAbera-m2g 2 дня назад
ይሄ ቤተሰብ የበእግዚአብሔር እጆች ደግፎ እንደያዛቸው ተገልጦ የታየበበት ነው መኖር ያለባችሁ ብቻውን እየረዳችሁ ላለ እግዚአብሔር ብቻ መሆን አለበት ያነበባችሁት ቃል ቤታችሁ ህይወታችሁ ላይ ይስራባችሁ ከእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም እኔ ብቻ ነኝ መንገድ እኔ ብቻ ነኝ እውነት እኔ ብቻ ነኝ ህይወት እያላችሁ ነው ያነበባችሁት ቃል ይስራባችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 2 дня назад
ምርጥ አባት ነው ያለል።ቅዱስ አባትህ እስለቀሰኝ።እባካችሁ እብራችሁ ኑሩ ይቆጫችሗል
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 2 дня назад
አብረው እኮ ናቸው ዋናው ልብነው
@sabamekonen6124
@sabamekonen6124 День назад
ቅዱስየ ድሮም እኮ ተብሏል! ስም ይመራል፣ ጧፍ ያበራል። ማለቴ እንደ ስምህ, ቅዱስ ነህ። እንኳን ደስ አለህ የኔ ጌታ። 🎉
@hirutgalcho8294
@hirutgalcho8294 8 часов назад
ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ anyhow እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ።።።
@aschu
@aschu 2 дня назад
የኔ ማልቀስ ነገርስ አባት ሲመርቅ እናት ስታለቅስ እፍፍፍ እኛም ከስደት የሚያሳርፈን እጀራ ይሰጠን😢😢😢😢😢😢😢😢
@masaretlama3802
@masaretlama3802 2 дня назад
አሜንአሜን❤❤❤❤
@Selamawit79
@Selamawit79 4 часа назад
Amean
@tsion3656
@tsion3656 2 дня назад
ምንአለ አብራችሁ ብትሆኑ ለዚህ ለአለቀ ጊዜ ደስታም ሐዘንም በአንድነት ያምራል እግዚአብሔር ፍቅርና ይቅርታን ይወዳል በማለፉ ደስ ብሎኛል ወላጅ ስለሆንኩ ስሜታችሁን እካፈላለሁ እንኳን ደስ አላችሁ
@rozabati3686
@rozabati3686 2 дня назад
አባት ሞገስ አባት ክብር አበ ት መመኪያ አባት መደገፊያ አባት ጓደኛ አባት መከበሪያ እንዴት ታስቀናላችሁ እኔ ግን አባት የለኝም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@DagG-z5y
@DagG-z5y 2 дня назад
ገኒዬ የምትገሪሚ ሴት ነሽ እኮ የልጆችሽም አባት እንደዛው እግዚአብሔር ልጆችሽን በሞገስ በጥበብ ያሳድግልሽ ይባርክልሽ በነሱ ክብርን እይ ጨዋ ልጆች አሉሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@edltgaltigray9127
@edltgaltigray9127 2 дня назад
የኔ ልብ ቀጥ ማለቱ ምን ይሉታል😢 እንኳን ደስ ኣለህ ወንድሜ ቅዱስ የኔ የዋህ❤
@Zemenay-fk9ft
@Zemenay-fk9ft 2 дня назад
እኔም 😂
@haregeweyenyitna
@haregeweyenyitna 2 дня назад
አንቺ ጀግና አናትነሸ አራሰሸን ገዝተሸ ልጆችሸን የሞታሳድጊ ሴትነሸ እግዚአብሔር አያሳፍርሸሞ🎉🎉🎉🎉
@tigistalemu3965
@tigistalemu3965 2 дня назад
ወይ ገኒ ዘመንሽ ይባረክ ይብዛልሽ ዘመናችሁ ይባረክ የእውነት የጥበብ መጀመሪያ እግዝአብሔርን መፍራት ነው ቅዱሴ የእውነት ጌታ እያወራህ ነው
@seniahassen3556
@seniahassen3556 День назад
እንዴት ደስ እንዳለኘ ለኔም ልጅ የዚን ቤት ደስታ እና እድል ይግጠምሽ በሉኘ በስደት ያለ ልጄ 12 አመት ተምሮ ባዶ እንዳይሆንብኘ
@aldoniadon5309
@aldoniadon5309 2 дня назад
ቆይ የኔ ማለቀስ ምደነው 😭😭በጣም ነው ደስ ያለኝ ቅዱስ እንኮን ደስ ያለህ ገኒዬ እኮን ደስያለሽ ❤❤
@_Elroi_
@_Elroi_ День назад
ልክ እንደ ልጆችሽ ነው ያዳመጥኩሽ። ምርጥ ቤተሰብ፣ ምርጥ እናት! ቪዲዮው ሳያልቅ ነው ኮመንት የፃፍኩት። መልካም ዕድል ቅዱስ
@yodittesfaye1684
@yodittesfaye1684 2 дня назад
ገኒ ይሄ ቤተሰብ ሁሌም እምከታተለው ነው እናት ነኝ የልጆቼ አርያዎች ናችሁ በርቱ ሀይማኖት አማኝ የሆነ ይሄ ነው መጨረሻው በርቱ እግዚአብሔር በቤታችሁ አይለያችሁ አሜን
@milli12354
@milli12354 День назад
ኦርቶዶክስ ናቸው ወይስ
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 2 дня назад
አሜን!! ገንዬ ድንቅ ቃል አነበብሽ እውነት መንገድ ህይወት እየሱስ ነው ስፍራን ያዘጋጀውም ተመልሶ መጥቶ የሚወስደውም ብቸኞውን መንገድ እየሱስን ለእኔ ሀጢያት ነው የሞተው መዳን በአንተ ብቻ ነው ብለው ላመኑበት ነው:: እንኳን ደስ አላችሁ!!
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi День назад
መንገድ ነው ማለት መንገዱን የዘረጋ ሌላ ፈጣሪ አለ ማለት ነው ንቂ
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 День назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ፍፁም ሰው እና ፍፁም አምላክ ሆኖ ወደ ምድር መጣ .ለምን?በመስቀል ሞት የሰውን ሁሉ ሀጢያት የሚያስወግድ ንፁህ የእግዚአብሔር በግ. መጥምቁ ዮሐንስ እንዳለው , እራሱን ለመስዋትነት ለመስቀል ሞት እራሱን አሳልፎ ሰጠ . ሞተ, ተቀበረ, በሦስተኞው ቀን ከሙታን ተነሳ .ትንሳኤ ሆነ:: ሞቶ የተነሳ አምላክ ብቻ ነው ነገር ግን በዚህ የመስቀል ስራ አምኖ ለእኔ ሀጢየተኞ ሰው ነው የተከፈለው ዋጋ ብሎ ላመነበት ከሞት በሗላ የዘላለም ህይወት አለው:: ይህንን መነገድና እውነት ሊያሳየን ጌታ ከድንግል ማርያም ተወለደ :: የእግዚአብሔር ምህረትና ፍቅር እንዴት ጥልቅ ነው!! ገናንና ፋሲካን ስናከብር ሚስጥሩ ምንድን ነው? ለምን ተወለደ ለምን ሞተ? እያልን እንድናስተውል እግዚአብሔር ይርዳነሸ
@letishabrah3288
@letishabrah3288 2 дня назад
የድንግል ማርያም ልጅ መድኒአል ይክብር ይመሰገን እንኳን ደስ ያላችው 😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qs1pv5
@user-qs1pv5 День назад
በውነት ልጁ ካባቱ ጋ ያለው ቁርኝነት በጣም ደስ ይላል ጨዋ ልጅ 👍👍👍👍👍
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 2 дня назад
ፈጣሬዬ የኔ መጨነቅ ምን ይሉታል 😢እንኳን ደስ አለህ ቅዱሴ❤🎉
@Ziiiaddis
@Ziiiaddis 2 дня назад
እንኳን ደስ አላችሁ የቤተሰብን ደስታ በኔ የስኬት ጊዜያቶች ስለማውቃቸው እኩል ነው ያነባሁ ❤ እግዚአብሔር ይመስገን !
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 дня назад
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ያመናቹት አምላክ አላሳፈራቹም❤❤❤ጭንቀታቹ ለኛም ይጋባ ነበር😢ተመስገን❤❤
@TayuG-n3j
@TayuG-n3j 2 дня назад
ወይ ቅዱስ በዚህ እድሜ በዚህ ዘመን እንደዚህ በእግዚሀብሄር መታመን በእግዚሀብሄር ተስፋ ማድረግ እንዴት መታደል ነው የእኔ ወንድም እውነት እልካለው እምነትክ ያድንካል ወንድድሜ በቤቱ ያፅናክ ልቦናህን አይቀይርብህ።
@tigistnegatetesema
@tigistnegatetesema 2 дня назад
ታቃለህ በጣም ነዉ ያለቀሥኩት ሁል ግዜ ተሥፋሕ እግዚያብሔር ይሁን እሺ የኔ ወንድም 🎉🎉🎉😮
@tseganeshtseganesh2261
@tseganeshtseganesh2261 День назад
እኔን አስለቀስከኝ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g 2 дня назад
የጋሽ ሙሌ ልጅ እና የገኒ ልጅ ሆኖ መውደቅ ከቶውንም አይቻልም❤
@salim3673
@salim3673 2 дня назад
አር ባክሺ😅😅😅😊😊
@ExcitedBoomBox-sv5on
@ExcitedBoomBox-sv5on 2 дня назад
አባቱ አርቲስት ብቻ ነበር ሚመስለኝ የአድስአበባ ዩኒቨርስቲ መምህርም ነው አሉ
@LiyshTilaye
@LiyshTilaye 2 дня назад
Ere bakesh
@HamelmalBeyene-tl7xq
@HamelmalBeyene-tl7xq День назад
👊👊👊👊👊
@meseretmekonen9411
@meseretmekonen9411 День назад
የቤተሰቡ ፍቅር ያሳሳል!!!!!ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ ። እንኳንደስአላችሁ።
@AschalewChaka
@AschalewChaka 2 дня назад
ክብር ለእግዚአብሔር ከዚያም ለአባተና ለእናት ቅድስ የናንተ ቤተሰብ የቀረው አንድ ነገር ብቻ ነው እሰካሁን ሳተሞክሩ ቀርታቹ እንዳልሆነ እርግጠኛ ነኝ ግን ለመጨረሻ ጊዜ አባትህን እናትክን ለማስታረቅ ሞክሩ < ሰዎች በማያገባቸው ሰገቡ አልወደም > ያልከውን አረሳም ከጠፋው ይቅርታ የቤተሰብ ፍቅራቸው ሁሉንም ደስ ስለሚለኝ ነው🎉🎉🎉🎉🎉
@EeEe-x1k
@EeEe-x1k 2 дня назад
እኔም ደስ ብሎኛል እኛስ የመዳም ቅመሙች አረ ለኛም ምን አለ ያልታሰበውን ደስታ ይስጥን ያረብ
@betelhemteshome3040
@betelhemteshome3040 2 дня назад
ገኒዬ እንዴት ደስ እንዳለኝ ተመስገን 2016ስኬታማ እናት ሁሉም ውጤታማ የሆኑበት አመት
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 День назад
አይገርምም ብዙ አልቃሻ አይደለሁም ብዬ የምለውን ሰው በጣም አስለቀሳችሁኝ። ለካ ደስታ ያስለቅሳል ያባባል። እንኳን ደስ አላችሁ!!! የሰው ደስታ ደስ የሚያሰኛችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ!!!!
@ንሴብሖለእግዚአብሔር
እንኳን ደስ አለህ ቅዱስ እኔም የወንድሜን ውጤት ስጠብቅ በስደት እንቅልፍ አጥቼ ነው ያደርኩት ኡፍፍፍ የለ ጭንቀት እናንተስ ሰላም ያለበት ሀገር ነው ያለችሁት የተማራችሁት በስረአትም ተምራችኃል አማራ ክልል ግን አብዛኛውን ቀን አልተማሩም በጦርነት ምክንያት😢 ወንድሜ ጎበዝ ነው ግን ፈርቼ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን 500 አምቶ ነው ያለፈው ደስ ነው ያለኝ ❤❤❤
@mahletFikedu
@mahletFikedu 2 дня назад
እንኳን ደስያለሺ እህቴ
@TsehayAsefe
@TsehayAsefe 2 дня назад
እኳን ደስ አለሽ❤❤ የእኔ ወንድም ለትንሽ ነጥብ ወድቆብኝ ተቃጠልኩ😢😢😢😢ለፍቶ ተምሮ ጭራሽ ሐይማኖቱን ቀይሮ እርፍ በቃ ልቤን ሰበረው💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢
@ንሴብሖለእግዚአብሔር
@@mahletFikedu አመሰግናለሁ🙏❤❤❤
@ንሴብሖለእግዚአብሔር
@@TsehayAsefe አመሰግናለሁ🙏❤ በእመብርሀን ስም😢 ታዲያ ሀይማኖትን መቀየር ምን አመጣው ሁሉም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ለሱ ያለው አለ ባናድድም የለፍበትን ያለማግኝቱ ግን እህቴ እንደምንም ብለሽ ከጎኑ ሁኚና አበርቺው ወደቀድሞው መልሽው እመብርሀን ትርዳሽ እሱንም ልቦናውን ይመልስልን አይዞሽ ተግተሽ ፀልይ ስር ሳይሰድ ወንድምሽን መልሺ እህቴ አደራ አሁን ነው መመለሻሽ😢 🙏
@hiwotadmassu2899
@hiwotadmassu2899 2 дня назад
Enkuan des alesh ehite
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 2 дня назад
እንኳን ደስ አለህ ቅዱስ የልጄ እኩያ ነው እድሜው የኔ ልጅ አምና ነው የተፈተነው አንድ ትምህርት ጠፋ ተብሎ 428ነብር ያመጣ ሶሻል ተማሪ ነው ቅዱስን እደልጄ ነው የማየው ብቻ ቅዱሳችን እንኳን ጌታ እረዳህ
@የአሜን
@የአሜን 2 дня назад
አይ እናት እደው😢😢 አስለቀሰችኝ እኮ እኳን እረዳክ ፈጣሪ😢😢
@alishaamra7756
@alishaamra7756 2 часа назад
አባቴን አስታወስከኝ !መልካም እባት ነህ! ቃልህ እንደማር ይጣፍጣል.... ዛሬም እኔ ለአንድ ልጄ እንዲህ ነኝ!!!... አባባ ተባረክ!!!
@Kazema12
@Kazema12 2 дня назад
እግዚአብሔር ታላቅ ነው፣ ላመኑት ሁሉ ደራሽ ነው፣ ያመነ ሁሉ ይደረግለታል። Congratulations Kiduse
@NeimaNaserHabibi
@NeimaNaserHabibi 2 дня назад
እናንተ ምን አይነት ቤተሰቦች ናቹ የናንተ ጭንቅ አሰለቀሰኝ ለሁላችሁም እድሜ ጤና አላህ ይሰጣቹሁ
@SenfikshGirma
@SenfikshGirma 2 дня назад
ቅዱስዬ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት ከእናንተ እኩል ነበር ልቤ የተሰቀለው ከገኒ እኩል ነው ያለቀስኩት እግዚአብሔር ይመስገን
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 2 дня назад
ውይ ቅዱስ ምን አይነት የተቀድምስክ ልጅ ነህ ህይወት ይቀጥላል እኔንም አስታወስከኝ ህይወትን ቀይሬበት ተምሬያለሁ ምርጥ ልጅ።
@Hanan12-c6y
@Hanan12-c6y 2 дня назад
አንደዜህ አይነት ቤተሰብ ሁሉም ቤት ይኑር በልዩነት አንድነት አባትናናት ለልጆች መሰረት ነው!!!!!!!
@tigistalehegn7182
@tigistalehegn7182 10 часов назад
እውነት ያነበባችሁትን ቃል በደንብ ተረዱት እግዚአብሔር ተናግሮአችኋል ከኔ በቀር ወደ አብ የሚገባ የለም ይላል ። ቅዱስ በቃል የተደገፍከው እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ ካንተጋር ይሁን ዘመንህ ይባረክ ።
@NaomiAbebe-h9j
@NaomiAbebe-h9j 2 дня назад
ኡነት ለመናገር ይሄ ልጅ እንደማይወድቅ አምኜ ነበር እንዃን ለዚህ አበቃህ ሉኡሉ ፈጣሪ
@EyuSolomon
@EyuSolomon День назад
ይህ ድንቅ ቤተሰብ ጌታ ይባርከው እውነተኛ መንገድ እየሱስ ብቻ ነው መዳን በሱ ብቻ ነው።
@የማርያምግሩም
@የማርያምግሩም 2 дня назад
የእውነት በጣም ከፍቶን ልጆች ናፍቅውኝ ላልማልቀስ እየጠረሁ ነበር ግን አንተስ ሳዪ አለመልቀስ አልቻልሁም እንኳን ደስስስ አላችሁ የእውነት🎉🎉❤❤❤
@tenagnetafa-b8q
@tenagnetafa-b8q День назад
ኡፍፍፍ ምን አደኳችዉ በጭንቀት ገደላቹኝ ቅዱስዬ አንተ የእኔን ያክል አልተጨነክም፡ ልጄን ስለምትመስለኝ በጣም ነዉ የጨነቀኝ የዛሬ ሁለት አመት የኔልጅ ማትሪክ ይወስዳል እና ማታ ስታለቅሱ ልጆቼ ወደቀ አሉኝ እኔ በፍፁም አይወድቅም መጨረሻዉን እንይ አልኩ እግዚአብሄር ይመስገን ልጄ እንኳዋን ደስ አለክ 🙏🙏🙏
@DHaile-q9u
@DHaile-q9u 2 дня назад
Kidus የሚወደድ ልጅ❤❤❤ እንኩዋን ደስ አላቹ🎉🎉
@wosensime9612
@wosensime9612 20 часов назад
እንኳን ደስ አላችሁ ገንዬ እንኳን ደስ አለሽ አንቺ የጠንካራ እናቶች ተምሳሌት ነሽ። በዚህ ጊዜ ማትሪክን ማለፍ በጣም ከባድ ነው ግን ደግሞ ላልተሳካላችሁም ሌላ መንገድ እንዳለ እንዳትረሱ እግዚያብሄር ሁሌም መንገድ አለው።
@emuyahya9351
@emuyahya9351 2 дня назад
ኦኦ እዴት እደምታምሩ ማሻአላህ የቤተሰብ ፍቅር በጣም ደስ ይላል እውነት ደስታቹ ደስታችን ነው አልሀምዱሊላህ❤❤❤
@Aster-t2r
@Aster-t2r День назад
እኔ እውነት ህይወት መንገድ ነኝ !!ድንቅ ቃል እና የአባትህ በረከቶች እጆቼን ዘርግቼ ወደሠማይ ተንጠራራሁ ዋው እግዚያብሔር ይንገስባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
@Mahder-r5x
@Mahder-r5x День назад
እውነት ይሄን ቤተሰብ ጌታ ኢየሱስ ይወዳችኋል የኔ ናፍቆት ስታመልኩት ማየት ብቻ ነው መንፈሱ አለ ኢየሱስ ጌታ ነው።❤❤❤
@wonshetmokonnen
@wonshetmokonnen День назад
ያነበቡት እየሰማሽ የቀረው ስታመልኩት ብቻ ነው ትያለሽ። የሚመለክ አምላክ እማ ስለሆነ ነው ቃሉን ገልጠው ሲያነቡ የተጽናናው። አታስቢ ይልቁንስ እንድታመልኪው እግዚአብሔር ይርዳሽ። አንቺ መጥተሽ መጽሐፋን ብታነቢልኝ በንባቡ ብቻ ከሆነ ቃል አልተነፍስም እንግባባለን እዚህም የታየው ይሄው ነው። አይንሽን ገልጠሽ ብታይ ኦርቶዶክስ እያንዳንዷ እንቅስቃሴዋ ስርአቷ መንገዷ ባህሏ መንፈሷ ኢየሱስ ነው። ኢየሱስ የማይመለክባት ቤተክርስቲያን ባዶ ኦና ማለት ነው። ኢየሱስ ማለት ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይኗ ፣ነፍሷ ፣እስትንፋሷ ፣ሕይወቷ፣ መንገዷ ነው። አታመልኩትም ብለሽ አታውሪ እንዴት እንደሚመለክ ለማወቅ እጅግ ርቀሻል እና አፌን አልከፍትም። ግን ፕሮቴስታንት ሁሌም እንደስሙ መቃወም ብቻ ስለሆነ ምን ይደረጋል። ክርስቶስ የሌለው ሰው በቁሙ ሞቷል እህት አለም! እሱ ምግባችን ነው መጠጣችንም ነው። ሕይወታችንም ዘወትር በጸሎታችን ሰአት፣ በቅዳሴያችን ጊዜ ከጅማሬው እስከ ፍጻሜው ልባችን በሰማይ አድርገን ጉልበት ሁሉ ኢየሱስ ለሚለው ስም ይንበርከክ ይላል ያዕቆብ እንበረከካለን እንገዛለን እናመልካለን። ከእሱ ወዴት ይኬዳል። ብዙ ዘበዘብኩሽ ይቅርታ ስድብ ብዙ አይደንቀኝም ሲሰድቡን አልበሳጭም፣ ቢያዋርዱን አይከፋኝም ማምለክ ላይ ግን ጥጉን ስለምናውቀዋ መልስ እሰጣለው። ለኦርቶዶክስ አታመልኩትም ብሎ መናገር ነውር ነው እሺ! አትድገሚው
@pininagetachew241
@pininagetachew241 День назад
ገኒ ቅዱስ ሁላችሁም የቅዱስ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ የእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ቅዱስ እንኳን ጌታ ረዳህ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልህ
@Yehilmruchatube
@Yehilmruchatube 2 дня назад
በጣም ደስ ብሎኛል ቅዱሴ። ስምን መላዕት ያወጣዋል። ቀጣይ ጉዞህ ያማረ ይሁን የኔ ትሁት።
@mesiman2550
@mesiman2550 2 дня назад
እኔ በስደት ሁኜ ልቤ ስቅቅል ብሎ ነበር ስለወንድሜ ግን በጣም ደስስ በሚል ዉጤት አልፏል ስሙም "ሰማልኝ" ይባላል ያሳደገን አማኑኤል ሰምቶት አሳለፈዉ መጪዉንም እሱ ያዉቃል❤ እንኳን ደስ አላችሁ .....
@HuggTh
@HuggTh 2 дня назад
ወይኔ አስለቀሳችሁኝ😢😢😢😢በጣም ነው ደስ ያለኝ የኔ ወንድም ቅዱስ እንኳን ደስ አለህ ገኔዬም እንኳን ደስ አላችሁ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እውነት እድለኛ ነሽ የኔ እናት ገኔዬ ልጆችሽን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ሽፍን አድርጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልሽ!!!🙏🙏🙏 እውነት እወዳችሗለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hometube8205
@hometube8205 2 дня назад
ክብር ለድንግል ልጅ እኛ ራሱ ተጨነቅን ስትዘገዩ ❤
@betelhemteshome3040
@betelhemteshome3040 2 дня назад
ቅዱስዬ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልህ
@selomekifle9418
@selomekifle9418 День назад
ቅዱስዬ እንኳን ደስ አለህ ስወድህ ከእናትና ካባታችሁ ይልቅ እናንተ ብስሎች ናችሁ እናትና አባታችሁን አሸንፋቸውና አብራችሁ ብትኖሩ ደስ ይለናል
@Helenutub
@Helenutub 2 дня назад
እመቤቴን አስለቀሳቹኝ😭😭😭😭ኡፍፍፍፍ የኔውዶች ሁልጊዜም የድግል ማርያምልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከናተጋር ይሁን ኡፍፍፍ ከባድነው ስሜቱ😢❤❤❤❤
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 День назад
እልልታ ይሁን ለስሙ እንባዬ ሳላስበው ፍስስ እለ የልፋትሽ ውጤት የቤተሰቡ ፀሎት ነው እንኩዋን ደሰ ያላችሁ
@rozasintayehu
@rozasintayehu 2 дня назад
እናቴ እኛ ልጅቿ ስናልፍላት የነበራት ደስታን አስታወሰኝእና ተረዳዋቹ ደስ ይላል እንኳን ደስ
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 2 дня назад
የደስታ ለቅሶ ጥሩ ነው ቅዱስ ምልክት እናትህን አፅናናት።ጥሩ ውጤት ነው በርቱ።እንኻን ደስ እልህ እግዚአብሔር መልስ አለው።
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 дня назад
🤲🏿🤲🏿አልህምዱሊላህ እንኩዋን ደስ አለክ እንኩአን ቤተስብን 🤲🏿🤲🏿አገርክን ምታስጠራ 😭🤲🏿ያርግክ አሚን ትልቅ ቦታ አላህ ያድርስክ የ እኛ 💪🏿ኢትዮጵያዊ ልጅሽን ተረከቢ 💪🏿የ እናት አባት በ ልጆች በኩል አንድ 💪🏿ሲኦኑ ነግ አግር ተረካቢ ልጆችን ይፍጥራሉ የ እኛም ኩሩ ጀግና 💪🏿እስከ መጭረሽ አላህ ይከተልክ 🤲🏿🤲🏿አሚን
@adamkebede9624
@adamkebede9624 49 минут назад
እግዚአብሔር ይመስገን:: በጣም የሚገርም ቤተሰብ እናታችሁ ጀግና እናት አባታችሁ ደግሞ እናት የሆነ አባት:: እኔንም አስለቀሳሁኝ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ:: ቅድስዬ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ::
@user-kf8xn1jy2s
@user-kf8xn1jy2s 2 дня назад
እኔ በጣም ጭንቀታቹ ጭንቀቴ ሆኖ በጣም ሰጨነቅ ድምፁን አጥፈፍቼ ደስታቹሁጀን ሳይ በጣም ደስአለኘ እንኮን ደሰአሐህ አላቹ❤❤❤❤❤❤
@MarthaTeshome-lw5bm
@MarthaTeshome-lw5bm 6 часов назад
ፈጣሪ ትልቅ ስኬት ላይ ያቁምህ ቅዱስዬ እንደስምህ ነህ በእውነት ገኒ እድለኛ ነሽ እንደዚ አይነት ልጆች ፈጣሪ ስለሰጠሽ ። ሁሌ የናንተን ቤተሰብ ታሪክ የምትሰሩት ድብድባችሁ ሁሉ ደስ ይላል እወዳችኋለው እመብርሀን ከክፉ ነገር ትሰውራችሁ ቅዱሴ እንኳን ደስ አለህ ላባትህ ያለህ ክብርና ፍቅር ሁሌ ያስገርመኛል ተባረክ አባቴ
@user-yt8yf1xo8d
@user-yt8yf1xo8d 2 дня назад
ስውሯ ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል እግዚአብሔር አብ ክብር ምስጋና ይግባው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችው
@abebetaye7816
@abebetaye7816 2 дня назад
ስውሯ ማርያም😀😀
@user-yt8yf1xo8d
@user-yt8yf1xo8d День назад
ስውሯ ማርያም ሰሚ ደራሽ እናት ናት ክብር ምስጋና ይገባታል
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 6 часов назад
ሰለዚች እናት ምንም ያለማለት ንፋግነት ጀግና እናት በዘመኑም በባህልና እምነት ልጇቿን ከአባታቸው አስማምታ በወግ ማእረግ የሳደገች.. ፈጣሪ በረከቱን ሰላምናጤናውን ሰጥቶችሁ የልጆቻችሁን ደስታ እንድታዩ እድሜውን ይስጣችሁ። ቅዱስ ጎበዝ ተችላለህ....በርታ... አባትና እናት የመረቁት ልጅ የፈጣሪ በረከት አይለየውም በረታ የምተኮራበት አናትና አባት ወንሞችና እህት አለህ በርታ ገና ነው።
@yetyet3213
@yetyet3213 2 дня назад
እንኳን ደስስስስስስስስስስ አለህ ቅድስ ደስ ብሎኛል ማርያምን ገኒ እንኳን ድስ አለሽ አላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fufhh9889
@fufhh9889 День назад
እንክዋን ደስ አላቹ እናት በዚልክ ልጆቹዋን ስትቀርፅ ደስ ይላል ለወጣቱ አርያ የሆኑ ልጆች አሉሽ በዚ ዘመን አባትን በሀገርኛ ክብሩ አባባ ብሎ የሚጠራ ወጣት በማየቴ እጅግ እንዳመሰግነሽ ሆኛለሁ ተባረክ
@frehiwottaye
@frehiwottaye 2 дня назад
እንኳን ደስ አለህ ቅዱሳችኘን እግዚአብሔር ተምረህ ለሀገርህ!ለወገንህ! ለቤተሰቦችህ የምትጠቅም ልጅ ያድርግህ
@danielk.4183
@danielk.4183 День назад
እንኳን ደስስስስ አላችሁ !!!እንኳን ደስ አለህ ቅዱስ !!! በቀጣይ በሚኖርህ የዩኒቨርስቲ ትምህርትህን ስኬታማ ሆነህ በዉጤት እንድታጠናቅቅ የእግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን
@MekdesYirdaw-e7f
@MekdesYirdaw-e7f 2 дня назад
ከመፍራቴ የተነሣ ቀድሜ ኮመንቱን ነው ያየሁት አልፋል ወርቋል የሚለውን ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለ🎉🎉🎉🎉🎉
@Eagle1503
@Eagle1503 2 дня назад
ቅዱሴ ትክክል እግዛብሄር አዎርቶሃል 😢 ና ተከተለኝ ብሎ መንገዱን አሳየህ እኮ ንስሃ ግባ እና ጌታን ተቀበል and then ተከተለው❤ የዮሐንስ ወንጌል 14:6 ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። መንገድ - ይኬድበታል እወነት -ነጻ ይወጣበታል ሕይወት - ይኖርበታል I wanna say congratulations 🍾 kidus
@Sumrniha1621
@Sumrniha1621 2 дня назад
ክብሩን ድንግል ከነ ልጇ ትዉሰድ❤👏👏👏
@user-bc5cb8hj6v
@user-bc5cb8hj6v День назад
ብዙዎቻችሁ አብራችሁ ኑሩ ትላላችሁ በርግጥ ጥሩ ከማሰብ ነው ይገባኛል ነገር ግን ምን ጎደለባቸው ምን አልባት ስኬታማ የሆኑት እንዲህ ስልሆነ ይሆናል ይህን የምላችሁ በኔ ስለደረሰ ነው ላለመለያየት ስታገል የልጆቼን ህይወት አበላሽቸዋለሁ
@AhtiBaki
@AhtiBaki 2 дня назад
የኔ እናት ከምንም በላይ ጥንካሬሽን ስወደው እኔ ያለፍኩ እስኪመስለኝ ድረስ ሰውነቴ shake እያረገ ነው ኪድዬን ምን ያህል መታደል ነው እውነት ኪድዬ በብዙ ትባርካቹ ቅዱሴ ሁሌም አንደኛ ሁን እውነት መሻታቹ ሁላ ይሙላ ለኛም ጥንካሬ ናቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 День назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል !! በእግዚአብሔር አምኖ የወደቀ የለም !!! ወይኔ ገኒ ይሄ መታደል ነው ፣ ልጆች ወልዶ አሳድጎ አስተምሮ ለዚህ ደረጃ ማድረስ ቀላል አይደለም፣ እግዚአብሄር ይመስገን፣ ቅዱስ እንኳን ደስ ያለህ!! እግዚአብሄር መጨረሻህን ያሳምረው
@TigistA-c4r
@TigistA-c4r 2 дня назад
...እኔ መንገድም እዉነትም ነኝ.. ገንዬ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው።
@tzelleke1026
@tzelleke1026 2 дня назад
የመዳን መንገድ መድሐኒአለም ሲሆን መሪያችን ደግሞ እመቤታችን ናት
@hiwotdinku9171
@hiwotdinku9171 2 дня назад
@@tzelleke1026 ወዴት ነው የምትመራን? የት ነው እንደሱ ተብሎ የተፃፈው? ተዉ ግን በ እውቀት ተንቀሳቀሱ?? አይዞሽ እየሱስን ጌታ ነው እዳኝ ነው ስትይ ቅድስት ማርያም ደስ ነው የሚላት: ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች አይደል ያለችው መላኩ ገብርኤል ሲያበስራት? በይ አንችም እንደሷ ጌታን ብቻ አክብሪው አንግሽው!!
@wizchukamesfin
@wizchukamesfin 2 дня назад
ያልጠየቅነውን የምናቀውን ያስተማርነውን ደግማቹ መናገር የማይሰለቻቹ መናፍቅ ፣ወድማችን እንኳን ደስ አላችሁ
@hiwotdinku9171
@hiwotdinku9171 День назад
@@wizchukamesfin ስለ አዳኙ ጌታ ስለ እየሱስ መናገር ለምን ይሰለቸናል? ሰው ተግቶ ድካም ያለበትን የሰውን ገድል ያወራ አይደል? ወንድሜ ይህ እድል እጣው ይድረስህ!
@Hayat-hj1gk
@Hayat-hj1gk День назад
ኣዎ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ነው ይሄ ሁላ ዙር እመቤታችንን ለመቃወም ነው ኣይ ጴንጤ😅
@nanibelete8583
@nanibelete8583 День назад
እውይ እኔም የዛሬ አመት በስደት ሆኜ እንዲ ነው የተጨነኩት የልጄን ለመስማት አቤት ጭንቀት እኮ በስመሀም ጭንቀቴን ተመልክታ እማምላክ አላሳፈረችኝም አለፈች ገኒ ያንቺም የልጆችሽም ጭንቀት ሁፍፍፍፍፍ በደስታ ተቀየር❤❤❤❤❤❤❤❤ እንካን ደስ አላቹ
@Ethio7200
@Ethio7200 День назад
ይሄ ቅን ቤተሰብ ነው ቅኖች ደግሞ መንግስተ ሰማያትን ይወርሳሉ ይላልና ቃሉ ይሄ ለናንተ ቤተሰብ ትንሹ ነገር ነው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ የሰላምና የደስታ ያርግላችሁ❤
@user-qw9gy6uq2d
@user-qw9gy6uq2d День назад
እንኳን ደስ ያለህ ቅዱስ ....ገኒ ምርጥ እናት ነሽ። እኔ ባንቺ እናትነት በጣም ቀናለሁ የኔ ቤተሰብ እንዳንቺ ቤተሰብ ፍቅር እንዲኖረው ሁሌም ምኞቴ ነው። በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ።
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 2 дня назад
ታድላችሁ በልጅ መባረክ ምንኛ መታደል ነው ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
@TikdemTikdem-zg7hd
@TikdemTikdem-zg7hd День назад
አሜንን እውነትም ህይውትም መንገድም እኔ ነኝ አለ ይሄ መልክት ነው ላስተዋለው ቅዱሴ እንኳን ጌታ እረዳህ ገኒዬ እንኳን ደስ አላቹ ስወዳቹ❤❤❤❤❤
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 2 дня назад
ሁሁሁሁሁሁሁ ሀሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው እውንት መንገድ እሱ ነው ጌታ ይሂን ቤት ይጎበኘዋል
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 2 дня назад
ስሜቱን አቀዋለሁ የዛሪ አምስት አመት የወድሜን ኮድ ከፍቸ ለማየት እደት እደሆኩ አቀዋሁ አልሀምዱሊላህ ዛሬ ተምርቆ በትንሽ ወራቶች በተመርቀበት ስራ ያዘልኝ እኮን ደስ አለህ ቀጣይ አመት እህቴ ተፍታኝ ናት ግን የደርጃ ተማሪናት ካሁኑ ግን ፍራሁላት
@lulubintendris
@lulubintendris 2 дня назад
ወላሂ አብሬአቸው ነው ያለቀስኩት ቅዱሴ እንኳን ደስ አላችሁ ሙሉ ቤተሰቡ🎉🎉🎉❤❤❤
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm 2 дня назад
ለራስሽ አልቅሽ እነሡ ለራሳቸው ነው
@KidusGmedhin
@KidusGmedhin День назад
ለመላእ ቤተሰብ እንካን ደስ አላችሁ ። ደሞ በበለጠ ለመክሊት እና ለቅዱሴ እንካን ደስ አላችሁ ።አሁንም ያሰባቹት የተመኛቹት የሳካላችሁ ። ❤❤❤መላእ ቤተሰቡም እወዳችዋለው❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SaraAla-xg5fj
@SaraAla-xg5fj 2 дня назад
ቅዱስዬ እንኳን ደስ አለህ አባት ❤❤ እግዚአብሔር ማመስገን ትልቅ መታደል መባረክ ነው
Далее
Mini bag sealer
00:58
Просмотров 7 млн
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Просмотров 12 млн
ከባድ ቻሌንጅ || YAZEW FAMILY
18:27
Просмотров 13 тыс.
Mini bag sealer
00:58
Просмотров 7 млн