Тёмный
No video :(

የማትዘነጋ ሴት ሆኖ ማለፍ ትምህርታዊ ኮንፈረንስ ከ ፓስተር ሜርሲ መስፍን ጋር Morning session 

Peniel Ethiopian Evangelical Church
Подписаться 2,1 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 44   
@Mom2023new
@Mom2023new Год назад
ወገኔ፣ይህ ከአብ ዘንድ ለቤ/ክ. ለክርስቲያኖች የመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ ስለሆነ፣ህዝቡ እንዲያነበው ሲባል እንዳታጠፉት በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ፣ ተባረኩ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የእግዚአብሔር መልእክተኛ።
@faithhopelovbybrooke3050
@faithhopelovbybrooke3050 3 месяца назад
Still listening after a year! What a powerful and life changing message! God bless you Pastor Mercy!
@romanabebe8122
@romanabebe8122 Год назад
ፓስተር ሜርሲ አንቺ ድንቅ ሴት ደግሞም በዚህ ዘመን ላለን ሴቶች ለመነሳት.... ለመቆም.... ለመበርታት.... ምሳሌ ነሽ።
@zewditugesesse385
@zewditugesesse385 Год назад
አዎ ዝም አልልም እናገራለሁ ። የእግዚአብሔር ድምፅ ቃል ወደኔ መጣልኝ አምኘ በእምነት ወሰድኩት ቃሉም በውስጤ ሰርቶ ፅንስ ሆነ ስጋም ለበሰ አድሮ ውሎ ሰው ሆነ አማኑኤል ሆኖ እውነትን ፅድቅን ቅድስናን ጤናን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይዞ በእኔ ማሀፀን አማኑኤል ተወለደ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ። የአየሁትን የዳሰ ስኩትን ከሀጢያት በሽታ የዳንኩበትን እውነት ለአለም ሁሉ እመሠክራለሁ ወንጌልን እሰብካለሁ ። እየሱስ ጌታ ነው ።
@selinachannel1870
@selinachannel1870 3 месяца назад
Amen❤
@zerfeworkdebebe7538
@zerfeworkdebebe7538 8 дней назад
አንቺ በረከታችን ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ
@user-pu2uw1sc8r
@user-pu2uw1sc8r Месяц назад
እህቴ ሜርሲ ዘመንሽ ይባረክ ድምፅ ያንሳል ❤❤❤
@princealex9322
@princealex9322 23 дня назад
እ/ር ከዚህም በላይ ፀጋው ይሙላብሽ እንወድሻለን ተባረኪ !!!!!
@eyesusfikir9501
@eyesusfikir9501 2 месяца назад
ዘመንሽ ይባረክ ውድ የእግዚአብሔር ሴት በጣም ተነክቻለሁ ሁለንተናን መስጥት ተራ ሴት አለመሆን! ብዙ ተምሬበታለሁ እንድኖርበት ፀጋው ያግዘኝ ዘንድ እፀልያለሁ ተባረኪ!!
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 месяца назад
ፓስተርዬ ተባረኪ በቃ ከዚህ በኋላ በትላንትናው አልመላለስም የኋላዬን እየተውኩኝ የፊቴን ለመያዝ እዘረጋለሁ ትልቅ ብርሃን ነው ያበራሽልኝ ❤❤❤❤❤
@ehitewolde7535
@ehitewolde7535 Год назад
God bless you and your family
@tadutakele1053
@tadutakele1053 2 месяца назад
የኔ ቆንጆ ሁሉነትሽ ሁሉ የተዋብሽ ለኔ. የጌታን እውነትና ክብሩ ውስጥ እድገባ አይኔን ሰለከፈትሽ ከዚህ በበለጠ መገለጥ ይግለጥሽ ባለቤትሽም የእ/ር ፓስር ደ/ዘ ያገለግለን ነበር እንደስሙ እ/ር ያብራለት ምርጥ የጌታ ቤተሰቦቼ ከነቤተሰባችሁ ተባረኩልኝ
@egizibisrat8513
@egizibisrat8513 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋው ይጨመርልሽ ኑሪልን ❤
@tigistdolla1454
@tigistdolla1454 2 месяца назад
geta yebarekesh medicya
@fasikaalemayehu4089
@fasikaalemayehu4089 2 месяца назад
Wow pastorye you are blessed ❤
@almaztewolde4660
@almaztewolde4660 2 месяца назад
Egzbher ybrkay quicken ybzhelka amem amem amem goty ybrkay
@solomontto4191
@solomontto4191 2 месяца назад
Amen Amen God Bless you more and more
@zainaba1174
@zainaba1174 2 месяца назад
አሜን ❤❤❤
@user-hf8hk2vt6l
@user-hf8hk2vt6l 2 месяца назад
ተባረክ
@tarikwaretta2853
@tarikwaretta2853 Год назад
Wow ! Pastor Mercy May God bless you more and more, this message is for me
@zewdineshtadele5476
@zewdineshtadele5476 Год назад
Bless you more
@mimikebe5572
@mimikebe5572 2 месяца назад
ቸርች ውስጥ እንዲህ ጸጥ ብሎ ሲሰብክ እንዴት ደስ ይላል
@user-uh7vw1vi9u
@user-uh7vw1vi9u 3 месяца назад
ተባረኪ
@user-xs1vf8to2j
@user-xs1vf8to2j 2 месяца назад
ሜርሲዬ ትምህርትሽን በጣም ነው ምወደው ጀማሪ ሰባኪ ነኝ እንዳንቺ መሆን እፈልጋለሁ ።መፅሃፉ የት ይገኛል??
@azebweldearegay339
@azebweldearegay339 Год назад
እባካችሁ እህቶቻችን፡ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስን፡ እሱ እንደሚፈልገው ማስዋብ አለብን፡ መፅሀፍ ቅዱስ እንደሚለው፡ ያባቴን ትእዛዝየሚፈፅም እንጅ ፡ ጌታሆይ፡ ፡ ጌታ፡ ሆይ፡ የሚለኝ፡ መንግስተ፡ ሰማያት እ ይገባም ይላል፡ ስለዚህ፡ ሱሪ፡ ሜካፕ፡ ሊፒስቲክ፡ ጌጣጌጥ፡ እጭር ቀሚስ.....ወዘት፡እነዚህን፡ ባናደርግ ይመረጣል፡ ሀጢይት ነው፡ በዚህ ምክንያት፡ ገሀነም እንገባለንና እግዚአብሄር ልብን እንጅ ልብሴን፡ እያይም፡ ከሚለው፡ ዶክትሪን ራቁ፡ እግዚአብሄር ፡ ውጫችንም፡ ውስጣችንንም፡ በደንብ ንው የሚያየው።የማታምኑ፡ ከሆነ ጌታን ጠይቁት፡ ሳታውቁት፡ እንዳትጠፉ፡ ተጠንቀቁ።
@abfamily9559
@abfamily9559 Год назад
አዎ እኔ አራሱ በአለባበስ ቅር እሰኛለሁ አዲስ ሰለሆነኩ ይሁን አይገባኝም በተለይ አጭር ቀሚስ ጥብቅ ያለ ልብስ በጣም ይደብራል
@Mom2023new
@Mom2023new Год назад
​@@abfamily9559 ሃሳብሽን እደደግፋለሁ፣ እህታችን ትንሸ ወረድ ያለ ሸሚዝ ብትለብስበት የተሻለ እንደሆነ አስባለሁ፣
@blexet
@blexet Год назад
Amen enem esua mehon new mfelgew
@azebweldearegay339
@azebweldearegay339 Год назад
​@@blexetእሷን፡እንደምታገለግል፡ ማገልገል ንየመሰለ፡ ነገር ፡በዚህ አለም፡ የተሻለ ነገር፡ የለም ።ነገር ግን ጌታበቃሉ፡ ከአለም ተለዩልኝ፡ ሲለን፡ የአለም ልጆች፡ ከሚያደርጉት፡ ብቻ ሳይሆን፡ ካለባበሳቸውም፡ ጭምር ነው ።የምለብሰው ጌታን ይስከብራል ወይ፡ ?ብለን መጠየቅ፡ አለብን።ክርስትያን ስንሆን፡ የምናደርገው ነገር ቃሉ እንደሚለን እንጅእኛ ደስ ያለን፡ መሆን የለበትም።። እኛ የወደድነውን ሳይሆን፡ እሱ የሚወደውን ፡ ማድረግ መልበስ አለብን።ለሌሎችም፡ ምሳሌ፡ መሆን አለብን ።ነገሮች ካስቸገረን፡ ጌታ ወደፈለገው አለባበስ፡ እንዲመራን፡ በፆምና በፅሎት መጠየቅ አለብን።፡ ይህ የህይወት፡ ጉዳይ ንው ።ብዙዋች ባለማወቅ ንው የሚያደርጉት።ህዝቤ ባለማወቁ ጠፍ፡ ይላል ቃሉ።ብሉይ ኪዳን ላይሴት የወንድን ልብስ መልበስ የተከለከለ ንው ሲል።ብዙ ክርስትያን ይህ እኛ እይመለከትም፡ በጥንት የተፃፈ ንው ይላሉ፡ ንግግርን ክርስቶስ ኦሬትን ሊፈፅም እንጅ ሊሽር እንዳልመጣ፡ ተናግሯል፡ ስለዚህ እግዚአብሔር ፡ከአለም፡ ለይቶ እሱ በሚፈልገው መንገድ እንዲመራን፡ ለኛና፡ በጌታ ለሆኑት ወንድም እህቶች ፡ መፅለይ አለብን።
@azebweldearegay339
@azebweldearegay339 Год назад
​@@abfamily9559 ይደብራል፡ ላልሽው፡ እውነትሽን ነው።አለባበስ፡ የኦርቶዶክስ፡ ክርስቲያን፡ እህቶቻችንአባታቸው፡ ቤት ሲገቡ፡ ምን ያህል ያስደስታሉ።ነገር ግን መዳን፡ በክርስቶስ፡ እንድሆን እያውቁትም።ሌላም ብዙ እግዚአብሄር ያላለው፡ የማይፍቅደው ብዙ በሰው ሀሳብየተፃፈ ዶክትሬን አላቸው።ሱሪ ውይም የተጣበቀ፡ ልብስ ልብስሽ ስትገቢ፡ በተለይ ወንድሞች፡ ያችን ሰውነት፡ ንው የሚያዩት፡ ብዙ ምክኒያ ለዝሙት፡ ይጋለጣሉ እንጅ የሚሰበከውን እይሰሙም፡ እንች መሰናክል ንው የምትሆኝባቸው፡ ስለዚህ ንው ጌታ፡ ሴት የወንድልብስ፡ እይልበስ፡ ከአለም፡ ተለዩልኝ ያለው።እኛ ግንስለምንወደው፡ ብቻ እግዚያብሔር ያለውን ቀይረን፡ እግዚአብሄር ፡ ልብን እንጅ ልብስን እያይም፡ ይላሉ።ይህ ትልቅ ስህተት ነው።ሴይጣን ለክርስቲያ እህቶቻችን፡ ያዘጋጀው፡ ወደገሀንም፡ የሚያስገባን የሀጢይት፡ ከረሜላ ነው።
@Lina-ll8hh
@Lina-ll8hh 2 месяца назад
Behizbu mekakel kahinatun yelake egziabher tiz yelegnal yane betorenetu lebachinin yefewes egziabher
@hirutabay7408
@hirutabay7408 2 месяца назад
ታድለሽ ከዚህ በላይ ክብር የለም
@reasonalemayehu761
@reasonalemayehu761 Год назад
Amen 🙏🏽
@nunushtaklo2182
@nunushtaklo2182 Год назад
በጣም ነው ደስ ያለኞ ተባርኬባታለሁ በጣም ነው ምወድሽ
@Awra2365
@Awra2365 Год назад
Betammm bemxafsh tebarkalewu I follow the wil of God U r blessed thanks 🙏
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 Год назад
Asemamko
@tenayedejene1447
@tenayedejene1447 Год назад
እባክሽ በመድረክ ላይ አለባበስሽን አስተካክይ እግዚያብሄርን ፍሪ እንከዋን ልንሰማሽ ገና ስናይሽ አልተመቸንም
@sabaifterlu6032
@sabaifterlu6032 3 месяца назад
ኣየ ሰው ልብስዋን ስትል/ ስትይ ከዚህ ኣነጋገርና ኣስተሳሰብ የሚያወጣና፡ የሚቀይር፡ የሚጠቅም የህይወት እግዝኣብሄር ቃል ሲያመልጥህ በጣም ነው ያሳዘንከኝ/ ያሳዘንሽኝ። በማስተዋል ተባረክ/ ተባረኪ።
@Lina-ll8hh
@Lina-ll8hh 2 месяца назад
Mikirus tiru neber ketimihirtu men kerelish men temarsh ayneshen kelebs lay anesetesh lebeshen timihirtu meleeketu lay bihon yehen balalsh!
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 2 месяца назад
ምስኪን!
@SabaE-ow7me
@SabaE-ow7me 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vt6yu7je3l
@user-vt6yu7je3l 10 месяцев назад
1:48:42 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Fancy VS Classic #shorts  @CRAZYGREAPA
00:33
Просмотров 1,3 млн
Gelik yoki Velik?
00:20
Просмотров 897 тыс.