Тёмный

የማንቸስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ ሽንፈት 

Alazar Asgedom - Official
Подписаться 75 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 78   
@YATECH_ET
@YATECH_ET 24 дня назад
አዎ ሽንፈቱ በጣም ያማል ምክንያቱም በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ነው ክለቤ የተሸነፈው ነገር ግን ልክ እንደ አምናው በብራይተን በሜዳችን 3 ለ0 እንደተሸነፍነው በጣም ተስፋ አስቆራጭ አይደለም፤ በፖዚሽን ዩናይትድ ጥሩ ነበር ነገር ግን ዝም ብሎ አለነበረም ኳስ የተቆጣጠረው በፈጣን ሽግግር ወደ ብራይትን ጎል ክልል ይደረስ ነበር ይህ በጣም አሪፍ ጅማሮ ነው ከዚህ በኋላም የሚጠናከር ይመሰለኛል
@getuhailugebremeskel3071
@getuhailugebremeskel3071 24 дня назад
90% of the take away from yesterday match was POSETIVE. 👏 👏
@funvideo7877
@funvideo7877 24 дня назад
ከባድ የሆነ እኮ ዉጤት ብቻ የሚይ ደጋፊ በዝቶ ነው እንጂ አጠቃላይ ተስፋ ሰጭ ነገር ነበር የነበረው አብዛኛው ሰው ዘንድሮ ቶፕ 4 በቂ ነው ይላል ግን ደግሞ 38ቱን ጨዋታ እንዲሸን ይፈልጋል
@tube9793
@tube9793 23 дня назад
Respect እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር የትላንቱን ጨዋታ በጥሩ ጎን የተመለከትኩት የምር ዩናይትድ እያደገ ያለ ቡድን ነው
@AilMhoh
@AilMhoh 23 дня назад
አረ ማንቼ ልዩ ነበር ትላንት ሽንፈቱ ለሊቨርፑል ጨወታ ጠንከር ይላሉ G.G .M.United
@samsonabraham6413
@samsonabraham6413 23 дня назад
Next stop liverpool 😂😂😂
@tube9793
@tube9793 23 дня назад
ዩናይትድ በጣም እየተሻሻለ የመጣ ቡድን ነው በተለይ ከኳስ ጋር ከፉልሀሙ ጨዋታ የተሻለ ነበር እና ማውንት በተጫወተበት 45 ደቂቃ ደግሞ በ ፕረሲንጉ ዋው ነበር በ ዲሊኽት እና ኡጋርቴ የበለጠ እሚሻሻል ቡድን ነው ትንሽ ፍርሀቴ ደጋፊውና የበፊት ተጨዋቾች በሚሰጧቸው አስተያየት የአሰልጣኝ ቡድኑ ተደናግጦ የጀመሩትን ለውጥ ትተው ፈጣን ድል ለማምጣት ሌላ የጨዋታ ቅርፅ እንዳይጀምሩ ነው
@ZeleAb
@ZeleAb 23 дня назад
The one and only አልአዛር
@muhammedbin885
@muhammedbin885 24 дня назад
የዩናይትድ ደጋፊ ነኝ ከብዙ ግዜ በሆላ ነው የምፈልገውን አይነት ዩናይትድ የሆነልኝ ። እመኑኝ ሊቨርፑልን እንለበልበዋለን
@BeeeHapppy
@BeeeHapppy 24 дня назад
ተው ሊቨርፑልን እንኳን አትሳፈጥ በጎል ትበሰብሳለህ
@samsonabraham6413
@samsonabraham6413 23 дня назад
😂😂😂😂😂
@ermias-rj6qw
@ermias-rj6qw 23 дня назад
እኔ የማንቼ ነኝ በዚህ አቅም ሊቨርፑል ይከብደዋል ሪያሊቲ
@kitilayadessa8872
@kitilayadessa8872 23 дня назад
ግዜው ስደርስ ከ90 ደቂቃዎች በኃላ ማውራት አይሻልም? መቼም ቢሆን ምንም ብፈጠር የ7-Up የሚረሳ ትውስታ አይመሰልኝም።
@Livefans24
@Livefans24 23 дня назад
7up soon
@MitikuAbebe-f2u
@MitikuAbebe-f2u 24 дня назад
I'M NOT UTD FAN, but i really wish them a good season
@biniyammesfin-v7g
@biniyammesfin-v7g 23 дня назад
I like the way of your analysis. I started listing your program through Fana 90 when I was at Mekelle University in 2009 attending my first degree. I continued my journey of listening to you while I was studying for my second degree in A. A University 2015/2016 and here you via Arada FM. Starting from June I am out of addis due to Employment can't follow your radio program on spot, please late broadcast in live-streaming in your RU-vid channel. Thanks
@user-qs4jg4eo9m
@user-qs4jg4eo9m 24 дня назад
ምርጡ የስፖርት ፕሮግራም
@markmelkamuofficial4273
@markmelkamuofficial4273 22 дня назад
Alexo tintenah liyu new❤
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 24 дня назад
Ten huge game management በቃ አይችልም ማንን መቼ እና በማን መቀየር እንዳለበት አያውቅም የአሠልጣኝነት ህጸጽ አለበት ሲቀጥል ለእኔ ጋርናቾ ብቃቱ ብዙ አይታየኝም ማጓየር ጨዋታም መጀመር የለበትም
@BalemB
@BalemB 24 дня назад
man city vs man utd የትልቅ ጨዋታ ማኔጅመንት አይደል እንዴ??? አንድ አንዴ አሰልጣኝም ይሳሳታል ይሄ ነው በቃ👍🙏
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 22 дня назад
​@@BalemBእና ቴንሀግ መቼ ነው ትክክል የሚሠራው? ዝም ብለህ አትዘላብድ
@Threepointsandbeyond3832
@Threepointsandbeyond3832 21 день назад
@@newtestamenttubeephrem9305የእኔም ጉጉት እንዳንተው ነው። አመቱን ለሚያገኛቸው ትልልቅ ጨዋታዎች ብቻ ጥሩ ለመስራት ከተነሳ ደጋፊዎችን ምንም አያስመካም። ክለቡ ይህን ሁሉ አውጥቶ እና ከስሮ ተጫዋቾችን ያስፈርማል ግን ያው የሆነ ተመሳሳይ ውጤት ይለብሳል። አርቴታ ፈጠን ፈጠን ያለ ስብእና ስላለው ቶሎ ለመቀያየር አልተቸገረም። ኦባማያንግ ፣ ላካዜት ፣ እነ ኦዚል በአርሰናል የማይነኩ አይነት ይመስሉ ነበር። ቴን ሀግ ከአርቴታ መውሰድ ያለበት ነገር ቢኖር ጨከን ማለትን ነው። ምንም ሆነ ምን ሊቨርፑልን ለማሸነፍ ይጣጣሩ። ሲያስጠላ አሰልቺ የሆነ ድግግሞሽ ነው
@gigaend473
@gigaend473 23 дня назад
Alazar mirt football analyst
@tenachin1864
@tenachin1864 23 дня назад
let's make this channel 100k this week.
@etcodio
@etcodio 20 дней назад
ALAZAR
@user-dg7bt4lu6v
@user-dg7bt4lu6v 24 дня назад
'Transition' I don't think! Currently united in a big problem the main problems are The manager is clueless Not have enough attacking midfielder and
@SimonMoges
@SimonMoges 23 дня назад
አሌክስ ይሄን ብቻ ንገረኝ ማውንት 8 ቁጥር መጫወት ይችላል ከቻለ ማይኑ ቤንች መሆን አለበት ደሞ ሩድ መቶ attackers የሆኑትን ለምን clinical አያረጋቸውም እና ደሞ የ ማንቼ እድለ ቢስነት ይገርማል እረ Alex ተቃጠልን እኮ
@SinfhBerdg
@SinfhBerdg 23 дня назад
Google aderge😂
@Reismohammed22
@Reismohammed22 24 дня назад
Alex welcome❤❤🎉🎉🎉
@BrookBefi
@BrookBefi 23 дня назад
Aliss❤❤❤
@EsmaelBelay-r3d
@EsmaelBelay-r3d 23 дня назад
Alazar tleyaleh endante be ewket emiawera journalist yelem ezi hager edmeh yrzem
@EyobJojoo
@EyobJojoo 24 дня назад
አንድ ጨዋታ ነው የተሸነፍነው ለቀጣይ ያስተካክላል አሰልጣኙ እተማመንበታለው
@ermias-rj6qw
@ermias-rj6qw 23 дня назад
ከጣዩ ከዚህ የከፋ ብለን ነው
@MuhammedAhmed99
@MuhammedAhmed99 23 дня назад
በሰልጣኞ ምንም አይነት እምነት የለኝም እውነት እንናገር ከተባለ ለዩናይትድ የማይመጥን አስልጣኝ ነው
@adujonathan4377
@adujonathan4377 24 дня назад
Kebalefew 2 amet tensh yeteshale chewata neber gn acheraresu alamarem enji keyari lay meserat alebet
@Wisdom-j3d
@Wisdom-j3d 24 дня назад
አሰልጣኙ የትልቅ ክለብ አሰልጠኝነት የከበደው ይመስለኛል።
@IzuIzedin-e1t
@IzuIzedin-e1t 23 дня назад
Ke alazar wechi welahi yemanem tenetane ayemechegem
@mikotube460
@mikotube460 23 дня назад
Not 2-0 ali when you miss a minor thing we trust to lesson the main
@MihiretuYohannis
@MihiretuYohannis 24 дня назад
ለ10 hag Premier league አሁንም ቢሆን ለሱ አድስ ነዉ በቃ ክለቡን ቁልቁል ከማዉረድ ወደኋላ አይልም ታያላችሁ
@ermias-rj6qw
@ermias-rj6qw 23 дня назад
የሚቀጥለው ከሊቬ ጋር ይከብደዋል ተከታይ ሽንፈት ያጋጥመናል ኦፍ ኮርስ
@eyobdodogebreananiya7221
@eyobdodogebreananiya7221 23 дня назад
Yasaferal tem hag emibal menem ewket yelelew sew unitedn kalekeke united mechem ayshashalem ye techawach merchaw teamu michawetebet menged sewyew terz lay komo kemayet wechi budnun lemarem yalew felagot matat ehe demo chewata yemanbeb cheger endalebet be geltse yasayal beka sewyew rashfor Maguire dalot emibalu sewoch unitedn aymetenum beye asebalew
@aghsepda
@aghsepda 24 дня назад
ዩናይትድ በደጋፊውም በሚዲያውም ከእውነተኛ አውዱ የበለጠ የተጋነነ ስብዕና የተሰጠው ነገር ግን ከነ ፉልሀም እና ዛሬ ካሸነፈው ብራይተን የተሻለ የጨዋታ ፕላን የሌለው፣ የገዛቸውን ጥራት ያላቸው ተጫዋቾች አቅም መጠቀም ያልቻለ ብኩን ክለብ ነው። ሀቁን መዋጥ ተስኗቸው በድሮ ታሪክ የሚያቅራሩ ሚዲያዎች ይዞ የትም አይደርስም በተለይ ከ ቴንሀግ ጋር
@footballiscrazy7232
@footballiscrazy7232 21 день назад
Atsasat wendme united wede hayalnetu ymelesal
@SelemonMegstu
@SelemonMegstu 24 дня назад
ቼልሲ ዛሬ እረምርመን እናሸንፋለን
@FekadeabTsegaye-eb7oy
@FekadeabTsegaye-eb7oy 23 дня назад
6-2 ጀግና ገማች ነህ👍
@zola_man
@zola_man 24 дня назад
ወይኔ ገና በሁለተኛ ጨዋታ ተስፋ ቆረጥኩ Eth ቅያሬው አናዳጅ ነበር
@firewawoke3376
@firewawoke3376 23 дня назад
Sancho 😭😭😭😭😭
@zerubabeltesfaye991
@zerubabeltesfaye991 24 дня назад
Alex lemn dn ye samntu game’och matseraln bezu game’och neberu eko
@BetwHabta
@BetwHabta 24 дня назад
2/1ነው አስተካክለው አሏዛር
@Kirubel1221
@Kirubel1221 24 дня назад
ኧረ ተቃጠልኩ አሌክስ ምን ይሻላል
@Buron1234
@Buron1234 24 дня назад
me too😂😂😂😂😂😂
@Eyobkassa-tx9mu
@Eyobkassa-tx9mu 24 дня назад
Next fixture Liverpool🤔🤔🤔
@getahungetu1363
@getahungetu1363 23 дня назад
mirt suse iyehonk nw
@Mysterious20208
@Mysterious20208 23 дня назад
ይህ የመጀመሪያ ነው:: ሻሼ ዘንድሮም በሊጉ ከ10 ጨዋታ በላይ መሸነፏ አይቀርም:: ፎርጅዱ ጋርዲዮላም የመጀመሪያው የሊጉ ተሰናባች አሰልጣኝ መሆኑ አይቀርም::
@Merejanetwork
@Merejanetwork 24 дня назад
ቅደመ ጨዋታ ትንተና ዎልቭስ ከ ቼልሲ
@DGMAWIWANGWl-xy6iv
@DGMAWIWANGWl-xy6iv 24 дня назад
መላጣው ቴናግ እይለ ማንችስተር መቼምጥሩብድን አይሆንም ሰውየው ተጫዋችእንካን አሰላለፍ እንኮን መምረጥ አይችልም
@feiselabdufafa2395
@feiselabdufafa2395 24 дня назад
ETH OUT he is poor in game management especially in substitutions
@yenenehadamu5856
@yenenehadamu5856 23 дня назад
2-1 ነው
@yonatangenetu4611
@yonatangenetu4611 24 дня назад
እግር ኳስን አንተ እና መንሱር ተንትኗት 👊
@mohammedosman2646
@mohammedosman2646 23 дня назад
አላዛር ተበዳ የአርጤጣ ቡድን ዋንጫ ካነሳ እናያለን 😂
@UsmanKedir-il7wr
@UsmanKedir-il7wr 23 дня назад
ምነ
@UsmanKedir-il7wr
@UsmanKedir-il7wr 23 дня назад
እንዴት አላዛርን ትሳደባለህ ?
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 22 дня назад
​@@UsmanKedir-il7wr እና ለምን አይሰደብ ፈጣሪ ነው እንዴ
@adiljemal9295
@adiljemal9295 22 дня назад
በቅርብ አመታት ዋንጫ ሲበላ ማየትህ አይቀርም በዚህ ሲዝን ባይበላ እንካን ስለዚህ ዝንብለህ አትሳደብ ቀሽም 😡
@yonasshimelis2321
@yonasshimelis2321 21 день назад
ምን ያሰድብሀል ካልተመቸህ ለምን ታዳምጣለህ
@beautychannel8299
@beautychannel8299 24 дня назад
የቴንሀግ ጥፋት ነው፣ ቡድኑ ምንም ቅርፅ የለውም፣ ቦታ አያያዝ አያውቁ፣ ተጭኖ ማጥቃት አያውቅ፣ 18 ክልል ውስጥ ኮምፓክት ሁኖ መከላከል የሚመርጥ ቀሽም ቡድን ነው የሰራው። ራሽፎርድ ከሚጫወት ኳስ አቀባይ ቢያደርጉት፣ ማጓየር በጣም አሪፍ አቋም ባለበት ሰአት መቀየር፣ ማይኖ በጣም ደክሞ ፈርናንዴዝን መቀየር፣ በጣም ብዙ ስህተቶችን ማስተካከል የማይችል ቡድን ነው የሰራው። የመጨረሻው ጎል ሲቆጠር ብቻውን ማንም ማርክ ያልተደረገበት የአሰልጣኙ ጥፋት ነው፣ ቦታ እንዳይለቁ መናገር ማስተማር የአሰልጣኙ ስራ ነበር።
@YoyoNg-r4s
@YoyoNg-r4s 24 дня назад
ማንችስተር ዩናይትድ ወደ ምርጥ አቋሙ ተመልሷል🤣😂🤣😂😂😅😅
@ermias-rj6qw
@ermias-rj6qw 23 дня назад
Mood meyzhe new
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 24 дня назад
🔴 ስም ና ሰበብ ብቻ አዝሎ ሚዞር የሞተ ክለብ አሁንማ ጥቂት የቀሩት ደጋፊዎቹ ያሉት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው አሉ 😂
@biniyammesfin-v7g
@biniyammesfin-v7g 23 дня назад
I like the way of your analysis. I started listing your program through Fana 90 when I was at Mekelle University in 2009 attending my first degree. I continued my journey of listening to you while I was studying for my second degree in A. A University 2015/2016 and here you via Arada FM. Starting from June I am out of addis due to Employment can't follow your radio program on spot, please late broadcast in live-streaming in your RU-vid channel. Thanks
@ermias-rj6qw
@ermias-rj6qw 23 дня назад
Ya alazar one best sport journalist and analists
Далее
የሊቨርፑል ድል በሳንሲሮ!
33:32
Просмотров 3,2 тыс.
ሪያል ማድሪድ አሸንፏል ግን.....??
15:54