Тёмный

የማን ልጆች ናቸው? እነ ቢኒያም ማስታወስ ጀመሩ 

Addis kememoch
Подписаться 246 тыс.
Просмотров 130 тыс.
50% 1

የማን ልጆች ናቸው? እነ ቢኒያም ማስታወስ ጀመሩ

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,6 тыс.   
@Addiskememoch
@Addiskememoch 7 месяцев назад
እነ ቢኒያም ዛሬ ከፀበል መጥተዋል ትንሽ የሚያስደነግጥ ነገር ተፈጥሮአል። የአባታቸውን መሞት አያውቁም አገናኘን እያሉ ነው ነገ በጠዋት ከ7 አመት በፊት ምን እንደተፈጠረ እና አባታቸው እንዳረፈ ለመናገር ወስኛለሁ።
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 7 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 7 месяцев назад
አንቴንም እንኳን ደስ አለህ በእውነት 🎉🎉
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 7 месяцев назад
ከባድነው ወላሂ 😢😢😢😢
@selimlayefshjuae2270
@selimlayefshjuae2270 7 месяцев назад
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ የኛ ልዩ የኛ አንደኛ❤❤❤ አዎ ንገራቸው
@elsilovee
@elsilovee 7 месяцев назад
እግዚአብሄር መጨረሻዉን ያሳምረዉ🙏አንተም ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤
@user-gc5fh9iy3o
@user-gc5fh9iy3o 7 месяцев назад
የዚ ልጅ አድናቂዎች የት ናቹ ጀግና
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ መልካም እህት በቅንነት ደምሪኝ
@user-nb6rh6zr1i
@user-nb6rh6zr1i 7 месяцев назад
ስወደዉ ጀግንነቱ ልክ አባቴን ቁጭ
@rabia4266
@rabia4266 7 месяцев назад
አለን በነዚህ ልጆች ማነዉ ልብ ያልተሰበረ ነገቶም መሽቶም አእምሮየ እርብሽ 😢😢
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 7 месяцев назад
ENIKOMTLAYYLCHU.HULA.SABSKRYB.ARKUCHU
@user-gq8ni6wl3e
@user-gq8ni6wl3e 7 месяцев назад
በኔ በኩል እንድ ሰው አለ ከእግዚአብሔር በታች በጣም የሚያስደንቅ ምስጋና የሚገባው እሱም የልጆች አባት ጓደኛው👍👍👍 ባልሳሳት ከመጀሪያው ከተወለደ ወገን የበለጠ ለልጆች ተጨንቆ ለምድያ የጓደኛየ ልጆች ጠፎኝ እባካችሁ አፋልጉኝ ብሎ ያስታወቀው ለረጅም አመታት ለነዚህ ልጆች ማንም ወገን ወይም ጎረቤት የተጨነቀ የለም ከዚህ በተረፈ ትልቁ ጀግና ይከ ጋዜጠኛ 👍👍👍👍
@rabia4266
@rabia4266 7 месяцев назад
ልክ ነሽ በዚህ ሰአት እንደዚህ አይነት ጎደኛ ማገኘት መታደል ነዉ እንደዚህ አይነት ጐደኛ ይስጠን አሚን ያረቢ
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 7 месяцев назад
በትክክል ሊመሰገኑ ይገባል አባባ በጣም ባለውለታ ናቸው
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 6 месяцев назад
ትክክል እረጂም እዲሜ ይስጠው የኔአባት❤
@user-ur6xw5kb4e
@user-ur6xw5kb4e 5 месяцев назад
Kerala belay new
@meron-getachew
@meron-getachew 7 месяцев назад
ከምንም በላይ ጋዜጠኛው ወንድማችን እንኳን ደስ አለ❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@kahsayasekh648
@kahsayasekh648 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 7 месяцев назад
አምላክ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ለሁላችሁ ዘራችሁን ያለምለመው እውነተኛ ጉዋደኛና ወዳጅ ናችሁ ❤❤❤
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 7 месяцев назад
አንት እግዚእ ብሄር ይባርክህ ጋዜጠኛ እድሜ ና ጤና ይስጥህ እድሜ ጤና ይስጥህ❤❤❤
@kanaeth2235
@kanaeth2235 7 месяцев назад
ከዚህ ታሪክ የተረዳሁት እግዚአብሔር ይፈርዳል ያነሳል ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@user-dg1df7cp6d
@user-dg1df7cp6d 7 месяцев назад
ይህን ጋዜጠኛ የሚወድ የሚያደንቅ በርታ የኛ ጀግና ግጩኝ በናት
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ ልዩ እህት እስኪ ደምሪኝ
@user-fp4ly2tg6y
@user-fp4ly2tg6y 7 месяцев назад
ይሄ ጋዜጠኛ አቦ መርቁልኝ አንጀት ኣሪስ ተባረክ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@HalimaMohammed-rd1mq
@HalimaMohammed-rd1mq 7 месяцев назад
እነ ቢኒያም ይቅረቡልን የምትሉ👍👍
@gelilagebrehiwot931
@gelilagebrehiwot931 7 месяцев назад
Awo yekerebu
@mihretmerhisenay8381
@mihretmerhisenay8381 7 месяцев назад
Yabatachew zemed yelachewm wey??
@mihretmerhisenay8381
@mihretmerhisenay8381 7 месяцев назад
Akst wey demo agot yelachewm??
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 7 месяцев назад
እኛ መጀመሪያ የጠቆሙት አባት የታሉ ይህንን ዉሰብሰብ የሆነ ዉን ጉዳይ እዉነትን ፍለጋ የተባበሩትን ሁሉ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተካልኝና የልጆቹ አክስት ለሰሩት ግፍ እግዚያብሄር ይፍረድባቸዉ
@ahmadhmaf9797
@ahmadhmaf9797 7 месяцев назад
ሁሌ ነው የማሰባቸው ተመሰገን ይሄን ያሰማኘ ጌታ❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ መልካም በቅንነት ደምሪኝ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@user-eu4xg1ui1m
@user-eu4xg1ui1m 6 месяцев назад
አኔም
@etetewami9042
@etetewami9042 7 месяцев назад
❤❤❤ ጋዜጠኛ በመጀመርያ ለአንተ የጠቆሙህ።። በመቀጠል የአንተ ድካምና ጉብዝና ነው ይሄ ውጤት።።ፈጣሪ ዘመንህን የደስታ የስኬት ያድርግልህ።።🎉🎉
@nigistabebawmn9300
@nigistabebawmn9300 7 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመስገን ጋዜጠኛው መድሃኒአለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ ልዩ በቅንነት ደምሪኝ
@emebettafesse
@emebettafesse 6 месяцев назад
እናታቸው የትነች
@nigistabebawmn9300
@nigistabebawmn9300 5 месяцев назад
@@emebettafesse ሞታለች
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 7 месяцев назад
ተመስከን አምላኬ ♥️♥️🙏🙏🙏። ይቆያል እንጂ እውነት ተደብቆ አይቀርም ፣ እነዚህም ህፃቶች ወላጆቻቸውን ማጣታቸው 😭😭ሳያንሳቸውልጅነታቸውን የተነጠቁ ትምህርት እንኳን እንዳይማሩተደርገው ነገሩ በጣም ከባድ ነው የሚዘገንንም ነው እነዚህ አረመኔዎችም የሰውን ልጆች እዳሰቃዩየራሳቸው ልጆች በትነው ወደእስር ይህ የሚያሳየው የስራ ውጤታቸው ነው። እናንተንም የአባታቸውን ጓደኞች ተባረኩ በጣም ደስይላል
@Fatumamohammed-lp4ev
@Fatumamohammed-lp4ev 7 месяцев назад
ወንድነት ጀግንነት ብለሀትነት ደግነት እዚህ ምርጥ ወንድማችላይአለ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንወድሀለን❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ፋጡማየ በቅንነት ደምሪኝ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@Fatumamohammed-lp4ev
@Fatumamohammed-lp4ev 7 месяцев назад
@@HtymiTuba5335 እሽ
@Gudaan_Rabi
@Gudaan_Rabi 7 месяцев назад
የፍርድ ቤት ውሳኔ ቀን ብታሳውቀን ጥሩ ነበር ከጎናቸው መኖራችንን ለመግለፅ እንዲያመች። ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ስትወጣና ስትገባ ፀልይ እግዚሐብሄር ካንተ ጋ ይሁን።
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 7 месяцев назад
ደስ ብሎኛል ዲእን ስለተመረመረ ተመስገን እዉነቱ መቼም ተደብቃ አትቀርም ይህን ጋዜጠኛው ጀግንነት የወደዳችሁ 💞💞ይሄ አረምያስ ተባዩ እድመልክ ይታሰር የምትሉት ላይክ 😡
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ መልካም በቅንነት ደምሪኝ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 месяцев назад
ደምርኝ እመልሳለው❤❤
@Birtukanadefrs2112
@Birtukanadefrs2112 7 месяцев назад
ደምሪኝ ውዴ
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 7 месяцев назад
SABSK..ARKUSHU
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 7 месяцев назад
የምን መታሰር ይገደል ገዳይ ነዉ እኮ
@frusye6380
@frusye6380 7 месяцев назад
መጀመሪያ ልጆቹን የፈለጉት አባት ግን ልዩ ናቸዉ ❤❤❤ በእውነት❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 7 месяцев назад
ለነዚህ ልጆች የደከማቹ ሁሉ ለልጆቹ የተሟገታቹ ለእውነት የቆማቹ እግዚአብሔር ይቁምላቹ😢😢
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 7 месяцев назад
አሚን
@user-gz8uf4rr8c
@user-gz8uf4rr8c 7 месяцев назад
Amen
@user-we4po3ph6p
@user-we4po3ph6p 7 месяцев назад
Amin
@tewodrosnegussie8180
@tewodrosnegussie8180 7 месяцев назад
አንተ ጀግና ልጅ ተባረክልን ። ልጆቹ በፀበል በቅዳሴ በስግደት እንዲተጉ ካልሆኑ ጭንቅላታቸውን መመለስጨ ስለሚከብድ እዚህ ላይ አተዘናጉ!!!
@user-op1gq5ms4n
@user-op1gq5ms4n 7 месяцев назад
እግዚአብሔር የመሰግን ለድግል ማርያም ልጄ ለመደህኔለም 🙏🙏🙏
@eritrashikor6352
@eritrashikor6352 7 месяцев назад
የ ታሉ ልጆጅ እባክ አሳያን በጣም ነዉ አዝነዉ ላንተ ጌታ ይባርካ ዘመንህ ይባረክ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ ማር በቅንነት ደምሪኝ እስኪ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 7 месяцев назад
አሚን
@sewudanurrguragewa6402
@sewudanurrguragewa6402 7 месяцев назад
አባቶቻችን እድሜያቸው ያርዝምልን ወላሂ እንደናንተ አይነት ደግ ሰው ያብዛልን 🫶
@WudeYemariyamLj
@WudeYemariyamLj 7 месяцев назад
ያንተን ልፋት እና ድካም እግዚአብሔር ይክፈልህ ወንድማችን❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ ልዩ እህት በቅንነት ደምሪኝ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@WudeYemariyamLj
@WudeYemariyamLj 7 месяцев назад
@@user-qt6vc9wx9o ታዛዥ ነኝ ሸር አድርጉት ❤
@saadayimer8273
@saadayimer8273 7 месяцев назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ይህ ሁሉ ያንተ ልፋት ውጤት ነው አላህ ውለታህን ይክፈልህ ጅማወች እኮ ፍቅር ናችሁ እኒህ ወንጀለኞች ቀሪ እድማችውን ቅሊጦ ማሳለፍ አለባችው እኮንም ወደ ቀልባችው ተመለሱ እነ ቢኒይ ❤❤❤❤❤
@Herikkum-nb1bd
@Herikkum-nb1bd 7 месяцев назад
የዚህን ቆፍጣና ጀግና አድናቂና ወዳጆች የት ናችሁ 👍👌
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ ልዩ እህት በቅንነት ደምሪኝ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@senaitasmare
@senaitasmare 7 месяцев назад
አለን 👍💪🙏💐
@mlieteweldegebreal2126
@mlieteweldegebreal2126 7 месяцев назад
አቤትትት የእግዚአብሔር መንገድ ሲገርም።በመጀመሪያ ያንን አባት አስነሳ ከዛ አንተን ከዛ...........ድንቅ ነው። ያላሰብከው ሲሳይ አግኝ ተባረክ ። እነዛ አባቶች ሁሉም ዕድሜ ከጤና ያድላቹ። በእርግጠኝነት ይሄ ታሪክ በሂወቴ ሙሉ ከሰማሁት ካየሁት የተለየ ነው ባሰብኩት ቁጥርም ታሪኩም ይደንቀኛል ። ምርጥ ፊልም ወይም ምርጥ መፅሐፍ ይወጠዋል አንተም አስብበት ይሄን ጉዳይ።
@user-vg8pk3bg7j
@user-vg8pk3bg7j 7 месяцев назад
ክብር ለአበቶች አለሀ ይጠብቀቹ ምርጥ ጎደኘ ጎሮቤት ነቹው ተበረኩ ረጅም እድሜ ይሲጠቹ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ ቆንጆ እህት በቅንነት ደምሪኝ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤🎉
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 7 месяцев назад
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ ጀግናው እድሜህ ይርዘም❤ አቶ ኤርሚያስ ደግ ነበር ብለው የሚሉት አሁን የቀረቡት ጎረቤቶች 7 አመት በሙሉ የት ገቡ ብለው ለምን አልጠየቁም??? በእውነት እኛ ያፈላለጉት አባት የተባረኩ ናቸው እድሜና ጤናን ይስጣቸው!!!
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 7 месяцев назад
በጣም ደስ ብሎያል ስለመጡ ሁሌ ነው የማስባቸው ጌታን አልሰማሁት ገና ሰምቼ እኮመንታለሁ እናንተ ልጆች እግዚአብሔር እውነታውን ያውጣላችሁ ጤናችሁንም እግዚአብሔር ይመልስላችሁ 😢😢😢😢
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ መልካም እስኪ ደምሪኝ
@user-ln5gf2po5d
@user-ln5gf2po5d 7 месяцев назад
Bertalign yene dink gazetegna ante fetari yelakeh melkitegna neh berta fetari yitebkih
@user-go1ok4le6o
@user-go1ok4le6o 7 месяцев назад
ተመስገን ፈጣሪየ እንደነዚህልጆች ያሳዘነኝየለምነበር ሙሉለሙሉ ጤንነታቸውን አላህይመልስላቸው ይከሁሉ ያንተውጤትነው ወንድሜ በሄድክበትሁሉ አላህከጎንህይቁምልህ የእውነት ቃልየለኝም ስላንተ በርታልን
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤🎉
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 7 месяцев назад
​@@HtymiTuba5335Eshii❤
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 7 месяцев назад
እኚህ አባት መጀመርያ መጥተው የጠቆሙ አባት እረጂም እደሜና ጤና ይስጣቸው ለልጆቹ ትልቅ ባለውለታ ናቸው ኡነተኛ ጓደኛ ማለት እኚህ አባት ናቸው በጣም ነው የወደድካቸው ጌታ ቢፍቅድና በሂዎት ብንኖር ኢትዮጵያ ስመጣ በአካል ላገኛቸው እሻለሁኝ እኔ🙏❤🙏
@user-jw1vn1ec9k
@user-jw1vn1ec9k 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ማስታውስ ጀመሩ ይህ ሁሉ ያተ ጀግንነት ትዕግስት ነው የታደለይ አተን የወለደች ማህፀን❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321 7 месяцев назад
🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321 7 месяцев назад
🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤝🤝🤝🤝🤝🤝💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@reklcall4513
@reklcall4513 7 месяцев назад
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባረክህ ሁሉም ለአውነት የቆሙ አበቶቺን እድሜና ጤና ይስጠችሁ አውነት በጣም ደስ ይሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 7 месяцев назад
ልጆቹን ቀድሞ የተማሩበትን ት/ቤት ።አብሮ ያደጎች ልጆችን ማገኛኝት እንነዚህንልጆች ወደራሳቸዉ እንዲመለሱ ይረዳል
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ መልካም በቅንነት ደምሪኝ
@emuzikra9513
@emuzikra9513 7 месяцев назад
ወላሂ የነዚህ ልጆች ነገር በጣም አሳስቦኝ ነበር አሁን ደስ አለኝ አልሃምዱሊላህ ጀግና ነህ አንተን የወለደች እናት ምንኛ የታደለች ናት
@user-de3zb3en5e
@user-de3zb3en5e 7 месяцев назад
ኣብሳሪው ቅዱስ ገብሪኤል ጥሩ ብስራት ያስማን❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ ቆንጆ በቅንነት ደምሪኝ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤
@saritube4327
@saritube4327 7 месяцев назад
መድሀኒ አለም ወደሙሉ ጤናቸው ይመልሳቸው
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 7 месяцев назад
በእውነት ይህን ጀግና ልጅ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው ማነው እመብረሀን ትጠብቅህ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@saragebeyo5251
@saragebeyo5251 7 месяцев назад
Ne💋❤❤
@rabia4266
@rabia4266 7 месяцев назад
እኔ❤❤❤
@nahena123
@nahena123 7 месяцев назад
የዚ ጀግና ጋዜጠኛ አድናቂዎች ላይክ ላይክአሩጉ
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 7 месяцев назад
ቅዱስ አማኑኤል በዕለተ ቀንህ መልካም ነገር አሰማን ወንድማችን እመ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ መልካም በቅንነት ደምሪኝ
@user-kv2bh5tn3e
@user-kv2bh5tn3e 7 месяцев назад
Amen❤
@nkismolf4738
@nkismolf4738 7 месяцев назад
አሜን❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤
@etag.b.6850
@etag.b.6850 7 месяцев назад
Congratulations God send him this anchor man is a messenger to those kids. Thank you God bless you throughout your life and your family.
@WudeYemariyamLj
@WudeYemariyamLj 7 месяцев назад
አንተን ጅግና ጋዜጠኛ ለነዚህ ልጆች ሃቅ ብለህ እደቆምህው እግዚአብሔር ላተም እጥፍ አድርጎ ይርዳህ እግዚአብሔር አሳብህን ሁሉ ይሙላልህ ወንድማችን ❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ ቆንጆ በቅንነት ደምሪኝ
@TigistMengesha-dg1gi
@TigistMengesha-dg1gi 7 месяцев назад
ምናልባት ሰውየውን ሲያዩ እንዳይመለሰባቸው በፕላዝማ ይመሰክሩ አደረ እንፀልይላቸዋለነን ተባረክ ጀግና ነህ
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 7 месяцев назад
ይህን ጋዜጠኛው በጣም እጂግ ጀግና ነው የሚወድ የሚያድንቅህ በርታልን የኛ ጀግና እንኳን የለእናቴ እና ያለ አባት ሆኖ ተሳቃዩ አሁን እስኪ መጨረሻ እሚሳካ ተስፋ እናድረጋለን ❤❤❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ ቆንጆ በቅንነት ደምሪኝ
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 7 месяцев назад
@@HtymiTuba5335 ❤❤❤❤❤
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 7 месяцев назад
@@HtymiTuba5335 ❤❤❤❤❤
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@AynalemAlemayehu
@AynalemAlemayehu 7 месяцев назад
እውነቱን የገለጠልን አምላክ ይመስገን። እነዚህን አባቶች ከጐናቸው ስላቆመላቸውም ክብር ለፈጣሪ
@AsAs-ck7xy
@AsAs-ck7xy 7 месяцев назад
ማነው እዴኔ የነቢኒያም ጉዳይ የሚያሳስበው ወላሂ በጉጉት ነው የምጠብቀው ላይክ አድርጉ የሱ አድናቂ 👍👍👍👍👍
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ ቆንጆ በቅንነት ደምሪኝ
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 7 месяцев назад
ENIRASU.HULINAWE.MSBCHWE.SABSKRYBARKULH
@Birtukan21
@Birtukan21 7 месяцев назад
☺☺😊😊😘😘😘
@kidsttube3111
@kidsttube3111 7 месяцев назад
እኔ ለዚህ ጀግና ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ❤❤
@GggGg-dp9nw
@GggGg-dp9nw 7 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመስገን❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ ልዩ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@user-hg6xl4hz7l
@user-hg6xl4hz7l 7 месяцев назад
ይሄ ሁሉ የሆነው እድሜ ለጋዜጠኛው ❤ እመቤቴ ማርያም ትጠብቀው❤
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ሆይ ሰላርክለን ተመሰገን አምላኬ ሁሉላችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ❤️🙏🙏
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ ቆንጆ እህት በቅንነት ደምሪኝ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤
@muhammedmuhammed5019
@muhammedmuhammed5019 7 месяцев назад
አንበሳው ያንተ ጀገንነትከማንም አይገጥምም አላህ እስከመጨረሻው አላህ መከታ ከለላ ይሁንህ በጣም ጀግናነህ❤👍
@abckwt3582
@abckwt3582 7 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ አሏህ ሙሉ ጤናቸውን ይመልስላቸው ያረብ ቢቆይም ሀቅ አትደበቅም
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ ልዩ በቅንነት ደምሪኝ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 7 месяцев назад
እኳን ደስ አለህ ጀግናችን ተመስገን ፈጣሪ እውነቱ ስለወጣ ደስ ብሎኛል አባቶቻችን እድሜያችሁን ያርዝመው❤❤
@siifanmengistuu5439
@siifanmengistuu5439 7 месяцев назад
ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤታችን ትጠብቅህ እግዚአብሔር ይመስገን እነዚህ ልጆች እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሰምሪልን
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ ልዩ በቅንነት ደምሪኝ
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 7 месяцев назад
ተመስገን እንካንም ወደ ጤናቸው ተመለሱ እግዚአብሔር ይርዳቸው አንተም ተባረክ ❤❤❤❤
@Yohannes1958
@Yohannes1958 7 месяцев назад
የነቢኒያም ጉዳይ አንተ መከራህን እያየህ ብትንገላታበትም መጨረሻው ግን ባማረ ሁኔታ እያለቀልክ ነው እንኩዋን ደስ አለህ ልጆቹም አንተን በማግኘታቸው እድለኞች ናቸው. አንተ መልካም ልጅ ተባረክ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ. ቲጂ ነኝ ከባህር ማዶ!
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ ቆንጆ በቅንነት ደምሪኝ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 7 месяцев назад
ጋዜጠኛዉ የሚድያ ሰዉ🙏 ክፉ አይንካህ❤❤❤
@obsenagash2672
@obsenagash2672 7 месяцев назад
Uuuuuufffi biroo koo dhugaa atii nama adatii ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@genetaster9374
@genetaster9374 7 месяцев назад
Bayyee Nama gamachisa
@hamdabanana9733
@hamdabanana9733 7 месяцев назад
ሰለሁሉ እግዚአብሔር ይመስጌን አተም በሄድክት ሁሉ የጌታሞገስ አይለይክ ዘርክ ይለምልም ይባረክ ጎረቤቶችም ብድራቸውን እግዚአብሔር ይክፈላቸው
@user-yq5gi9gj3q
@user-yq5gi9gj3q 7 месяцев назад
ሰላም ለአለም ሰላም ለሀገራችን ቸር ያሰማን አደኛ ነኝ ዛሬ ም ዋዉ አተ ጀግና ልጅ እድሜና ጤናዉን ይስጥህ እነሱም ወደ ቀልባቸዉ ተመልሰዉ ያሳየን ፈጣሪ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ ቆንጆ በቅንነት ደምሪኝ
@user-fe6dw9yb9k
@user-fe6dw9yb9k 7 месяцев назад
አ😢 እሰይ እልልልልልል ኑርልን አባቴ😢
@etalem3581
@etalem3581 7 месяцев назад
ወንድሜ እግዚአብሂር አምላክ ዘርክን ይባረከው ተባረክ ትልቅ ጀረጃደረስ ቃል የለኝም ላንተ ሰለሁለም ነገር እግዚአብሂር ይመሰገን
@fanusmariam-wj3kb
@fanusmariam-wj3kb 7 месяцев назад
እኔ ጋዜጠኝውን እና እኝን ለጋዜጠኝ መተው ለመጀመሪያ ጊዜ ስለልጆቹ ያመለከቱትን አባት ከልብ አመሰግናለሁ ለነዚህ ልጆች ታሪክ መቀየር ምክኒያትሁናችሀል እግዚአብሔር የድሜ ባለፀጋ ያድርጋችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ጋዜጠኝው ዘርህ ብሩክ ይሁን እድሜና ጤና ይስጥህ ለተወሰነ ቀን መተኝት አልቻልኩም ነበር የልጆቹን ታሪክ መጀመሪያ ስሰማ ተመስገን ብያለሁ
@mamimami1739
@mamimami1739 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ ባንተ ጥረት ነው ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ መልካም እህት ደምሪኝ በቅንነት
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 месяцев назад
ደምርኝ ልድ❤
@zyadatamam748
@zyadatamam748 7 месяцев назад
አላህ መጨረሻውን ያሳምረው አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
@asuberhne1532
@asuberhne1532 7 месяцев назад
ወንድሜ በርታልኝ እየተከታተልክ ውጤቱን ስለምታቀርብል እግዚአብሔር ሁሌም ከአንቸ ጋር ይሁን።
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 7 месяцев назад
ተመስገን ፈጣሪ ወንድሜ እነዚህ ጨካኖች እንካን ለፍርድ ቀረቡ አንተም እኀዚህ አባቶቻችን ረጅም እድሜና ጤይና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
@user-nh8ph8mz9d
@user-nh8ph8mz9d 7 месяцев назад
ኡፍፍፍ ልጆቹ እስኪ አቅርብልን😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤አበሳ እኮ ነህ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ በቅንነት እስኪ
@eses9533
@eses9533 7 месяцев назад
Likki nesh ❤❤❤
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አንተ ጀግና ልጅ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@elfeelfe9427
@elfeelfe9427 7 месяцев назад
በጣም ደስ ብሎኛል የምር ጌታ ይባርክህ እንድሁ አባዮቻችን በእምነት የቆማችሁ ጀግኖች ሕድማቸው ይርዝመልን በጌታ ❤️❤️❤️አሁንም ልጆቹ ዎደ ልቦናቸው ይመልስልን ጌታ 🙏🙏
@zuzu.jimmaa
@zuzu.jimmaa 7 месяцев назад
,አንቴ መሸለም አለብህ ወላህ አላህ እዲሜና ጠናህን ይሠጣቹ❤
@yewoinshetmekonnen5013
@yewoinshetmekonnen5013 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፤ ክፉው ሰይጣን በተግባሩ የሚተጋውን ያህል የፈጣሪ የሆኑ ደግሞ መኖራቸው የሰው ልጅ በእምነት የመኖሩና የእውነትን አሸናፊነት ያረጋግጣል።
@tesfamender8516
@tesfamender8516 7 месяцев назад
Thax god 🙏🙏🙏 yene Aebesa tebareki 1000 aemet nur 🙏❤️ ye lbe Derasha ❤️🙏❤️ wdddd
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 7 месяцев назад
አቤት የሰው ልጅ ክፍል እግዚአብሔር መጨርሻችውን ያሳምር
@yasalefekutne9145
@yasalefekutne9145 7 месяцев назад
እሰይ እኔ መጀመርያም ብያለሁ ዛሬ ደስ ብሎኛል አንተም ወንድሜ ተባረክ መነሻው አንተ ነህ
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 7 месяцев назад
ዉፉ ደስ ብሎኛል እግዚሀቢሔር ይመስገን ልፋትህ መና አልቀረም እመቤቴ ትጠብቅህ የኔ ወንድም❤❤❤
@user-kt1nv9it3y
@user-kt1nv9it3y 7 месяцев назад
ይኸ ጀግና ስወደው ነገሮችን ጥንቅቅ አድርጎ ነው እሚያሳይ ዋው ደስ ብሎናል
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 7 месяцев назад
@kidistbunaro2267
@kidistbunaro2267 7 месяцев назад
እውነት ፈራጅ ክርስቶስ ነው እንደ ተካልኝ ያላችሁ ሰዎች እግዚአብሔርን ፍሩ😢😢😢
@berryberry2124
@berryberry2124 7 месяцев назад
ወንድሜ በዚህ ትግልህ ሳላደንቅህ አላልፍም በተጨማሪም እነዚህ አባቶቻችን ትልቅ ትልቅ ምስጋና አቀርባለሁ ጤናና እድሜ ይስጣችሁ ለነዚህ ልጆች እንደቆማችሁ ፈጣሪ ለልጆቻቸሁ ይቁምላችሁ ፈጣሪ ጉልበቱልገን ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@mulumulu5957
@mulumulu5957 7 месяцев назад
አባቶቼ ወድሜ እግዚአብሔር የድካማቹን ዋጋ ይክፈላቹ በእውነት ለናተ ቃላት የለኝምና ቢኒያም ከነእህትክ እኳን ደስ አላቹ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ እዴት ደስ እዳለኝ ወደራሳቸው ስለተመለሱ😢😢😢
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን የነዚህ ልጆች ጉዳያ በጣም በጉጉት ስጠብቀው ነበር ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልን አንተ በጣም ተለያለክ ❤❤❤❤❤🎉🎉
@jamilaatta823
@jamilaatta823 7 месяцев назад
አልሐምዲላህ ያረብ
@abitimengistu4114
@abitimengistu4114 7 месяцев назад
የአቶ አለማየሁ አባት ሙሉ ቤተሰብ እግዚይብሄር ይባርክልን እግዚያብሄር እንደናተ ያለውን ለውነት የቆመውን ያብዛልን እውነት ያመቱ ምርጥ ቤተሰብ ተብሎ መሸለም ያለበት የ ኣቶ አለማየሁ ኣባት ናቸው ሸልሙልን እባካችሁ
@rahmamami3581
@rahmamami3581 7 месяцев назад
እነ ቢንያም በሖነበፍርድ አሳዩን እባክሕ ጀግና ጋዜጠኛ ይመችሕ አቦ
@user-nb6rh6zr1i
@user-nb6rh6zr1i 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ካንተጋር ስለሆነ ሁሌም የጀመርከዉ በሰላም ይጠናቃል ጀገና ነክ ማርያም ትጠብቅክ ወንድሜ❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ ቆንጆ እህት ደምሪኝ በቅንነት
@TeweldeMahari
@TeweldeMahari 7 месяцев назад
ውድ ጋዜጠኛ ሞገስ ይህ ሁሉ ያንተ የድካምህ እና የልፋትህ ውጤት ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ልጆችህ ባልት ቤትህ ዘርህ ሁሉ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን ሞገስየ።
@user-lk6vz8fd3d
@user-lk6vz8fd3d 7 месяцев назад
ተባረክ ጋዜጠኛው እጅግ በጣም ጎበዝ ነክ በአንተ ምክንያት እውነቱ ወጣ በጣም የምትደነቅ ሠው ነክ 👍👍👍
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 7 месяцев назад
ጎረቤቶቹ ግ ን በጣም የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር በሰላም በጤና ብድራች ሁን ይክፈላች ህ
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk 7 месяцев назад
በጣም ደስ ብሎአል በርታ ዉድ ወንድመ ጌታ ኢየሱስ ካንተ ጋራ ይሁን ❤❤❤❤❤❤አባቶቻችዉን እግዚአብሔር ይባረካችሁ
@addisw1713
@addisw1713 7 месяцев назад
❤🙏
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጋዜጠኛው ድንግል ትጠብቅ በሚቀጥለው እነ ቢኒ ይቅረቡልን❤❤❤
@tesffayyeabbie164
@tesffayyeabbie164 7 месяцев назад
ጋዘጠኛዉን ከልቤ ነዉ የማመሰግንህ፣ የልፋትክህን ዋጋ እግዚአብሔር አሳክቶልሃልና በዘመን ሁሉ ተባረክ፣ ሁለቱም ግፈኞች የእጃቸዉን በምድርም በሰማይም ያገኛሉ፣ አንተን ከክፉ ፈጣሪ እንዲከልልህ ምኞቴና ጸሎቴ ነዉ፡፡ የተበዳዮችን ችግር እንዲህ ፈልፍለህ የሚታወጣ ነገር የትልቅነት ምሳሌ ነዉ፡፡ የነቢኒያምን ፍፃሜና ጤንነት ለመስማት በጣም ጓጉቼአለሁ፡፡
@RedietKebede-zd8ds
@RedietKebede-zd8ds 7 месяцев назад
አንተ ጀግና ነህ የነዚን ልጆች ህይወት ታድ ገሀል የዘር ዘርህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
@asadulbsss4813
@asadulbsss4813 7 месяцев назад
ጋዜጠኛውን ስወደው ለውነት የቆመ ሠው❤❤❤❤❤❤❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@Zebenaymekuria
@Zebenaymekuria 7 месяцев назад
አሜን
@senaitasmare
@senaitasmare 7 месяцев назад
በእውነት ውጤቱ ጥሩ ደረጃ ደረሰ እግዚአብሄር ውለታችሁን ይክፈላችሁ በፈጠረህ ልጆቹን አሳየን 🙏
@muluwoldea9566
@muluwoldea9566 7 месяцев назад
እነዝ አባቶች እግዚአብሔር በልጆቻቸው ላይ ረጅም እድሜ ይስጣቹ እነደነዝ አይነት ሰው ያብዛልን
@user-ll5ul4mj5k
@user-ll5ul4mj5k 7 месяцев назад
እግዚአብሔር እርጂም እድሜና ጤና ይሰጥህ ወድማችን እዳተ አይነቶችን ያብዛልን
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ ቆንጆ በቅንነት ደምሪኝ
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 7 месяцев назад
መጀመሬያ መመሰገን ያለበት ጋዜጠኛው ነው የከፈለው መሰዋትነት ቀላል ዓይደለም እንኳን ደሰ አለህ ይሄ ሁሉ የ አነት ውጤት ነውና ሰው የዘራውን ያጭዳል እሱም እግዚአብሔር ቢዘገይም ይቀድማልና ሰዋች ለራሳችን ታማኝ እንሁን 🙏🙏🙏
@febanlove2876
@febanlove2876 7 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተመስገን ተባረክ እንደኒ ደስ ያላችሁ ላይክ ግጩኝ ❤
@agerebelay2409
@agerebelay2409 7 месяцев назад
ተባረክ ምንም ማለት አይቻልም እመቤቴ ትጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉
@hni1979
@hni1979 7 месяцев назад
ዋው መጨረሻም የቀረው ነገር እግዚአብሔር የረዳችሁ❤🙏🙏🙏
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
የኔ መልካም በቅንነት ደምሪኝ
@saramasarat1310
@saramasarat1310 7 месяцев назад
በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ሌላው ለነዚህ ልጆች አብራችሁ የለፋችሁ የደከማችሁ መልካም መስራት ለራስ ነውና እግዚአብሔር የድካማቸውን ይስጣችሁ ጋዜጠኛው ተባረክ አተ ነህ በብዙ የደከምከው እግዚአብሔር የድካምህን ዎጋ ይክፈልህ
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 7 месяцев назад
አልህምዱሊላ ልፍት ጠብ አላለም ወንድሜ ጀግና ነኸ በርታ💪💪💪👈
@user-ey4ku9qe1f
@user-ey4ku9qe1f 7 месяцев назад
Ante jegna enatehe weldehalech ante Gobez. U r a great detective... great work.
Далее
ኮንሰርት በመውሊድ ዋዜማ ጉድ 😱
11:49
sep 4/2024 ዘይተፈትሐ ጉዳይ
49:21
Просмотров 21 тыс.