Тёмный

የማያልቅ የከርሰ ምድር ውሀ በሁለት ቀን 50 ሜትር እንቆፍራለን 0942642536 or 0942675144 ለሆቴል ለግንባታ ለሁሉም የሚሆን 

Ethio Garden
Подписаться 1,1 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 28   
@Danatube721
@Danatube721 Год назад
የምፈልገው የነበረ የውሀ አቆፋፈር ዘዴ በጣም ደስ ብሎኛል ስላገኘኋችሁ እኔ ሱዳኔዎች ነበር በእንደዚህ ቆፍረው በቀላሉ ያወጣሉ ሲሉ የሰማሁት እና የት አገኛቸዋለሁ ብዬ ቆጭቶኝ ነበር እናተን ሳይ ውሀ አካባቢ ሆኖ ዕዳሪ የሆነው ያባቴ መሬት ሀገር ስገባ ለመስራት ወስንኩኝ ኢንሻ አላህ በርቱ ወገኖቼ አላህ ዕውቀትን ይጨምርላችሁ ወላሂ ደስታዬ ወደር የለውም ሳገኛችሁ
@mekonnen2384
@mekonnen2384 Год назад
መልካም ሰራና የምታኮሩ ጥንካር ጀግና ታታሪ ኢትዮጵያዊ በመሆናችሁና በሰራችሁ ኩሩ ኮራሁባችሁ !!!
@welekinfe8168
@welekinfe8168 3 месяца назад
በእጅ 12ሜትር እንደ ቆፈርን ጥቁር ድንጋይ አጋጠን ምን ማድረግ እንችላለን
@user-ry8qh7sh5l
@user-ry8qh7sh5l Месяц назад
God bless you & please share this info or tech to other regions of Ethiopia.
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Год назад
ለሃገራችን በጣም ስመኘው የነበረ የሩቅ ምስራቆች የውሃ አቆፋፈር ዘዴ ቀላል የአቆፋፈር
@starcall6032
@starcall6032 Год назад
በርቱ ጀግኖዎች ብያለው
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 Год назад
በሁለት ቀን ባይሆንም ፣አንድ ሳምንት ፈጅቶ ፡በማሳዬ ላይ በተመሳሳይ የቁፋሬ ስርአት በ25 ምክር ርቀት ተሰርቷል ። ወቅቱ ክረምት ስለነበረ በቂ ውሃ ያለው በመስልም ፡ ወደ መሃከለኛው በጋ ወቅት ላይ የውሃ አቅሙ ተዳክሟል። ባለሙያዎቹ የፓምፕ አቅም ማነስ ሲሉኝ፣ ሌሎች ደግሞ ውሃው ደርቆ ነው ይላሉ።
@khalidnasir2407
@khalidnasir2407 2 месяца назад
ርቀቱን መጨመር ይቻላል
@Alexsaderabraha66
@Alexsaderabraha66 Месяц назад
የት ነው ያላቹ
@kGK53322
@kGK53322 Год назад
ዋጋው ስንት ይሆን
@derejegirma87
@derejegirma87 Год назад
yet nachu?
@user-gr3jx9ts4c
@user-gr3jx9ts4c 9 месяцев назад
የትናቸሁ
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 Год назад
Jema....negni...Besnt...new...yemitawetut,?
@mahmedseide4816
@mahmedseide4816 Год назад
ጡሩ ስራ ነው በርቱ እኔ ማስወጣት እፈልጋለሁ የት ነው የምትገኘው እኔ ደቡብ ወሎ ወረባቦ ውስጥ ነኘ ወድም መልስልኝ አደራ የምታቀው ሌላ ሰው ካለህም ተባበረኘ🙏🙏
@newvip7334
@newvip7334 Год назад
እኔም እፈልጋለሁ ደቡብ ወሎ ውስጥ
@husenmd8702
@husenmd8702 Год назад
ኩመት አይመልስም
@khalidnasir2407
@khalidnasir2407 2 месяца назад
አ አ ጀሞ 2 ብቅ በል
@Zmd901
@Zmd901 2 месяца назад
አዉምስራላኖቹሁ
@user-bo6kc1ng5o
@user-bo6kc1ng5o Год назад
የት ነው እምትገኙት በስንት ነው እምታወጡት
@khalidnasir2407
@khalidnasir2407 2 месяца назад
አ አ ጀሞ
@qatardoha5256
@qatardoha5256 10 месяцев назад
የት ነው የምትገኙት
@khalidnasir2407
@khalidnasir2407 2 месяца назад
ጀሞ2
@girmaselima4933
@girmaselima4933 Год назад
ዩኒፎርም ደግሞ ቢኖራችሁ አንደኛ
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 Год назад
ባለፈው አመት ክረምት ከቱሉ ቦሎ መጥተው አሰርቼ ነበረ ።ወደ 20 ሜትር ላይ ሲደርሱ ድንጋይ አጋጥሟቸው በቂ ነው ብለው ጨረሱ በወቅቱ ክረምት ስለነበረ በ3 ኢንች ፓምፕ ውሃው በደንብ ፈሰሰ። ይሁንና ግን በጋ ላይ ውሃው ደከመ። ባለሙያዎቹ የፓምፑን አቅም ምክንያት አድርገው በኪሳራ ቀረሁኝ። ለመሆኑ በዘህ ርቀት ያለ ውሃ ለማውጣት ምን አይነት የፓምፕ አቅም ይፈልጋል?
@ethiogarden3731
@ethiogarden3731 Год назад
submersible pump የሚባል በኤሌትሪክ ሀይል የሚሰራ ፓምፕ ብትጠቀም መልካም ነው ብዬ አስባለው ዋጋውም ከ20ቪ ብር ጀምሮ ታገኛለክ
@ethiogarden3731
@ethiogarden3731 Год назад
submersible pump የሚባል በኤሌትሪክ ሀይል የሚሰራ ፓምፕ ብትጠቀም መልካም ነው ብዬ አስባለው ዋጋውም ከ20ቪ ብር ጀምሮ ታገኛለክ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 4 месяца назад
ገጠራማ ቦታ እደት ​አድርገን ማስወጣት እንችላለን መብራት መኪና የሚያገባበት @@ethiogarden3731
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 Месяц назад
​@@ethiogarden3731 ትግራይ ማስቆፈር ፈልጌነበር ለ ፋሚሊ ዋጋውን ንገረኝ እስኩ
Далее
Неожиданно?
00:25
Просмотров 49 тыс.
Лайфхак с колой не рабочий
00:16
Просмотров 183 тыс.
WELL INSTALL with a sledge hammer
17:37
Просмотров 1,9 млн