Тёмный

የማይሽረው የልጅነት ጠባሳ እና ዝነኛዋ ድምፃዊት ቬሮኒካ በሰነ ልቦና ባለሞያዋ ትዕግስት እይታ! Ethiopia | Sheger info |Meseret Bezu 

SHEGER INFO
Подписаться 418 тыс.
Просмотров 95 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 198   
@zainabyzz
@zainabyzz 9 месяцев назад
ይችን ልጂ ስወዳት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባዲስ ስራ እጠብቃለን
@adeym3481
@adeym3481 Месяц назад
ትክክል ባለሞያ ናት::
@birtudem7419
@birtudem7419 9 месяцев назад
የሁላችንም ችግር ነው ስንቀጠቅጥ እናድጋለን ልጆቻችንን እንቀጠቅጣለን ይኸው ውጤቱ ከቤተሰብ ውድቀት አልፎ የሀገርም ውድቀት ላይ ደርሰናል
@aynalemwodere6559
@aynalemwodere6559 9 месяцев назад
ቴራፒ ውድ ነው pray people God can help in everything for free
@danatefera7313
@danatefera7313 9 месяцев назад
❤ቲጂዬ ስለ አየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ እወድሻለሁ❤በጣም ነው የማከብርሽ❤
@TigstGetachow
@TigstGetachow 9 месяцев назад
ዋውውውውውው ግን ታመን እንደት እዳን😢😢😢 5 አመት በላይ ሆነኝ ግን አልተሻለኝም ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሁለት ልጆች ወልጃለሁ ብቻየንም እያሳደኩ ነው ግን ያመኛል ትልቁ ልጀ ሁሌ አባቱን ይፍልጋል ያውም በአውሮፓ 😢😢
@ሄቨንለገሠ
@ሄቨንለገሠ 9 месяцев назад
Ayezosheee ehetaaa it will get better ❤️‍🩹
@ethiolal2148
@ethiolal2148 9 месяцев назад
ቲጅዬ ስወድሽኮ❤❤ አንደበተ ርእቱ የልብ ፈውስ ነሽ👏👏👍እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏የልብሽን መሻት ይሙላልሽ🙏🥰
@Babyuk5121
@Babyuk5121 9 месяцев назад
I think Tg should start her own RU-vid channel.
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 9 месяцев назад
መስዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከብዙ ሰወች ሂወት ተምረናል 🎉🎉❤❤❤❤ ትዕግስ ዋልተንጉስ በጣም የምወዳት ጀግና ሴት የርቅማድ አቅራቢ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤
@negussetamene4542
@negussetamene4542 9 месяцев назад
መሰረት መቼም የምወዳትን የማከብራትን ትግስትን በማቅረብሽ በጣም አመሰግናለሁ ትግስትዬ ባንቺ ፕሮግራም ብዙ ስላተማርኩ እባክሽ ፕሮግራምሽ ይቁጥልልን እናመሰግናለን
@aishaumar7420
@aishaumar7420 9 месяцев назад
የእዉነት የኔን ስሜት የሚሰማቸዉ ብዙ ሰወች አሉ አልኩኝ እኔኔ አንዷ ነኝ ሁሌ መታቀፉ እፈልግ ነበር በተለይ ጉንፋን ሲይዘኝ መቶ ሙቀሻል ቀዝቅዘሻል አይዞሽሽ የሚሚለኝ ሰዉ እፈልግ ነበር ናፉቆት ነበረብኝ የቤተሰቦቼ ግን ደግሞ ክረምት የናፈፈኳኳቸዉ ቤተሰቦቼ ጋ ስሄድ እናቴ አትስመኝም ነበር ሁሌ ግራ ይገባኛል እስካሁን አሁን ትልቅ ልጅ ሆኛለሁ አሁንሳልከፋም ሳልደሰትም መኖርን እንደ እህል ተላምጀዋለሁ ግን እናቴን በልጅነቴ ናፉቃችሁኝበአመትም በሁለት አመትም ስመጣ ለምን እቅፉ አርገሽ አልሳምሽኝም ብየ ልጠጠይቃት እላለሁ ግን አስከፋት ይሆን እኔን እንደከፋኝ ይቅር እላለሁ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 9 месяцев назад
እውይ ልጅቷ ስታሳዝን አቤት ፈጣሪዬ ምሕረትህን ላክላት አባክህ።
@susutube2726
@susutube2726 9 месяцев назад
መሲየ ቁም ነገሩኛ እና የሰወችን እባ እንድታበስላቸው እምታደርጊው ጥረት ልዩነው አላህ ይስጥሽ❤❤❤❤
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 9 месяцев назад
የኢትዮጵያ እናት ድሮ እሷ ባይመቻት እንኳን ለልጇ ብዙ ሰክሪፋይ የምታደርግ ጀግና እናት ነበረች ለእዛም ነዉ ብዙ ትዉልድ ከቁም ነገር የደረሰዉ
@genettesema8908
@genettesema8908 9 месяцев назад
ቲጂዬ ስወድሽ እርጋታሽ ከልብሽ በሙያሽ የምትሰሪው ስራ ሁሉ በስራሽ ያለሽ እርካታ በጣም ደስ ይላል መስዬም የምታቀርቢው ሁሉ የሚያምር ይሚያስመሰግን ስራ ነው ብርቱልን ።
@kenumulaw8007
@kenumulaw8007 9 месяцев назад
የኔ ሒወት ተመሳይ ባለቤቴ መትቶኛ አሁን ድረስ አድ አይኔ ማየት አይችልም 😢😢😢😢😢😢
@lulunadi7487
@lulunadi7487 9 месяцев назад
Ayezoshe ehete
@clickcell4333
@clickcell4333 9 месяцев назад
በስመአብ የአፈር ትዳር አይዞሽ😢
@21MarYam
@21MarYam 9 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ
@KokebBerihan
@KokebBerihan 9 месяцев назад
መፍትሄዉ እየሱስ ነዉ እኔን ከእንደዚህ አይነት መከራ የወጣሁት በእየሱስ ነዉ
@زىنيابينتسعيد
@زىنيابينتسعيد 9 месяцев назад
😂
@jimmyjimmy5775
@jimmyjimmy5775 9 месяцев назад
Ine muslim naberku ,marebeshe skebaza ye zare 8wor getan takebelku inate gar slemanwaded ahunm asharawa iyetekelegn lalit enkilf yelagnm ,min tmekrignalesh?
@ማረጌማረጌ
@ማረጌማረጌ 8 месяцев назад
ትክክል
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 8 месяцев назад
🤣🤣ለራሱ የማይን ሰው ላንቺ
@simegnushareju2986
@simegnushareju2986 9 месяцев назад
እኔምብዙ የማወራዉነበረኝ የተባለዉ ሁሉ በእኔላይደርሷል😢😢😢
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 9 месяцев назад
አይዞን እህት
@Ethiopia750
@Ethiopia750 9 месяцев назад
Tsafi holom yemsemshign keza werqtun aqutiywe efoy teylshi
@MhrtZwdy
@MhrtZwdy 9 месяцев назад
my god እዴት እምወድሽ ቲጂየ በፋቅር ነው ምወድሽ ❤❤❤❤
@TigistIndale
@TigistIndale 9 месяцев назад
መሲ በጣም አመሰግናለሁ ብስኩት በጣም ታሳዝናለች ከቲጂ ጋር በአካል ቢገናኙ ❤❤❤❤ ቲጂ
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን
@taychmechal348
@taychmechal348 9 месяцев назад
ሁለት መልካም ሰዎች❤❤❤
@tigistmolla1045
@tigistmolla1045 9 месяцев назад
መሲ እና ቲጅ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤ አክብሮት አለኝ፡፡ ትልቅ የማህበራዊ ብሎም የሀገር ጉዳይ ነው(ሀገር ያለ ሰው ሰውም ደግሞ ያለ ሀገር ባዶ ነው ) በርቱልኝ!!!👏👏👏
@ZinashTesfaye-ww4iz
@ZinashTesfaye-ww4iz 2 месяца назад
ተባረኩ
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 9 месяцев назад
እንወድሻለን እናከብርሻለን እድሜ ይስጥሽ ቲጂ እኔ ከዛሬ 8 እና9አመት በፊት ነው ከእንዳልክ ጋር ዮቱብ ላይ ምከታተልሽ ሊያውም በጉጉት
@marthayilma2349
@marthayilma2349 5 дней назад
ስለ ራሴ ብዙ የማይገቡኝ ነገሮች አሉ childhood trauma በጣም affect አርጎኛል አሁን ሳየው relationship የተዘበራረቀ ነው መታቀፍ መነካት ነው የሚፈልጉት ስትዪ በጣም ነካኝ ለካ እሡን ነው ልቤ የሚሻው 😢😢😢 ኡኡኡ ብዬ ባለቅስ ደስ ባለኝ
@matusala8322
@matusala8322 9 месяцев назад
ለጠቅላይ ሚኒስቴርም አገልግሎት ብትሰጭ ጥሩ ነው:: በልጅነት ንጉስ ትሆናለህ የተባለውን ቅዠት ለማሳካት አገሪቷን ደም በደም አደረገ::
@nejatali7088
@nejatali7088 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂
@fanosmasho3037
@fanosmasho3037 9 месяцев назад
😂😂😂😂😢
@direharerej
@direharerej 9 месяцев назад
በትክክል
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 9 месяцев назад
Weregna
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 9 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@abeba_sisay
@abeba_sisay 9 месяцев назад
እኔም የልጆቼ አባት ያደረሰብኝ በደል አይምሮዬን አቁስሎኝል😢😢 እዴት ከዚስሜት መቼእደምወጣ አላቅም😢😢
@MaheltGetent
@MaheltGetent 9 месяцев назад
እኔም😢😢😢
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 9 месяцев назад
Eyesus ale eyesus hulem lanchi beke fiker alew bicha libishin kifachelet enatye
@KifiyaክፍያTube
@KifiyaክፍያTube 9 месяцев назад
You are intelligent. I want you to talk every day Tigi. We need you guys messy and Tigi.
@ethiowubtube5628
@ethiowubtube5628 9 месяцев назад
እውነት ነው በልጅነት ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ መሰራት አለበት እየተጋቡ ባይፋቱ ማንኛውም ሰው የወለደውን በልዩነታቸው ቢያሳድጉ አለበለዚያ ባይጋቡ ባይወልዱ!!!!!!!!!
@sableqatar673
@sableqatar673 9 месяцев назад
መስዬ እናመሰግናለን የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች በጣም አስተማሪ ናቸው❤❤❤
@susumebratu9074
@susumebratu9074 8 месяцев назад
የቤተሰብ ፍቅር የሚባል ነገር አላውቅም ።።። እራሴን ብቻ ነው የማፈቅረው
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
ቲጂዬ ለእኛ በስደት ሀገር ለምንኖር የአንች አንድ ቃላት ሺህ ብርታቶቻችን ናቸው❤
@berutasfea161
@berutasfea161 9 месяцев назад
ተይ እህቴ እኔም ያለ እናት ያለ አባት ነው ያደኩት በአክስቶች እጅ ግን ከምለው በላ ጠንካራ ነኝ ለምን እንደዛ ሆንኩን ውስጤ የሚለን ጠንካራ እንደሆንኩ ነው እናም አግብቼ ሰውልድ ብሆላ ለልጄ ጥሩ እናት ሆነኩ ለዛውም ለብቻይ ከአባቶ ከተለየው በሆላ እስካው አብሬያት ሆኝ ምን ለማለት ፈልጌ መሰለሽ መሰለሽ እህቴ ሁሉንም ነገር እኛ እራሳችን ካላበረታን ጉዳቱ ከባድ ነው 😊😊
@munanuredin3861
@munanuredin3861 9 месяцев назад
እኔም እናቴ አትወደኝም በጣም ከባድ ነው ስሜቱ ውይይይይ 😔😔😔
@tefeyyhiwot6344
@tefeyyhiwot6344 9 месяцев назад
Absolutely right
@helenmichael5895
@helenmichael5895 9 месяцев назад
Both of you are the best 😍
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 9 месяцев назад
ለአንድ ህፃን ልጅ የእናት ቻይድ ሆድ አስተዳደግ ወሳኝነት አለዉ እናት ደሀ ብትሆንም እንኳን ፍቅር ትስጥ ያ ለልጆች ፊዉቸር ወሳኝነት አለዉ ፊዉቸሩ ላይ የተረጋጋ ምንም ባይኖረዉም ደስተኛ ኮንፊደንስ ያለዉ ልጅ ያደርገዋል ያደርጋታል
@AmenBaba-fe4rz
@AmenBaba-fe4rz 3 месяца назад
ትግዬ ስወድሽ❤❤❤❤
@yeneneshselehi7994
@yeneneshselehi7994 9 месяцев назад
Am # 1like & I was waiting part 2 wow .Thank you for sharing Mesy.🙏
@kidistpaulos7859
@kidistpaulos7859 9 месяцев назад
Thank you Tgye so brilliant.
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 9 месяцев назад
እኔ የሚሰማኝን ነው የምትናገረው
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 8 месяцев назад
ሲጀመር የኢትዬጲያ አብዛኛው ወላጅ ልጁን በልጅነቱ ተከታትሎ አላፊነትን ከሚወጣ ይልቅ አድጎ የሆነ ደረጃ ላይ ሲደርስ ሚከታተሉት ነገር እኔ ልወቅልህ የሚሉት ነገር በጣም ያስቀኛል።
@MimiAlemu-n1o
@MimiAlemu-n1o 9 месяцев назад
አይዞሽ አግዚያብሔር ያያል
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 8 месяцев назад
አልሃምዱሊላህ ምረጥ አባት አለኝ እናቴን አላውቃትም አባቴ ሂወት ነው አባቴ ጋር ማደገደ ደሰ ይለኛል ጥንካሬ ተምሪለሁ የሴት ልብ የለኝም
@winniedawit4823
@winniedawit4823 9 месяцев назад
በትክክል በተለይ አሜሪካ
@simrettilahun9278
@simrettilahun9278 9 месяцев назад
so interesting and it is starting point to find our self thanks TG an Mesi
@MeseretShiberu-i3o
@MeseretShiberu-i3o 9 месяцев назад
Dear Mesi / Mokshe 🙏😍🙏🥰🙏
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 9 месяцев назад
ቲጂዬ ስጠብቅሽ ነበር 🙏
@tigisttebabal3512
@tigisttebabal3512 9 месяцев назад
ቲጂዬ የኔ መካሪ አበርቺ እንቺን የመሰለ therapist በማግኘቴ እድለኛ ነኝ ደከመኝ የማትይ በዛላ የሰው ጉዳይ ጉዳይሽ የሚሆነውስ ከዛም ቤተሰብ የምትሆኝው ባጠቃላይ እርቅ መአዶች number one
@zinetmohammed9484
@zinetmohammed9484 9 месяцев назад
ትጂዬ በጣም አክባሪሽ አድናቅሽ ነኝ ነገር ግን በአንቺ እሳቤ ኢትዬጺያ ዊያን ከግማሽ በላይ የምንሆነው ትሮማ አለብን ልንል እንችላለን??? እኔ በአውሮፓ ነው ኑሮዬ ባገኝሽ አቤት ደስታዬ ቲጂዬ እረጅም ጤናና እድሜ ይስጥሽ በርቺልኝ
@AterefTeshomeDemissie
@AterefTeshomeDemissie 9 месяцев назад
መሲየ አመንን ፕሮግራምሽን ሳዳምጠው አያለቀስኩነው ሁለት ልጆች አሉኝ እነሱን አቅፌ ለማሳደግ ግን እድሉን አላገኘውም እዲው እደተከራተኩ ነው ውስጤ የበለጠ አመመኝ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 9 месяцев назад
ስታምሩ❤❤❤
@Weyni21
@Weyni21 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ
@bahrainds8221
@bahrainds8221 9 месяцев назад
ከልብ እናመሰግናለን ክበሩልኝ የልጅነት ጠባሳን ያለፈበት ብቻ ነው ልረዳ የሚችለው ህመሙ ከባድ ነው መቼም ከአእምሮ አይጠፋም
@temsegengetaye3869
@temsegengetaye3869 8 месяцев назад
Endt eko endmwedsh Tigeye ❤
@TikdemTilahunZerihun
@TikdemTilahunZerihun 9 месяцев назад
በልጅቷ ህይወት ላዬ ያለእሷ ፍቃድ ስለ እሷ ማውራቱ ተገቢ አይደለም።
@ራህራህ
@ራህራህ 9 месяцев назад
አንደ ወቶል
@abebeche722negash
@abebeche722negash 8 месяцев назад
ሚድያ የግድ መቅረብ አለባት አንድ ባለታሪክ ሕክምና ለማግኝነት?? የምክር የሰነልቦና ሕክምና ለማግኝነት ከነዚህ አይነት ሐኪሞች ጋር ለመገናኘት ምንድነው የሚያስፈልገው??
@naomidemeke6532
@naomidemeke6532 9 месяцев назад
Messi wow you dress I love it❤❤❤❤
@naomidemeke6532
@naomidemeke6532 9 месяцев назад
Wow egizhabere yebarkchu tg gobeze
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
የኔ ቆንጆ የፀሀይ ብረሃን አላርጂክ የተባልሽው ልጅ የመንፈስ ችግር ስለሆነ እረጅም ስግደት ፀበል ቅባ ቅዱስ ሳታቋርጪ ጀምሪ
@nehimiyaseena6045
@nehimiyaseena6045 9 месяцев назад
Mid night Sun....movie in my mind
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 9 месяцев назад
መሲየ ቲጂየ ትለያላችሁ❤❤❤❤
@TikdemTilahunZerihun
@TikdemTilahunZerihun 9 месяцев назад
በልጅቷ ህይወት ላዬ ያለእሷ ፍቃድ ስለ እሷ ማውራቱ ተገቢ አይደለም። 14:01 ❤
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 9 месяцев назад
በምን አወክ ፍቃደኛ አለመሆኗን? በመጀመሪያ ይሄ ትልቅ ሚዲያ ነው ያለፍቃድ እዚህ ላይ አያወጡም
@marylamb8926
@marylamb8926 9 месяцев назад
ቲጂም ተናግራለች ስለፈቀዱልኝ ነዉ የማወራዉ ብላለች ኮሜንት ከመፃፋችሁ በፊት በደንብ አዳምጡት
@WowLadeya
@WowLadeya Месяц назад
አልገባሽም መሰለኝ ይህ ትምህርት ነዉ እሺ ሐሜት አይደለም ይመስለኛል አንቺም የዚህ ታማሚ ነሽ ልክ እንደኔ
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 9 месяцев назад
።👍👍👍👍👍👍👍የኔ:ታሪክ:የወራሸ!መሰለኝ :እኔ:የወደደኝን:መፋቃር:አልቻልኩም:የጣለኝ:መፍቃር:ሆና:የወደድኩቻዉ:ይጋፉኛል
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 9 месяцев назад
ቲጂዬ አንዳንድ አባቶች። በ60ዎቹም ሆነው ስለልጅ ግንዛቤ የላቸውም እቤት ሲገቡ ከስልክና ከቲቪ ጋር ካልሆነ ከሚስትም ከልጅ ጋር አብሮነት የላቸውም ቤተሰቡም መጣ የሚሉዋቸው ባሎች ሊሆኑ ይችላል።
@tamrtaambaye
@tamrtaambaye 9 месяцев назад
Fexari yimaresh 😢😢😢😢😢
@saraberhanu1547
@saraberhanu1547 9 месяцев назад
Mesi konjo
@Mer-d9t
@Mer-d9t 9 месяцев назад
Why did u post Veronica pic ? Is it to get more views … it’s really sad
@user-Weynua
@user-Weynua 9 месяцев назад
ቲጂዬ❤❤❤
@senaithaile-f1j
@senaithaile-f1j 9 месяцев назад
Ena mesiye asububet 🙏
@HdHd-yq4ft
@HdHd-yq4ft 9 месяцев назад
❤❤❤
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ
መሲየ የኔ ቆንጆ እኔም አባቴ በህፃንነቴ ትቶኝ ሂዶ በጣም ትልቅ ልጂ ሆኝ መጣ ነገርግን መምጣቱ በሂወት መኖሩ ቢያስደስተኝም ነገር ግን ልቤ ደስተኛ አይደለሁም 😢
@sitoahmed
@sitoahmed 9 месяцев назад
አይዞሽ
@birhanafework9450
@birhanafework9450 9 месяцев назад
Egzyabhir yistachihu Mese Tgye nuruln zelalem
@AzizaHussen-c7o
@AzizaHussen-c7o 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@romanworkgebremariam2017
@romanworkgebremariam2017 9 месяцев назад
Tigstya Mesi amesegnalehu.Enenu mtaweru yemeslegnal.
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga 9 месяцев назад
mesye berchlen yene eheti
@elsahailu6066
@elsahailu6066 9 месяцев назад
በኛ ጊዜ ወላጆቻችን አብረው እንዲሆኑ አንፈልግም ነበር We are busy playing outside. ቢኖሩም ቁጣና ጭቅጭቅ ስለነበር
@AzizaHussen-c7o
@AzizaHussen-c7o 9 месяцев назад
9:14
@AlamYlima
@AlamYlima 9 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@berhanumarut3180
@berhanumarut3180 9 месяцев назад
ኢትዮጵያ ውስጥ አንዳንድ የወንድ ጥላቻ ያላቸው ሴቶች ክፋታቸው ብዙ አይነት ነው ገንዘብ ለመልቀም ብለው የውንድን ሞራል ሰብረው በትዳራቸው ተረጋግተው ከባላቸው በፍቅር እንዳይኖሩ የሚያስተምሩት ብዙ ትዳር ሰብረዋል ሲስተማቲካል በሆነ መንገድ የውንድ ጥላቻ በብዙ ወጣት ሴቶች ላይ ከባድ የስነ ልቦና ቀውስ በመስበክ ግፍ አድርሷል ጥላቻን አትዝሩ ፍቅርን አስተምሩ ሀላፊነትን ውሰዱ ሳንቲማቹን በሌላ መንገድ ሰብስቡ ይሄው ነው ።
@jimmyjimmy5775
@jimmyjimmy5775 9 месяцев назад
Inenm inate atwodegnm inem alwodatm
@simrethagos6609
@simrethagos6609 9 месяцев назад
Mesiya pls erjat
@tigistkassaye7530
@tigistkassaye7530 9 месяцев назад
Can I talk to u tigye please
@hayatadem3854
@hayatadem3854 9 месяцев назад
እኔም ህመም እንደማግኔት እስባለው፣
@Tate667-f1q
@Tate667-f1q 9 месяцев назад
መስየ ማወራት የም ፈልገዉ አለኝ
@Tate667-f1q
@Tate667-f1q 9 месяцев назад
ታርኩየኔነዉ
@neimacool6507
@neimacool6507 9 месяцев назад
ትግስት trauma ላይ ብቻ ነው ምታተኩሪዉ ። በወንድ ለተከዱ በእናት ለተከዱ እና ሌሎችም ለተነሳልሽ ጥያቄ እንደ ባለሞያነትሽ የመፍትሔ ሀሳብ ወይ ምክር አላገኘሁም !
@wintakinfe6910
@wintakinfe6910 2 месяца назад
That also truama
@tibletshewa6391
@tibletshewa6391 9 месяцев назад
mesina & tg fetari edmena tena yistachehu set honachehu yesetochen cheger betelket aytachehu mesratachehu ereft yisetal
@MeklitMaki-hv4ou
@MeklitMaki-hv4ou 9 месяцев назад
አረ እየሱስ ሁሉን ይወዳል
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 9 месяцев назад
ትግስትማ ተሞላቀቀች የድሮ ንግግሯና የአሁኑ አክሰንቷ ይለያል
@shalom744
@shalom744 9 месяцев назад
Awo betam.
@Tinchi9
@Tinchi9 9 месяцев назад
እኔም ግራ ገባኝ የትግስት እህት ናት
@WerkeneshBeyen
@WerkeneshBeyen 9 месяцев назад
Mesy.besbelem.hayemerochew.lemeles.yechelal.egzabehr.tarek.yekeyeral
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 9 месяцев назад
እረ ፡ መስየ ፡ በዉጭ ፡ ፡ ሀገር ፡ ያለን ፡ ሰዎች ፡ ከቖንቆዋ ፡ ተፀእኖ ፡ በተጨማሪ ፡ የባህልና ፡ የሀይማኖት ፡ ተፀእኖ ፡ ትልቁን ፡ ቦታ ፡ ይይዛል ፡ ከሀይማኖት ፡ መሪዎችና ፡ አንዳንድ ፡ አስታራቂ ፡ የተባሉ ፡ ሰዎች ፡ አንድ ፡ የሚሉት ፡ አባባል ፡ ቢኖር ፡ እናቶቻችን ፡ እናአያቶቻችን ፡ እንደዚህ ፡ ነዉ ፡ ያሳለፉት ፡ እና ፡ ቻይዉ ፡ የሚሉት ፡ አባባል ፡ ችገሩን ፡ ያባብሰዋል፡ ፡ ያቺ ፡ ሴት ፡ ሰትሞት ፡ ወይም ፡ ሰታብድ ፡ የሚሉትን ፡ ማሰብ ፡ አይቸግርም።
@betelehembokretsen7644
@betelehembokretsen7644 9 месяцев назад
Endet aynet mitt sew nat beegziabher , angagera erasu tesfa ysetal
@lamrotdreij1516
@lamrotdreij1516 9 месяцев назад
እኔ ልጅ ሆኜ ቤተሰቦቼ ሲጣሉ አይ ነበር አና ውስጤ ቀረ አሁን ትዳር እፈራለው ልጆቼ እደኔ ካላባት ቢአድጉስ እላለው ልረሳው እሞክራለው ግን ውስጤ አለ እናቴ ስትመታ አይ ነበር 😥😥😥
@fatmah6936
@fatmah6936 9 месяцев назад
አይዞን የእኛሀገር አባቶች ባሎች ሚስትን መምታት ወዲነት ይመስላቸዋል እኔም ሰዉ ከጮህ እዳገት ወይም እርሻ ከሆኩ እናቴ እየመሰለቺን አዳምጣለሁ በትንሹም በትልቁም ብትር እናቴ ሚስኪን ናት ልጆቺ ያዛን ጡር መብታችንን የማናስደፍር ማግባት መፍታት ሆነ እኔም ደብር ካለፈ የዉሳኔ ሰዉ ሆን አሁን ልጆች ሆነን የሆነዉ እያልን እናወራለን
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😘😍😍
@NefisaMohammed-z9u
@NefisaMohammed-z9u 4 месяца назад
Ebs yelechem tetaw new? Ebakesh lela midya layem bihon ye ayer seat linorat yegebal bezuachenen yastemeral
@hellenmulat
@hellenmulat 9 месяцев назад
የአንድ ሰአት ቴራፒ ለማግኘት የሚጠየቀው ገንዘብ አንድ ቤተሰብን ለስድስት ወር ያስተዳድራል:: እግዚአብሔርን እንደገፍ ደካሞችን እናግዝ
@Wal-malee
@Wal-malee 2 месяца назад
Tg b online benagegnesh
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 9 месяцев назад
ስለቨሮኒካ ምን የማይታወቅ ነገር አለ እራሷ አይደል በአደባባይ የምትናገረው ታዲያ አንዳንዶቻችሁ ካለሷ ፍቃድ የምትሉት? 😂😂😂
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 9 месяцев назад
Tige,ye sewdsh mirt set
@senaithaile-f1j
@senaithaile-f1j 9 месяцев назад
Bedrama melki besera des yeleg neber
Далее
Как он понял?
00:13
Просмотров 129 тыс.
А Вы за пластику?
00:31
Просмотров 12 тыс.