Тёмный
No video :(

የማይታመን ሰርፕራይዝ ባሌ አደረገኝ💏 ሀገር ቤት ስንገባ👨‍👩‍👧‍👦በቤተሰቦቸ ፊት❤ 

abe & Bati Tube
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 206   
@user-dq2cj3fq3q
@user-dq2cj3fq3q 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ ቤትሻ ሰው ሁሉ እደዚህ መኪና ሰፕራይዝ ይደርጋል እኔ ደሞ መዳሜ አዳዲስ ስራ እየፈጠርች ሰፕራይዝ ታደርገኛለች 😔
@Mamamedia8587
@Mamamedia8587 2 года назад
አይዞንማማዬ ሁሉም ያልፍል መታገስነው ከእግዚአብሔር ጋር ጎራበይ ወድቤቴ
@user-cj2oy8rp4q
@user-cj2oy8rp4q 2 года назад
እኔም ነኝ አይዞን
@kerimmuktar2792
@kerimmuktar2792 2 года назад
ያልፋል ለኞም ቀንአለለ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 года назад
😁😁 አይዞሽ ውዴ ዋና ጤና ነው
@ethio1822
@ethio1822 2 года назад
የኔ ውድ አብሽሪ
@denebasewtube01misrak
@denebasewtube01misrak 2 года назад
ቤትዬ ኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያው በባሉዋ መኪና ሰርፕራይዝ የተደረገችው ቤቲ እንኳን ደስ አለሽ ቡቃ ወንዶች ከቤቲ ባል ተማሩ
@anisagwapa2039
@anisagwapa2039 2 года назад
ግን እኮ ተመካክረው ነው መኪናውን ያስገዙት ግን ደግሞ ለዩቱብ ተመልካች ነው
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
@@anisagwapa2039 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@ethiotg8213
@ethiotg8213 2 года назад
አዎ የመጀመርያዎቹ ናችሁ ኤርፖርት ላይ በመኪና ሰርፕራይዝ የተደራረጋችሁ ደስ ይላል ዳይ 💍ከቀለበት ወደ 🚘ቢቢ👯 ሁልሽም
@mamytube3905
@mamytube3905 2 года назад
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 года назад
ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ቤቲዬ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@leltmekilit6456
@leltmekilit6456 2 года назад
ዋው. ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ ታድለሽ ከአይን ያውጣችሁ የእውነት ቤትየ አንች መልካም ሰው ነሽ ለዚያውም ከአረብ አገር ሽልማት የእውነት ፈጣሪ ይወድሻል ልዩ ባል ነው ያለሽ. ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷🌷
@hirut7396
@hirut7396 2 года назад
እውነት ይገባሽ ቢትዬ ልጆችን በመንከባከብ ለዚህ ክብር ያበቃሽው አንቺ ነሽ እሁንም እንካን ደስ አለሽ ልጆቻችሁን ለፍሬ ያብቃላችሁ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌼
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 года назад
የኔ ውዶች እሰይ እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ቤቴየ እንኳን ደስስስስስ አለሽ እማየ ደስታሽ ደስታየ ነው የሴት ጀግና አችን አየሁ የኔ ምርጥ ከወጡ አይቀር አዲህ ቤቱንም መኪናውንም ቤተሰብንም ልጁንም ወልዶ ሁሉ ሳይቀር ተደስቶ ወዳገርቤት ሲገባ ደስስስስስስ ይላል አቦ ደስስስስስስ ይበላችሁ አሜን ማርያምን ካጀቴ ነው የመረኩሽ ከምቀኛ ከዘረኛ አይን ያውጣሽ አሜን አሜን አሜን ላች የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን ። ፀበል ሂጂ ቶሎ ብርሽንም አስባርኪ ስራ ከመጀመርሽ በፊት
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ የኔ አዳም እስኪ ቢያስ ሦስት እግር ቢሆንም ገዝተህ ጠብቀኝ
@gafat
@gafat 2 года назад
እንኳን ደስ ያለሽ ቤቲ መልካም ባል እግዚአብሔር ሰቶሻል
@beitymajaz9516
@beitymajaz9516 2 года назад
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ምርጥ ባል ማለት እድህ ነው የእኔውም ናና ተማር ገለቴ
@user-qp2ky3cd3w
@user-qp2ky3cd3w 2 года назад
ዋውው ያምራል ቤትየ እስኪ ውንዶች ከዚህ ልጅ ተማሩ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 2 года назад
ዘመንሽን ሁላ በደስታ ይለቅ ከልቡ ባል ነው
@user-qq8en3ru6u
@user-qq8en3ru6u 2 года назад
አሜን ኔንም መርቂኝ
@tube64813
@tube64813 2 года назад
ዋውውው በጣምደስይላል እንኳን ደስ ያለሽ ደስታሽ ደስታቻነው የሰውደስታ የሚስደስታችሁ ሁሉ መልካምነገር ተመኙላቸው ዋውው😍😍😍👍👍👍👌👌👌
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷
@user-qq8en3ru6u
@user-qq8en3ru6u 2 года назад
ኩሩዋና ጠካራዋ ታታሪዋ ጠካረዋ ሴት እንካን ደስ ለሽ
@user-rc1ty4ot3x
@user-rc1ty4ot3x 2 года назад
እንኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ ተባረክ ወንድማችን ሴትን ያከበረ የተከበረ ነው አንችም ጎበዝ ጠንካራ እንደሆንሽ ያስታውቃል እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ከነመላው ቤተሰባችሁ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷🌷🌷
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷🌷🌷
@user-qx3fe8fw7o
@user-qx3fe8fw7o 2 года назад
ማሻአላህ ቤቲየ እንኳን ደስአለሽ የኔደርባባ
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 2 года назад
Wowwwww baxame new dase yamelawo egzaber edema xana fiker yesxachu kana batasabochachu💗💗💗💗❤❤❤❤👍👍👍👍
@webnet435
@webnet435 2 года назад
እንካን ደሣላችሁ እሣን እዳሥደሠካት ፈጣሪ ያሥደሥትህ ጀግና ባል ብየሀለሁ
@user-qq8en3ru6u
@user-qq8en3ru6u 2 года назад
ይገባሻል የኔ ውድ ጠካራ ነሽ
@fanatube196
@fanatube196 2 года назад
ቤቲ የኔ መልካም እነኳን ለናት ሀገርሽ በሰላም አበቃችሁ ቤቲ ይገባሻል የኔ ደረባባ ❤❤❤ዋውውው በጣም ደስ ነው የሚለው አቤ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ።ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷
@tigyoutube2999
@tigyoutube2999 2 года назад
ፋና ደምሪኝ ውዴ
@fanatube196
@fanatube196 2 года назад
@@tigyoutube2999 እሺ
@Mamamedia8587
@Mamamedia8587 2 года назад
እንኳንደስስአለሽ የኔመልካም እንኳንበስላምገባሽ የስውደስታ ያስደስተኛል. በእውነት መልካምን ቅን ባልነክ እግዚአብሔር ይባርክ ባወጣከውይተካልክ የእውነት በጣምነውየተደስትኩት ለምን የኛ ውድቅ ታይ ስድስት ብል በጣም ቤትዬ እኔም በቅርብ እመጣለሁ እማ አበርታችኝ በሼር የኔቅን ❤❤❤❤❤❤
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 года назад
ምንም ይማራሉ ከልጆችዋ ይሆናል እሱ ስደት ሴት ያባርራል
@user-ke5xp5zv7x
@user-ke5xp5zv7x 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን🌹
@medinaadane7974
@medinaadane7974 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት
@user-vo2dh8qk6p
@user-vo2dh8qk6p Год назад
የሰወቹ ባል መኪና እየገዛ ሰርፕራይዝ ያደርጋሉ የኔ ባል ሁለት ልጅ አለኝ ብሎ ሰርፕራይዝ አደረገኝ አቤት ልዩነት😪💔
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Год назад
እንኳንደስአለሽ።በጣምደስይላል።አንተምምርጥባልነክ።ልጆችህንፈጣሪያሳድግልህ።ፍቅራችሁንፈጣሪያለምልምላችሁ።ወንድሞችህንምፈጣሪእድሜናጤናይስጣቸው።አንቺምይሄንንምርጥባልሽንበደንብአርገሽተንከባከቢው።ጨዋባልነውፈጣሪየሰጠሽ።
@user-ih6kp3yx5y
@user-ih6kp3yx5y 2 года назад
አቦ ምን እልሀለው ሰላም ይብዛ ሚስትን በዚህ ልክ ማስደሰት!እኔ በዚህ ልክ ስሜታዊ ከሆን ሚስት ደግሞ ምን ትበል ያለህ ነገር ሁሉ ይባረክ
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🥰🥰🥰
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷🌷🌷
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ብርቱካንየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌹
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 года назад
እኳን ደስ አላችሁ ሁለት ጠካራ ሲጋቡ ይሄነው እጅጉን ደስ ይላል
@madenketube9911
@madenketube9911 2 года назад
አኳን ደስ አላች የምሰሩበት ያረጋቹ በፍቅረ ያኑራቹ
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
ጎበዝ.ነሽ.አደነኩሽ.እነ.መሲ.አሉ.እጅ.ሲዞላዞሉ.የኖሩ.አረብ.ሃገር.
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
እድሜ ይስጥህ ሚስቱን እሚያስደስት ወድ ደስ ይላል
@ansha4167
@ansha4167 Год назад
እኔ እኳን መኪና አበባም እሚሰጠኝ የለም ቤትየ እኳን ደስ አለሽ💚💚💛💛❤️❤️🥰🥰
@user-um3hk6pz7u
@user-um3hk6pz7u 2 года назад
እሰይ ሚስቱን የሚያስደት ወንድ ደስ ይለኛል እድህ ነው ጀጋና ሰርቶ ማሳየት እነ ስም አይጠሩ መኪና ግዙልኝ እያሉ ህዝብን ሲለምኑ አይተን ነበር አቢ ጀግና ሰው ልጆችህ ይደጉልህ
@tube-ii9kv
@tube-ii9kv 2 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አልሽ ለብዙ ሰወት ተምሳሌት ህሆናላቹ ፍቅራቹህን ያብዛላቹ
@athjaathja1785
@athjaathja1785 2 года назад
እናንተ።ቅን፡ሰወች።ናችሁ።አላህ።ይጨምርላችሁ
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 2 года назад
የኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ
@tubitubi8818
@tubitubi8818 2 года назад
ቤቲዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ
@user-hf1rv2vv1i
@user-hf1rv2vv1i 2 года назад
የኔ ውድ ከዚህም በላይ ይገባሻል ታውቂያለሽ አ በይ በደንብ ፎ በይበት እማኮ ውዴ ዳዲዬ በወጣ ይተካ የኔ ውድ አባት❤🥰🤲🙏
@betatubebeta
@betatubebeta 2 года назад
የኔ ወርቅ
@menatube7519
@menatube7519 2 года назад
ዋው ቤቴዬ እንኳን ደስ አለሽ
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 года назад
ታድለሽ 😍😍🙏ፍቅራቹን ያብዛው በ እውነት ምርጥ ባል 😍😘😘👌👌👌👌
@hirut7396
@hirut7396 2 года назад
ባስማም እንካን ደስ አለሽ እማዬ ደስ ብሎኛል ከዚህ የበለጠ ይስጣችሁ እቤ ትክክለኛ ባል ነህ ሚስትህን ስላከበክ እግዚአብሄር ያክብርህ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋውው
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 года назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ መባርሩ 🌹🌷🌹🌷🌹🌷👩‍👩‍👦‍👦👌👌
@AlamAlam-um5sr
@AlamAlam-um5sr 2 года назад
እንካን ለሀገራችሁ ምሬት በስላም አበቃችሁ እግዚአብሔር ሶጦታው ድግሞ ዋውው ነው ብጣም ድስ ይላል ቤቲሻ እህታችን በድጋሜ እንካን ድስ ያላችሁ
@bezatube438
@bezatube438 2 года назад
እሰይ እካንም ሆነላቹ ተደረገላቹ በጣም ደስ ብሎኛል እሰይ ከምንም በላይ ክብሩን እግዚ አብሄር ይመስገን 😍😍😍😍😍😍😍😍ከዚ በበለጠ ሰርታቹ የምታገኙ ሁኑልን ያልሰማሁት የሁለተኛው ልጅ መምጣት ነው ቤቲዬ እነኩዋን ማርያም ማረችሽ ልጆቻችሁን እግዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ ፍቅርን ጤናን ያድላቹ
@fahizafahiza6249
@fahizafahiza6249 2 года назад
ዋው እንኳን ሠላም ገባችሁ ባልማለት እድህነው ፍቅራችሁይብዛ ቤት እንኳን ደስአለሺ
@dosthdosth3576
@dosthdosth3576 2 года назад
ስደት ብትቆይም ተመስጌን ነው ስንቶቻችን በከንተ ግዜያችን ያለፈ አለ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው
@fafitube4259
@fafitube4259 2 года назад
መሸአለህ ድሮ በአበበ ነበር ኤርፖርት ለይ ምቀበሉን የመጀመርያ ዎቹ በቦሌ በመኪና
@bilalteacher5192
@bilalteacher5192 2 года назад
ቤትዬ እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል ምርጥ ሴት ነሽ
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 года назад
እኳን ደስ አለሺ የኔቆጆ
@user-mp9st2bp4o
@user-mp9st2bp4o 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ
@samsunga5030
@samsunga5030 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ እግዛብሔር ትዳራቹህን ይባርክልቹህ
@tghabeshawi5594
@tghabeshawi5594 2 года назад
እስይ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ አላችሁ በጣም ደስ ይላል
@hevhevigh5693
@hevhevigh5693 2 года назад
በእውነት በጣም ደሰይላል ቤቲዬ እግዚአብሔር ይመሰገን ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ እመብረሀን ፍጻሜያችኑን ታሳምረው
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌺
@selam1244
@selam1244 2 года назад
እንኮን ደሰ አለሸ ውዴ
@meserteyasu7225
@meserteyasu7225 Год назад
እኳን ደሥ አለሽ ግን ከመሢ ወድሕ በጣም ነዉ የጠላዉሽ ጓደኛሽን ባደባባይ ለማዋርድ የሔድሽበት እርቀት አደገኛ ሤት እደሖሽ ነዉ የሚሠማኝ ፕሮግራም። አርገሽ የገዛሽዉን መኪና አትቀደጅብን
@betatubebeta
@betatubebeta Год назад
ቅንቅናም
@meserteyasu7225
@meserteyasu7225 Год назад
@@betatubebeta የት ታዉቂኛለሽ አቺ እራስሽ ቅቅናም ጋደኛሽን ባደባባይ የዋርድሽ ለቃቃሚ ነገርኛ ሤት
@Alem229
@Alem229 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ ቤቲ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 года назад
WoW በጣም ደስ ይላል ግን ቤት አላቹ ማለት ነው እሱ ይቀድማል ከቤቱ ብዬ ነው እና ደሞ ባትመለስ ሳውዲ ሀገር ቤት ከሷ ጋር ብሰሩ ይሻላል
@seadi5
@seadi5 2 года назад
ማሻአላህደስሲል
@beetyube
@beetyube 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላም እግዚኣብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያ ሰላም ሰላምደላም ይመለሰልን አሜን አሜንን እንኳን ደና መጣቸህ ወደቸ ዋወወወወወ
@maeritube21
@maeritube21 2 года назад
ዋዉዉዉዉዉ ቤትየ እንኳን ሰላም ገባችሁ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ ምርጥ ባል አለሽ እንኳን ደስ አለሽ😍
@tegestbeza3808
@tegestbeza3808 2 года назад
ዋውው እንኳን ደስ አለሽ ቤቲ አቤ አደኛ ብየሀለው
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ ቤቲዬ💃💃💃💃💃💃🌹🌹🌹💝💝💞💞💃💃💃🏡🏡🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗
@user-qq8en3ru6u
@user-qq8en3ru6u 2 года назад
ሂላችሁም እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@user-wk6xx1zy9d
@user-wk6xx1zy9d 2 года назад
የኔ ውዲ ይገባሻል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-if6fc5jr3g
@user-if6fc5jr3g 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ ቤቲዬዬዬዬ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹❤🌹🌹🌹❤💐💐💐💐
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 2 года назад
እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ፍቅራችሁን ታብዛው. እንዴት ደስ ይላል 🚙 Happy for you.
@betatubebeta
@betatubebeta 2 года назад
አሜን thanks💞
@amaneamane4715
@amaneamane4715 2 года назад
ውይ ታድለሽ እንደዚህም።አለ አረብ አገር የኔ ውድ ካይን ያውጣችሁ
@user-ro7dv9hl1n
@user-ro7dv9hl1n 2 года назад
እሰኪ ሌሎቹም ባሎች ይህን አይነት ሰርብራይዝ ቀጥሉበት አበባ ይዛቹህ አትክርፈፉ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 года назад
kkkkkkkkkkkእነሱኮ እረጅም አመት ቆይተው በርትተው ሰርተውነው ሁለታቸውም ስደት ላይ ብዙዋቹኮ እዛ ተቀምጠው የኛንም እየበዘበዙነው አበባ መግዥያ ከኛነው
@sindutube3138
@sindutube3138 2 года назад
Kkkkkkk
@lmasiyoumamilove5378
@lmasiyoumamilove5378 Год назад
ወየው ያሳቀኚ ኮሜት ክክክክክክክ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 года назад
እኳን ደስ አላቹሁ ምርጦች
@user-wu1wy2ji8j
@user-wu1wy2ji8j 2 года назад
አሳሳሟ ሁሉ የተለየነው አስተቃቀፏ ሁሉ የተለየነው አላላም😂😂ይመችሽ 😘
@asaaislam2152
@asaaislam2152 2 года назад
መብሩክ ቤቲየ እንኻን ደስ አለሽ እህት
@haymanot09
@haymanot09 2 года назад
እንኩዋን ደስ አለሽ የኔ መልካም ❤️🌹👏
@zehara605
@zehara605 2 года назад
ሰት ነወ ቤትየ የገዛችሆት
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 года назад
ዋውው ቤቲዬ እንኳን ደስስ አለሽ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው አቤ የእውነት ምርጥ ባል ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ
@tigyoutube2999
@tigyoutube2999 2 года назад
ቲጅ ሞክሼ ደምሪኝ
@amiratube6888
@amiratube6888 2 года назад
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ
@alwaseem993
@alwaseem993 2 года назад
ሠላም 🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 года назад
Yagera.legoche.tebarkkkkk.egzabre.yakbrhe.💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿🥂🥂🥂🥂🥂🍾😍
@bogibogi3330
@bogibogi3330 2 года назад
ዋው እንኳንም ደስ አላሺ
@anisagwapa2039
@anisagwapa2039 2 года назад
ችግር ጥራት የለውም እንዴት ልየው መኪናውን
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o 2 года назад
እግዳ አችየ
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@meretdustyY
@meretdustyY 2 года назад
አንኩዋን. ደስ. አለሽ
@yeshiamhara1419
@yeshiamhara1419 2 года назад
እንኳደሰአለሸ ቤቲየየ
@lmelemyelaw2498
@lmelemyelaw2498 2 года назад
እኳን ደስ ያላችው
@rehimaaragawtube
@rehimaaragawtube 2 года назад
እኳን ደስ አለሽ
@user-dw5zx8yu1x
@user-dw5zx8yu1x Год назад
የኔ ውቦች ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ እንወዳችሀለን♥🙏
@asinibatelham2422
@asinibatelham2422 2 года назад
ይገባሻል የኔ ደርባባ ከልቡ ባል አቤ ክበርልን
@user-id1mo7uw8z
@user-id1mo7uw8z 2 года назад
እኮንደስአለሽ
@mesitube8396
@mesitube8396 2 года назад
ዋውውውው ድስይላል ቤትየ።
@shamalch2437
@shamalch2437 2 года назад
እኳንደስአለሽ
@hani7083
@hani7083 2 года назад
ዋዉ እንኳን ደስ አለሽ
@nefisaahmedtube8288
@nefisaahmedtube8288 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ እልልልልልልልልል
@misssara7994
@misssara7994 2 года назад
እንኳንደስ አላችሁ
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 2 года назад
እንኳን ደሥ አላችሑ ደሥ ይላል
@dosthdosth3576
@dosthdosth3576 2 года назад
እውነት አዳዱ ይታደላል እንኳን ደስ አለሽ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 года назад
እንካን በሰላም ገባችሁ
@sadasada6586
@sadasada6586 2 года назад
ማሻ፡አላህ፡ዋው
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 2 года назад
እልፍ መብሩክ ቤትዩ
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 года назад
ድንገቴ ፈንጠዝያ ማለት ይሄነዉ
@kedirtube1367
@kedirtube1367 2 года назад
እንኳን ደህና ገባችሁ ምርጦች
@alwaseem993
@alwaseem993 2 года назад
ሠላም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-tn3sl4nw7x
@user-tn3sl4nw7x 2 года назад
ዋው👌👌
Далее
ልዮ የበአል ዝግጂት 🌻🌻🌻🙏
10:55
would you eat this? #shorts
00:35
Просмотров 819 тыс.
ቤቴን ላሳያችሁ
5:23
Просмотров 13 тыс.
would you eat this? #shorts
00:35
Просмотров 819 тыс.