Тёмный

የማይነጋው ሌሊት አዲስ የገጠር አማርኛ ፊልም||New Amharic Film 2022 Seifu ON EBS || Seifu On EBS 

ዱካ Duka Tube
Подписаться 59 тыс.
Просмотров 435 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 260   
@haiaa8247
@haiaa8247 2 года назад
ትምርት ውሰዱ ከመጥፎ ጎረቤት አላህ ይጠብቀን
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 года назад
ያስብላል
@Mነኚስደተኛዋ
@Mነኚስደተኛዋ 2 года назад
አሚንያረብ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 года назад
ያላዝናችው አው አው
@mlove4025
@mlove4025 2 года назад
አሚን ✅
@netsanetttesfaye1184
@netsanetttesfaye1184 2 года назад
አዎ ጠላት ከ ሩቅ አይመጣም
@ኢስላምነውሂወቲ
@ኢስላምነውሂወቲ 2 года назад
ማነው እደኔ የገጠር ድራማ የሚወድ
@ኡሚተዩብአልሀምዱሊላህ
እኔ
@saada6007
@saada6007 2 года назад
እኔ
@zgofiizjfffjjf1425
@zgofiizjfffjjf1425 2 года назад
እኔ
@moatazalmoataz9668
@moatazalmoataz9668 2 года назад
እኔ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
እኔ አለሁልሽ የገጠር ድራማ አሳድጀነዉ የማየዉ 😂😂
@zedwalloywa7246
@zedwalloywa7246 2 года назад
ወይኔ በሳቅ አትፈጊ ስጪ አላለም 🤣🤣🤣አየ ትዝታ የገጠር ኑሮ ደስ ይለኛል ገጠሬነቴ ውበቴ ይመቻችሁ ምርጥ ትምህርት አዘል ድራማ 🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@ahmedumerabebe2052
@ahmedumerabebe2052 2 года назад
በሳቅ😂😂😂😂
@zd5125
@zd5125 Год назад
😂😂😂😂
@rasdejen8482
@rasdejen8482 2 года назад
አሪፍ ነው ያስቃል ግን ግን ትውልዱን ምን አይነት ትምህርት እያስተማራችሁት ይሆን??? ከዚህ የሀጢአት ትምህርት ውጭ የሆነ ሌላ የሚያዝናና ድራማ መስራት አይቻልም?
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 2 года назад
ወይ እንግዳው 😂😂 እርገጤ ተበላህ በርቱ ዴስ የሚል ድራማ ነው 👍👍
@rahellove742
@rahellove742 Год назад
ወይኔ በሳቅ አልቦሻል እሳ አላለም ክክክክክክክክክ
@sikosilo9203
@sikosilo9203 2 года назад
ገጥር ብዙ የሚሰራ ስራ እያለ እናንተ ለተመልካች ብልግናን ማስተማር የለባችሁም በአገር ቤት በጣም ብዙ ለሰው ልጅ አሰተማሪ የሆኑ ነገሮች ሞልተዋል ሰለዚህ በመልካም ነገር ላይ ብታተኩሩ መልካም ነው
@sifen5
@sifen5 2 года назад
ክክክክክክክ ከመጥፊ ጎረቤት ይሰውረን በሳቅ
@አላህወኪል-ዸ1ጨ
@አላህወኪል-ዸ1ጨ 2 года назад
አሪፍ ትምህርት ነው ከጉረቤት ጥላት አላህ ይጠበቅን
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ 2 года назад
በርቱ የኔ ዉድ የገጠር ልጆች እኔም የገጠር ልጅ ነኝ
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 2 года назад
ወይ ኩረጃ ይሄ እውነተኛ ታሪክ ነው በጦሳ ትዩብ ባለፈው ባለታሪኩ አውርቶታን እናተ በ vidio ስላቀረባችሁት ጥሩ ነው አሳቃችሁኝ
@hayah5385
@hayah5385 2 года назад
በርቱ የኔወቹ ጥሩስራ ነዉ ገና አየሁዋችሁ
@procell803
@procell803 2 года назад
በጣም ደስ ይላል በርቱልን ♥️♥️♥️
@ቃልየYouTube
@ቃልየYouTube 2 года назад
ቲክቶክ አይ ልጨረሰመጣሁ በርቱ ደሰ ትላለችሁ በሳቅ አመሸሁ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዠ1በ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@Zeynebali-k3d
@Zeynebali-k3d 9 месяцев назад
አቤት🎉❤ከመልካምሠወችነውየገጠመኝአላለም😂😂🎉🎉🎉
@Wankooshow
@Wankooshow 2 года назад
Dansaadha. Continue more.....የማያልፍ ቀንም የለም በርቱ አቦ
@FjfuufJf
@FjfuufJf 7 месяцев назад
በጣምይገርማል
@mohmedzzzz8444
@mohmedzzzz8444 2 года назад
አንድ ምክር ቢጤ ቀረፃ ላይ ካሜራውን በትኩረት አትዩ ብዙ ቦታ ካሜራ ታያላችሁ
@ሓበሻ-ኀ5ኀ
@ሓበሻ-ኀ5ኀ 2 года назад
ምርጥ ድራማ ያምራል
@hayatyyyyy
@hayatyyyyy 2 года назад
ድምፁን አሥተካክላችሁ ልቀቁት ወድሞች😍😍👍
@kedestmogese6304
@kedestmogese6304 2 года назад
በደምብ ነውኮ የሚሰማው የስልክሽ ችግር ነው
@አብዱሁሴን-ዀ4ዐ
@አብዱሁሴን-ዀ4ዐ 2 года назад
ምንምአት አላለይም
@Eyob797
@Eyob797 2 года назад
የገጠር ፊልም ደስ ይላል።
@የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ
ድምፅ የለዉም የምትሉ ልጆች ስልካቺሁ ቺግር አለበት
@ላንተብየ
@ላንተብየ 2 года назад
በትክክል
@ahmedumerabebe2052
@ahmedumerabebe2052 2 года назад
እርገጤ ሚስትህን አስረገጥክ😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ
@Harif-ll2vj
@Harif-ll2vj 9 месяцев назад
የለለ ገራሚ ፍልም😃😃😃😍😍😍
@ሠአዲ.ነኝየመካነስላሟ
በርቱ. ግበዞች. በጣም. ያሳቀችኝ. ህፃኖ. ከካሜራጀርባ. የምስቀው. ክክክክክክክክክክክክክክክ
@miftaaminu6745
@miftaaminu6745 Год назад
Betame astemare film new seatochachinenen allah yitebklen
@arsemakidist642
@arsemakidist642 2 года назад
በርቱ በጣም ነዉ ደስ የምትሉ
@نتتتنتااا-ق6ظ
@نتتتنتااا-ق6ظ 2 года назад
አተም ሚሥትህ ም ደህናናችሁ አላለም ክክክክክክ
@eiscadaaa7451
@eiscadaaa7451 11 месяцев назад
ዉላበት አለለም የኔዘቹ ቦረኖች❤❤
@zeynabzeynab2919
@zeynabzeynab2919 2 года назад
ታምራላችሁ በርቱ ሀገሬ ቦረናን ትዝ አስባላችሁኝ ግን የት ነው ቦታ?
@deros7421
@deros7421 2 года назад
ክክክክ አረብ ሀገር ከመጣሁ ስቄ አላዉቅም ነበር እንደዛሬ ሥቄ አላዉቅም ኢትዮጲያ እያለሁ የሳኩትን ሳቅ ሳኩኝ ዛሬ እፍፍፍፍፍ አይ ስደት ሳቄንም ደሥታየንም ቀበርከዉ
@አልሀምዱሊላ-ተ1ዐ
@አልሀምዱሊላ-ተ1ዐ 8 месяцев назад
😢😢😢😢አይዞን❤❤❤
@muhemedyesuf
@muhemedyesuf 3 месяца назад
የዚች ነገር ስትነሳማ ትስቃላችሁ ክክክ
@belayetwale1714
@belayetwale1714 2 года назад
ወሎን ስለማውቀው እንዴት ደስ ትላላችሁ ። ከኛ ጥሎህ ነው እንጂ ሚለው ተመጀኝ
@የበረሀዋንግስት
@የበረሀዋንግስት 2 года назад
ተፈራና ክላሽ ስላየኃችሁ ዴስ ብሎኛል ወንድሞቼ በርቱ
@ወሎለገሂዳ
@ወሎለገሂዳ 2 года назад
ቡናአወቃቀጧ ትዝ አለችኝ😂
@enat245
@enat245 2 года назад
ደጉ ባላገሩ ሰላም ለሀገሬ ፍቅርለወገኜ አሜን በሉ ግዜው ከፍትዋልወገኖቸ😭
@ሰኒሐበሻዋወሎቤተአማራ
ትክክክልዉዴ አሜን ናፈቀን ሰላም
@mosebtube1027
@mosebtube1027 2 года назад
ከጊንባ ነው የመጣሁት አልክ የት ናችሁ ሀሪፍ ነው በርቱ
@rahma5004
@rahma5004 2 года назад
ቦረና መከነ ሰላም
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 2 года назад
እንግደው ትውና ዋው በርታ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 года назад
አማራኛቹህ ደስ ይላል አገርቤት አስታወስከኝ
@Kassahun321
@Kassahun321 2 года назад
ይመቻችሁ በያላችሁበት በጣም አሪፍ ነው
@tescisko8041
@tescisko8041 2 года назад
ዋው ቀጥልበት
@hyamatube1675
@hyamatube1675 2 года назад
አገሬ በጣም ነው የናፈቀችኝ ከለየዋት 10 አመቴ ነው 😭😭😭😭😭
@ethiolove7219
@ethiolove7219 2 года назад
አገር ቤት ሰው ገድለሽ ነው እንደ የውጣሽ አስር አመት ሙሉ
@kedestmogese6304
@kedestmogese6304 2 года назад
እኔ 16 አመቴ ነው የመጣሁት አሁን ዘጠኝ አመት ሁኖኛል
@salamcook2545
@salamcook2545 2 года назад
ባለኮፍያዉ የለለነዉ ትወናዉ ይመቻችሁ በርቱ
@ወለተሀዋርያትወለተሀዋርያ
ክላሽ ይመቻችሁ
@Tube-qq6nt
@Tube-qq6nt 2 года назад
ገጠሩ ደስስስስ ሲል
@brtibrti2042
@brtibrti2042 2 года назад
በርቱ ያገረኛ ድራማ በጣም ደስ ይላል
@emutube6233
@emutube6233 2 года назад
በርቱልኝ ጎበዞች 👍👍👍👍👍👍
@mkaiil1568
@mkaiil1568 2 года назад
ልመለስ አላለም ወጉድ ያምራል
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 года назад
አማራው የዋ ቤቱን ይከፍታል. 🥰
@Guest-gl9dq
@Guest-gl9dq 2 года назад
ለሰው ደራሽም ጎሬበት አስጠቅም ጎሬበት መሆኑን አትርሱ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 года назад
ክፉ ጎረቤት ክክ ኸረወዲያ ልኝ አይትዝታ
@Top10-x1p2q
@Top10-x1p2q 2 года назад
በ ርቱ!!!!!!
@ሳምሪ-ተ1ኸ
@ሳምሪ-ተ1ኸ 2 года назад
ተሰፍሸየ በርታ ዐድማለም😂
@taybat8805
@taybat8805 2 года назад
እኔስ ድራማ ሳይ ውነት ውነት እየመሰለኝ ሲፈራ አስባለሁ🤣🤣🤣🤣
@ሀያትቦረናዩቱብ
@ሀያትቦረናዩቱብ 2 года назад
ክክክክክ
@ሠኒ-ረ3ተ
@ሠኒ-ረ3ተ 2 года назад
ክላሺ ጠክራ
@የሰውጀግናየለምየጊዜእንጂ
ጎበዞች
@helen9673
@helen9673 2 года назад
ወይኔ የተኙት እራሱ ሳይመሽ ነዉ የልጅቱ ሳቅ እና ለቅሱ ወይኔ
@አቡነቢል
@አቡነቢል 2 года назад
አድናቂቺሁ ነኝ በርቱ
@rohemayemaryam9753
@rohemayemaryam9753 2 года назад
የነጋመስሎኝ ደህና ዋሉልልነው አላለም በሳቅ ክክክክ
@aseyaabedu8076
@aseyaabedu8076 2 года назад
እስካሁን የት ሂጀ ነው ሳልተዋወቃችሁ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ
@romansurafel9283
@romansurafel9283 2 года назад
Setameru yene wudoche bertu 2😍😍😍😍😍😍💚💛❤Fetari Hagera chinene selam yadergelen Abetu bekachu belen 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
@dhey4655
@dhey4655 2 года назад
ዋዉ
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 2 года назад
የኔ አለችጅ ከርፋፋ ሙጀሊያም አላለም
@shadamedan5593
@shadamedan5593 2 года назад
ወየዉ🙆🙆🙆🙆🙆😁😁😁😁😁😁
@abroa7052
@abroa7052 2 года назад
ወይ አገሬ ትዝ አልኝ እሺ
@ephremsete6840
@ephremsete6840 2 года назад
so impressed hahaha
@ኪያየማሪያምየወግዲልጅ
ኸረ ተስፌሽ ተልከሰከሰ😅😅😅😅
@tewabechtewabech9510
@tewabechtewabech9510 Год назад
ክክክክክክክክክክ ወይ
@UUaeuae-f4k
@UUaeuae-f4k 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 2 года назад
ቶሎቶሎ ልቀቁ ከአዲስ አበቤ እናንተ ትሻላችሁ ግን አነጋገራችሁን ልክ የገጠሩን ነው የምንፈልገው ቱባውን አትቀይሩት
@teshaladessa196
@teshaladessa196 2 года назад
Cool
@ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም
የዛሬው የካሜራ አማኑ እራሳችንን አዞረን !!
@mekyaawol1971
@mekyaawol1971 2 года назад
ክክክክክክ ምላሱን ላስ ሲያደርግ ክክክክክክ
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 2 года назад
ልጅቱ ማር ናት
@yehelmaederasi8176
@yehelmaederasi8176 2 года назад
አቤቤቤት ምን አይነት አቅም ነው ያላችሁ በቃ እራሡን ቁጭጭጭ ስቱን አስታዎስኩት የድሮ ሂዎቴን
@mkaiil1568
@mkaiil1568 2 года назад
ወይ ወንዶች
@samrawitgetaneh7638
@samrawitgetaneh7638 2 года назад
የኔየዋህ የታሰበልሽንአታውቂ
@kamaltube9529
@kamaltube9529 2 года назад
ችግር አለባችሁ ሰርታችሁ ሰርታችሁ መጨርሻውን አበላሻችሁት ችግሩ መጨርሻው እወዱ ላይ ሳይሆን መውጣት ያለበት እደዛ ሁ
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 2 года назад
ክክክክክክክክክክክክ።ስወዳችሁ
@rahmar7132
@rahmar7132 Год назад
ክክክክክሀሀሀሀሀ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
ክክክክክ ደርቆ ቀረ አይይ ወንድ ካየው ጋር እደውሻ መከተል ለማንኛውም ይመቻችሁ
@bezobezo3864
@bezobezo3864 2 года назад
Betam arifnewa❤❤❤😍😍🤣🤣🤣
@saada6007
@saada6007 2 года назад
😂😂😂😂
@ሀያትቦረናዩቱብ
@ሀያትቦረናዩቱብ 2 года назад
ክክክክ
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 2 года назад
ውይ አልተቻላችሁም የሰፍሬ ልጆች
@rahma5004
@rahma5004 2 года назад
የት አከባቢ ናቸው ከመነ ሰላም ዙራያው ማለቴ ሰፈሩ
@ኢሥላምሰላም
@ኢሥላምሰላም 2 года назад
ክክክክክክክክክክክ የጎረቤት ሚስት ናት አላለም
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
አስተካክሉ ባሏ ከብቶችህ ንአውሬ በላቸው ሲባል ተከትላ ትወጣለችጅ ሚስት ለሽትላለችእደ እደውምሴትናት ወይኔከብቶቸብላ እምትቀውጠው
@hailmariam8501
@hailmariam8501 2 года назад
ዋናው ህዝቡ ጠንካራ የሆነ እና ለሰው ልጆች የአማራ ህዝብ ያለው ከበሬታ ማሳየታቹ በጣም አደንቃለሁ ።በዛው ልክ ደሞ መጥፎ ባሃልም እዳለ ማሳየትም ተገቢ ነው ስለዚህ እዲ አይነት ቅሌታም ሰዎችም ይማሩበት አሳፋሪ ነው በፈጣሪ ዘንድም በየትኛውም ሀይማኖት ተቀባይነት የለውም ።
@Amharawit-z8e
@Amharawit-z8e Год назад
ወይይይ ተስፍሽ አተ የተመታህ መቼ ነዉ ሴት የምጠግበዉ😂😂😂
@ageryeblayeageryeblaye
@ageryeblayeageryeblaye 3 месяца назад
ከዚህ አይነት ጉረቢት ይሰውረን😂😂😂😂😂
@maranamarana459
@maranamarana459 2 года назад
ትክክለኛ ገጠሬ እድህ ናቸዉ ወራቸዉ
@kedestmogese6304
@kedestmogese6304 2 года назад
እርግጠኛ ነኝ እነዚህ ጎጃሞች ናቸው።
@kamalmohamed2256
@kamalmohamed2256 2 года назад
አደሉም ወሎ ቦረና ናቸው
@KidusYared12
@KidusYared12 2 года назад
የሰው ሚስት መመኘት ጥሩ አይደለም።
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 2 года назад
እንደ አማራ ህዝብ የዋህ እና ገራገር የለም።
@ሜሪነኝስደተኛዋ-ሰ7ፐ
የልጆቹ ሳቅ አሳቀኝ
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 2 года назад
ግን ቤታቹሁ ጠባብ ነው ጎጆ ወጭ ነቹሁ መሰል
@ኢሥላምሰላም
@ኢሥላምሰላም 2 года назад
ክክክክክ እረ ትንሽ ናት
@sart7704
@sart7704 2 года назад
አብሽሩወገኖቸተጠናከሩ
@jianajiana3746
@jianajiana3746 2 года назад
😂😂😂😂🌹🌹💐💐💐
@rahmar7132
@rahmar7132 Год назад
ሀሀሀሀሀ
@AbyssiniaNews16
@AbyssiniaNews16 2 года назад
ድምጽ አለው እረ ስልካችሁን አስተካክሉ እህቶቼ
@ወለየዋ-ረ3ቨ
@ወለየዋ-ረ3ቨ 2 года назад
እር የለውም ስልክሽነው
@ወለየዋ-ረ3ቨ
@ወለየዋ-ረ3ቨ 2 года назад
የካሜራ ድምፆ ነው እየቀርፁ
@fgffhf8333
@fgffhf8333 2 года назад
፣እኦኦ
@mebratmodanos8238
@mebratmodanos8238 2 года назад
ዋዋደስይላል
@emaneman7173
@emaneman7173 4 месяца назад
ክክፉጉርቢትፈጣሪይጠብቀን😢😢😢😢
@mintesnotabu3786
@mintesnotabu3786 2 года назад
relly funy
Далее
Исповедь / Мася
2:47:10
Просмотров 160 тыс.
Wait for it 😂
00:19
Просмотров 3 млн
የልጅ ጠለፋ  | CHILOT
35:52
Просмотров 1,6 млн
//በስንቱ/ /Besintu "ሊጨርሱኝ ነው"
33:17