Тёмный

የማይከፈል ውለታ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (ሙሉ መዝሙር) 

ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Просмотров 947 тыс.
50% 1

Yemaykefel Wileta by Zemarit Mirtnesh Tilahun (Full Album)
© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
Official RU-vid Page: / @mirtnesh-tilahun
Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_...
#Mirtnesh #የንስሐ_መዝሙር #የማይከፈል_ውለታ
፩ የማይከፈል ውለታ
ስቃይ መከራውን እያሰብን ለኛ የሆነልን እኔ ማነኝ አሮጌ ማንነቴን አዲስ ያደረከውን ቆስለህ ስለኔ ጀርበህን ለግርፋት እራስህን ለሞት የሰጠህ አንተ ጎንበስ እኔ ቀና እንድል እውነትም የማይከፈል ውለታህን ምን እላለሁ ለሰጠህኝ ፍቅርና ውለታ ተመስገን ብቻ ነው።
፪ አንተን ብቻ አምናለሁ
በሰማይም በምድርም እንዳንተ ማን አለ
ጉድለቴን የምታውቅ
የደሜን ሰንሰለት የቆረጥክ
በበርሀ ጥሜን የምታረካ
በጉድለቴ የምትሞላ በረሀዬን አፍልቀህ የምታጠጣኝ
እንደናት የምትንከባከበኝ አንተን ለዘለአለም አመልክሀለሁ
፫ እንደምን ቻልሽው
እጹብ ድንቅ እመቤቴ ጌታዬን በማህጸንሽ ተጸንሶ ለመዳናችን የትህትና የፍቅር እናት የሆንሽ ድንግል ሆይ ሰማይና ምድር የማይችሉትን ተጸንሶ አየንው ባንቺ ማኅጸን ለመለሟ ተክል እሳቱ ልጅሽ ቅጠሏ አንቺ ነሽ
ሙሴ ያያት በኮሬብ ድንግል እንደምን ቻልሽው
፬ አምላኬ ሆይ
እንዲህ ያለ ተፈጥሮ እንዴት ይታወቃል የምድር ጥልቁ አይደረሰበትም ሰማይ እርቀቱ የውቅያኖስ ስፋቱ እጹብ ነው ሁሉ ለአንተ በፍቅር ይገዛ ድንቅ ነህ ቅዱስ ነህ ውሀው ጠፈር ግርግዳ እሳት አለማት ከምድር እስከ የሌለውን የፈጠርክ አይሀለሁ በፍጥረትህ ጌጠኛ ሆነህ
፭ አምላካችን ግልጥ ሆኖ ይመጣል
ሰማያትን እያረሰ ምድርን በአዜብ በእሳት አምድ ተቀምጠህ በግርማህ ትመጣለህ። በግርማህ ምድርና ሰማይ ያልፋሉ ታሪካችን በአንተ ዘንንድ ሲነበብ ጌታዬ ሆይ የበደሌ ትርፍ ሞት እንዳይሆን በአንተ ዘንድ ልኑር
አዲሱ ሰማይና ምድር ምስጋና ብቻ ወዳለበት በዛ ሰብስበን አሜን።
፮ ዘለአለም ላይኖር
እስኪ እንኑር ተዋደን ለአንዲት ቤተክርስቲያን ነው የምንሰራው ።
በአንዲት ጥምቀት ነው የከበርንው ሁላችንም ባዶአችንን ነው የምንሄደው ማንም በዝች ሰአት ነው የምሞተው ብሎ አያውቀውም ለምን በሰላም ብንኖር የመጨረሻ ግባችን ከአምላካችን ጋር ለመኖር ፍቅራችን ያለግብዝነት ይሁን ።
፯ በኤልሳቤት ሰላምታ
እመቤቴ ብላ ሰላምታ ስትሰጥ ኤልሳቤት በማህጸን ያለው ዮሐንስ ሰላምታ አቀረበ ቅ/ገብርኤል ከመቤታቸች ዘንድ ሲደርስ እንደቃልህ ብላ ተቀበለች ልዩ የሆነ ደምግባት የነፍስሽ ንጽህና ከሰማይ አብ አየሸ መመጠን መመርመር የማይቻለውን የቻልሽ እመቤቴ ሁሌ ሰላም ልበልሽ ለቅድስናሽ።
፰ ስንትጊዜ ረዳህኝ
ሀዘን መከራ ሞት በዙሪያዬ ያለውን ክፋቱን ወደደስታ ባዳውን ዘመድ እያደረክልኝ እንደዓይንህ ብሌን የምጠብቀኝ በህይወቴ የተገለጥክ ሁሉን የምታሳልፈኝ ስንቱን ልግለጠው ሁሌም እረፍቴ ነህ ።
፱ ከአንቺ በቀር
ወላይቱ እናቴ ጌታዩን ያስገኘሽ ሁሌ ለጭንቀቴ እናቴ ብዬ ስጠራሽ የምትደርሽልኝ ጌታዬ እናቴ ብሎ ከመስቀል ስር ያገኘሁሽ እረዳቴ
የከሰሱኝን ፍቅርሽ ጉልበቴ ሆኖ ዛሬ ላይ የእናት ልመና ለኔም ለትውልዱም አንገት አያስደፋ ፊት አያስመልስ ሁሌ ከጎኔ ነሽ
፲ ይረሳል አትበሉ
ምህረቱም ለዘልአለም ህያው ፍቅሩ የማይቀየር ታላቅ አባት ውድ ነው በዘመናት ሁሉ ታማኝ በመዳፉ ይህንን ዓለም የያዘው ዮሴፍን እንደተሸጠ ሳይሆን ግብጽ ላይ ከፍ ያረገ የሙሴን እረኝነት ሳይሆን ጸጋ የሰጠ ዳዊትን ከረኝነት ያነሳ ማንንም አይረሳም ይጥላል አትበሉ ማንንም አይጥልም ሁላችንንን የሚጎበኝ አልቃሹን እንባ የሚያብስ የኛንም ሀዘን ቀይሮት ግን አንዘምር ይሆን ሀና አልቅሳ ግን ልቤ በእግዚአብሔር ጸና ብላ እንዳመሰገነች እናመስግን ።

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 440   
@HddhXdhdh
@HddhXdhdh 26 дней назад
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እህቴ ❤አቤቱ ሀጥያተኛዋን ልጅህ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Gediyonmequannt
@Gediyonmequannt 7 месяцев назад
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እህታችን ፈጣሪ እናት ልጁን እያመስገንሽ እድትኖሪ ይርዳሽ እኛም ልዑል እግዚአብሔር ሰርተን ወደ ሀገራችን ለመግባት እና ለ ንስሐ ሞት ያብቃን ቸሩ አባታችን ከ ክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን ✝️👏👏👏👏👏👏
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርን አምኖ የወጣ ተባርኮ ለሁሉ ይተርፋል በበረከትም ይመለሳል ።
@ማርያምእናቴክርስቶስህወቴ
አበቱ ሐጥያቴን ሁሉ ይቅር ትለኝ ዘንድ እለምነሀለሁ😭 ዚማሬ መላክት ያሠማልን እህቴ በቤቱ ኑሪልን🙏🙏🙏
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ
@እማፍቅርእናቴአስቢኝ
አሜን አሜን አሜን
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 2 года назад
Amen amen amen amen
@mazam666
@mazam666 2 года назад
@@ewnettube2001t5Rtt
@Meklit-the-Tewahido
@Meklit-the-Tewahido Год назад
አሜን ሁላችንን ይጠብቀን ይቅር ይበለን
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ Год назад
አባቴ ያለነዉን ልጆችህን ይቅርበለን በሠላም በጤና ሠርተን ከሀገራችን ገብተን ለንስሀ አብቃን አባቴ ዝማሪ መላይዕክት ያሠማልን
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps Год назад
Amen
@TemesgenAmlaki-t7g
@TemesgenAmlaki-t7g 10 месяцев назад
Amen amen amen❤❤❤❤
@z_amen87
@z_amen87 7 месяцев назад
Amen
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
ዘማሪ መላክ ያሰማልን የሞቱት አባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን እኛንም በቤቱ ያፅናን አሜን በሉ 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
አሜን
@selamselam6431
@selamselam6431 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@eyobnegussie3766
@eyobnegussie3766 2 года назад
ameen waaqayyoon nu haa jabbessuu
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
@@eyobnegussie3766አሜን አሜን ፈጣሪ ሰላም ያምጣሎን
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 7 месяцев назад
አቤቱ. ሀያል. አምላክ. ከዘመነ. መቅስፈት. ሕዝብሕን. አድን. ! አቤቱ. ቤተክርስትያናችንም. ከዘመናችን. ሄሮዶሶችና. ፈርኦኖች. ታደግልን. ! ሕጻናቶችም. ጭምር. ካራጅ. ክፉዎች. እጅ. አዉጣልን. !
@AqweAqwe-u1p
@AqweAqwe-u1p 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ቀሪ ዘመንሽም ፈጣሪ ይባርክልሽ ❤❤❤❤የኛ እቁ ነሺ በርችልን የተዋህዶ ልጆች በስደት ያለነው ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቀን ለደጁ ያብቃን ❤❤❤❤❤❤
@shimeles.fetene.MENLIK317
@shimeles.fetene.MENLIK317 Год назад
📍"ውለታ አለብን ውለታ! 📍[ውለታ አለብን የኢየሱስ!] ውለታ አለብን የጌታ!..." 📍አዎ ! "ውለታ አለብን ! ውለታ አለብን ውለታ!" 📍በአያሌው ተባረኪ ውድ የእግዜር ስጦታችን እህታችን ምርትነሽ።
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ እህታችን ምርትየ
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 года назад
አቤቱ አምላካችን እደኛ አፂያት ሠይሆን እደ ቸርነት አስበን ለንሰሀ አብቃን እህታችን ዝማሬ መለላክ ያሠማልን😭😭😘💒💒
@mulezeleke4961
@mulezeleke4961 Год назад
❤❤❤❤❤
@tesfumekuria6905
@tesfumekuria6905 8 месяцев назад
@tesfumekuria6905
@tesfumekuria6905 8 месяцев назад
@kasu3477
@kasu3477 9 месяцев назад
አቤቱ ይሄ አይገባህም ደጋግሜ በደልኩ አቤቱ ስለደምህ ይቅር በለኝ😭😭 ውለታህ አለበኝ እየሱስ ውለታህ አለብኝ ጌታዬ ውለታህ አባቴ😭😭😭
@MmMm-ls9iy
@MmMm-ls9iy 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ እህታችን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️🌿🌿🌿💙💙💙😢😢😢
@adinasrat2411
@adinasrat2411 10 месяцев назад
አቤቱ በዓጢያቴ የምፀፀትበት ልቦና ስጠኝ ሐጢየያት ጓርፏን መልታ እንዳትወስደኝ ሞትም እንዳታመጣብኝ ሐጢያትን የምጠላበት አንተን የማከብርበት ልቦና ስጠኝ
@Netsante-c1q
@Netsante-c1q 7 месяцев назад
አሜን😢😢😔😔
@abrahamwondimu9419
@abrahamwondimu9419 6 месяцев назад
Amen wendme
@mulugetadessie6357
@mulugetadessie6357 2 года назад
ዘማሪት ምርቴ በዕውነት ተሀድሶ ሆነሻል ተብለሽ ያንን ችግረና ፈተና ታግሰሽ በእልህ እዝያው ባለመቅረትሽ ዳግም ወደ አናት ተዋህዶ መመመለስ ወብ ዜማዎችሽን ስላሠማሽነን እናመሠግናለን ፀጋውን ያብዛልሽ በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን ።
@kurkuraw5866
@kurkuraw5866 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜሽ ይለምልም እህት አለም የዱባይ ብቸኝነቴን አስረሳሽኝ::
@djsghsjshsh6896
@djsghsjshsh6896 4 месяца назад
አረ ይች ሤት ልጅ ልዩ ፀጋአላት በጣም ተነቀሁ መዝሙሩ አጥቴ ነው እሚለመልመው
@selamwollo
@selamwollo 10 месяцев назад
አቤቱ ሆይ ይቅር በለኝ:: ያንተ መሰቃየትና መሞት አይገባኝም ነበር ግን ፍቅርህ የኔን ክፋት አላየምና ውለታህ አለብኝ
@haleluyasisay1152
@haleluyasisay1152 2 года назад
አምላኬ ማረኝ ስለእናትህ ድንግል ማርያም ብለህ በደሌ ልክ ያለፈ ቢሆንም ጎስቃላ ልጅህ ነኝ ማረኝ ራራልኝ አባቴ ጌታዬ ንጉሴ መድሀኒቴ ጌታዬ አምላኬ
@tigistaylailw9839
@tigistaylailw9839 10 месяцев назад
ዝማራ መላክት ያሰማልን የኛ እቁ ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ትለያለሽ እደዉ መዝሙርሽን ስወድልሽ ብታይ
@FgXg-kr6ih
@FgXg-kr6ih Год назад
ምርትዬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዝማሬሽን ሀ አራት ሰአት አዳምጬ አልጠግበውም❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 2 года назад
አሜን ውለታህን ሰስባው ስቀይህን ሳስባው ሁሉ ግዜ ነው የሚያነባው በፍፁም የማይረሳው የድሮ ውብ የንሳ ዝማሬ ምረትዬ ዝማሬ መልአክትን የሰመልሸ ፀጋ ይብዘልሸ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ
@belaykidane4672
@belaykidane4672 8 месяцев назад
በንግስቱ ሲመጣ ከነ ቤተሰቦችሽ ለኛንም ለወዳጆችሽም ለማይወዱሽም ያስበን
@almaz7677
@almaz7677 3 месяца назад
❤🎉❤🎉እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤
@ortomezmurtube7181
@ortomezmurtube7181 2 года назад
ቸርነቱ የማያልቅበት አምላካችን ሀገራችንን ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@YaredBizuayehu-i5b
@YaredBizuayehu-i5b 7 месяцев назад
Abetu Ante Maren Hagerachinin Selam Argln😢😢😢😢
@amorthodox661
@amorthodox661 2 года назад
የጌታ እንቁ አገልጋይ የሆንሽ እህቴ ምርትዬ ለወቅቱ የሆነ ትክክለኛ መዝሙራት ናቸው😍ዘመንሽን ይባርክ ልጆችሽ በቤቱ አንፆ ያሣድግልሽ፡በረከት በቤትሽ ይግባ፡እመአምላክ አትለይሽ፡፡ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን😘😘😘😘😘😘😘😘
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ
@tigistkassi3606
@tigistkassi3606 Год назад
አሜን አሜን አሜን 👏 ነው አመሰጋንሉሁ እግዚአብሔር አባታችን ይድናል 🙏🙏🙏🌈
@henokfeleke4174
@henokfeleke4174 Год назад
ሀይ ምርት ነሽ እዲት ነሽ ምነው ሚካየልን ያሳደገነንን ቢተክርስያን ሰርተን እጨርስ ልብሽን ወደዚህ መልዚ እህት ደሞ እመቢቲ አለች
@SaraSara-i2g
@SaraSara-i2g Месяц назад
Zmare melaekt yasemaln
@haithammokdad549
@haithammokdad549 Год назад
አቤቱ አምላኬ ሀጢያቴ ብዙ ነው እና አንተ እንደሰው አደለሕምና ቸር ነሕና ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 2 года назад
ምርትዬ ዝማሪ መላሕክትን ያሰማልን ትዝታው አድቀን እግዚአብሔር ልብ ሲሰጥክ ወዳደክባት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትመለሳለክ
@bosemnale2483
@bosemnale2483 8 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልሽ
@الاال-ع4ر
@الاال-ع4ر 6 месяцев назад
አሜን አ ሜን አሜን ዝማሬ መላእት ያሠማልን
@weletemaryamtegaslase3331
@weletemaryamtegaslase3331 7 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ምርትየ የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ እድሜሽን ያርዝምልን አትጠገቢምኮ
@mimisami7086
@mimisami7086 8 месяцев назад
አቤቱ የቀደመ ኃጢያት በደሌን አትስብብኝ ይቅርታን ላኪልኝ ማርኝ ንጹ ልብ ፍጥርልን 😢😢😢
@salamrita2646
@salamrita2646 9 месяцев назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@AmlesetAmleset-m4g
@AmlesetAmleset-m4g 6 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ❤❤❤❤❤ አክስቴን አስለቅሳቷል😥😥
@selniስልኔ
@selniስልኔ Год назад
አቺ ይታድልሽ ሴት 😭😭😭ሁሌም በቤቱ ክብሪ ተመስገን ❤️❤️❤️
@AqweAqwe-u1p
@AqweAqwe-u1p 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤ፀጋው ያብዛልሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@harekapetale9737
@harekapetale9737 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤አሜን እኔን ሀጥያተኛዋን ይቅር ያልከኝ አባት ጠፍቼ የፈለከኝ ተባረክ ስማሬ መላይክት ያሰማልን
@eyu-saft
@eyu-saft 5 месяцев назад
ምርትዬ ከልቤ ነው ምወድሽ እመቤቴ በቤቱ ታፅናሽ❤❤❤❤❤❤
@PeterAga-pt4wf
@PeterAga-pt4wf 7 месяцев назад
Emenetachen mariam taleksalech tanebalech,betalekeses,betaneba asrew gerefut ende leba
@Fatema-hc9ex
@Fatema-hc9ex 3 месяца назад
Amen amen amen zemri melakti yesmeni❤❤❤amen amen amen 🤲 🙏
@--vt6id973
@--vt6id973 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤🎉
@senaitbesufikad1059
@senaitbesufikad1059 7 месяцев назад
አሜን እድሜ ጤና ይስጥሽ እናመሰግናለን
@WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
@WeriqyeyemariyamLij-lo9lb Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ተስፉ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@demuArsi
@demuArsi 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤
@samrikane6551
@samrikane6551 Год назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልሽ በቤቱ ያፅናሽ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ብሰማው በሰማው የማልጠግበው ዝማሬ ነው
@cssoot8514
@cssoot8514 Год назад
😢😢😢😢አመነ ዜማሪ መለክት ያስማ ህዘብሄር ይባሪክሼ💞💘
@ethiopiatkedm3448
@ethiopiatkedm3448 2 года назад
አቤቱ የንስሀን እንባ ስጠኝ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን
@doniaytopia5831
@doniaytopia5831 2 года назад
እህቴ ዘማሪት ምርቴ በእውነት ዝማሬ መላእት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ
@qintube28
@qintube28 2 года назад
#በእውነቱ እየሰሁት ያደኩትን መዝሙሮች ናቸው #እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ #ምርትዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልሽ በቤቱ #አብዝቶ ይጠብቅሽ እንወድሻለን ውዷ ምርትዬዬ😘
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ
@ErmiyasDesta-fb1lo
@ErmiyasDesta-fb1lo 5 месяцев назад
ዝማሬየ መላክትን ያሥማልን እፁብድቅ ዝማሬየ ነው የአገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልሺ የእድሜየ ዘመንሺንም ይባርክልሺ ❤❤❤❤
@ZinayeAbe-n9p
@ZinayeAbe-n9p 11 месяцев назад
አንድቀን አለምጤና ከተማ ብትመጭ ደስይለናል
@tsihontadese-lg2ek
@tsihontadese-lg2ek Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@zeroto2347
@zeroto2347 2 года назад
ዉለታ አለብኝ ዉለታ ጌታ ኢየሱስ 😍🙏
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 года назад
እውነት ነው
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps Год назад
Amen amen amen zemare melaket yasemalen ehtacen tebareke
@UuKk-w1f
@UuKk-w1f 10 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 2 года назад
Amen amen amen zmare melahkt yasemaln erejim edme yistln tegawn yabzaln 💚💛❤️🙏🌹 egzabher yimesgen
@ZerihunWorku-kj8nr
@ZerihunWorku-kj8nr 7 месяцев назад
በ ተዋህዶ እስከ መጨረሻዉ ያጽናሽ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማለን።
@simratakter-op3dd
@simratakter-op3dd Год назад
ዝማሪ መላህክት ያሰማልን
@ZahraZahra-ej2pf
@ZahraZahra-ej2pf 2 года назад
ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ሃፂያፀኛነኝ እና አቤቱ ይቅርበለኝ
@Salamuae999
@Salamuae999 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልሽ የኔ አስተዋይ በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@አድነኝአምላኬ
@አድነኝአምላኬ 9 месяцев назад
አጥንትን የሚያለመልም የመላህክትን ዝማሬ ያሰማልን እህቶቻችን ምርቱዘመንሽን እግዚአብሔር ያርዝምልሸ
@SoniaKesete
@SoniaKesete 6 месяцев назад
ዝማሬ መልእክቱን ያሰማልን ውድ ህታችን በቤቱ ያፆናሽ ምርትየ
@AbeselomHayile
@AbeselomHayile 8 месяцев назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን
@z_amen87
@z_amen87 10 месяцев назад
ምርትዬ አንቺን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Saada-k7s
@Saada-k7s 6 месяцев назад
አቤቱማረንዪቅርበለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጤናየበዛብሕ
@user-gp5dg2wi7waster
@user-gp5dg2wi7waster 5 месяцев назад
ምርትዬ የኛ እንቁ አምላክ መጨረሻሽን ያስምረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saronabi1387
@saronabi1387 10 месяцев назад
Tebarekilen ehete mezemurochesh yatsenanalu
@naifjkwj5447
@naifjkwj5447 Год назад
አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤እግዚቤሄር ይመሠገን ❤ቅስ ❤መድህኒለም ❤ሥሙ ❤የተመሠገነ ❤ዪሁን ❤ጥበቃዉ ❤አዪለዪን ❤ዝማሬ ❤መላሀክት ❤ያሠማልን❤🎂❤🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@WebtWelabo-xr8mg
@WebtWelabo-xr8mg Год назад
😢😢😢ዝማሬ መላአክትን ያሰማሺ ምርትዬ ክፉ ሁሉ ከቤተሰቦችሺ ይራቅ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን እህታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@kalekidanbaye7184
@kalekidanbaye7184 6 месяцев назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልሺ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Agsgf-n5o
@Agsgf-n5o 11 месяцев назад
ዝማሪ መላአክት ያሰማልን ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HfhdYdh
@HfhdYdh 7 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅ በለን😢😢😢
@samersaaa3577
@samersaaa3577 10 месяцев назад
ዝማሬመላእክንያሰማል🙏🙏🙏
@fikirnega5959
@fikirnega5959 Год назад
Mrtneshye egzabher ybarksh
@tigistkassi3606
@tigistkassi3606 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን 👏👏 ነው በሰላም ስም ነው አመሰጋንሉሁ እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን 👏
@Agsgf-n5o
@Agsgf-n5o Год назад
አባቴወይአውቄ በድፍረት ሳላውቅበስህተት የሰራሁትን ሀጣት ጌታወይ ይቅር በለኚ ቃልህይወት ያሰማልን እህቴ በቤቱ ሁሌም በርች ❤❤❤❤❤❤❤
@እናንየነጋአስበኝአምላኬ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን👏👏👏🌻🌾
@SamriKetema-nn8lc
@SamriKetema-nn8lc 11 месяцев назад
አሜንአሜን
@AsfawWosen
@AsfawWosen Год назад
You have to give your neck for orthodox church because your growth is in church you are the back bone of orthodox,❤❤ marry bless you
@goldenpainecl1468
@goldenpainecl1468 Год назад
እውነት ነው ሥምሽን በምግባር ገለጽሽው እውነት የምርጦች ምርጥ ነሽ እመቤቴ ትባርክሽ
@Tarikkediro
@Tarikkediro 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማን ❤❤❤❤❤❤❤
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 2 года назад
Tadelesh tadelen uluem des yilale Egizabeher yetebikesh eheta
@hltaemu1286
@hltaemu1286 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ምርትየ በቤቱ ያኑርሽ የኔ መልካም እህት🙏🙏👏😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ
@AsfawWosen
@AsfawWosen Год назад
and also more l was hear your mezmur when l was teaching inthe rular area in meda meragna lebika eyesus
@melakugenet2246
@melakugenet2246 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏾❤️ ዘመንሽን ይባርከው🙏🏾💚💛❤️🇪🇹🥰
@AsfawWosen
@AsfawWosen Год назад
What shall l do l am crying when l listen your mezmur❤😊❤❤
@senaityilma5063
@senaityilma5063 2 года назад
ዘማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን !!!
@የማርያምልጅ-ገ5ጨ
@የማርያምልጅ-ገ5ጨ 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን. ተሥፋ መንግሥተ ሠማያት ያውርሥልን እሕታችን
@comejoin7519
@comejoin7519 2 года назад
Amen Amen Amen zmare melaektn yasemaln Elllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@demelashtsegaye7833
@demelashtsegaye7833 Год назад
አበቱ፡በመንግስትህአስበን፡ዝማረመላዕክትንያሰማልን፣አሜን
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Год назад
እጹብ ድንቅ መዝሙር ነው እህታችን ዘማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ በመንግስትህ አስበኝ
@aynalembest616
@aynalembest616 2 года назад
አቤቱጌታሆይማርን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@magidiijmmaliijmmalii7532
@magidiijmmaliijmmalii7532 8 месяцев назад
Zmre mliktin ysmlen bebtuystnsh 😍😍🤲🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 Год назад
ጌጋይ ኣሚነ ብዚበደልኩዎ ኩሉ ተጥኢስ ናባኻ ክምለስ ቤዛይ ንስኻ ይቅረ በለለይ ኣሜን ኣሜን ኣሜን,,፡+++
@bzuayehusetarga9523
@bzuayehusetarga9523 2 года назад
በፀጋው በቤተክርስቲያን ያጽናሽ እግዚአብሔር ይባርሽ እህቶቻን
@ናይመጀመርያጥበብፍርሃትእ
ኣቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ምህረትህ ጠምተን 😭😭😭
@PeterAga-pt4wf
@PeterAga-pt4wf 7 месяцев назад
Ehetachen zemare melahketen yasemalen,eske edme emahoye yetebekesh
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 года назад
ምርትዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የንስሀ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@zewdategabu9505
@zewdategabu9505 Год назад
Zimare.melaekit yasemalin
Далее
ITZY 예지한테 AI 메이크업하기💖 #shorts
00:23
Гаджет из даркнета 📦
00:45
Просмотров 199 тыс.