Тёмный

የማይክ ሐመር DDR ዕዳ ወይስ በረከት 

Awramba Times
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 161   
@Abraham-zy7df
@Abraham-zy7df 3 дня назад
የፖለቲካ ዕውቀት፣ ንቃት፣ ትንተናና ትንበያ ማለት እንድህ ነው። ቴድሮስ ፀጋዬ የአምሳ ዓመት የፖለቲካ ልምድ የለውም ዕድሜውም ትንሽ ነው። የፖለቲካ ዕውቀቱና ትንታኔው ግን ከእነ እንቶኔ በእጅጉ የላቀ ነው።
@michalegg1956
@michalegg1956 2 дня назад
አልጋባቸውም እንጂ ልጁ ትልቅ አማካሪ ይወጣዋል እንደ ሀገር
@Jobiraw404
@Jobiraw404 3 дня назад
የዘመኔ የአማርኛ ጠበብት÷ሊቅ እንዲሁም ፈላስፋ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ነው!
@7kilo853
@7kilo853 9 часов назад
ኧራ ቴዲ የምር ብሩህ አእምሮ የታደልክ ሰዉ ነህ።እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ።አድናቂህ ከ አዲስ አበባ።
@etheth5034
@etheth5034 3 дня назад
ሰላም ሰላም ቴዲአችን የምንወድህ የምናከብርህ በምክንያት ነው ❤💪💯🙏🙏🙏
@Uae123-hy2vz
@Uae123-hy2vz 3 дня назад
እዉነት ነዉ❤❤
@AlexFantaye-g1o
@AlexFantaye-g1o 19 часов назад
ምርጥ ውይይት ነበር .ቴዲያችን ኑርልን
@jiruulfata53
@jiruulfata53 3 дня назад
It's a great analysis .
@alemtsehayberhe2515
@alemtsehayberhe2515 2 дня назад
ቴዴ ለትግራይ ህዝብ እና ለሀገርህ ቆመህ ይሰራህ ነ ሁሉም እንደአንተ ቢሆን ጡሩ ነበር ዳዊት እንካን ለማስመሰል ነው የሚስቀው እንጂ የአንዱ ጉጀለ ደጋፊ መሆኑ ከወንድሙ ጋር ሲወያይ በጣም ነው የወረደቢኝ አልጠበኩም ነበር አንጋፍ ጋዜጠኛ በመሆነ ከህዝቡ ጎን ይቆማል ብየ ነበር ለማነኛውም ቴዲየ እድሜእና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 💕💕💕💛❤️💛❤️
@user-ey9uv3ti3c
@user-ey9uv3ti3c 3 дня назад
Tedros,tsegay,jigina,hade,kindi,1000❤
@fikreabera2554
@fikreabera2554 3 дня назад
Teddy a man of principle and integrity
@user-ey9uv3ti3c
@user-ey9uv3ti3c 3 дня назад
Tedi,is,gold,tigraians❤
@biyaababiya3905
@biyaababiya3905 3 дня назад
Tewdros suggested excellent ideas with respect DDR and representing the PWD, thank you
@DaniZer-n9z
@DaniZer-n9z 3 дня назад
ብድፍረት ህዝቢ ከም ህዝቢ ንህውሓት ሓቑፉ ሕማሙ ክሕከም አይክእልን
@user-ir8or4jq6m
@user-ir8or4jq6m 3 дня назад
ዳዊት ከበደ ሚናህን ለይተህ ለነደ/ፅዮን ታጥቀህ እስክስታ እያወረድክ ነው:: እንደ ቴዲ መሃል ላይ ሆነህ ሁለቱንም ስትተች አትታይም ከጌታቸው ጋር እርግጠኛ ነኝ የግል ጠብ ሳይኖርህ እይቀርም ባይሆን ኖሮ ደ/ፅዮን ላይ የሚታዩት ግብዳ ድንቁርናዎችና ስህተቶች አይተህ እንዳላየህ እያለፍክ ጌታቸውን ብቻ ጭራሽ ስብእናውን እየነካህ የምታዋርድበት ምንም ምክንያት እይኖርህም ነበር::
@SolomonTilahun-er2hu
@SolomonTilahun-er2hu 4 дня назад
Tedo, the powerful politician
@Sisaybana
@Sisaybana 8 часов назад
Oh my God this conversation should start before the war long time ago
@amanuelberhane2068
@amanuelberhane2068 2 дня назад
ለሁለታችሁ እያመሰገንኩ በመለስ ዜናዊ ያቀረበው ተረት ትሩጓሜ (እንድምታ) ግን የትግራይ ህዝብ ተርቦ ቢሞት በነጋታው ፓርቲው ስለሚሞት ለህዝቡ እርዳታ መውሰድ አያስፈልግም ምክንያቱ የፓርቲው ሞሞት ያስከትላል ስለዚ አልወሰድንም ይልቁንስ 2ወር መንገድ ሰርቶ ሱዳን የደረሰ በክረምት ወቅትም ማረስ የሚችሉ ወጣቶች ቀድመው ገብተው እንድያርሱ ያደረገ እና ህዝቡን እንደተበተነ ወጥቶ እንዳይቀር ያደረገ ድርጅት ነው።
@DanielRas-to9eb
@DanielRas-to9eb 3 дня назад
"የ ሚወስኑት ብቻቸውን ,የ ምንሞተው በ ጋራ"እንኳዕ ናትና ኮንኻ ቴዲ 😮😮😮
@Endx-ji1vu
@Endx-ji1vu 3 дня назад
Excellent discussion! Teddy you are awesome!!!
@sabagebru6850
@sabagebru6850 3 дня назад
Ddr የሚባል የለም የትግራይ ሕዝብ አጥብቆ መታጠቅ ነው ያለበት የትግራይ ሕዝብ በጠላት ተከቦ ትጥቅ መፍታት የለም የፕርቶሪያ ስምምነት በ አግባቡ መተግበር ነው ያለበት
@adamgirma7049
@adamgirma7049 3 дня назад
ምን አይነት ተቃርኖ ነው የምታወራው የፕሪቶሪያ ስምምነት ዋናው እኮ DDR ነው...ነው ወይስ ለTPLF የሚጠቅመው part ብቻ ተፈፅሞ ሌላው ይቀራል😂😂 ለዚህ እኮ ነው ፕሪቶሪያ ለTPLF ጉሮሮው ውስጥ የተሰካ ስንጥር ነው😂😂😂Viva አብይ ያሳደጋችሁት እባብ ነው የነደፋችሁ😂😂😂
@BrokerYasin
@BrokerYasin 3 дня назад
😂😂😂 አባቱ በትጥቅማ እንደማይሳካ ተረጋግጦ ትጥቅን አራግፎ በሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ብቻ የጎደለን እያሟሉ ቅሬታን እየቀረፉ ለመጓዝ በመወሰን መስሎኝ የፕሪቶሪያ ስምምነት የተደረሰው። ሲቀጥል ጌታው ዙሪያችንን በጠላት የተከበብን ነን የሚሉት ቀፋፊ ፈሊጥ ያስከተለውን ጦስ-ጥንቡሳስ ስላየን ከጭንቅላትህ አውጣው። የትግራይ ህዝብ ለሺህ አመታቶች ተጋምደውት አብረውት እየወደቁ እየተነሱ በኖሩ በወንድሞቹ የአማራ አፋርና አገው ወዘተ ህዝብ እንጅ በሚያጠፉት ጠላቶቹ የተከበበ አይደለም
@sabagebru6850
@sabagebru6850 3 дня назад
@@BrokerYasin አብይ የፕሪቶሪያውን ስምምነት መች ተገበር እና ለዚሕ ነው ddr የሚባል የለም የትግራይ መሬት ውስጥ ሻብያ ይዞ ቁጭ ብላል አብይ ማስወጣት አለበት በስምምነቱ መስርት የትግራይ ግዛቶች ከጦርነቱ በፍት ወደነበርበት መመለስ ነበርበት አልተመለስም ሕዋሐት ሕጋዊ እውቅናውን ማግኘት ነበርበት አላገኘም ተፍናቃዩ ወደ ቦታው አልተመለስም የትግራይ ሕዝብ አሁንም አንደር ሲጅ ነው ያለው ስምምነቱ ሙሉ በሙሉ ሳይተገበርእና የትግራይ ስላም 100%ሳይረጋገጥ የትግራይ ሰራዊት ትጥቅ አይፈታም አጥብቆ ይታጠቃል እንጂ ስምምነቱ ካላወቃቹ አንብቡት እውቁ ስምምነቱ ምን እንደሚል አብይ ይስጣችሁን ውሽት እያመጣችሁ አትንገሩን
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 4 дня назад
ሻቢያ ስለወሰደዉ መሬት እና ሰዎች ለምንድነዉ ሚዲያዉ የማያወራዉ ????
@danielmehari227
@danielmehari227 3 дня назад
እሰከ አሁን ካየሄዉ የበለጠ ጠብቅ ሱዳን የፈለገዉን ወሰደዋል ሰዉዝ ሱዳን የፈለገዉን ወሰደዋል ሰማል በቅርብ እጋደን ይወሰዳል ከንያ ትላልቁ የአፈሪቃ ና የዓለም ተቋማት ጋና የቀረዉን ትወሰዳለች ኤርትራ ጋር የሆነ ከእትዮጰያ ከመጣ ያዉ የለመደዉን ቅጣት መሰጠት ነዉ
@Eritreana1991
@Eritreana1991 3 дня назад
ውሸት ሆነ ነው 🤦🤣
@hakieye5649
@hakieye5649 День назад
Tedy you are articulate in language and full of knowledge but this world is not fair when merahety gugle with no school lead Tigray.
@Mham-h1h
@Mham-h1h 3 дня назад
Teddy great man
@dubaleabiy884
@dubaleabiy884 3 дня назад
Thanks dav for bringing z one and the only teddy wz his intellectual discussion
@nesredingerad8184
@nesredingerad8184 3 дня назад
All good I can hear both of you
@fabemoh2010
@fabemoh2010 3 дня назад
greetings Dawit from Akaki mission. great job so far.
@TaffesseAbebe
@TaffesseAbebe 3 дня назад
ሕወሐት ከበርሐ. አዲሰ. አበባ. እነደገባ በመብላትና. በመጠጣት በመተኛት ደንዝዞ ከነቤተሰቦቻችን እኛነን ተጋሩ ሕወሐት ይለሉ በትግራይ ሰም. ሰለተጠቀሙ ነው
@alemtsehayberhe2515
@alemtsehayberhe2515 2 дня назад
አይ ወንድሜ ያልከው ትክክል አይደለም መስራትማ ሰርተዋል ከዛ በላይ መስራት ነበራቸው ከሆነ ትክክል እንጂ ትግራይ እኮ ምንም አነበራትም ከ1983 በፊት ትግራይን በድለዋል አዎ አሽቃባጭ ነበሩ ትክክል ሌላው ብሄር እንዲወዳቸው የራሳቸው ረስተው ነበር።
@tewoldekidane9224
@tewoldekidane9224 День назад
Hasawi baalege
@YadidLLC
@YadidLLC 3 дня назад
ሕቶ ንኽልተይዂም: ናይ አሜሪካ በዓል ስልጣናት ከም በዓል ማይክ ሃመር እስቲ አቕርቡልና?
@michael-7474
@michael-7474 3 дня назад
ቴድሮስ ጸጋየ ለትግራይ ምን'ነው ያበረከተላት ከነ መሳይ መኮነን ከነ ሲሳይ ዓጌና በኢትዮጵዊ ስም ኢህወድግ ለመፍረስ ያላለው የለም ኣሁን ትግራዋይ ሆኖ መጥቶ የትግራይ ህዝብ ለመበታተን ነው የሚሰራ
@Gebreegziabher-g4w
@Gebreegziabher-g4w 3 дня назад
ቴዲ የመለስ ኣባባል ኮ ቢያንስ እንኳን ለራሳችን ስንል ለህዝብ መጥፎ ኣንሰራም ለማለት ነበር ።
@amanuelberhane2068
@amanuelberhane2068 2 дня назад
በጣም ወሳኝ ነጥብ የተረቱ አንድምታ የትግራይ ህዝብ በርሃብ ባለቀ በነጋታው ህወሓት ስለሚጠፋ ለእርዳታ የመጣ መስረቅ አይደለም መንገድ ዘርግተው ሱዳን ያደረሰ በአዝመራ ወቅትም ማረስ የሚችሉ ወጣቶችን ከሱዳን በማምጣት እንዲያርሱ ያደረገ ነው።
@kidistgebreselassie1909
@kidistgebreselassie1909 3 дня назад
ቴዲ መለስ ፓርላማ ውስጥ ያለው እኮ መቸስ ሰው ከራሱ በላይ የሚወደው ነገር የለውም ከሚል እሳቤ የመነጨ ነው። ቢያንስ ለራሳችን ህልውና ስንል ህዝብ እንዲቀጥል መፈለጋችን አይቀርም ማለቱ ነው። ይህም ስህተት ነው ማለት አይቻልም። ይህኛው ከ77ቱ የመለስ ከቢቢሲ ጋር ያደረገው ቃለመጠይቅ አንፃር ያለው ልዩነት በእኔ እይታ የኋለኛው ላይ የህወሀት ሰዎች የመኖር ጉጉታቸው መጨመሩን ያሳያል።
@abdiahmed9718
@abdiahmed9718 3 дня назад
Genuine simetubh new enji qedmeh sitekus aydelem
@Micheal7200
@Micheal7200 3 дня назад
ያልተደራጀ ህዝብ የማንም መጫወቻ ነው የሚሆነው። ቴዲ ከምንም በላይ outweigh የሚያረግበት persistently ለህወሃት ያለው ጥላቻ ይመስለኛል።ሌላው ለትግራይ ያለው ተቆርቋሪነቱ እንደተጠበቀ ሆኖ።
@wisemanabstract6122
@wisemanabstract6122 3 дня назад
Respect Dave and Teddi
@Tomaskibru
@Tomaskibru 2 дня назад
ዳዊትና ቴዲ ጥሩ እየነቃችሁ ነው አሁን። ህወሀት ለአገር ያዘጋጀውን ድድብና ወደክልል ሲያወርደው ህመሙ በደንብ የተሰማችሁ ይመስላል። ይህ አቋማችሁ አንድ አስር አመት ቢቀድም በትግራይም ይሁን በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ስንት ነገር በቀየረ ነበር።TPLF played a significant role in Abiy Ahmed's rise to power.
@tesfaygebregiorgis4960
@tesfaygebregiorgis4960 2 дня назад
Teddy በጣም በሳል ሰዉ ነዉ
@kasuembaye
@kasuembaye 2 дня назад
ይሰማል.... እነሱ ግን ይሰሙት ይሆን?
@ETHIOPIA8823
@ETHIOPIA8823 3 дня назад
ጓዶች ሁሉም ትግሬ ወያኔ(ናዚ) ነው የሚባለው ነገር እውነት ነው እንዴ? እስኪ ፍረዱ ጓዶች :- የህወሓት መስራች እና ሊቀመንበር አረጋዊ በርሔ፣ የቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት ገብሩ አስራት ፣ የህወሀት መስራች ዘርአይፅዩን ግደይ እና ልኡል ራስ መንገሻ ስዩም ወዘተ... የትግራይ ግዛት ከተከዜ ተሻግሮ እንደማያቅ አስረግጠው በተደጋጋሚ የመሰከሩት ሀቅ ቢሆንም እነ ቴዮድሮስ ፀጋዬ ግን በውሸት በየሔዱበት ሌላ እልቂት ለማምጣት እየሰሩ ነው!!😡😡
@SolomonSol-t8w
@SolomonSol-t8w 2 дня назад
ኧረ እየገረመኝነው ወድም አለም....ተስማምተን ብንኖር የሚል ሌላኛ አማራጭምኮ የላቸውምኮ ከመጀመሪያው የከፋ ነገር እደሚመጣ ይሰማኛል....ግምቴ ስተት ሆኖ መልካሙን ቢያመጣልን ምነው
@MattieThompson-k5e
@MattieThompson-k5e День назад
Herzog Tunnel
@abyewondimu308
@abyewondimu308 3 дня назад
Teddy, I believe the war could be avoided.
@RenaissanceProsperity
@RenaissanceProsperity 3 дня назад
ቴዲ ዳዊትና አሉላ አገር ቤት ባለው የትግራይ ፖለቲከኛ የተገለልን የትግራይ ዳያስፖራ ፖለቲከኛ ነን ብለው ያምናሉ። ሲመቻቸው ራሳቸውን እንደ ህወሀት ይቆጥራሉ ሳይመቻቸው ደሞ ኢህወሀት ያደርጋሉ።
@FNeway
@FNeway 3 дня назад
እስቲ በደንብ አዳምጥ። ከፋብሪካ የተመረተ ሳሙና አትሁን(To quote Mesfin W/Mariam)
@Rayuma-b1j
@Rayuma-b1j 2 дня назад
Tedy❤❤❤❤
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 4 дня назад
ህወሓት ነዚ ማይክ ሃመር ዝበሃል ሰብአይ ክትአምኖ የብላን።ድኸመታ ክግምት ይመፅእ ከምዘይሎ እንታይ መረዳእታ አሎ?ሰባት ብሻዕብያ ተዓጊቶም።ንብረት ተወሪሩ ገዛታት ተቃፂሉ ።እቶም ንስልጣን ዝሰኸሩ ጊዜአዊ ምምሕዳርን ምክትሉን ነቲ ፌደራል መንግሥቲ አቤት ማለት አይምትገበኤን ዶ? ህወሓት ምስራሕ ከሊአትና ኢልካ ምሕሳው ይትረፍ
@user-db9mi5ux7i
@user-db9mi5ux7i 3 дня назад
Ye Ertra serawit luelawi meretu wust new yalew
@tsehairedda1085
@tsehairedda1085 День назад
የድስትና የማንካ ሌባ 😅የትኛው መሬቱ ላይ?
@Sarina-yp5dk
@Sarina-yp5dk 3 дня назад
ጥሩ ዉይይት
@YadidLLC
@YadidLLC 3 дня назад
ዴቭ: Critical ካልሆነ እንግዳ Screen ላይ ብቻዉን ትተህ አትጥፋ።
@shemles
@shemles 3 дня назад
ይሄ ባሀላዊ እስክስታችን ቢቀር አይሻልም
@talemm
@talemm 3 дня назад
What do you mean?
@Blueberrykear
@Blueberrykear 2 дня назад
ቆምጭዬ ምን እያልከን ነው?
@TesShim-w7z
@TesShim-w7z 2 дня назад
ለመከባለል አትቸኩል አያለህ ነው።
@ShimTes
@ShimTes 2 дня назад
አይ መሳሪያ አስረክቡና ታረዱ እያልክ ነው
@Blueberrykear
@Blueberrykear День назад
@@TesShim-w7z በማያገባቹ እየገባቹ በየቦታው እንደ እባብ ጭንቅላት ጭንቅላታቹን ምትቀጠቀጡት።
@asfawwot8960
@asfawwot8960 3 дня назад
Where on earth the vanquished party claim Amara lands with a treaty of cessation of war, in the Absence of Amara.You people should have been ashamed with the genocide committed in Wolkite by you people.5th time you are settling in Amara lands,in different names, different times.
@asfawwot8960
@asfawwot8960 3 дня назад
Teddy s enlightened ideas has disentangle itself from tplf s ethnic idiology.I think "redefining & recreating" tplf s tenet is a must for its continuety or else believe me it would cost Tigrai dearly.
@Shishay-ki8os
@Shishay-ki8os 3 дня назад
የትግራይ መሬዎች ቴድሮስን ኣማካርያቸው ቢያደርጉት ኑሮ የትግራይ ህዘብ ከጨላማው ሂወት _---> በፍጥነት ወደ ብርሃን ወጥቶ ፈጣን እድገትን ያሳይ ነበር !!!
@CarmelKavanaugh-d3s
@CarmelKavanaugh-d3s День назад
Hauck Key
@zeraytesfu9384
@zeraytesfu9384 3 дня назад
ቴድ የፖሎትካ ተንተይ እና አኪቲቪቲ ሳይ ሆን የቓነቓ አስተማር ነዉ መሆን ያለበት።
@Hemi-xc4yg
@Hemi-xc4yg 3 дня назад
what's DDR
@tsegayebirhane5157
@tsegayebirhane5157 3 дня назад
ደጋግሙዎ ዝምኽክርኩም
@BireHunde
@BireHunde 3 дня назад
Teddy Yepoletika Iwketih Ina Amarigna Kalat Atekakemih yigermal Beiwnet
@abrehaabera6662
@abrehaabera6662 3 дня назад
ምንም ችግር የለም ቀጥሉ
@All-w9s
@All-w9s 3 дня назад
ሁሉ የታመመ ታክም አይድንም! አንዱ የማይድነው ህወሓት ነው።
@AbebeAlebachew-xc2ls
@AbebeAlebachew-xc2ls 17 часов назад
ከፖለቲካ እውቀቱ ይልቅ ፣ የአማርኛ ችሎታው ይገርመኛል ይደንቀኛልም። ቴዴ Majorህ አማርኛ ነው፣ከቻልህ በቓንቓ ችሎታህ ዙሪያ ማብራሪያ ብታደርግልን ብትሰጠን እላለሁ
@cherenttesfaye1403
@cherenttesfaye1403 3 дня назад
ህብረተሰቡ ቁጣ ያላሰየው ህውሃትና ህዝቡ አንድ ነውየሚለውን የትግራይ ኤሊት ሙሉ በሙሉ በመቀበል ጦርነቱን በማስቀረትም ሆነ በመከላከል ረገድ እኩል ስህተት በመስራቱ ይመስለኛል
@Judicious3
@Judicious3 3 дня назад
Teddy you are brilliant but your analysis of Meles's statement may be wrong. Anybody not only Meles, may use a not good example to make a point. Ppl who like Teddy fight with ppl who misinterpret Teddy’s statements all the time.
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 3 дня назад
አንድ አምራች የነበረ ድርጅት ከተዳከመ አመራር ሠጪዎቹ ወይ ሐላፊው ይቀየራል። በአንድ ክፍል ውሥጥ የሚማሩ ተማሪዎች ጥሩ የፈተና ውጤት ከላሣዩ መምሕራቸው ይቀየራል፤ በተሻለ መምሕር ጥሩ ውጤት ሢያሣዩ ታይቷል። የአምራች ተቋሙም በአዲሥና በሚችሉ ሢመራ በተሻለና በፍጥነት ማምረትና መሸጥ ተችሏል። በዚሕ አይነት አሠራርና ልምድ ጃፓን የታወቀች ነች። በፖለቲካውም ዘርፍ ሢታይ የሕዝብ ደሐ ወይ ሠነፍ አለመኖሩን ነው። የሐገሪቷ መሪዎች የሚከተሉት መርሕና የሕይወት ግንዛቤ ነው ሕይወታቸውን የሚያቃውሠው። የሐገሪቷ ችግር ሣይቀረፍ ከቀረ የመንሸራተት ምልክት ካሣየ መሪዎቹ አለዚያም ፓርቲው ወዲያው ይባረራሉ፣ ይቀየራል። በሌሎች አመራር ሠጪዎችና በሌላ መርሕ ተተክቶ ሑሉ ነገር ሢሥተካከል ታይቷል። ያም አመርቂ ውጤት በጀቻይና ጃፓን ታይላንድ ሩዋንዳ አሜሪካና ሥዊድን ታይቷል። ኢሣይያሥ አፈወርቅ የምንም ጥሩ ነገር ምሣሌ ሖኖ አያውቅም። ይሔ ደደብ በብዙ ወንጀሎች የተከሠሠ ሢሖን የአለም ተቋማት ዝም ያሉት የጥቁርን ሕዝብ ብቻ በመግደሉ ሢሖን ዕንዲለመድና ማንም ተጠያቂ ዕንዳይሖን ይፈለጋልም። ዕራሣችንን ለመከላከል ቁርጠኝነት ሥለሌለን ማንም በሐይወታችን ቀልዶ ያመልጣል፤ ጥገኝነትም ይሠጠዋል ወይ ያልፋል ። የሔም በአለም ሕዝብ አፍሪካውያን ዕንዲናቁ አድርጓል። የኤርትራውያን በዚሕ ደረጃ መጎሣቆል የሦማሌን የኢትዮጵያን የጂቡቲን የሡዳኖችን መሪዎች አሞላቋል። መሪዎቹ በሚዘገንን ኢሠብአዊ በሖነ ሕዝባችንን ዕያጉላሉ ዕየገደሉ፣ ሕዝቡን ዕየከፋፈሉ ወደ መቃብር ሢሸኙ፣ ኢሣይያሥን ማን ጠይቆት ያቅና ነው በሚል ምሣሌነት ይቀርብላቸዋል። ጀግኖች ልጆች የሖኑ ሢቃወሙና ሢፋለሙ ዕገዛ በማናቸውም ሐይል ሠጪነት ከማድረግ ይልቅ ፣ ቆሞ ማየት ተመርጧል። ካሸነፉ ዕልል ለማለትና ገበታው ላይ ለመቀመጥ፣ ለመቋደሥ። ዕንዴት ሠው ያልዘራው ያላጨደውን አበጥረው ፈጭተው አቡክተው ጋግረው ሢያቀርቡለት ብቻ ይንደረደራል ለመጉረሥ? ሑሉ ፖለቲከኛ ወይ ተዋጊ ወታደር ይሑን አላልንም፤ ያለው ችግር በቀጥታ ዕየጎዳኝ ሕልውናዬን ካሣተኝና ለሞት ብቻ ከተጋበዝኩኝ ከኔ ከራሤ ወዲያ መፍትሔ ፈላጊ አጋዥና ተፋላሚ ከሠማይ አይወርድም። ዕኔው ዕራሤ ነኝ ተፋልሜ አሥተዳደሩን ቀይሬ የተሻሉና ለቦታው ብቁ የሖኑ የሠው ሐይሎቻችንን ተጠቅሜ ጉዳቴን መቀነሥ ያለብኝና ዳግም ዕንዳይከሠት የቁጥጥር ተቋማት አቋቁሜ የበላይ ዘብ ሖኜ መቀመጥ ያለብኝ ዕኔ በኔና ራሤ ነኝ።
@binast6795
@binast6795 3 дня назад
This man has hate on TPlF not now since Meles time
@ايوبحبشي-ق7ج
@ايوبحبشي-ق7ج 2 дня назад
እኔ አማራ ነኝ አስተያየት ብሰጥ አይከፋችሁም ብየ አስባለሁ ውይይቱ በትግርኛ ብቻ ይሁን ለሚሉ ወድሞቼ የምለው ነገረ ቢኖር በሶስት ምክንያቶች ልክ አይዴለም እላለሁ። 1ኛ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ትግርኛ የማይሰሙ አማርኛን ግን የሚስሙ ተጋሩ ስላሉ ነ ው፡ ፡ ሁለተኛው ደግሞ ከቀሪው የኢትዮጲያ ህዝብ ትግራይ ምን እየሆነ እዳለ አውቆ ከትግራይ ህዝብ ጐን እድ ቆም እድሁም ከፀረ ትግራይ ሀሰተኛ ፕሮፖጋዳ እድታቀብ ያዴርጋል ። ሶስተኛው ደግሞ ህወሓት በአማርኛ የሚስተላልፍቸው መልእክቶች ደግሞ የትግራይ ህዝብ መልእክቶች እዴሆኑ እድታሰብ ያዴርጋል ይህ ደግሞ በተለይ ጡሩ ያልሆኑ መልክቶችን ካስተላለፈ ለትግራይ ህዝብ ጉዳት አለው በርግጥ ለዘመናት ይህ አካሔድ ጉዳት አጥቷል ለምሳሌ ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ነው ሲሉ የለም ተሳስታችኃል የሚል መልስ የሚሰጣቸው. አልነበረም ይህም ለፀረ ትግራይ ሀይሎች ጠቅሞ ቸዋል ። ስለዚህ በአብይ ሆነ በትግራይ ፖለቲከኞች የሚተላላፉ ወልእክቶች እዉነተኛ የትግራይ ህዝብ መልእክት መ ሆናቸውን እድናውቅ ይረዳናል ስለዚህ ስለ ትግራይ የሚወሩ ብዙ የአማርኛ ቻና ሎች ያስፈልጉናል እላለሁ ወድሞቸ
@amanuelberhane2068
@amanuelberhane2068 2 дня назад
መጀመርያ ስለአስተያየትህ እያመሰገንን በጣም ብዙ አማርኛን የትግርኛ ያህል የማይረዳ ህዝባችን እንዲረዳ ማድረግ እና እንዲሳተፍ ለማድረግ ነው።
@ايوبحبشي-ق7ج
@ايوبحبشي-ق7ج 14 часов назад
@@amanuelberhane2068 በዚህ እኔም እስማማለሁ ነገር ግን በሁለቱም ቢሆን ግን የበለጠ ጥሩ ይሆናል እኔም ለማለት የፈለኩት ውይይታችሁ በትግርኛ ቋንቋ ብቻ አታድርጉት ለማት ነውጂ በትግርኛ ቋንቋ አትወያዩ ለማለት ፈልጌ አይዴለም
@girmakassamelka7966
@girmakassamelka7966 3 дня назад
Reyot ante letigray men serahe ? Weregna. Be mediyahe yetegray telatoche sebesbehe sitaderage aleneber. Leba. Lehager yeseruten kuche belehe tetechale. Men serahe, men serahe. Yetegeray cheger party new way , denkoro. Telek complex alebehe.
@hadasbrhane2238
@hadasbrhane2238 3 дня назад
ddr እንዲፈርስ የተፈለገው የጌታቸው ፍላጎት ነው የደብረጽየን ደጋፊ ተብሎ ይጠረጠራል
@abyewondimu308
@abyewondimu308 3 дня назад
Teddy you only analyze things on behalf of Tigray , but you have to also analyze things the prospective of the Federal Government. In order for to have a bright future for many Tigrians there has to be a mutual respect and understanding. A good faith, That is what Getachew was trying to explain to you. I do not think DDR will bring solution to Tigray’s problem.
@zenebety5342
@zenebety5342 3 дня назад
ቴዲ ኢትዮጵያ ውስጥ ትግራይ አሜሪካ ውስጥ እንዳለ አንድ ስቴት መሆንዋን ታምናለህ ወይስእንዴት ታያታለህ?
@kiflomnegash3887
@kiflomnegash3887 3 дня назад
DDR ብዝኾነ ይኹን መንገዲ አብ ቀረባ እዋን ክካየድ ይግባእ ብሰሩ ዉን ካብ ከተማ ናብ አብያተ እምነት ዝመላላስ ዝኾነ አረጊት ሓሳብ እናሓዝኹም አይተዉሪዩ፡፡ ኮኖ ቡጁለ ኣደመ፡፡
@WillieGray-q7o
@WillieGray-q7o 3 дня назад
Eliza Spurs
@hadasbrhane2238
@hadasbrhane2238 3 дня назад
ትድፍ ማለቴ ነው
@girmakassamelka7966
@girmakassamelka7966 3 дня назад
Dawit endhe yale weregna, be complex yetawer atametaben. Befet fare ena maserga based yemeselgne nember. Gen ahun lelela alama lekefelw yemisera mehonun tegalet. Befet Pretoria agreement beagebabu siteche nember, ahun tegelebet. Abarew kale sedeb ayawekem. Hula mesadeb new .lemen sedeb ayetewm mekerew. Esun denkoro belew besedbut deseyelewa.
@TestTest-tp2bz
@TestTest-tp2bz 3 дня назад
Enatih Tibeda ante Weyane, tedyin lekek arigew. Kebit weyyane. You brought genocide on our people.
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 3 дня назад
​@@TestTest-tp2bz መሳደብ ይቻላል ማቀርሸትም ይቻላል ቅርሻታም ስለሆንክ ሃሳብ ኖሮህ ስለማያውቅ
@TestTest-tp2bz
@TestTest-tp2bz 3 дня назад
@@Amen-vh8pt what's the Hasab? TPLF never had an idea it was just war after war.
@agaziT
@agaziT 3 дня назад
only the enemies of tigray want DDR
@joab1693
@joab1693 15 часов назад
ምን ማለት ነው DDR???
@agaziT
@agaziT 9 часов назад
@joab1693 Disarm,Demobilizeation ,reintegration
@asfawwot8960
@asfawwot8960 3 дня назад
ወንጀለኛ የወንጀሉን ፍሬ፣ጥቅም ይገባኛል ብሎ ለመጠየቅ የሚያስችል ሕሊና ያለው ትግራይ ውስጥ ብቻ ነው።ለዘመናት በሰፈራ፣ለስራ ወዘተ እያላችሁ የሰፈራችሁበትን የወልቃይት፣ራያ መሬት ይገባናል ማለት ልታስቡበት ይገባል። Note Tekeze is natural boundary that barr Tigres from easily moving in those old days.
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 3 дня назад
ዩኣብይ ኣህመድ ቃል ብቻ በትክክል ይገባሃል ሞኝ ጅል ጅላንፎ
@ermias6341
@ermias6341 3 дня назад
Ask not what your country can do for you - ask what you can do for your country,” Both of you were advocating for Amhara camp: when are you going to own that fact and take responsibility as well!!!
@user-fq4jw4lb2w
@user-fq4jw4lb2w 3 дня назад
😢😢😢😢😢
@asnakeabdi
@asnakeabdi 3 дня назад
ሕግና ህልም እንደፈቺዉ ነዉ 😂 ችግሩን የማያዉቅ መቼም ከችግሩ ዉስጥ አይወጣም ዴቭ፥ ጦርነቱ ለጥሞና እንኳ ዕድል አልሰጠህም
@seyoumhagos6306
@seyoumhagos6306 3 дня назад
እኔ ያሃላውን መመር አለበት የለው በጠም እስማማሎህ
@asfawwot8960
@asfawwot8960 3 дня назад
"ስለDDR እንዳይነሳ ወሬውን መለወጥ"......is literally denying the fact You may make loud it with yourself.But the baseline fact is there.
@rona7755
@rona7755 3 дня назад
ቴዲ እችን ታድያ ለምም ጌታቸ ረዳን አልጠየቅከውም?
@WTAbiy
@WTAbiy 3 дня назад
The blind master of words still fooling the fools.
@alexsolomon-fl6nf
@alexsolomon-fl6nf 3 дня назад
ስትሸነፍ ብዙ አማራጭ የለህም መሳሪያህን አስረክበህ ወደ መጣህበት መበተን ነዉ
@NassirWahabey
@NassirWahabey 3 дня назад
ፓለትካ ፓርት አንድአስተሳስብየምውክል መሆኑ መታውቅ አለበ እንድ የሀይማኖ እምነት የሁሉ እምነት አያራምድን ማወቅ አለብህ ህወሀት መለወጥማለት አንተምታምንበት አስተሳሰብ መያዝ እንዳለበት ካስብክ ተሳሰተሃል አንተ በምትሎ ኮሆነ የሀሳብ ልይነት የለም ሁሉ ያንተአስተሳሰብ መያዝ ማለት ነው
@GebrehiwotDesta-lv3bn
@GebrehiwotDesta-lv3bn 3 дня назад
😅😅😅😅😅😅 ሎማዓንቲ ዘመናዊ ፀርፊ ንዱሑራት ሰባት ዝዕደለሉ ዕለት እዩ ዝመስል።
@StevenShirley-p6p
@StevenShirley-p6p 22 часа назад
Trystan Divide
@kirosaberra4615
@kirosaberra4615 3 дня назад
Teddy when it comes to TPLF, his take seems to be Dumb if you do, Dumb if you don’t. It’s really mind boggling to even to talk about defending the un defendable war for obvious reasons we all know. The things you guys are taking about such as the so-called Democracy, close to “Absolute rule of law “ in Tigray while the genocider government of Ethiopia is enjoying and considering itself as victorious is immoral specially by people whom they considered as Tegaru and make themselves busy degrading and insulting their own is just is shame to say the least. Yet, I would probably be agree if you guys come back and raise this matter when Tigray declares independence and becomes a sovereign nation!!
@seblemeskel9702
@seblemeskel9702 3 дня назад
ቴድሮስ ሁል ጊዜ ጥፋት እያነፈነፍክ ሰለሆነ ትልቁን ነጥብ ትስተዋለህ
@yetmanful
@yetmanful 3 дня назад
የፈረምከው በጦርነቱ ውጤ ተገደህ ከሆነ(የሆነውም እሱ ነው) ከስምምነቱ የምታገኘው መብትና ጥቅም በፈረምክበት ዕለት አሸናፊው ወገን የቸረህን እንጂ ጥቅምት 2013ና ከዚያ በፊት የነበረህን አይደለም።
@HryakoseTheodros
@HryakoseTheodros 3 дня назад
Who start the war.?
@miki-gf9ss
@miki-gf9ss 3 дня назад
I hope Getachew will tell the truth about the fake genocide and rape oneday. U always wish Amahara land by calling western Tigrai.
@May-vt1jq
@May-vt1jq 3 дня назад
ኣታ ደንባር ሕዚ ዞሎ ናይ ህዝቢ ሽግር ተዛረብ ስለ ጋዜጣ ያልከው ደግሞ ለገብሩ ኣስራት ጠይቀው ኣትሳቅ ደግሞ ኣያምርብህም
@naolg1864
@naolg1864 3 дня назад
there is no genocide the world recognized till now,it is life loss around 600 thousends of tegaru soldiers in war triggered by tplf.U can not call it genocide when soldiers die,other ethiopians also lost their lives and raped too like tegarus
@FNeway
@FNeway 3 дня назад
I agree with you. They started the war(መብረቃዊ ጥቃት) and have to deal with the consequences.
@TestTest-tp2bz
@TestTest-tp2bz 3 дня назад
​@FNeway yup. They started the war and paid the price.
@yalmsthuyabebe106
@yalmsthuyabebe106 3 дня назад
it is genocide what happpned on the people of Tigray by any standard . Time matters
@tadelekessaye3298
@tadelekessaye3298 3 дня назад
ድንቁርናህ ልክ ቀለም እንደያዘ ወረቀት ሆነሳ::
@yalmsthuyabebe106
@yalmsthuyabebe106 День назад
@@naolg1864 can u name the international institute that reports the 600000 are solidores and please share us the link . Is it the defination of genocide depend on number ?
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 4 дня назад
በመሠረቱ ትሕነግ ወያኔ እኔ ብቻ ነኝ ትግሬ የትግሬ ሕዝብና ወያኔ አንድ ነው ብለው በማመናቸው የትግሬ ሕዝብ ሳይፈቅድ የተከዜን ወንዝ ተሻግረው ከበጌምድር የግዛት መሬት በግድ ነጥቀው ወደ ትግሬ ግዛት ጠቅልለው አሁን ላለንበት ችግር ዳርገውናል።
@Odd375
@Odd375 3 дня назад
ታሪክን ከጠየቅን እና ከአመሣከርርን የትግራይ ግዛት ከወልቃይት እና ከተከዜም ይሻገራል።ይሕ በዘመነ ቴዎድሮስ የተፃፈ የአባይን ዉሐ ፍለጋ ከግብፅ በሱዳን አድርጎ የገባ ተመራማሪ ከዓፄ ቴዎድሮስ እና ከትግራዩ ገዢ ካሕሣይ ተክለፃዲቅ መኩሪያ ካሣ ይሉታል የንጉሱን ስምካሕሣይ የሚለዉ ወደ ካሣ የቀየራችሁ ናችሁ ።እናማ ይሕ ተጓዥ ተመራማሪ የፃፈዉን መፅሐፍ ብታነብ እጅሕን እና እግርሕ ሰብስበሕ ትቀመጥ ነበር።
@cherenttesfaye1403
@cherenttesfaye1403 3 дня назад
ስለ ብእውነት ባለመነጋገር ነው ወይስ የትግራይ ልሂቅ ራሱን ህውሃት አድርጎ መውሰድና ይህን ስብሮ አለመውጣት የትግራን አሁናዊ ህኔት የሚዋጅ አደረጃጀት ውይም ፓርቲ መመስረት አጀንዳ መቅረፅ ላይ ማተኮር አይበጅም ወይ?
@ShemaliseYared
@ShemaliseYared 3 дня назад
Tedo please please you know the truth don't joke
@PriceStuart-d3x
@PriceStuart-d3x 2 дня назад
Lucienne Turnpike
@abyewondimu308
@abyewondimu308 3 дня назад
I thought DDR was defeated and that is the reason why Pretoria was signed with the upper hand demand of Abiy’s government.
@samsonbekele634
@samsonbekele634 3 дня назад
Blood dealers! Liar! Boost! Irrational. I lost my 3 8ntellectual brothers!
@tesfahiwetnasser272
@tesfahiwetnasser272 3 дня назад
ክለተ ሓሰውቲ ናይ ኣእምሮ ዑዉራት እሞ የለን ኤረትራ ማንበርከኽ ግደፍ ከደምቲ ተጋሩ ኣመሪካ እውን ኣይከኣለትን ትግራይ ግን ክትቅበር ኢያ ሓሰውቲ
@Ethiopia294
@Ethiopia294 3 дня назад
ጦርነቱን ማን እንደጀመረው እስካላመናችሁ ድረስ ለትግራይ ህዝብ ሰላም ሊመጣ አይችልም እርስ በእርስም ይሁን ከፌደራል መንግስት ጋር
@Ethiopia294
@Ethiopia294 3 дня назад
የውሸት ፖለቲካ ደግሞ ማቆም ያስፈልጋል ለምሳሌ Genocide የሚለውን ነገር ማቆም ያስፈልጋል ምክንያቱም ይህ አልተፈጸመም ውሸት ነው እስካላመናችሁ ድረስ ሰላም ለማምጣት እጅግ በጣም ያስቸግራል የሆነው ነገር ወያኔ ባለስልጣናት በፈጠሩት ጦርነት ንጹሃን ወገኖቻችን በሁሉም መልኩ ማለቃቸው ነውጂ በአንድ ህዝብ ላይ ያነጣጠረው Genocide አልተፈጸመም ፈጽሞ ውሸት ነው
@Micheal7200
@Micheal7200 3 дня назад
ምን ኣይነት ጭንቅላት ነው ያለህ።ጦርነት ከተጀመረማ ትግራይን የዛሬ 6 ኣመት በመክበብ ነው።
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 3 дня назад
Dr Ethiopia 294 አንተን ለማስደሰትና ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ባጣሩትና በተረዱት መሰረት ለዚህ የጄኖሳይዳል እልቂት ቁ 1ተጠያቂው አብይ አህመድ ሲሆን ሲቀጥል የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይ አማራ ነኝ እያለ ራልሱን የሚጠራው በውስጡ ፋኖ ሚሊሻ ልዩ ኃይልን የያዘ የአሸባሩዎች ስብስብ ይሆናል ።ያም አለ ይህ ለዚህ ጄኖሳይድ እያንዳንዱ ተሳትልፊ ቀኑ ቢረዝምም ዋጋ ይከፍላል ።በናንተ ዘንድ ግን የትግራይን ሕዝብ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ስለነበር ዕቅዳችሁ ያ ስላልተሳካላችሁ ጄኖሳይድ አልተፈጸመም ጦርነት እኛ አልጀመርንም መንገድ እኛ አልዘጋንም ትግራይን 360ዲግሪ አልከበብንም መብራትና ቴሌ አልዘጋንም ምግብና ኤሌክትሪክ አልከለከልንም በወቅቱ ለተከሰተው የአንበጣ ወረርሽኝ መድሃኒት ረጭተናል የኮሮና ቫይረስ ማስክ አድለናል እጅግ ብዙ ግፍና ወብጀል በመረጃ የያዝናቸውን እናንተ አልፈጸምንም ብትሉ ዋጋ ስትከፍሉ እያየን ነው ገና ለዘመናት ዋጋ ትከፍሉበታላችሁ የተዳፈነ እሳት የጠፋ ይመስላል ።ግን ቀን አለ ጠብቁ ብቻ ።
@haftudesalegn8491
@haftudesalegn8491 3 дня назад
ስለጦርነት አንብበህ ግንዛቤ ቢኖርህ ንሮ እንደዚህ አይነት ድንቁርና አይዝህም ነበር
@Selmawet564
@Selmawet564 3 дня назад
በትክክል ትግራይን ዋጋ ያስከፈላት እና እያስከፈላት ያለው የሰሜን እዝ ወታደሬች ደም ነው!! እመነኝ ገና ምን እንዳደረጉ ባፋቸው ይነግሩናል ደሞ ዘር ማጥፋት ፈጸማችሁብን ይሉናል እነሱ ቲማቲም የወረወሩብን ይመስል
@Micheal7200
@Micheal7200 3 дня назад
ያልተደራጀ ህዝብ የማንም መጫወቻ ነው የሚሆነው። ቴዲ ከምንም በላይ outweigh የሚያረግበት persistently ለህወሃት ያለው ጥላቻ ይመስለኛል።ሌላው ለትግራይ ያለው ተቆርቋሪነቱ እንደተጠበቀ ሆኖ።
Далее
⚡ #RodrygoGoes ✖️ #Mbappé ⚽ #UCL
00:11
Просмотров 401 тыс.
СМЕЛОЕ РЕШЕНИЕ #shorts
00:14
Просмотров 22 тыс.
gere emun part 195 | ገሬ እሙን ክፋል 195
30:22
ፍቅር እስከ መቃብር  - ክፍል አንድ
41:45
⚡ #RodrygoGoes ✖️ #Mbappé ⚽ #UCL
00:11
Просмотров 401 тыс.