Тёмный

የማይገኝ እድል ! ከቫሞስ ሪል እስቴት |50% የባንክ ብድር የተመቻቸ ግንባታቸው የተጠናቀቀ ቅንጡ ቤቶች | vamos real estate | Gebeya 

Gebeya Media - ገበያ
Подписаться 362 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

50% የባንክ ብድር የተመቻቸ ግንባታቸው የተጠናቀቀ ቅንጡ ቤቶች | እድለኞች እንዳያመልጣችሁ ተጠቁሙበት | House price in Addis Ababa
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

Опубликовано:

 

3 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@gebeyamedia
ከ50 ሺ ብር ጀምሮ ያለዋስትና የማሽን ብድር ከደቡብ ካፕታል
@aminaeslam3942
አይ ጫላ የአንተ ተመልካች በአብዛኛው የመዳም ቅመም ነን ይህን አይተን በስደት እንዳንቀር እንደምታበረታታን የተለመደው ከትንሽ ጀምሮ የሚሠራው ስራ ብታስቸዋውቀን ይሄ እንኳን እኛን አይመለከትም ተባረክ
@user-jj7iz4vl1h
ሠላምህ ይብዛ ጫላ እድሜህ ይርዘም መቼም እኛ የማዳም ቅመሞች እየፈለግን ይቀራላ ለሃብታሞች ነው የሚሆነው
@burtkanshowtube
ሰላም ጫላ ለምታቀርብልን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን ከምንም በላይ ለተመልካች ክብር አለክ ለሁሉም ኮመንት ትመልሳለክ እግዚአብሔር ያክብርህ
@SururAhmed-rr6tv
Chala you are an excellent interviewer. Both the responders too are excellent. Your camera man also is good. Thanks ❤❤
@lopesohadiso
Obo ጨላ ለማንኛውም እናመሰግናለን ግን ዋጋው ዉድ ነው አራ ሐብታሞቼ በመካከለኛው ኑሮ የምኖረው ለወገን አሰቡ እንጂ
@StudyInUSNow
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ምታቀርቡት በርቱ
@AaA-lh1lt
፡ስራህ ለሚፈልጉ ሰዎች ጥሩ አጋጣሚነዉ
@ameleworkbedada118
Thanks for your information caalaa
@redasirak5608
ሊያልቅ የደረሰ በመሆኑ ጥሩ ነው ገና ሳይሰሩ መሬቱ አለን ብለው ቅድመ ክፍያ ክፈሉ የሚሉንን መስማት አንፈልግም። መሰረት አውጥተናል የሚሉትን አንሰማም። ይሄ የተሻለ ነው ከሌላው።
@user-mj6lw9qg4y
ዋው ያምራል
@ahmednasir6047
G + 1 የግልመኖሪያ ቤት በክልል ከተሞች አቅርብልን
@adamia3883
Enmsgalen 👍
@birktesenay4502
ሰላም ጫሊ መቼ ነው ኤድናሞል ሳይት ሚጀምረው?
@burtkanshowtube
አንድ ነገር ልጠይቅህ ከቻልክ እስቲ መልስ ልብ አክስዮን ከመግዛትና መኪና ከመግዛት የቱ ይሻላል ለመወሰን ግራ ስለገባኝ ነው ያንተን ሃሳብ ንገረኝ እባክህ
@aksummariam9959
እኔንሰ የሰለቸኝ የውጩን ሀገር ክሊፕ ትይዙና እዚህ የምታቀርቡት ማስታወቂያው መግቢያው ላይ እና በየመሀሉ ያስገቡትን ተመልከቱት! ምናለ ሀቁን የያዘ እዛው የተሰራውን እናንተን አምኖ ለሚገዛው ህዝብ ብታሳዮት! ውሸት በገሀዱ😏
@yohhanes
ሌሎች ክልሎች ላይስ ይኖራል እንዴ
@selamselam805
Gebayochi Est ebakachu sile passport edsat yalewn negere Astarulin hulum zega lihon yechilali gin be dubay yalenew passportachin
@abdulfetahawel5623
waga bekare afetenew
@adanam6377
18 million? Who has they kind of money in 🇪🇹? PP cadre?😂😂
Далее
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Просмотров 10 млн