Тёмный

የማድያት በሽታ እና የህክምና አማራጮች Dr. Feysel Alo 

Doctor Feysel - Dermatologist
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

የማድያት በሽታ እና የህክምና አማራጮች
ዶ/ር ፈይሰል የቆዳ ስፔሻሊቲ ህክምና አድራሻ ዘነበወርቅ ታክሲ ተራ ፊትለፊት ወደ FM በሚወስደው መንገድ
አዲስ አበባ : ኢትዮዺያ
ለበለጠ መረጃና ወረፋ ለመያዝ
📞 0118 32 32 01 ወይም 0118322653

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@Sadeyaabedelahelele
@Sadeyaabedelahelele 8 месяцев назад
በእርግዝና ጊዜ ማድያት አወጣብኝ ስትወልጂ ይጠፍል አሉኝ አሁን ከወለድኩኝ 3ወር ነዉ አልጠፍም
@WerkaSisay
@WerkaSisay 4 месяца назад
Thanks doctors
@Mze_r4
@Mze_r4 7 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@endaleassefa9307
@endaleassefa9307 Месяц назад
ዶ/ር ስለማብራርያህ በጣም እናመሰግናለን....በርታ:: ወንዶች ላይ ስለሚወጣ ማድያት ብታብራራልን እላለው ምክንያቱም ብዙ የሚወራው ስለሴቶቹ ስለሆነ:: ሌላው ጥያቅዬ ማድያት ከውስጥ ኦርጋን በሽታ ጋር ምንም ግንኝነት የለውም? አመሰግናለው በርታልኝ....
@mekdestafesedinige7836
@mekdestafesedinige7836 6 месяцев назад
Thank you.Dr
@YewbdarZewdie
@YewbdarZewdie 2 месяца назад
Wow thanks
@YOHHACLINIC
@YOHHACLINIC 8 месяцев назад
Thank you doctor
@fatiya8477
@fatiya8477 8 месяцев назад
አህሌን ዳክተር እስኪ ልስማው እኔም ማድያት አለብኝ ነገርግን አንድምቀን በእክምናም ሆነ በባህላዊ በዘመናዊ ምንም አይነት ክሬም ተጠቅሜ አላውቅም
@nwayabegaz150
@nwayabegaz150 3 месяца назад
ዶ / ር ፈይሰል በጣም እናመሰግናለን ለምሰጠን ትምህርት ማዲያት መጥፋት አይችልም ወይ
@ASKALASEGED
@ASKALASEGED 8 месяцев назад
thank you dr
@ayshaali8785
@ayshaali8785 6 месяцев назад
ዶክተር ለምክርህ ጀዛከላ ኸይረን ግን የዚ ህክምና በጣም ትግስት አስጨራሽ ነው ብዙ ዶክተሮችን ተከታትዬ አለሁ እስካሁን ከነ ጭራሹ የሚያጠፋ መድሀኒት አለ ሲሉ አልሰማሁም ምን አይነቴ በሽታ ነው
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 8 месяцев назад
Er doctor ewnte ena betame selmchnki meselgne eybeza adi
@KuriGragn
@KuriGragn 7 месяцев назад
አድራሻህ
@admasuyoutube2182
@admasuyoutube2182 7 месяцев назад
የክሬሙ ስመ ምን ይባላል ዶክተረ እባክህ ንገረኝ
@berryfamily2846
@berryfamily2846 3 месяца назад
ኢኔ ወጥ በመስራት በቅ እንቅልፍ ያለመተኛት ማድያት ከውስጥ ወጣብኝ
@AgeTsegaye
@AgeTsegaye 5 месяцев назад
Ok thanku dr
@haymanothaile9161
@haymanothaile9161 3 месяца назад
Dr ene madiyat kewtabgn gena 1wer bihonegn new ebakh agzegn mn madreg endalebgn
@simretnigussie4876
@simretnigussie4876 5 месяцев назад
ማድያት አይጠፋም የቤት ውስጥ ትሪትመንት መጠቀም ይሻላል ምንነቱ የማይታወቅ ነገር ቀምመው እየሰጡ
@mekdestafesedinige7836
@mekdestafesedinige7836 6 месяцев назад
ማዲያት ፈፅሞ ይጠፋለልን ?
@ZimeAsnake
@ZimeAsnake Месяц назад
ዶ/ር የርሶም ፊት ማድያት ለመምጣት የሚያሰጋው ይመስላል ሲታይ
@merryoromtittii9461
@merryoromtittii9461 8 месяцев назад
kan harkaa irraa maaliin balleessa tell mee pls dr😢
@NigstHaile
@NigstHaile 4 месяца назад
dr. asflagiwn traitement ena medanit ketederegebet madiat teklala ytefal ? ebiet wst bemn montriez madreg alebn pls tell me
@-eh8qx
@-eh8qx 4 месяца назад
እሺ ምን ለአደርግ ዶክተር
@ዜድነኝወሎየዋ-ጐ1ቘ
@ዜድነኝወሎየዋ-ጐ1ቘ 2 месяца назад
እኔም ገና እየጀመረኝ ነው ባይኔስር መፍቲሁምድነው
@YeshiharegJenberu
@YeshiharegJenberu 6 месяцев назад
እኔ ቀጠሮ ጨርሻለሁ ግን በደንብ አለቀቀም አሁን ደግሞ እየጠቆረ መጣ
@hanademis4902
@hanademis4902 4 месяца назад
Hi d /r ebakehu anduo tefera befinges mekinyat albekilm algni meni laderge
@YewbdarZewdie
@YewbdarZewdie 2 месяца назад
Did you come to Bole?
@BezawitAgegnehu
@BezawitAgegnehu 5 месяцев назад
Bekidi yemikeberwnsitekem madiyat weta silezih min ladireg
@samrawitbenti8224
@samrawitbenti8224 4 месяца назад
ለምንድነው ስልክ የማታነሱት
@-eh8qx
@-eh8qx 4 месяца назад
መድፍ ነብርኝ
@HelenAbay-v1x
@HelenAbay-v1x 2 месяца назад
ፊቴን እያቃጠለ ሸፈፍታ ምን አይነት መዳኒት ብጠቀም ይሻለኝ ይሆን ዶክተር እባክህ
@HelenAbay-v1x
@HelenAbay-v1x 2 месяца назад
እንዴት አድርጌ ልላክልክ በጣም ነው የሚየሥፈራው ፊቴ
@BesonaMukriyaw
@BesonaMukriyaw 5 месяцев назад
Hi docter ba zare memata aetafam?
@heyryafedlu9371
@heyryafedlu9371 2 месяца назад
ቁጥሩን የምታቁ
@reyanseid5771
@reyanseid5771 6 месяцев назад
ዶክተር እኔ ካመት በላይ ተከታትያለሁ ግን ምንም ለውጥ የለውም እንደውም ጨምሮል
@eelluma2950
@eelluma2950 4 месяца назад
የሚዋጥ ተሰቶሽ ነበር?
@Senteya-q8q
@Senteya-q8q 8 месяцев назад
Ine metakem kejemerkuh almost 4 amet honognal,,ahunm ekemena lay new yalehut ,alert hospital,,le gizew yidebezezal gen temeliso yebase yetekural,,,medanitu hydroquinone new,,,,,,ere doctor mela belegn selchet blognal
@YeshiharegJenberu
@YeshiharegJenberu 5 месяцев назад
አንተጋ ታክሜ ቀጠሮይን ጨረሻለሁ እየጠፋ ነበር ግን አንድ ሳምንት እንኳን አልቆየም ምን ላድረግ
@MimiMohammed-k7f
@MimiMohammed-k7f 3 месяца назад
Adrashawen negarin Please
@Mesrak-hm7yo
@Mesrak-hm7yo 7 месяцев назад
ዶክተር የእንተ ታካሚ ነኝ ለሁለት ወር የሚወሰደውን ኪኒን እየወሰድኩ ነው ግን በመሃል 10ቀን አቋርጩው ነበር አሁን እየወሰድኩ ነው ችግር አለው ብትነግረኝ ደሥ ይለኛል ዶክተር ፊቴ በጣም ለውጥ አለው አመሰግናለሁ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 7 месяцев назад
ምን አይነት ክኒን ነው እስኪ ተባበሪ ኝ
@Mesrak-hm7yo
@Mesrak-hm7yo 7 месяцев назад
Tranexamic መድሃኒቱ ይህ ነው
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 7 месяцев назад
@@Mesrak-hm7yo አመሰግናለሁ 🙏
@Mesrak-hm7yo
@Mesrak-hm7yo 7 месяцев назад
ዶክተር ችግር የለውም አይደል?
@rawdaali8287
@rawdaali8287 Месяц назад
ሰላም እህቴ አድራሻውን ብትነግሪን
@RomanSeifegabrial
@RomanSeifegabrial 5 месяцев назад
Aderasak yat new
@-eh8qx
@-eh8qx 4 месяца назад
3አመት😢😢😢
@kingcell4953
@kingcell4953 7 месяцев назад
are ena slkhen kyzku 1amet honge arb hager new ylhut fyite tblshetowl bmdyt
@Bekelebbeka
@Bekelebbeka 6 месяцев назад
አድራሻህ የትነዉ??ስልክህን
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 5 месяцев назад
ጦር ሀይሎች ወደ ሆላንድ ኤምባሲ መዉጫ
@kingcell4953
@kingcell4953 7 месяцев назад
enmsgnle docter berta damo sgngeh mfthe agnge yhonale
@kingcell4953
@kingcell4953 7 месяцев назад
ymdytu derja ywesnew yhonale
@EmandaEmanda-lu2wb
@EmandaEmanda-lu2wb 6 месяцев назад
Adirasha yet new
@bosenamekuryieaw2015
@bosenamekuryieaw2015 8 месяцев назад
are batem eyischanakag naw
@ZimeAsnake
@ZimeAsnake Месяц назад
ዶ/ር የርሶም ፊት ማድያት ለመምጣት የሚያሰጋው ይመስላል ሲታይ
@tibebakeberegn3663
@tibebakeberegn3663 7 месяцев назад
thank you Dr
@tibebakeberegn3663
@tibebakeberegn3663 7 месяцев назад
Dr can i use natural home remedies for Melasma Please just recommended me thanks
Далее
Купил КЛОУНА на DEEP WEB !
35:51
Просмотров 3,2 млн
Купил КЛОУНА на DEEP WEB !
35:51
Просмотров 3,2 млн