Тёмный

የምለው አጣው | Yemilew Ataw ቢኒያም አፈወርቅ ከ ፊሶን የህብረት ዘማሪዎች ጋር Benyam Afework with Pison Choirs 

Pison Tube | ፊሶን ቲዩብ
Подписаться 2,6 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

የምለው አጣሁ - ዘማሪ ቢኒያም አፈወርቅ ከ ፊሶን የህብረት ዘማሪዎች ጋር ከፊሶን DVD የተወሰደ
መሪ ዘማሪያን አጃቢ መዘምራን
ዮሴፍ ዮሐንስ ፍልሠታማርያም ዮሐንስ የቀበና ኪዳነምሕረት ወጣት እና አዳጊ መዘምራን ማህበር
ዳዊት በላይ ህይወት ፈቃደስላሴ የቅድስት ትሬዛ ወጣት መዘምራን ማህበር
ዮሴፍ ከበደ ሀሌሉያ ሰለሞን
ሃይማኖት መንግስቱ
ሙዚቀኞች
ድራም - አቤል አበበ ሊድ ጊታር - በረከት ተስፋእዝጊ
ቤዝ ጊታር - መብራቱ ሸዋ ፒያኖ - አብይ ወልደማርያም
ቴኖር ሳክስ - ሱራፌል ተስፋዬ አልቶ ሳክስ - ረቂቅ አለሙ
ሳውንድ - ግሩም ግዛው
SEMAYAWI FILMS
Director: Wendwesen Regasa and Aser Seifu
🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼
የቀድሞ እንዲሁም አዳዲስ መዝሙሮች ፣ ነጠላ ዜማዎች እንዲሁም የመድረክ ዝማሬዎች እንዲደርሳችሁ
Like ፤ Subscribe እና Share በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ በመሆን ለሌሎችም ያጋሩ።
Facebook / pisontube
Instagram / pisontube
Telegram t.me/pisontube
RU-vid / @pisontube
Contact Us
Mobile No. +251939405060
E-mail: pisontube@gmail.com
#catholicmezmur
#ethiopiancatholicchurch
#ethiopiancatholic
#ethiopiancatholicsong
#የካቶሊክቤተክርስቲያንዝማሬ
#የኢትዮጵያካቶሊክቤተክርስቲያን
#ካቶሊክ
Like ፤ Subscribe እና Share በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ በመሆን ለሌሎችም ያጋሩ።

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 75   
@catholiccollections112
@catholiccollections112 Год назад
በእውነት ልዩና ትልቅ ልፋትም የፈሰሰበት እንደሆነ ለመገመት አያዳግትም። እንግዲህ ተባረኩልን ብሎ በአጭር ቃል ማለፍ ካልሆነ ስሜቴን የሚገልፅልኝ ቃል የማገኝ አይመስለኝም። love you ❤
@samrawitbelay3687
@samrawitbelay3687 Год назад
የአምላክ ቸርነት ሁሌም ምን ማለት እንዳለብን የሚያሳጣ ነው።🙏 ያማረውን እና ደስ የሚያሰኘውን ምስጋና ስላቀረባቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ። ምንጫቹ አይድረቅ።💙😇
@Meron-b1y
@Meron-b1y Месяц назад
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይባርካቹ
@kelemfanta5499
@kelemfanta5499 Год назад
ቢንዬ ዉድ ልጄ ተባረክ ለዚህ ክብር የመረጠህ አምላክ ስሙ ይባረክ ከልብ ደስ አለኝ በርቱ እሱ ይሞላዋል አሜን አሜንአሜን!!!
@kidu3071
@kidu3071 Год назад
ስንቴ ደጋግሜ ሰመውት ድንቅ መዝሙር 🙏🙏🙏🙏መንፈስን አዳሽ ተባረኩ ❤❤❤🙏
@misrakgetachew577
@misrakgetachew577 Год назад
ድንቅ ዘማሪያን ኖችሁ ኦግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ልቤን ነው ያረሰረሳችሁት
@berekethailu3459
@berekethailu3459 Год назад
ጌታ በጸጋው ይባርካችሁ በጣም ጥኡም ሰማያዊ ዜማ ነው ተባረኩ በብዙ
@selamassefa3630
@selamassefa3630 Год назад
ere yemariam mezmure
@aklile7691
@aklile7691 4 месяца назад
ቃስ በቃስ ወደ ፕሮቴስታንትነት እየተሸራተቱ ይመስላል፣ ኪዳነ ምህረት በምልጃሽ ድረሽልን፣ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ወጣቶች እንዳይሸራተቱ። ድረሽላችው በተኩላዎች እንዳይበሉ፣ የንጉሱ እናት ኪዳንዬ ሆይ። ካቶሊኮች እናከብርሻለን። በአማላጅነትሽም እናምናልን።
@tsigewolde3657
@tsigewolde3657 Год назад
በብዙ ተባረኩ ዘመናቹ በጌታ ኢየሱስ ቤት ይለቅ!
@mimizeke2471
@mimizeke2471 Год назад
ጌታ ዘመናችሁን ሙሉ ይባርክላችሁ አሜን ።
@RibkaSisay
@RibkaSisay Месяц назад
May God Bless You All!!
@brhanubirega
@brhanubirega Месяц назад
be ewnate ejege betame be Eg/r tibabe yetakele zemare tsegawen yabezalachu tebreku
@wudneshersido3084
@wudneshersido3084 Год назад
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ተባርከንበታል 🙏🙏🙏
@kidu3071
@kidu3071 Год назад
ተባረኩ የኔ ውቦች ዘመናቹ ይባረክ
@novena1712
@novena1712 Год назад
I feel it's new year gift I am sharing to all my loved ones ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@nigistersido9352
@nigistersido9352 Год назад
ተባረኩ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ፀጋውን ያብዛላቹ
@tsigegebre5306
@tsigegebre5306 Год назад
ምንም ብንል የሱን ውለታ አይገልፅም ግን ሁሌም ምስጋና እናብዛ ።ተባረኩ 😴😴👨‍🎤
@novena1712
@novena1712 Год назад
Tebareku my dear once
@zghbsb2280
@zghbsb2280 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@barkot_yt4780
@barkot_yt4780 Год назад
The truth is.... He has done something to every single one of us and for me Lord has done a lot. I can't stop humming this song because, he is more than my little words. Thank you all for beautifully harmonizing before his greatness to present our thank fullness. Love you all, God bless you in your life❤
@bizuneshdesalegn4611
@bizuneshdesalegn4611 8 месяцев назад
Ameeeeeen 🙏🙏🙏
@shawayepaulos9352
@shawayepaulos9352 Год назад
Ameeeeen🙏🙏🙏🙏Ameeeeen
@heldanaafework597
@heldanaafework597 Год назад
Amennn! Kibir Le Egzabher yihun lezelealem! You guys are blessed!
@infinitytwo929
@infinitytwo929 Год назад
አሜን አሜን ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏
@tesfakibreab586
@tesfakibreab586 7 месяцев назад
ምርጥ ዝማሬ ነው ፣አቀራረቡም የተዋበ ነው ያምራሉ በመጀመሪያ የቃሉ ክፍል ሲነበብ ግን አቀራረቡ ጥሩ ሆኖ 'አሜን ነው' መደጋገሙና አገባቡ ብዙ አልጣመኝም የሆነ የኛ የማይመስል አይነት ነገር የሰማሁበት መስሎኛል። በተረፈ በርቱ ውብ መዝሙርና ዘማርያን
@danielsemu7304
@danielsemu7304 Год назад
ተባረኩ!! እጅግ ውብ ዜማ፤ ጥልቅ ግጥም!!
@miliyonayele2300
@miliyonayele2300 Год назад
እግ/ር ይባርካቹ ተባረኩልን።
@user-xh4ng1il6f
@user-xh4ng1il6f Год назад
the way u start the song by reading from sanctification of time from the chant of hana it gaves all the meaning of worship! stay blessed and thanq u ❤☧ melkam beal
@novena1712
@novena1712 Год назад
Nooo I am listening and I thought the first to comment
@matruthmenilek2964
@matruthmenilek2964 Год назад
God bless u all ✝️❤
@medinigussie4138
@medinigussie4138 Год назад
Abet endet des endemiltilu ahunim egizihabir sirachihun yibark teberakulgn tsegawin yabizalachiw 🥰🥰🥰
@AsikeadolaAdola
@AsikeadolaAdola Месяц назад
❤geta barikschi
@tibletsbayu6865
@tibletsbayu6865 Год назад
God bless you wonderful worship
@thwolojulu9384
@thwolojulu9384 Год назад
This Spiritual Song touch my heart. Amen
@teresaterefe1573
@teresaterefe1573 Год назад
Tsegawun yabzalachu 🙏🙏🙏
@rufaelpetros8842
@rufaelpetros8842 Год назад
❤❤❤ተባረኩ
@esubalove3760
@esubalove3760 Год назад
Tebarkulgne 🙏 egziyabher zemnachun yebark
@meronbirgu7148
@meronbirgu7148 Год назад
Egna eko ergatachene iko new yemeyamerben......
@biruktesfaye7210
@biruktesfaye7210 Год назад
God Bless you !!! Be courage !!
@mitikubelay1852
@mitikubelay1852 Год назад
አሜን አሜን አሜን ተባረኩ
@gezaygngadabo7522
@gezaygngadabo7522 Год назад
Really, It's so smart. May God bless you
@EskindirYonas-yp9qt
@EskindirYonas-yp9qt 11 месяцев назад
God bless u🙏🙏🙏
@zghbsb2280
@zghbsb2280 Год назад
አሜን አሜን አሜን 😍😍
@danieldesta-ig8rj
@danieldesta-ig8rj Год назад
ተመስገን አቤቱ ! 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 👏👏🙌
@teresaterefe1573
@teresaterefe1573 Год назад
Bebzu tebarekuln, zemenachu bebetu yilek
@amedmalik6943
@amedmalik6943 Год назад
Wow geta hoyi min elihalehu des yemil simet woreregn
@sarapaulos4724
@sarapaulos4724 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@brhanubirega
@brhanubirega Месяц назад
begeta beysuse seme barkachu tebrku
@admasushibru
@admasushibru Год назад
Be ewnet geta ybarkachu Bini betam yemibark mezmur nw tebareku
@yirgalemhailom8729
@yirgalemhailom8729 Год назад
May God blessed all of in Jesus name Amen ❤❤❤❤
@marta.1260
@marta.1260 Год назад
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@RibkaSisay
@RibkaSisay Месяц назад
💕💕💕
@haimanotworkineh1551
@haimanotworkineh1551 Год назад
tebarku🙏🙏🙏
@weynee
@weynee 9 месяцев назад
Wow, Beautiful well done May God bless you and shower you with his Grace
@jesusmyking9398
@jesusmyking9398 Год назад
God bless you all 🥰🥺🥺😇
@meseretwoldemaryam3091
@meseretwoldemaryam3091 Год назад
Wow it's beautiful song ❤️ I am blessed by listening this song. My you all be blessed with more graces 🙏 🙏
@tsegayewoldetsadik
@tsegayewoldetsadik Год назад
ታማኝ ነህ ወዳጅ ነህ አምላኬ
@selammamo4217
@selammamo4217 Год назад
Beka zemenachu bezete yebele tesefawochachen nachu
@yealmbezahelsabo6326
@yealmbezahelsabo6326 Год назад
ufff tebarkuln
@mihretmichale1332
@mihretmichale1332 Год назад
ስለዝማሬው እግዚያብሄር ይመስገን ወጣትነታችሁ ይባረክ ግን አቶ መሪዬ ደስ አትልም ቤትህን ምስል እረ ኮፒ ድሮ ቀረ እኮ ፣ አይደብርህም ፣
@amanuelshellamo618
@amanuelshellamo618 Год назад
Tebarku❤❤
@shawayepaulos9352
@shawayepaulos9352 Год назад
💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@AsikeadolaAdola
@AsikeadolaAdola Месяц назад
Godi
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw Год назад
Phsion- ፊስዮን Tsion- ፅዮን Psion- ፒስዮን
@aklile7691
@aklile7691 9 месяцев назад
ግሩም መዝሙር ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። የካቶሊክ መዝሙር እንደመሆኑ መጠን ግን፣ እግዚአብሔር አብና መንፈስ ቅዱስ አብረው ቢመለኩ መልካም ነበር። በጣም የፕሮቴስታንት መዝሙር መሰለ። ቃስ እያሉ ገቡ እንዴ መሐላችሁ፣ ኪዳነ ምህረትንም ከካቶሊክ ቤት ሊያርቁ? አይሳካላቸውም በፀሎት እንትጋ።
@user-my2yy4vd9t
@user-my2yy4vd9t Год назад
Ert
@meronbirgu7148
@meronbirgu7148 Год назад
Why u act like protestant??? Why? Endazi belo tejemero new kaz wede maykotaterute ebdte lay yemederswe .......
@heldanaafework597
@heldanaafework597 Год назад
What makes you say that? Because they worshipped the most Highest God with spirit and truth??
@meronbirgu7148
@meronbirgu7148 Год назад
ደስ እንዳላቹህ........ግዜው ነው ....መንፈሳዊ ነገር ከዐለማዊ ነገር የማይለይበት ......ተራ ጬህት.......anyways sorry to say this publicly since it is not our culture
@scienerdy6276
@scienerdy6276 Год назад
No negativity here pls. Did you ever stop and think that protestants worship like us sometimes? Sew endetederegelet wuleta bizat yamlk est. Come on now! They are not being out of catholics track in any sort of way
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw Год назад
ዼንጤ ዼንጤ ሸተተኝ: ቄስ ብቻ ነው መስበክ የሚችለው በካቶሊክ ሃይማኖት ይህ የካቶሊክ ሃይማኖት ተከታይ አይደለም
@aklile7691
@aklile7691 4 месяца назад
ምንም የእየሱስም ሆነ የማርያም ስዕል የለም በግርግዳው ላይ። ለምን??? ይሄም ሌላ ምልክት ነው፣ የመንሸራተት ምልክት!የካቶሊክ ቄሶች ይህን ጉዳይ በትኩረት መከታተል ያለባችሁ ይመስለኛል።
@fikiertfikiertbizain7104
@fikiertfikiertbizain7104 Год назад
አሜን አሜን አሜን
Далее
would you eat this? #shorts
00:29
Просмотров 1,5 млн
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
Просмотров 396 тыс.
የዋህ በግ | Yewah Beg
11:44
Просмотров 7 тыс.