Тёмный

የምበላውን አጥቼ ሱሪዬን ሸጫለው የማስተር አብነት አሳዛኝ የሕይወት ታሪክ !  

Natnael Dawit
Подписаться 19 тыс.
Просмотров 52 тыс.
50% 1

ምበላውን አጥቼ ሱሪዬን ሸጫለው የማስተር አብንት አሳዛኝ ሕይወት ! |ናትናኤል ዳዊት ማህበራዊ ሚድያን ለለውጥ
how to make money online for beginners
How to Make Money Online 2023 on RU-vid
Ethiopian Protestant Spiritual RU-vid Channel Content
ኢትዮጵያ ላይ የተተነበየው አስደንጋጩ ትንቢት
@yidnekachewteka9679 #yidnekachew_teka
#ethiopia #beteseb #subscribe #subscribe
make sure that you subscribed to our channel and turn on notification
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
chaanaalii keenya kana irratti hojiiwwan artii hawwatoo, barsiisoo fi kkf ni argattu .. hojiiwwan mimmiidhagoo qabannee dhihaachuuf qophiirra jirra subscribe gochuun maatii keenya ta'aa.
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
#GirumErmias #ግሩም_ኤርምያስወጋየሁ #መስከረም_አበራ #መርሻ_ጌታሁን #ሞገስወልደዮሐንስ
የሱፍ አበባ New Amharic Movie | yesuf abeba |Amharic Movies 2022 |Ethiopian Music 2020
Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music
BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian #telaye #chernetfikadu #engedasewhabte #fenanhedru #bayushkebede #mesaytefera #amharicfilm #ethiopianmovie #officialtrailer #ጥላዬ #tilaye #HumanityEntertainment @Legend Entertainment @Awtar TV @Minew Shewa Tube @Nahom Records Inc @Hope Music Tube @Abel Birhanu @Seifu on EBS 2 @Zehabesha 4#AbduselamWorku
#ethiopiannewmovie2020
#ethiopiannewmovie2019thisweekfull
#newethiopianfilm2020download
#newethiopianfilm2019thisweek
#ethiopianmovienew2019fullmovie
#ethiopianmovie2019youtube
#ethiopianmovie2019fullmovie
#ethiopianmovieyoutube
#amharicfilm2020thisweek
#ethiopianfilm2020fullmovie
#amharicfilm
#addisfilm
#adisfilm2020
#newamharicfilm2020
#newamharicfilm2019
#addisfilm2020
#adisamharicfilm2020
#amharicfilmdownload
#የቡሄመዝሙር
#የወንዶችጉዳይ1
#የኢትዮጵያልጆችመዝሙር
#የኢትዮጵያልጆችቲቪ
#የፍቅርabcd
#bየደምአይነትአመጋገብ
#eliasgezahegnየቀነኒልጅ
#የfacebookየወሲብቅሌትናዘረፋ
#የhivምልክቶች
#የmikomikeeየአመቱምርጥፕራንክ
#የo+ደምጥቅም
#oየደምአይነትአመጋገብ
#ፍጡርየpart9
#ከርግጸክንየpart2
#ፍጡርየpart10
#የwifipassword
#የtvዋጋ
#የወሲብtelegram
#teddyafroየdawittsige
#የwifiፍጥነትለመጨመር
#የwifipasswordለመቀየር
#የ1990ዎቹ
#የ13ወርፀጋ
#የ10ቀንቁማር
#ፍጡርየ1
#የተከለከለክፍል1
#የአራዳልጅ1
#የደስታደሴት1
#የግርእሳት1
#የተቀበረውክፍል1
#የኛሰፈር1
#የ2ወርእርግዝናምልክቶች
#የ2013ትምህርት
#የወንዶችጉዳይ2
#የአራዳልጅ2
#የወንዶችጉዳይ2
#የኛሰፈርምእራፍ2
#የአራዳልጅ2
#የተከለከለክፍል2
#የአርበኛውልጅ2ሙሉፊልም
#የኛሰፈርምዕራፍ2
#የጨነቀለትቁጥር2
#የ3ወርእርግዝና
#የአራዳልጅ3
#የተከለከለክፍል3
#የወዶችጉዳይ3
#የልብምት3
#የኛሰፈር3
#የ4ወርእርግዝናምልክቶች
#የአራዳልጅ4
#የተከለከለክፍል4
#የአራዳልጅ4
#የእግርእሳት4
#የኛሰፈር4
#የተከለከለፍቅር4
#የልብምት4
#የአራዳልጅ5
#5የወሲብ
#የአራዳልጅ5
#የተከለከለክፍል5
#5ቅሌትየተከናነቡአርቲስቶች
#የ666የአውሬውክትባትበቅርቡይጀመራል
#የ6ወርልጅምግብ
#የ666ምልክቶች
#የ666ሚስጥር
#6የወሲብስሜትንየሚያነቃቁምግቦች
#ለማርገዝየሚረዱ6ነጥቦች
#7የወሲብጥቅሞች #የ90ዎቹምርጥየሙዚቃ #የ90ዎቹዘፈኖች #የኛሰፈር9, #ebstv #seifufantahun #balagerutv #artstv #hopeentertainment #minewshewa #nahomrecords #djmilla #flstudiotutorials #flstudiomobile #Ethiopiannewstoday #ethiopianmovies #9ኛውሺ #drabiyahmed #jewarmohammed #ethiopianmoviesthisweek #galaxy #ethiopianfunnyvideo #ethiopianprankvideo #betochdrama #ebstvethiopia #የእግርእሳት #የኛቲዩብ #የተከለከለ #የቤተሰብጨዋታ
@guramaylemedia
መሪር ሀዘን ሁለት ሴቶች ራሳቸውን አጠፉ ለምለም እና ኪያ - ብንሄድ ይሻለናል ጉድ አመጣ እባካችሁ ይህ ነገር ይብቃ

Развлечения

Опубликовано:

 

9 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 203   
@Fantu2016
@Fantu2016 28 дней назад
የመጀመሪያ ሰው ነኝ ቤታሳቦቼን ነፍቆኛል በሰለም ይቆዩልሽ በሉኝ በለክ👍
@badrea36
@badrea36 28 дней назад
ላይኩ ምን የደርግለቻዋል ለቤተሳቦችሽ አላህ ያቆይልሽ በሰላም. ተገናኙ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 27 дней назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ሰላም ያገናኝሽ አቆይ ሄደሽ እያቸው እህቴ የስደት ህይወት አይሞላም ቀዳዳው ብዙ ነውና
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 27 дней назад
በሰላም ይቆይልን የሁላችንም❤
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 27 дней назад
ሰላም ያቆይልሽ
@rosakejela1459
@rosakejela1459 25 дней назад
Egzabiher beselam tabiko yagenagnachu Enem enate nafkegnalech😢😢😢
@user-wg8iu9ef6h
@user-wg8iu9ef6h 24 дня назад
ንፁሁ ኢትዮጵያዊ ማስተር አብነት የድሆች አባት ወድም ልጂ ነህ እግዚአብሔር አይለይህ እመብርሀን ሽፍን አድርገሽ ጠብቂልን ይህንን ንፁሁ ወድማችነን
@TUBE-zz5ji
@TUBE-zz5ji 28 дней назад
የደሀ አበት መስቴር አብነት ቀል ዬለኝም ለመግለፂ ሺአመት ኑርልን❤❤❤❤❤
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 28 дней назад
እመቤቴ ማሪያም ማሰተር አብነትን አደራ ጠቢቂልን❤❤❤❤❤
@FitsumAyele-l4v
@FitsumAyele-l4v 3 дня назад
በእግ/ር ተባርክ፤ዓለን ውርስ፤በሰማይም መታሰቢያ ይኑሪህ።
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 23 дня назад
እግዚአብሔር አንተንና እንተን የሚመስሉት ሰዎች ባያስቀርልን በምን እንፅናና ነበር ሁለተኛው ቢኒ 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼😔
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 26 дней назад
አስተዋይ ልጅ ጌታ ይጠብቅህ ጸጋውንም ያብዛልህ ያሰብከው ይሁን❤
@MousaAndraws
@MousaAndraws 5 дней назад
አሜን❤❤❤❤
@kiyakoo4597
@kiyakoo4597 27 дней назад
ማስተር አብነት እና እንደእርሱ አይነት ደጋግ ሰዎችን የሰጠን እ/ር አምላክ ስሙ ይባረክ!!
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw 28 дней назад
ጌታ እየሱስ በደሙ ይከልልህ❤ብሩክሁን❤
@LeilaShamil
@LeilaShamil 28 дней назад
አሚን አይውሠድባቹ ማሥተር ሌሎችንም ይጨምርልን... ጀግናው ማስተር ሁሌም አላህ ይጠብቅህ.... ❤❤❤❤❤❤
@abay5630
@abay5630 28 дней назад
ውድ የኢትዮጵያ እንቁ ወንድሜ ማስተር አብነት እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈጽምልህ ይሆናልም ይፍጸማል💚💛❤🙏
@user-hr9ps2bc6n
@user-hr9ps2bc6n 28 дней назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባር ክህ ይሰጥህ ዘመንህ ይባረክ በደሙ ይሸፍንሕ
@zemenay-8258
@zemenay-8258 17 дней назад
ሀሳብህን የእመቤቴ ልጅ መድሐኒአለም ይሙላልህ መልካም ሰው ነህና ይሞላልሀል እድሜና ጤና ይስጥህ የእድሜ ባለፀጋ ያድርግህ
@user-ez7tg2nm6j
@user-ez7tg2nm6j 28 дней назад
እግዚአብሄር ሲሰጥ መስጠት እንደሰንችል እግዚአብሄር ይርዳን አብነት የቡዙ ሰውች ምሳሌ መሆን የምትችል ሰው ነህ ወንድሜ ጀግና ነህ እውነት ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ አደለም ለሲዳማ ለሌላም ትተርፋለህ
@user-jw1vn1ec9k
@user-jw1vn1ec9k 28 дней назад
የኔ እቁ ንፁህ ኢትዮጵያ ዊ ሽእመቤቴ ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@user-ey5co5cx5h
@user-ey5co5cx5h 27 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ፈጣሪ ራእይን እና የልብህን ባጎ ሀሰብ ያከናዉንልህ ❤❤❤
@SaraGeleta
@SaraGeleta 18 дней назад
Amen
@Sintayehubelew-pb4rz
@Sintayehubelew-pb4rz 28 дней назад
ማስተር አብነት እድሜና ጤና ያድልህ መልካም ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SitieSherif
@SitieSherif 28 дней назад
ጀግና ልጅ አላህ ይጠብቅህ ሂዳየውንም ይወፍቅህ
@halimaali3936
@halimaali3936 15 дней назад
አሚንያረብ
@user-qz4jf3cr4i
@user-qz4jf3cr4i 28 дней назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን እውነት ነው ወንድማችን እንደ አንተ የእግዚአብሔር አምላክ ብዙ ይስጥህ ብዙ ሰው መልካም ያሉ ሰዎች ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ መልካምነትህን ለራስ ነውና ፈጣሪ ይጠብቅበት ሁሉ እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን አገራችንም ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅር እንስጠን ለሁላችንም
@binyam1578
@binyam1578 23 дня назад
ያንተ እናት የወለደች 🕊🕊🥰✝️💒☔️😇🌿🌻🎉👏🙏🏼
@user-ly9nc5pz8j
@user-ly9nc5pz8j 28 дней назад
Hezebu become yebeleta yemerebachehu nebere.Anetedegesewe Ahuneme geta belijochena behebe yebarekehe kekefu getachene yetebekehe.bezubereketebetehe yegebageta besega yebarekehe
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 28 дней назад
ጀግነ ጀግነ አላህ ይጣብቅክ ራጂም እድሜ ና ጤነ እንዲዉም ሂደያንም ይወፍቅክ
@martasila5996
@martasila5996 21 день назад
We thank God for your obedience and service. You are showing the love of God to the needy people Your reward is great.
@buzebuze4941
@buzebuze4941 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ወንድሜ ዘመንህ በሙሉ የታባረካ ይሁን
@Chuchumamo4176
@Chuchumamo4176 23 дня назад
Egziabher endante degaguchu yibizan amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dinknesh3524
@dinknesh3524 28 дней назад
ማስተርዬ የኔ መልካም ተባረክ❤
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 28 дней назад
ዋውውውውው❤❤❤❤❤ ማስተር አብ እግዚአብሔር ይባርክ ኑርልን❤❤❤❤ ጀግና ወንድማችን እንወድሃን
@user-tw2ye5hc7t
@user-tw2ye5hc7t 20 дней назад
እግዚብሔር ይባሪክ ወንድመ
@sdrr4955
@sdrr4955 20 дней назад
ماشاءالله
@Tamene588
@Tamene588 28 дней назад
ውንድመ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባሬክ❤❤❤❤
@russommehreteab3861
@russommehreteab3861 25 дней назад
እህትህን በኣጸደ ገነት ያኑራት ወንድም ኣለም ጽናት ይስጣቹሁ ለመላ ቤተሰቦቹህ በዚሁ ሁኔታ እህትህን ስትሞትብህ ያማል በጣም ያላቹሁ እግዝኣብሄር ጤና ይስጣቹ
@user-gn5zg8wc6h
@user-gn5zg8wc6h 21 день назад
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ይህንን ልጅ ከክፋ ነገር እስከ ልጁ ባለቤቱ ቤተሰቦቹ ጠብቅልን የኔ አስተዋይ ምንም ቃል የለኝ እመብርሀን ትጠብቅህ የድሆች አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 23 дня назад
ማስተር አብነት እውነት የሆነው እግዚአብሔር አብሮት ነው እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z 18 дней назад
ማስተር ኣብነት ላንተ ቃላት የለኝም የሚገልፅህ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጠብቅህ ❤❤❤ እንዳንተ ደሞ እግዚአብሔር ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤
@jesusislord2367
@jesusislord2367 28 дней назад
Geta yibarkeh tsegawun yabzaleh🙏 we love you Mater Abnet🙏❤️🙏
@amenech4939
@amenech4939 11 дней назад
Abiyi Be Ewunet Taberek Amilake Ahunim Yiridehi Enenim Ende Ante Be kininet Yanisagn Amen.
@AseratWoticho
@AseratWoticho 26 дней назад
ይህ ጂማር ነው ፈጣሪ ገና ይክሳል አይዞ አሁንም ጌታን ትኩረት አድረግ
@SingerTamiratDerese
@SingerTamiratDerese 27 дней назад
ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመን ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aneshamood6033
@aneshamood6033 27 дней назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህያሰብከው ይሳካ በጣጣም ለደሃ ልጅ ቋሚ
@felekuabdi1196
@felekuabdi1196 17 дней назад
zemenh yibarek IGZIYABHER letiwulduu hullu maastawaln yisit
@badrea36
@badrea36 28 дней назад
ማስተር ልዩ ነህ ማሻ አላህ
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 24 дня назад
እግዝብሔር ከጎንክ ዩሁን ጅማሬዎችን ይፈፅም አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏
@merieyob6828
@merieyob6828 28 дней назад
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በሞጎስ ይጎብኚህ
@user-ev1rb2yu6m
@user-ev1rb2yu6m 16 часов назад
Geta yibarekih anete yeze zamane yosef nehi tsage yibizale
@miretmi3845
@miretmi3845 19 дней назад
አራ እግዚአብሔር ይባረካችሁ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 28 дней назад
fetari yitebkeh
@user-sx5rh4wi8b
@user-sx5rh4wi8b 22 дня назад
ማስተርየ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ጨምሮይስጥህ በእውነት ትለያለህ እድሜ ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤
@FikrealemAkalu-iy5be
@FikrealemAkalu-iy5be 26 дней назад
ወንድሜ ያንተን መልካምነት እውነት ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የተያየዘነው በርታ ❤እመቤቴ ማርያም ትጠብቅ 🙏🙏🙏❤❤❤
@misiguyeeabote2946
@misiguyeeabote2946 28 дней назад
Tabarikii 💞💞💞💞👍👍💯💯🍒🍒
@eteneshmesfin3998
@eteneshmesfin3998 28 дней назад
ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን
@ommohmed1843
@ommohmed1843 28 дней назад
አላህ ያሳካልህህህህ ያርብብብብ
@user-vl3yz1wj8s
@user-vl3yz1wj8s 20 дней назад
Fetari yitebikih
@user-tp3ld8qh8n
@user-tp3ld8qh8n 28 дней назад
እውኔት ዘማን ይበረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EfrataEfi-mp5gh
@EfrataEfi-mp5gh 25 дней назад
❤❤❤❤Egziabher yabirtah yagizih yirdah
@user-yg2nu6qm3p
@user-yg2nu6qm3p 28 дней назад
ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ናትዬ አንተም ተባረክልኝ🎉🎉ተባረክናትዬአንተምተባረክልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 28 дней назад
ማስተር የኔ ልዩ ተባረኬ ክፉ አይንካዉ ❤❤❤❤ አልፈ ህድ አትገደብ 🎉🎉🎉
@TeketelMota
@TeketelMota 13 дней назад
ፈጣሪ ይባርክ ሁሌ በረከት ካአንተ አይለይም
@Rakeb154
@Rakeb154 25 дней назад
እውነት ነው ወንድም አለም
@user-bz5uf9mb2u
@user-bz5uf9mb2u 28 дней назад
መልካምሰውነህ ማሻአላህ
@gygtda7911
@gygtda7911 27 дней назад
ጀግናችን አላህ ድነል እስላምን ዉዱን ሀብት ያጎናፅፍህ አላህ ይጠብቅ
@simegnakililu9491
@simegnakililu9491 20 дней назад
Abinet geta yitebikih
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 24 дня назад
Amen Zegawen Yabezaleh Ye Degel Mareyam Lej
@Bateal427
@Bateal427 27 дней назад
ላተ ቃል የለኝም ብቻ እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤
@zed8332
@zed8332 22 дня назад
ማሰተር አብነት ከበደ እግዚአብሔር በህደከበት ሁሉ ይጠብቅህ መልካም ሰዉ❤❤❤
@Nagaansifaahaa
@Nagaansifaahaa 28 дней назад
Waqayyoo isaan haa garagaruu❤❤❤❤🎉🎉
@makdatesma1446
@makdatesma1446 20 дней назад
እግዚአብሄር ይርዳህ የእግዚአብሄር ሰው ተመርጠሀል በእግዚአብሄር ፈቃድ
@elsatekle9529
@elsatekle9529 21 день назад
God bless you master
@solomonreda8456
@solomonreda8456 21 день назад
Egziabher Yelibihin herab yifesimilih
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 27 дней назад
ዋውው ትለያለህ እኮ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወድሜ ትክክል ነህ እግዚአብሔር ምንም አይሳነው ልባችን ቅን ተሆነ
@happyeri7015
@happyeri7015 21 день назад
I am eritrean i am all about peace and help. may God 🙏 bless us to bless others, so happy to hear 🙏 the world needs 10 of the same kind like you. There will be no hunger, ERITREA and Ethiopians we need peace and food no War
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 27 дней назад
የዋህ ወንድማችን የድንግል ማረያም ልጂ ጨምሮ ይሰጥህ 🙏
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 20 дней назад
ጀግና እደአንተ አይነት ልበ ቅን ሰዎችን ያብዛልን
@thionlema7724
@thionlema7724 28 дней назад
❤❤❤❤❤አሁንም አትጣ
@burtukangebire1332
@burtukangebire1332 2 дня назад
💯💯✅✅✅✅
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 23 дня назад
ይህ ሰዉ የእግዚአብሄር ሰጦታ ነዉ
@jaakjaak8038
@jaakjaak8038 27 дней назад
አንተ ጀግና ትለያለህ ፈጣሪ አብዝቶ እድሜ ጤና ይስጥህ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝🙏
@negatwamaru3303
@negatwamaru3303 24 дня назад
Tebark wendme god bless you
@workiedemisse4170
@workiedemisse4170 24 дня назад
I am proud of you 🙏❤❤❤💐💐💐💐💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@abedaberhan
@abedaberhan 27 дней назад
መሰተር አብነት ኡኮ ልዬ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤ ለተ የብቃ ቃላት የለኝም 😢😢😢😢
@hidethaylemariyam1484
@hidethaylemariyam1484 27 дней назад
ንጹሕ ደግ ሩህሩህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@tutuwak106
@tutuwak106 28 дней назад
Betam yemewdew Fetari abzeto yesth Enenm endante endehon Fetariyen elemnalw ❤❤❤
@halimaali3936
@halimaali3936 15 дней назад
ስንወዲህ
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 27 дней назад
እንዲተ አይነቱን ያብዛልን ልበቀና ሰው ነህ❤❤❤❤❤❤
@samiraeshetu8581
@samiraeshetu8581 27 дней назад
እደው ያረብ አላህ አይቸግረውም ይህ መልካምነትህ ይህ ጥሩ ሰው እነትህ የተቸገረን እባ አባሽ እነትህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ የምራህ በጣም ነው የማከብርህ ለመልካም ሰው እና ለሚወዱት ሰው መልካም ነገር መመኝት አይደል እሱም መልካም ምኖቴ አላህ ሂዳያ እዲሰጥህ ነው
@TibilteAmaro
@TibilteAmaro 23 дня назад
zamanhi Ahunim Yibaraki
@ueuri3r
@ueuri3r 23 дня назад
ያተን ታሪክስትግረኝ የኔታረክትዝዝዝዝዝብሎኝ አለቀስኩኝ ወድም አለም
@SaraGeleta
@SaraGeleta 18 дней назад
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽😇😇🎉🎉
@user-vt9ib5hk3o
@user-vt9ib5hk3o 21 день назад
እንየም እናቴ ናፊቃኛለች ከልጆቸ በላይ
@meseretabebe8668
@meseretabebe8668 27 дней назад
የሚገርም ፀሎት ብሎም ቃልን መጠበቅ ዛሬ ላለህበት ስኬት እንድትበቃ ለረዳህ እግዚአብሔር ክብር ምሥጋና ይግባው ። እኔ በግሌ ያንተ ማንነት እንቆቅልሽ ሆኖብኝ ማንን ልጠይቅ ብዬ አስብ ነበር ምክንያቱም ወጣት ነህ በዚህ ዕድሜ አንተ ይሄን ያህል ገንዘብ ይኖርሀል ተብሎ አይገመትምና። በተለይ ስውር እጆች የሚል ነገር ስለማይ የሚመስለኝ የሆነ ባለሀብት ስሙ እንዳይገለፅ የፈለገ አንተን ቀጥሮህ በስውር ደሀ የሚረዳ ነበር የመሰለኝ ። ለካስ ስውሩ ባለፀጋ እግዚአብሔር በጥያቄህ መሰረት ባርኮህ አንተም የገባሀውን ቃል ጠብቀህ ነው የምትሰራው ይሄ ከዓዕምሮ በላይ ነው ገንዘብ እኮ ያሳሳል በጣም አስገራሚ ጥንካሬ ነው ። ገና ወጣት ነህ ገና ብዙ መስራት ትችላለህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ትዳርህን ዘርህን ይባርክ ።🙏❤👏🙏❤👏🙏❤👏🙏❤👏🙏❤👏🙏❤👏🙏❤👏
@page4433
@page4433 25 дней назад
እኔ ግን ኮሜንት መጽሐፍ አልወድም ግን እናንተን ልበርክ ወዳድኩኝ ምክንያቱ ጀግኖች ናቸው ታበርኩ ጸጋ ይጨመርላችሁ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለምልሙ በተለይ መስቴር አብነት ያለው ቅንነት ያለው የእግዚአብሔር ሃሳብ በጣም ነው ደስ የሚለው ክፉ አይንካክ😍
@user-dq7bu9jk8u
@user-dq7bu9jk8u 28 дней назад
Wowowww getaa zamanee huluu yebarakoo tebarekee❤❤❤❤❤❤
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 27 дней назад
Glory Glory be to God Almighty Amen 🙏 Jesus is lord forever moreAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NsbsgsyHavshs
@NsbsgsyHavshs 27 дней назад
ማስተር አብነት እድሜና ጤና ይስጥልን
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 19 дней назад
እግዚአብሔር የሃሳብህን መሻት ይሙላልህ 🙏🙏🙏
@abundantlyloved1899
@abundantlyloved1899 27 дней назад
Master Abnet, we love and support you from 🇪🇷. God bless you!
@abezanteneh3592
@abezanteneh3592 25 дней назад
አንተ የተባረክህ ላይህ እወዳለሁ።
@samrigebre3273
@samrigebre3273 19 дней назад
@user-ik2ie3ul3f
@user-ik2ie3ul3f 27 дней назад
Betam gerami misikirinet new.
Далее
What turned out better to repeat? #tiktok
00:16
Просмотров 1,7 млн
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Просмотров 901 тыс.
Haji in Haram pak 2024 #haji #makkah #hajj
0:18
Просмотров 3,4 млн
Это жизнь😂инст:sarkison7
0:10
Просмотров 2,2 млн
Найди Влада на стадионе
0:26
Просмотров 2,9 млн