Тёмный

የምትወዷቸዉ ሰወች ድንገት መደወል ወይም ቴክስት መላክ ቢያቆሙ ምን ማድረግ አለባችሁ If He Stopped Calling Or Texting, Do These 

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Подписаться 125 тыс.
Просмотров 79 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 229   
@ambaw1004
@ambaw1004 3 года назад
ታላቁ የፍቅር ቤተ መፅሐፍት በዜ ልክክ ያለ ልክ ነው ያስተማርከን ሐሣብህ ላይ ብጨምር ደስ ባለኝ ነገር ግን ሁሉንም ጠቅልለህ ገልፀህዋል ወንድሜ🙏
@ftkasdhedvs2795
@ftkasdhedvs2795 8 месяцев назад
ተባረክ የኔን ነዉ ያወራህልኝ ሳልፈልግ ገፋፍቶ ካስገባኝ ቦሀላ እሱ እየራቀኝ ሄደ ሰደት ነዉ ያለሁት አበርቱኝ እህት ወድሞቸ😢😢😢
@hawamohammedadem
@hawamohammedadem 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ
@سعيدمم-ز8ك
@سعيدمم-ز8ك 6 месяцев назад
አብሽሪ ማማየ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 месяцев назад
ለምን ሌላ ሰው አትጀምሪም አለም ሠፊ ናት ?
@muhammadroza4705
@muhammadroza4705 4 месяца назад
እኔም አድ አመት ሙሎ በፍቅር ኑረን እረቆኛል በሰደት ፈቅረ ጠቅረ ብሎ ይቅረ😢
@lenateshome3896
@lenateshome3896 3 месяца назад
አረ. ጠንከር. በይ. ኢህአተ. እጂ. አትስጭ.
@dinagech6578
@dinagech6578 3 года назад
😭😭😭 ጌታ ይባረክ ውድ ወንድማችን ከልብ አመሰግናለሁ እውነት በነዚህ መሰረት ከቀጥልኩኝ ለእራሴ እጠቀማለሁ አልያም የለሁበትም ሁኔታ በጣም አሰቸጋሪ ነው ጌታ ይጠብቅሽ በሉልኝ ጎዳናዎች 😭😭🙏🙏🙏
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 года назад
Ayizosh inem indzhi nagni
@ጦይባአደም
@ጦይባአደም 2 года назад
አይዞሽ ውደ አላህ ይጠብቅሽ
@Dani_habeshawi_27
@Dani_habeshawi_27 8 месяцев назад
geta yitebksh❤
@Dani_habeshawi_27
@Dani_habeshawi_27 8 месяцев назад
geta yitebksh❤
@denkneshdbochsurname
@denkneshdbochsurname Месяц назад
እህቴ በጣም ጠካራሁኚ እናም ተስፋ አትኩረጪ ምንም ብትወጂ አቺ ለብዙ ሰው አስፈላጊ እንደሆሽ አስቢ ፀሎት አረግልሻለው ውዴ😢😢❤❤❤❤❤😊
@እራቢቲየወሎዋቀበጥ
ጥሩትምሪት ነው እናመስግናለን እኛ መልካም ናጥሩ ስው ከሆን ስንፈልግያጣነውን ሲፈልገን እናገኛለን ሁልጊዜም ጥሩ ስው መሆን ብቻነው ጥሩ ስው እሚጣው አይኖሪም እምነት እይ
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
Welcome beze ዋውውውው ይህ ጥያቄ የእኔም ጥያቄ ነዉ በዜ እናመስግናለን አይይይይይ እኛ የሩቂ ፍቅር በዓካል መጌኝት አንችልም እኮ በዜ ለማንኛውም አመስግናለሁ
@zenetadem9056
@zenetadem9056 3 года назад
የልቤን ተናገርክ በጣም ምክርህ ተመችቶኛል ሶስት ቀን ዘግቶኝ ዝምብየው በራሱ መጣ አሁን 😍😍😍😍😍😍
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 года назад
እኔ አሁን ለብድ ነዉ😭
@denkneshdbochsurname
@denkneshdbochsurname Месяц назад
​@@denkenshkadi1840እህቴ አዞሽ የምን ማበድ ነው 😮😮 መቼም ተስፋ አትቁረጪ ጠክሪ እሺ😢😢😢
@hawi3131
@hawi3131 3 года назад
ብዙ ሴቶች ይሄን ማድረግ አይችሉም ለቴክስት ይፈጥናሉ እስኪ ኮራ በሉ ሴትች ኤጭ ኩሩ አትሽመድመዱ
@DestaMekonnen-r6y
@DestaMekonnen-r6y 2 месяца назад
Lek new
@hayateslamike8038
@hayateslamike8038 3 года назад
የሚገርማችሁ እኔ ቆፍጠን ብያለሁ ግን እኮ ይናፍቀኛል እየገባሁ ሳየው ኦንላይን ይገባል ግን አያወራኝም አይፅፍልኝም እኔም ዝምምምም ጭጭጭጭጭ ብዬዋለሁ መጨርሻውን እነግራችሁዋለሁ ግን ልየው መጨረሻውን በዛው ጥርግ ካለም እራሴን አልጎዳም እኔም መንገዴን እቀጥላለሁ 👌👌
@godislove8937
@godislove8937 Год назад
ጀግና
@Helen_Helen7557
@Helen_Helen7557 Год назад
እንዴት ሆነሽ ይሆን አሁን 😂
@hayateslamike8038
@hayateslamike8038 Год назад
በቀይ ካርድ አባርሬ ሰላሜን አግኝቼ ቁጭ ብያለሁ🤣
@FakartaSeged-sb2qc
@FakartaSeged-sb2qc 9 месяцев назад
​@@hayateslamike8038እኔም ምከርኝ ልጅ ኣለኝ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 месяцев назад
ትልቅ ቁላ ያለው ጠይም ረጅም ወንድ የምትወጂ ከሆነ አናግሪኝ
@Medhanit-f2p
@Medhanit-f2p Год назад
ለምክርህ በጣም እናመሰግናለን እዉነት ልብ የሚነካነዉ ምክርህለ የንየ ነዉ የተፃፈ የሚመስል ❤❤❤❤❤❤
@AaaAaa-rq9vu
@AaaAaa-rq9vu 3 года назад
እህ የመጨረሻው ለእኔ ምክር ነው ልክ እንዳልከው ነው እምሆነው ግን አልቻልኩም ወንዶች የስራቸውን ይስጣቸው ስለምክርህበጣም ነው እማመሰግነው
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 года назад
እና ዝም ትለዋለች እኔ አልቅሼ ልሞት ነዉ አሁን 😥😭🤔
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
ዝምታ ወርቅ ነዉ አይደል ያምባሌ እውነት ነዉ ዝምታ ይሻላል እግዚአብሔር ስሞኑ አልፈት ያለው ህልም ነዉ ይፈታህኝ አመስግናለሁ
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 3 месяца назад
,ወሳኝ ምክር ነው ወንድማችን እናመሰግናለን
@hananhasen-qw5wz
@hananhasen-qw5wz Год назад
የኔስ ግራ ያጋባል እንደሚያፈቅረኝ ነግሮኝ በቅርቡ ልንጋባ ወስነን ቤተሰቡንም በቅርቡ ሊያስተዋዉቀኝ ነግሮኝ አፈቅርሻለሁ ብሎኝ የመጨረሻዉቹ ደዉሎች እንደዚህ ነበሩ ታዲያ እሄ የሚያፈቅረኝ ልጅ ቃል የገባልኝ ልጅ ድንገት በፍቅር ተነጋግረን ነዉ የተለያይነዉ እና ባንዴ ያለምንም ምክኒያት ዝም አለኝ 😢😅ማልቀስ ይሁን መሳቅ ማዘን ያለብኝ አልገባኝም በኔ ቦታ ምን ታረጋላቹህ
@BirtuMarie
@BirtuMarie Год назад
Ema
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 8 месяцев назад
😂😂
@ababiyadereje8801
@ababiyadereje8801 5 месяцев назад
​@@LESHETADANGNEአሁን ይሄ ምኑ ነው የሚያስቀው ቆይ?
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 5 месяцев назад
@@ababiyadereje8801 ለወንድ አላዝንም አላለቅስም ምድረሸርሙጦች ኢትዮጵያወንድአለየምለዉ ለነፃነትጫካየሚታገሉትንነዉ ሌሎቹየቁጥር ማሙያናቸዉ ሲቀጥል እኔን እራሱእንዴት ፊልም እንደሰራብኝ ብነግራችሁ የእዉነት ወንዶችን እንደቦንብትፈራላችሁ ሲቀጥል እኔ ኢትዮጵያ ስሄድ አናቱነዉየምበሳለት በሽጉጥ ወዲያወዲህ እየተሽለጠለጠ የሴትልጂን ሂወት አያበላሽም ካፈረነዉየምደባልቀዉ
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 5 месяцев назад
@@ababiyadereje8801 ለወንድልመና አያስፈልግም ባናታቸዉይተከሉ በቃ ያለወንድመኖር እንችላለን
@adisaksa3103
@adisaksa3103 3 года назад
እናመሠግናለን ዶክተር
@Medhanit-f2p
@Medhanit-f2p Год назад
የንየ ጌታ ለምክርህ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤እዉነት ንሩልን
@Qazqazssddss3Qazqaazqz
@Qazqazssddss3Qazqaazqz 2 месяца назад
ብቻ ያንተ ምክር በጣም ነዉ የምወደዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Gorg-zs5yp
@Gorg-zs5yp Месяц назад
እናመሠግን አለን ወሳኝ ነገሮች ነው የመከረህን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@selemongashueLove
@selemongashueLove Год назад
ዋው በጣም ወሳኝ ምክር ነው እናመሰግናለን ውድ ወድማችን
@BiiiHiii-g1k
@BiiiHiii-g1k Месяц назад
I really appreciate it!what shall I do if he didn't reply to my messages and calls, but he sent me positive and excuse music ...like,I didn't mean to hurt you,I can't live without you What shall I do in this case?
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 года назад
ይህ የኔ ጥያቄ ነዉ በደንብ ልስማ አኳርፎ ከዛጋጅ ድፍን 3ወር ሆኖኛል በብሎክ ልወጣ ነበር ግን በመሀላችን ቃል ስላሌ ነዉ ዝም ያልኩት
@christos8155
@christos8155 3 года назад
Enem kal yalen sew neber kekirb gize wodi gn zegagn online yegebal online mehonen ayto yiwotal gn 3amet koytenal ahun chikigne block arekut direct medewel jemere black list aregkut yene kehone yetebikegnal.
@امخالد-ر5ه8ل
@امخالد-ر5ه8ل 3 года назад
@@christos8155 ግህ
@bezacss2015
@bezacss2015 3 года назад
እንኳን ደና መገጣህ ቤዝየ የኔም ጥያቄ ነበር እናመሠግን አለን🙏
@ሰርካለምፍቅሩ
@ሰርካለምፍቅሩ 3 года назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
@RudaAman
@RudaAman Год назад
የምን መለማመጥነው. ገደል ይግባ
@Qazqazssddss3Qazqaazqz
@Qazqazssddss3Qazqaazqz 2 месяца назад
ተባረክ በጣም ምርጥ ሞክር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alya6975
@alya6975 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ
እኔ አሁን እራሴን እየጠየቅሁ ነበር በዚህ ጉዳይ አንድ ዘመዴ መልክት እየላኩላት እያየች ዝም ትላለች ምን ሆና ነዉ እያልኩ ሳስብ ነበር የራሷ ጉዳይ ገደል ትግባ ብር ስለማልክላት ነዉ ገብቶኛል እራስ ወዳድ ናት ሲበዛ
@tube-bq3jp
@tube-bq3jp 3 года назад
ልክ እንደኔ😭
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ 3 года назад
ሀሀሀ ተያቸው ኢትዮ ያሉ ሰዎች የደላቸው ናቸው ብር ምንሸመጥጥ ነው ሚመስላቸው
@samerasamer3870
@samerasamer3870 3 года назад
@@ማርያምእናቴ-ተ6ለ 👍👍👍❤❤
@rahel2573
@rahel2573 3 года назад
😂😂😂😂yene wude asakishign teyat aticheneki
@banchiyedesalew4503
@banchiyedesalew4503 3 года назад
ክክክክክ
@በጠምከፍቶኛል
@በጠምከፍቶኛል 3 года назад
ተሰስቼ ዲስ ለይክ አርጌ ነበር ተመልሼ ለይክ አራኩኝ
@zainabahmad4643
@zainabahmad4643 3 года назад
ክክክክክክክክክክክ
@tiggonderewa7642
@tiggonderewa7642 3 года назад
እኔም እየተቀባረረ ድሜን ቀጥ ሲያረገዉ 3ወር ዝግት ሳረገዉ እንደዚ ጨክነሽ ፀጥ ትያለሽ ብሎ እራሱ መጣ ይቅርታ አለኝ ከዛም ማውራት ጀመርን አሁንም እየተቀባረረብኝ ነው
@tubeethopia9997
@tubeethopia9997 3 года назад
እንደኔ ሀሀሀ
@lina-pz6ry
@lina-pz6ry 3 года назад
ሲንቀባረር ተንቀባረሪበት ምን ይሰራልሻል ፈጣሪ ያለው ብቻ ነው የሚሆነው ተልመጠመጥሽም አልተልመጠመጥሽም ላንቺ ካላለው አይሆንም
@yimam3229
@yimam3229 3 года назад
ማሬ እኔም ደሜን ፈላ
@niceprime8523
@niceprime8523 3 года назад
እደኔ ስርቀው ይለምናል ስቀርበው ችክችኩ መከራ
@tiggonderewa7642
@tiggonderewa7642 3 года назад
@@niceprime8523 እኔም 3አመት ድክሜ ስንጣላ ስንታረቅ ሲቀባረር ስዘገው ሲመጣ በቃ ምን ልበለሽ ደግሞ ስንታረቅ ለወር እና ለሳምት ፍቅራችን አይጣል ነበር አሁን ግን ለአንዴና ለመጨረሻ ተጣላን በቃ ልቤ ቢያዝንም ቻል አደረኩት ማሬዋ
@mehubaaessfa
@mehubaaessfa 2 года назад
አይ እኔ የፈራሁት እሱም ያተን ምክር ሰምቶ ዝም እያለኝ እዳይሆን
@RahatulQelb
@RahatulQelb 2 года назад
ክክክ
@kimert1224
@kimert1224 Год назад
🤣🤣🤣🤣
@ሂዊቦጋለ
@ሂዊቦጋለ 4 месяца назад
😂😂😂
@TigistGirma-21
@TigistGirma-21 2 месяца назад
😂😂😂
@TigistDebalke
@TigistDebalke 2 месяца назад
😂
@No-zw4ky
@No-zw4ky 3 года назад
የኔ ጥያቄ አሁን ተመለስልኝ ብዛብኝ እናመስግናለን ሥራ ላይ ተኩረት ማድርግ ብቻ ነው
@tebh1236
@tebh1236 Год назад
Oo
@bamlakredeat6831
@bamlakredeat6831 Год назад
Q@
@Mandelademe
@Mandelademe 10 месяцев назад
Esun metebek akum yalkew temechitognal. thank you brah
@fhjjfhjk679
@fhjjfhjk679 2 года назад
የእውነት በጣም ነው የተማሩክት እመሰግናለው ይመችክ አቦ
@ahmedhamadi9194
@ahmedhamadi9194 3 года назад
የኔወንድም ትክክክል እናመስግናለን
@sofajemal4452
@sofajemal4452 2 года назад
በዜ እናመሰግናለን ምርጥ ምክር ነዉ
@SamiraTajali
@SamiraTajali 5 месяцев назад
ምክርህ ዛሬ አገኘሁት ተመቸኝ ላይክ
@zadeyoutube8963
@zadeyoutube8963 3 года назад
በዜ እናመሰግናለን👌👌
@HachaluHundesa
@HachaluHundesa 6 месяцев назад
በርታ ወድማችን አሪፍ ነው
@helentube4131
@helentube4131 3 года назад
Abo selamik yibeza wedimachin enameseginalen
@AHMADK-b8q
@AHMADK-b8q Месяц назад
ከልብ እናመሰግናለን ወድም 😢
@meremamohammed520
@meremamohammed520 3 года назад
ወየው ግራ ያገባል የሰው ነገር ተተው ኡፍፍፍ እድሜዬ 21 ነው እስካሁን ምንም አይነት ግራ የሚጋባ ነገር አገኝቶኝ አያውቅ ነበር ግን አሁን ላይ ግራ ገብቶት ግራ ያገባኛል እኔም ቃል ስላለብኝ ዝም ብያለሁ
@קסיהקסה
@קסיהקסה 3 года назад
ትክክል ከኔም ደረሶብኛል ግን ተመልሶ መጥቶዋል ዝም ነው ያልኩት
@Tayech-oj8dh
@Tayech-oj8dh 3 года назад
እሽ እናመሰግናለን ዎንድሜ
@milkilion696
@milkilion696 3 года назад
Absolutely brilliant, tks bro.
@ፍቅርእስክመቃብር
@ፍቅርእስክመቃብር 3 года назад
Bro nice!❤
@ahmedabufaris100
@ahmedabufaris100 3 года назад
የኔ አስተማሪ ኑርልኝ
@LominatKadahun
@LominatKadahun 10 месяцев назад
Thankyou so much
@efratanega9129
@efratanega9129 3 года назад
ብታይ ግራ ግብት ብሎኝ ነበር ያልከው ነገር በሙሉ እኔ እያኩከት የነበረ ነገር ነበር አሁን ማስተካከል ያለብኝ ይመስለኛል
@charbelkaram6072
@charbelkaram6072 3 года назад
Thank you brother berta
@msosame1703
@msosame1703 Год назад
በጣም አሪፍ ምክር ነው👍👍👍
@asteryegebrellij1995
@asteryegebrellij1995 3 года назад
አናመሰግናለን🙏
@bogechala6820
@bogechala6820 3 года назад
ምክርህን ተቀብያለው ልቤ ጨክኘ ን በቃ
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu Год назад
እሥቲ አትለፎኝ ቅመሞች በፍጣሪ እኔ ኒካ እሠረሥለው ምክንያት እያበዛ አሥጠላኝነ በቃ ቁረጤኔን ነገረኝ ሂወቴን እዳታበላሸ ሥለው በቃ የራሥሸን ሂወት ያዠአለ ብሎኝ ትቸው መልሦመጣ ኖረማልሁኝ አወራሁት እነ ድጋሜ ጠፍቶ ሠላም ጠፍህ በሠላምነው ሥለውዝምአለ ከዛ ምነውዝምአልከ ሠላምጀ እንጋባኮ አልልሀም ሥለው እኔገነነኝ የራሥሸየሆነአላማ የዠ እኔገነነኝአለ ድጋሜ ከዛን እኔ በራሤየምተማመን ጠካራእደሆንኩውነ ወድን. ሣይሆን ህልሜንነው እማሣድደው ወድንለምኖኝጀ ለምኝ አላገባም ምረጥያባቶዋ ልጀ ነኝ ብየ ወጣሁ ለዝህም መልሥ ኦልሠጠም ዝምነውያለው ግን ብሎክ አልተደራረግንም እነ ወረ ሆነን ይህንካልኩውት እሡውም አይደውል አይጥፍ እኔምእደዛው ግነ ሥለራሤ መነገሪ ጥፍትነውደ ሢቀጥልተመልሦ ይመጣይሆን ??
@AsterWorku-d4v
@AsterWorku-d4v 9 месяцев назад
አመሰግናለሁ
@banchayehuyamariyamlij9971
@banchayehuyamariyamlij9971 3 года назад
በጣም አሪፍ ምክር ነች 🌺🍀
@DBUthyear
@DBUthyear 3 года назад
ዜሬ ለመጀመሪየ ግዜ ታሰክቶሊኝ ሁለታ ነኝ መብሩክ መሉኝ ኪኪኪኪ
@TitinaWaseneh
@TitinaWaseneh Год назад
እናመስግናለን
@fadi5alife14
@fadi5alife14 3 года назад
እሺ እኔ አስቀይሜው ከዘጋኝ ደውዬ ወይም በሜሰጅ ይቅርታ ብጠይቀው ችግር ይኖረዋል? ፕሊስ መልስ
@rahehanawawgaga1396
@rahehanawawgaga1396 3 года назад
ቀጥታ ደዊና ጠይቂ ችግር የለውም ግን እንዳታለቃቅሸ
@fadi5alife14
@fadi5alife14 3 года назад
እሺ በጣም አመሰግናለሁ 😍
@mamitigab5842
@mamitigab5842 3 года назад
ክክክ
@ማህሌትአድሴ
@ማህሌትአድሴ 5 дней назад
ጥፍት ካለብሽ ይቅርታ በይ
@masi9324
@masi9324 3 года назад
እንኳን ደና መጣክ በዝዬ ሰብሊ እዴት ናት
@ayantuwayre7114
@ayantuwayre7114 3 года назад
እናመሰግናለን በዜ
@Mohammed-tp5cp
@Mohammed-tp5cp 3 года назад
እናመሰግናለን
@EmebetMuhammed
@EmebetMuhammed 6 месяцев назад
እውነት ነው ወላሂ ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤❤
@mitufkr579
@mitufkr579 2 года назад
በጣም። ነው ምያመስግንይ
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 3 года назад
አህለን በጣም ጥሩነው በርታ በዜ
@Semira-u8h
@Semira-u8h 13 дней назад
ያህ ለኔ ነው።እኔ ሳዉድ ነው ያለሁትከደወለወር ሆነዉምን ላድርግ
@wudeyibas1202
@wudeyibas1202 3 года назад
እኔ እምለው ለኔ ምክረ ያስፈልገኛል እባካችሁ ንገሩኝ እኔ በጣም እወደው ነበር እና ሚስት አለው እንዴት ላድርግ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Год назад
ሽሽ ከሱ በጭራሽ ደግሞ ሚስት ካለው ምን ልኮኝ ነው በራስሽ ሊደርስ ማወጂውን በሰው ላይ እንዳታረጊ እሧም ሴት ናትና
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 месяцев назад
ነዪና እኔጋ ተበጂ ከዛ ትረጋጊያለሽ 😂
@Hshddghd
@Hshddghd Месяц назад
እኔ እየሆኩ ያለሁትን ነው ያወራሀው ምግብ አልበላ እንቅልፍ አልተኛ
@Misko-h3c
@Misko-h3c 6 месяцев назад
ዋውትክክልምክርነውበዛብህ ቀጥልበት
@mulu6386
@mulu6386 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@AkAk-td8oh
@AkAk-td8oh 7 месяцев назад
ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ወድሜ
@lidyazewdu2217
@lidyazewdu2217 4 месяца назад
Tru miker nw gn Bemn mikniyat lemagnet limokre lemawrat selkim ayanesam textim aymelism mn aynet zede litekem
@helenlemma4514
@helenlemma4514 3 года назад
ቆይ እነሱ እነማናቸው መልስ የማይሰጡት ምን አለ ወንዶች መልስ ሰተው ቢገላግሉ መለመን ይወዳሉ የምን መለማመጥ
@ፍቅርየራያልጅ123
@ፍቅርየራያልጅ123 2 года назад
ክክክክ
@godislove8937
@godislove8937 Год назад
😂😉
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 месяцев назад
ለምን እራሣቹሁን አንቃችሁ አትገሉም ከዚህ ሁሉ ጣጣና ስቃይ 😂?
@tipohosine6823
@tipohosine6823 3 года назад
እንኳንደህናመጣህህ
@AdemGetachew-el2yi
@AdemGetachew-el2yi 3 месяца назад
ተባረክ
@assiassi9863
@assiassi9863 3 года назад
ስላም በዜ ትክክል
@svvs389
@svvs389 3 года назад
እኔ ደሞ ድንገት ዝም ሲለኝ ከዛ ሙልጭ አድትጊ ሰድቢው ብሎክ አደርኩት ከዛ አላስችለኝ ብሎ አነስች ይቅርታ ጠየኩት ይቅርታ አደርገልኝ ግን ያው እንደቀነሰኝ ነው አሁንም
@እናትዬ4
@እናትዬ4 3 года назад
የውነት ይህመልክት እኔን ይወክላን
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 3 года назад
Amazing wooooow thank you soooo much for sharing us በዝዬዬዬ 👌👌👌
@ተመስገን-ለ9ኸ
@ተመስገን-ለ9ኸ 2 года назад
@foziamohamed9329
@foziamohamed9329 3 года назад
Think for your advans
@kareemannm7863
@kareemannm7863 3 года назад
እኔ ብር እደፈለጉ ሳለማቀ ዘም ነዉ የምላቸዉ ሲወጣላቸዉ እሪሳቸዉ ይመጣሉ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 месяцев назад
😂ጥሩ ማስተዋል ነው
@hifahifa5351
@hifahifa5351 Год назад
እኔ ብሎክ አድርጌዋለሁ አይቶ ዝም አለኝ ይሄማ ንቀትነው።🙄😁😁😁
@betelhemworku2976
@betelhemworku2976 Год назад
setetalu recently ena block metaregu sewoch highschool life alcheresachum mkniyatum matured yehone brain kalew sew yemitebek ayselem😂😂😂
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 8 месяцев назад
😂😂😂
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 8 месяцев назад
እኔም ቀዘነብኝ ብሎኩንተጫነ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 месяцев назад
ወይ ሴቶች መከራቹሁን አይታቹሃል😂
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
ውይኔ በዜዬ አሪፍ ምክር ነው
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 3 года назад
አመሰግናለሁአሪፊነውበዝሁቀጥልበት
@ZebibbZebibb-wc3cm
@ZebibbZebibb-wc3cm Год назад
እኔ ግን መተዉ አልቻልኩም
@sikosilo6202
@sikosilo6202 3 года назад
የኔጥያቂ አሁንተመለሰልኝ
@emutube8419
@emutube8419 3 года назад
Enameseginalen yenem tiyake new
@allahkrimtube2402
@allahkrimtube2402 3 года назад
የልግዝ ጥያቄ ነው ።ሁልግዝ ልቤእደተስበረነው። አሁን ስማውሁ ብቸኝነት ግጥነው።
@makdamebrahtu5582
@makdamebrahtu5582 3 года назад
Thanks bro
@tsionkebebew2476
@tsionkebebew2476 3 года назад
Thanks
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 3 года назад
ብዙግዜአጋጥሞኛልግንቶሎእናደዳለውከዛምየላኩትንመልክትሰርዘዋለውእናምአዳድሰውአብዝተህስትፈልገውምንምመሄጃያጣክይመስለዋልእዲሰልችቶኝትቻለው
@hayathayat6586
@hayathayat6586 3 года назад
አቀራርባለሁ እያላችሁ ታራርቃላችሁ አፋቅራላችሁ እያላችሁ ታለያያላችሁ አስማማለሁ እያላችሁ ታጣላላችሁ ቆይ ከሀሳቡ ለማዉጣት ወይም ከሀሳብዋ ለማዉጣት እየፈለገች እየፈለገ እዴት ነዉ ስላልተወራ ሊናፍቅ የሚችለዉ ጉድ እኮነዉ ዞሮ ሳይስ ብሎዋል የቻይናዉ ደኩተር ተናግሮዋል የእግዚዙ ፃሀፊ አስቀምጦዋል እያላችሁ በራሳችሁን ሀሳብ የምታዉሩትን ሳይሳዊ አስተሳሰባችሁ ሰዉን ጭራሽ እዲራርቅና ግራ እዲጋባ ያረጋችሁ ነዉ የፈጣሪ ስጦታ በሆነስራ አትግቡ እጭ ይምታወሩት ጠፋችሁ አሁንስ
@berrytadeese21
@berrytadeese21 2 года назад
ቀኔ ስተት ነው ይህ ከየውት ሁለተኛ ቀኔ ነው በቀን በስራ ምክንያት ስለማየው 😥
@ayshalslamislam368
@ayshalslamislam368 3 года назад
ኢሄ ፡በኔ፡ይተፈጠርነገር፡ነዉበጣም፡ያመንኩት፡ከእናቴ፡በላነበር፡ማምነዉ፡ግን አሁን ፡በድንገት ፡ስልክ፡ዘጋብኝ፡አያወራኝም
@salamyonas5763
@salamyonas5763 3 года назад
Ok ene.miwodaw saw yerasen sifeligi min madiragi alabign?
@ሀቢባሰይድ
@ሀቢባሰይድ 3 года назад
ትክክል ወድም
@sahibasahiba7168
@sahibasahiba7168 3 года назад
Betam enamesegnalen
@daseal5554
@daseal5554 Год назад
ይህ የኔ መልክት ነዉ 😥😥
@tseganeshalebachew3400
@tseganeshalebachew3400 3 года назад
Tkkil negh betam des mehale temert new
@akiashiferawshiferaw4491
@akiashiferawshiferaw4491 3 года назад
ዋዉ አመሰግናለሁ
@ነፍሴሆይተመለሽ-ሸ4ረ
ሠላም ሠላም በዜና ቤተሰቦቹ እንዴት ናችሁ በዜ ለመረጃዎችህ ከ❤❤❤ እናመሰግናለን
@chinaziad9191
@chinaziad9191 2 года назад
Betam ameseginale betam
@ranialisa3835
@ranialisa3835 2 года назад
በጣምእናመሰግለን❤❤
@helentube4131
@helentube4131 3 года назад
Yemadam kimemochi siwedachu betesb enihun
@charbelkaram6072
@charbelkaram6072 3 года назад
Tru bezieye live atmta entna entna eyalk yselechal bemahal
Далее
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
ተባረሩ ያሳዝናል@NEGASHMEDIA
43:31
Просмотров 10 тыс.