Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
ሜሴጅ አይመልስም አይልክ፤ ስልክ አይደዉልም አያነሳም ችላ ችለ ማለት ከጀመረ ማድረግ ያለብሽ ነገሮች What to Do When He Ignores You
17:03
ወንዶችን የሚያሸሹ የሴት ባህሪያት #ፍቅር #Love #Ethiopia
16:11
Встреча в Лифте 😂
00:43
СПАСЛИ ДВУХ СЕСТЁР, А МОЖЕТ ЗРЯ?
21:58
HYPERCHARGE FOR WATCHING THE BRAWL STARS WORLD FINALS?! 🥵
01:31
Когда Долго В Рейсе)))
00:16
የምትወጅዉን ሰዉ አተሻል በቀላል ነገር እንግዲያዉስ መመለስ ትችያለሽ 10 tips to return with him
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Подписаться 125 тыс.
Просмотров 81 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
29 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
533
@እፀገነትአቡኔ
5 лет назад
ሰዎች አትድከሙ ፍቅር እና ዝናብ ከላይ ነው የሚንጠባጠብ።
@eyutube1977
5 лет назад
ፈጣሪ ካላደለሽ ሺ ግዜ እጥፍ ዘርጋ ብትይም አይሆን ለሡ ቦታ እሠጣለሁ ብዬ ስራዬን ትምህርቴን……ማሬ ወደኔም ጎራ በይ ሠብስክራይብ ግጪኝ
@rahimatube5792
5 лет назад
ክክክክ እውነት ነው ከላይ ካልተፃፈ ዋጋ የለውም
@ፈቅሪጥዑምሰቃይ
5 лет назад
ክክክክክክክ
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
5 лет назад
እውነት ነው እፍፍፍፍ
@maritu1983
5 лет назад
tkkle
@kawsrtube9258
5 лет назад
የርቀት ፍቅር ህመም ነው ስቃይ ነው የሚያውቅ ያውቀዋል !አሞኝ አሞኝ ወጣልኝ አልሀምዱሊላህ
@እሙሐያት
5 лет назад
በርቀት ፍቅር ሣይሆን ጣርነት ነው አድቀን አሸናፊው ጥሎ ይሀዳል
@ሀዬየመድናዋ
5 лет назад
ምን ጠጥተሺ ወይም በልተሺ ወጣልሺ ለኔም ሹክ በይኝ
@kawsrtube9258
5 лет назад
😂😂😂ማሬ የጠጣሁት ነግር የለም አይዞን በርታ በይልኝ
@ferafera850
5 лет назад
Erh betammmmm uffffff yamal
@ferafera850
5 лет назад
@@kawsrtube9258 😂😂😂
@EthioMerejaNow
5 лет назад
ሴቶችዬ አንዳንዴ እግዚአብሔር ጥሩውን እንዲሰጣችሁ ጸልዩ በውጭም በውስጥም ያላችሁ ወንድም እህቶቼ በሰላም እደሩ
@eyutube1977
5 лет назад
Amen yoni እናተም ጥሩ ሁኑልን እዳንጣላ kkkk
@EthioMerejaNow
5 лет назад
@@eyutube1977 ere tetaliche alakim enie ehitalem
@hiwethiwet6254
5 лет назад
Amen amen amen amen amen amen
@senaitmolla4870
5 лет назад
እውነት ነው ሁሉም ከላይ ሲፈቀድልን ነው
@sarah-mh3ow
5 лет назад
amen
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ
5 лет назад
ምን አይነት አሠተዎይ ልጅ ነህ ያሰተማርከው በህይወቴ ያለፍኩበትን ነው አፌ ቁርጥ ይበልልህ የወጣትነት ዘመን ይባረክ
@ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ
5 лет назад
ዋው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ለኔ ቢጤ ንፁህ የፍቅር ሰው ፈላጊወች በሙሉ
@tsehaykalayu5001
5 лет назад
በዛብህ ወንድማችን ለምክርህ በጣም ነው የማመስግነው:: በዚ ሰዓት ግን True love አየጠፋ ነው:: እግዝያአብሔር ለሁላችን መልካም ትዳር ያድለን. በተለይ በስደት ያለንው !!!
@sandosando3930
5 лет назад
እውነትህን ነው እኔ እሱን ካፈቀርኩ ጀምሬ እራሴን ጥየ ነበር ያው እሱን ሳስብ ነበር ውየ እማድረው አሁን ግን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ብየ እራሴን መሆን ጀመርኩ እናም አልፈልገውም ጥርግ ይበል የምን መጨነቅ ነው እ እና እህቶች አታቡ እሽ
@sihinwubeshet125
3 года назад
እውነትሽን ነው ለግዜው ነው ሱስ ህዝብን እንጂ ፍቅር አደለም መለማመድ ስታወሪው በቃ ጥፍት ሲል ይችን ቃል ያስጠላል ግን ሞኝነት ነው እሱ አለሙን ይቀራል እኛ እራሳችንንምጣል በጭራሽ ይህ ባሪያችን መቀነስ አለብን
@ብስራትዳንኤልብስራትዳንኤ
5 лет назад
ምክርህ ሀሪፍ ነው ነገር ግን ክላይ ክእግዚአብሔር ሲስጥ ብቻ ነው በተለይ እህቶቼ እምትፍልጎትን ለማግኝት ፅልዮ አመስጋኝ ሁኑ ያኔ ጥበበኛና አስተዋይ ሴት ትሆኛለሽ እህቴ ትዳር የእግዚአብሔር ነው በፍፁም ፅንተን መፅለይ አለብን ትዳርን ፍላጊ ስንሆን ደግሞ ለእግዚአብሔር እንደምንገዛው ሁሉ ለባላችንም መገዛት አለብን ያኔ እግዚአብሔርን ደስ እናስኝዋለን ያኔ ትዳራችን የተባረክ የተቀደስ ይሆናል ልጆቻችንም ሀገርን ወገንን የሜጠቅሙ ልጆች ይስጠናል እግዚአብሔር እናም ትሁት ሁኝ አመስጋኝ ሁኝ አገልጋይ ሁኝ የስውን ልጅ አክብሪ ለባልሽ ታዛዥ ሁኝ አንች የባልሽ ባርያ. ነሽ የልጆችሽ ባርያ ነሽ ስለዚህ ባጠቃላይ እግዚአብሔርን በፅሎት ጠይቄ በቅዱስ ቃሉ ተገዥ እህቴ ሆይ
@zinetalameri3144
5 лет назад
እረ ወዶች ገደል ይግቡ እኔ ተጣልቻለሁ ግን ትዛዙ ከላይ ነው እቅልፍና ባል በራሱ ጊዜ ይመጣል ዋናው ትእግስት ነው😎😎😎
@ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ
5 лет назад
በዜ እናመስግናለን ባለፈው ጠይቄህ ነበር ስለዚህ ጉዳይ ይገርምሀል የአቀርብክልን 10ሮችሁም ትግብራለው የድሮ ፍቅረኛዬ ጋር ማውራት ጀመርን የረሳኝ ነበር የመሰለኝ ግን እሱ ያሳልፍናቸው እያነሳ ያወራኛል በጣም ደስ ብሎኛል ግን ትዕግስት ይጠይቃል እንዳልከው ጊዜ መስጠት
@ilovemom-mf3rt
5 лет назад
ፕሮግራምህ በጣም አሪፍ ነው ለኔ ጠቅሞኛል.ጓዶች እናተስ
@eyutube1977
5 лет назад
ጠቃሚ ነው ውዴ ወደኔም ጎራ በይ ሠብስክራይብ ግጪኝ
@gggfjhdnly3297
5 лет назад
ውድ ወንድም በጣም አፊፍ ምክር ትምርት እየሰጠኀን ነው ብዙ ነገር ቀርቶልኛል ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ . ጥያቄ አለኝ ይቅርታ አንዳንድ ወንዶች ባአረብ አገር የሚሰሩ እህቶች ላይ የሚጫወቱ ወንዶች አሉ ሳይወዳት እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ እያለ የሚሰሩበት ገዘባቸው የሚበሉ ወንዶችን እንዴት መለየት እንችል አለን?? ምከረን መልካምነት ለራስ ነው!!
@ቅንመሆንለራስነው-ኀ1ዸ
5 лет назад
@@gggfjhdnly3297 አወ ማር ብዙ ወዶች አሉ ግን እኛ ሴቶች መቃት ነው ያሳዝኑኛል አረብ አገር ሊሰሩ መተው ባል አገኘን እያሉ ብራቸውን የተበሉ እህቶች ብዙ ናቸው
@gggfjhdnly3297
5 лет назад
@@ቅንመሆንለራስነው-ኀ1ዸ አው በጣም አንደኛው እኔ ነኝ
@ቅንመሆንለራስነው-ኀ1ዸ
5 лет назад
@@gggfjhdnly3297 አይዞሽ ያለፈው አለፈ ለሚመጣው አላማላይ ፎከስ አድርጊ
@tube-hj2dz
5 лет назад
💔 ሲቀርበኝ ስርቀው ሲደውል ሳጠፋ አሁን በተራው ልቤን ይዞት ጠፋ 😔
@rehmakasau8532
5 лет назад
ክክክክ
@akiybelay5167
5 лет назад
ኡሚ ሀያቲ Wuy hhhhhhhhh lik enda ene
@مريمالعنزي-ظ3ض
5 лет назад
ክክክክክክ
@hayatwoowwnicebushera6875
5 лет назад
ኡሚ ሀያቲ ክክክክ እርፍ
@ሀዬየመድናዋ
5 лет назад
እኔ ከባሌጋ እንጨቃጨቃል ሚስጥሩ ምን እደሆነ አላቅም ኡፍፍፍ ሠባት አመታቺን አንዲም ቀን በሰላም አውርተን ስልኩን ዘግተን አናውቅም በአካል ስንገናኝ አንጣገብም ማንም ነወረ የሚቀናብን ተለያይተን ወደ ስራ ሰንሄዲ ንዝንዝ እንጀምራለን እስኪ መላ በሉኝ ውዶቸ ምን ላዲርግ
@ሰሙእናቴንናፋቂቢንትባባነ
5 лет назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም በመጀመሪያ ለምክርህ አመሰግናለሁ በመቀጠል እስቲ እንደኔ በፍቅር የተጎዳ እኔ እምለዉ ግን አንተ ያልከዉን ነገር አደርግለታለሁ ግዜዉን አልሻማዉም እናም አንድም ቀን ተጣልተኝ አናዉቅም የማንግባባበት ነገር ካለ ተነጋግረን ችግራችንን እንፈታ ነበር በጣም ደስ የሚል ፍቅር ነበረን እሚገርመዉ ነገር ከግዜ ቡሀላ ባህሪዉ ተቀየረ ምን እንደሆነ እንኳን አላዉቅም በጣም ደጋግሜ ጠየኩት ግኖ ምንም አላደረግሽኝም አለኝ በቃ እየራቀኝ ሆደ ያዉ እኔ ያለሁት በስደት አለም ነዉ እና ጓደኞቼ በጣም ግራ ተጋብቻለሁ አለ ስለዉ ይሄዳል ሄደ ስለዉ ደሞ ይመጣል ለመወሰን እንኳ ግራ አጋባኝ ለምን እንደዚህ ኦንደሆነ እንኳን አላዉቅም እስቲ ይህን ምን ትሉታላችሁ
@ዜድለናታለባታብቸኛዋልጂእ
5 лет назад
እዳው የኔ ቢጤ እኔም እዳቺው ነኝ አይዝሺ ጠካራ ሁኒ አላህ ለኛ ሀለቸው የተም አይሄዱ እኔ ግን የሡ ጎድኛ እያጠናናኝ ለሡመጨነቅ ተወሁኝ አልሃምዱሊላ አይዝሺ እህቴ 💓🙏🙏
@merammohamed8324
5 лет назад
ግን አንድ ወንድ እና ሴት በፍቅር ሲተያዩ ቆይተው ግን በአንድ ነገር ከተቀያየምክ በሗላ እንዴ መጀመሪያው አይሆንም መደባበቅ ይከሰታል ግነን እራስን መንከባኸብ ይመቸኛል በተረፈ በርታ ኸሄዴ ሄዴ ነው አላህ ከሪም
@adiman5119
5 лет назад
በዝየ አተንሰለምሰጠንመረጃ እናመሰግናለን:- ወንድ መለያየትከፈለገ መገዱን ጨርቅ ያርግልህብየነው የምሸኘው ወንድሲሄድ ወንድይመጣል
@nggh2993
5 лет назад
ትክክል ወንድም ምርጥምክር ነው ተክክል ነህ ልኑር ሰጠብቀዉ ይህ በጠራቃ እየተዋደዱ መለያየት ያማል ብቻ አልሀምዱሊላህ ብቻ ኑር ሳይከፈህ የምወድህ ፎቃየዋ
@ድንግልማርያምእናቴድ-ጐ2ጸ
5 лет назад
አረ እንጃ የቀድሞ ፍቅርኛ ለመርሳት በጣም ከባድ ነዉ ምንም ቤትተዉ አይተዉም ከስንት ጊዜ በኋላ ይቅርታ ብሎ ተመለሰ በዛላይ ካለአንቺ መኖር አልችልም ብሎ ቃል ገባ ብቻ ያዘልቅሽ በሉኝ ወገኖቸ ተስፋ አትቁረጡ
@jejishaqueengg3917
5 лет назад
wowww
@እግዚአብሔርያውቃል-ሠ5ቨ
5 лет назад
እንደኔ
@ሁንያለውይሆናልኩንፈየኩን
5 лет назад
ተጠንቀቀቈእኔም የልጀ አባት እንደዚህ ብሎ እሚፈልገው ገንዘብ ነው
@habitiku3146
5 лет назад
በነገራቺን ላይ በጣም ጥሩ ትምህርቶቺን ትሰጣለህ የቸገረው እርጉዝ ያገባል ቢጤወቺ እንጠቀምበት
@HayatHayat-oz6hu
5 лет назад
አሯ ወደዛ ይህን ያክል ለምን መጨናነቅ የራሱ ጉዳይ ለወንድ ልጅ መጨነቅ አላቅም በዚህ ዘመን ከብር ጋ ነው ፍቅራቸው ወንዶች ይልቅ ለነሱ አስተምርልን ብዙ ት ም ህ ር ት ያስፈልጋቸዋል
@ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ
5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድማችን በራሴው ስተትት ምርጥ ፍቅረኛየን አጥቸዋለሁ እስሱም አሁላይ ተይዛል እደሱ ያለ አገኝ አይመስልም ብዙለምኖኛል ምናለ ቆይቶ ባይገባኝ እያልኩ ሳለቅስ መኖር ነው
@alahmed5663
5 лет назад
ልክ እደኔ እፋፋፋ
@ሀዬየመድናዋ
5 лет назад
ያኔ ሳይሄዲ የት ነበርሺ ሹክ በይኝ እኔም ከባሌ ጋ 7 አመታቺን ከተጋባን እወደዋለሁ ይወደኛል ግን ሁል ግዜም እንጨቃጨቃል ምን እደነካን አላቅም መላ በሉኝ
@hehd9645
5 лет назад
Eyes on
@asegedechtenkir1478
5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ምክር ነው ግን ከፍቅረኝነት ወጥቶ ኖርማን ጉአደኛ ለመሆንማ ማንም አይለምናቸውም ፡በአሁን ጊዜ በጣም ሚያሳዝነዉና ሚያስጠላዉ ነገር እንዴት ባማረ ፍቅር 4/5 አመት ቆይቶ ከእንግዲህ ከፍቅረኛሞችነት ወጥተን ኖርማን ጉአደኛ እንሁን ይላሉ ወንዶች ፡እስቲ ምን ይሰማል !!! በጣም ያማል ያለፈው ከንቱ ጊዜ ; እድሜ ------- ያማል !!!!!!!!!!! ግን ብቻ አምላክ እግዛብሄር ፈሪሀውን ያድለን።
@habibahabiba3987
5 лет назад
እኔግን መመለስ አልፈልግም እፎየው ግልግል የሚለውን ሙዚቃ ጋበዘኝ የተጣላን ግዜ ስለዚህ ይመቸው ህይወት ይቀጥላል እኔም እረሰዋለሁ
@እናቴህይወቴ-ሠ5ወ
5 лет назад
ልክነሽ ከሄደ ሄደነው ።
@habibahabiba3987
5 лет назад
@@እናቴህይወቴ-ሠ5ወ አዎ
@አባቴእናቴለኔህይወቴ
5 лет назад
ወድምየ
@አባቴእናቴለኔህይወቴ
5 лет назад
ወድ ሜ ምክርክ በጣም እኔን ይወክላል እናም ከፍቅረኛየ ጋ ተቀያይመናል እና ምን ያህል ጊዜ ልሥጠው አሁን ተራርቀናል ከቻልክ ቪዴው ሥራልኝ
@amemarr3905
5 лет назад
😔ayizosh marr
@aminaalkoory6593
5 лет назад
ክክክክክ ኮሜንቶች ሥታሣዝኑ እኔግን ጥርግ ይበል እንጅ አላለቅሥም ለወንድልጅ አለፍ ብለሽ መጥበሥነው እንጅ ወንድማችን ሥለምክርህ እናመሠግናለን ወንዶችን ወዴድናችሁ ካሏቸው ይጠብራሉ እነሡን ድህና ሢለምኑና ሢለማመጡ ነው ደሥ የሚሉት
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
Год назад
ከኔም ወዳ እየማለ አላለቅስም ያለ ግን ወላሂ አልቅሻለሁ 😂😂ሲደርስብሽ ታቂዋለሽ
@ወድሰኒልጄበይኝድንግል
5 лет назад
ፍቅርም ሆነ ትዳር /የትዳር አጋር ከፈጣሪ'ው ብዬ አምናለሁ!!!
@dfcff1222
5 лет назад
እድሜና የጤና ይስጥልኝ ወንድማችን
@dfcff1222
5 лет назад
በጣም ምክርህ ይመቸኛል
@እሙየየማርያምልጅ
4 года назад
ትክክል
@teybamoha2123
5 лет назад
መልሶቢመጣም መልሶይሄዳል እግዚአብሔር ካልሰጠ
@በቃአልወድህምልቤንሰብረኸ
5 лет назад
እኔም ፍቅርኛየን መመለስ እፈልጋለሁ ቡጣም ነው እምወደው አለሱ መኖር አልችልም ጧት ማታ ሳለቅስ ነው እምውለው አላህ አይለያየን
@ነኝየማየልጂኢሥላምነውህይ
4 года назад
እናመሠግናለን በዜ እኔሥ የማላቀውን ልጂ ጋ ወሬ ጀምሬ በርግጥ ተማር እያለሁ በፊት ጀምሮ እንደሚወደኝ ነው የሚነግርኝ ግን እሥካሁን ተጣልተን አናውቅም ግራ ያጋባኛል ዝብየ የማላቀውን ልጂ እንደት እንደማወራው ግን ቃል ገብቸለታለሁ ላልከዳ እሥኪ ምን ትሎኛላችሁ ውድ ያገሬ ልጆች ማለት እናንተ በኔ ቦታ ብትሆኑ
@adisadis1545
5 лет назад
እናመሰግናለን ወድማችን ፕሮግራምህ ጥሩነዉ ኧረ እደብቸኝነት እረፍት የለም
@ከታገሱትያልፋልእግዚአብሔ
5 лет назад
ስላም ውድ የሃገሬ ልጆች በስደትም በሃገር ውስጥም ያላቹ ስላማቹ ብዝት ይበልልኝ እናመስግናለን
@eyutube1977
5 лет назад
ውዴ ቤተሠብ እንሁን ፎቶዬን በመጫን ሠብስክራይብ አርጊኝ
@mariyamsaikhsaikh3978
5 лет назад
ከታገሱት ያልፋል እግዚአብሔር ፋቅር ነው amiiiiiiiin
@alahisonealhamdulilah9451
5 лет назад
እኔ እንኳን ከሱ ጋ መመለስ ይቅርና በህይወት ሞኖሩን መስማት አልፈልግም በጣም ጎድቶኛል ልጅ እንዳተገዝኩ ካላስወረድሽ ብሎኝ ተፋታን ከዚያም በሰው ሀገር ብዙ ተሰቃይቼ ወለድኩት ከወለድኩም በሁዋላ ይቅርታ ሲጠይቀኝ ለልጀም አባት ነው ብየ ተማለስን ግን ስንማለስ በጣም ተቀይሮብኝ ነበር ብቻ አንድ ቀን መቀየሩን ለማረጋገጥ ውሸቴን አርግዣለሁ ስለው ካላስወረድሽው ሁለቱንም ኒካሽን አውርጀልሻለሁ አለኝ ወላሂ ከዚያ በሁዋላ ለሱ ያለኝ ፍቅር ወደ በቀል ተቀየረ ብቻ ሌላ ወንድ ያፈቀርኩ በመምሰል ከሱ ጋ መለያየት እንዳለብኝ ወሰንኩ አደረኩትም ተሳካልኝ እሱም እኔን ሳይፈታ በፊት ሌላ ሴት ጋ እንዳገባ ሰማሁ ከዚያ ወድህ ፍቅር ለኔ ህመሜ ነው ተጎድቻለሁ መመለሱ ይቅርና መኖሩንም አልፈልግም ስለትምህርትህ እናመሰግናለን
@SaleemaSalee-kg1qu
Год назад
ወይኔእህቴዋአብሸሪ
@ስደትመምህሬ-ቸ4ነ
5 лет назад
እናመስግናለን ጡሩ ትምህርት ነው እስኪ ተመልካቾች የስደተኛን እንባ ባድ ቃላት ግሉጹ ......።
@maryammaryam6891
5 лет назад
አይ እኔ ፍቅር ምንም ሳላስቀር እሰጣለሁ ግን መለማመጥ አይመቸኝም እኔ አጥፍቸ ራሱ ይቅርታ አልልም ትቢቴ ሴቶችዬ ኮንፊደንስ ይኑራችሁ የሄደን አታባብሉ ሆ
@ኪያአላዶር
5 лет назад
እሱ እደሚመለስ እርግጠኛ ነኝ ግን አልጠብቀውም ሮጦ ይድረስ ከፈለገ ።
@eslamnewhiwt6794
5 лет назад
እኔምእድችንኝግድልየገባ እሱንጥብቅየምአበቡአልዝልቀም
@zinashmar1140
5 лет назад
ኪያ አላዶር bemigeba👍👍
@ሀውሊነኝየስደተኞችኣድናቂ
5 лет назад
የጣሁትን ፍቅረኛ ሳይሆን ያጣሁትን ብሬን ነው መመለስ እምፈልገው😜😜
@Radiahmed
5 лет назад
😁😁😁😁
@የቡታጅራዎሽቅርቅርሀገሬን
5 лет назад
እኔም
@መናይርሀሰን
5 лет назад
ሀሀሀሀሀ
@FatinaKamal
3 месяца назад
ፊቅር❤ከፊጣሪምሰጠስጦታነዉ•ለሁለችሚፈጠሪማያቃሪጥ=ፊቅርይስጠንአሚንንንንበሉ
@ttty3386
5 лет назад
እናመሰግናለን የሚንገናኝ አይመስለኝም ሲለምነኝ ያልሰማሁት እኔም አሁን ልለምነው ቆረጥኩኝ
@mariamaajman7817
5 лет назад
እረ ወንደሜ አሁንስ ሰለፍቅር መሰማት አሰለችኚ እናመሰግናለን ሰለመከረህ ያሁን ወንዶች ቀቅለው ቢጠብሷቸው አይገባቸውም
@Ss-ub2fx
5 лет назад
ለትምህርትህ በጣምእናመሰግናል ግን አደየከልብ የወጣሰው እደበፊቱ የሚሆንአይመስለኝም ቀርሞሰው ፀባውምንእደሁ አይታወቅም ብቻአለሀምዱሊላህ
@hudamohammedmohammedhudamo3758
5 лет назад
አይይይይይይ በእርግጥ ግጭት ያለ ነው ግን አንድይይይ የሽፍተን ልብ መመለስ ከባድ ነው መጨርሻው አያምርም. በተለይ በርቀት ላይ ያለ ፍቅር አድጋ ነው ከመውስናችሁ በፊት በቂ ጊዜ ከስጠሽው ከዛ ለመወስን አትፍሩም ወዴ ኃላም አትመለሱ
@quranismylife2627
5 лет назад
ወይ ጣጣ ሲኖረኝ እኮ ነው እምጣላው 😂😂የራሱ ጉዳይ ወላሂ አልጨነቅም አልሀምዱሊላህ
@fekirhaylu3527
5 лет назад
እኔ ከተጣላውት 4ቀኔ ነው ከሌላ ሴት ጋር ሳገኛው እራሴን መቆጥልጠር ነበር ያቃተኝ አንድም ቀን እንደዛ ያረጋል ብይ አስቤ አላውቅም እሱ ምንም አይነት ኬዝ እንደሌላቸው እና የዛን ቀን ብቻ እንዳገኛት ደጋግሞ ቢነግረኝም እኔ ግን የወድድኩትን እና ያከበርኩትን ያክል አይኑን ማየት አስጠላኝ
@zeidamashallhswet4413
5 лет назад
ልክ ነሽ ወንዶች አይተማመኑም ወላሂ እኔ ሚሥት እያላቸው ከሌ.ሤት በድብቆሽ ሢጅናጀኑ.ብዙ አይቻለሁ በአሁን ሠአት በጣም.ከባድ ነው
@ሀዬየመድናዋ
5 лет назад
የአላህ የት ነው የምትኖሩት እርግጠኛ ነኝ ይህ አይነት ስራ የሚሠራው ሪያዲ ወይም ጂዳ ነው ኡፍፍፍፍፍ ያማል እኔ አንቺን ቢያደርገኝ ልጂቱን እገላታለሁ
@fekirhaylu3527
5 лет назад
@@ሀዬየመድናዋ የምኖረው ድባይ ነው ምን አገላታላው እኔን ፍጣሪ እዚህች ምድር ሲያመጣኝ በምክንያት ነው ያመጣኝ ለኔ ያለውን አይነሳኝም
@selamawitchanie5830
5 лет назад
@@ሀዬየመድናዋ lijtu min adergech esu kalfelge eko ayhedibatim neber eswin new enji meshignawin mekuret
@halahala5065
4 года назад
እህቴ ሁሌም ስላም ያለው ህይወት ይግጥምሺ በትግስትማለፍን የሚያክል የለም ያለ ምን በቀል ህይወትሺንቀጥይ ጥሩይገጥምሻል እኔንም ታጋሺነኝ እላለው ያች ለየት ይላል
@ፋፊፋፈ
4 года назад
በጣም አሰተማሪ ነዉ ተመቺቶኚል
@ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ
5 лет назад
በዜ እውነት እውነት እልሀለው ፍቅረኛዬን ትመስላለህ እሺ አንተን ሳይ በጣም እረበሻለው ግን ከሱጋ አሁን ተጣልተናል ተለያይተናል 3 ወር ሆነን መመለስ እንኳን በጣም ይከብዳል 😢😢😢
@ድንግልአማላጄድንግል-ፐ5ቀ
5 лет назад
Ayzeshi ehitay lebgoew
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
5 лет назад
ስለምክርህ እናመሰግን አለን ወንድሜ ፍቅረኘየ ምክናያቱን ባለወኩት ነገር ዘግቶኛል ሳምንት ሆነው እኔ ግን መለማመጥ ስለማልወድ ቴክስትም ሆነ ደውየለት አላውቅም የወዶች ፀባይ ግራ ያጋባል እውነተኛ ፍቅርን የሚሰጥ እግዚአብሔር ብቻ ነው።
@Tube-tb5zy
5 лет назад
እኔም
@bettybetty5969
5 лет назад
Dewelesh minendehonema eweki banchim layhon yechilal aweru menegager ena melemamet yeleyayal ehite
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
5 лет назад
@@bettybetty5969 በመወያየት አያምንም ሁሌም እንደሚቀና ይነግረኘል ደግሞ የሌላ ሰው ስልክ ከስልኬ ካአገኘ እኔን ሳይጠይቅ የብተሰብ ስልክ ይሆን የስራ ብሎክ ይልብኛል እኔግን በጣምእታገሰው ነበር ደግም ፍቅር የሚአምረው እና የሚዘልቀው በመወያየት እና በመደማመጥ ነው።
@ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ
5 лет назад
ክክክክክ ያችስ ሳምንት የኔ ሁለት ወር ሊሆንነው እኔ መለማመጥ አልወድም ምንም አልፀፍኩም አልደውልኩም ተመልሶቢመጣም ዝምበይው
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
5 лет назад
@@ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ ክክክክክ አይዞን እንግህ እንቻለው እህቴ እራሳችን ጠብቀን እና ስኬታማ ሁነን ያኔ ሲፈልጉን እኛ ደግሞ አንፈልግም ማለት ነው።
@abayneshkassa9204
5 лет назад
በጣም አመሰግናለው ወንድም
@maryamtube584
5 лет назад
በዛብህ አሁን ገና ደና መጣክ ባለፈ ከተጣላቹት አስቀኑት እንጂ አትቅረቡት ብለክ አስበልተከኝ ነበር ከተመረቀ ኮንራት አትበሉት ብለከን እኔ ግን አላስቻለኝም አልኩት ከዛ እንደ ድሮ ኧረ የተሻለ ፍቅር ኛሞች ሆንን 💓
@hayatwoloyewa7275
Год назад
እናመሰግናለን አስፈላጊሰአትነው የነገርከኝ
@tube-if1oc
4 месяца назад
የኔዉባል የስራዉንይስጠዉ ጥቅመኛወንድነዉ።
@aishaaisha9602
4 года назад
እህቶቸ ወላሂ ከርቀት ፍቅር በቸኝነት ይሻላል በተለይ በስደት
@orlyashata4976
5 лет назад
እናመስግናለን ልምክርህ
@raziqa8242
5 лет назад
አይይይ እኔም የእርቀት ፍቅር ልቤን አቁስሎታል ተለያይተናል ግን መመለስ ከብዶኛል በቃ ከሱጋ ማዉራት ከበደኝ ትዝታዉ ያስለቅሰኛል ይቅርታ አልተቀበለኝም ብቻ አላህ የተሻለ ነገር ይስጠኝ ለሱም ለኔም እህህህ ያማል
@kasetchkasetch37
5 лет назад
Ayizosh ehete enem endachew negn fetari bertatun yisten
@susu-tf3ud
5 лет назад
ሌላ አፍቅሮ የሄደዉ እንደት ይመለሥ በብሎክ ዘግቸዋለሁ ተናድጀ ሥታናጅኝ እንጅ ያፈቀርኩት ሠበብ ያበዛል መጨረሻዉን እህት ወንድም እንሁን ብሎኝ እርፍ ከዛ ሸኘሁት መቶም አይጠቅም 5 አመት በሡ ልቤን ባልጎዳሁ ወንድን ማመን ባሁን ሠአት ከባድ ነዉ ገደል ይግባ አሏህ ያለልኝ አለ
@تامريتامري
10 месяцев назад
የኔ ቢጤ አብሽሪ ወንድ ልጅ ቆርጠዉ ሲጥሉት ነዉ ዋጋችን እሚገባቸዉ
@zeburamohammed2881
5 лет назад
ስለ ምክርህ እናመሰግናለን ግን ፉቅር እድል ነው. በትግል የትም አይደረስ እኔ በጣም በድሎኝ ለልጀ ስል መለያየት አልፈለኩም ነበር ነገሮችን አስተካክለን ልጃችንን በፉቅር ማሳደግ አለብን ስለው ጭራሽ ሰላም ተሰማው ማለቴ ኩራት እናም ምንም ማድረግ አልቻልኩም ተለያየን. ቆይቶም አገባ እናም ፉቅር እኩል ስሜት ሲኖር ነው እናም አሁን በልጀም ጉዳይ ቢሆን እይኑን ላላይ በህይወት ዘመኔ ብየ ወስንኩ ምን ትመክሩኛላችሁ
@alahisonealhamdulilah9451
5 лет назад
ውዴ ልክ እንደኔ እኔም ከባለቤቴ ጋር በልጀ ምክንያት ነበር የተለያየነው ካላስወረድሽ ብሎኝ ከወለድኩ በሁዋላ ይቅርታ ጠይቆኝ ተማለስን ግን ምንም አልተቀየረም ያን ሁሉ መስዋትነት ከፍየለት በኔ ላይ ሌላ ሴት ተጀናጀነብኝ እኔም ከሌላ ወንድ ፍቅር የያዘኝ አስመስየ ተለያየን አሁን ስለሱ ሳስብ ያመኛል
@zinteabdullah7625
3 года назад
እር ባክህ እውነት ክሆነ አላህ ወኪል እንጂ እንኳን እስፓርት ቤት ገብቸ እንዴውም የስደት ኑሮ ስራው ውልቅ እርጎናል እሚያምን ክሆነ ወደ ቦታው ይመለስ እማያምን ክሆነ ደግሞ ይሽክርክር እኛም አላህ አለን እንሻአላህ አላህ የፅፈልን ነው የሚሆነው ግን ለምክርህ እናመስግናለን
@SAau-xy8yl
3 года назад
እናመሰግናለን
@RoseKarbe
6 месяцев назад
ይመችህ ብሮ ❤❤❤❤❤❤
@asegedechbekele8456
5 лет назад
ስለምክርህ እናመስግናለን ወንድም ለተጣሉት ይጠቅማቸዋል እኔግን አልተጣላውም ምናልባት ለወደፈት ይጠቅማል ቴንክስ።
@sihinwubeshet125
3 года назад
ግን ሰው ምንወደውን ሳይሆን መከተል ያለብን ሚወደንን ብንከተል ሚሻል ምንወደውን ስንከተል ሚወደንን ያሳጣል እመኑኝ ሁሉም ለበጎ ነው አንዳንዱ እሮጠው መተው ሰውን እረብሸው እሮጠው ይሄዳሉ ፍቅር ሳይሆን በስሜት ሚነዱ ሰወች አሉ እነዚህ ይጎዳሉ
@ዙፊየሀይቅልጅ
5 лет назад
ወይ ጉድ ዘድሮ በቃ ፍቅር የሴቶች ብቻ ነውደ ግን በዛም በዚህም ስለሴት ነው እምሰማው አይ ሴት ቲማቲም አጀት ሁነንኮ ነው ምን ነበር የወዶችን ደነዝ ልብ በሰጠኝ
@merontadesse4319
2 года назад
Betam betam lewetehegnal betam arif miker new wendime neger gen leteyekih yemeflegew neger alegn be mn lagegnih endemichil betasawekegn
@እናቴሂወቴቱብ
5 лет назад
አልሃምዱሊላህ በ14 አመቴ አካባቢ ይሆናል የሆነ ልጅ ወድጀ እንቅልፍ ይደፋኝ ነበር በ1 ስድብ ችቻ ተለያየን ስንቅህን የባቄላ ዱቄት ብየ ተውኩት ከዛ ወድህ ለ1 ቀን ፍቅር ምንድነው ብትሉኝ አላውቅም ምንም አይመስለኝም ። በ7 አመት መልሸ አገኘውት ጨርቄን ቢል ማቄን ቢል እረ ወደት ልዳማና ጅራት በስከ ዋላ ነው
@You-op9iy
5 лет назад
እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት እሱ ግን ኢትዮ ነው ያለው ግን ተጣልተናል ልጁን ከሂወቴ በላይ እወደዋለሁ ጥፋቱ የሱ ነው እኔ ምክር ብዬ የማማክረው ሁሉ ጭቅጭቅ ነው የሚመስለው ልጁን እወደዋለሁ ግን ምን ላድርግ መላ በሉኝ እኔ ያሰብኩት ሀሳብ አገሬ ገብቼ ገዳም ለመግባት አስቤ አለሁ ምንም አማራጭ የለኝም ሌላሰውም መቅረብ አልፈልግም መላ ካላችሁ መላ ስጡኝ በፈጣሪ ስም ይዣችኻለሁ በጣም ተጎዳሁኝ
@emebetdagne8283
Год назад
አይውዴ ኧረ ተይኝ ሁላችንም ተቃጥለን አልቀናል
@emuamartube8536
5 лет назад
ጎበዝ ልጅነህ ወድሜ በደምብ አድምጦ ለተረዳህ
@kalokalo1263
2 года назад
ጥሩትምረትነው በረታወድማችን
@የቡታጅራዎሽቅርቅርሀገሬን
5 лет назад
አረ ጥርግ ይበል ትንሽ ትዝታው አለቅ አለኝ እሱም ተስፍ አለይ እደሚለቀኝ
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
5 лет назад
እኔስ አልታረቅም ሆ ቢመጣም ሰላም አይሰጥም
@tube-kb6ri
5 лет назад
እኔም አንድ ቀን ተስማምተን አናቅም በየቀኑ ነው የምንጣላ ደሞ ይመጣል አይሂድም ግርም ይለኛል ትናትም ተጣላን ዛራ ስደውል አያነሳም እኔን ጎዳው ብሎ ኦላይን ፈጥዋል ተውኩት ምርር አለኛ እውነት ወይ አይሂድ ወይ አይመጣ ግራ ሁኖብኛል መላ በሎኛ ጋይስ
@bettybetty5969
5 лет назад
Like esu endalew zemibeyiw yewetalet gize sichew
@Tube-zh9dt
5 лет назад
ጊዜ ስጭው ተመልሶ ይመጣል
@የስደትስንቄአርሴምዬ
5 лет назад
አይዞሽ ፁለት አድርጊ
@ሀገሪንተውልኘ
5 лет назад
የኒማር እኒም እዳችነኘ እስኪ አድበሉን ውዶች
@ፍቅርፍቅር-ቨ1ቸ
5 лет назад
ውይ እንደ እኔ ነሽ እናት
@ፍቅርየወሎልጅፍቅርየ-ጘ9በ
5 лет назад
እረ ጥርግ ይበል ለኔ ካላለው ተለማምጨ አልኖርም ማፍቀር ፀጋ ነው እግዚአብሔር የበለጥ ይሰጠኝ ይሆናል ለሱ የምጨነቀው ስንለያይ ሳይሆን አብሮኝ እያለ ነው ከሂደ ምንገዱን ጨርቅ ያድርግለት
@madntahmed5835
4 года назад
እኔ ጥያቄ አለኝ ግን መልሰልኝ ስንገናኝ ሁሉንም ነግረኞል በትንሽ ነገር ተስፍ እቆረጣለሁ በተቻለሽ ቃላት ን ተጠንቀቂልኝ አለኝ ስልክ አለነሳሽም በሚል ተጣላን እሱም በፍቅር እንዴተጎዳ ነገረኝ ግን ምን ላዴርግ በትንሽ ያኮፍል
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ
5 лет назад
ወንድሜ ልክ ነህ አንበሣ ትክክል
@hanimashambel6074
5 лет назад
ሴቶች የኔ ሚስኪኖች ሀቂቃ የልባችሁን ነው የምትናገሩት አዳደም ፈታ አረጋችሁኝ አዳዳችሁም አዛዘናችሁኝ አልሙሂም ሁሉም ነገር የአላህ ፍቃድ ነው ለኛ ያለው የትም አይሄድም እኛ እቸኩላለን እጂ ለሁላችሁም መልካሙን ይስጣችሁ
@AsSa-wm2pw
2 года назад
እዉነትነዉ
@salmabeyene5768
3 года назад
thanks brother
@አልሐምዱሊላህ-ወ1ለ
5 лет назад
አረ እኔስ ተሰቃየሁ ሳይወደኝ ወድጀው ወላሂ በጣም ነው ያፈቀርኩት ስፅፍለት አይቶ ዝም ብሎክ ነው እማረግሽ ይለኛል
@አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ
4 года назад
እረ እህቴ አይዞሽ አች ቀድመሽ ብሎክ አድርጊው ጭራሽ ይሀን አትቅረቡው በኔ እይታ እደምትወጅ ካወቀ ይኮራል
@تامريتامري
10 месяцев назад
ቦልኪዉ አንቺ
@yeshiamhara1419
5 лет назад
እናመሠግናለን ውዱወንድምችን
@sohannamariyam9009
5 лет назад
ደስ የሚል ፕ ሮግራምነው ዋው
@lidujesuse910
5 лет назад
የምክር አገልግሎት ማግኘት ፈልጌ ነበር? ልትረዳኝ ትችላለህ?
@አዚዛ-ጰ8ዸ
5 лет назад
የኔ ቆንጆ ስወድህ ውዱ ፍቅረኛየ 😍😃
@asegedechbekele8456
5 лет назад
እንኮን በስላም መጣህ ወንድም በአላ እመለሳለው ሥራ ላይ ነኝ።
@Me-gq1jj
5 лет назад
የተቀመጥክበት ቦታ ወውው ያምራል
@አላህከሪምአላህከሪም-ሠ4ፐ
5 лет назад
እ ምሣሌ እኔ ብር ላኪልኝ ሢለኝ አልክም ብየ በዚህ ተጣላን እና እሡን ለመመለሥ ብየ ብሬን ልልክነው እ ለምን ዥው ገደሌ እንዳባ ጅንጀሬ አይልም
@ሀናንአስማማው
5 лет назад
ልክ እደኔ 3 አመታችን ብረ አለኝ አይኑ ይብረረና😢
@ማሜላውከሳውዲ
5 лет назад
@@ሀናንአስማማው ክክክክ
@cbsbc6870
2 года назад
Kkkkkkkk
@እራመዳለሁበተስፍእሙነኝየ
5 лет назад
እናመስግናለን ወንድማችን በጣም አሪፍ
@SamsungA-fs2yb
18 дней назад
እናመሰገናለ ምክሩ ጡሩ ነው
@lijferensay5968
5 лет назад
Well done!! Thank you
@mahiethiopia
5 лет назад
Welcome ብለናል ...👍
@hayatyoutube5591
5 лет назад
ወይኔ ቦታው ያለህበት ሲያምር ናፈቀኝ
@zeidamashallhswet4413
5 лет назад
ሠብለ ተለያይተህማ ደግመህ ያ ሠው መመለሥ ይከብዳል ቢመለሥም እንደ መጀመሪያ አይሆንም
@Radiahmed
5 лет назад
ሣህ
@ማሂየመድኃኔዓለምልጅነኝ
5 лет назад
እናመሰግናለን ምርጥ ሰው
@hailamariamdamxo6148
5 лет назад
ትዳር የፈጣሬ ስጦታብቻነዉ
@serkalemgatun519
5 лет назад
Wendmachn slemkirh betam enamesegnalen betam new chanalachu lehiweta tmhrt honognal ketlubet tebarekiln
@ለኔሰእናቴማሪያምናትከመሰ
5 лет назад
እር በእናታቹህ ፍቅር እግዚአብሔር ሲሰጥ ብቻ ነው እህቶች ለውንደ ልጀ እና ለመዳምፊት አይሰጠም ክራ ቀብርር ነው እሸ ውንደ ቤሂድ ውንደ ይመጣል
@hanabintahmedin5409
5 лет назад
በርታ
@merdiyamohammed6249
5 лет назад
አሪፍ ነው ሁሉም ትክክል ነው
@ኢስላምነዉሂወቴH
5 лет назад
መመለሱ ቁርቶብኝ መርሳቱን ባገኘሁ ደሞ ላሁኑ ወድ
@madi5538
5 лет назад
እናመሰግናለን ወድሜ
@sifenderesa7978
2 года назад
እኔ እና እሱ ለምን እንደተለያየን አላውቅም ግን አንድ ነገር አለ እሱ ሙስሊም እኔ ክርስቲየን ነገር ግን ከተለያየን 2 ሳምንት ሊሆነን ነው በጣም እወደዋለሁ እሱ ግን አንቀጥልም አለኝ ግን እሱን መመለስ እፈልጋለሁ
@jameelahusain3732
5 лет назад
አመሰግናለሁ።።።
@እህቴንናፋቂስደተኛዋ
5 лет назад
ፕሮግራምክ ቆንጆ ነው ግን ለኔ እየጠቀመኝ መሆኑን አውቃለሁ ሌሎቹ ምን እደሚሉህ ከራሳቸው ስማ የፈሰሰ ውሀ እደማይታፈስ ሁሉ የኔና እሱም አልቆለታል ከሱ የተሻለ ሰጠኝም ተመስገን ብያለሁ
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
5 лет назад
የኔስጥርግ ብሏል ግንእኔመለማመጥአይመቼኝም ግን ከስንትአመት ትግስትበሓላ የበለጥሰጥቶኛል አልሀምዱሊላ ቢቆጭጅአልቆጭም ምክንያቱም ለሴትልጅ በጣም ያዝናል
@mhmmadali5351
4 года назад
እናመሰግንአለን
@ስጠብቅህልኑርበፍቅርህታስ
5 лет назад
እኔስ ግራ ገባኝ ገና ሳየው አፈቀርኩት እሱ ግን ትንሽ አውሩቶኝ ከዛም ብሀላ አልፈልግም አለኝ ብሎክ አረገኝ ስልኩንም ቀየር ስልኩን አገኘሁት እየባሰብኝ ነው ፍቅሩ ምን ይሻለኛል
@ejigyakorygnaleyesusyanite8781
5 лет назад
Arif timrt newu enena gowdygnaye le 7amet teleyayten nebre ahun gin temelisen abiren endahum tegabatenali.!ye negrkachewun kadergu ye ewnet lerasachewu madireg yichilalu..!!bezam layi geta la anchi yalewu bihedim be mechersha be ejish mewudeku aykerm silzih bertu tesipa atikuretu !!le mikir ejig betam argen enamesginalen bra!!
Далее
17:03
ሜሴጅ አይመልስም አይልክ፤ ስልክ አይደዉልም አያነሳም ችላ ችለ ማለት ከጀመረ ማድረግ ያለብሽ ነገሮች What to Do When He Ignores You
Просмотров 45 тыс.
16:11
ወንዶችን የሚያሸሹ የሴት ባህሪያት #ፍቅር #Love #Ethiopia
Просмотров 96 тыс.
00:43
Встреча в Лифте 😂
Просмотров 148 тыс.
21:58
СПАСЛИ ДВУХ СЕСТЁР, А МОЖЕТ ЗРЯ?
Просмотров 495 тыс.
01:31
HYPERCHARGE FOR WATCHING THE BRAWL STARS WORLD FINALS?! 🥵
Просмотров 7 млн
00:16
Когда Долго В Рейсе)))
Просмотров 147 тыс.
11:43
ወንድ ልጅ ዕድሜ ልኩን እንዲወድሽና እንዲንበረከክልሽ እነዚህን ነገሮች 9 አድርጊ
Просмотров 24 тыс.
15:19
የብዙወችን ቀልብ የምትስብ ሴት ባህሪያት 6 signs she’s a high quality woman
Просмотров 136 тыс.
22:54
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
Просмотров 60 тыс.
6:36
ስለ አንድ ሰው የምታስብባቸው 10 ምክንያቶች |10 reasons you keep thinking about someone| tibebsilas | tibeb silas
Просмотров 35 тыс.
12:44
ashruka channel : ወንድ በፍቅር እብድ እንዲልልሽ 5 ቁልፍ ዘዴዎች | Ethiopia
Просмотров 39 тыс.
14:57
ወንዶችን በቀላሉ በፍቅር መቆጣጠር የሚችሉ የሴት ልጅ 4 አስተሳሰቦች 4 things a man need to feel to fall in love with you
Просмотров 35 тыс.
31:15
10 ዓመት ልጠብቅህ ትችላለች....የርቀት ፍቅር ❤❤❤ ahadu podcast
Просмотров 96 тыс.
12:41
ወንድ ልጅ ችላ ችላ መለት ከጀመረ በእነዚህ 7 ነገሮች ፍቅሩ እንዲያገረሽበት አድርጊዉ When Someone Ignores You (DO THIS)
Просмотров 59 тыс.
4:49
ወንድ ልጅን በመራቅ ብቻ እንዲናፍቅሽ ማድረግ ትችያለሽ/ wintana yilma/ fiker/ feker/ fikir/ kalianah/ habesha guru
Просмотров 52 тыс.
12:23
እንዲህ አድርጊ ከጠፋ/እየጠፋ ከሆነ- Ethiopia፡ Say this or do this if he pulls away/disappear !
Просмотров 56 тыс.
00:43
Встреча в Лифте 😂
Просмотров 148 тыс.