Тёмный

የምግብ አለመፈጨት (Dyspepsia) እና የጨጓራ ባክቴሪያ (H-Pylori) /New Life 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 856
50% 1

በወቅታዊ ልዩ ጥንቅር;- የምግብ አለመፈጨት (Dyspepsia)
ምግብ በአግባቡ ካልተፈጨ ህመም ነው ሚሆነው፡፡ የምግብ አለመፈጨት ምንነት ፣ መንስኤዎቹን ፣ ምርመራው ፣ ህክምናውን እና መከላከያውን ከ ተመልካቾች አስተያየት ጋር እንዲሁም የውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት ፣ የአንጀት እና የጨጓራ ሰብ እስፔሻሊስት ጋር ቆይታ ተደርጎበታል ።
የጨጓራ ባክቴሪ (H-Pylori)
እንደ ኢትዮጵያ ባሉ የንጹህ ውሃ እና ምግብ እጥረት ባለባቸው ሃገራት የጨጓራ ባክቴሪያ በስፋት ይገኛል። በመሆኑም የጨጓራ ባክቴሪ መንስኤዎች ፤ መፍትሔዎቹን ፤ ህክምናውን እና መከላከያ መንገዶችን በተመለከተ የውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም የአንጀት እና የጨጓራ ሰብ እስፔሻሊስት አጠር ያለ ማብራሪያ ሰተውበታል ።
Digestive Health: A Complete Guide
Join us for a comprehensive look at digestive problems. Our experts discuss causes, treatments, and prevention, focusing on regions like Ethiopia. Improve your digestive health today!
አዲስ ሕይወት ሰፋ ያሉ የጤና ጉዳዮችን የሚዳስስ የቴሌቭዥን ፕሮግራም ሲሆን በሕክምና ሁኔታ ላይ ትኩረቱን አድረጎ . የህክምና እና የታካሚዎች ስጋት እንዲሁም ሌሎች የጤና ጉዳዮችን ከሰፊ የባለሙያ ማብራሪያ ለህብረተሰቡ ግንዛቤ መሚሰጥ መልኩ ያቀርባል።
New Life is a compelling television program dedicated to exploring diverse health issues, with a particular focus on medical conditions. We bring public awareness to medical and patient concerns and other health topics through insightful discussions and expert analysis. Join us for informative content delivered by professionals, shaping a better understanding of health and well-being.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#new_life
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
Далее
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
Просмотров 75 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 28)
41:47
Просмотров 234 тыс.