Тёмный

የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት //Ethiopian traditional food/shiro Powder /azegejajet /MTN shiro 

kine ቅኔ  media
Подписаться 32 тыс.
Просмотров 258 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 475   
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 5 месяцев назад
ጎበዝ ባለሞያ እውነተኛ ሴት እንዲህ ነው ወንድ የሚመስሉ ሴቶች በጣም በዝተዋል ባለሙያዋ ሴቶች ደሞ እየጠፉ ነውና
@frehiwotmengistuasfaw7962
@frehiwotmengistuasfaw7962 9 месяцев назад
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ፡ አስተማርም መሆን ትችያለሽ ተባረክ
@sofiaa4351
@sofiaa4351 Год назад
ሰላም እህታችን ለ10 ኪሎ ብለሽ ማዘጋጅትሽ ተመችቶኛል በሀገራችን ሙቀጫ ደስ ይላል ሁለት ኪሉ እያሉ የውጭ ሀገር ዝግጅት አይመችም እሱ ውጭ ላሉ ነው ያንቺ ለየት ይላል ረዥም እድሜ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
አመሰግናለሁ እህቴ ክብረት ይስጥልኝ
@pikakoku9152
@pikakoku9152 Год назад
Ewnet nw
@ruthjj7405
@ruthjj7405 Год назад
ዋው በጣም ቆንጆ ነው በተለይ ንፅህናሽ ደስ ይላል ለሽሮ ይህን ያህል ቅመማቅመሞች ከጨመርሽ ለበርበሬ እማ እንዴት ይበልጥ ነው ማለት ነው አይደል ? ግን ቅመማ ቅመሞች ለጤናችን በጣም ጠቃሚም ቢሆኑም መጠናቸው ሲበዛ ጉዳትም ሊኖራቸው ይችላል እና መጠናቸው ላይ ጥንቃቄ ብናደርግ ጥሩ ነው በተረፈ ስለ ምርጥ ሙያሽ ምስጋና ይገባሻል
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ
@danayitgebretsadik604
@danayitgebretsadik604 2 месяца назад
ሸሮሽ ይጣፍጣል።
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ ወዳጄ
@adashakalu3391
@adashakalu3391 Год назад
በጣም ግበዝ ሁሉም ትክክል ነው አብሽ በደንብ ቀይ አድርገሽ ቆልተሽ ብትጨምር ጣዕሙ ከዚህ የበለጠ ነው ጕሮሮሽላይ ነው ጠእሙን የምታገኝው ብቻ አድናቅሽ ነኝ በርችልን ሴት ልጅ ሁሉንም የምታሸንፈው በሞያዋ ነው
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ እግዚያብሔር ያክብርልኝ
@dagammmmmmmmmm
@dagammmmmmmmmm Год назад
ר
@dagammmmmmmmmm
@dagammmmmmmmmm Год назад
עע
@nfreek5276
@nfreek5276 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት
ለኔንገሪኝእስኪ ውዷ ምጥን ቆጆ ሲሮ ለአስረ ኪሎ ስት ስት እዴማዴረግ
@LillianFisseha
@LillianFisseha 4 месяца назад
Jegna nesh ejsh ybarek le 20 kilo shro tsafilgn kalaschegerkush derek kmemochun bgram btgeltsachew tru new
@lekebalakere6831
@lekebalakere6831 Год назад
ተበረኪ ጥሩ ነው አርድ ጥሩ ከለር ይሰጠዋል ብተጨምሪበት
@saraabraham7039
@saraabraham7039 Год назад
ሽንብራውንም አተሩንም ሁለቱንም አንድ ላይ ነው የማጥበው ከዛ በኃላ ነው የምለቅመው ስደልዝ ደግሞ በርበሬውን መጀመሪያ መሸክሸክ ከዛ እርጥብ ቅመሙንጨምሮ አብሮ ይደለዝና ሽሮውን ቀላቅሎ መደለዝ ይቻላል ደረቅ ቅመም አብሽ ቀረፋ ትንሽ ገውዝ ቢገባበት እጅግ በጣም ጥሩ ነው ጤናዳም ለበርበሬ ነው እንጂ ለሽሮ ቢቀርም ግድ የለም ስራሽ ግን ጥሩ ነው ልምድ መለዋወጥ ጥሩ ነው በርቺ እኔም ስራዬ ውጪ ያሉ ትእዛዝ እየተቀበልኩ እየላኩኝ ስለሆነ ነው
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ወዳጄ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ
@bemnetgirma5126
@bemnetgirma5126 5 месяцев назад
ሸሮ አዘጋቺ በአሥር ኪሎ አንድ ኪሎ በርበሬ አድርጌ በርበሬው ነጭ ሥለሆነ ነጣብኝ ምን ዘጄ ላሥተካክል እባክሽ
@MeseAbebe-ct8vm
@MeseAbebe-ct8vm 5 месяцев назад
ጥሩ ባለመያ ነሽ
@adamietiru
@adamietiru 8 дней назад
ቅኔ በእዉነት እንወድሻለን ስልክሸን ላኪልኝ ካላስቸገርሁሽ?
@fathimashajhiwot
@fathimashajhiwot Год назад
እናቴን አስታወሺኝ እማይዬ ልጅሽ ናፍቃሻለች አንቺም እጅሽ ይባረክ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ኑሪልኝ ::
@abayneshteshome9676
@abayneshteshome9676 11 месяцев назад
በርበሬው ዕርጥብ ሲነካው ይለዝብሻል በርበሬውን መጀመሪያ ውቀጪ ከዚያ ቅሞቹን ትወቅጫለሸ የወቀጥሸውን በርበሬ ጨምረሽ ደልዢ ይቀልሻል
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ Год назад
ኤርትራውያን ይሥሩ ሽሮ ውሀ አፍልቶ ሽሮ ሢበትኑበት የጣአሙ ሽታ ከሩቅ ይጠራል
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ታዲያ ለምን ለኛም አዘገጃጀቱ የተለየ ከሆነ አታካፍሉንም ? ነው ወይስ አዘገጃጀቱ እንደዚሁ ሆኖ ወጥ አሠራራቸው ነው የተለየ የሆነው ? አመሰግናለሁ ወዳጄ
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 Год назад
ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
እኔም በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ
@ajasem4531
@ajasem4531 10 месяцев назад
ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ በፀአይ ምች የለውም እዴ የቅመሙ ሽታ ካቺ ብዙ ተምሪያለው እና በርበሬም አዘጋጀት አሳይኝ❤❤
@brhanseyfu8729
@brhanseyfu8729 Год назад
ጎበዝ ንፅህናሽ ጥሩ ነው ነገርግን ጤናደሙ ቢቀር ለሽሮ ያንያህል አያሰፈልግም በርበሬውንም ለብቻ በትሸከሽኪው አትደክሚም ነበር ። ብቻ አስተማሪ ነው
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
እሽ ወዳጄ ለወደፊቱ የሚጠቅመኝን ዜዴ ነው ያካፈሉኝ :: በጣም አምሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ ::
@ElsaKidus
@ElsaKidus 9 месяцев назад
በርበሬ ለማዘጋጀት እንዴት ነው?
@ZenetGugessa
@ZenetGugessa Год назад
በጣምቆጆነው በርቺ ሥለበሦና በርበሬ አሣይን ሽሮውን ሠረቼውበጣምነው የሚጣፍጥ እውነት👍👍👍😍
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 9 месяцев назад
ማሸአላህ በጣም ቆንጆ ስራነው ባረከላህ ፊኪ ሀቢብቲ ካንቺ ተምሬያለው እጅሽ ይባረክ👍
@adamietiru
@adamietiru 5 дней назад
ቅኔ እኔ እቅመም እመጠን ላይ እቸገራለሁ ለ5 ኪሎ መጠን ፃፌልኝ በአንች ልሞክረው የእናታችን ምትክ አ/ር ጤና ይሰጥሽ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 5 дней назад
ሁለት ኪሎ ና ግማሽ የሽንብራ ሽሮ ፣ ሁለት ኪሎ ና ግማሽ የአተር ሽሮ ፣ በርበሬ ግማሽ ኪሎ ፤ ቀይሽንኩት ግማሽ፤ ነጭ ሽንኩርት አንድ ወይም ( ግማሽ ) ኪሎ ፣ ዝንጅብል እሩብ ኪሎ ፣ እርጥብ በሶብላ አንድ ሙሉ ጭብጥ ፤ የጤና አዳም ፍሬ አንድ የቡና ስኒ በጣም ያልሞላ ፣ ድንብላ አንድ ና ግማሽ የቡና ስኒ ፤ ኮረሪማ አንድ ና ግማሽ የቡና ስኒ ፣ ነጭ አዝሙድ ሁለት የቡና ስኒ፣ ደረቅ የመጥበሻ ቅጠል ግማሽ የቡና ስኒ፣ ፣ ጨው እንደፍላጐት ፤ ነው ። በቁጥር መፃፍ በ RU-vid ህግ ስለሚያስቀጣ ነው በፊደል የፃፍኩት ስለዚህ ከላይ የፃፍኳቸውን ዝርዝሮች በደንብ ማየት ያስፈልጋል :: አመሰግናለሁ 🙏
@KidistKidi-h8v
@KidistKidi-h8v 7 месяцев назад
አብሽ ከሙን እና ነጭ ሽኩት ያንሰዋል ቀረፋና ቅርፋድም ብትጨምሪበት ቆንጆነዉ
@abebechalem243
@abebechalem243 Год назад
በጣም ነው የማመሰግንሽ እጅሽ ይባረክ አቦ👏
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
እኔም በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ
@saudah8298
@saudah8298 9 месяцев назад
ማሻአላሕ የጤናቀለብ የኔየሤትጀግና አሑሰአትላይ በፍጮቤትየው ሳስደልቱ ያየሑት አችግን ጀግናነሽ
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 7 месяцев назад
​@@kinemedia4844ሽብራውን እና አተሩ አይቆላም እዴ እናት
@Tejugetahun
@Tejugetahun Месяц назад
አተሩ እና ሽንብራዉ ሳንቆላዉ ነዉ እምናደርገዉ ? በተረፈ ግን የ ቪዲዎ ስክነት ጥሩ ነገሮችን ስከን ብለን እንድናይ ጠቅሞናል. ..ሞያዉን ብቻ ሳይሆን ትግስትንም እንድንለማመድ ስላደረግሽን እናመስግናለን
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Месяц назад
አመሰግናለሁ🙏 አተሩም ሽንብራውም ተቆልቶ ተከክቶ ነው የሚሆነው ። እኔ ሲከካ እና ሲቆላ የሚያሳየውን ቪዲዎ ቆርጬው ነው።
@semirahassen-r4d
@semirahassen-r4d 11 месяцев назад
በጣም ጓበዝ ነሽ ፅድት አድርገሽ ነዉ ያዘጋጀሽዉ
@adamietiru
@adamietiru 13 дней назад
እናመሰግናለን ግን ቀረፋና ቀርንፉድ ከሙን ለምን አልጨመርሸም ካንች ባላውቅም እኔ?
@kinemedia4844
@kinemedia4844 13 дней назад
አመሰግናለሁ🙏❤️ቀረፋ ፣ ቅርንፋድ ፡ከሙን ለበርበሬ ነው እኔ የምጨምረው ሽሮ ላይ ሞክሬው አላውቅም :
@aberashayele66
@aberashayele66 Год назад
በጣም ደስ የምል አዘገጃጄት ነው ጎበዝ ሌሎች ያንዛዙታል።
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
በጣም አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
@ኢሌኒኤርትራዊት
በጣም በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ ። እግዜአብሔር እጅሽን ይባርኾው ተባረኽልኝ 👍🇪🇷🤝🇪🇹
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ያክብርልኝ የእውነት ከልብ አመሰግናለሁ
@emuyeawoke1177
@emuyeawoke1177 Год назад
ነጩን ሽንኩርት እና ጅንጅብሉኝ ቀድመሽ ብትወቅጭው በደብ ይልምልሻል እና በተረፈ በጣም አርፍ ነው በርች
@mojocutoms7117
@mojocutoms7117 6 месяцев назад
በጣም ጎበዝ ነሽ እስከነ ንጽህናሽ ግን አንዳንድ ሰዎች ለከለሩ ትንሽ እርድ ተጨምሮ ቢደለዝ ይላሉ አንቺ ምን ሀሳብ አለሽ በርቺ ጎበዝ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 6 месяцев назад
መጨመር ይቻላል ።ግን እንደዚሁም ከለሩ ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ። እኔም አንዳንዴ እርዱን አንድ ላይ አስደልዤ አስፈጫለሁ :
@rozzadesta9344
@rozzadesta9344 8 месяцев назад
በጣም ባለሞያነሽ አናመሰግናለን።
@HidaseAbebayehu
@HidaseAbebayehu 11 месяцев назад
የበርበሬ አዘገጃጀት አሳይን ተባረኪ በርቺልን እናመስግናል
@hiwotadmassu5089
@hiwotadmassu5089 9 месяцев назад
yenatoch mitin new yamiral. gin kerefana kirfud ayichmerme?
@yeshiharegsisay3216
@yeshiharegsisay3216 9 месяцев назад
አሪፍ ነው
@SofiAbdu-t5d
@SofiAbdu-t5d 9 месяцев назад
ትንሽ እርድ ብትጨምሪበት ጥሩነው
@Ahmed-cg7sh
@Ahmed-cg7sh Год назад
መቶ ፐርት ቴክኖሎጂ ምናገኝበት ዘመን ይሁን 100%
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ ትንሽ ነው የቀረው :በቅርቡ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን
@mitslalgslassie1091
@mitslalgslassie1091 7 месяцев назад
ተባረኪ በርቺ
@frehiwot5394
@frehiwot5394 Год назад
ሰላም እንዴት ነሽ ለ6ኪሎ የሚሆን ከክኩ ጀምረሽ ርጥብና ደረቅ ቅመም መጠን ብትነግሪኝ እባክሽ
@frehiwot5394
@frehiwot5394 11 месяцев назад
የእኔም ጥያቄ ነዉ ብትመልሽልን pls
@frehiwot5394
@frehiwot5394 11 месяцев назад
የእኔም ጥያቄ ነዉ ብትመልሽልን pls
@frehiwot5394
@frehiwot5394 11 месяцев назад
እህቴ ይህን ጥያቄዬን ብትመልሽልኝ እባክሽ
@GirmaTefera-tp8xi
@GirmaTefera-tp8xi 5 месяцев назад
በርበሬ ለምን አስፈለገ ? በዚያ ውጭ በጣም ጥሩ ነው በርቺበት አመሰግናለሁ !!!
@kinemedia4844
@kinemedia4844 5 месяцев назад
ምጥን ሽሮ ሲዘጋጅ በርበሬ ያለፈልገዋል ። በርበሬ የማያስፈልገው ነጭ ሽሮ ሲዘጋጅ ነው። አመሰግናለሁ
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 9 месяцев назад
ዋውውው በጣም እናመስግናለን ውደ በጣም ደሥየሚል አዘገጃጀትነው
@burtukan-x1w
@burtukan-x1w 11 месяцев назад
Kosorti na abesh lemn towishu?
@mekatube1532
@mekatube1532 Год назад
አሠላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላምና ጤና ተመኛሁላችሁ ኢትዮጲያ ሀገሬን ሰላም ያርግልን በሌለህበት ቦታ ስለ አንተ ወግኖ ጥብቅና ሊቆምልህ የሚችል ብቸኛው አጋርህ ቢኖር… 👉መልካም ስነ ምግባርህ👈ነው
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
መካ ከልብ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ
@sifrashtaye3278
@sifrashtaye3278 3 дня назад
Please show us how to prepare berbera.
@tigistmelese5744
@tigistmelese5744 Год назад
በጣም ጎበዝ ከለሩን ወደድኩት ተባረኪ
@SurName-n6q
@SurName-n6q 25 дней назад
can u mention ingriedients quantity in english
@bemnetgirma5126
@bemnetgirma5126 5 месяцев назад
ሽሮ ሳዘጋጂ ለአስር ኪሎ ሽሮ አንድ ኪሎ በርበሬ ተጠቅሜ በርበሬ ነጭ ሥለሆነ ነጣብኝ ምን መፍትሔ አለው ለማሥተካከሌ አባክሽ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 5 месяцев назад
@bemnetgirma የተፈጨ በርበሬ ካለሽ ትንሽ ቀንሰሽ ቀላቅሊው ። አስሩም ኪሎ ላይ ሳይሆን ላንድ ጊዜ የሚሆን ቀንሰሽ ከዚያ ቀምሰሽው ጥሩ ከሆነ ሁሉንም ታደርጊዋለሽ ። መጀመሪያ ግን በትንሹ ለሙከራ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 5 месяцев назад
በወንፊት መቀላቀል ትችያለሽ
@almazabera6396
@almazabera6396 5 месяцев назад
አሁን ዘመኑ ዘምኖ እረጥብቅም በርበሬ አድርቆ ሽሮውንሽንብራ አተር አጥቦ ቢደርቅም ባይደርቅም ወሥዶ አሥደልዞ ማሥጣትና ደረቅ ቅመሙን ለሽሮ የሚገባ አምሶ ወፍጮ ወሥዶ ማሥፈጨት ከዛ ምጥን ይባላል
@user-Eden819
@user-Eden819 2 месяца назад
beshnkurt mefcha medelez ychalal bet wst
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 месяца назад
@user-Eden819 አዎ ይቻላል ።
@lemlemmamo1985
@lemlemmamo1985 2 месяца назад
ድንብላል ለበርበሬ ነው ጥሩ
@senaittafesse1648
@senaittafesse1648 Год назад
ጎበዠ ነሸ ግን በሶቢላው ቢሸመጠጥ ጥሩ ነው አዠሙሪኒ ብጨምሪበት የበለጠ ቆንጆ ነው በርቺ
@meseretgirma4343
@meseretgirma4343 6 месяцев назад
አንችን የወለዱ ያሳደጉ ይባረኩ ወጡንም እየሰራሽ አሳይን
@kinemedia4844
@kinemedia4844 6 месяцев назад
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ ወዳጄ 🙏
@enataleme375
@enataleme375 Год назад
እጅሽ ይባረክ! ዋዉ
@saratube8487
@saratube8487 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታለም እኳን ደህና መጣሽ የኔውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ቦታ አች ልጅ አለሽ ግን የኔባለሟያ እጅሽን ይባርከው ግን ትንሽ ሽሮ ላኪልኝ. እደዚህ አሳይተሽን እማ አንቀርም ወይኔ እደው ሽሮ በጣም እወዳለው ከምንም በላይ ሽሮ ወጥ አለቀ ሌለ ሞልቶ ቢትረፈረፍ ምንም አይመስለኝም ሽሮ ወጥ በጀራ አለዉ💚💛❤😘😘🌹🌹😘😘😘😘🌹🌹😘😘😘😘🌹🌹🌹😘😘🌹🌹😘😘
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ሳርዬ አመሰግናለሁ እህቴ ኑሪልኝ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ሳርዬ እልክልሻለሁ ደሞ ላንች የፈለግሽውን ጠይቂኝ ያማረሽን
@adamietiru
@adamietiru 5 дней назад
ቅኔ እንወድሻለን እኔ ብዙ ግዜ እቅመም መጠን ላይ እቸገራለሁ እና ለ5 ኪሎ ብትፀፌልኘ እንዳች አድርጌ ልሞክረዉ የእናታችን ምትክ እግዚአብሔረ ሰጠን❤
@rabiyakwt8024
@rabiyakwt8024 Год назад
ማሬ ስላም እኔ በረ በሬ እፍልጋልው ስልክሸ አስቀመጪልኝ
@ዘቢባመሀመድ-ሠ2ኘ
ማሻ አላህ አጂሺ ይባረክ አናቴን አሰታወሺኝ😢😢😢
@SelamWondesen-o1q
@SelamWondesen-o1q 6 месяцев назад
በጣም ያምራል አሰራርሽ በርቺ እናመሰግናለን
@rozinazerihun6595
@rozinazerihun6595 9 месяцев назад
Ayaten astaweshign gobez nesh berchi
@tiegstisium4267
@tiegstisium4267 Месяц назад
Betam new mamesegnsh yenie wd anchi balshu meseret 20 kilo shiro azegajche betam yemitaft tebelto emaytegeb shiro new yehonelq yekemesew hulu yemidenekbet mrt shiro edmena tiena ystsh yenie wed .
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Месяц назад
አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ : : በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል🥰🙏
@sayedahmada1948
@sayedahmada1948 Год назад
በእውነትእጂሽይባረክእህቴእኔአሁን21አሜቴነውባልአግብቸወዳውኑአረብሀገርሄድኩከልጅነቴምእናቴጋአላደኩምእናስለዚህነገርምንምአላውቅምባልሳገባየጀራናቴምንሰርተሽልታበይውነውእያለችሙድትይዝብኝነበርከዛበንደትተነሳስቸእደዚህአይነትቪድዮስከታተልትንሽአይቸእረዳለሁብየእረጋጋለሁተባረኪ🙏🙏
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ። አይዞሽ በርች ያስብሽው ሁሉ ተሳክቶ ፈጣሪ ለሀገርሽ ያብቃሽ :: ምንም የሚያቅትሽ ነገር የለም :: ሁላችንም ሲሰሩ እያየን ነው የለመድነው :: አንችም ትሰሪዋለሽ :: በጣም ቀላል ነው።🙏🥰
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ
@kdma7831
@kdma7831 Год назад
እናመሰግናለን ፅድት ያለ ስራ ነው ያሳየሽን ግን እኩል መጠን ነው ምናደርገው ማለቴ አተሩን 5 ሽንብራውን 5 እንደዛ ነው ያደረግሽው ?
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ አዎ ሁለቱንም እኩል ነው ያደረኩት ::
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 Год назад
ደንብላአል ሽሮ ዉስጥ እኔ አላቅም።
@selam5792
@selam5792 Год назад
እየሸተተኝ ነው ያየሁት በጣም ነው የሚያምረው♥
@MuluneshTarekenyi
@MuluneshTarekenyi 9 месяцев назад
በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ።
@TrihasinoTesfa
@TrihasinoTesfa 9 месяцев назад
በጣም ቆንጆ ነወ
@TiruworkTadesse-h7k
@TiruworkTadesse-h7k 6 месяцев назад
Thanks too
@kidanGebreyesus
@kidanGebreyesus 5 месяцев назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ኣድኒቀሻለው ፡ጥያቄ ደሞ አኛ ኣከባቢ ኣተሩን ትንሽ ላብ ባለ ዉሃ ተቀቅሎ ከዛም ተቆልቶ ነው የሚዘጋጀዉና ኣንቺጋ ያየሁት ደሞ ሳይቆላ ነዉ ፡፡
@kinemedia4844
@kinemedia4844 5 месяцев назад
ተቆልቶ ተከክቶ ነው የሚዘጋጀው ። ቪዲዋው እንዳይረዝም ብዬ ነው እኔ ሲቆላ ሲከካ የሚያሳየውን ቪዲዋ የቆረጥኩት እንጂ ሽሮ ሲዘጋጅ ሳይቆላ እና ሳይከካ አይዘጋጅም ። የታወቀ ነው ብዬ ነው የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@kidanGebreyesus
@kidanGebreyesus 5 месяцев назад
@@kinemedia4844 እሺ ዉድ ግር ብሎኝ ስለነበረ ነዉ ኣመሰግንሻለው ሙያሽን ይባረክ፡፡
@kidanGebreyesus
@kidanGebreyesus 5 месяцев назад
@@kinemedia4844 እሺ ዉድ ግር ብሎኝ ስለነበረ ነዉ ኣመሰግንሻለው ሙያሽን ይባረክ፡፡
@piuqwe2980
@piuqwe2980 3 месяца назад
👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌💪💪💪💪💪
@KonjetAdane
@KonjetAdane 5 месяцев назад
Betam gomez nesh 13:18
@HhHu-p7b
@HhHu-p7b Год назад
Goboz barchi❤❤🎉🎉🎉 yene marr
@asefasisay3982
@asefasisay3982 7 месяцев назад
አዘገጃጀቱ በጣም ጥሩ ነው ። ምጥን ሽሮ ሲዘጋጅ ኦቾሎኒ ቢገባ ጣዕሙን ያሳድገዋል የሚባል ነገር አለ።ከሆነስ በአሥር ኪሎ ላይ ስንት ይጨምር ?
@AaBb-su1dc
@AaBb-su1dc 7 месяцев назад
የምር ሴትነሽ
@mennabeyene2434
@mennabeyene2434 Год назад
እኔ እምለው ደረቅ ቅመም ማመስ ቀርቶዋል?
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ ወዳጄ አልቀረም እስከመጨረሻው አይው ሁሉም ደረቅ ቅመም ይታመሳል ::
@FatumSis
@FatumSis 5 месяцев назад
ሠላም❤❤❤❤❤
@masertalameraw2644
@masertalameraw2644 9 месяцев назад
ከማመስሽ በፊት ነው ያጠብሽው ወይስ አምሰሽ ነው ያጠብሽው በተረፈ እጅሽ ይባረክ ይህችን አይቸ ላዘጋጅ ነው
@Meseregirma
@Meseregirma 6 месяцев назад
አሪፍነው በርቺ
@emebetaregawi9368
@emebetaregawi9368 10 месяцев назад
ተባረኪ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ
@markoriosadafre673
@markoriosadafre673 Год назад
Ballemoya !!
@KidistKidi-h8v
@KidistKidi-h8v 7 месяцев назад
አብሽ ከሙን እና ነጭ ሽኩት ያንሰዋል ቀረፋና ቅርፋድም ብትጨምሪበት ቆንጆነዉ
@akezamolla
@akezamolla 4 месяца назад
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርቺ ከዚህ በተጨማሪ የበርበሬ ደሞ እንዴት እንደሚዘጋጅ ኣሳይን
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 8 месяцев назад
እህት ሽሮ የሚባል ተስርቶ ሲጨረስ ነው አተርና ሽንብራ ሽሮ አይባልም
@tadelechbalcha9557
@tadelechbalcha9557 Год назад
አዘገጃጀሽ ዋው ነው ተባረኪ በጣም ወድጄዋለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
እኔም በጣም እመሰግናለሁ ወዳጄ እዚያብሔር ያክብርልኝ
@Geni-mx3wc
@Geni-mx3wc 9 месяцев назад
በርች እህቴ ጎበዝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Fatma-nr1rg
@Fatma-nr1rg Год назад
Wooow batem aref now marre barechi gobez neshi ❤💯👍👍👍
@adamietiru
@adamietiru 4 дня назад
መልስ መልሸ የተፃፈልሸን
@kinemedia4844
@kinemedia4844 4 дня назад
መለስኩ እኮ ትናትና
@ueapadminstration2505
@ueapadminstration2505 7 месяцев назад
የኔ ውድ ለ25 ኪሎ 3 ከግማሽ ነው የጨመርኩት ግን አሪፍ ከለር ነው የወጣው እህቴ
@medinayoutube3274
@medinayoutube3274 11 месяцев назад
እህቴ ሽብሪውን የቀላቀልሽው ጥሪን ነው የቀላቀልሽው ካተሩ ጋር መልስ እልጋለሁ እህት አለም❤❤🎉🎉🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@YoditKidane-fp8dn
@YoditKidane-fp8dn 5 месяцев назад
ኮሜንትሽን ሳነበው የሁሉም ሰው ጥሩ ሙያሽን ነው የመሰከሩት እኔም ብሆን ልክ እንደነሱ ላንቺ ክብር አለኝ ግን የኔ እህት ሽሮ ሲዘጋች ለከለር ተብሎ እርድ ይጨመርበት የሚሉ እህቶቼ ጉሮሮላይ ቴስቲ እንዳልሆነዐብትነግሪልኝ ደስ ይለኛል በተረፈ ዘመንሽ ይባረክ
@YoditKidane-fp8dn
@YoditKidane-fp8dn 5 месяцев назад
ኮሜንትሽን ሳነበው የሁሉም ሰው ጥሩ ሙያሽን ነው የመሰከሩት እኔም ብሆን ልክ እንደነሱ ላንቺ ክብር አለኝ ግን የኔ እህት ሽሮ ሲዘጋች ለከለር ተብሎ እርድ ይጨመርበት የሚሉ እህቶቼ ጉሮሮላይ ቴስቲ እንዳልሆነዐብትነግሪልኝ ደስ ይለኛል በተረፈ ዘመንሽ ይባረክ
@YoditKidane-fp8dn
@YoditKidane-fp8dn 5 месяцев назад
ኮሜንትሽን ሳነበው የሁሉም ሰው ጥሩ ሙያሽን ነው የመሰከሩት እኔም ብሆን ልክ እንደነሱ ላንቺ ክብር አለኝ ግን የኔ እህት ሽሮ ሲዘጋች ለከለር ተብሎ እርድ ይጨመርበት የሚሉ እህቶቼ ጉሮሮላይ ቴስቲ እንዳልሆነዐብትነግሪልኝ ደስ ይለኛል በተረፈ ዘመንሽ ይባረክ
@asiyatube5507
@asiyatube5507 Год назад
ጎበዝ በርች በጣምአሪፍነው
@Genet-c9u
@Genet-c9u 11 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Год назад
እጆችሽ ይባረኩ እናመሠግናለን
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
. አሜን እኔም በጣም አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ
@GideyZerihun
@GideyZerihun 9 месяцев назад
እጅግ በጣም የሚያምር እና የሚጣፍጥ አዘገጃጀት ነው!! አንችን እያዳመጡኩ ሽሮ ለማዘጋጀት ነጭ ሽንኩርት እየላጥኩኝ ነው !! ንፅህናሽም ወድጀዋለሁ በርቺልኝ !!!!!!!
@dagmawitfantahun
@dagmawitfantahun 11 месяцев назад
የበሶቢላው ቅጠል ከገባ ኩፍ ያረጋል ይላል አንዳንድ ሰው እውነት ነው?
@susuyoutube6729
@susuyoutube6729 Год назад
እኛ ሀገራትን ባቂላና ጔያ ነው የምንጠቀመው
@senaitgizaw3942
@senaitgizaw3942 10 месяцев назад
የበርበሬ ም አሳይን እጅሽ ይባረክ
@mestawet7976
@mestawet7976 Год назад
እናመሠግናለን
@tizitahailh5182
@tizitahailh5182 Год назад
ሁሉ ቆንጆ ነበር ቅር ያለኝ ቦሰቢላው ተሸምጥጦ ቢገባ መልካም ነበር
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
በጣም ነው የማመሰግነው ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ በጣም ጥሩ አስተያየት ተቀብያለሁ ወደፊት አስተካክላለሁ አመሰግናለሁ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
ማርአከካኩን ሥሪልንእሥቲየጓያምጠምረሺ
@gggu5782
@gggu5782 9 месяцев назад
መሸአላህ በጣምጎበዝነሽእሸአላህ ባረሳው ያችን አሰራርነውየምሞክረው ሀገሬስገባ በርችበተረፈ
@SARAሳራyouTube
@SARAሳራyouTube 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማስገን ሰላምሽ ይብዛልን ዬኔ ውድ❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉 እነመስግነለን ባርቺልን በእውነት ጎባዝ እጅሽ ይባርክ ❤❤❤🎉
@lilibelay8821
@lilibelay8821 9 месяцев назад
በጣም ጎበዝ ነሺ የኔ እህት አንች እዳዘጋጀሺዉ አርጌ አዘጋጂቸ እመገባለሁ ቴሰቱን ያዉ አሰቀምጥልሻለሁ እናመሰግናለን❤
Далее
КАК БОМЖУ ЗАРАБОТАТЬ НА ТАЧКУ
1:36:32