Тёмный

የሞትንላት አገራችን ምነው መከበሪያ ነሳችን😥? - ታዳሚውን እንባ ያራጨ ትወና - ጦቢያ  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 47 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 69   
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Год назад
ያክብሩን ተገፎ መሀረጉን ደርድሮ ክብራቸው ን ተደግፎ ጎዳና ተጥሎ ምፅዋት ሲጠይቅ የነበርው ሀገር ወዳዱ የኢትዮጵያ ወታደር አስታወስከኝ ክብር በንፁህ ልብ ሀገሩን ለገለገለው ወታደር!!!
@seideshetie4266
@seideshetie4266 Год назад
ታሪኩ ጌታቸው በእውነት ድንቅ ሰው ነህ በርታ በርታ ከማለዳ ኮኮቦች ጀምሮ ነው የማውቅህ ድንቅ የትወና ተሰጥኦ አለህ ወንድም በርታ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
ለስራዊታችን ትልቅ ክብር መስጠት አለብን መንግስት በተቀያየረ ቁጥር መረሳትና መጣል የለባቸውም ከነቤተስቦቻቸው ትልቅ ክብርና ጥቅማጥቅም ማለት ህክምና መጠለያ ሌላም ይገባቸዋል ውለታቸው አለብን ክብር ዳር ድንበር ለሚጠብቁ ለሀገር መከታ ሉሆኑት ለስራዊታችን አባላት ይሁን❤❤❤❤
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk Год назад
ዋው ተባረክ ፈጣሪ ያስብሀ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
የቱ ሰራዊት😂😂😂 አየ እነሱ እኮ ዘረኞች ናቸዉ ይበላቸዉ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
ስራዊቱ ዘረኛ አይደለም ከተለያየ ዘር የተውጣጣ ነው አትሳሳቱ ለአንድ ዘር ስላደላህ ነው ስለ ዘር ያወቅከው
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Год назад
መጨረስ አቃተኝ የወታደር ልጅ ነኝ አባቴ በትግል ሰአት ላይ ነው የተሰዋው እምዬ አገሬ እስመቼ ልጆችሽ እስከመቼ ይሞቱልሻል
@ellenihagos657
@ellenihagos657 Год назад
@coolnassa1420 ለሀገር ክብር ያጣሽውን (ኸውን ) አባት ነብሳቸውን በ ሰማየ ገነት ያኑር አሜን !!!
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk Год назад
ያንን የኢትዮጵያ ሠራዊት አየተቀያየሩ መንግስታት ደሙን መጠጡት።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
ክብር ሳይስጡት የትም ጣሉት እውነት ነው
@seyatube1443
@seyatube1443 Год назад
የ ማለዳ ኮከቦች ላይ ነበር የማዉቀዉ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነዉ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
እውነትነው የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽበላነው ነገሩ😢 ሰላም ለአማራ ለተገፋው ወገኔ😢😢😢😢
@AMHARA24
@AMHARA24 10 месяцев назад
እሁድ ስንት ሳዓት ነው የሚቀርበው💚💛❤💪💪💪
@audioshelf21
@audioshelf21 Год назад
ተዋናይ በጅሮንድ... ተባረክ😭😭😭
@ellenihagos657
@ellenihagos657 Год назад
Hear Touching 😓 💚💛❤️
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Год назад
ክብር ለሀገር መከላከያ ሰራዊትታችን..!!! መንግሥት ይመጣል ይሄዳል!
@tarikutadesse4578
@tarikutadesse4578 Год назад
ለኢትዮጵያ ውለታ አያስፈልጋትም መጨረሻህ እንዲ ነው ማለት ነው 😌😌😌😌
@babyayalew8059
@babyayalew8059 Год назад
❤❤❤😭 ዋው
@HiwiKaleye
@HiwiKaleye Год назад
የኢትዮጵያ ወቶአደር ዘመን የማይለውጠው ጀግና ነው ታሪክ ሰሪ ነው ለሀገሩ ቀርቶ ለሌላ ሀገር ሰላም ዘብ ነው ከጥን ት አባቶቻቾን የተረከቡትን አደራ ወኔ ተቀብለው የሚወደቁ በመሆናቸው የተለየ ክብርና አድናቆት ልንሰጥ ይገባል መኩሪያዎቻችን ነቸው
@YaredMood
@YaredMood Год назад
ባላክ የጅማ ኩራት በርች ወሌም ካንች ጎን ነን 🙏🙏🙏
@bari9513
@bari9513 Год назад
አይ እምዬ ኢትዮጵያ አገሬ አገሬን ለማፍረስ ሲኦል እንወርዳለን ያሉት ሲፏ ልሉ አገሪን አላስነካም አላስደፍር ያሉ መታከምያ ያጣሉ
@BeyondInvestment
@BeyondInvestment Год назад
መቼ ነው ለነዚህ አይነት ልብ የሚነኩ እውነታዎች መፍትዬ የምንሰጠው? አርትስ በርቱ ግን አንድ ሃሳብ ጨምሩበት እንዴት ማህበረሰብ ማደራጀት እንደሚቻል ከልባችሁ አስቡ :: ፈጣሪ ይርዳችሁ
@izraelgetachew5281
@izraelgetachew5281 Год назад
ጠጣ ማሩ😍😍👏👏👏
@mohammednuryea4073
@mohammednuryea4073 Год назад
ከባድ ነው ህመሙ መቼም የማይረሳ 😢
@yosephtegene7167
@yosephtegene7167 Год назад
ሀገርማ ማርና ወተት አብልታ ያሳደገቻቸው እፉኝት ተማርን የሚሉ ደንቆሮ ቀበሯት እንጂ!!!!??????
@BeyondInvestment
@BeyondInvestment Год назад
ችግርን ማወቅ የመፍትሄው ግማሽ ነው የሚለው እንዴት ነው እኛ ጋር የማይሰራው?
@BeyondInvestment
@BeyondInvestment Год назад
ሀገሬ መቼ ነው ሀገሬ የምትሆነው?
@messia8257
@messia8257 Год назад
አገር ያቆመው ሀገሬ ብሎ በመላው ኢትዮጵያ ተበትኖ በኖሮ አማራ በማንነቱ ይጨፈጨፋል ሁሉም ሙሾ ላይ ነው አይ አማራ ሁሉም በሞቱ ከንፈር መጣጭ ሆነ አይ ሀገር ሰው ተሰቅሎ ሲገደል ዝም፣ወለጋ እንደ በግ ሲታረድ ዝም የአማራ የትግሬ ህዝብ ሲጨፋጨፍ ዝም ለላው ቢረሳ ከሰሜን እዝ ተርፎ ልጁን አዲስ አበባ ጥሎ ዳግም ግንባ ሄዶ ልጁን ለአደራ ሰጦ የሄደው ወታደር ይረሳል
@MerwanYasin-qk1ce
@MerwanYasin-qk1ce Год назад
Balak❤
@BeyondInvestment
@BeyondInvestment Год назад
አንድ ሀገር መፍትሄ ማግኘት ካለበት Love Light Power Justice Mercy Should be the value of the people please lets join hands in saving the only country we have 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sossina5495
@sossina5495 Год назад
መንግስት በስልጣን ላይ ለመቆየት ሲል እርስ በእርስ ያጨራርሰናል:: አረ ይብቃን እንንቃ ወንድም ወንድሙን ገሎ ጀግንነት የለም:: አዋጊዎቹና ልጆቻቸው የት ናቸው? አረ ስማ! ቀኝ ግራ ተመልከት ወገኔ ! እባክህ!እባክህ መሳሪያህን አስቀምጠው! እምቢ ወንድሜን አልገድልም አሻፈረኝ በል:: የወጣትነት ዕድሜህን ባጭር አትቅጨው!
@Asya-td9cq
@Asya-td9cq Год назад
Tkkl
@woldetewolde7029
@woldetewolde7029 Год назад
ከኢሕአፓ ጊዜ ጀምሮ ለኢትዮጵያ ደህንነት ስትሉ ያረጃቹ ፣ አይዞአችሁ ኢሕአፓ አሁንም አለላችሁ ። ተስፋ አትቁረጡ ፤ ኢሕአፓዎች ጥሩ ዘር ዘርቷል ❤
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Год назад
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk Год назад
ካራማራን ማስታወስ በቂ ነው።
@universalpeace7288
@universalpeace7288 Год назад
Wow meche yehone yemenemarewe, mechese newe endehe yetergemenew, Egzabehier eskey anetewe alehu belene egnase alechalenebetem
@husateppi
@husateppi Год назад
ትችላለህ ባሊ
@abmttmba4065
@abmttmba4065 Год назад
😊
@hddi491
@hddi491 Год назад
ታዳሚ ሞልቷል ተሳትፎ ግን የለም😢😮
@ኢትዮጵያትቅደምYouTube
Denke bekate wow
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un Год назад
Very very amazing comedian and well done !! This can tells us so many formers Ethiopian army Left on the street without any benefits because of Wayne revange on them !! They scarified for many years and defeated Somalia for ever!! Then , they started fighting with shabia and Wayne for 17 years. However, after 1983 Wayne left all those huge formers Ethiopian army but Meles Zenawi gave good benefits for for his Wayne Gurrela fighter!!! Which was very very heartbroken for all ethiopian people And to that Great Army .This comedian tells us the exact happened to former Ethiopian army 30 years ago Shameful Wayne !!!
@didumukuwot6822
@didumukuwot6822 Год назад
ለሞተው ልጄን ይቅርታ አድራጊዎቹ ሌሎች መሆናቸው አዲስ የታሪክ ክስተትና ምዕራፍ ነው።
@awokeyohala7470
@awokeyohala7470 Год назад
የሞተላት ቀርቶ የገደላት በላ እዲናት ኢትዮጵያ
@ጊዮንዩቲዩብ
@ጊዮንዩቲዩብ Год назад
ጣ ቢያ ባንዲያ ለምን አነሳችሁት እናንተም ተጠለፋችሁ ማደንዘዣ ናቸው
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk Год назад
ለምን አነሳችሁት ይባላል ዛሬ እንዳህ እድትል እነ ጀግናው አሊ በርኬና ያ ሠራዊት ላንተ ህይወት ከወረራ ታድገውሀል ካራማራ።
@selamrest
@selamrest Год назад
The past is passed. But now as if Ethiopia has a defense force 😏. And also why now?
@TSINATSIN
@TSINATSIN Год назад
ኢትዮጵያ ወታደር አላት እንዴ?
@tsegayedessie1849
@tsegayedessie1849 Год назад
Be ahunu seat ye Ethiopia wotader yelem ye denezu abiy edemie le esu asecheresew. We will see our hero fano to build our new mom Ethiopia in order to remove this trush Galla colonel gragn Amhed. I am fano. So Addis people ready for........? U have to give exact answer for the above blank.
@selamrest
@selamrest Год назад
Freedom!!!!
@musekiflu1922
@musekiflu1922 Год назад
barta balela zegnete etabekalene
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Год назад
ጦ ቢ ያ የሚለዉ ከቀይ ቢጫ አረንጓዴ ዉጭ ለምን ታደርጉታላችሁ በጣም ነዉ ሚያስጠላዉ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
ደንቆሮ ዘረኛ መች ይገበዋል
@debelasefere
@debelasefere Год назад
Ye Ethiopia wotader yemibal bahun gize yelem , yerasun hizb yemichefechif ye seytanawiw gileseb zufan tebaki honuwal
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
አይባልም ታዲያ ድንበር ላይ የቆምከው አንተ ነህ
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk Год назад
እሚያቅ አያወራም ያከብረዋል በደምና ባጥንታችን ሀገር አስቀጥለናል።
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk Год назад
ካራማራ በደም እንደተጠበቀ የሚያውቅ ይታዘባል ችግር የለውም
@debelasefere
@debelasefere Год назад
@@ethiopiakebede5931 Sudan 50km gebta ye Ethiopian meret yiza South Sudan Benishangulin woro sileyetignaw dinber new yemtaweraw
@sewaweq7653
@sewaweq7653 Год назад
እብድና /ሰከራም እና ዘመናይ የልቡን ይናገራል ማለት እኮ የህዝብን የልብ ይናገራል ማለት አይደለም።የራሱን እንጂ።የራሱን ከሆነ ደግሞ ለህዝብ/ለጥበብ ምኑ ነው? አይ ሄት ዩ።
@Yitze-o4m
@Yitze-o4m Год назад
ደነዝ
@bentiefa3702
@bentiefa3702 Год назад
እነሱም የሕዝብ አካል መሆናቸውን መረዳት የተሣነህ ሰው ነህ ፣ ሞራለቢስ !!!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
ምን ለማለት ፈልገህ ነው? ካልገባህ ዝም በል
@tigistgiles7849
@tigistgiles7849 Год назад
Setewekey new menager metecheyew banda
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk Год назад
ባንተ አይፈረድም በህይወት ያሉም የሌሉም ሚስቶቻቸውን ተቀምተው ቤተሰባቸው ፈርሶ ያበዲ ወታደሮች በነሱ ጫማ እራስን መክተት ይጠይቃል ካራማራ ከባዕዳን የዳነው በአስማት አይደለም እንልሀለን።
@babyayalew8059
@babyayalew8059 Год назад
❤❤❤😭 ዋው
Далее
Angry bird PIZZA?
00:20
Просмотров 9 млн
СДЕЛАЛИ СОБСТВЕННЫЙ МУЛЬТИК
25:15
Angry bird PIZZA?
00:20
Просмотров 9 млн