Тёмный
No video :(

የሞት ፍርድን እደግፋለሁ! ከ ሰመረ ባሪያው ጋር | መልመጃ ፖድካስት ክፍል 03 | Melmeja Podcast EP03 

መልመጃ ፖድካስት | Melmeja Podcast
Подписаться 2,7 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

ይህ መልመጃ ፖድካስት ነው ።ከተለያየ ሞያ የመጡ እንግዶች ከአዘጋጅ እና አቅራቢዋ ቤዛዊት እሸቱ ጋር ቆይታን ያደርጋሉ። በዋናነት ዮኒቨርስቲን መነሻ አድርገው ስለ ስራው አለም እና ሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮች ያወራሉ።
በዚህ በክፍል 3 ፖድካስት ከአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ በህግ ምሩቅ ከሆነው ሰመረ ካሳዬ (ሰመረ ባሪያው) ጋር ቆይታን አድርገዋል።
በቆይታቸው ሰመረ በህግ ትምህርት ላይ እያለ ከገጠመው መልካም ቆይታ አንስቶ ሲወጣ ስላለው ከባድ ጉዳዮች በግልጽ አስቀምጧል ።ስራው ላይ በስፋት እንዳልሰራበት ያለው አሰራር ከእኔ ባህሪ ጋር የሚሄድ አይደለም ባይ ነው ።
አስተዋጽኦ የማላደርግበት ጉዳይ ላይ መታገልን ምርጫዬ አላደረኩም የሚለው ሰመረ በ social media የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ከኢትዮጵያዊነት እና ከማህበረሰብ አንፃር የተቀረፁ እንደሆኑም ገልጿል ።
ይህ መልመጃ ፖድካስት ክፍል 3 ዘና ብላቹ ብዙ የምትማሩበት ነውና እንዳያመልጣቹ ! ተጨማሪ ቃለ መጠይቅ እና ውይይቶችም በየሳምንቱ ለእናንተ ይደርሳልና ቻናሉን ላይክ ፣ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረጋቹን እንዳትረሱ !
መልካም ጊዜ ።
This is a podcast titled "Melemeja"hosted by Bezawit Eshetu.featuring interviews with professions from various field.The podcast mainly talks about the working world and other relating issues with a starting point about university education.
In this episode 3 of the podcast, feature an interview with Semere Kasaye (Semere Bariyaw), who graduated from Addis Ababa University in law department .
During the interview, Semere made it clear about the serious issues he faced while he was in law school.
Semere said that it was not my choice to fight for an issue that I did not contribute to.He also explained that the activities he does on social media are designed from the perspective of Ethiopian culture and society.
This "Melmeja"podcast episode 3 offers a fun and informative. Don't forget to like, share and subscribe to the channel for more interviews and discussions every week! enjoy!
#terakiapp #melmejapodcast #semere #semerebariyaw #ethiopian #lawinEthiopia #ethiopia #podcast #habeshapodcast #seifuonebs #eshetumelese

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@dawitlema8954
@dawitlema8954 Месяц назад
Thank you, Bezi, especially for inviting Seme❤ I have great respect for you Seme!!!
@neba1034
@neba1034 Месяц назад
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእርፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 Месяц назад
ቤዚ በርች ሰመረ ምርጥ ቁም ነገር ነው በርታ መፀሀፍህን ለትምርት ቤቶች 5 እስከ 10 ማስገባት የምንችልበት መንገድ ብንረዳዳ አሪፍ ነበር❤
@habtuzewoldie7348
@habtuzewoldie7348 15 дней назад
Thank you for inviting Seme ,i do appreciate him and you !!! Berchi
@addis1395
@addis1395 27 дней назад
ሰመረ ውጭ በመኖር ያየሁት ነገር፣ ኢትዮጵያዊ ስብእና ፣ ለነፃነት ሞተው ያቆዩልን ክብር ይሁንላቸው። ብዙ ነገር አየን ። ግን ችግሩ ቀስ በቀስ ተሸሮሽሮ እዚህ ደርስዋል እግዚአብሔር ይርዳን
@ambayegebru8872
@ambayegebru8872 Месяц назад
ትክክል ነው "ምን ችግር አለው" የሚል አስተሳሰብ ነው ሀገራችን በስርአት አልባ ሰወች የተጥለቀለቀቺው
@addis1395
@addis1395 27 дней назад
ሰመረ የህብረተሰብ የጨዋነት ህጎች ወይም social values ያላቸውን ጠቀሜታ እና ለምን መጠበቅ እንዳለባቸው በደንብ ፣እንደሚገባ ማስረዳትህ ማስተማርህ በጣም ጥሩ ነው ። ለወደፊትም በራስክ ም ቻነል ፣ ትምህርት ስጥ ምክንያቱም ፣ ህዝብ ካለማውቅ መረን ይወጣል። በተለይ በምእራባውያን ፊልም ዘፈን እየተስፋፋ ያለው የራሳቸውንም ወጣቶች እየገደለ ያለው ልቅ ባህል ስልጣኔ አለመሆኑን ህዝብ እንዲያስብ ታደርጋለህ
@mubashems2141
@mubashems2141 Месяц назад
Always tells the truth. Welcome SIR
@derejeabahineh5394
@derejeabahineh5394 Месяц назад
ሰመረ እንዳንተ አይነት ሰወ በአገራችን ያብዛልን 🙏
@mekbibabebe4351
@mekbibabebe4351 Месяц назад
ጥሩ አቀራረብ ነው ሳቁንብትቀኝሺ
@hiruthailemariam
@hiruthailemariam Месяц назад
ሰመረ ለእውነት የምትኖር ሰው ነህ! እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ🙏🏽
@tilahunmekonnen2893
@tilahunmekonnen2893 Месяц назад
Thank you!
@thomaskoro5534
@thomaskoro5534 Месяц назад
Betam Arif newe Chanel newe ..birchi ...commentators demo share like madreg atersu ...👍🏿👍🏿👍🏿
@BinyamGezahegne-ql8tw
@BinyamGezahegne-ql8tw Месяц назад
ቤዚዬ በርቺልን!
@JudiJudi-uk6rc
@JudiJudi-uk6rc Месяц назад
betame gobez bezzi
@SolomonAdigrat
@SolomonAdigrat Месяц назад
ሰሜ ማለት እውነት ነው ሰሜ ማለት እውቀት ነው ሰሜ ማለት ባጠቃላይ ሰው ነው
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 Месяц назад
Amazing Episode I am following you from Cairo egypt I am Ready to support you
@user-ui4cs8lb7o
@user-ui4cs8lb7o Месяц назад
ብርዪ እናመሰግናለን
@MartaNegash-pc8jf
@MartaNegash-pc8jf Месяц назад
Great episode ቤዚ 💙
@andimul6553
@andimul6553 Месяц назад
gobez harif eyhedish new berchi ,eshi❤
@nahomtsegaye5047
@nahomtsegaye5047 Месяц назад
AMAZING EPISODE!!!
@Rose-rp1je
@Rose-rp1je Месяц назад
U are such an amazing person 🎉🎉🎉🎉🎉
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Месяц назад
ሰሜ ፈጣሪ ምስክሬ ነው እንደ ወንድሜ የማምንህና የማከብርህ ሰው ነህ በርታ ባመንክበት ቀጥል 🤗😂✌️
@eyoelalemu3788
@eyoelalemu3788 Месяц назад
Betam arif new berchi.
@user-jp7rp7sr5t
@user-jp7rp7sr5t Месяц назад
My man..... well said
@mewtube3727
@mewtube3727 Месяц назад
❤❤❤
@user-fg4mv5ou6o
@user-fg4mv5ou6o Месяц назад
አሳብህ ይገዛኛል
@ashenafiasebe
@ashenafiasebe Месяц назад
@mesaymoola
@mesaymoola Месяц назад
atasewrim gen besmame
@tenayetebege1997
@tenayetebege1997 Месяц назад
ይህንን እርኩስ ማቅረብሽ ሰው አጥተሽነው
Далее
Can You Bend This Bar?
01:00
Просмотров 4 млн