Тёмный

የሞጣ ሚስት ሰቆቃ ተጋለጠ። ቅስም የሚሰብር አሳዛኝ ታሪክ 😭 

Ethiopian Today
Подписаться 19 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 203   
@BirkeFullas
@BirkeFullas 2 месяца назад
ይቅርታ ብሏል የምትሉ እብዶች ጤነኞች ናችሁ?? የምን ይቅርታ ነው እንደዚህ ጨካኝ የሆነ እርኩስ
@lulsegedbelachew5529
@lulsegedbelachew5529 2 месяца назад
ጀግኒት እባክሽን ይህንን ጉዳይ ከጥግ አድርሺው !
@malattedrose
@malattedrose 2 месяца назад
ደደብ ሁላ ፤ሄዳ ሚስቱን ብታናግር እስር ቤት ነው የምትገባው ራሳ ፤ፕሮፕርቲ ፓስ ትረትን በሚል፤፤ ህጉን ውንካን አታቅም ፤፤
@bezuneshasmare4740
@bezuneshasmare4740 2 месяца назад
@@lulsegedbelachew5529 የሰውን ትዳር ለመበጥበጥ ፖሊስ ነው ባሌ ከማለት ይልቅ መጀመሪያ የአሜሪካን ሕግ ሕግ ምን እንደሆነ ትወቅ የድድብና ጀግንነት ምንም አይሰራም
@yohannesweldmariam8715
@yohannesweldmariam8715 2 месяца назад
እናቴ አንቺ ጀግና ነሽ ይሕንን ውሻ ኢትዬጱያዊ የሕግ ባለሙያዎች ለፍርድ አቅርቡልን
@pandaremix7006
@pandaremix7006 2 месяца назад
ፈጣሪ ይርዳሽ እህታችን ያጠፋ መቀጣት አለበት
@berhanualemu4689
@berhanualemu4689 2 месяца назад
ይኸንን ሠይጣን የሸናበት አፉ የሚገማ ሰዉ አቅፋ የምትተኛ ምን ዓይነት ሴት ናት.....እግዚአብሔር ይርዳት የእሱ ግፍ በልጆቹ አይድረስ!!
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 2 месяца назад
ሚስቱን ተያት እረ ተይ ግፍ ነው አጉል አወቅሁ ብለሽ ሁሉም ብርቅ አይደለም መንዳቱም ሥጋ መብላቱም ባለጌውን እሱን ስደቢው አንች የሰው ቤት መበጥበጥ ነው አንችን ምንሆነሻል እሱን ስደቢው
@LebesiEgeta
@LebesiEgeta 2 месяца назад
በርቺ እህቴ:: ይሄ ሞጣ የሚባል ዘንዶ ይወገድ::
@normaltube3739
@normaltube3739 2 месяца назад
ሰውነት የሚለካው በቁሳቁስ አይደለም በአስተሳሰብ ነው ወደቤተሰብ መግባትና እነሱ እንደዚህ አይነት ኑሮ ነው የሚኖሩት ብሎ ዝቅ ማድረግ አያስፈልግም ነገር ግን ሞጣ በዚህ ረገድ ከፍተኛ ችግር ያለበት ሰው ነው።
@selamhaile1105
@selamhaile1105 2 месяца назад
Section 8ሚኖር ሰው እንዴት ነው credit ጥሩ የሌለው section 8 ሚኖር ሰው እኮ ነው ሃብታም እንደውም ልብስ በእጇ ነው ምታጥበው አላለችም ውሃ አይከፍሉ መብራት አይከፍሉ ወረኛ በያት እሄን ጀዝባ ሞጣ ባልደግፍም እቺ ግን ቀዳዳ ናት
@alemzerecabegaz1463
@alemzerecabegaz1463 2 месяца назад
መባረር አለበት ይህ.ሰው
@andeghergiseyasu9036
@andeghergiseyasu9036 2 месяца назад
የ ሰውየ በጣም መጥፎ ነው እንየም የሀ ሰውየው ኢትዮጵያዊ ነው ብየ ለማመን ያሽተግራል ይህን ኣጋጣሚ በማረግ ወደ ህግ ማቅረብ ነው
@shimelesabebe2nd146
@shimelesabebe2nd146 2 месяца назад
ለሰው ልጆች ክብር የሌለውና ተሳዳቢ ነው ለንግግሩ እንኳን ቃላት አይመርጥም ከህግ ይማር
@ElsaAlene
@ElsaAlene 2 месяца назад
የኔ እህት ከቻልሽ እሱን ወደህግ አቅሪቢው ሌላ የጋዳቸውን ነገር ስለቤቢ ሻወር መሄድ አለመሄድ ምናምን ንግግርሽ ደስ አይልም ተረጋግተሽ ምን እንደምትናገሪ ልክ አንድ ባደገ አገር እንደሚኖር ሰው እውቀት እና ለዛ ባለበት ስነ ምግባር በተሞላ ቢሆን ይሻላል እህቴ
@mahedereselam5505
@mahedereselam5505 2 месяца назад
እንዴ አንቺ የምትናገሪበት ሞቲቭ በጣም የተበላሸ ጥሩ ያልሆነ ነው በተለይ ሚስቱን ለጀቹን በሚያዋርድ አነጋገር ስብእናቸውን የሚነካ ነው አንችም ብትሆኚ በዚሕ ንግግርሽ ልትከሰሽ ይገባል ከሞጣ ያልተናነሽ በአዋራጅ ንግግር የተካንሽ ነሽ እንዴት የሰውን ልጅ እጇ የኤሊ የእባብ ኧረ ስንቱን ጉድ አወራሽው ላንቺም ለሞጣም እግዚአብሔር ምሕረት ይስጣችሁ
@SEFIYAWULGICHO-yi2ml
@SEFIYAWULGICHO-yi2ml 2 месяца назад
ምነው ቁስልሽ ተነካብሽ ለዚህ የትልቅ ትንሽ ጉዱን ሰለወጣ ነው ቆሻሻ ምናገባሽ
@MaMmy-ht7bv
@MaMmy-ht7bv 2 месяца назад
ሰንቱ እብድ ነው😡😡😡😡🙉🙉🙊🙊🙊
@AlTamkeen-ot7zl
@AlTamkeen-ot7zl 2 месяца назад
ምድር ቆሻሻ ያችን የመሰለች ህፃን ልጂ ተገላ ሲሳደብ የት ነበራችሁ አሁን እሷን የምትሳደቡ እና ምን ትበለው ትዘለው ምድር እሽቃባጭ እዘሉት እናንተ
@fikadugebreslase9229
@fikadugebreslase9229 2 месяца назад
አንበሳ የኔ ጀግና በርቺ ከጎንሽ ነኝ ይሄ ሽንታም ባለጌ የወረደ ባለጌ ነው
@SimachewZewdu
@SimachewZewdu 2 месяца назад
እሔ ቁራጭ ተደብቆ ይቀረደዳል
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 2 месяца назад
ይሄ ሰውዬ በሽተኛ ነው ይታከም ቤተሰቡንም እየበደለ ነው የስራህን ይስጥህ
@yewyalehkasa761
@yewyalehkasa761 2 месяца назад
አደተደረገልሽ ምህረት ተገለጭ በቁጣ ነዉ የተገለጥሽዉ
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 2 месяца назад
ይቅርታ ጠይቃል እሳዋ ከፓሌስ ምን ነዉ ተተከተክሺ ድሀ ስለሆነ ስላልሆነ አይደለም ሁላችን ነጮች ሀብታሞችም ከጎድሌን ይገዛሎ ከአልዴ ምግብ ይገዛል ችግር የለም እዚህ አገር ከወልማርት ያነሳ አይደለም ገንዘብ እንደገና 8 ሲክሺን ላልሺዉ አንቼ ያለሺበት ሀገር አናዉቅም እኔ ያለሁበት ሀገር በጣም ፀዳ ያለ መኪና ፀዳ ያለ ቤት ነዉ እሚኖሩት የሆምለስ ኖሮ አላየሁም እምትበኛዉ አይነት ቤት ነዉ እሚኖሩት የድሀ ድህ አይደሎም ልጆቻቸዉ በሽተኛ የሆኑ እነሱም በሽተኛ ከሆኑ ነዉ እሚሰጠዉ ተጣርቶ በዶክተር የተረጋገጠ ሲንግል ማም ከሆኑ ምላስሺ ዝም ብሎ አያዉራ ሀብታሞ ሁሉዉ አልዴን ምግብ እሚገዙት እንዴዉም ድሀዉ ነዉ ዉድ ቦታ እሚገዙት ጥቁር ሀበሻ ካልሆነ ነጮች እስባኔሺ ያዉቁበታል ኖረናል አሜሬካን እማናዉቃት አታስመስይ አንቼ እምትኖሬበት የወደቀ ከሆነ አፓርትመት አላዉቅም እማዉቃቸዉ አሎ 8 ሲክሺን ልጆቻቸዉ በሽተኛ ሆነ ሶሻል ሲክሬቴ እሚወስዱ ቤታቸዉ ሀብታም ጋር እንካን የሌለ ሶፉቸዉ መኪናቸዉ ስታዩ ማን ነዉ የሚሰራዉ ማን ነዉ ድሀዉ ትላችሁ አላዉቅም በይ እኔ ነኛ ድሀዉ ብዩ አዉቃለሁ ንግግርሺን አረም አድርጌ ፓሌስ ትደዉል ካልተመቻት ባላ ልጃም አድጋለች ትደዉል አባታቸዉ አቢዩዝ ካረጋቸዉ እኔ እምጠራጠረዉ ቁጭ ብሎ ዳሌሽን አሳይኛ እሚላቸዉን ሴቶች እንዴት ነዉ አትቃወመዉም እል ነበር ጥያቄ ነዉ ዘረኛነትን በሞጣ አይደለም የተጀመረዉ በማንነታቸዉ አማራ ብለዉ ሲገላቸዉ ያልጮህሺዉ ለምንድን ነዉ ኢትጰያዊ ነኛ ይላሎ የታ ናት ኢትጰያ አማራዉ ከተበደለ ትግሬዉ ከተበደለ ዉራጌዉ ከተበደለ አፉሩ ከተበደለ የትኛዋ ናት ኢትጰያ 60 አመት በዘረኛነት የተጠመቁትን እንካን ብትጠይቄ ይሻልሻል ቀረቤታ ካለሺ እህታችን
@MaMmy-ht7bv
@MaMmy-ht7bv 2 месяца назад
እወንት ነው ዘረኛ ሁሉም ዘረኛነው በአማራው ወሰጥ ሊዋሹ እጀ ጉራጊ ና ሰልጤ አሚሳደብት አዛውቸ
@CR7Kale-tj3rk
@CR7Kale-tj3rk 2 месяца назад
ባይንቃት ነው እንዴ ኦን ላይን ቁጭ ብሎ መቀመጫሽ ምናምን እያለ ከሴቶች ጋር ስለፋደድ ምዉለው
@LubeE-m9f
@LubeE-m9f 2 месяца назад
እሰይ ጀግና ነሽ ተታረኪ ይህ ክፍት አፉ እዳመጣ መልቀቅ ይህ ቱቦ አስደሰትሽኝ እሱ ለተሳደበው እኔ ተሸማቀቁ ለጌታም ጌታ አለው አሉ
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 2 месяца назад
እሰይ ተባረኪ እንዳትለቂው በናትሽ ያነጋገረን ፍትህ እንጂ ዘር አይደለም ጥያቄያችን
@konjittadesse2126
@konjittadesse2126 2 месяца назад
አንቺ ባለጌ ነሽ። የሰው ታሪክ ሚስቱን እያልሽ ማማት። እኔ ልጠይቅሽ ልጆቿ አድገው ከሆነ እንዴት ዝም ይላሉ? ደነዝ ነገር ነሽ። አሜሪካ ያለ ልጅ እናቱ በዚህ ደረጃ ሲጠቃ ዝም ይላል ትያለሽ ወይ? ጡጦ የሚጠባ ልጅ የላቸውም ኮ። የምታወሪው ነገር አሳማኝ አይደለም። ደግሞ የቤት ስራ እጅን የኤሊ የሚያስመስል ምን ብትሰራ ነው። አንቺ ራስሽ አለሌ ነሽ። ምቀኛ
@MaMmy-ht7bv
@MaMmy-ht7bv 2 месяца назад
ሰው የጎረቤቱ አይብ አያውጣም ብተቸይ መረዳት ባትቸይ አለማየት የቀናት ቢጢ ይመሰላል ነገገረሸ ለምን ልጆቹሰ ኢሌ አላልሸም አቤተ የሰው ልጅ ከማን ጋ የኖራን መጨረሻው????????
@NebiyeleulFriew
@NebiyeleulFriew 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ እንዲህ ፍርጥርጥ አድርገሽ ንገሪን እንጅ ይህ ሰው ነው section 8 እየኖረ ነው አፉን የሚከፍተው
@וודהפטגו
@וודהפטגו 2 месяца назад
ቀጥይበት የኔ እህት 👍
@ኑሩሁሴን-ደ9ሠ
@ኑሩሁሴን-ደ9ሠ 2 месяца назад
ስው እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኖርም የሰው መብት ስለነካ ብቻ ልንቃሞም ይገባል የሱን የቤቱን ገመና ማውጣት አይስፈልግም ይመስለኛል ይቅርታ እና ይልቅ እሱን እንደምንም ብላችሁ ለህግ ማቅረብ ያስፈልጋል ስራው በጣም ያናዳል መያዝ አለበት
@thetruthalwayswins340
@thetruthalwayswins340 2 месяца назад
May God bless you ayezosh breche
@yibeltaltebikew2541
@yibeltaltebikew2541 2 месяца назад
እና ምናገባችሁ እናንተ ምን ዓይነት ነውረኞች ናችሁ በትዳር ጣልቄ ገብታችሁ ልጆችን አትበትኑ ስራ ካለ ስራ እንዲሰራ ጋብዙት አሜሪካ ናት መብታን ታስከብራለች ምላስሽ ከባድ ነው ተይ ከትዳር ማፍረስ ውጭ ልጆችን ታሳድግበት
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 2 месяца назад
ምቀኛ አሮጊት ስታስጠላ
@GashoSaeda
@GashoSaeda 2 месяца назад
በልጆቹ በትዳሩ ቀንታ ነዉ ይች ፈላጊ ያጣች ልጅና ባል የሌላት ምቀኛ
@ZewdituWeyesa-iz7ei
@ZewdituWeyesa-iz7ei 2 месяца назад
Ye koye. Kim yalebat temselakech
@tofikbedru8905
@tofikbedru8905 2 месяца назад
ዋሽንግተን ዲሲ እና ሜሪላንድ የምንኖር ኢትዮጵያዌያን ከጎናችሁ ነን
@kebronakililu9613
@kebronakililu9613 2 месяца назад
ውይ እህቴ ስለሱ የተስማሽን በመናገርሽ ይሁን ግን ስል ቤተስብ ብዙ ማውራትሽ ልክ አይምስለኝም እየስደብሻቸው ነው በቃሽ አኔ መርጨነው የምከታተለው ባጋጣሚ ነው ያየኋችህ ቤተስቡን በትስድቢ ጥሩ ነው እህቴ ፥ይቅርታ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 месяца назад
እና በፈቃድህ መመልከትህ እና ምን አገባን ለምን አትዘፍንለትም
@Hele-n1f
@Hele-n1f 2 месяца назад
Betesebu min eskihonu nw mitbikew?
@JoneMohammed-w8x
@JoneMohammed-w8x 2 месяца назад
እህታችን አንቺ በርቺላት አንቺን ለምክንያት ይሆናል አንቺን የላከላት የሞጣ ነገር እኮ አብቅቶለታል የሱን ነገር ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር ይዞታል እግዚአብሔር የብዙዎችን እንባ ሊያብስ ነዉ ይሄ ነገር የሆነዉ እንደዚ እንዳበደ ዉሻ ያስለፈለፈዉ ደሞ አያፍርም ይቅርታ ሲል አይኑን በጨዉ አጥቦ እነደዉ ሰዉ ይቅር ቢለዉ ፈጣሪ ይቅር ይለዋል ይሄ የተረገመ እርጉም አሁንም ቢሆን ሰዉ የሆናቹህ ሁሉ ለዚች ለሚስቱና ለልጇቹ ድምፅ ሁኗቸዉ ይሄ ሰዉ ጤነኛ አይደለም ለሚስቱና ለልጆቹም አይመለስም እኔ ለልጆቹ አዘንኩ ዲሞክረሲ አለበት በሚባል አገር ለይ ተጨቁነዉ መኖራቸዉ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳቹህ ኡነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 2 месяца назад
አንዳችም ሰውኛ አስተሳሰብና ኢትዮጵያዊ የርሕራሔ ስሜት የሌለበት ያላዋቂ ሰው ዕብደት የተጠናወተው ።
@anonym792
@anonym792 2 месяца назад
በሰው ቤት ምን አገባችሁ? እሱን እንደፈለጋችሁ። ወደ ቤተሰብ ግን አትግቡ።
@SaraBarKot
@SaraBarKot 2 месяца назад
ቤተሰብ አትግቡ የምትሉ አስመሳይ አልኩ ባይች እሱ በሞተ እፃን በቤተሰብ ገብቶ ሲሳደብ የት ናችሁ
@anonym792
@anonym792 2 месяца назад
You are doing the same shit! Don’t do the same thing he did. Crossing to anyone’s family from social media debate is morally and legally unacceptable. If he want he can take this video as a good reason to tackle you courts mentioning his family privacy and safety concerns. You guys are losers talking 24/7 about other people’s house. Take care your family!
@AmeanuelDemeke
@AmeanuelDemeke 2 месяца назад
Social media አፍን ይካፍታል ቤትን ሳያስታካክል
@uaeuae1256
@uaeuae1256 2 месяца назад
አስማሳይ ሁላ ምንአግባችሁ ስው ትዳር ውስጥ ለምን እሱ ፊት ወታ አለተናገርችም እሱ ሆዱ ምንም የለም በአፍ ያራል እንጀ እዚህ የሚጫጫው ሁሉ እኮ ወላሂ ትልቅ ስው ናችው ምን አይነት አካባቢ አደጋችሁ ነው መላሳችሁ አደብ የለለው ትልቅ ስው ትልቅ ቡታ ስገኝ ብቻ ነው ስለዚህ ትልቅ ቡታ ትግኝ እሱ አማራም እይል ትግራይም አይል ኡሮሞ አይል ተሳደብ ይቅርታ ይላል ግን የሚዳላው ቢሂረ የለም ስቅጠል ይቅርታ ብሎል. ግን እናት እቤት ሀብሻ ትዳሩም ገባችሁ
@ETENESHABEBE-b5n
@ETENESHABEBE-b5n 2 месяца назад
አተ ነህ አስመሣይ እኔ እሡን ሣላውቀው ሁሌ አፉ ሠፊ ነው ባለጌ ጋጥ ወጥ ርአት የሌለው ንግግሩ የጎዳና ቦዘኔ ነው እሠይ ታዋርደው።
@MuluAlem-qw7ee
@MuluAlem-qw7ee 2 месяца назад
ሰክሽን ኤይት ማለት ላማኞች የሚኖሩበት የድሃ ሰፈር ነው ሞጣ ቀራንዮ በሚል ኣካዉንት የሚጠራ ሰዉየ በሚኖርበት ኣካባቢ የምትኖሩ ኣማራዎች ለህግ ኣቅርቡልን ታሪክ ስሩ እባካችሁ ብዙ ህዝብ ከሚገዳደል እንድ ሰው ቢገደል ይሻላል ምክንያቱም እኛ ኣማራዎች ከየዋሁ የትግራይ ህዝብ ጋር ተዋልደን ተዛምደን የምንኖር ወንድማማች ህዝቦች ነን መልካችን ተመሳሳይ ፊደላችን ተመሳሳይ ያይማኖታችን ተመሳሳይ ባህላችን ተመሳሳይ ኣኗኗራችን ተመሳሳይ የዘር ሃረጋችን ኣንድ የሆንን ህዝቦችን ለማለያየት ስለሚሰራ እኛ የምንፈልገው ሰላምን የሚሰብክ ብቻ ነው
@amita1933
@amita1933 2 месяца назад
ምን አይነት ወረኛ ናቹህ ? እሱ ያጠፉዉ ጥፉት ከባድ ቢሆንሞ ቤተሰቦቹን ለሚዲያ ማጋለጥ የለባቹሁም ለነሱ safety ጥሩ አይደለሞ ። ሌላ ነገር ደግሞ ማሰብ ያለብሽ ሚስቱና ልጆቹ ቢበተኑ አንድ ቀን አታሳድሪያቸዉም ግን አንቺ ሁለት ስራ እየሰራሽ እሄ ሁሉ information ከየት አገኘሻቸዉ ?
@GirmaSerani
@GirmaSerani 2 месяца назад
እረ በሰው ትዳር ጣልቃ መግባት ይደብራል
@Neima-x4p
@Neima-x4p 2 месяца назад
አትልልቀቂው ይሄቆሻሻ የተረገመ ይድፋው
@Hana-3838
@Hana-3838 2 месяца назад
እሡን ጎዳሑ ብላችሑ ልጅዋን እንዳታሥቀሙ ለምን የዚሕን ሐገር ሕግ ታቃላችሑ እሡ ባለጌ ሖነና ወገናችንን መ ልጆቹን ችግር አታምጡ እሡን ሥትፈልጉ ምላሡን ቁረጡ ተጠንቀቁ ይሔ መዘዝ ትልቅ ችግር ይያመጣል💔
@fishtube2830
@fishtube2830 2 месяца назад
የሱ ዘንዶ ምላስ ከሚያመጣው ችግር ስለማይበልጥ አያሳስብም
@sadaaaleda5642
@sadaaaleda5642 2 месяца назад
ጀግና የኔ እህቴ❤❤❤❤❤❤
@fitsumberhanetadiyoss849
@fitsumberhanetadiyoss849 2 месяца назад
የአንቺስ የምትናገሪው ስድብ ምርቃት ነው እንዴ? ስድሽ ከርሱ አይብስም ብለሽ ነው?
@Menelik27
@Menelik27 2 месяца назад
ኽረ ስለግል. ህይወቱ ተይው ምንም ይሁን ባጠፋበት ጉዳይ ላይ ብቻ አውሪ ይሄ ጥሩ አይደለም ላንቺም ሃጥያት ነው እየሠራሽ ያለሽው ይቅር ይበልሽ። ደግሞ በፆሙ ስለእግዚአብሔር ቃል እያወሩ ሰው መወረፍ ጥሩ አይደለም። ሚስቱንም እንዴት እያሳነሽ ነው የምትናገሪው? ትክክል አይደለሽም በእውነት ያሳፍራል። የምታግዢያት በዚህ ዓይነት መልኩ አይደለም ልጆቿስ ሲሰሙ ምን ይላሉ ? ትክክል አይደለሽም።አንቺስ በምን ከሱ ተሻልሽ?
@Mekdesasmamaw-r7e
@Mekdesasmamaw-r7e 2 месяца назад
በረች እህቴ
@zelalemalemayehu6034
@zelalemalemayehu6034 2 месяца назад
DONT WORRY ABOUT HIS FAMILY,DONT TALKING ABOUT HIS WIFE,FAMILY,THE WIFE IS RESPECT FOR HER HASBAND,KIDS...don't interfere, with the family
@randomuser4693
@randomuser4693 2 месяца назад
Talk about him but Why you talk about family not nice sorry
@SABRA418
@SABRA418 2 месяца назад
Sorry but this kid just been raped and killed how could you ?
@Lilik4680.
@Lilik4680. 2 месяца назад
ዲፖርት ይደረግ የምትሉ?
@takilaadgeh9410
@takilaadgeh9410 2 месяца назад
PA yene abesa nesh mechereshashin etebikalehu waw nigigrshi
@ajibaomar8088
@ajibaomar8088 2 месяца назад
ጎበዝየኔጀግናበርቺልኘ
@aynalemgebeyhu5337
@aynalemgebeyhu5337 2 месяца назад
ይገባዋል ወራዳ ነው የባለጌ ባንዴራ ያዥ
@Lionsimba2024
@Lionsimba2024 2 месяца назад
የምትንጣጣው ሴት ግን ቀዳዳ ነች😅የወታደር ሚስት ነኝ መብት ኣልኝ🙄🙄🙄 ቀዳዳዳ ሌላው መብት ይለውም.. Houston ነው ይምኔኖረው ብለሽ ከዛ ደሞ Houston የምትኖር ግጉዎደምኛ ኣለችኝ😂 ለማንኛውም ይህንን ከይሲ እነደምንም ልክ ማስገባት ነው
@YemiruSofanit
@YemiruSofanit 2 месяца назад
Ma'am are you okay
@elda554
@elda554 2 месяца назад
አይ ትግሬ ና ኦሮሞ ጎጂም ተጎጂ አማራ በሰው ሀዘን ምን አገባቹ ነፍጠኛ እያላቹ በየቀኑ የምታርዱት ህዝብ ዛሬ አዘናቹለት
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 2 месяца назад
እንዴ አንች የትነው የምትገዢው በናትሽ ስለሱ ብልግና ተናገሪ ሰው ቤትውሰጥ ገብተሽ ሌላ አታውሪ የግል ቂም ያለሽ መሰለ ሰለተናገረው የተቆረቆርሽ ሳይሆን።
@EmuyeJima-w4z
@EmuyeJima-w4z 2 месяца назад
Selisu becha aweri selbetasebu aymeleketishim please.
@AregashDange
@AregashDange 2 месяца назад
እባካችሁ አፉን አሲዙት
@NardosTesfaye-mp9fc
@NardosTesfaye-mp9fc 2 месяца назад
Gobez keep it up! Endih hate speech eytenager meznanat yellem
@DerejeWoldesenbet
@DerejeWoldesenbet 2 месяца назад
የሠው ትዳር ለማፋታት በጣም ያሳዝናል አረ ከኢትዩጲያዊ ስነልቦና አንውጣ
@AbebaTekele-gk4zr
@AbebaTekele-gk4zr 2 месяца назад
አይ ሞጣ ፡ መጨረሻህን ያሳየን ።
@Robert-jj5vs
@Robert-jj5vs 2 месяца назад
እረ ተሳሳትሽ ሴክሽን 8 የሚኖር ክሬዲት የለውም ነው ያልሽው መጀመሪያ ጠይቂ ከመናገርሽ በፊት የኔ ቆንጆ 😂
@EmuyeJima-w4z
@EmuyeJima-w4z 2 месяца назад
Exactly!!
@ethiolala2178
@ethiolala2178 2 месяца назад
I think she is trying to explain he doesnt work and live free housing and on government assistance how do u think he will have good credit ,no money no transactions
@username-v1g7u
@username-v1g7u 2 месяца назад
It is better to talk about him not all who lives in section 8 have bad credit or no credit thanks to America they give this house for those who needs it those who are smart they use the opportunity and go to school send thier kids to a good school at the end they live luxurious life and we have seen it by the way she said I am a military wife and I have a wright we all have it we live in a free world so just stay in your agenda which I really like it
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 2 месяца назад
GALLANT means heroic and brave courageous people ACCORDING TO WORLD ENCYCLOPEDIA a name given to oromo warriors by England and Italian colonial group and history writers but wachege didn't know
@mulukenmeseret-os1bd
@mulukenmeseret-os1bd 2 месяца назад
መተት አድርጎባታል
@userd76
@userd76 2 месяца назад
እሱን።ስደቢ።አዋርጂ።ከቻልሽ።ከቻልስክክሰሺው።የአሜሪካንን።ሴክሽን።ኤት።አታንቋሽሺ።የወታደር።ሚስት።ነኝ።መብት።አለኝ።አትበይ።የአሜሪካን።ወታደሮቻችን።መበቀያ።አይደሉም።ማስፈራሪያም።አይደሉም።ጀግኖቻችን።ይሄ።የወታደር።ቤት።ነውና።ስትናግሪ።እያሰብሽ።ትልቅ።ሴትዮ።ነሽ።በድምፅሽ።ያስታውቃል።ይሄንን።ጨካኝ።ፉ።ፋራ።ፋኖን።ሁሉ።ሲሳደብ።በጣም።እናደድ።ነበር።ፎክረሽ።እንዳትቀሪ።ዋጋውን።አሳይው።ለዚህ።ሰው።በላ።በተረፈ።የአሜሪካንን።thrift.store.section.house.ማንቋሸሽ።አትችይም።እሱን።ጨካኝ።ስለሆነ።ለፍርድ።ማቅረብ።ነው።ልጇን።አጥታ።መሰደብ።የለባትም።ሒውስተን።ስለምትኖሪ።እንዳትለቁት።ከቻላችሁ።በተረፈ።ፈጣሪ።ይፍረድበት።አይቀሬ።ነው።ትእቢተኞችና።የሰው።ሐቅ።የሚከዱ።ተሳዳቢዎች።እድሜያቸው።አጭር።ነው።በተለይ።አሜሪካን።የደጋጎች።አገር።ስለሆነች።ፈጣሪ።ቶሎ።ይደርሳልብዙ።አመት።ከመቆየቴ።ብዙ።አይቻለሁ።ሞጣም።ዋጋ።ይከፋላል።በሕፃን።የጨከነ።አረመኔ።ግድንግድ።መሐይም።አሁን።እናትየዋን።መርዳት።ነው።እግዚአብሔር።ያፅናት።ይሄ።ከባድ።ሐዘን።ነው።ፈጣሪ።ኢትዮጵያን።ያስባት።
@SelamawitWosseineofficial
@SelamawitWosseineofficial 2 месяца назад
እንዴት አወቅሽ አረ ተይ😮😮😮😮
@Hele-n1f
@Hele-n1f 2 месяца назад
Anchi aswikyat
@abdisakitila1919
@abdisakitila1919 Месяц назад
ሞጣ ሚስትህን ተንከባክባት! ንፅህናውን የጠበቀ ቤት ተከራይ!
@selamselina1321
@selamselina1321 2 месяца назад
ይሄን ሰውዬማ እስከመጨረሻው ታገይበት ልጆች አሉት ባለጌ ንግግር የሚናገረው ለልጆቹም አርአያ አይደለም ህዝቡን ንቆታል ይሄ ባለጌ እህቴ ይሄን ሞጥሟጣ አሳርፊልን እባክሽን ሚስቱን ምን አስነክቷቷል ይሄ መተተኛ አሳስሪው አይበደሉም እንደውም ያርፋሉ
@getuadmas6416
@getuadmas6416 2 месяца назад
My god, ማማሩ መንግስቴ ፣ ፉራዉ አሳ ጐርጏሪ ዘንዶ ያወጣል የፉራነገር ።
@tsion5088
@tsion5088 2 месяца назад
እኔ ያየሁት የሚያደርገው ሰአት ዋጋው የአንድ ወታደር ደምዝ ነው።
@HaileyesusAssefa-q6g
@HaileyesusAssefa-q6g 2 месяца назад
What about you? You recorded Mota house, and you exposed him for attack ,and everybody here has right, not only military spouse. Thank you
@ewi3400
@ewi3400 2 месяца назад
ሰው መሳይ በሸንጎ...አሉ
@honeyalemu3857
@honeyalemu3857 2 месяца назад
እሱ አማራ አይቀረው ቄስ አይቀረው ሁሉን ነው ሚሳደበው
@hailutasefaye
@hailutasefaye 2 месяца назад
ይህን አውሬ እንዳትፋችው እህት አለም
@Lemlemlem54
@Lemlemlem54 2 месяца назад
Sister section 8 menre asafreme ye mota sera new yemysafrew
@safiyasafi8327
@safiyasafi8327 2 месяца назад
አረ በናትሽ በፈጣሪ ትንሽ አብርጂለት ኢሄ ባለጌ ስድ አደግ
@SaraBarKot
@SaraBarKot 2 месяца назад
አሁንም እየተሳደበ ነው
@elanitbrhane7005
@elanitbrhane7005 2 месяца назад
ምን አገባሽ
@EhiteAbera
@EhiteAbera 2 месяца назад
ልጆች ወልዶዋል ግን ይህ ክፍት አፍ
@የSለMኦN
@የSለMኦN 2 месяца назад
ይሄ ከእንስሳ ብንመስለው ሁሉ እንስሳ ከርሱ የተሻለ ሰይጣን ብንለው ሰይጣን ከርሱ አንፃር የተቀደሰ እበት የእበት ትል የተፋትን ይልሳታል ያየዋል። ዘረ እበት
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l Месяц назад
ይሄ ማናለብኝ ብሎ የደነፋበትን አንገቱን ማሰደፋት ነው
@yehouanesfantahun9419
@yehouanesfantahun9419 2 месяца назад
ለምደሻል ያማራ ሚስቶችን ከባሎቻቸው እያለያያችሁ እያበጣበጣችሁ ኖራችሁዋል አንቺን የሚያገባሽ የለ ምን አገባሽ ስለ እሱ ትዳር ጴንጤ አጭበርባሪ!!!
@899-r9n
@899-r9n 2 месяца назад
ሚሢቱ ጎበዝ ባላን የልጁቻን አባት አታሣሥርም ቀናተኛነሽ በርበሬ አፍ ሞጣ ሁሉንምነው የሚሣደበው አታ አማራንም እናተ ሞጣን የምታቁት አማራ ሥለሆነነው ሞጣ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@erimyastaye9329
@erimyastaye9329 2 месяца назад
በፈጣሪ ስም አይውርደት 😮😮😮😮
@EmebetYared
@EmebetYared 2 месяца назад
የልጆቹን ሞሬል ጠብቂ እሡን በግል እረጂውው አንቺ ግን ተረጋጊ እንደዚ ህ መሆን አያስፈልግም በኢኮኖሚ ለምን አትረጃትም ወዳ እየኖረች ከሆነሰ?
@emuyejima
@emuyejima 2 месяца назад
Please leave alone and stop talking about his family please 😢
@yehouanesfantahun9419
@yehouanesfantahun9419 2 месяца назад
ይሄ ሁሉ መቅነዝነዛችሁ የጐጃም እና የጐንደርን አማራ ለመከፋፈል እና ለማበጣበጥ ነው።
@bezuneshasmare4740
@bezuneshasmare4740 2 месяца назад
የራሳችሁን ትዳር አፍርሳችሀ‍ኡ የሌላ ትዳር ለማፍረስ እንደዚህ መንጫጫት ትገርማላችሁ
@محمدامام-خ4ت
@محمدامام-خ4ت 2 месяца назад
😅 የሞጣ ትዳር ሳይሆን እዳ ነው ቦርኮ
@MiserakeGetachew
@MiserakeGetachew 2 месяца назад
ምን ትዳር አለው ይኤ ቆሻሻ ማሳሰር ነው ባለጌ አሜሪካ ምድር ቁጭ ብላ መብቶን አታስጠብቅም
@GashoSaeda
@GashoSaeda 2 месяца назад
እነዝህን ሁለት አሮጊቾች ጭቅላታቸዉን ማፍረሥ ነዉ የሠዉ ትዳር ለማፍረስ ነዉ ይኸ ሁሉ መጫጫት ምቀኞች
@bezuneshasmare4740
@bezuneshasmare4740 2 месяца назад
@@محمدامام-خ4ت ምን ቸገረህ የራስህን አስተካክል ብሽቅጥ
@abdellahassen5176
@abdellahassen5176 2 месяца назад
mota balege newu yehunena yekerta kale tewute leallah belachehu betesbunm tewute hesan heven yedefere gne yegdel ye etipia yagerachen setoch yasazenalu motan tewut Allah ferdun yestwal woye degmo endewu kelbun yemlesewu gne adera betesbu endaybten
@sarasmartsara
@sarasmartsara 2 месяца назад
ሁልሽም ኑሮ አናትሽ ላይ ሲወጣ ተሰደሽ ሰውን የደሀ ደሀ ስትይ አታፍሪም የራስሽን ኑሮ ኑሪ ችጋራም ነሽ። አንቺ ያለሽ መኪና ቴስላ ነው ?
@Lilik4680.
@Lilik4680. 2 месяца назад
እህቴ አይዞሽ እኔም ከሜሪላንድ አለሁ!
@b4p2max82
@b4p2max82 2 месяца назад
FETARI YESRAHEN YESDBEHEN YE MANQUASHESHEH WUTET BANTENA BELJOCHEH BEZEROCHEH LAY YIHUN
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 2 месяца назад
አይሞጣ ጉደኛ አንተ ባለጌ
@משהטסמה
@משהטסמה 2 месяца назад
ሚንታል ነሽ ምን አገባሽ ወይም አፍቅረሽው እሚብብሎሽ ነው የአሚና ዘርአለብሽ ወይም ሰይጣንነሽ አይነካሽም
@bezuneshasmare4740
@bezuneshasmare4740 2 месяца назад
የፖሊስ ሚስት ነኝ የምትይው ምን አገባሽ በሰው ትዳር ? በጣም ቀለለሽ
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 2 месяца назад
Yehe sew befeteh adebabay ketatun kalagegne feteh alem lay yelechim malet new!
@tesfayeayalew3597
@tesfayeayalew3597 2 месяца назад
እቤት ምላስ?
@eyhas
@eyhas 2 месяца назад
እውነቷን ነው ቤቷን አታፈርሽ ቆማጣ እስይ እንኳን አለቾሽ
@Hailu-g9b
@Hailu-g9b 2 месяца назад
Jegina set berchlin
@MamoGebremichael
@MamoGebremichael 2 месяца назад
Selmsetu mn agbashi selmoxa atwerime denze yeswen gbna mnager yedbral
@tgay5642
@tgay5642 2 месяца назад
አኡዙ ቢሏህ ምናይነት አይሁድ ነዉ
@mezmurebirhan8711
@mezmurebirhan8711 2 месяца назад
ይህ ይበቃዋል ይህ ሞጣ የሚሉት ወራዳ እንከፍ የዚህ ሁሉ ህዝብ ዓይኒ ላፈር ጩኸት ሞራሉን ይዠልጠዋል።
@Lionsimba2024
@Lionsimba2024 2 месяца назад
ምነው እህት ተንጣጣሽ case ኣለሽ እንዴ ከሱ ጋር😅
Далее
Исповедь / Мася
2:47:10
Просмотров 183 тыс.
skibidi toilet 77 (part 4)
05:20
Просмотров 11 млн
новое испытание
00:40
Просмотров 315 тыс.
የሞጣ አብሮ አደግ ጉድ አመጣች
5:38
Исповедь / Мася
2:47:10
Просмотров 183 тыс.