Тёмный

የሤራ ፖለቲከኞቹ ዳፋ - ከፕሪቶሪያ እስከራያ !// ስዩም ተሾመ ከዓለምአቀፍ ፖለቲካ አንጻር ይተነትነዋል ! 

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Подписаться 250 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 294   
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 5 месяцев назад
እስዬ እናመሰግናለን እውነት ያሸንፋል በርቱ!!!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 5 месяцев назад
ስዬና ዉቤ አብችዬ ጀግኖቻችን ፈጣሪ ከክፉዎች ሴረኞች ይሸፍናችሁ አሜን 🙏🙏🙏
@Black-2024
@Black-2024 5 месяцев назад
▪️▫️#ውቤ እና #ስዩም_ተሾመ (#ሃቅና_ሳቅ | #Haq_ena_Saq) እናመሰግናለን 😊👍 ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያንና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗ 🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 5 месяцев назад
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን የአማፅያን መድሀኒቶች
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 5 месяцев назад
ስዬና ዉቤ ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና የቁርጥቀን ልጆች 💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@kasayedaniel5166
@kasayedaniel5166 5 месяцев назад
Amazing
@GebrieUrgie-z8d
@GebrieUrgie-z8d 5 месяцев назад
ኢትዮጵያ በልጆችዋ ለዘላለም ተከብራ ትኖራለች ።ዕድሜ ከጤና ውቤና ሥዬ !!!
@HassenAndHisPoemes
@HassenAndHisPoemes 5 месяцев назад
አቦ አንተ ጀግና ነህ። የሸኔ፣ የህውሐት፣ የፋኖ እንድሁም የኤርትራ ሸይጧኖች ይፈሩህ ይመስለኛል። እና በርታ
@mretabtabessr7302
@mretabtabessr7302 5 месяцев назад
​@@sarajoh313 shabiya werada
@Gg35114
@Gg35114 5 месяцев назад
@@mretabtabessr7302ሻእቢያ ባይኖር ኖሮ ምን እንደምንሆን እንደነበር እናውቀዋለን ችግሩ እኛ ከነፈሰዉ ጋር መንፈስ መለያችን እየሆነ እግዚአብሔር ብቻ ልቦና ይስጠን
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 5 месяцев назад
@@Gg35114ሻቢያ ለራሱ ሲል ነው የተቀላቀለው ውጊያው ላይ አትጃጃል ለአንተ ብሎ አይደለም ጅል ❗️
@gigigebra869
@gigigebra869 5 месяцев назад
ሲዩሚ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ ስለእውነት የቆምክ በእውነት እግዚአብሔር ያግዘሃል ፈጣሪህን ይዘህ በቻናብቻነው እደ እናተያሉ እውነታኛ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆቸ ታሸንፋላችሁ‼️🫖☕️☕️🍿🍿🍿
@jerusalemtiru1453
@jerusalemtiru1453 5 месяцев назад
እረ በለው እረ እፈሩ በትግራይ ጦርነት ላይ ብዙ ሲል ነበረ አሁንም ነገሩ ውሿች ለጌታቸው ታማኞቾ ናቸው እናተም የሰው ውሾች ናችሁ
@habibjemal5638
@habibjemal5638 5 месяцев назад
ስዬ የእውነት ኢትዮጵያ ታመሰግንሃለች! ❤❤❤
@Michael-kl4ty
@Michael-kl4ty 5 месяцев назад
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች በርቱ። ❤❤❤❤❤❤❤
@Gbras44
@Gbras44 5 месяцев назад
ሰለም ለሁላችንም የኢትዮጵያ ልጆች ❤
@hanhn7623
@hanhn7623 5 месяцев назад
ስዬ.ጀግናችን
@joeldejene7621
@joeldejene7621 5 месяцев назад
ስዩሜ የምር ወንድ ነህ። ሴራውን ደርሰህበት መፍትሄውንም አሳይተሀል። በቃ
@solomonbelayneh1245
@solomonbelayneh1245 5 месяцев назад
Seyume 👋👋👋👌👌👌💪💪💪🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹ክብር ለአገር መከላከያ ።
@kidistgirma919
@kidistgirma919 5 месяцев назад
ወገኖቼ የኤርትራ ህዝብ ወገኖቻችን ናቸው ። በጦር ሳይሆን በምክክር ቢሆን እየተረዳዱ አብረው ቢሰሩ እንመርጣለን ። ጦርነት ለሚያድጉ አገራት አይደለም ላደጉት ትልቅ ችግር እየሆነ እያየነው ነው ። እና ሁለቱም አገራት የነበራቸውን ፍቅር እግዚአብሔር ይመልስላቸው እና ይተሳሰቡ ።
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 5 месяцев назад
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘
@brehanuergeda4692
@brehanuergeda4692 5 месяцев назад
የሀገሬ ጀግኖች እናንተ ናችሁ በመጣው ማዕበል የማትወሠዱ ኑሩልኝ
@ibrahimyassinawel6184
@ibrahimyassinawel6184 5 месяцев назад
ስዬ ብሎዋል ስለገዱ አስታውሳለው ምስክር ነኝ
@fhgrdgf9686
@fhgrdgf9686 5 месяцев назад
ሥዩሜአላሆይጠብቅህ::አላህ:አተን::ሥለሠጠን:ኡኒመሠግን::አለን
@TewodrosTadess-y5o
@TewodrosTadess-y5o 5 месяцев назад
እረ ስዬና ዉቤ አልተቻላችሁም አጥጋቢ ትንተና እናመሠግናለን ኑሩልን።።።
@hassensultan5506
@hassensultan5506 5 месяцев назад
ዘረኛ ደንባራ ነው ስዩሜና ሲሳይ በነፃነት የምታወሩት ከዘረኝነት ስለፀዳችሁ ነው
@Gg35114
@Gg35114 5 месяцев назад
ዘረኝነት ማ አለው በደንብ
@ccasiisismaciil8406
@ccasiisismaciil8406 5 месяцев назад
እነዚህ ቱል ቱላ ናቸው ሁለ ስለ ህወሃት ብቻ ሌላ ወሬ የላቸውም
@bahredinjemalmusa
@bahredinjemalmusa 5 месяцев назад
ዉቤ እና ስዬ አቦ እድሜ ና ጤና እመኝለቹሄለው
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 5 месяцев назад
ስዬና ውቤ ኑሩልን ❤❤❤መነሻችንም መድረሻችንም ኢትዮጵያ. ❤❤❤❤ክብር ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት❤❤❤❤❤❤
@girmeshgirma703
@girmeshgirma703 5 месяцев назад
ኢትዮጵያዊን ከታሪክ ተማሩ የደርግ ሰራዊት,የወያኔ ሠራዊት , የብልጽግና ሠራዊት ብለው ኢትዮጵያን ከፋፈሉ ሁሌም የኢትዮጵያ ሠራዊት ነው አትሸወዱ።
@antenheeijgu3162
@antenheeijgu3162 5 месяцев назад
አየ ሰዩም !!"""!!!!!! የ ኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ !!!!
@ShemsuJemal-ip7qx
@ShemsuJemal-ip7qx 5 месяцев назад
ምነዉ እንደናንተ ሁሉም ስው ኢትዮጵያዊ ነትን ብርድ?
@solomonbelayneh1245
@solomonbelayneh1245 5 месяцев назад
ውቤ አታስታውሰን መከላከያ የደረሰበትን! እግዚአብሔር ቀን አለው ይፈርዳል።
@wardewarde9415
@wardewarde9415 5 месяцев назад
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሰግናችኃለን ወንድሞቻችን ስዬዬዬዬዬዬዬ እና ውቤቤቤቤቤቤቤ blessed
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 5 месяцев назад
ክብርና ሞገስ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ይሁን ።
@miliyon938
@miliyon938 5 месяцев назад
ስዩሜ እና ሮቤል ሰላም ሰላም ብያለው ወንድሞቼ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amirmohammed3002
@amirmohammed3002 5 месяцев назад
ለኔ ለኔ ሁሉንም ነገር ለኔ ለሚሉ ሰዎች የአበሻ መዳኒት👈 ናቹ ስዬና ውቤ 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 5 месяцев назад
ሥዬ የኢ/ያ ቁርጥ ቀን ልጅ የእሸትዬ አባት ሐቁን ነው የተናገርከው ዘመነ ካሠን አስረው ፈተው ያዘው ያዘው እያሉ ጀግናውን ሠራዊታችን ዋጋ ያስከፍሉታል ከእስር እንደወጣ ቤቱ ሳይደርስ ነው ፉከራ የጀመረው አዝማምያውን ስያውቁ ቶሎ ርምጃ ወስዶ ማሠር ነበረባቸው
@amirmohammed3002
@amirmohammed3002 5 месяцев назад
ለኔ ለኔ ሁሉንም ነገር ለኔ ለሚሉ ሰዎች የአበሻ መዳኒት👈 ናቹ ስዬና ውቤ 👍👍👍👍
@emebetbeshahe7029
@emebetbeshahe7029 5 месяцев назад
ስዩሜ ሀገር ወዳድ ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
@FasikaAbera-ke4nr
@FasikaAbera-ke4nr 5 месяцев назад
Seyume Tasro mani Lenor new Bezi medir Lay Seyoumen yemisir Midrawi hayl ylm!bro Andi Seyuome le shi duket Activist New
@millikebe3537
@millikebe3537 5 месяцев назад
No brave ever like Siyum Teshome! Jegnaaaaaaa.......!!!!!!! I will be one of Ethiopian soldiers.
@addumela2808
@addumela2808 5 месяцев назад
Selam Seyume and Wube
@AmareMamo-o8m
@AmareMamo-o8m 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 5 месяцев назад
ስዩሜ አንተማ ጀግና የጀግና ጀግና ነህ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@habibjemal5638
@habibjemal5638 5 месяцев назад
የእውነት አቶ ተሾመ ታድለው አደሉን ስዬን!!! ትንታኔ እንዲህ ነው እንጂ!!!❤
@yimeradem9305
@yimeradem9305 5 месяцев назад
ስየዩሜ የብዙዎችን ሚስጥር ስለምትናገር ዙሪያህ ጠላት ነው፡፡ እንደሰው ተጠንቀቅ፣ እግዚአብሄርም ይከልልህ፡፡ በተለይ ኤራትራዊያንና ሲአይኤ አይተኙም፡፡
@AminoBos
@AminoBos 5 месяцев назад
ስዬ የቡዳ መድሀኒት ቡዶቹን አስለፈለፍካቸው!
@علييسن-ز9ر
@علييسن-ز9ر 5 месяцев назад
ሲዬ አልቻሉህም ሲያሴሩ ስታጋልጣቸው ሲያሴሩ ስታጋልጣቸው አንድ ሆነህ ሺ ሆንክባቸው አምላክ ይጠብቅህ
@tamiratgeberemariam8371
@tamiratgeberemariam8371 5 месяцев назад
በጣ ም አስተማሪ ውይይት ነው እድሜ ይስጥህ አ ባ ተንትን
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 5 месяцев назад
ውብዬ ለክ ነህ ወያኔ ያለጦርነት መኖር አይችልም።
@ShemsuJemal-ip7qx
@ShemsuJemal-ip7qx 5 месяцев назад
ስየ ብዙ ሰዉ etv ስለምከታተል ባታቋርጥ ጥሩ ነበር
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 5 месяцев назад
ሥዬ እድሜህ ይርዘም አቦ አንጀቴን አራስከኝ ዛሬ ።
@woldebekalo6044
@woldebekalo6044 5 месяцев назад
Fact, thankyou Siyume Teshome ❤❤❤❤
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 5 месяцев назад
ስዬ ጀግና አሰብን ሳያስመልስ እንቅልፍ አልተኛም እያለን ነው ይቅናህ::❤
@RUta-x5x
@RUta-x5x 5 месяцев назад
ሰላም ለሀገራችን
@elyabu602
@elyabu602 5 месяцев назад
ስየእናዉቤምናለለዚችሐገርእንደእናንተአይነቶችአንድአስርብትኖሩልንምድረባንዳንጠራርገንማጥፋትእንችልንነበር
@FekaduNagasa
@FekaduNagasa 5 месяцев назад
ሲየ አጌር ወዳድ ፈጣር አብዝቶ ይባርክህ።
@merkebselam6456
@merkebselam6456 5 месяцев назад
ጀዋሳ ከወልቃይት እና ራያ ተጠራርጎ መጽዳት ኣለበት ጃውሳ ከፈለገ ከሻዕብያ መደመር ይቺላል። ጃውሳ ኢጃቹ ከኢትዮጵያ ኣንሱ
@tttwo2861
@tttwo2861 5 месяцев назад
ኣደል
@merkebselam6456
@merkebselam6456 5 месяцев назад
@@tttwo2861 yeah the time is now
@marryjesus-g3v
@marryjesus-g3v 5 месяцев назад
Selamachu yebeza seya wba
@nbsltd5580
@nbsltd5580 5 месяцев назад
Viva ❤🇪🇹
@jomama151
@jomama151 5 месяцев назад
Selam Wube ena Siye ❤❤❤❤
@oligenet7404
@oligenet7404 5 месяцев назад
You really right
@melakubetela6442
@melakubetela6442 5 месяцев назад
ስዮሜ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ለሀቅ የቆመ
@estifanosabraham-m8v
@estifanosabraham-m8v 5 месяцев назад
ወይ አብይ ምስኪን : የነጮች እግር ስሞ ለምኖ ያመጣው ዶላር : ሰካራም ቃሚና ወሬኛ ዱርየ ይቀልባል :: የሜድያ ሰራዊት ተብየው :: ወይ ጉድ
@ccasiisismaciil8406
@ccasiisismaciil8406 5 месяцев назад
ህወሃት ወይም ትግራይ ህዝብ በቁጥር በጣም ትንሽ ስራቸው ብዙ ለጠላታቸዉ የእግር ኢሳት ናቸው ወላህ ትግራዋይ ጀግኖች ናቸው አራት ነጥብ ኩሽ ባለ ቁጥር ህወሃት ናቸው ትላላችሁ
@-aderamedia2971
@-aderamedia2971 5 месяцев назад
የፒፒ ያልነቃ አንቂ ነን ባይ እድሜው ያለስራ ሲንከራተት የነበረ ፊቱ የተጨማደደ ሞኝ ሁሉ ነው።
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 5 месяцев назад
ሰላአሰብ ሲነሳ ይነዝረኛል ሁለት ወንድሞቼን ያጣሁበት ታዲያ ምንዋጋአለዉ ህዝብ መሷእት ሆኖ ወደቡም ተወሰዶ ከዚህ በላይ የሚያም አለ ወገኖቼ እሰከመቼ ሊቆጫችሁ ይገባል በደምና ባጥንት ተከሰክሶ የኘበረችን ሀገር ወደብ አላ አርጎ የዛሬዉ ወጣት ይደንሳል ያጨሳል ይበላል ይጠጣል ወኔ የሚባለዉ የትሄደ እነሱ የህዝብ ንቀት አለባቸዉ እናተሰ ጀግንነቱ የት ሄደ ሱዩም ብቻነዉ ጎሮሮዉ እኪደርቅ የሚጮኸዉ ዉጡና ዘራፍ በሉ አትፉሩ
@abdurehmantilahun
@abdurehmantilahun 5 месяцев назад
ስዬ ምንላድርግህ ብቻ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ይስጠን። ቅድሚያ የራስን ህልውና ማስቀደም ከዚያ በደረጃው የሞተ ስንዴሳይሆን ምርት የሚሰጥ እንለግሳለን። ሳንመፃደቅ ይህ የሞራል ልዕልና ነው። ስዩሜ ድንቅ ኢትዮጵያዊ በርታ።
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 5 месяцев назад
ሰላም ሰላም ስዬ እና ውቤ
@adiamnegasi6440
@adiamnegasi6440 5 месяцев назад
ስዮም ተሾመ የኤርትራን መጥፎ ስትመኝ በሽታ እንጂ ሌላ ምንም አታተርፎም፡ በስኳር ብሽታ እንተሰቃየህ መሆኑን ሰውነትህን ይናገራል፡ የኤርትራን ነገር ይቅርብህ፡ ጤንህን ጠብቅ
@ashenafimesfn3949youtub
@ashenafimesfn3949youtub 5 месяцев назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@TESFAYEDe
@TESFAYEDe 5 месяцев назад
ጀግና ነህ!እድሜ ይስጥህ።
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 5 месяцев назад
ሰላም ሰላም ምርጦቻችን ስዩሜና ውቤ
@beletehailegiorgis128
@beletehailegiorgis128 5 месяцев назад
አለምአቀፋዊ እወነታ (global truth) እውቀት እውነት ( knowledge and truth) ላይ የተመረኮዘ ሳይንሳዊ ትንታኔ። በተለይ (5 principles of a government) ያልከው በመሬት ላይ ያለ ሃቅና (reality on the ground) እየሰራ ያለ መርህ ( (principle ) ነው። ስለ ሳይንሳዊ ትንታኔህ ( scientific analysis) እና ኢትዮጵያዊ ፅኑ አቋምህ ፣እውነተኛ፣ በጥቅም የማትደለል፣ ለህሊና፣ ለሐገርህና ለህዝብ በመቆምህ በመቆምህ ታሪክ እየሰራህ ነው ፣በርታ።
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 5 месяцев назад
ሻቢያ በደርግ ዘመን የጦር መሪዋችን በሴት እያማለለ በገንዘብ እያታለለ የጦሩን እቅድ በሰላዮቹ በቅድሚያ እያኮላሸ በመጨረሻም ሰራዊቱን እንዲበተን አደረገ አሁን ደግም አማላይ ሴቶችን ስለኢትዮጵያ ለሚያቀነቅኑ ዘፋኞች እና አትሌቶች አጣምዶ እንዳያቀነቅኑ ኢትዮጵያዊ የሚለዉን ወገን ዘረኝነት እንዲያቀነቅን እያደረገ አድፍጦ እየጠበቀ ነዉ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@bahtafisehaye6490
@bahtafisehaye6490 5 месяцев назад
HULUN NEGER SHABYA LAY MELETEF NEGERUN MAKLEL NEW SOLUTION MEFELEG YISHALALA YEDERGU ISHI AHUN?
@BsG-np9kq
@BsG-np9kq 5 месяцев назад
ያሁኑ የኢትዬጵያ ችግሩ ከሻብያ ሳይሆን ከዘር ፖለቲካ ነው። አፖርታይዳዊ ኦህዲድ ኢትዬጵያን ቁም ስቅል ስላበላት መሰለኝ ችግር ውስጥ ያለነው
@Brikti
@Brikti 5 месяцев назад
God bless you Seyum Teshome 💕❤️🙏🏾. I’m a big fan. The truth always wins.
@solomonbelayneh1245
@solomonbelayneh1245 5 месяцев назад
አስመሣይ ደራሲ ወረቀቱ ብዙ ነው seyume አማራ ሌላ ጠላት የለውም ጠላቱ እራሱ አማራ ነው ።
@user-Eth
@user-Eth 5 месяцев назад
ሰዪሜ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 1 million Ethiopian militaries must 💪🏾💯👏🏾
@hiruteshetu3217
@hiruteshetu3217 5 месяцев назад
ሰላም ውቤ እንዲሁም ስዩሜ❤
@FitsumArya
@FitsumArya 5 месяцев назад
ስዩሜ እንደ ኢትዮጵያዊነት በግብዳው እያሠበ እየተናገረ ነው ጠያቂው ግን የርስታዊነት ጥቃቅን እሣቤ ላይ ያለ ይመስለኛል❤
@Sayidmahamed-d2u
@Sayidmahamed-d2u 5 месяцев назад
👋👋👋👋👋
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 5 месяцев назад
ስዬ የአማራን ህዝብ እነ ገዱ ባያለው እንደሚያስበሉት ተናግሮ ነበር
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 5 месяцев назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስዩሜ 👍👍👍👍👍👍
@bahiruagodanakondale2599
@bahiruagodanakondale2599 5 месяцев назад
ስዩሜ ጀግና ስው እንዳንተ አይነቱ እንደ ቅን መሪያችን ዶክተር አብይ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ስዩሜ ጥያቄ አለኝ አሁን ማመልከቻ ነው ምርጫው ቢራዘም ?
@yslxxctentacion
@yslxxctentacion 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@HabtamuFeyisa-jc5jr
@HabtamuFeyisa-jc5jr 5 месяцев назад
ስዩሜ እምወድህ እስኪ የኑሮ ውድነትን የስራ አጥነትንን አንድ ቀን ፕሮግራምህ ላይ አስገባልን ወይ ሀቅ ወይንም መሳቅ እንዲሆንልን 😂😂
@mamemome8341
@mamemome8341 5 месяцев назад
ድያሰፖራዎች ቀልብ ሰለሌላቸው ሁል ጊዜ በጥቅም ወደሚደልሏቸው ጎራ ገብተው በሀሰት ዜና ቀፈታቸውን ይሞላሉ። እነርሱ በሆዳቸው ልክ ነው የሀሰት ዜና የሚፈበርኩት። እንኳን ሀገር ሊመሩ ቀርቶ የራሳቸውን ጓጆ እንኳ በቅጡ ማሰተዳደር የማይችሉ ናቸው። ***አሁን ላይ ከድህነት ጋር የተዛመደ እርኩሰ መንፈሰ በሆዳሞች ላይ ሰፍሮ ከጦርነት ብር እየተሸመተ ነው።***
@Sunrise-sg8lp
@Sunrise-sg8lp 5 месяцев назад
ስዮም ተሸመ እና ዳንኤል ክስረት ድንገት በህይወት ብትያዙ በጃዊሳ ወይም በጅንታ ወይም በሻዕብያ አለቀ ⚰️
@HomePrivacyzk3jk4ky5xonly
@HomePrivacyzk3jk4ky5xonly 5 месяцев назад
አድቀን አይቀርም አሩን ይበላል
@ashenafimesfn3949youtub
@ashenafimesfn3949youtub 5 месяцев назад
ሲዬ አባ ተንትን
@LameBora-gn8tb
@LameBora-gn8tb 5 месяцев назад
አሰብ መነጠቅ አለበት እዚች ላይ ከሱዩሜ ጋር እስማማለሁ
@bahtafisehaye6490
@bahtafisehaye6490 5 месяцев назад
WEYANEM MOKROT NEBER YET ENDADERESEW TAWKIYALESH LEMN ASSAB JUBUTI IKO KEASSEB BEHALA NEW LEFERENSAY BLEASE YESETACHHUT ASSEB BLACHU ENDE WEYANE LOOSE ENDATERGU YEKOTUN AWERD BLA YEBBTUAN TALECH ENDAYHON BETARIK ASSAB YETIOPIA YEHONEW L30 AMET NEW OTTOMAN 400 GBX 60 AMET TAYAN 70 AMET ENGLISE 10 AMET KEZYA BEFEDERATION ENE RAS ALULA KEY BAHIRN AYTEW WIT AYAWKUM WISHET NEW
@Welabu2002
@Welabu2002 5 месяцев назад
Seyoum anbesa,good job 🎉
@HadasHaile-lc1ek
@HadasHaile-lc1ek 5 месяцев назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FEKADUTOLA-u6p
@FEKADUTOLA-u6p 5 месяцев назад
እኔ ራሴ ስዩሜ ሰምቼሃለሁ
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 5 месяцев назад
ሥዬ እየመጣነው እያሉ ሲያደነቁሩን የከረሙት የድንጋይ ዘመን የአሳማ ፖለቲካ አቀንቃኞች የት ገቡ ...????
@deribemulugeta1145
@deribemulugeta1145 5 месяцев назад
ስዩሜ እድሜ ይስጥህ አንደኛነህ
@MohemmadkYemen
@MohemmadkYemen 5 месяцев назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@fishm6323
@fishm6323 5 месяцев назад
Thank you
@tesfayedula852
@tesfayedula852 5 месяцев назад
ሠላም ስዩሜና ሮቤ ሮቤ
@tewodrosgebremariam1081
@tewodrosgebremariam1081 5 месяцев назад
ውብሸት
@-aderamedia2971
@-aderamedia2971 5 месяцев назад
በየትኛውም ቦታ ያለ አማራ በስዩም ተሾመ ጥሪ ለጭፍጨፋ እያመቻቸ ነው
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 5 месяцев назад
ስዬ::ገደ::የምትለዋን::ቃል::ወደድኳት::ይመችህ::😂😂
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 5 месяцев назад
Zemene is one person but Amhara is estimated 75 million.
@DerejeHR
@DerejeHR 5 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 5 месяцев назад
እናመሰግናለን ስዩሜና ውቤ
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 5 месяцев назад
ስዬ
@muleahmed4120
@muleahmed4120 5 месяцев назад
ሚን ሊበሊ አቦ ሰይ
Далее
Beatrise (пародия) Stromae - Alors on danse
00:44
Это ваши Патрики ?
00:33
Просмотров 30 тыс.
ህሊና ድራማ ክፍል 2 - Helina Drama Part 2
42:59
እውነታው ይህ ነው??
11:33
Просмотров 6 тыс.
Ethiopian Awaze News የጥቃቱ #እንቆቅልሽ
17:55
Beatrise (пародия) Stromae - Alors on danse
00:44