Тёмный

የረመዳን እቃ ዝግጅት $@የመዳም @ቤት ረመዳን ሙባተህ 

ሹሹ ስደተኛዋ ShuShu
Подписаться 3,1 тыс.
Просмотров 158
50% 1

የረመዳን እቃ ዝግጅት የመዳም ቤት #ረመዳን #ሙባተህ

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 54   
@roman_roman
@roman_roman Год назад
መዳምሽ እቃ መግዛት ትችለለችን ምርጥ አርግነው የስረችን ስያምር ምክንያቱም ለራመዳም በደንብ የስፈልጋል እቃ አርፍ ነገር ነው ደግሞ ረከሽም ነው እንድ የኛ ሀገር ውድ አይዴላም በዳንብ ያሽሆሹ
@YegaTube
@YegaTube Год назад
Masha allah tebarek allahendet endemeyamir harefi koyeta nberen enameseginalen ketaye belela video esikemnigenag melikam gize
@Luluyemadamambulance212
@Luluyemadamambulance212 Год назад
እቃዉማ ማሸአለህ ነበሪ የንቺን ጉልበት የደክማል እንጂ አለህ ብርተቱን ይስጥሽ🌹🌹🌹🥀✅
@user-dw5qw9ux2c
@user-dw5qw9ux2c Год назад
የአለህ ይሄማ አንድ ሱቅ የስከፍታል ማሸአለህ አለህ አቅሙን ቢርታቱን ቁወውን ይስጥሽ የረቢ አኔ ሊድከም አይይይይይ አብሽር
@Tube-tq5uy
@Tube-tq5uy Год назад
ሰላም ጤናይስጥልን ውድ ኢትዮጰያዊ እንኮን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ በጣም ጥሩነው ማሻአላህ በጣም ያምራል ደስ ይላሉ ዋው የጣውላ እቃዎች በጣም ያምራል ኮምቢሉቱ የጠበቀነው እንደዚህ ያምራል ስለንበርን ቆይታ ጥሩነው
@mesrtyoutube6522
@mesrtyoutube6522 Год назад
ሰላምሽን ይብዛ ውድ እህታችን እነሱማ እቃ በጣም መግዛት ይወዳሉ ደስ ከሚል ነገራቸው በጣም ያምራሉ ዋው ነው
@user-mk4fo8tn1w
@user-mk4fo8tn1w Год назад
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ባለሽበት ቦታ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሽ የኔ መልካም እህት በጣም ደስ የሚል የሚያደክም ጊዜ ነበረ ነበረ የረመዳን ስራ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እህት እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን
@meseret5
@meseret5 Год назад
እግዚአብሔር ይመሠግን እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ ኢትዮጵያ ሰላም ለእግዚአብሔር ይብዛላችሁ ዋውውው እቃወች ግን በጣም ነው የምያማምሩ የመዳም እቃ እኮ መብዛቱ በርች ስለነበርን መልካም ቆይታ እናመሠግናለን ሰላም ፍቅር ረንድነት ያድለን ለአገራችን
@umuaymentube1893
@umuaymentube1893 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ማሻ አላህ ተባረከረህማን እቃዎቿ ያምራሉ ለሰራተኛ ቢያስቸግሩም የብፌ እቃዎች ናቸዉ አላህ ቀጣዩንም ረመዷን አድርሶን ከቤተሰቦቻችን ጋር የምንፆም አላህ ያድርገን ይወፍቀን
@menbitube2164
@menbitube2164 Год назад
Enkan be selame matsch ehtachn egzehber yemasgen barch selam endat nachu yehegra lijoch enkan abro adrsen ehtachn egzehber yemasgen barch wude gobaz selam le hgarchn Ethiopia yehun wudochye bartu tnkru
@Fantayetarekegn
@Fantayetarekegn Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይሰውረን አሜን አሜን አሜን
@mesetube7831
@mesetube7831 Год назад
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ዳህና መጣሽልን ዋዋዋዋው በጣም ያምራል ሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን እኛንም ፍቅር አንድም ይስጠን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@lidiyatube
@lidiyatube Год назад
ሰላም ሰላም ለእናንተ ዉድ የሀገሬ ልጆች ቸርነቱ የማያልቅበት አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሁሉ ይጠብቃችሁ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ዋው ዋው በጣም ነው የሚያምረው በስማም የሠራተኛ ጉልበት እንዳው በከቱነው የሚያልቀው ይህ እኔቤትም አለ መገጣጠሙ በጣምነው የሚያደክመው በስማም መፍታት ማሠሩ በጣምነው የሚያዝለው
@kalyeyoutube7508
@kalyeyoutube7508 Год назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሹሹዬ እንኳን ደህና መጣሽ እምወድሽ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በርችልኝ በጣም ያማምራሉ እቃዎቹ
@Mehlat
@Mehlat Год назад
ሰላም ሰላም ውዴ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች እህታችን የመዳም እቃዎች በተለይ በረመዳን በጣም የበዛል ግን ፈጠራ🎉 የተመሰገነ የሁን ዋናው ጠናነው🎉🎉
@helenabebe7717EGZERU
@helenabebe7717EGZERU Год назад
ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ሰለመጣሽ ሰለአየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ውዴ በጣም ጥሩ ግዜ አሪፍ ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን ክበሪልን እህታቺን እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@fetiyayoutube2323
@fetiyayoutube2323 Год назад
አሠለሙ አሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካሁት ዉድ እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ሠላም ለሀገራችን ይሁን አንድነት ፍቅር መተሳሰብ አላህ ያምጣልን ዋዉዋዉዋዉዋዉ ማሻአላህ 🎉🎉 በጣም ደስስስስስ የሚል ቆይታ ነበር የሞራል እቃው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Mebrat2111
@Mebrat2111 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሹሹ እንኳን ደህና መጣሽ እፍ ተመስገን ብቻ ማለቁ እንጅ እጅጎግ አድካሚ ወር ነው😢ሰላም ፍቅር አንድነት ለህዝማችን❤❤❤🎉🎉🎉
@user-yp2iq3ew8b
@user-yp2iq3ew8b Год назад
እግዚያብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እኳን ደህና መጣሽ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርች ፈጣሪ እያገዘን አልፈንዋል ዛሬም ነገም እናልፈዋል ብርታቱን ይስጠን አሜን
@hanatube5802
@hanatube5802 Год назад
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ ወይኔ እኔ ብሆን እሞታለሁ ባች ቦታ ብሆን ፈጣሪ ያግዝሽ 😢😢😢😢
@hagerimedia
@hagerimedia Год назад
ሠላም ጤናይስጥልን ውድና የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያን ዎች ሠላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ በጣም እርመዳን ከባድነበር ግን አለፍ እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችንንንን ሠላማችሁን ይብዛልኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@betietomedia7778
@betietomedia7778 Год назад
ሰላም ሰላም ሹሹዬዬዬዬ ሰላምሺ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኮን ሰላም መጣሺልኝ ማሸ አላ ደሰ ሲል በሞላው አለም ለምትገኙ የእሰልምና እምነት ተከታይ ወገኖቼ እርመዳን ሙባርክ ሀገራችንን ሰላሞን ይመልሰልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለምድራችን ይሁን🙏💚💛❤ ደርባባዬዬዬዬዬ ውድድድ💞💝😘🙏
@senijemalyoutube6274
@senijemalyoutube6274 Год назад
Aselam walakum werahmtulahi webrkatu enkan dehna metash remdanu hadebn 😢yezara ametu beslam yadrsen yareb😍😍😍
@GORAAMEDIA
@GORAAMEDIA Год назад
Bagaa nagan dhufte jenee jiraa Wow baayee namati tolee dhugaa oguummaa baaredaa qabdaa jaabbeesii Nagaan biyyaa kenyaa Ethiopia haa ta'u Ameen Ameen Ameen 🎉
@Sufeyah
@Sufeyah Год назад
Asalamualakume waramatulah wabarakatu eta masalah yabezalesh. Wawawwo baxame yamameralu mashalah tabarakalah arefe naw arefe eQa naw wawaw baxame yamemaghaw eQanaw baxame ewdawlaw enaze dsetoche baxame naw yamewdachw wawawo
@mesitube-8489
@mesitube-8489 Год назад
ሰላም ሰላም እህቴ እንዃን ደህናመጣሸ ሰላምለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን።ሰላምሸ ይበሸዛ ባለሸበት አሪፍየቪዲዬ ቆይታነበረን እናመሰግናለን WOWWWW😮 😮😮
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Год назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሹሹዬ ዉድ እንኩዋን ደህና መጣሽ ዉዴ ደስ የሚል ዝግጅት ነዉ በዚህ ቸኮሌቱ ሙከሰራቱ ይሞላ እና አቤት ድምቀቱ ረመዳን ከሪም ብያለዉ ዉዴ መልካም የፆም ጊዜ ይሁንላችሁ ለሁላችሁም 🙏
@hananlafto9421
@hananlafto9421 Год назад
Aslmalekumi woramatulayei wobarkatu salmi lazy Beti ended enukani danan matshi wide silamatshi silayehushi batmi dasi bilogali mash allha batami arifhi koyitha nabri barishi yen allha hagerashinin salmi yargilinin
@qamuti1
@qamuti1 Год назад
አሰለሙሌኩም ወራህማቱላሂ ወባራካቱ አህለን ሹሹዬ ረመደን ከሪም አብሽር የረመደን ስራ ቢካብድም ሀጅሩ ከበድ ነዉ አለህ የግዝሽ🎉🎉❤
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER Год назад
ሰላም ሰላም ዋው እንዴት ያምራሉ ሁሉም መልካም ረመዳን ይሁንላችሁ በጣም ደሰ በሚል መልኩ እየተቀበልሸው ሹሹዬ
@mesi2112
@mesi2112 Год назад
መልካም እርመዳን ሹሹየ
@omaishayoutube
@omaishayoutube Год назад
aselamlkum wrhimtulhe wbrkatu enkan Dana metash weda ehita mashallh batam arefi eqwech nechw kalet eqawch nachw
@hintsetyoutube
@hintsetyoutube Год назад
Welcome my sister Good job keep up with Nice 👍👍👍🌹🌹💐👍
@selamtube21
@selamtube21 Год назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሹሹዬ እይ መጣልን እንግዱህ እራሳችንን ሊያሳየን ብርታቱንና ጥንካሬውን ይስጠን እንኩዋን አደረሳችሁ እህት ወድሞቼ 💚💛❤
@hayatuu
@hayatuu Год назад
ሰላምሰላም ብያለሁ እንኳን በሰላም መጣሸ ሹሹ አይዞሸ ፍጣሪ ይረዳሸ 🌷🥰🥰🥰
@faiza5
@faiza5 Год назад
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህሌን ወሰሀለን ሹሹ ሰለምሺ ይብዘ በለሺበት
@nuradismaryee5540
@nuradismaryee5540 Год назад
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ እህቴ እኳንደናመጣሽ ሠላምሽ ይብዛልኝ እድሁም ተከታታወቿ ሠላማችሀ ሁይብዛልኝ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም አድነት መቻቻል ፍቅሩን ያድለን ሀዘን ሠቆቃ በቃ ይበለን አሏህ ብርታቱን ይስጥሽ ይሰሰጠን በርች👍👈🙏
@zeyneba3
@zeyneba3 Год назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች እደት ናችሁ ሠላምማችሂ ይብዛ በያላችሁበት ሠላም ፍቅር ላገራችን አህለን ሹሹየ የከርሞ ሠው ይበለን በርቺ🎉🎉
@hawaseidyesuf
@hawaseidyesuf Год назад
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ረመዳን ሙባረክ ሹሹዬ
@-swtube5575
@-swtube5575 Год назад
አቤት እቃ ጉድሽ ይህን ማጠቡ 😂😂😂 ቻይው እንደኔ መዳም ብትሆኚ አሪፍ ነበር ግን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ትያለሽ የኔ ኬክ❤❤❤
@selamtube7930
@selamtube7930 Год назад
selamish yebzalegn yen marr enkuan baselam metesh emaaaaa uuuphaaaa wowww yen marr betam yamerl ewntaaa
@senaityoutube9381
@senaityoutube9381 Год назад
ሰላምሽ ይብዛ ሹሹዬ እህቴ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የምወድሽ እንኩዋን አደረሳቺሁ ረመደን ሙባረክ ፆሙ የሰላም የፍቂር የ ይቂርታ ፆም ያርግልን የስራዉንም ነገር ፈጣሪ ሁላቺንም ያበርታን እቅዎቹ በጣም ያምራሉ ሹሹዬ 😍🙏
@hiwattube
@hiwattube Год назад
ስላም የምወድሺ ሹሹዬ የምወድሺ ስላየውሺ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሳችሁ እኛንም እናትንም በስላም የምንፈታ ያድርገን ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን እኛንም ከስደት በቃ ብሎን ከቤተስብ ያምናከብር ያድርገን ውድ እህት ወንድሞቼ የእስልምና እምነት ተከታዮች በስላም ፆሙን የምትጀምሩ ያድርጋችሁ
@ማኪባሚሚዲያmakbame
ሰላም ለሁሉም ሹሹዬ ዋው በጣም ያምራል የኔ ምሪኝ በሸር❤❤
@jonimercy
@jonimercy Год назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ሹሹዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሳህኖቹ በጣም ነው የሚያማምሩት ይኸማ የድግስ ዕቃ ነው የሚመስለው ሀይሉን ይስጣችሁ በዚህ ሲቀርብማ አፒታይት ይከፍታል መልካም የረመዳን ጊዜ ይሁንላችሁ 💚💛❤️🙏👍
@meymunatube
@meymunatube Год назад
እኔስ ዘንድሮስ አንዲትም ፅዳት አልነከውላት እየገዛችም ጠርቅመዋለች አለን አትበይ አላት በይ ከሰው ቤት ተቀምጦ የኔ ማለት የለም 😂😂
@ftube564
@ftube564 Год назад
ማሻ አላህሹሹየየየ ያምራሉ
@obsejimmatube1240
@obsejimmatube1240 Год назад
baagaa naaganii dhuuftee qaalii naamaa jaabdhuu hojedhuu yojabatanii gaalmaa ganii itii fuufii alamaa kee fuduraa godhii bakanii siihaa guu
@afamilyshow
@afamilyshow Год назад
ሹሹዬ የኔ ማር
@Fozy-Tube
@Fozy-Tube Год назад
አሰለም አለይኩም ወራመቱለይ ወበራከቱ አህለን
@mekdetube
@mekdetube Год назад
Selam selam selamshe yebza endate nashe enqane dena metash shushuy abete mekra egezabhre tsenatu yestshe
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv Год назад
aselamu.aleykum.werahmetulah.weberkathu.wedina.yetkberachu.wud.yehagere.lijoch.endmn.alachhu..balachubet.allah.yetbekachu.bertu.hagerachin.selam.yhunlen
@akmalaka803
@akmalaka803 Год назад
Assalomu alaykum !
@Eminetn
@Eminetn Год назад
ሰላም ሹሹየና አድማጭ ተመልካቾች ዋው እቃወች እንዴት ያማምራሉ እሄን እቃ ኢትዮ ስትገቢ ገዝተሽ ላኪ ግን በምን ነው ምታጥቡት ከበሉ በሆላ በማሽን ነው ወይስ በአሰጃችሁ
Далее
iPhone 16 для НИЩЕБРОДОВ!
00:51
Просмотров 1,1 млн