Тёмный
No video :(

የሩሲያ የዩክሬን ከተሞችን መቆጣጠር፣ የኔቶና የአውሮፓ ህብረት ትብብር ፋና ዳሰሳ በሳሙኤል እንዳለ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 115 тыс.
50% 1

#FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
የሩሲያ የዩክሬን ከተሞችን መቆጣጠር፣ የኔቶና የአውሮፓ ህብረት ትብብር ፋና ዳሰሳ በሳሙኤል እንዳለ

Опубликовано:

 

12 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@aschebogala7673
@aschebogala7673 Год назад
አሜሪካ የምትባል የዳቢሎስ ተከታይ ፈጣሪ ውርደቷን እና ውድቀቷን ያምጣው ድል ለሩሲያ ድል ለጀግናው ብላድሚሪ ፑቲን ይሁን እሩሲያን የሚጠብቃት የእውነት አምላክ የታመነ ነው ድል በድል ሆና ከፍ ብላ እደምናያት እርግጠኛ ነኝ
@danielkebede9174
@danielkebede9174 Год назад
ድል ለሩሲያ በራቦ ፑቲን
@abdrazk7105
@abdrazk7105 Год назад
ድል ለሩሲያ። ውርደት ለአሜሪካ ና ለምራባውያን ይሁን
@ermiaserifo9948
@ermiaserifo9948 Год назад
ድል ለሩስያ ይሁን አለም ትቀያረ .
@TG-44
@TG-44 Год назад
Stand with Russia 👏✊🏼✊🏼✊🏼✊🏼✊🏼💕💕💕💕💕
@user-cq5bf7mv5b
@user-cq5bf7mv5b Год назад
Blieve on love of god u creat the world
@NumberSeven49
@NumberSeven49 Год назад
አምላክ ደጉን ጊዜ ያቅርብልን!💖
@ererc
@ererc Год назад
ምርጥና ሳቢ ትንታኔ!!!
@husenalei8155
@husenalei8155 Год назад
ድልለሩሲያፈጣሪያግዝሺ
@abrahamhayantu5910
@abrahamhayantu5910 Год назад
ነቶ በይኩረን ካሸነፈች አለም በነቶ ኮሎኒ ሊገባ ነዉ ስለዚህ የአፍሪቃ አገሮች መጠንቀቅ አለባቹ።ለላ ይኩረን ይሁን ለሎቹ ከራሻ ነጻ ሲወጢ የነቶ አባላት እንዳይሆኑ ፈርሞ ነዉ ነጻ የወጡት።ሁለተኛ ነቶና ዋርሶ እንዲፈርስም ተስማምተዉ ነዉ የተፈራረሙ ግን አሜሪካ አለም መጠቅለል የአለም ሀይል ሁና እንዲትቀጥል የአለም ኤኮኖሚ እንዲቆጣጠሩ የሚሰሩት ተንኮል ነዉ።
@akliluhaile9116
@akliluhaile9116 Год назад
የይኩሬን እርቶዶክስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሁለቱም መከራ ላይ ናቸው በገዛ መሪያቸው
@wondwosenakumaita616
@wondwosenakumaita616 Год назад
O,my God Protect to Russia military
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 Год назад
ዉርደት ለምራባዊያን ድል ለሩሲያ
@user-yn6xq9qb2p
@user-yn6xq9qb2p Год назад
ከዓለማችን ችግር ጀርባ አሜሪካ አለች ፡፡
@bahunegn
@bahunegn Год назад
ሰው መሆንና ሰብኣዊነት ሁሌም ኣሸናፊ ነው።
@user-cq5bf7mv5b
@user-cq5bf7mv5b Год назад
Are they the one who creat the world donot try to full us
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 Год назад
Victory’ for Russia Russia victory means the victory of war in Afghanistan poor nations in the world Russia fights against over 40 countries under the leadership of America which lost the war in Afghanistan against taliban and it’ s proxy war in Ethiopia against ethiopia to bring themlst backward and cruel group like TPLF to power
@meharidessalegn2874
@meharidessalegn2874 Год назад
Stand with Russian
@alazarmaru4370
@alazarmaru4370 Год назад
The animation you used is tiresome .
@osmandulla7944
@osmandulla7944 Год назад
ፋናዎች የኢትዮጵያን ማን ይዳሰው ባዲስ አበባ ዙሪያ ቤታቸውን አፍርሰው ጫካ የተጣሉት በየቦታው የሚገደሉ ኢትዮጵያን ማን ሀዘናቸው ያስተዛዝናቸው ማን ይህ የደም እንባ ከየት የመጣነ ብሎ ይጠይቃቸው እናንተስ ችግር የለውም ተዉት አይናቹ ወደውጭ እንጂ ወደ ውስጥ አያይም እንደው ለመናገር ያክል ነው
@baba-rq6gg
@baba-rq6gg Год назад
ህገ ወጥ ነው እየተባልክ ከገበሬ እየገዛህ ማንን ነው የምትጠይቀው ከሌባ የገዛኸው ሞባይል ስትያዝ ሌባ ሆነህ ነው የምትቀርበው ገዝቸ ነው ብትልም የሌባ ተቀባይ ነህ ከወንጀል አታመልጥም ህግ አክብር
@Anianuma749
@Anianuma749 Год назад
ልክ እንደ አማራ ተስፋፊ ማለት ነው:: 😡😡
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 Год назад
ተበዳ
Далее
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21