Тёмный

የራሳችን መኪና ገዛን.ሩታ ማመን አልቻለችም💕 

AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Подписаться 196 тыс.
Просмотров 165 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

13 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 6 тыс.   
@DjJh-qm2er
@DjJh-qm2er 25 дней назад
ማነው ዊና ሳልቅስ ያለቀሰ ከሱ ጋ😢😢 እስከ በ ላይክ ኣሳዩኝ😢
@user-wg3vh8rx2f
@user-wg3vh8rx2f 25 дней назад
እኔ😢😢😢
@Jfjrjhydif-xy2jy
@Jfjrjhydif-xy2jy 25 дней назад
እኔ 😢😢
@21-uk9fg
@21-uk9fg 25 дней назад
እኔ ካባድ ፈተና አለኝ እና ውስጤ ነካኝ አልቅሼ ልሞት ነዉ😢
@user-mc5rl9ef2c
@user-mc5rl9ef2c 25 дней назад
እኔ😢ወድልጅ😢ሲያለቅስ😢ለምድ ነው በጣም የሚከፋኝ😢
@FreHailu-dz8vh
@FreHailu-dz8vh 25 дней назад
እኔም😭😭
@BirukTube5335
@BirukTube5335 25 дней назад
የአብርሽ እና የሩታ ደስታ ያስደሰተዉ ብቻ እስኪ በላይክ👍👍 ደምሩኝ አይከፈልበትም እልልልል🎉🎉🎉🎉
@user-uh1sb1cu8u
@user-uh1sb1cu8u 25 дней назад
👍👍👍👍👍
@seadayimam8488
@seadayimam8488 25 дней назад
ቡራየ ዊና ካየሁት ጀምሬ ከውስጤ አልጠፋ አለኝ በጣም ነው ያስለቀሰን ሁሉንም ጥሩ አርጓለት ከናተጋር ደስተኛ ሆኖ እንየው
@FreHailu-dz8vh
@FreHailu-dz8vh 25 дней назад
ቡራየ እንድየት ነው ዊና plsምን ሆኖ ነው?😭😭
@ExcitedFlower-jk6oj
@ExcitedFlower-jk6oj 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fifiwm
@fifiwm 25 дней назад
አብርሽ ሚስት ያገኘ በረከት አገኘ የሚለው የመፀሐፍ ቅዱስ ቃል አንተላይ እውን ሆናል ጌታን ገና ከፍ ትላላችሁ
@user-ur7rr9wu3h
@user-ur7rr9wu3h 25 дней назад
ወንዱሙማ ወንድም ነው የሂወትህ መሠረት የሆነው ሚቤ ነው እስኪ ነው የምትሉ በላይክ አሳዮኝ
@muiuneshgetache7812
@muiuneshgetache7812 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 24 дня назад
ማርያምን እዉነት ነዉ
@merd24
@merd24 25 дней назад
ስንት ጥቅመኛ ሴት ባለበት አገር ውስጥ ንፁህ ፍቅር ፈልጋ የሄደች ሴት #ሩታ ትባላለች። ሩታ እውነተኛ አፍቃሪ ስለሆነች ይገባታል ! ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 25 дней назад
በትክክል❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk 24 дня назад
❤❤😢
@ksaaksaa6222
@ksaaksaa6222 23 дня назад
በትክክክል ሩታዬ❤❤❤❤
@user-yu3sw4es6z
@user-yu3sw4es6z 22 дня назад
ትክክልነውይገባታል
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 25 дней назад
ጀግነዋ ሩታ መታ አምሮውን አድሳ የፍለገችውን ወድ የራሶ አርጋ ከፍ ከፍ አርገችው ለዚች ጀግና ሴት ላይክ አርጉ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@tftggg8965
@tftggg8965 25 дней назад
ሩታዬ ጀግናናት እኔማ በጣም ነው እምወዳት
@MohMoh-gl6gi
@MohMoh-gl6gi 25 дней назад
❤❤ ሩታ ፍቅር ብቻ ሳይሆን ርዝቅ ደስታ ይዛ ነው የመጣችው እኛ እኮ ፍቅሯን ተቀበል ስንል በምክንያት ነው ከላይ የተላከች የእግዚ አብሔር ስጦታው ናት ❤❤❤
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 25 дней назад
🍫💪🌹🌹🌹
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 25 дней назад
@@MohMoh-gl6gi በጣም ሲሳውም ናት ያለፍው ኮንም ሂደ አይጠቅመውም ንብረት የሚጠቅመው መጣ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 25 дней назад
ትለያለች❤❤❤❤
@emeliaa612
@emeliaa612 25 дней назад
ለሩታና ለአብረሽ የቀየረ አምላክ ለኛም ለመዳም ቅመሞች ይቀይረን 😢❤❤❤❤❤❤❤
@user-gx1mc1vy7g
@user-gx1mc1vy7g 25 дней назад
👍👍👍👍👍😂😂
@ErgoyeKassaw-et2fk
@ErgoyeKassaw-et2fk 25 дней назад
😢😢😢
@ErgoyeKassaw-et2fk
@ErgoyeKassaw-et2fk 25 дней назад
😂😂😂
@salhetmohammed
@salhetmohammed 25 дней назад
አሚንን
@mulu5
@mulu5 25 дней назад
አሜን፫
@user-gt7uo6gx2k
@user-gt7uo6gx2k 25 дней назад
ጀግነዋ ሩታ መታ አምሮውን አድሳ የፍለገችውን ወድ የራሶ አርጋ ከፍ ከፍ አርገችው ለዚች ጀግና ሴት ላይክ አርጉ
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk 25 дней назад
❤❤
@zamzzamzam6002
@zamzzamzam6002 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 25 дней назад
አብርሽ ኮቴ እርጥብ ነች ብለህ ነበር ሩታን አባይ ቲቪ ላይ ስትገልፃት እውነትም ኮቴ እርጥብ ሁሌም በፍቅር እና በሰላም ነሩ
@WelansaYgezu-tv9bw
@WelansaYgezu-tv9bw 25 дней назад
😢😢 ኤፍሬም ግን ማነው እንደኔ ሚያሳዝን ፈጣሪን አብርሽ ስጦታ ይሰጠው ምትሉ እስኪ❤❤
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 25 дней назад
እኔ በጣም ነው ያሚያሳዝነኝ ኤፋዬ የኔ ዝምተኛ😢❤
@user-uv4vb3mf1x
@user-uv4vb3mf1x 25 дней назад
አዎ ልክናችሁ😢😢😢😢
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 25 дней назад
የሆነምስኪነው ደሞየተረጋጋነው
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 25 дней назад
ለወንድሙ ካሜራ ደቅኖ አይሰጥም አብርሽ ጎበዝ ነው
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 25 дней назад
የወድሙ እድገት የሱም እድገት ነው ደሞ ሁሉንም ካሜራ አያወጣም
@Rozaguraga
@Rozaguraga 25 дней назад
አብርሽ መኪና ገዛን ቤት ገዛን ብላቹ አትናገሩ የሰው አይን ጥሩ አደለም ❤እስኪ ላይክ ግጩኝ ላይ አምሮኝ ነው😂
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 25 дней назад
ላይክ አረኩሺ አርግዘሺእንደሁ😂😂😂
@user-hs4kz9hh2l
@user-hs4kz9hh2l 25 дней назад
👍👍🙏😍😍
@Rozaguraga
@Rozaguraga 25 дней назад
@@user-sz9el4jl8k kkkkk
@Rozaguraga
@Rozaguraga 25 дней назад
@@user-sz9el4jl8k ወለድኩ በናንተ መልካም ላይክ ስለገጫቹኝ እና መልካም ምኞታቹ ስለተመኛቹልኝ አመሰግናለው ክክክክ
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 25 дней назад
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝውደ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 25 дней назад
በእዉነት በጣም ደሰ ነዉ ያለኝ እኔም እንደ እሩታ ማመን ነበር ያቃተኝ ምክኒያቱም ምኞትና ወሬ ተገጣጥመዉ በአጭር ቀን እዉን ሆኖ ሰላየሁት ትልቅ ደሰታ ነዉ የተሰማኝ አብርሽዬ እሩታዬ እንኳን ደሰ አላችሁ እግዜብሔር ከፍ ያድርጋችሁ መሻሻልን ለማግኘት የሚጥር ሰዉ ሲለወጥ ደሰ ይላል አሁንም ወደፊት ቀጣይ ሰርግ እንጠብቃለን ሙቤና ኤፍሬም እንዴት እንዳሰደሰቱኝ ምርጦች ወደፊት❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌
@senaitmulatie
@senaitmulatie 25 дней назад
አብር እና ሩታ እንኳን ድስ አላችሁ ወንድም ሙቤ አንትም ያሰብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ የኔ የዋህ
@zizuyoutube
@zizuyoutube 25 дней назад
ሩታ ሂወትህን ቀየረቸው አጥበቀህ ያዝ❤🎉 ዋው ሙቤ የሰው ደሰታ የሚያሰደስተው ልዩ ሰው😊
@fantafanta2615
@fantafanta2615 25 дней назад
እንደዉ ግን ይኸ ሙቢ እሚባል ጨዋ ምን አይነት ንፁህ ልብ እንዳለዉ ብቻ የታየዉ በላክ የምር የመጨረሻ የሠዉ ደሥታ ሢያሥደሥቸዉ 🎉🎉💙🙏
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 25 дней назад
ውደ ስብስክራይብ አርጌኝውደ
@user-nn7ef2tg5i
@user-nn7ef2tg5i 25 дней назад
በጣም
@Sahala-ph4gl
@Sahala-ph4gl 25 дней назад
በትክክል❤❤
@zed1964
@zed1964 25 дней назад
❤❤❤❤
@fffq8735
@fffq8735 25 дней назад
ሳህ ወላሂ ሙቤ ምርጥ ሰዉ❤❤😊
@Pnice-fh7gg
@Pnice-fh7gg 25 дней назад
አብርሽ&ሩታ ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጀ ትደርሳላችሁ ሁልጌዜም ወደፊት አብሽሩ ሙቤ አሏህ ያሰብከዉን ሁሉ አሏህ ያሳካልህ የሰዉደስታ የሚያስደስትህ ምርጥ ሰዉ👌
@AnanEndale
@AnanEndale 25 дней назад
አብርሽ እና ሩታ ትዳር መስርተዉ ወልደዉ ለማየት የጓጓ ማነዉ እስኪ 👍የማዳም ቅመሞች የኔ ቅን አሳቢወች ደምሩኝ❤
@Mubetube-ud5xh
@Mubetube-ud5xh 25 дней назад
እንኳን ደስ አላችሁ ላብርሺና እሩታዬ መልካም እድል ደስ ብሎኛል የሠዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ብቻ በላይክ
@shorifashorifa1791
@shorifashorifa1791 25 дней назад
🎉
@Foaiz238
@Foaiz238 25 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@user-uu7lw8rz3r
@user-uu7lw8rz3r 21 день назад
ሙቤ ያተ ደስታ እራሡ አስደሰተኝ መልካም ወድም እድህ ነው❤❤❤❤
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 25 дней назад
አብርሽ ግን ጥንካሬህ ❤ ሙቪ ደግሞ የሰው ደስታ ያስደስትሐል ምርጥ ሰው ኤፋ የወንድምነት ጥግ ❤ የዊና ነገር ጨንቆኛል😢❤ ከጎኑ ሁኑ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 25 дней назад
ምን ሆኖ ነዉ😢
@Nardoszawudu
@Nardoszawudu 25 дней назад
ጎበዝ ልጅ ነክ አብርሽ ሰዉ እንዲ ሲቀየር ደስ ሲለኝ❤
@user-qg1oy4ud4x
@user-qg1oy4ud4x 23 дня назад
አብርሽ እንኳን ደስ አለክ ፍጣሪ ከዚ በላይ ስጦታ ላይ ስጦታውን የራሱን የሚገባክን ይስጥክ ወንድሜ😍😘😍
@user-wv4pi4bo7n
@user-wv4pi4bo7n 25 дней назад
ሙቤ የዋህ ነህ እኮ የሰዉ ደስታ እጅግ ደስ የሚልህ መልካም ሰዉ ነህ ፈጣሪ ደስታህን ሙሉ ያድርግልህ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 25 дней назад
ሙቤ የሰው ደስታ የሚስደስተው የጎደኝነት ጥግ ወንድም እንደ ኤፋ የወንድምነት ጥግ❤❤❤❤❤
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k 25 дней назад
ሙቢ ❤
@user-og9uw9rw4p
@user-og9uw9rw4p 25 дней назад
ሙቤ በጣም የዋህ ሰው
@kobaissam2384
@kobaissam2384 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 24 дня назад
❤❤❤❤❤
@busyline3833
@busyline3833 24 дня назад
ማሻአላህበጣምደስይላልበደስታኑሩ❤❤❤❤
@melkamzerihuj9273
@melkamzerihuj9273 25 дней назад
በጣም ደስ ደስ ብሎኛል እግዚሐብሔር ይመስገን መጨረሻችሁን ያሳምረው ወድድድድድድ ሩታ የኔ ማር ውድድድድድ አዲስ አበባ ስትመጡ ማግኝት እፈልጋለሁ ከእናንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤
@lemlemhagose9816
@lemlemhagose9816 25 дней назад
በጣም ነው የምወዳችሁ ቶሎ ተጋብ እግዚአብሔር ከፈተና ይጠብቃችሁ!!!!
@BirukTube445
@BirukTube445 25 дней назад
አብርሽና እሩታ የምትወዱ ብቻ በላይክክክክክ❤❤❤❤❤
@MisayFgwg
@MisayFgwg 25 дней назад
😂😂😂😂😂
@rokiaali5726
@rokiaali5726 25 дней назад
ሄሉና ማረከ ነፈቀውነል 😢😢😢😢
@fifiwm
@fifiwm 25 дней назад
አንተና ሐይሜም የግል ኢሊኮፍተር ገዝታችሁ ያሳየና መዳሐኒያለም
@HdsseGech
@HdsseGech 25 дней назад
ቡራየ ዊናየ. ምንሁነው😭😭እፍፍፍፍ
@user-gk2jm4qb6k
@user-gk2jm4qb6k 25 дней назад
❤❤
@Desta731
@Desta731 25 дней назад
😂😂😂😂 ሁሌ ሚገርመኝ የሙቤ ደስታ የኔ የዋህ ፈጣሪ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ❤
@Foaiz238
@Foaiz238 25 дней назад
አወንንን
@KedirAlemu-fp8lw
@KedirAlemu-fp8lw 25 дней назад
ደምሪኝ ውዴ
@user-zv7vi5kq5j
@user-zv7vi5kq5j 25 дней назад
እኔምእደምር,ሻለሁ ተጠቀመሺ
@mulu_muleta
@mulu_muleta 25 дней назад
በእውነት ደስታየ ከልክ በላይ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@HelenKefela
@HelenKefela 25 дней назад
እግዚአብሄር ይመስገን🙏 በጣም ደስ ይላል መጨረሻችሁንም ያሳምርላች ሙቤና ኤፋ ጥሩ ተናግራችኋል
@user-yw7su9zj6c
@user-yw7su9zj6c 25 дней назад
ሩታ ያው ዝቅ ብለሽ ስለጠየቅሽ አብርሽ መስዋእት እየከፈለ ነው የእውነት ያን ኹሉ መከራ አልፈህ እዝህ መድረስህ ትልቅ ነገር ነው ተመስገን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-sp3zl7rb7e
@user-sp3zl7rb7e 25 дней назад
❤❤❤❤❤
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk 25 дней назад
❤❤
@Foaiz238
@Foaiz238 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@zufanTube-wc7mc
@zufanTube-wc7mc 25 дней назад
🙏❤❤😘😘
@mandabosh6808
@mandabosh6808 25 дней назад
🎉🎉🎉
@user-rn7kr5qe8x
@user-rn7kr5qe8x 25 дней назад
በዊና የተጨነቀ ላይክ ያርገኝ ጭንቅ በሎኛል 😢❤👍
@Danish-pz3pl
@Danish-pz3pl 25 дней назад
ትክክል የሰው አይን እንኳን እሄ አይደለምእንጨት ያደርቃል ብቻ አላህ ይጠብቃቸው❤❤❤
@KedirAlemu-fp8lw
@KedirAlemu-fp8lw 25 дней назад
ቪዲዮ ውን እስክጨርስ ነው ያስለቀሰኝ
@KedirAlemu-fp8lw
@KedirAlemu-fp8lw 25 дней назад
​@@Danish-pz3plደምርኝ ውደ
@user-ws9rk6lv7j
@user-ws9rk6lv7j 25 дней назад
እኔ ከሱጋ ነዉ ያለቀስኩት ወለሂ
@amiyimamgo7198
@amiyimamgo7198 25 дней назад
ምንሁኖነው
@selamlove6129
@selamlove6129 25 дней назад
ዋዉ እንኳ ደስ አላችሁ ጅማሯችሁ እዳማረ ሁሉ መጨረሻችንንም ፈጣሪ ያሣምርላችሁ❤❤❤❤❤
@user-sv6jn6ib9n
@user-sv6jn6ib9n 25 дней назад
ማሻአላህ የኔውዶች ደስብሎኛል❤❤❤❤ ከክፉነገር አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@shsbbshhsnsbzjzj4735
@shsbbshhsnsbzjzj4735 25 дней назад
ሙቤየሰው ደስታ የሚያስደስትህስ ነገር መሸአሏ👍👍👍👍👍👍👍ላይክ ግጩኝሲ
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 25 дней назад
ሙቤ እውነት የሰው ሕይወት የሚያስደስተው ልጅ እዴት እደምወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dn7ps3mw5z
@user-dn7ps3mw5z 25 дней назад
ማሻ አላህ ደስ ይላል ጠንክሩልኝ❤❤
@LubabaAhmedi
@LubabaAhmedi 25 дней назад
በጣም
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 25 дней назад
,ወላሂ በጣም❤❤❤❤
@user-ne1yk2ej3t
@user-ne1yk2ej3t 25 дней назад
እንኳን ደስ አላችሁ ሁሉም የአምላክ ስጦታ ነው ተመስገን
@ZainabAhmedin
@ZainabAhmedin 25 дней назад
ሙቤ እኮ ከነሡ በላይነው ሚደሠተው ዋው የጓደኝነት ጥግ አይለያቹ
@KedirAlemu-fp8lw
@KedirAlemu-fp8lw 25 дней назад
ደምሪኝ ውዴ
@Foaiz238
@Foaiz238 25 дней назад
በጣም❤❤❤
@KedirAlemu-fp8lw
@KedirAlemu-fp8lw 25 дней назад
@@Foaiz238 ደምሬኝ ውዴ
@mskraethiopa796
@mskraethiopa796 25 дней назад
እንካን ደስ አለክ አብርሽዬ ደስታክ ደስታዬ ነው ሌላውም ይጨመርልህ እሩታዬ የኔ ቆንጆ እንካን ደስ አለሽ
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 25 дней назад
እንክዋን ደስ አልቹ እግዚአብሔር ይባርከውን ምንም ልርግመን አይቻልም ,,,,, በርከት ይቅጥለል ባርቱ ♥️
@user-lr7eu9tg4h
@user-lr7eu9tg4h 25 дней назад
እፍሬም ግን ያሳዝነኛል ለምድነው አብርሽየ ለእፍሬም የሆነ ነገር ግዛለት😢😢❤❤❤❤❤
@almazjanka8624
@almazjanka8624 25 дней назад
አዎ ኤፍሬምን በጣም ዝምተኛ ስለሆነ እንደው እንዳንተ አስብው እስቲ ባህሪይው ለቤተስብ ያለው ፍቅር በተልይ ልእህቱ ሃይሚቲ ያለው ፍቅርና ቀረቤታ የትለየ ነው
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 25 дней назад
​@@almazjanka8624የግል ስራከፍቶለታልእኮ የሆነጊዜ መልካም የኤፍቢሮ ብላ አይተነዋል
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 25 дней назад
ወንድሙ ነው ይተዋወቃሉ
@user-sp1os9vo4b
@user-sp1os9vo4b 25 дней назад
አብርሽናእሩታእወዳችኋለሁ❤❤❤
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 25 дней назад
የሆነ ነገር ከፍቶለታል እኮ የሆነ ጊዜ ቢሮውን አይተነዋል በመልካም ዩትዩብ
@AbelaTube40
@AbelaTube40 25 дней назад
ወንድሜ ደስታክ ደስታዬ ነው🎉🎉🎉❤
@fahdmtere-uj6vu
@fahdmtere-uj6vu 25 дней назад
አቤላዬ❤
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk 25 дней назад
❤❤
@user-vd2nq4zf4d
@user-vd2nq4zf4d 25 дней назад
አቤላየ ያተንም በተስፋ እንጠብቃለን በርታ ወድሜ
@Kemila-ji2sg
@Kemila-ji2sg 25 дней назад
❤❤❤
@user-kw4wu1bb2d
@user-kw4wu1bb2d 25 дней назад
❤❤❤❤🎉🎉
@fekerlove6881
@fekerlove6881 25 дней назад
በጣም ደስ ይላል ፍጣሪ ፍፃሚያቹሁን ያሳምህርላቹ አብርሽና እሩታዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HAILUYUMA-hc7hj
@HAILUYUMA-hc7hj 25 дней назад
Congratulations ❤! እንኳን ተሳክቶላችሁ ለዝ በቃችሁ😍
@merigereziher-wc2uv
@merigereziher-wc2uv 25 дней назад
ኣብርሽየ & ሩትየ የኔ ጀግና እንኳን ደስ አላቹ የልፋታቹ ውጤት ነው ገና ብዙ ነገረ ትደርሳላቹ ❤ ላይክ እናድርግላቸው ውዶቼ
@hyat-lp8vy8qc3l
@hyat-lp8vy8qc3l 25 дней назад
እሩታ ስመጣ በርከት ይዛነው የመጣችው የምትሉ😢❤❤
@user-bi6qp5fx1u
@user-bi6qp5fx1u 25 дней назад
ጀግናው ወድማችን ከዚህም በላይ ይገባሀል መልካም ሰው ነህ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤
@user-kc1qk6vd8k
@user-kc1qk6vd8k 25 дней назад
ማሻ አላህ ሩታ በሩን ከፈተችልህ በሩቱ ሩታን ተከባከባት የዊናን ጉዳይ ያሳሰባችሁ ሁሉም በየሀይማኖቱ ዱአ አድርኩለት ዊና አይዞህ
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 25 дней назад
ማርያምን ጉራጌ ጠካራ ነው በልጅነታቸው ነው ስራ ጠከረው የሚሰረው ደግሞ ይደጋገፋሉ አይመቀናኙ ማርያምን ደስ ትላላችሁ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 25 дней назад
ትክክል
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg 25 дней назад
ደምሩኝ
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg 25 дней назад
​@@user-vj4zo8mt9sደምሩኝ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 25 дней назад
በፊት ነበር አሁን በአብርሽ ጉራጌወቹ ብሰዋል
@sadasada6552
@sadasada6552 25 дней назад
ትክክል
@kwaa9870
@kwaa9870 25 дней назад
ሙብየ የሰዉ ደስታ የማያስደስትህ የጓደኝነት ጥግ በርቱ አይለያችሁ❤❤❤
@genetTesfaye2119
@genetTesfaye2119 25 дней назад
Egezabhir yemsgen ❤🙏🏻 Enkwan desi alachu yene wudoche 🥰🥰🥰🎉🎉🎉
@user-xg4pw5ex9e
@user-xg4pw5ex9e 25 дней назад
ወላሂ እንዴት ደስ እንዳለኝ ልክ እኔ የገዛሁ ነው የመሰለኝ ❤❤❤ወይኔ ደስ ሲል🎉
@zamzzamzam6002
@zamzzamzam6002 22 дня назад
እኔስብትይ❤❤❤❤❤ወላሂበጣምነዉደስያለኚ
@vggy2247
@vggy2247 25 дней назад
እውነት ሩታ የፈጣሪ ሰጦታህ ናት አብርሸየ ተከባከባት ፈጣሪ ይጠብቃቹህ🤲🦋💙
@WinaToub2
@WinaToub2 25 дней назад
❤❤ሂወት ላዱ ደስታ ላዱ ሀዘናት እኳን ደስ አሀህ በደስታ ኑር
@user-et2pt5er6v
@user-et2pt5er6v 25 дней назад
ዊነ ሚን ሆነ ነዉ
@SonySony-mj1ph
@SonySony-mj1ph 25 дней назад
አይዞህ በርታልኝ ወድሜ
@user-oo2he8fb4t
@user-oo2he8fb4t 25 дней назад
ዊናየ ኣጀካ ማዓረይ ብጣዕሚ እየ ሓዚነ 😢😢😢
@user-tz7zu7tb6g
@user-tz7zu7tb6g 25 дней назад
winaye mn honkbn new ayzok hulum yalfal 😢😢😢😢
@fnfutfuta3212
@fnfutfuta3212 25 дней назад
ዊናዬ😢😢😢😢😢😢❤❤አብሽር
@firehmaryam7478
@firehmaryam7478 25 дней назад
እሩታዬ እንኳን ደስአለሽ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ሀየምወድሽ አንበሳ ጎበዝ ከአብርሽ ጋር በዚሁ ቀጥዬ የኔ ቆንጆ
@Mohammad-uz1eg
@Mohammad-uz1eg 24 дня назад
በጣም ደስስስስስስስ ብሎኛን የኔ ጠካሮች አብርሽ እና እሩታዬ የኔ ጀግና 🥰🥰🥰
@user-gu1zg9fs7g
@user-gu1zg9fs7g 25 дней назад
እረ እጅ በአፍ አስጫነኝ የነዚህ ልጆች ነገር ጌታ ይመስገን ኡፍፍፍፍፍ የፍቅር አምላክ በእውነት በጣም ተገረምኩ❤❤❤❤❤❤❤
@Geni810
@Geni810 25 дней назад
እንኳን ደስ አላችሁ❤🎉🎉🎉🎉🎉👉 ግን ዛሬ ከፍቶኛል ፈጣሪን ዊና ሲያለቅስ 💔አይቼ አብሬ ነዉ ያለቀሰኩት😥ቪድዮዉ አለቀ ድረስ አስለቀሰኝ ወንድልጅ ሲያለቅስ ይከብዳል😢ባቅራቢያዉ ያላችሁ ከጎኑ ሆናችሁ ሳቁን ብትመልሱልን🤲🥹
@user-vi5eo8tq5d
@user-vi5eo8tq5d 25 дней назад
😥🙏
@user-qg3dq6mu6w
@user-qg3dq6mu6w 25 дней назад
እኔም ምን ሁኖ ነው😢😢😢😢
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 24 дня назад
ማሻአላህ እኮን ደስአለህ ወድሚ እሩታየ የኔ ቅመም❤❤
@user-um5gq5iq2b
@user-um5gq5iq2b 25 дней назад
እሰኪ በአብሸር እና በሩታ ደስተኛ የሆነዉ ወላሂ እኔ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ዉድሜ ከዚ በላይም ሆንህ ትገኝልኝ ደሰታቹ ደሰታችን ነዉ የኛ የመዳም ቅመሞች 😘😘😘🥀🥀🥀ትለያላቹ እኮ የኔ ድምቀቱች
@Abide78
@Abide78 25 дней назад
ሩታ እና አብሪሽ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ እሄ ሁሉ የሩታ ዉጤት ነዉ
@user-ff4mt8ro3x
@user-ff4mt8ro3x 25 дней назад
አብርሽ ባለፈው ለናተ ዊና ሲጨነቅ ነበር አሁን ከጎኑ ሁን❤❤❤
@Yekoselewulbe
@Yekoselewulbe 25 дней назад
ሀቅ😢😢
@KedirAlemu-fp8lw
@KedirAlemu-fp8lw 25 дней назад
ደምሪኝ ውዴ
@Kemi-qo6br
@Kemi-qo6br 25 дней назад
ደምሩኜ
@Hizbgesse-ci6rl
@Hizbgesse-ci6rl 25 дней назад
ፓራክ ነው
@Enshaalah_im2km
@Enshaalah_im2km 25 дней назад
ሳህ
@AbdellaKemer
@AbdellaKemer 25 дней назад
Mashialah mubi yesew siket yemiasdesth wendmi ❤❤❤alah lantemi kefff belilig BUtagirawechi ygebachihual 🎉🎉🎉🎉🎉
@misganwwolda9516
@misganwwolda9516 24 дня назад
wow ደስታቹ ደስታችን ነው አብዝቶ ይባርካቹ❤❤
@aass9542
@aass9542 25 дней назад
ሩታዬ ከዚህ በላይ ይገባታል ሁሉን በትግስት ያለፈች ልዕልት እኔ ከሷ ብዙ ተምሪያለሁ😢❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-og2qc7oj5s
@user-og2qc7oj5s 25 дней назад
በጣም ይገባታል
@MarizaDimmir
@MarizaDimmir 25 дней назад
ሳህ❤❤
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk 24 дня назад
ሳህ
@GalTewhdo
@GalTewhdo 25 дней назад
ኣብርሽ እነ ሩተየይ በጣም ነው የሚወዳቸው እንካን ደስ ኣላቹ ( እህታቹ ከ ትግራይ💊
@HhHh-zq4eo
@HhHh-zq4eo 25 дней назад
😘😘❤😘
@user-il9nf1of5z
@user-il9nf1of5z 25 дней назад
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ❤❤❤
@user-bq5hc4dc2q
@user-bq5hc4dc2q 24 дня назад
ዋዉ በጣም ደስቢሎኛሊ እንካን ደስ አላቹ ዬኔው ዶቾ❤❤❤❤
@user-fx8ip2nk3b
@user-fx8ip2nk3b 25 дней назад
ሀቢቢ ሙቢ ❤️❤️የሰዉ ደስታ የሚስደስተዉ ያታ አፈጣጠር ይለያል በእዉነት ከነሱ በላይ አተተደሰትክ ላተደግም ጡሩነገር ፈጣሪ ይስጥህ ወድሜ🥰🥰🥰
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w 25 дней назад
የመኪናዉ ጋጋታ አፋቸዉ እዉነት ያርገዉ አፋቸዉ እርጥብ ይሁን ብዬ በየ ኮሜታተሮች እኮምት ነበር እንኳን አሳክተህ አሳየኸን ጎበዝ ጀግና ብዬሀለዉ የኔ ቆፍጣና
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 25 дней назад
ክክክ እኔም እንደዚያ ሲሉ ያድርግለት እያልኩ ብዙ ጋ እመላለስ ነበር በጣም ጀግና መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው ከዚክም በላይ ከፍ ይበሉ
@user-hr7pm1xb2r
@user-hr7pm1xb2r 25 дней назад
እውነት ደስ ይላል🎉🎉
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 25 дней назад
ዬኒ ማኛ የታለ 😂😂 እሱ እንካን ገብቶዋ ተናግሮዋል👍👍
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 25 дней назад
ከብቶች ምናለ እየሄዳችሁ የመሻሂወችን ቻናል ብታሳድጉ እማን ካፊር ትልከሰከሳላችሁ የኛ ሙስሊሞችማ ጨርሳችሁ ተግማማችሁ እሚጠቅማችሁን ህዳች አታበረታቱም
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 25 дней назад
@@mrvip-hf2ry ራሱ ከብት የሆነ ነው ሰው እንደዚያው ብሎ የሚሳደበው ቀዳዳ ቅድሚያ ለዲናችን ነው ያንን ደግሞ እዚህ ጋ መተን እንደዚክ አደረግን እያል ካለቀለቅን ወይም ካልቀረፅን ነው ወይስ ግደታ መናገር ነበረብን ምክር እና ሻወር ከራስ ይጀምራል አንች ራስሽን ምን እዝክ አልከሰከሰሽ በምሽት መታ ትላከፋለች እንዴ አንዳንዶች አላችሁ መፃፍ ስለቻላችሁ ሁሉ ሁሉንም አዋቂ ነኝ ባይ አሏህ ሆይ መጥፎ ተናግሮ አናጋሪን ያዝልኝ
@loubabaersedo7871
@loubabaersedo7871 24 дня назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አብርሽ እና ሩታ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎኘል
@meseret6608
@meseret6608 25 дней назад
እንኳን ደስ አለክ አብርሺ የኔ ጀግና በርታ
@shemima5580
@shemima5580 25 дней назад
ለአብርሽ እና ለሩታ ደስ ያላቹ 👍 እንኳን ደስ አላቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mkiyaseid5692
@mkiyaseid5692 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-jg4cx5nt1z
@user-jg4cx5nt1z 25 дней назад
ሳብስክራይብ ኣድሪጊሊኝ ውድየ❤😊
@user-gc4cx3yq9k
@user-gc4cx3yq9k 25 дней назад
አብር እና ሩታ እንኳን ድስ አላችሁ ወንድም ሙቤ አንትም ያሰብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 25 дней назад
ሰራው ለፋው የታል የተለወጥኩት እሄው አስር አመት ሙሉ ባዶ ነኝ ለካ ሰው ወዶ አደል ለካ እራሱን ማጠፋው እንደዛሬ ከፍቶኝ አያቅም እስኪ ምን ይሰማቻል እንዲህ ለፍቼ የሰራውትን ብር የለም ስባል ምን ይሰማቻል እኔ ደስታም አዘንም ያስለቅሰኛል ግን እንደዛሬ አልቅሼ አላቅም ያለውት በዱባይ ነው የምሰራው 17 floor ለይ ነው ያለውት እራሴንም ጥል አሰብኩ ግን ካልሞትኩስ ብዬ ፈራው አውን ለይ ብቻዬን አወራለው ሳይነጋ የረፈደብኝ የመሰለኝ እነሳለሁ ብቃ ዝም ብዬ አነባለው እስኪ ምን ትሉኝኛላቹ 😢😢😢😢😢
@user-fb7nx7jk6f
@user-fb7nx7jk6f 25 дней назад
የኔ ዉዶች እኮአን ደስ አላችሁ እግዚአብሔርን በጣም ኖው ምዎዳችሁ መዳናለም ይጠብቃችሁ
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 25 дней назад
ሙቤ የሰው ደስታ የሚያስደስትክስ ነበር በረቢ 😢😢 ከልቡ መሆኑ በደንብ ይታይብካል የኔ የዋህ አንተንም ትልቅ ደረጃ አሏህ ያድርስክ አብርሽ ጀግና 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-bj7gi1ek5s
@user-bj7gi1ek5s 25 дней назад
የሙቤይለያልየጓደኝነትጥግቢስሚላህአላህሁሉንምሰውእኩልያድርገንያረብብብብብብብ
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 25 дней назад
አሚን❤❤❤
@Rozaguraga
@Rozaguraga 25 дней назад
ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመዳም ቤት እድሜዬን ጨረስኩ ውድ ያገሬ ልጆች አይዞች በሉኝ ላይክ ግጩኝ😢
@FatimaA-hx2cv
@FatimaA-hx2cv 25 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 25 дней назад
አይዞሽ እናትዬ ሑሉም ያልፋል
@KedirAlemu-fp8lw
@KedirAlemu-fp8lw 25 дней назад
ደምሪኝ ውዴ
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 25 дней назад
የማዳምቤትሰራተኞች እነዚህደቆሮወች እድህእየላኩእየሰጡ እነሱይዝናናሉ እነሱሽትቤትያጥባሉ አብሽሪእህቴ
@user-cy7od8ri1u
@user-cy7od8ri1u 25 дней назад
አይዞሽ የኔውደ ያልፋል ለኸይሩነው አብሽሪልኝ
@wardawarda909
@wardawarda909 25 дней назад
ዋው ዋው ዋው አብርሽ ሩታ ከነቤተሰባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ አብርሽና ሩታ የምትወዱ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ከአይን ያውጣችሁ ተኮለኞቺ ይፈሩ ይቃጠሉ
@user-ld5ze3ig3c
@user-ld5ze3ig3c 25 дней назад
ማሻአላሕ እኳን ደሥአላችሁ ሙቢ የኔየዋሕ አላሕ ላተም የተሻለ ሒወት ይወፍፍቅሕ😢😢😢😢የሠው ደሥታ ሢያሥዴሥትሕ ግርም ይለኛል🎉🎉🎉
@user-jj4lh3lo6q
@user-jj4lh3lo6q 25 дней назад
ሩታዬ በረከት ሂዛ ነው የመጣችው አክብርዋት በለ እጀራቹ ነት ለሁላቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 25 дней назад
ማሻ አሏህ ሙቢ ምርጥ ሰው የሰው ደስታ የሚያስደስተው ወላሂ❤❤ሙቢዬ ያንተም ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ሁሌም ደስተኛ ሁን ኢንሻ አሏህ❤❤❤
@amenhhabshah5498
@amenhhabshah5498 25 дней назад
አሚንያረብ
@shemsyakader3748
@shemsyakader3748 25 дней назад
እሩታ በረከቱን ይዛ የመጣች ነች ጀግና ሴት ወደፌት A❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉R❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-sg7ge8dm5i
@user-sg7ge8dm5i 24 дня назад
እንኳን ደሥ አላችሁ አብርሽና ሩታ ይባርክላችሁ❤❤❤
@hhgg6781
@hhgg6781 25 дней назад
አይ ሙቤ መልካምሠው የአብርሽ እና የሩታ ደስታ በጣም ያስደስተዋል❤❤❤❤አብርሽ ሩታ ከመጣቺ ወድህ እርዝቅህ ሁሉ ተከፍቷል❤😂😂😂😂
@user-og2qc7oj5s
@user-og2qc7oj5s 25 дней назад
በትክክ😂😂😂😊
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 25 дней назад
አወ በትክክል
@zufanTube-wc7mc
@zufanTube-wc7mc 25 дней назад
ማርያም በጣም ነው ደስ ያለኝ ቃላት የለኝም በእውነት የተግባር ሰው አብርሽዬ በጣም ጀግና ኣይገልፀውም በዝምታ ጉዳይ አብርሽዬ ሩታዬ ሩታዬ የኔ ጨረቃ እምወድሽ መጨረሻችሁ ይመርልን እንካን ደስ አላቸው🙏❤❤❤💐💐💐💐
@bmm3152
@bmm3152 25 дней назад
እልልልልልልል ኡከን ደስ አለቹ አብርሽ እና ሩታ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቀቹ❤❤❤❤❤❤❤
@hidaya3298
@hidaya3298 25 дней назад
አብርሽዬ እንኳን ደስ አላቹ ይገባቿል
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi 25 дней назад
አረ ያርግላቹ እውነት ከሆነ ሩት እኮ ንፁ ልብ ያላት ልጅ ናት እሳን እዘህ ገና አለምን ታስደምማላቹ ብዬ አስባለው ብዙ መናገር ፈልጌ ግን እናተን ቃል አይገልፃቹም ሩታዬ የኔ የሴት ወይዘሮ ሁሌም ደስታሽን ያሳየኝ አለሜ በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅልኝ😊❤❤❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 25 дней назад
Anme ❤❤❤
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 25 дней назад
❤❤❤❤❤
@user-sp3zl7rb7e
@user-sp3zl7rb7e 25 дней назад
❤❤❤❤
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 25 дней назад
ወይኔ ሙቤ ምን አይነት ምርጥ ልጅ ነህ በማርያም ❤❤❤ እንኳን ደስስስስስስስስ አላችሁ ውዶችየ❤❤❤❤እንኳን አብሮ ደስ አለን እኔ በራሴ በጣም ነው ደስስስስስስስስስስ ያለኝ የምር ደስታችሁ እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ❤❤❤❤ አብርሽየ የአንተን መውደቅ የሚመኘው ካለ ልቦና ይሰጠው የምር
@user-be7fi4bo7k
@user-be7fi4bo7k 24 дня назад
ዋው ዴስስቱሉ እሩታየ ያስባችሆል ያብዛላችሁ❤❤
@samirasraj7223
@samirasraj7223 24 дня назад
እኳን ደስ አላችሁ❤❤❤
@user-vo2is4xc3w
@user-vo2is4xc3w 25 дней назад
ዋውውውውውውው ማርያምን የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው ደስ የሚለው እንደ ጀምራቹም መጨረሻቹ የተባረከ ይሁን
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 25 дней назад
አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Zeineb874
@Zeineb874 25 дней назад
ማነው እንደኔ በዊና የተጨነቀ😢😢
@user-dl4zi4li2t
@user-dl4zi4li2t 25 дней назад
ማሮች እንኳን ደስ አላችሁ
@lemalegese
@lemalegese 23 дня назад
እንኳን ደስስ aleh❤️❤️❤️🌹
@user-uk9qt8uy3s
@user-uk9qt8uy3s 25 дней назад
ውይ ጠላቶቻችሁ ተቃጠሉ ወየው ደስ ሲል ከሰው አይን ይጠብቃችሁ የሰው አይን መጥፎ ነው ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ሩታየ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 25 дней назад
ዋው አደኛ ነኝ ግን በጣም ደብሮኛን ዊናየ ሲያለቅስ እኔ ተጨነኩ ማሪያምን የሚሄድበት ነው የጠፋብኝ እስኪ የዊና ጭቀት ያስጨነቀው😢😢 😢
@user-wg3vh8rx2f
@user-wg3vh8rx2f 25 дней назад
እኔ😢😢😢😢
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u 25 дней назад
እኔም
@mulu5
@mulu5 25 дней назад
በጣም አለቀስኩ በእዉነት
@AhmedAhmed-sz7ss
@AhmedAhmed-sz7ss 25 дней назад
እረ ልሞትነው ይሱን ካየሁ ጀምሮ መዳሜን አልታዘዝኳት እራሴን አመመኝ😢😢😢😢
@user-dl5wb7ic8q
@user-dl5wb7ic8q 25 дней назад
ወላሂ እኔ አልቅሶ አስለቀሰኝ ራሴን አሞኛል እስካሁ😢😢😢አላህ ችግሩን ይፍታለት
@user-ik6kr7oo5e
@user-ik6kr7oo5e 24 дня назад
ማሻአላህ ወላህ በጣም ደስብሎኛል እንኳን ደስአላችሁ
@medinaendrismedi8866
@medinaendrismedi8866 21 день назад
ማሻአላህ ተባረከላ ጥሏችሁ ይለቅ🎉🎉🎉🎉
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 25 дней назад
አብርሽ ሩታዬ ይገበችሁል ገነ ምኑን አይተን ሁሌም ወደ ፊት ኡንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tsigehabte9793
@tsigehabte9793 25 дней назад
እሩት የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ ላንቺ ከዚም በላይ ይገባሻል አብረሀም እንደስሙ የተባረከ ባል ነው እግዛብሔር የሰጠሽ የሰው አፍ ጥሩ አይደለም ሰንት ምቀኝ ሰላለ ሁሊም ሰትወጡ ና ስትገቡ ፀሎት ማድረግን አትርሱ እወዳቹሀለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sp3zl7rb7e
@user-sp3zl7rb7e 25 дней назад
❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃቸውጂ በሰው ቢሆንማ እስታሁን ይጠፍ ነበር
@kidistbunaro2267
@kidistbunaro2267 23 дня назад
wow እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤
@yenemartube1
@yenemartube1 24 дня назад
ዋው እንኳን ደስስስ አላቹ ደስ የሚል ለውጥ ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን🙏
Далее
мои да в парнях:
00:16
Просмотров 208 тыс.
мои да в парнях:
00:16
Просмотров 208 тыс.