Тёмный

"የራያ ጉዳይ መፍትሔ ከሌለው ኃላፊነት እለቃለሁ" ባለስልጣኑ// ሸዋሮቢት.! ኪንፋዝ በገላ.! ጉና-በጌምድር.!1 June 2024 

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2
Подписаться 81 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

"የራያ ጉዳይ መፍትሔ ከሌለው ኃላፊነት እለቃለሁ" ባለስልጣኑ //ሸዋሮቢት.! ኪንፋዝ በገላ.! ጉና-በጌምድር.!//ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmail.com

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 336   
@rufael0796
@rufael0796 3 месяца назад
መረጃህ በጣም ጥሩ ነው።አነባብህን እያሻሻልክ ነው። በርታ !
@muluadamayenew6018
@muluadamayenew6018 3 месяца назад
Wel done መረጃዎችህ ትኩስ: ሚዛናዊ: ተከታታይነት ያለው ነው በለጠ በርታልኝ ❤
@Muluye-zr9cs
@Muluye-zr9cs 3 месяца назад
Bertalin❤❤❤❤❤❤❤
@Eyobs90
@Eyobs90 3 месяца назад
በርታ!! እንበርታ!!
@Yeshi-iy2cj
@Yeshi-iy2cj 3 месяца назад
አር ተው አማራውያን እኛኮ እየተጨፈጨፍን የለነው በሀይማኖት አይደሞ በአማራነታችንጅ ማንኛውም የሀይማኖት ተከታይ የሜያምነውን ይዞ መዋጋት ይችላልሙስሊሙም ቁርአን መያዝ የችላለል ሊላውም አደዛው ፋኖየ በርታ ደሉ ለናተ ፋኖየሸንፋል ጥለት ይወድል 💪💪💪💪💪💪👌
@Freedom-ix9sw
@Freedom-ix9sw 3 месяца назад
ሃይማኖት የሌላቸው የብልፅግና ወንጌል ተከታዮች መስቀል ሲያዩ ያስጒራቸዋል።
@Natnael-yb4rf
@Natnael-yb4rf 3 месяца назад
እኔ ክርስቲያን ነኝ ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሃባው ቁራን ቢይዝ እኔ አይከፋኝም እንዴውም ደስ ይለኛል ምክንያቱም ሀይማኖት ለሰዎች ጥሩ ስብዕና አይተኬ ሚና አለው
@negasenshew7085
@negasenshew7085 3 месяца назад
ፋኖ እንኳን እስላም ክርስቲያን መሆን ሁሉንም የሰውዘር ከእልቂት ከታደገ እግዚአብሔር የለሽ ከሀዲም ይሁን ብልፅግና አይድከም
@animawmanaye8517
@animawmanaye8517 3 месяца назад
ወንድሜ ተሳስተሃል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሃይማኖቴን አከብራለሁ ነገር ግን ሁልጊዜ ፋኖ ሙስሊም ጠል ነው እያሉ ለሃይማኖት እንደሚታገል ለሚናገሩት ይህ ነገር እንደ ጥሩ አጋጣሚ ይሆንላቸዋል:: ዛሬ ይህ ሃሳብ ከመምጣቱ በፊት እኔ ብዙ ጊዜ ከጓደኞቼ ጋር አውርቻለሁ:: አንድ መነኩሴ የሚይዘውን ያህል መስቀል አንገትህ ላይ ስላንጠለጠልክ የሃይማኖት ፍቅር ነው ሳይሆን ሌሎች የመስቀል ጦርነት እንደሆነ አድርገው ነው የሚቆጥሩት ስለዚህ ይህ ነገር መስተካከል አለበት::
@negasenshew7085
@negasenshew7085 3 месяца назад
@@animawmanaye8517 አንተም ተሳስተሃል ኦርቶዶክስ ነኝ ስላልከኝ አላምንህም ትሕትናህ ግን ገዝቶኛል ምን አባቱ አገባው ለምን የክርስቶስን ግማደ መስቀል አይሸከምም ተሸከምልኝ አግዘኝ አላለውም ሙስሊሙም ከመካ ካባውን ለምን አይሸከምም ብቻ አማራን ይታደግልኝ ስለዚህ ጓደኞችህም ያልበላቸውን አትከኩ በላቸው
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 3 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@dondada3220
@dondada3220 3 месяца назад
@@animawmanaye8517 መስቀል የሚጠላ ካለ ገደል መግባት ይችላል። የእምነት መገለጫዎችን በማስወገድ ሌላውን ለማስደሰት የሚሆን ነገር አይሞከርም። እስከዛሬም አማራውን ለዚህ ያበቃው፡ ሌሎችን ለማስደሰት ከልክ ያለፍ ማሽቃበጥ ነው። ይሄ ትውልድ መሽኮርመምን፡ ማሽቃጠ፡ ይሉኝታን,,, እርግፍ አድርጎ መተው አለበት። እስካሁን የፋኖ አላማ ይሀይማኖት እንዳልሆነ ያልገባው ካለ አውቆ የተኛ ነው!!!
@getenetdessie6646
@getenetdessie6646 3 месяца назад
thanks Belle !
@Mohammedhayatmohammed
@Mohammedhayatmohammed 3 месяца назад
No 1
@abebemengistu7186
@abebemengistu7186 3 месяца назад
Berta❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
በርታ ጀግናው ወንድማችን ድል ለህዝብ ነፃነት ለሚዋደቀው ለአማራው ፋኖ 💚💛❤💪
@Emperors_12
@Emperors_12 3 месяца назад
እኔ ክርስቲያን ነኝ ትግሉ የእምነት አይደለም የህልውና ነው መስቀል አንጠልጥሎ እየታየ የእምነት አይደለም ብሎ ሌላው ለመቀበል ያዳግታል እኔም ብዙ ጊዜ ጥያቄ ይፈጥርብኛል።
@wardawarda4153
@wardawarda4153 3 месяца назад
ድል ለፋኖ የአብይን አራዊት ሰራዉት እንደበግ ለሚነዳዉ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌
@werkemelese7492
@werkemelese7492 3 месяца назад
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@amaamm1566
@amaamm1566 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@SeidMan-b1o
@SeidMan-b1o 3 месяца назад
ሰላም በሌ አሁን ያነሳሃው ጥያቄ የእምጥያቄነው ለነፃነት ከሆነ ትግሉ ማነጠልሉ በቀር በጣም ጥሩነው የሚያዋጣው መፀለዩነው
@ubseralemlemu-xu7yr
@ubseralemlemu-xu7yr 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nejatliben6293
@nejatliben6293 3 месяца назад
ድል ለጀግኖቹ ፋኖወቻችን✊አማራ ያሸንፋል ✊
@muhammedhassen6133
@muhammedhassen6133 3 месяца назад
በሌ በርታ አንተም ትልቅ ዎጋ እየከፋልክ ነው ክብር ይገባሀል ድል ለአማራ ህዝብ
@abirotigabie1568
@abirotigabie1568 3 месяца назад
የአማራ ትግል መነሻው የአማራ ግፍ እንጅ የእምነት ማንነት አይደለም በጥቃቱም ሁለቱ የክልሉ ታላላቅ የእምነት ተቋማተ አገልጋዮቻቸው፣ የእምነት ተከታዮቻቸው እና ተቋሞቻቸው ላይ ጥቃት እየተፈፀመባቸው ነው። ይሁን እንጅ እምነት የግል ስለሆነ ተጨማሪ የማንነት መገለጫ እንጅ የትግል አጀንዳ አይደለም። በዚህ ጉዳይ የሚጨነቁ ሰዎች አማራን በትርክት እንጂ በትክክለኛው ባህሪው ስለማያቁት ነው።
@AhmedLema-z8l
@AhmedLema-z8l 3 месяца назад
@GemeHussen-ee7lk
@GemeHussen-ee7lk 3 месяца назад
ለወታደሩና ለህዝቡ ፍላየር ተዘጋጅቶ በሁሉም የአማራ ክልል መበተን አለበት
@hassenjuhar3552
@hassenjuhar3552 3 месяца назад
ድል ለአማራ ፋኖ
@saniyahome6960
@saniyahome6960 3 месяца назад
👌👌👌👌👍👍👍
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 3 месяца назад
ድል፡ለፋኖኖ❤❤❤
@de4xi
@de4xi 3 месяца назад
ድል❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤
@abayaschale5295
@abayaschale5295 3 месяца назад
አድዋ ላይ ክርሰቲያን ታቦት ይዞ ሲዋጋ፣ ሙስሊሞች ደግሞ በጎን ድዋ እያደረጉ ነበር ። ምንም አጀንዳ መሆን አይችልም ። ሁሉም ፈጣሪዬ ያግዝኛል ወይም ይጠብቀኛል ያለውን ያድርግ!
@legesse7541
@legesse7541 3 месяца назад
በለጠ ካሳ የብአዴን ሰው ነው አውቆ ለመከፋፈል ብሎ ነው
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 3 месяца назад
እኛ እኮ ኢትዮጵያዊ ነን በመስቀል እና በቁራን አንደራደርም ምክንያቱም እምነታችን መዳኛችን ስለሆነ በየሄድንበት እንይዛለን እና ፋኖ መስቀል ቢይዝ ቁራን ቢይዝ ምድነው ጥፋቱ እደኔ ምንም ጥፋት የለባቸውም ፋኖ መስቀልም ቁራንም መያዝ ትችላለህ እምነትህ ይጠብቅሀል 🙏🏻
@legesse7541
@legesse7541 3 месяца назад
በለጠ ካሳ የብአዴን ሰው ነው አውቆ ለመከፋፈል ብሎ ነው
@emshawshimels7114
@emshawshimels7114 3 месяца назад
ስለ አማራ ሕዝብ ትግል ideology በዚህ ሰዓት ማንሳት ቅንጦት ነው የሕልውና ትግል እያደረገ ላለ ሕዝብ ።
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 3 месяца назад
ፋኖ መሰቀል ማድረጉ ችግር የለውም የፋኖ አባላት ክርስቲያን እና ሙሰሊም ናቸው ታዲያ ችግሩ ምንድ ነው አቅጣጫ ለማሰቀየር ❤የምትለፋ እረፋ
@FekaduAssefa-v2z
@FekaduAssefa-v2z 3 месяца назад
ሁላችንም እንደምንረዳዉ አማራዉ የተጠቃዉ እና እየተጠቃ ያለዉ በአማራዊ ማንነቱ እንጂ በሚከተለዉ ሀይማኖት አይደለም። አማራዉ ልክ እንደ ማንኛዉም ህዝብ የተለያዩ እምነቶች ተከታይ ነዉ። አማራነቱን ማስከበር ከቻለ ሀይማኖቱንና መሠል ማንነቶቹን አስከበረ ማለት ነዉ። ትግሉንም እያደረገ ያለዉ በአማራነቱ ተደራጅቶ እንጂ በሃይማኖቱ ተደራጅቶ አይደለም። የአማራዉ ትግል መገፋት፣ መሣደድ ፣ ብሶት የወለደዉ እና ከበቂ በላይ ምክንያት ስላለዉ ከክላሽ እስከ ድሮን ድረስ ያለ መዓት እየወረደበት ሁሉንም ተቋቁሞ እንዴዉም በበላይነት እዚህ ደርሷል። ስለዚህ ይህ ለምንም የማይበገር ሀይል ያስፈራቸዉ አካላት ፋኖን ሀይማኖት ጠል አድርገዉ ለመፈረጅ ሲዉተረተሩ ይታያል። ይህንም ሀሣብ እዉነታዉን ጠንቅቆ ያልተረዳ ሰዉ ሊገዛዉ ይችላል። ስለዚህ እኔ እንደገበኝ ከሆነ ሁሉም የነፃነት ታጋዮች(ፋኖዎች) እምነታቸዉን በዉስጣቸዉ አድርገዉ ዉጭ ላይ ጎልቶ የሚታይ ምልክት ባያደርጉ መልካም ነዉ። ምክንያቱም እዉነታዉን ከተረዳዉ ህዝብ ያልተረዳዉ ስለሚበዛ ሚባለዉን ብቻ በመስማት የሚያምን ስላለን ምንም አይነት ድጋፍ ማጣት አስፈላጊ አይደለም ብዬ አምናለሁ። --- ሠዉ አማራነቱ ከተከበረለት ሁሉም ማንነቶቹ ያለ ምንም መሸራረፍ ይከበሩለታል።
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 3 месяца назад
እርምጃው ጥሩ ነው ድል ለፋኖ 🥰🥰🥰💪💪💪💪
@tesfahailemekel9299
@tesfahailemekel9299 3 месяца назад
እከኪ በሌ ፕሮፌሰር ምንዳርያለው ጋብዝልን
@ShambelDerbie
@ShambelDerbie 3 месяца назад
እኔ ክርስቲያን ነኝ ሁሉም ሙስሊም ፋኖ ቅዱስ ቁርዓን ይዞ እየቀራ ቢዋጋ ደስ ይለኛል
@Elove-wk7ox
@Elove-wk7ox 3 месяца назад
አማራን ለመከፋፈል የምትሰራሁ አይሳካም አንት አጋሜ
@Gebremed
@Gebremed 3 месяца назад
እምነት የግል ነው ምንም ችግር የለውም
@shawaa1492
@shawaa1492 3 месяца назад
በለጠ ስለ ፊውዳል የተናገርከው ከፍተኛ ስህተት ነው። የማርክሲሰቶቹ ትረክተ ላይ የተመሰረተ ነውና ጀግኖች የአገር ዘቦችን ከመወቅስ በመራቅ ለጠላት ዱላ አታቀብል።
@JMehammed
@JMehammed 3 месяца назад
ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ፡ሞት ለሙቱ ብአዴንና ለጥንብ አንሳ ፖለቲካኛዎች ግንቦቴዎች ይሁን።
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 3 месяца назад
ጥበበኛዉ. ሀያል. አምላክ. ለፋኖዎቻችን. ቀናዉን. መንገድ. ይምራልን. ። ቀዳሚ. ነዉና. ቀድሞ. የጠላት. ዳቢሎስ. ሴራ. ያክሽፍልን. ።
@asegidwegayehu2811
@asegidwegayehu2811 3 месяца назад
በአሁኑ ሰዐት ስለስያሜ የምናነሳበት ጊዜ አይደለም ሌላ ስንት የሚነገርና አማራን ብህቡ ተንቀሳቅሶ ከፋኖ ጋር እንዲሆን መቀስቀስ ያስፈልጋል እንጂ ወቅቱን የማይመጥን ሀሳብ አንስቶ ሌላ አጀዳ መስጠት አያስፈልግም አመሰግናለሁ
@Samfood-u7d
@Samfood-u7d 3 месяца назад
በሌ እንዴት ዋልክ እንኳን ደህና መጣክ የናሁሰናይ ጉዳይ ከምን ደረሰ እባክክ አጣራልን? በተረፈ ስለሚዛናዊነትክ እናመሰግንካለን በርታልን
@IndrisMohamed
@IndrisMohamed 3 месяца назад
ሐይማኖት የግል ነው ሐገር የጋራ ነው ሥለዚህ መሥቀል አጠለጠለ ተብሎ ወቀሳ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም
@NebyuDawitEthiopiain2017
@NebyuDawitEthiopiain2017 3 месяца назад
እገሌ አስተያየት/ኮሜንት ሰጠ እያልክ ስለ ስስ ጉዳዮች ያለህን የራስክን ስሜት ማንፀባረቅ አይገባም። አለማንሳት ትችላለህ። ያሳብቅብሃል። systematic and careful ሁን።
@AbB-uj3ii
@AbB-uj3ii 3 месяца назад
ማን እና ማን ነው የሚደራደር
@DeguAhmed-zg9ez
@DeguAhmed-zg9ez 3 месяца назад
ድል ለፋኖ
@ethio_tewahdo_tube21
@ethio_tewahdo_tube21 3 месяца назад
🎉🎉🎉
@argawhussien4866
@argawhussien4866 3 месяца назад
በሌ ከፈለጉ ታቦትም ይዘው ልዘምቱ ይችላሉ ግን ሃይማኖቱ የግላቸው እንጂ ለሌላው ልቺኑ ያዘጋጁት አይደለም
@dondada3220
@dondada3220 3 месяца назад
ትክክል
@yayualemu6464
@yayualemu6464 3 месяца назад
ሲጀመር እንደዚህ አይነት ሚዛን የማይደፋና ከፋፋይ ሀሳብ በዚህ ደረጃ አምጥቶ ህዝብን ተወያዩ ማለት ምን እንደሆነ አላማው አልግባኝም የፋኖ ትልቅ መስቀል አርጎ መታየት ከሌላ ነገር ጋር ማያያዝ አንተ የወጣህበት ማህበረሰብ የማንንም ሀይማኖት እና አስተሳሰብ የማይጋፋ እንደሆነ ግልፅ ነው ፋኖ ማለት ደግሞ ከህዝብ አብራክ የወጣ ታጋይ ነው ስለዚህም በዚህ ነገር የማይታማ በተግባርም መሬት ላይ የሚታይ ሀቅ ነው በተቃራኒው ፋኖ የሚታገለው ሀይማኖት የለሽ እስላሙንም ክርስቲያኑንም ሊጠፋ ሊቀይር ከሚታገል ሀይል ጋር ነው
@bereraaddis4909
@bereraaddis4909 3 месяца назад
ምንም ማድበስበስ አያስፈልግም 👌ብልጽግና ፓርቲ በኦርቶዶክስ እና ነባር እስልምና ሃይማኖት ላይ ጥላቻ አለው! ስለዚህ የፋኖ ውጊያ በነዚህ ሃይማኖቶች ላይ የሚደረሰውን ጫናም ማስወገድ አንዱ አላማው ነው እኔም ፋኖን የምደግፈው ለዚህ ነው!!!
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 3 месяца назад
ክርስቲያን እስላም እያላችሁ ፋኖን በመከፋፉል የወያኔና የብልፅግና አጀንዳ የምታራምዱ የእንግዴ ልጆች ማንም አይሰማችሁም።ከእንግዲህ በሗላ አማራ አልሆንም ብላ የተረደችውን ልጅ አስታውሱ
@amaamm1566
@amaamm1566 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbejeAbebaw-ji9zj
@AbejeAbebaw-ji9zj 3 месяца назад
አስተያይቶችን አይተህና መዝነህ ነው ማቅረብ ያለብህ የሚል ሃሳብ አለኝ
@mekuanintasfaw3042
@mekuanintasfaw3042 3 месяца назад
አደገኛ ሀሳቦችን አታንሳ!! አሁን ስለመስቀል ማንሳት ማንን ለመጥቀም ነው? ፊውዳል ምናምን ማለትስ? አደገኛ አጀንዳወችን አቁም።
@lofysis
@lofysis 3 месяца назад
❤❤ድል ለፋኖ
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 3 месяца назад
በሙስሊም እና በፋኖቻችን ክፍፍል እዲኖር የሚያራግብ ሰዎች ስላሉ ፋኖቻችን ይጠቀቁ
@legesse7541
@legesse7541 3 месяца назад
በለጠ ካሳ የብአዴን ሰው ነው አውቆ ለመከፋፈል ብሎ ነው
@TamirateBekele
@TamirateBekele 3 месяца назад
በለጠ እየተዉራ ያሉው ምክክር ነው ። ምክክር ከድርድር በይዘት በውጤትም በሂደት የተለ ነገር ነው ።
@ቅንልብFano
@ቅንልብFano 3 месяца назад
በሌ ሰላም እኳን መጣህ የኔ አስተያየት አማራ ሙስሊሙም ክርስቲያኑ እራሱን ለማዳን ጦርነት ላይ ነው አሁን ያለው ታዲያ እነዚህ ሰዎች ሞት አፋፈ ላይ ሆነው እየታገሉ ነው ታዲያ ሁለቱም በየ ሃይማኖታቸው ይፀልያሉ ክርስቲያን ውዳሴ ማርያም ይይዛል ሙስሊምም ቁርአን ይይዛል ድልን ለማግኘት ለማሸነፍ ይፀልያሉ ከሞትም ለመዳን በየሃይማኖታቸው ይፀልያሉ ክርስቲያን ላይ መስቀል አየሁ ብሎ ቅሬታ ያለው ሰው ጤንኛ አይመስለኝም የመስቀሉን ትርጉም የሚያውቅ ያውቀዋል ሶ መስቀል ማሰራቸው ስህተት የለውም ግን መስቀል አድርገው ወይም ሂጃብ አድርገው የሌላውን ሃይማኖት ካቋሸሹ ከሰደቡ ስህተት የሚሆነው እሱ ነው ጥያቄም የሚያስነሳው እሱ ነው ዓድዋ ላይ ድል ያደረጉት አባቶቻችን የቅዱስ ጊዮርጊስን ታውት ይዘው ነው እኮ ይህም ጦርነት ነው ሁሉም በየሃይማኖቱ ይፀልያል ለማሸነፍ ለመከፋፈል ካልሆነ በቀር አንገቱ ላይ የፋኖ መሬ መስቀል አለ ብሎ ለማጣጣል መጋጋጥ ብልፅግና ካልሆንክ 😂😂 ሌላ ምንም አይደለም ስለ ሂጃም ሙስሊሙ ያውቃል ስለ መስቀል ክርስቲያኑ ያውቃል አለቀ። ሁላችሁም በየ ሃይማኖታችሁ ለፋኖዎቻችን ፀልዩላቸው ድል እዱያደርጉ እግዚአብሔር እዲጠብቃቸው ከቁጥር አይጉደሉብን እንቅፋት አይካብን ፋኖ መሬዎቻችንን እንውዳቸዋለን ሃይማኖት አልባ የሆነ ሰው አያስፈልግም ፈጣሪውን የሚፈራ ለሰው ልጅ ሁላ ይራራል ያ ባይሆን እማ ፋኖዎች የማረኳቸውን መከላከያ በዚያው ይረሽኗቸው ነበር 😂😂ሰው አርቆ ማየት አቆመ መሰለኝ ።
@bekalualene
@bekalualene 3 месяца назад
መስቀልን የእምነቱ ምልክት ያደረገ ግለሰብ መስቀል ለምን አይንበት ማለት ነው የእምነትን ግላዊነት የሚጋፋው ማንም ሰውየ ግሉን ሃይማኖታዊ ምልክት መጠቀም አይችልምን??
@legesse7541
@legesse7541 3 месяца назад
በለጠ ካሳ የብአዴን ሰው ነው አውቆ ለመከፋፈል ብሎ ነው
@GundeAu
@GundeAu 3 месяца назад
በዚህ ሰዓት ወደ አዲስ አበባ ልሂድ የሚል አማራን ይበሉት። ምንም ማዘን አያስፈልግም።
@ruthmime73
@ruthmime73 3 месяца назад
እና መስቀል አይሰሩ ነው ? መስቀሉ አስበረገገው ! የፋኖ ትግል ሙስሊም ክርስቲያኑ እየጸለዩ እንደሚዋጉ አያውቅም ምስኪን ። ሙስሊም ፋኖዎችም እየሰገዱ እንደሚዋጉ ቢያውቅስ ምን ሊል ነው ?
@ubdal9930
@ubdal9930 3 месяца назад
🎉
@KamelaKk-v4c
@KamelaKk-v4c 3 месяца назад
እና መስቀል ቢያደርጉ ምናገባን በሀይማኖቻቸው መስቀል አታድርጉ. የሚል በእምነታቸው ምናገባን.
@legesse7541
@legesse7541 3 месяца назад
በለጠ ካሳ የብአዴን ሰው ነው አውቆ ለመከፋፈል ብሎ ነው
@HabibAhmed-mu9bb
@HabibAhmed-mu9bb 3 месяца назад
በርታ ድል ለፋኖ
@ጸሎተ
@ጸሎተ 3 месяца назад
ቀንህ ይባረክ በርታ 🙏🙏
@GetasewMasre
@GetasewMasre 3 месяца назад
እኔ ክርስቲያን ነኝ መስቀል አይደለም ዳዊት እይዛለሁ ለመፀለይ። ነገር ግን ሙስሊም ወንድሜ ቁርአን ይዞ ቁጭ ሲል መቅራት ይችላል መብቱ ነው። ጁንታ መፅሀፍ ቅዱስ ሳይቀር ይዘው አልተዋጉም ወይ ።ነው አማራ ላይ ነው ሀይማኖት የሚሰራው
@werkemelese7492
@werkemelese7492 3 месяца назад
በርታ በርታ በርታ በርታ በርታ
@SabitaAli
@SabitaAli 3 месяца назад
መሥቀል መልበስ በክርስትና ግደታ ከሆነ እኛ ሙስሊሞች ምን አገባን ካልከበደዉ ዛፍ ሚያህል መሥቀል ቢይዝ ሆ እኛ እስቲግፋር ማድረጊያ ብንይዝ ምን ችግር አለ የክርስትና ሀይማኖት ምን አገባዉ ሆ
@legesse7541
@legesse7541 3 месяца назад
በለጠ ካሳ የብአዴን ሰው ነው አውቆ ለመከፋፈል ብሎ ነው
@AdefrsAsefa
@AdefrsAsefa 3 месяца назад
Bele
@abebazewdu4674
@abebazewdu4674 3 месяца назад
ሀይማኖት የግል ነው የአንገት ማህተም መገለጫችን ነው ይህንን አስተያየት የሠጠህ ትክክል አይደለም ለምን የአንገት መስቀል ማድረግ እንደ ችግር ይታያል ይህ ስህተት ነው
@legesse7541
@legesse7541 3 месяца назад
በለጠ ካሳ የብአዴን ሰው ነው አውቆ ለመከፋፈል ብሎ ነው
@shawaa1492
@shawaa1492 3 месяца назад
ለሰብአዊ ህልውና ለመዋጋት ፋኖዎች እሰልምናና ክርስትና እምነቶቻቸውን በመደበቅ የአሜሪካንነ‍እ አምላክ የለሽ ሴኩላር መሆን አይጠበቅባቸውም። 5000 ዘመናት የኖርነው በእምነት ነው
@legesse7541
@legesse7541 3 месяца назад
በለጠ ካሳ የብአዴን ሰው ነው አውቆ ለመከፋፈል ብሎ ነው
@doit-o2c
@doit-o2c 3 месяца назад
ሁሉም የራሱ ሀይማኖት አለው ሙስሊሙ የጦር ግምባር ላይ ሆኖ ቁርአን ቢይዝ ኦርቶዶክሱም መስቀል ቢያደርግ ከትግሉ አላማ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም እንደዚ አይነት ሀሳቦች ወደሚዲያ የሚመጡት ሆን ተብሎ ሰዉን በስነልቦና ከፋኖ ትግል ለማራቅ የሚደረግ ይመስለኛል ድል ለፋኖ ከጉራጌ ዘርማ❤
@dondada3220
@dondada3220 3 месяца назад
ትክክል የፋኖ ሙስሊሞች ቁርዓን ይዘው ክላሻቸውን አጠገባቸው አድርገው ሶላት ሲሰግዱ፡ ፎቷቸውን አብዛኛው ክርስትያን አማራ በፌስቡክ ይለጥፈዋል። የእምነት መገለጫዎች የሚያስከፋው ካለ፡ የእምነቱ ችግር ያለበት እንጂ፡ ሌላ ነገር አይደለም።
@legesse7541
@legesse7541 3 месяца назад
በለጠ ካሳ የብአዴን ሰው ነው አውቆ ለመከፋፈል ብሎ ነው
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 3 месяца назад
ፋኖ በዚህ ስአት ከተማ ባይገባ ባይ ነኝ
@tinafiud6941
@tinafiud6941 3 месяца назад
ስለመስቀሉ አይመለከታቸውም አጀንዳ ለመስጠትና ለመከፋፈል ነው
@legesse7541
@legesse7541 3 месяца назад
በለጠ ካሳ የብአዴን ሰው ነው አውቆ ለመከፋፈል ብሎ ነው
@dondada3220
@dondada3220 3 месяца назад
በለጠ ሁለት ያነሳሃቸው ነገሮች ከንክነውኛል 1. የፋኖ መሪዎች መስቀል ማድረጋቸው የባህላችን መገለጫ እንደሆነ ለምን መናገር አልቻልክም? ? ? ሙስሊሞች ቆባቸውን አድርገው ቀሚስ ወይም ሽርጥ ሲለብሱ ማንም አያኮርፍም፡ ለምን መስቀል ማድረግ ነውር ሆነ? 2. ስለባላባቶች ያለህ ምልከታ የኦነግ / ሕወሐት አይነት ጨቋኝ ተጨቋኝ የሚለውን አይነት ምልከታ ሆነብኝ። አማራ አለኝ ከሚላቸው ጀግኖች ና ነገስታት ማን ጭሰኛ ያልነበረው አለ? ይህ ማለት የአማራ ጀግኖች ሁሉ ጨቋኝ ናቸው ማለትህ ነው? እንዴት ነው ነገሩ? በዘመኑ የነበሩ ሁሉም ማሕበረሰቦች የነበሩበት ስርዓት መገለጫ የነበረ ነገር እንዴት ለአማራ ሲሆን ይነወራል? ይሄ ደግሞ ከኢትዮጵያ ውጪ መላው አለም የኖረበት ስርዓት ነው። ለማንኛውም ከወትሮው የተለየ በለጠን ነው ዛሬ ያስተዋልኩት። መቼም በአማራ ትግል ውስጥ ያላየነው መንሸራተት የለም፡ አንተም ብትንሸራተት አይገርመኝም።
@melkamuasre7585
@melkamuasre7585 3 месяца назад
ሰላም ሰላም በለጠ
@AnuGodie
@AnuGodie 3 месяца назад
የህልዉና ትግል ላይ ያለ ማህበረሰብ ላይ የፈለጉትን ስም ይስጡ ፊዉዳል ምናምን እያልክ የማይሆን አጀንዳ አትፍጠር እኛ አጀንዳ ሰጥ እንጅ አጀንዳ ተቀባየሰ መሆን አንፈልግም ይሄን ካሸነፍን በኋላ እናወራበታለን
@legesse7541
@legesse7541 3 месяца назад
በለጠ ካሳ የብአዴን ሰው ነው አውቆ ለመከፋፈል ብሎ ነው
@seifukebede9824
@seifukebede9824 3 месяца назад
ራያን አስቀድም ድምፅ የሚሆናቸው ስለሌለ🙏
@bamlakbishaw2755
@bamlakbishaw2755 3 месяца назад
በሌላ ነገር ምንም ማለት ይቻላል።መስቀል አታድርጉ የሚለው ግን :የማነንም እምነት እስካልተጋፋ ድረስ :ተቀባይነት የለውም። የእምነት ነፃነትንም የሚጋፋ ነው።ከፈለገ ማንም የራሱን የዕምነት መገለጫ ማድረግ ይችላል እንጅ መስቀል አንይ ማለት የጤንነት አይሆንም።
@legesse7541
@legesse7541 3 месяца назад
በለጠ ካሳ የብአዴን ሰው ነው አውቆ ለመከፋፈል ብሎ ነው
@KibromTamiru
@KibromTamiru 3 месяца назад
ያማራ ኤሊት ሆይ ሰከን ብለህ ወቁቱና ጊዜዉን አንብበህ ጊዜዉን የዋጀ ሀሳብ አቅርቡ ሁሉ አማረኝን ተዉ ሁሉን እያጣችሁ ነዉ ሰከን በሉ::
@dessiebelachew9295
@dessiebelachew9295 3 месяца назад
Please respect individual rights, They can do what they want, it is not politica,it is belief
@asdgssd3975
@asdgssd3975 3 месяца назад
ስለመስቀል ሳይሆን መብቱ ነው ግን. የሚናገሩት. ስለሀይማኖት አይሁን ነው ያልነው ምግልጫ ሲሰጡ ሁለቱንም ያመዛዘነ ይሁን
@zeginfilehailemariam6511
@zeginfilehailemariam6511 3 месяца назад
ድርድር አቻ ላቻ ነው። ከወሮበላ ጋር ፋኖ አይደራደርም፥ ወሮ በላን ያጠፋል እንጂ !!!
@danielkassa6725
@danielkassa6725 3 месяца назад
ዉድ ወንድማአችን የዉጩ ዜጋ የጠየቀህ ጥያቄ አኔም ሁልግዜ የሚአሳስበበኝ ጉዳይ ነዉ፠መሰቀሉ በትግሉ ላይ ያለዉ ፋይዳ አይገባኝም!!
@eyuhab7686
@eyuhab7686 3 месяца назад
የተጠና ቅድመ ሁኔታ ከተጤነ በሆነ ድርድር አንዱ የትግል ግብ ይመሥለኛል በሌ። በሌላ በኩል ስለ ድርድሩ ሰፋ ያለ ሽፋን ብትሰጥ መልካም ነው። መሥቀል መልበስን በተመለከተ ግለሠባዊ አቋም እንጂ የፋኖ (የንቅናቄው አቋም አይደለም )
@view4217
@view4217 3 месяца назад
Yedebre markos university president litama yemech sew aydelem. Bezeh ergtegna negn
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 3 месяца назад
የቅርቡ የመቃዲሾ ሙስሊም እንኳ የአንዋር መስጊድና የራጉኤል ቤተ ክርስቲያን ጉርብትና እሴታችን መሆኑን መቀበል አይፈልጉም።ወስደህ በተጨባጭ በቦታው ብታሳዬው እንኳ እንደ መናፍቅ ቆጥሮ ተመልሶ ሊያፈርሳቸው ቢላ ይስልባቸዋል።ለዚህ ነው ባለማተብ ሲያዩ የሚደነግጡት።ለኢትዮጵያ ሙስሊም ግን እሴታቸው ነውና ማተብ ሲያዩ አይደነግጡምና አያሳስበንም የምንላቸው።ፋኖ እውነት ነው።ያሸንፋል።
@simchewasrie5269
@simchewasrie5269 3 месяца назад
በሌ የመስቀሉ ጉዳይ የግል ጉዳይ ነው
@legesse7541
@legesse7541 3 месяца назад
በለጠ ካሳ የብአዴን ሰው ነው አውቆ ለመከፋፈል ብሎ ነው
@AmarekinduFetene
@AmarekinduFetene 3 месяца назад
በሌ በርታ😮😮😮😮
@fano-qp3nt
@fano-qp3nt 3 месяца назад
አሁን በዚህ ሰአት ድርድር የሚባለው ነገር ዜሮ ነው።በዚህ ሁኔታ አማራ በሁሉም ግባር መነሳት አለበት።በአለም ላይ ሶስት ትልቅ እምነት አለ አንዱ ኦርቶዶክስነው ሁለተኛ ሙስሊም ሶስተኛ ወጌላው ፕሮቴስታት።ስለህ ኢትዮጵያ ሶስትንም ታስተናግዳለች።ሁሉም ተከባብሮ ነው የሚኖረው።ሀይማኖት የግል ነው።ድል ለፋኖ💚💛❤💪
@legesse7541
@legesse7541 3 месяца назад
በለጠ ካሳ የብአዴን ሰው ነው አውቆ ነው የድርድር ወሬ የሚነዛው
@haileajon9600
@haileajon9600 3 месяца назад
መስቀሉ ክርስቲያን መሆንን ነው የሚገልፀው እንጂ የሌላእምነት ተከታይን አይፈልግም ማለት አይደለም አብይአህመድ መስቀል አያደርግም ግን መስቀል የሚያደርጉትን አይፈልግም ማለት አይደለም
@Elove-wk7ox
@Elove-wk7ox 3 месяца назад
ግንባራም ጉጭማ አርፈህ ተቀ መጥ አንት አብን ብአዴን
@yemsida1758
@yemsida1758 3 месяца назад
አንድ ፋኖ ክርስትያን ከሆነክርስትያንነቱ የታወቀ ነው ሙስሊምም ከሆነ ሙስሊምነቱ የታወቀ ነው የሀይማኖት መገለጫህን ደብቀህ ታገል ሊባል አይችልም ወሎ ላይ ኢጃብ ጠምጥመው የሚታገሉ ሴቶች አሉ መብታቸው ነው እኔ ክርስትያን ነኝ ሳያቸው ግን ደስ ይለኛል ።የሀይማኖታቸውን ነገር መጠቀማቸው ለኔ እንደውም ፋኖ ዲሞክራት ነው ብዬ ነው የማስበው ሀይማኖት ለይተው ቢከለክሉ ነው ጥሩ የማይሆነው ።የሀይማኖት መገለጫችሁን ደብቁ ማለት ለእኔ የደርግ መንግስትን መሆን ነው።
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 3 месяца назад
ክርሰቲያን ሙስሊም ሳይል ሁሉም አማራ በእምነቱ ፀንቶ የህልውናውን ትግል አምርሮ መታገል አለበት። አማራ መሆን እስላም ክርስቲያን ሳይል ያስገድላል ይህንን የዘር ጭፍጨፋ ተባብሮ መዋጋት የሁሉም አማራ ግዴታ ነው። ሰሞኑን ሽመልስ አብዲሳ በዘረኝነት በሽታ ያበደ ጨፍጫፊ ያደሰገውን ንግግር የሰማ ማንኛውም አማራ ምን እያዘጋጁለት እንደሆነ መረዳት አለበት ከአ'አ ሳይሆን ከምድረገፅ ሊያጠፉህ ያደረጉትን ዝግጅት በግልፅ ቋንቋ ተናግሯል ስለሆነም አማራ የተባልክ በሙሉ ተደራጅተህ ጠላቶችህን ለመመከት መዘጋጀት አለብህ።ጅቡ ከሚበላህ ጅቡን በልተህ ተቀደስ።
@mmt-ye1xr
@mmt-ye1xr 3 месяца назад
ጋዜጠኛ በለጠ ,በወለጋ የተገደሉት ሙስሊሞች ናቸዉ በደማራነታቸዉ ታርደዋል ሁሉም የሚያወቀዉ ነዉ:: በአማራ ክልል በሞጣ በስቴ በ ጎንደር በእንፍራዝ የተገደሉት የተዘረፉት መስጅዳቸዉ የፈረሰዉ ለምን ይሆን ማንስ ይሆን ይሄን ግፍ የፈፀመዉ ,ጉዳሁ እንዲህ ነዉ ሙስሊሞች አገር የላችሁም ልቀቁ እየተባሉ አገሩ የኛ ነዉ እየተባሉ የአያት ቅማታቸዉ ትብት በተቀበረበት አማራነታቸዉ አማራ ክልል ላይ አላዳናቸዉም እንኳን ኦሮሚያ ,
@legesse7541
@legesse7541 3 месяца назад
በለጠ ካሳ የብአዴን ሰው ነው አውቆ ለመከፋፈል ብሎ ነው
@yalemworkmuluye5544
@yalemworkmuluye5544 3 месяца назад
ለጎጃም በገጠሩ ክፍል መከላከያ በገባበት አርስ አደሩን ግብር በመሰብሰብና በመዝረፍ ላይ ነው
@tinafiud6941
@tinafiud6941 3 месяца назад
ስላም ወንድሜ ስላም አደርክ
@kurbelayalew8848
@kurbelayalew8848 3 месяца назад
በሌ አይዞህ በርታ :
@wasyihuntesefaye850
@wasyihuntesefaye850 3 месяца назад
ፋኖዎች የሀይማኖት መገለጫ የሆኑ ምልክቶችን በጎላ ሁኔታ እያሳዩ ባይታዮና ትግል ባያደርጉ ጥሩ ነው ምክንያቱም ብልጽግና ሙስሊሙን ማህበረሰብ ፋኖ እስልምናን የሚያጠፋ የክርስቲያን ተዋጊ ነው በማለት ይጠቀምበታል ከዚህ ይልቅ ክርስቲያንና ሙስሊም የፋኖ ልጆች በአንድነት እየታገሉ መሆኑን የሚገልጹ ነገሮችን ለህዝብ ቢያሳዩ መልካም ነው።
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 3 месяца назад
ወይ በለጠ የአቀራረብ ብቃትህ ተጨማሪ የጂኦግራፊ ትምህርት ኪንፋዝ አረ ሌሎችም ቦታዎችን ሰምቼ አላቅም
Далее
Ethiopia - Esat Amharic Night News 27 September 2024
18:04
የጀነራሉ ንግግር
59:05
Просмотров 17 тыс.