Тёмный

የርቀት ትምህርት በኢትዮጵያ ስኬት እና ተግዳሮት/Ketimihirt Alem Season 2 Ep 9 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 4,7 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

23 фев 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 93   
@sisisisio585
@sisisisio585 4 года назад
ትምህርት 😭😭😭♥️♥️🇱🇧🇱🇧🇱🇧
@Eyerus-wx9pz
@Eyerus-wx9pz 2 месяца назад
ከዜሮ ቢጀመር ጥሩ ነዉ ብዬ አስባለዉ ስማችን እንኮን መፀሐፍ የማችል አለን ሁሉም ሰዉ ተጠቃሚ አድርጉን አረብ ሀገር ሰንኖር እደሚያችንን ለገንዘብ ሰዉተን እንኖራለን የሰራንበትን ገንዘብ ባግባቡ ሳንጠቀም ያልቃል የትምህርት ደረጃ እንኮን ቢኖረን አገራችን ተቀጥረን ለመስራት እደለች ይኖረናል
@user-xt4qr7yh7l
@user-xt4qr7yh7l 3 года назад
አረብ ሃገር ላለን በተለይ ወገን ለመርዳት ስንል የምንወደውን ትምህርት ትተን ለወጣን ብታግዙን ደስ ይላል 11 መቀጠል ይቻላል
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 4 года назад
ሀረብ ሀገር ላለን ሚስኪኖች በኦላይ ይሰጠን እባካችሁ
@raadmobile622
@raadmobile622 4 года назад
ውነት ብለሻል እህት
@sinawusinawu8197
@sinawusinawu8197 4 года назад
እኔም ይህን ነው የምጠይቃቸው ይሰጠን እስክ ሀገር ገብተን ይህንን እድል ብናገኝኮ እየሰራን መማር ይቻላል
@serawitzadig1799
@serawitzadig1799 4 года назад
Yechelal ... Memar yemetefeleguten magegnet newu wanawu keza temeheretun memar mamechachet yechalal
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 4 года назад
@@serawitzadig1799 ሙሉ መረጃ ስጠን
@serawitzadig1799
@serawitzadig1799 4 года назад
@@TGTEthiopia facebook lay Renaissance Global College of Open and Virtual Learning belachehu felegu .. katachehut text aregulegn fb lay adderashachewun elekelachehwalehu
@user-vy6cj1it1d
@user-vy6cj1it1d 4 года назад
ትክክል ነው የርቀት ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው ነገር ግን መፅሐፎችን በአግባቡ ማይገኝበት ግዜ አለ ለማጥናት ሲፈለግ አይገኝም
@serawitzadig1799
@serawitzadig1799 4 года назад
እሱን ማመቻቸት ይቻላል
@samsungpeace23
@samsungpeace23 4 года назад
ከስንተኛ ክፍል ጀምሮ ነው መማር የሚቻለው
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 4 года назад
ከአምስት ጀምሮ
@samsungpeace23
@samsungpeace23 4 года назад
እኔ መማር እፈልጋለው ከ 5 ተኛ ክፍል ነው ያቆምኩት እንግሊዝኛ ማበብ ምንም አልችልም በምን መልኩ ተምሬ ማወቅ እችላለው
@user-uo1fq4gc9d
@user-uo1fq4gc9d 4 года назад
@@samsungpeace23 መማርሽ ለማውቅ ነው እኮ አላውቅም አትበሉ ልናውቅ ነው የምንማረው ከ5-10 ኛ ክፍል አለላችሁ
@zinawtessema5323
@zinawtessema5323 3 года назад
12ኛ ክፍል አጠናቀው፤ ከሆነ ወደ ከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥብ ካስመዘገቡ፤ TVET Level 4 ጨርሰው ከሆነ ሲኦሲ ያለዎ መሆን አለብዎ፤ ከመንግስትም ሆነ ከግል ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ ጀምረው ያቋረጡ ከሆኑ ወዘተ...
@duosos5942
@duosos5942 4 года назад
የእኔ ምርጫ ነው አረብ አገር ሆኜ ማአስበው ስለ ትምርቴ ነው
@sisisisio585
@sisisisio585 4 года назад
ትምህርት 😭😭😭😭😭🇱🇧🇱🇧
@sinawusinawu8197
@sinawusinawu8197 4 года назад
እስክ ሄደን እናጣራለን
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 4 года назад
@Ethio Planet 00966534234487
@zahramechal8228
@zahramechal8228 4 года назад
ከሀይስኩል አቋርጬ ነው አረብ ሀገር የመጣሁት! ትምህርት በጣም ነበር የምወደው የደረጃም ተማሪ ነበርኩኝ ነገር ግን ቤተሰቦቼ ከድህነታቸው የተነሳ ማስተማር ስላልቻሉ ወደ አረብ ሀገር ተሰደድኩኝ እናም አሁንም ቢሆን ለመማር ፍላጎቱ አለኝ የርቀት ትምህርትም ቢሆን ችግር የለውም እንደምንም ብላቹህ ለእኛም አመቻችሉን ቤተሰቦቻችን እየረዳን ትምህርታችን እንከታተል! አንደኛ ወጣቱ አልባሌ ቦታ ከሚውል ትምህርት ላይ ያሳልፋል!
@serawitzadig1799
@serawitzadig1799 4 года назад
ይቻላል በቅርብ ቀን FB እና telegram ግሩፕ ይላካል : ከቸኮላችሁ ሌሎች ትምህርት ቤቶች አሉ
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 4 года назад
@@serawitzadig1799 pls
@user-uo1fq4gc9d
@user-uo1fq4gc9d 4 года назад
ነይ እኔም ከሀይስኩል ነው ያቋረጥኩት እና ክፍያ አለው 600 ድርሀም ስለዚህ ተማሩ
@rahimaahmad3966
@rahimaahmad3966 4 года назад
@@user-uo1fq4gc9d እከፍላለሁ ብቻ አመቻቹልን
@user-uo1fq4gc9d
@user-uo1fq4gc9d 4 года назад
@@rahimaahmad3966 በውስጥ ነይ እስኪ አሁን ይመዘግቡ አይመስለኝም ነሀሴ ላይ ነው የሚጀምሩት አሁን አልቋል ስኔ ነው የፈተና ጊዜ ለማንኛውም መርጃ እንድሰጥሽ በግል ነይ ወይም እውቀት ትዪብ ብለሽ ግቢና ስልክ ቁጥር አለ 85 መጨረሻው የዱባይ ስልክ ገብተሽ አናግሪው
@sadaasayed5544
@sadaasayed5544 2 месяца назад
endet memer yechelel
@mediweloye7623
@mediweloye7623 4 года назад
እሻአሏህ እኔም። መሥከረም ላይ አገሬን። ገብቼ እገባለሁ ብዬ አሥባለሁ
@user-wu6oi9qi5k
@user-wu6oi9qi5k 4 года назад
እኔም ኢንሻ አላህ
@user-yg8kf6hk3z
@user-yg8kf6hk3z 4 года назад
እረ. እንደት. ነው. እኔም...እፈልጋለሁ. ትምህርቴን...መጨረስ ከዘጠኝ ነው. ያቆምኩት
@sinawusinawu8197
@sinawusinawu8197 4 года назад
እኛን አትርሱን በስዴት ላለነውን አመቻቹልን እባካችሁ ቤተሰቦቻችንን እየረዳን እንድንማር እርዱን
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 4 года назад
@Ethio Planet እንደት እስኪ ሙሉ መረጃ ስጡን
@sitiamerasitihave6772
@sitiamerasitihave6772 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው ግን በርቀት ሆነን እንዴት ማግኘት እንችንላለን እስኪ ምታውቁ ንገሩኝ መማር እፈልጋለው peleas
@serawitzadig1799
@serawitzadig1799 4 года назад
Search what field ur interested in and register it's simple as that. The rest is up to you to study hard to compete with the world
@user-uo1fq4gc9d
@user-uo1fq4gc9d 4 года назад
Ewoket tube ገብታችሁ ተማሩ መረጃ እዛው ታያላችሁ ሙሉውን
@sitiamerasitihave6772
@sitiamerasitihave6772 4 года назад
@@user-uo1fq4gc9d እሺ አመሰግናለሁ
@duosos5942
@duosos5942 4 года назад
አረብ አገር ለአሉት እድሉን ብትሰጡን ጥእሩ ነው
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 4 года назад
እውነት ለኛ ቢሰጠን እዚሁ ሆነን ጥሩ ነበር
@user-uo1fq4gc9d
@user-uo1fq4gc9d 4 года назад
ከተጠቀምሽበት እድሉ አለ እኔ ለምሳሌ 10 ኛ ክፍል እየተማርኩ ነው
@HaHa-ys9fc
@HaHa-ys9fc 3 года назад
@@user-uo1fq4gc9d እንዴት አድርገሽ ሁቢ እስኪ ነይ አስረጅኝ እኔ ኮሌጅ ነው መማር የምፈልገዉ የ10ሰርተፊኬት አለኝ
@hayatwalo5250
@hayatwalo5250 4 года назад
በጣም ሀሪፍ ነዉ ግን እደት ነዉ የሚገኙት መማር እፈልጋለሁ
@serawitzadig1799
@serawitzadig1799 4 года назад
Memar yemetefelegiwu kale temeheretbaitun magegnet kelal newu
@user-xs1nv3ec3f
@user-xs1nv3ec3f 4 года назад
Ke sint esk sintgna kfll new emiyastmrut
@serawitzadig1799
@serawitzadig1799 4 года назад
@@user-xs1nv3ec3f yetemehert baitu éducation board yalehen document ayeto temejakeralachehh
@user-xs1nv3ec3f
@user-xs1nv3ec3f 4 года назад
@@serawitzadig1799 ke 8 jemrw yastmralu edetnew adresachwn tekumugn
@serawitzadig1799
@serawitzadig1799 4 года назад
@@user-xs1nv3ec3f endeza miasetemeru endalu semechalehu gen yet endale aderasha yelegnem. mefelege yechalal
@hayatwalo5250
@hayatwalo5250 4 года назад
ዋዉ
@raadmobile622
@raadmobile622 4 года назад
ከስት ነው የሚጀመረው አረብ ሀገር ሆኖስ መማር ይቻላልእዲ
@raadmobile622
@raadmobile622 4 года назад
የርቀት ትምርት መማር እፈልጋለሁ እዲትም መማር እደሚቻል የምታውቁ አስረዱኝ
@haphap6602
@haphap6602 4 года назад
የትምገኘትይቻላን ደስይላን
@serawitzadig1799
@serawitzadig1799 2 года назад
Yechalal yeteleyayu temehert baitoch alu
@alamdebru2482
@alamdebru2482 4 года назад
Lewuchi lalenewu edlun bnagegn teru new
@serawitzadig1799
@serawitzadig1799 4 года назад
Eyamechachen newu bekereb ken
@toptell976
@toptell976 4 года назад
ኳፍቴራ ኳራስ ነዉ ምፈልጌዉ እንደቲነዉ መጌኘዉ?
@bayoushbayoush1070
@bayoushbayoush1070 4 года назад
የርቀት ትምህርት አሪፍ ነው ግን ከጨረስን በኋላ እንዴት ነው ሥራ የምናገኘው? በአሁኑ ወቅት በመደበኛ ለጨረሱት እንኳን ሥራ አይገኝም
@sinawusinawu8197
@sinawusinawu8197 4 года назад
የመንግስት እጅ መጠበቅ የለብንም እኛው በራሳችን መስራት ነው ያለብን ዋናው ወሬቀት ይኑረን
@zinawtessema5323
@zinawtessema5323 2 года назад
ባዩሽ፤እኛ ጋር ያለው የከፍተኛ ት/ርት (በመጀመሪያ ዲግሪ) ነው፡፡ ተምረሽ ከጨረስሽ፤ በመደበኛ ወይም በማታ ተምረሽ ከምትጨርሽው ትምህርት እኩል ስራ የመቀጠር ዕድል አለሽ፡፡ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ግን በርቀት፤በማታ፤በቀን እየከፋፈሉ "እንቀጥራለን" "አንቀጥርም" የሚሉበት አሰራር አለ፡፡ የከፍተኛ ትምህርት ማቋቋሚያ አዋጅ ግን እኩል ቦታ ተሰጥቷቸዋል፡፡ ያ ማለት "ሴቶችን አንቀጥርም ወንዶችን እንጂ" እንደማለት ነው፡፡ ያለሽ ብቃት እንጂ የተማርሽበት ስርዓት ወሳኝ አይደለም፡፡
@zahramechal8228
@zahramechal8228 4 года назад
እንዴት ነው የምንመዘገበው? የርቀት ትምህርት ለመማር?
@serawitzadig1799
@serawitzadig1799 4 года назад
በቅርቡ ኢንፎርሜሽን ማግኘት የምትችሉበት ቴሌግራሞ ግሩብ እንፈጥራለን ለበለጠ መረጃ ማናገር ትችላላችሁ
@sinkneshmamo7844
@sinkneshmamo7844 4 года назад
Eshi
@aminahussen1930
@aminahussen1930 4 года назад
እኔ መማር እፈልጋለሁ
@adnanhamouch3471
@adnanhamouch3471 4 года назад
Batalayaya hagre hono mamare eyafalgou honatawe yalitanachachalachw bizou nachaw knme chimire ebakahou ediloune edengagi bitamachachoulen??
@user-fy6tt6xq7k
@user-fy6tt6xq7k 10 месяцев назад
እኔመማርእፈልጋለሁ አርብአገርነው ያለሁት
@user-fy6tt6xq7k
@user-fy6tt6xq7k 10 месяцев назад
እርዱኝና ልማር
@mediweloye7623
@mediweloye7623 4 года назад
ከሥተኛ ክፍል ጀምሮ ነው
@user-uo1fq4gc9d
@user-uo1fq4gc9d 4 года назад
ከ5-10
@rahimaahmad3966
@rahimaahmad3966 4 года назад
እንዴት ነው መመዝገብ የሚቻለው
@rahimaahmad3966
@rahimaahmad3966 4 года назад
@@user-uo1fq4gc9d እሥቲ መልሡልኝ መመዝገብ እፈልጋለሁ
@abcabc.2139
@abcabc.2139 4 года назад
የርቀት ትምህርት መማር እፈልጋለው እንዴት መማር እንደምችል የምታዉቁ አስረዱኝ ያለውት Saudi Arabia ነው።
@abcabc.2139
@abcabc.2139 4 года назад
ያንችን ላኪልኝ ላናግርሽ።
@serawitzadig1799
@serawitzadig1799 4 года назад
የትምህርት ቤት አድራሻ አላቸው ብዙዎቹ ከፈለግሽ አድራሻቸውን እልክልሻለሁ
@abcabc.2139
@abcabc.2139 4 года назад
@@serawitzadig1799እሺ ላክልኝ።
@serawitzadig1799
@serawitzadig1799 4 года назад
@@abcabc.2139 ግሩፑን እየሰራን ነው FB ላይም በቅርብ ይለቀቃል ካልሆነም FB ላይ ኮንታክታቸውን መላክ እችላለሁ
@abcabc.2139
@abcabc.2139 4 года назад
@Ethio Planet የትነው ያለሽው ?ሳኡዲ
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 4 года назад
እኔ አስርኛን በርቀት ነው የወሰድኩ ላነበበ ሰው ሃሬፍ ነው
@zamzamzamzam761
@zamzamzamzam761 4 года назад
የኔ ማረ እዛዉ ኢ ያ እያለሽ ወይስ እዴት ነዉ የተማረሽዉ እስኪ ንገሪኚ
@gibeetube2818
@gibeetube2818 4 года назад
Indet naw yetamarshu mar iski asrajing
@bintmedinar3801
@bintmedinar3801 4 года назад
Endet new yatemarshw ene ye komokut ke matrki new
Далее
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.46 "እቁብ"
32:26
Просмотров 283 тыс.
Mandela Distance Education.
21:15
Просмотров 13 тыс.