Тёмный

የርቀት ፍቅር | Long Distance Relationship የፍቅር ግንኙነትና የጋብቻ አማካሪ አብነት አዩ 

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Подписаться 51 тыс.
Просмотров 56 тыс.
50% 1

Abinetayu Consultancy የማማከር አገልግሎት
አድራሻ: ቦሌ MMK Tower 2ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር: +251915454647
+251993811327

Опубликовано:

 

17 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 186   
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 2 года назад
Subscribe ስለምታረጉ አመሰግናለሁ 💛🙏
@keskasayemengiste7957
@keskasayemengiste7957 2 года назад
Anten yemagegbet menged ngereg ymamakrh neger aleg bils kechalk ngereg👏👏👏👏👏
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 2 года назад
@@keskasayemengiste7957 Office number 0915454647
@mahiletsemagne8101
@mahiletsemagne8101 2 года назад
Thanks again silerase yawerak eyemeselegn new wuste yagodelkut neger kale yemil tiyake neber temelosolignal ante balkachew mengedoch 1 amet hononal kefetary gar bekirb enogabalen
@MeseretAbegaz
@MeseretAbegaz 8 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MeriMessi-yc9wu
@MeriMessi-yc9wu 6 месяцев назад
ወንድሜ ለሁሉም ምክሮች አመሰግናለሁ ግን አንተ አግብተሃል ?
@AlamAlam-kh6rl
@AlamAlam-kh6rl 8 месяцев назад
ፍቅረኛዬ በጣም ይረዳል በርቀት ቢሆንም አንጣላም የተለያየ ሀሳብ ቢኖረን እንኳን ሳናስተካክለዉ አናድርም
@TsehayMelkamu-gh5kc
@TsehayMelkamu-gh5kc 7 месяцев назад
ዋው የዛሬው ይለያል ምናልባትም በዚህ ህይወት ውስጥ ስለሆንኩ ይሆን ብቻ ደስ ብሎኛል ምርጥ ምክር።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yodethailu6702
@yodethailu6702 2 года назад
እውነታ እውነታውን ነው የተናገርከው እናመሰግናለን በርታ እኛም እናበረታታለን z👍🏻
@Hayat-mq4pd
@Hayat-mq4pd 7 месяцев назад
የርቀት ፍቅር ያው እደሚታወቀው በሣት እደመፈተን ነው ጠካራ ሁኑ ለሚመጣው ነገር ዝግጁ ሁኑ
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 3 месяца назад
በሆነ ሰአት በቴክስት ብቻ ተዋወቅን እና 3 አመት መሉ በፍቅር ኖርን አሁን ላይ እኔ የቤተሰብ ሞት ውስጤን ጓዳኝና ሁለየ ኦላይን አልገባም እንደበፊቱ ደስታ ሁሉ እራቀኝ እሱ ሲደውል ለምድነው ፀባይሽ የተቀያየረው ይለኛል ከዛን ሀዘን ላይ ነኝ ተረዳኝ ብለው አልረዳኝ አለ በዛን ስንጨቃጨቅ ተጣላን ፖሮፍይል የሴት ፎቶ አደረገ እኔም ብሎክ አረኩት ከዛን እሱ በጓደኛየ ይቅርታ ታድርግልኝ እያለ ይለምነኛል እሷን ለማናደድ ነው ያረኩት አለኝ እኔ አምኘው መቀበል አቻልኩም
@deeddeed2583
@deeddeed2583 11 месяцев назад
ሥፈልገው የነበረው ትምርት በጣም እናመሠግናለን ወድማችንን❤❤
@beezabet7533
@beezabet7533 Год назад
ለቤትክ አዲስ ነኝ ወድሜ ትምህርት አሪፍ ነው ማመን በጣም ነበር ፍቅረኛዬን የማምነው እሱ ግን ሌላ ሰው ጋራ ግኑኝነት አለው ይሄን ሰምቼም ያወሩትን ተልኮልኝም ምንም አልተናገርኩም እሱ ግን ጥፋቱን ወደኔ እያዞረ ይዘጋኛል አመመኝ ስለው እራሱ እስኪሻልሽ እያለ ይዘጋኛል ኡፍ በጣም ነው ፍቅር በርቀት ሚያስጠላው
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Год назад
አይዞሽ እማየ እውነት ነው የርቀት ፍቅር ከባድ ነው ግን አንቺ ብቻ አትግፊ።
@jiituuwaagga4371
@jiituuwaagga4371 Год назад
አይዞሽ ቤዝ
@mahiyemariyamlij2984
@mahiyemariyamlij2984 Год назад
የኔም እንዲህ እያደረገኝ ነው
@azitiaziti5049
@azitiaziti5049 Год назад
ዉይ የርቅተ ፍቅር በሽታ ነዉ😢💔
@demba3923
@demba3923 Год назад
ፈርግጭብት ይሄ አላጋጭ ነው.
@user-br1gv4yz6t
@user-br1gv4yz6t 9 месяцев назад
እዉነት የርቀት ፍቅር ከባድነዉ አላዉቁዉም አያዉቀኝም ግን4 አመት ሙሉ እሱነዉ ከጉኔ ከፈጣሪ በታች ከምር ስደት በቃኝ ብየ በአካል የማገኝበት ቀን መች ይሆን ስለምክርክ ❤❤❤❤❤ እናመሠግናለን
@medi7477
@medi7477 2 года назад
በነገራችን ላይ አድስ ነኝ ለቤትክ በርታ ትምህርትህ አሪፍ ነው
@marthakibatu4258
@marthakibatu4258 Год назад
በትክክል መተማመኑ በቂ ሚና ነው እኔ የምወደውን ስው ያለ ልክ በማመኔ እጄ አስገባሁት ወንድ ልጅ አምንሃለሁ ብለሽ ልቡን ስረቂው ደግሞም እመኚው
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Год назад
አይ የሔው 4አመት ሙሉ ብየዋለው። ግን እየተንጠባረረብኝ መጣ😢
@wubalem1298
@wubalem1298 Год назад
😮😮😮😮
@Sara-pu5ss
@Sara-pu5ss Год назад
እግዚአብሔር ይባረክህ በረታ ወደማችን
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 8 месяцев назад
Thank you for important speech
@abigailkebede4613
@abigailkebede4613 2 года назад
Thank you for sharing your idea
@danieltekle8039
@danieltekle8039 2 года назад
Betam arife hasabochen new yanesahew bro, enamesegnalen berta
@genet9780
@genet9780 2 года назад
በትክክል ወንድም አመሠግናለሁ
@addishiwot6169
@addishiwot6169 2 года назад
Thank you 🙏
@adenendebaba6571
@adenendebaba6571 Год назад
ተባረክ የሚገርምነው ተጠቅምያለው
@ethiopia7131
@ethiopia7131 2 года назад
Wowo that good for me know what you think of it good bless
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 2 года назад
አሪፍ ነው በርታልን
@simreta398
@simreta398 Год назад
እውነት አመሠግናለሁ በርታ ወንድሜ
@galilaamed7603
@galilaamed7603 2 года назад
Enamesegenalen Abiyachen
@Nati116
@Nati116 2 года назад
Tnxs for these video
@tatektefera9933
@tatektefera9933 Год назад
I really appreciate what you doing. It means alot ❤keep it up 👏I just want to give a little comment.... That is when people give their opinion while you are asking, let them finish their ideas and that is it. I have watched it in the three epsoids you have made. Thanks 🙏hope it helps 🙏
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v Месяц назад
አድሰ ነኝ ደሰ ይላል ምክርህን እግዚአብሔር ይሪዳን👏❤️
@user-yo4hp3ty6t
@user-yo4hp3ty6t 9 месяцев назад
ጀዛክ አላሁ ኽይር. ጥሩ ትምህርት ነው ማሻአላህ ብዙ ተምሪያለሁ. ባሌ ሀገር ነው
@biruktib4689
@biruktib4689 9 месяцев назад
Thank you my dear
@fntayeayalewu3294
@fntayeayalewu3294 Год назад
እናመሰግናለን ወንድማቺን
@21lekibrsh
@21lekibrsh 2 года назад
Tebarek
@hiwi99
@hiwi99 2 года назад
የምር ዛሬ ነዉ ያየዉክ ምርጥ አቀራረብ
@yefetumek5745
@yefetumek5745 Год назад
በርታ እናመሰግናለን 😍😍
@hanamuche7289
@hanamuche7289 2 года назад
አናመሰግናለን በርታ ወድሜ
@mekdesmekonnen2235
@mekdesmekonnen2235 Год назад
Thank you
@BirtuMarie
@BirtuMarie 9 месяцев назад
Betam enameseginalen mirt mikir ena lesekend siliku mesimeru teyzwal kalegne mekel new siraye
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 8 месяцев назад
እነመስግነለን ወንድማችን በርታልን
@user-bd7nt7qi6x
@user-bd7nt7qi6x 2 месяца назад
አመሰግናለሁ አቢ ጥሩ ትምህርት አሰጨብጠህኛል በረቀት ፍቅር ናፍቆት ቤተሠብ ሀገር ወገን እረ ምኑን አዉርቸ የቱን ልተዉ ይገባህል ተናግሬ ማሣመን አልቺልም እንባ ወይም ዝምታ ነዉ ቀለቤ አንዳንዱ ደግሞ ቀጥፎም ሠርቆም ይቺልበታል ማሣመን እኔ አልቺልም በጣም ነዉ የምናደዉ ግን አሁን አነቃህኚ አመሠግናለሁ ፈጣሪ አገር ወገኖቻቺን ሠላምና ፍቅራቸዉን ይመልስልን 🙏🙏🇲🇱🇲🇱
@Kedest-fz7lx
@Kedest-fz7lx 6 месяцев назад
Tabarekh.wedem.❤❤❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 месяца назад
እናመሰግናለን በርታልን❤❤🎉🎉
@mayyamryame6264
@mayyamryame6264 2 года назад
አውነትነውእናምሰግናለን
@AlmazMeqre
@AlmazMeqre 2 месяца назад
አና መሰግናለን ብርታ ውንድሜ ❤
@Desetsamuel2426
@Desetsamuel2426 Год назад
Tadeye yehen hulunm yamuala sew new yesetegn ene sakorife eyezegewet asicheger neber tegisitunm bemelikam aliredam nebr temireyalew 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@birtukanmelese4354
@birtukanmelese4354 9 месяцев назад
Enamesegnalen
@brkebrke9250
@brkebrke9250 2 года назад
ዎው በጣም አሪፍ ምክር ነው
@gizachewbirhanu5846
@gizachewbirhanu5846 2 года назад
Thanks btm
@fufufeyuna95
@fufufeyuna95 2 года назад
በጣም ጠቃሚ ምክር
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 года назад
wow betam thank you wndme
@user-xx4ou7kv1k
@user-xx4ou7kv1k 6 дней назад
ተባረክ❤❤❤
@amharanegn5432
@amharanegn5432 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-ll1qm6xg7c
@user-ll1qm6xg7c 2 года назад
ትክክል ነህ የኔቅመም
@AyalenshAedenew-xk7ss
@AyalenshAedenew-xk7ss Год назад
አመሰግናለሁ❤
@user-fe5ud8cn6h
@user-fe5ud8cn6h 7 месяцев назад
ምርጥ ሰዉ ይመችክ አቦ❤❤❤
@zakiail9186
@zakiail9186 Год назад
ትክክል ምርጥ ምክር
@user-wx5zk2cf4y
@user-wx5zk2cf4y 2 месяца назад
Mashallahe allahe yechemereleh
@HelutiBallater-qr1qs
@HelutiBallater-qr1qs Год назад
እናመሰግናለን
@berekionline7423
@berekionline7423 2 года назад
Wendme yesetekegh mkir betam tekmoghal videown sleserak amesegnalew bertaln
@situmu2279
@situmu2279 Год назад
gn chirash aleyayenm gn emwadedalen gn ahun ahun eyekebedegn nw endet ergtegna mehon ychalal?
@getafakernwendale4175
@getafakernwendale4175 Год назад
Inameseginalen
@user-wj6lj7sd1c
@user-wj6lj7sd1c 6 месяцев назад
እናመሰግናለንወድሜ
@eyerusagegnehu8015
@eyerusagegnehu8015 2 года назад
berta betam arif nw
@user-ep7oy6rs8e
@user-ep7oy6rs8e 7 месяцев назад
እናመሰገናበለን,❤❤🙏🙏🙏
@azizainternational9719
@azizainternational9719 Год назад
እናመሠግናለን
@LubabaLubaba-eq7gm
@LubabaLubaba-eq7gm 7 месяцев назад
ትክክልነህ ወዲሜ❤❤❤❤❤
@user-sw3ou7nu7t
@user-sw3ou7nu7t 8 месяцев назад
እነመሰግናለን❤❤❤
@hiyab7662
@hiyab7662 Год назад
እውነት በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ በቶሎ ያምጣት
@yhopyoutube5212
@yhopyoutube5212 Год назад
ጎበዚ ወድሜ
@wardehgete2853
@wardehgete2853 Год назад
ወንድሜ ሁሌም ያንተ ት.ት ይመቸኛል
@user-ky9vc8ik6k
@user-ky9vc8ik6k Год назад
ልክነህ
@DastaBelaye-zj6db
@DastaBelaye-zj6db Год назад
Ewnet enamesegnalen
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 2 года назад
Gobeze bereta yahagere lij
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Год назад
tankyou❤
@ElsadigAhmedKashkosh
@ElsadigAhmedKashkosh 2 месяца назад
❤ Enamesginaln
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 9 месяцев назад
🙏🙏enamsegn alen ❤❤❤
@user-uz2gi1dy4q
@user-uz2gi1dy4q Год назад
አመሠግናለሁ
@mixlove5336
@mixlove5336 Год назад
Tabark
@milkitube7362
@milkitube7362 2 года назад
ኡፍ የኔ ህይወት 🙆🙆🙆
@Amalelelele-nv3do
@Amalelelele-nv3do Год назад
እውነት ነው
@khuludabdu4119
@khuludabdu4119 2 года назад
Ewnte nw wendem.. Ene gn gra gebt behoyal enem distance relationship lay nw yalhut bf mn endehon balwekt ngr zegtuayal 2 weeks hony mawratem ayefelgem slk ayansam mn yeshalyal
@mdvip8961
@mdvip8961 2 года назад
በርታ
@user-vm2bs6ww7o
@user-vm2bs6ww7o 6 месяцев назад
ምርጥ ምክር 😘😘😘
@user-kt9de5ll7p
@user-kt9de5ll7p 8 месяцев назад
Enamasagenale wandemachene
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j Год назад
አልሀምዱሊላ እኔ አምነዋለሁ100%ያምነኛል አያምነኝም አላቅም ግንየማስበዉ እደሚያምነኝነዉ ምክያቱም እሱም በሀይማኖቱ ጠካራነዉ እኔም እደሡ ባልሆንም ምንም አልል ግን አራት አመታችን ነዉ ከተለያየን እኔ ባረብ ሀገር እሱ ኢትዮጵያ ነዉ ኒካ ለመተሳሰር ፈልገን ነበር ቤተሰብ ፍቃደኛ አልሆኑም🥺😭😭 ግን በጣምነዉ የምወደዉ
@raheltesfaye7084
@raheltesfaye7084 2 года назад
Wow i like you
@meserethailu2191
@meserethailu2191 Год назад
Enem Endi Aynet getemegn Getmogn neber gin ahun Teleyaytenal! Miknyatum Endageba kesew Semaw!😊
@efratazegeye9970
@efratazegeye9970 9 месяцев назад
ሰላም ወድሜ ጥሩ ምክር ና ትምርት ነው የርቀት ፍቅር ነበነኝ ግን የሚቀጥል አይመስለኝም መጀሚሪ ጥሩ ነበርን አሁን ግን በግልፅ አናወራም ሳወራውም በቂመልስ አይመልስም ምን ተፈጠረ ስለው ችግር ላይ ነኝ አትረጅም ይለኛል ችግረን ውሎውን ያለውን ችግር ካልነገርከኝ በምን አቃለው እኔ ግልፅ ማውራት እፈልጋለው እሱ ግን እንኳን ሊያወራኝ እኔም እንዳወራው ግዜአይሰጠኝም እና እኔ ነኝ ጥፋተኛ እሱ ግራ ይገባኛል
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 9 месяцев назад
እራሱ ጋር ጥፋት ያለው አውቁ ነው ተይው ንቀሽ
@samuelmolla3704
@samuelmolla3704 2 года назад
Bro gn ge both 1 sew metamen kalshales
@Jemilahimam-ge9sk
@Jemilahimam-ge9sk 11 месяцев назад
የሚገርም ምክር
@hope4ethiopia750
@hope4ethiopia750 2 года назад
especial nw bro
@user-gc4qk2os6k
@user-gc4qk2os6k 2 года назад
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@tsiyoutube4059
@tsiyoutube4059 2 года назад
Betam Tikikil nw biro enameseginaleni
@merimayasin2154
@merimayasin2154 Год назад
በጣምእናመሠግናለንወድማችን
@rachelmurphy9009
@rachelmurphy9009 Год назад
በክክት
@toybafintew2070
@toybafintew2070 Год назад
Temhertehe arfe naw ktelbte
@ajmanaed6236
@ajmanaed6236 2 года назад
🙏🙏❤❤👌👌
@dasashdasash8571
@dasashdasash8571 17 дней назад
❤❤
@YeshTila-tq8tt
@YeshTila-tq8tt 2 месяца назад
በእግዚአብሄር ስም አመሰግናለሁ በርታ ለእውነተኛ ትዳር የሚፈልገኝ ወይም ደግሞ ጊዚያዊ ነገር ፈልጎ መሆኑን በምን ማወቅ ይችላል በርቀት ላይ በአካል አንተዋወቅም
@yabukienat974
@yabukienat974 Год назад
በናትህ በምን ላግኝህ አንድ ጉዳይ ላማክርህ እፈልጋለው ግራ ገብቶኛል እባክህ ከፈጣሪ በታች እንድትረዳኝ እፍልጋለው መርዳት ከቻልክ እርዳኝ
@user-zi1mt8yf7h
@user-zi1mt8yf7h 2 месяца назад
በጠም አርፍ ምክር ነዉ እናመሰግናለን ኢኔ በዝህ ህውት ዉስጥ ነኝ ቡዙ ፈታናዎች አስልፈለሁ ግን ኢሱን በጠም የምወደዉ በል ነዉ ኢስት ዱአ አድርጉልን
@DastaBelaye-zj6db
@DastaBelaye-zj6db Год назад
አናመሰግናለን በቀን ሦስተየ አናወራለን
@keskasayemengiste7957
@keskasayemengiste7957 2 года назад
Amesegnalew anten bemn lagegh echlalew mkr felge neber antn yemagegbe menged ngereg bills👍👍👍👍👍💖👏
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u 4 месяца назад
👍👍👍👍
@ARSI-UNIVERSIT
@ARSI-UNIVERSIT Год назад
Tiru mikir nw makerken Ameseginalew!!
Далее
የርቀት ፍቅር/Distance relationship
15:33
Просмотров 12 тыс.
ከአባቴ ውጭ ማን አለኝ።
23:33
Просмотров 137 тыс.