Тёмный

የሮሜ መጽሐፍ ጥናት ክፍል 26 በፓስተር ዳዊት ጥላሁን  

Pastor Dawit Tilahun
Подписаться 2,5 тыс.
Просмотров 488
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 7   
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 3 месяца назад
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንን❤ እርሱ ስሙት::
@salameskyes7240
@salameskyes7240 3 месяца назад
እንደ ዘይት እየፈሰሰ ልብን የሚያርስ ትምርት አሜን ሰው ከኢየሱስ ጋር በኩል ድንኳን አይኖርም ኢየሱስ ብቻ እርሱን ስሙት❤📖
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 3 месяца назад
ቃሉን የሚያነበው ልጅ ራሱ የተባረከ ነው ሰው እዲረዳው አድርጎ ነው ሚያነበው❤
@Bereket-wt7hv
@Bereket-wt7hv 3 месяца назад
ሀሌ ሉያ የሚጣፍጥ ወንጌል😮😮😮❤❤❤❤ ፓስተርዬ በእውነት ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ልብን ነፍስን ሁሉ የሚያጠግብ ወንጌል እልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bokishumi
@bokishumi 3 месяца назад
wongel iko😍😍😍
@Bereket-wt7hv
@Bereket-wt7hv 3 месяца назад
ሮሜ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ አፍም ሁሉ ይዘጋ ዘንድ ዓለምም ሁሉ ከእግዚአብሔር ፍርድ በታች ይሆን ዘንድ ሕግ የሚናገረው ሁሉ ከሕግ በታች ላሉት እንዲናገር እናውቃለን፤ ²⁰ ይህም የሕግን ሥራ በመሥራት ሥጋ የለበሰ ሁሉ በእርሱ ፊት ስለማይጸድቅ ነው፤ ኃጢአት በሕግ ይታወቃልና። ²¹ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥ ²² እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤ ²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ ²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
@Honor-Gebresilasie
@Honor-Gebresilasie 3 месяца назад
Hallelujah...Amen🥰❤ እግዚአብሔር ሆይ ኢየሱስን ብቻ የማውቅበትና የማይበት አቅምና ፀጋ ስጠኝ🙏
Далее