Тёмный

የሮዚ ሞያ part 1 

Подписаться
Просмотров 68 тыс.
% 2 031

Опубликовано:

 

12 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 282   
@bisankedir6605
@bisankedir6605 Год назад
አንደኛ ነኝ😊 ማነው ሮዚ ና እማየ ረሙ የናፈቁት 😥ሮዚየ ወድሻለሁ♥️♥️♥️😘😘
@zedusman
@zedusman Год назад
ማነዉ እንደኔ የርዚ አያት የናፈቀዉ 🥰
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Год назад
የት ነው ያለችው ግን
@netanetsetegni570
@netanetsetegni570 Год назад
እኔም
@ራውዳዩቱብ
@ራውዳዩቱብ Год назад
የት ህዳነው ሮዚ ኢትዮጵያ አይደለችም እንዴ😢
@AbduAbdu-nk2hh
@AbduAbdu-nk2hh Год назад
እናቶ አይደለይደ ነው አያቶ ናት
@seadatube5438
@seadatube5438 Год назад
አይ ሮዝዬ እብድ የሆንሽ ልጅ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤💛💚
@tube-cw3po
@tube-cw3po Год назад
እህት ሮዚ በሄድሽበት አሏህ ይጠብቅሽ።የሶላትሽን ነገር አደራ ስገጅ ሀቢበቲ ሂጃብ አለበሽም እና ሶላት ለምኔ እንዳተይ።ከአሏህ ጋር የሚያገናኝሽ መስመር ሶላት እና ዱአ ነው።♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ እንወድሻለን የኛዋ እብድ።መልካሙ ሮመዳን እየመጣልን ነው ተዘጋጅ።የትም ሁኝ አሏህን አስታውሽ በሶላትሽ።
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ቤተስብእናሁን
@tube-cw3po
@tube-cw3po Год назад
@@fatumawase እሽ
@jemilagirmay
@jemilagirmay Год назад
ዉዶችየ አስት 1k አስገቡኝ አላህ ኸይሪ ጀዛቹ ይክፈላችሁ 🙏🙏🙏
@peaceforall6968
@peaceforall6968 Год назад
Eski enenim Subscribe argi
@jemilagirmay
@jemilagirmay Год назад
@@peaceforall6968 በኮመንት ነይ አመለስአለው
@peaceforall6968
@peaceforall6968 Год назад
Ok subscribing to you , anchin argi
@ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ
Absherey yemolalshan enam sab... adergashalhu
@EmuAmar3522
@EmuAmar3522 Год назад
አህለን። ውዶች እረ ተው እኔንም አበረታቱኝ ቢያንስ ላይክ አድርጉልኝ ባታዩም ወላሂ መልካም ነገሮች ነው ይጠቅማቹሀል እንጅ አይጎዳም።
@aminatseyd8464
@aminatseyd8464 Год назад
ቢስሚላ እያል ስትሰሪ ደስትያለሽ ግን ሂጃብትልበስ እምትሉ ሱሪና ኮት ትታ በቀሚስና በሂጃብ እምትስማሙ ላይክ ግጩ እኛስላልንሳይሆን ስበቡን አድርስን አላህ ይገዛት
@anteneh41
@anteneh41 Год назад
አላህ ከቡቱቱ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ከልብ ጋር ነው ጨርቅ ተከናንበሽ ልብሽ ቆሻሻ ከሆነ አላህ በዛ ነው የሚያዝነው
@wdddfse8210
@wdddfse8210 Год назад
ማሻ አላህ ባለ ሞያ ነሽ ሮዚየ የኔ እብድ 👌👌👌👌
@yeshbelayal1126
@yeshbelayal1126 Год назад
ክክክ እኔ ብሞትም ይኸን አልበላም
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Год назад
​@@yeshbelayal1126 ቢሞትም ክክክክ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
ማዘር እና ረሙ አልናፈቁሽም የግራ ጎንሽን ፈጣሪ ይስጥሽ በእዶሚና በመኮረኒ ብቻ እዳይጠግብ
@phonesamsung8042
@phonesamsung8042 Год назад
Rosiya ba fetari betamm nbare mefalgesh endat agagneshalw 😢😢😢😢😢😢😢😢 betammm naw mefalgeshh
@HalimaKamal-iy6oc
@HalimaKamal-iy6oc Год назад
wly Alah mskre new mnm bt hogni wodshalew rosiye ❤❤❤❤❤
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Год назад
ነገርየው ፒንክ ሜኮረኒ ይባልል ምንም አትይ የጎደለ ነገር አለው ቅደም ተከተሉ ችዝ የሚገባው መጨረሻ መከሮኒ አድ ካደረግሽ በሁዋላ ላስት ነው ሮዚየ ከዛም ጥሩ ሉኪንግ ይኖረዋል
@meronseyfu1174
@meronseyfu1174 Год назад
ሮዚ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ደሞ ባለሙያ ሆነሻል
@zuriashkerala8149
@zuriashkerala8149 Год назад
ስላየውሽ ደስ ብሎኛል በስላአም ነው የጠፋሺው ረሙ እና እናትሽ በጣም ናፍቀውኛል ?
@mohammadswaiti9542
@mohammadswaiti9542 Год назад
እኛ የመዳም ቅመሞች እንዴት እንደሚሰራ አይጠፋንም እንዴት እንደሄድሽ ለኛ ትምህርት ስጪን ውዷ
@hwiimohomed7787
@hwiimohomed7787 Год назад
Yes
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Год назад
እኛም እናፈቅርሻለን ግን ቶሎ ወደገደለው ጊቢ 😂😂💞💞💞💞💞
@rahelzelalem914
@rahelzelalem914 Год назад
ጎበዝ በርቺ የት አገር ነሽ ሮዚ?
@FamousEthiopian
@FamousEthiopian Год назад
vlog ሁሌ ይለቀቅ 😍😍😍😍
@theOxford-i9v
@theOxford-i9v Год назад
keep moving forward
@monaliza1785
@monaliza1785 Год назад
I just love the fact that you say bismillah at each moment 😍😍
@merontangu4927
@merontangu4927 Год назад
Your nails look fresh n healthy😍 beside your cooking skill
@seadiabdu
@seadiabdu Год назад
#አረ ሮዚ በአላህ በምትወጅው ይሁንብሽ እንደት እንደሄድሽ ቪደወ ስሪልን በአላህህህህ#
@ዜድነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
ቺዙን ከባስታው በላይ መጨረሻ በታረጊው አሪፍ ነበር❤
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ
ጎበዝ የኔ ቆጆ ቢስሚላህ ስትይ አፍሽ መጣፍጣ
@mohameko5327
@mohameko5327 Год назад
Thanks, we are expecting more Vlogs from you dear! God protect you !!
@fatiyaoromo4757
@fatiyaoromo4757 Год назад
1Chess ka basale bohala now marg yalebish 2 mosh,, 🍄matibas nabare bish tinsh goold kalar ende mihonilsh 😊❤
@lemlemyedingillij7465
@lemlemyedingillij7465 Год назад
የሮዚን እብደት እንደ እኔ የምት ወዱ🙋❤😂😘
@housemaid3260
@housemaid3260 Год назад
ግን ትንሽ እያባዛቺ ነው እንጅ እኔም ዎዳታላሁ ❤️
@yemeserachyohannes3475
@yemeserachyohannes3475 Год назад
@@housemaid3260 ያው ረጋ ያለ በጣም ፈጣን መካከለኛ አለ አደል የሰው ባህር ይለያያል
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Год назад
እሮዚየ አሰራሩግን መተርቲብ ግን ጎበዝ ነሽ😍😍😍
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 Год назад
ሰለም ሮዚ የምትጥያቸዉን ላስቲኮች ከ ሲሊንደሩ አርቀሽ ጣይዉ
@youngnipsey8414
@youngnipsey8414 Год назад
Rosi ke turkey 🇹🇷 wetash ende please tell me rosii
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Год назад
በጣም ነው የማፈቅራችሁ😂😂😂😂 በቃ እኛም እናፈቅርሻለን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ሮዝ ቆንጆ በርቺ በጣም ጎበዝ ሴትነትሽን እየተጠቀምሽ ነው 😀😀
@håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ
ሙያ ዜሮ እኛ የመዳም ቅመሞች ማንም አያክለን መደመሪያ አሳምረሽ ሽኩርት አቁላሊ
@ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ
@ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ Год назад
እብድ የሆሽ ልጅ❤❤
@sikosilo1326
@sikosilo1326 Год назад
Allhe hidaya yedteshi endawu mnshme ayamre enkonme alayshi
@obseumar5846
@obseumar5846 Год назад
🤩🤩🤩yene ebdii🤣🤣😂😂holem yemchish🥰🥰🥰🥰🥰
@mercycoffee7337
@mercycoffee7337 Год назад
እሮዚዬ ስወድሽ እኮ❤
@fatemafatema4104
@fatemafatema4104 Год назад
የኔ ውድ ቢስሚላ ስትይ ደስ ስትይ
@Hanan-he2gi
@Hanan-he2gi Год назад
Eski Doro tesra yametalu moya metayew badoro naw
@hayatmohammed9907
@hayatmohammed9907 Год назад
Bismilahe arehman arehim sety des setye MASHALLAH
@Gurage4
@Gurage4 Год назад
አገራችን ሰላም ያርግልን 🤲🤲 እሰቲ ደምሩኝ🤫
@zinashmentu8577
@zinashmentu8577 Год назад
እዛ ለምን እንደሄደች ሚያስረዳኝ አለ ረሙ እና እናቷን እረሳቻቸው እኮ🙄
@fatumafatuma870
@fatumafatuma870 Год назад
እኔ የገርመኝ ብቻዋን እደትነውየምትኖርው ያአላህ
@TiruB
@TiruB Год назад
አንች አውቆ አበድ ፕሊስ እማየን አምጭልን በቃ ዙረት ሰላምሽ ይብዛ😍🙏
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ቤተስብእናሁን
@natinuke
@natinuke Год назад
Where is Remu? Answer my question ⁉️
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Год назад
እሣቱን መቀነሥ ትችያለሺ ግን አደዚህ አይነት ምግብ ያወፈራል ካገኘሁ ብለሺ መብልተሺ 100 ኪሎ ገብተሺ ደሞ ኑ እንቀንስ እያልሺ እዳታዝጊን😂😂😂😂
@merertuabera2765
@merertuabera2765 10 месяцев назад
ሮዚ ውዴ ስለ ምግብ ሙያሽ ❤️❤️♥️❤️ ለምን ኤፊን አልጋበሽውም 🥰
@saadahamza9821
@saadahamza9821 Год назад
Yemejemera temelkachi inenenyi rozii ✌️✌️
@munmuna4581
@munmuna4581 Год назад
Bismila mtyiw betam new des milegn
@erahmagojamewa1021
@erahmagojamewa1021 Год назад
እስኪ በቅጡ ሳለብሽ እዳሞች በቅጡ ልበሽ ላች የሚጠቅምሽ ከሁሉም ነገር ነውና ሀያ ይኑርሽ በተረፈ አላህ ሂድያ ይስጠን ታይ ይች አለም ቀሪ ናት
@aishataha2657
@aishataha2657 Год назад
በርግጥ አሰራሩ ልክ ነሽ በይበልጥ እዲጣፍጥ የሞኮረኒ ውሀ አስቀርተሽ አብሮት ሲተከተክ ይጣፍጣል ድርቅ አለ
@halweyahalweya
@halweyahalweya Год назад
ምን የምትሰሪ ይመስል ተከብጀለሽ የው እንዶሚ በይው 😂😂😂
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Год назад
ካልቀምስኩ አላምንሽም እሮዚዬ ተይ ግን ሂጃብ ልበሽ
@melakuhailu9915
@melakuhailu9915 Год назад
ሮዚ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤
@ruthasemamaw5099
@ruthasemamaw5099 Год назад
Please part 2 post adrgi
@mdhasan2686
@mdhasan2686 Год назад
ሂጃብ ሊበሺ የሚሳሪዉ ስረ በጣም የስጣለል እሄ ዱኒያ እኮ ናዉ እህት አቲሻዋጂ
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 Год назад
ዋው ጎበዝ ባለሞያ ነሽ እሮዚ
@rahelyifru5658
@rahelyifru5658 Год назад
ሮዝዬ እብድ እኮ ነሽ🥰🥰🥰🥰
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Год назад
ዋው የመጀመራ ኮሜት ነኝ 👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰
@sadehosein5844
@sadehosein5844 Год назад
አይደለሺም ቀድሜሻለሁ 😂😂
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@sadehosein5844 ደምሪኛየኔውዴ
@sositt4090
@sositt4090 Год назад
አይ ሮዜ አንቺ ደሰ ትያለሸ በዚ ላይ ቢሰሚላ ሰትይ ጉበዝ ረሙ ና እማዬ የት ደረሱ ?
@selamlealem2696
@selamlealem2696 Год назад
እጅሽ ይባረክ ሀቢብቲ
@selomeshimelis4229
@selomeshimelis4229 Год назад
Yene firki endet endemwedsh cake yene ebdd❤❤❤❤
@FebengirmaGebisa
@FebengirmaGebisa Год назад
ayi rosiye yene ebd
@Hiwot19981
@Hiwot19981 Год назад
እሮዚ ለምን እንዴት እደገባሽ መረጃ አሰጭም ምን ችግር አለው ወጭ የለበትም
@yerma-wc4dl
@yerma-wc4dl Год назад
የትነውያለችው?
@hwiimohomed7787
@hwiimohomed7787 Год назад
Awe plese
@Hiwot19981
@Hiwot19981 Год назад
@@yerma-wc4dl 🇬🇧England
@netsitube3853
@netsitube3853 Год назад
​@@yerma-wc4dl Turki nberchi gn gerke grbawe setelme nber enja gn turki nechi meselegn
@btsbts3487
@btsbts3487 Год назад
Yes yemjemra comach negn rosititiye sewdesh eko yene kewus baby
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Год назад
We need story 🙄እንዴት እንደመጣሽ 🙄
@b.t7056
@b.t7056 Год назад
Do you know where she is dear?
@selamselam2633
@selamselam2633 Год назад
Hi konjo adnakischi negni ke 🇪🇷 🇹🇷 mnidnew yemtiseriw
@merertuabera2765
@merertuabera2765 10 месяцев назад
ሮዚ ውዴ ስለ ምግብ ሙያሽ ❤️♥️❤️
@foziyamohammad7257
@foziyamohammad7257 Год назад
ስዘይ እንደባለፈው ኢንዱሚ አቃጥሎሽ እንጂ መጣፈጡን ለመግለፅ አልመሰለኝም ነበር
@kabetube
@kabetube Год назад
እኔእኮእብደትሺንነውእምወደው ሌላማምንንምቁብነገርየለሻ😂😂እብደትሺነውእሚመቸኝ
@adissapp6197
@adissapp6197 Год назад
Masheallah
@kmobilekmobile3026
@kmobilekmobile3026 Год назад
ወይኔ አንቺ ልጅ ግን እብደትሽ መቼ ነው ሚለቅሽ❤❤❤
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Год назад
Good Jobi ❤❤❤
@hayatebrahim2435
@hayatebrahim2435 Год назад
Rozi gen yet hager nesh yaleshew
@saraha5240
@saraha5240 Год назад
ኦ ማይ ጋድ ይሄ ምግብ አሰራርሽ በጣም ሮግ ነው የሰራሽዉ እረገድ ነው
@ihavefaithingod.godisgood.1188
😂😂😂😂 crazy girl I like u
@kewserahmed9414
@kewserahmed9414 Год назад
ሮዚ የኔውድ ረመዳን መጣ ቀሚስ እና ክሪም ልበሽ በአላህ ለብሰሽ አሳይን ውዳ
@anteneh41
@anteneh41 Год назад
ሂጂ ወደዛ አላህ ከጨርቅ ጋር ጉዳይ የለውም እሺ ከልብ ጋር ነው
@anteneh41
@anteneh41 Год назад
ባልሽ አይናፍቅሽም እንዴ ሌላ እንዳይጠልዝብሽ ይሄ ባርያ
@btsbts3487
@btsbts3487 Год назад
Babiye ye old vidowocheshes?
@bentenure1244
@bentenure1244 Год назад
Allhe yastekaklse
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 10 месяцев назад
አደኛነው❤❤🎉🎉
@hwiimohomed7787
@hwiimohomed7787 Год назад
Ere Meshirumu yikoretal
@ZamzamAhemd-re4pl
@ZamzamAhemd-re4pl Год назад
kkkkkkkk ለትጻር ያጸረግሽውን ንግግር ወጽጄዋለው
@አያፋ
@አያፋ Год назад
ሮዝዬ ማፊ ሙያ 😂😍 ሙያ 00000000000 ነው
@UserUser-tl8tk
@UserUser-tl8tk Год назад
ሮዝ አፊጫሽን አሠርተሹ ነወ በጣም ያምሬል ዉዴ
@muluneshabebe3701
@muluneshabebe3701 Год назад
🎉🎉😍😍😍😍👌👌
@EE-ro2tx
@EE-ro2tx Год назад
Waaaaaa welcome to england
@sadaamn7341
@sadaamn7341 Год назад
ውዴ 💪💪🇪🇹
@elonaberihun12
@elonaberihun12 Год назад
hi rozi are you in Uk
@Rbia22
@Rbia22 Год назад
ማሻአሏህ ብልአፊ🙌❤
@miruyusi
@miruyusi Год назад
Creazy...😊
@abdurahi
@abdurahi Год назад
ረሙን ለምን ጥለሽው ቱርክ ሄድሽ
@yohananabraham6716
@yohananabraham6716 Год назад
Zare le lijoche yiheninu sericha belu aygrmim
@roadkhayat7043
@roadkhayat7043 Год назад
Koy yat nash yana madam yamsaraw pasta naw
@ahlammohammed4669
@ahlammohammed4669 Год назад
are vlog kebet wuchi yiseralin 😊
@Mimilove929
@Mimilove929 Год назад
Good job konjo ❤
@meserefabera9657
@meserefabera9657 Год назад
Madam qemamochi ehuwti 😄😄😄😄
@vvvffff1290
@vvvffff1290 Год назад
ለምንጠጉርሽንተላጭተሽነው??
@EE-ro2tx
@EE-ro2tx Год назад
England
@ameenaameen6283
@ameenaameen6283 Год назад
Bil afiya 😍😍
@ሰላም-ፀ4ተ
@ሰላም-ፀ4ተ Год назад
እሮዚ እረሙ አልናፈቀሽም ክክክክክክ
@hanilove2730
@hanilove2730 Год назад
ምርጥ ምግብ እሮዚ