Тёмный

የሮዝመሪ የቅርንፉድ ቅባት ለፀጉር ፈጣን ብዛት እና እድገት/how to make rosemary cloves oil for hair growth at home 

Blen Tube
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 90 тыс.
50% 1

ሰላም ቤተሰቦቼ
ይህ ቪዲዮ ቆንጆ ለፀጉር የሚሆን የሮዝመሪ ቅባት አሰራር ነዉ ሰርታችሁ ሞክሩት ::
#hair #haircare #hairgrowth #rosemary #rosemaryoilforhairgrowth #longhair #howtomakerosemaryhairoilathome

Опубликовано:

 

27 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 83   
@genigeni5085
@genigeni5085 6 месяцев назад
God bless you thanks
@Kidist2113
@Kidist2113 6 месяцев назад
Thank you for sharing!
@user-kd3mw7sn2c
@user-kd3mw7sn2c 3 месяца назад
Hello what is the name of that leave after the rosemary
@bereketgebregziabher444
@bereketgebregziabher444 5 месяцев назад
Appeliyaa 😂❤❤❤
@betimariedi4377
@betimariedi4377 4 месяца назад
Thank you ❤❤❤
@blenTube
@blenTube 4 месяца назад
You're welcome 😊
@user-yj4tb7tv3q
@user-yj4tb7tv3q 4 месяца назад
Enamsginalein Blen
@user-qw3yg8dk5y
@user-qw3yg8dk5y 4 месяца назад
Thank you ❤
@anahouse5697
@anahouse5697 5 месяцев назад
አላህ ያሳጊጋችሁ ስታምሩ
@blenTube
@blenTube 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ እህቴ
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 6 месяцев назад
❤❤
@selayberhe2276
@selayberhe2276 6 месяцев назад
@sisaymeme7752
@sisaymeme7752 6 месяцев назад
ለ8ወር ልጅ ልቀባት ?
@AszEes-cr3fi
@AszEes-cr3fi 5 месяцев назад
❤❤❤
@RahelNega-my4em
@RahelNega-my4em 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@betelehemarda5272
@betelehemarda5272 5 месяцев назад
Mitkebiyatn kibat asayin
@Mnmmnij
@Mnmmnij Месяц назад
Beya kenu new emntekmew
@SenayitWorku-fy6ly
@SenayitWorku-fy6ly 3 месяца назад
Yene mar edig behilign
@segeneasmara596
@segeneasmara596 4 месяца назад
ከይቅርታ ልጆችሸ ምርጥ ጸጉር ነው ያላችው በጥፈትሮ ይመላል የሳሳ የተጎዳ ጸጉር ቢሆን ለውጥ ማለት ይቻላል ልጆች ግን ይሕን ብዙ ቀመም ያስፈራል ኣለርጅግ ሊጋጥማችው ይችላል 🙏
@arsemakitchen406
@arsemakitchen406 5 месяцев назад
የልጅሽ ፀጉር እኮ በተፈጥሮ ጥሩ ነው
@betimariedi4377
@betimariedi4377 4 месяца назад
More menkenakebuwa yebelete yasamrewal ❤❤
@blenTube
@blenTube 4 месяца назад
ልክ ነሽ እህቴ ለስላሳ ነዉ ግን በጣም ስስ ና አያድግም ነበር። በተፈጥሮ ቆንጆ ፀጉር ቢኖሩንም መንከባከብ ያስፈልጋል እድገቱም ይፋጠናል።
@AnaAna-pv2mf
@AnaAna-pv2mf 3 месяца назад
በትክክል በተፈጥሮ የተሰጣት እንጂ በዚህ ሁሉ የመጣ አይደለም
@AmiraaYassin314
@AmiraaYassin314 6 месяцев назад
Ene Rosemary qibatii shibat awotabyii eskii atakakmu negery please 😍🥰🥰
@blenTube
@blenTube 6 месяцев назад
ሰላም እህቴ Amla powder ምታገኚ ከሆነ ጨምሪበት
@user-fozeya
@user-fozeya 4 месяца назад
አወ ረዝ መሪ በጣም ሀሪፉ ነው ሞክሬዋለሁ እኔ ፀጉሬ በጣም ይረግፉ ነበር ሩዝ መሪውን ቅባት አዘጋጂቸ ተጠቅሜ መርገፉ ቀንሶልኛል
@blenTube
@blenTube 4 месяца назад
አመሰግናለሁ እህቴ!! ተጠቅመሽ ያገኘሽዉን ለዉጥ ስለነገርሽኝ። ❤️
@goldenchivo
@goldenchivo 3 месяца назад
❤❤❤💞
@EmebetMandafro
@EmebetMandafro 3 месяца назад
አብሺ ይቆላል ውይ
@bezazerihun-vp6ze
@bezazerihun-vp6ze 4 месяца назад
selam mesciye lebetish engda negni tikit gize bihonegnim tsegure lay lewt aychebetalew gn fite lay shfta eyewetabigni techegercu min larg pls
@blenTube
@blenTube 4 месяца назад
የኔ ቆንጆ ለቆዳሽ አለርጂ ሆኖብሽ ይሆናል።
@helentekle4796
@helentekle4796 6 месяцев назад
Rosmary fite bugur awetabeg 😮 Is it normal side effect? Please let me know if u experience such a thing? Thanks 😊
@blenTube
@blenTube 5 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ምንአልባት አልተስማማሽም ማለት ነው ለቆዳሽ
@blenTube
@blenTube 4 месяца назад
እኔም ልጄም ምንም አላወጣብንም። ግን ላንዳንድ ሰዉ አለርጂ ከሆነ ሽፍታ ማሳካክ ወይም የቆዳ መቅላት ሊያመጣ ይችላል
@user-sp3gv6vh5p
@user-sp3gv6vh5p 5 месяцев назад
Slam slam yelakshln yerozmeri qbat senesera yefalagnawen qbat maxaqam enchlalenwh?
@blenTube
@blenTube 5 месяцев назад
አዎ ለፀጉርሽ የሚስማማሽን ቅባት ተጠቀሚ
@jemalawol1654
@jemalawol1654 4 месяца назад
በስንት ቀን ያድጋል😕😕😕😕😕😕
@nebyeskays8900
@nebyeskays8900 6 месяцев назад
💖💖💖💖💖🎉👍
@user-bs4cb2zb6d
@user-bs4cb2zb6d 5 месяцев назад
Hi
@HbelH-xe7eb
@HbelH-xe7eb 5 месяцев назад
abshu gin yitamesal weym zim blen new yemntekemew
@blenTube
@blenTube 5 месяцев назад
እኔ ሳላምስ ነዉ ምጠቀመዉ ኮኮናት እና ካስተር ቅባት ፀጉርሽን ሚያደርቅብሽ ከሆነ በ olive oil ብቻ ስሪዉ።
@user-lv4mb4ir2i
@user-lv4mb4ir2i Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤
@sgenaywedimk7468
@sgenaywedimk7468 6 месяцев назад
ሰላም እህቴ ተቀብተን እስከ ስንት ቀን ምቆየ ንችላለን
@blenTube
@blenTube 6 месяцев назад
ሰላም የኔህት አሳድረሽ መታጠብ ትችያለሽ ፀጉርሽን ሚያደርቅብሽ ከሆነ ግን ቆዳሽን ብቻ ተቀብተሽ ከ2 ሰአት በፊት ታጠቢው።
@FelahTube
@FelahTube 6 месяцев назад
ተቀብተን መተዉ እንችላለን ወይስ መታጠብ ከታጠብንስ እስከ ስንት ሰአት እናቆያለን
@blenTube
@blenTube 6 месяцев назад
ተቀብተሽ ማሳደር ይቻላል ግን ፀጉርሽን ሚያደርቅብሽ ከሆነ ከ2 ሰአት በላይ አታቆይዉ
@jemalawol1654
@jemalawol1654 4 месяца назад
በስንት ቀን ያድጋል
@jemalawol1654
@jemalawol1654 4 месяца назад
😔😔
@BestinatDigafe-ri7ml
@BestinatDigafe-ri7ml 5 месяцев назад
እኔፀጉሬአጭርምነውብዛትአለውልጠቀመው🤔🤔
@blenTube
@blenTube 5 месяцев назад
ቆንጀ ቅባት ነው ተጠቀሚው
@user-fk5pd9fv5d
@user-fk5pd9fv5d 5 месяцев назад
አብሽ ለሌለን እንዴት መስራት የቻላል
@blenTube
@blenTube 5 месяцев назад
Thank you በ ሮዝመሪ እና ቅርንፍድ በቂ ነዉ በሁለቱ አርገሽ ስሪዉ
@user-ek3tg4cm3b
@user-ek3tg4cm3b 3 месяца назад
አራ የኔ ምንም አያድግም ያላደርኩት ነገር የለም
@user-bi3fl8se9c
@user-bi3fl8se9c Месяц назад
የኔቢጤ ተፍጢሮነው
@tariquatefera5937
@tariquatefera5937 6 месяцев назад
መልክቱ ጥሩ ነው ግን ካስተር ኦይል ከተቀባችሁ ፀጉራችሁን መታጠብ አለባችሁ ይላሉ ትክክል ናችሁ ወይ?
@blenTube
@blenTube 6 месяцев назад
አመሰግናለሁ ቅባቱ ምናልባት እሱን ብቻ ስለማልጠቀም ይሆናል ሌሎች ቅባቶችንም እየቀያየርኩ ስለምጠቀም ተመችቶናል። ግን ብቻውን ጥሩ እንዳልሆነ አቃለሁ
@user-fc5uo5ul8o
@user-fc5uo5ul8o 5 месяцев назад
Mtateb ylebnem
@blenTube
@blenTube 5 месяцев назад
Castor oil ካለው 2 ሰአት አቆይቶ መታጠብ Olive oil and coconut ባይታጠብም ችግር የለውም
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 6 месяцев назад
እስኪማሬ ለቤትሽ አዴስነኝ ቤተሰብ አርጌኝ ልጠፍቅሽ መልሽልኝ ከቤትያዘጋጀውት ካስተር ኦይል ሻገት ምንጎሎትይሆን እስኪየምታውቄቂከሆነ ንገሪኝ
@blenTube
@blenTube 6 месяцев назад
ሰላም እህቴ ምንአልባት ያስቀመጥሽበት እቃ እርጥበት ወይም ውሀ ያለው ከሆነ ሊሻግት ይችላል
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 6 месяцев назад
@@blenTube ነው አይደል በጣም ነውየማመሰግንሽ ውዴ እግዜህበርይባርክሽ ሁለተኛ እቃው ላስታክ ነክ ነውየላውዝ እቃ አየትእንዳው እሱምይሆን ብየ እየተጠራጠርኩ ነው በዜህ ምንትይኛለሽ?
@blenTube
@blenTube 5 месяцев назад
Beteseb argeshalew konjo
@SikoSilo-eb9eb
@SikoSilo-eb9eb 4 месяца назад
thank u yehenn new be 200 riyal yemeshetut be online 😂😂😂😂
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 5 месяцев назад
ጸጉሬን ጉምድ ኣድርጌ ቆረጥኩት ምን ኣድርጌ ልመልሰው መላ በይኝ 😢
@blenTube
@blenTube 5 месяцев назад
ሰላም እህቴ ብዙ ፀጉር ማሳደጊያ ውህዶች አሉ እነሱን ተጠቀሚ ያድጋል ተመልሶ
@Agere-ey4kx
@Agere-ey4kx 3 месяца назад
ቅርፎድ ሽብት ያውጣል እንዴ እኪ ነገርኝ
@user-bi3fl8se9c
@user-bi3fl8se9c Месяц назад
እረአያወጣም እኔ እጠቀመዋለሁ
@sisaymeme7752
@sisaymeme7752 6 месяцев назад
ለ8ወር ልጅ ይሆናል?
@blenTube
@blenTube 6 месяцев назад
ሰላም እኔ ከፍ ካሉ በሁዋላ ነዉ መጠቀም የጀመርኩት።
@qhhshssh185
@qhhshssh185 5 месяцев назад
ግንኮ ያከረድዳል
@blenTube
@blenTube 5 месяцев назад
ፀጉርሽ ሚደርቅብሽ ከሆነ ቆዳሽን ብቻ ተቀብተሽ ታጠቢዉ 30 ደቂቃ አቆይዉ
@qhhshssh185
@qhhshssh185 5 месяцев назад
@@blenTube አለኝ ሰርቸዋለሁ 6 ወር አለፈኝ እየተጠቀምኪ ነው ሀሪፍ ነው ግን ያደርቃልጂ በጣም ምርጥ ነው👍👍
@blenTube
@blenTube 5 месяцев назад
ቅባቱን እሳት ላይ አትጣጂው እሱም ያደርቃል ወይም በolive oil ብቻ ስሪው
@user-ct3sj1wi3g
@user-ct3sj1wi3g 6 месяцев назад
ከተቀባች በሃላ እትታጠብም
@blenTube
@blenTube 6 месяцев назад
እንደሁኔታዉ ላሳድረዉም ቶሎ ላጥባትም እችላለሁ ፀጉርሽን ሚያደርቅብሽ ከሆነ ቆዳሽን ብቻ ተቀብተሽ ታጠቢ
@4421gdhkgg
@4421gdhkgg 5 месяцев назад
ሳትጣጠብ ለምን ያህል ቀናት​@@blenTube ቢቆይ ይመረጣል,
@blenTube
@blenTube 5 месяцев назад
@@4421gdhkgg ከ 30 ደቃቃ - 2 ሰአት አቆይተሽ ታጠቢው
@user-nh3eo4xd5x
@user-nh3eo4xd5x 4 месяца назад
በአንድ ቅባት መጠቀም አንችልም
@blenTube
@blenTube 4 месяца назад
@@user-nh3eo4xd5x ይቻላል ቆንጆ
@user-yp9js3pw4r
@user-yp9js3pw4r 5 месяцев назад
❤❤❤
@AsterHaile-zx2bz
@AsterHaile-zx2bz 3 месяца назад
❤❤❤
Далее
кукинг с Даниилом 🥸
01:00
Просмотров 491 тыс.
#kikakim
00:31
Просмотров 10 млн
кукинг с Даниилом 🥸
01:00
Просмотров 491 тыс.