Тёмный

የሰሎሞን መንግስት እይታዎች 

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Подписаться 51 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

የጋዜጠኛ ሰላሞን መንግስት ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ እይታዎች ተቀንጭበው ይቀርባሉ።

Опубликовано:

 

14 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@danieldesalegn7045
@danieldesalegn7045 3 дня назад
This man is a genius. I appreciate you inviting such an extraordinary individual.
@amaremengiste4927
@amaremengiste4927 3 дня назад
ሰላም ሞገስ እንደምን ሰነበትክ! በዚህ እጅግ ትምህርት ሰጭ ፕሮግራምህ በርታ በርታ
@negestqueen
@negestqueen 3 дня назад
ጤና ይስጥልን ለሀሳብ ገበታዋች🙏🏽
@adanezeru7118
@adanezeru7118 2 дня назад
good point of view
@fassilgabremariam7849
@fassilgabremariam7849 2 дня назад
Very good analysis. Ethiopia is a patient that is being treated by ignorant self serving ego maniacs.
@user-ln7kn1hk4v
@user-ln7kn1hk4v 2 дня назад
Wow በርቱልኝ
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 3 дня назад
ሞጎሰ የህግ እውቀቱ ቢኖረው ምን ያደረጋል በትግራይ ህዝብ ጁኖሳይድ የለም ያለ ከህሊናው ተጣልቶ ያለ ሰው ነው ሰሎሞን ግን ሁሌም አድማጭህ ነኝ
@yedesdeswebetu2860
@yedesdeswebetu2860 3 дня назад
የለም አላለም ስለ ጄኖሳይድ ያላችሁ ትርጉም የተዛባ ነው የሚል መከራከሪያ ነው የሚያቀርበው። እኔም እደግፈዋለሁ ለምን ሕወሓት በዓማራው ወገኖቹ ላይ ያደረሰውስ ጭፍጨፋ ለማን ይተው ?!!
@Amico_Ethio_123
@Amico_Ethio_123 2 дня назад
ሰሎሞን & ሞገስ እናመሰግናለን ።
@etheth5034
@etheth5034 2 дня назад
ሰለሞን በእጅጉ አክባሪህ ነኝ ሚዛናዊና ቀጥተኛ የሆነ ሀሳብ ስለምታካፍል አሉ አንዳንዶች ገና ከጥላቻና ያልወጡ ነገር በባትሪ እየፈለጉ ህዝብ ከህዝብ የሚያናጩ ሙሁር ነን ባዮች
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 3 дня назад
ሰሌ በጣም ነው ማክብርህ ግን በሃገሬ ተስፋ አታስቆርጠኝ የምትለው እውነት ቢሆንም ማመን አልፈልግም
@AdanT-bh9by
@AdanT-bh9by 3 дня назад
The producer: please do not make your videos very long. Challenging for audiwences in Ethiopia
@SirakMulugeta-vz6ul
@SirakMulugeta-vz6ul 3 дня назад
We expect you eagerly, Our cleaners guys
@tadelegebriel4692
@tadelegebriel4692 2 дня назад
አቶ ሰሎሞን ሁሌም ድንቅ ነህ !
@destagebremichael2759
@destagebremichael2759 2 дня назад
ሰለሞን እውነት የምር ሰው፣ ሰው የምትሸት ፍጡር ነሀ። በርታ
@wondimuaboyedelie2260
@wondimuaboyedelie2260 2 дня назад
"የሥልጣንና የግል ምቾት አነፍናፊዎች እንጂ፣ የሀገርና ህዝብ ችግር ፈቺዎች አይደሉም" በሚል መርህ፣ የፖላቲካ ፓርቲዎችንና ኤሊቶችን በመቀነስና grass root population ላይ በማተኮር፣ በመካሄድ ላይ የሚገኘውን የምክክር ሂደት፣ ከመሠል ዓለምአቀፍ ምክክሮች ተሞክሮ አንፃር፣ ልጅ ሞገስ እስቲ ፃፍበት፡፡
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 3 дня назад
The word "elite" in the context of current Ethiopia is nonexistent. Where are these elites, are they in politics, the medical field, the army, the school system, or agriculture?
@mulugetatadessetewolde3659
@mulugetatadessetewolde3659 2 дня назад
አሁን ትክክለኛ አቻህን አቅርበሀል መናገር አዋቂነት የሚመስለው ነገር ግን በተግባር አላዋቂና apportuniset የሆነ ግለሰብ አቅርበሀል ትክክለኛ ቢጤህን።የማያውቅ ነገር ግን ሰው የተናገረውን አሽሞንሙኖ በመናገር አዋቂ የሚመስል አላዋቂ ።አቅራቢውም ጠያቂውም የዘመኑን እትዮጵያ ውስጥ ያለውን ፖለቲካ የሚመጥኑ አዋቂ መሳይ አላዋቂውች
@yaregaltayelegesse2267
@yaregaltayelegesse2267 3 дня назад
ሰለሞን በጣም አድናቂህ ነኝ ግን አማራ ክልል ጋ ስትመጣ በክልሉ ያሉ ብሄረሰቦችን የምታይበት መንገድ ግን ችግር አለበት፡፡ ከዚህ በፊት ኢትዮ ኒዉስ ጋም ቀርበዉ አበባዉ ጋር አያይዘህ ያዉ አገዉ ነዉ ስትል ሰምቼሃለሁ፡፡ አሁን ደግሞ ስለ አማራ እንዳይታገሉ አገዉ ቅማንት ብሎ ይከፋፍሉሃል ስትል ሰማሁህ፡፡ ስለ አማራ ክልል ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ እድገት ከሆነ፣ ልክ ነዉ በአንድ ላይ መታገል ይገባል፡፡ በሌላም መንገድ ስለ ኢትዮፕያዊነት እንዘምር እንታገል እሰይ ደስ ይላል እኔም አሁን ያለዉ ሁኔታ ያሳዝነኛል/ያስፈራኛልም፡፡ ከዚያ ዉጪ ግን ስለአማራ ብሄርተኝነት አብረዉ አልጮሁም ብሎ ማዉገዝ ግን ትክክል አይደለም፡፡ ክልል በአንድ ላይ መሆን ሌላ ስለብሄር መጮህ ሌላ ናቸዉ እኮ ሶል፡፡ብሄርተኝነት ጠላትና ወዳጅ አለዉ እና የአማራ ኢሊት እኔ የጠላሁትን ሁሉ ካልጠላችሁ ሲል አብሮ አልሮጣችሁም ብሎ መክሰስ ግን ነዉር ነዉ፡፡በተጨማሪም የአማራ ኢሊት የምን ብሄረሰብ ነዉ፣ የምን ልዩ ዞን ነዉ፣ የልዩ ዞን መፍረሻዉ አሁን ነዉ፣ አገዉ አማራ ነዉ እያለ ጨቋኝ ተጨቋኝ ትርክት ነበር ብለን ልንዘጋዉ እያለ የለም ነበር አይደለም አሁን ችግር አለ እንድንል እያረገ እያለ ምን እያልክ ነዉ፡፡ በሌላ መንገድ የአማራ ኢሊት እኮ ትግሬን ስንዘልፍ አብራችሁ ካልዘለፋችሁ፣ ኦሮሞን ስንዘልፍ አብራችሁ ካልዘለፋችሁ እያለ ነዉ እየገደለን ያለዉ፡፡በ2008/9 እኮ የአገዉ ወጣት ራያ የእኛ፣ ወልቃይት የአማራ የእኛ ነዉ ብሎ በከፍተኛ ደረጃ ሙቷል እኮ፡፡ እና ሚዛናዊ ትመስላለህ ግን ከላይ የገለፅከዋቸዉ ነገሮች ግን በኢትዮጵያዊነት ዉስጥ ጨቋኝ ሁነህ ተገኘህ እኮ፡፡ ከዚያ ዉጪ ብሄርተኝነት ኢትዮጰያ ዉስጥ ቢታገድ ምደሰት ነኝ ምክንያቱም ኢትዮጵያን ሊበትን ስለደረሰ በጣም ጨንቆኝ ያለሁ ሰዉ ነኝ ከዚህ ዉጪ ግን ስርዓቱ የብሄርተኝነት ሆኖ ጫፍ በደረሰበት አገዉ ለብቻዉ ተነጥሎ ራሱን ክዶ ስለሌላዉ ብሄር አልዘመረም ብሎ መክሰስ ግን የሞራል ጉዳይህ ላይ ጥያቄ ያስነሳል፡፡ ሠላም ለሀገራችን
@Ghp7657
@Ghp7657 2 дня назад
This guy wants to be famous. And the initiation is talking bad about Amhara ppl!
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 3 дня назад
ድጋሚ ነዉ
@biniamz4385
@biniamz4385 2 дня назад
ታድያ ለምሣሌ በቀለም ትህትና የለውም
@tegenebekelewasse386
@tegenebekelewasse386 3 дня назад
This,is,the,genocider,amharas,politicians,,dreams,,
@wondimuaboyedelie2260
@wondimuaboyedelie2260 2 дня назад
"በግል የባንክ አካውንት፣ "ይህን ያህል ብር አለው" የሚል መረጃ ከባንክ እየወጣ፣ በባለአካውቱ ስልክ ተደውሎ "ይህን ያህል ብር፣ በዚህ የሂሳብ ቁጥር አስገባ፣ ይህን ካላደረግክ ግን፣ አንተና ቤተሰብህ አደጋ ላይ ናችሁ" ተብሎ ብር ሲወሰድበት፣ ባለሂሳቡ ሌላ ተጨማሪ ገንዘብ ወደ ሂሳቡ አያስገባም፡፡ ሁኔታውን ባንኩም አስተዳደሩም በዝምታ ካሣለፈ፣ ለባንኮቹም ለአስተዳደሩም ህልውና አደገኛ አይሆንም ትላላችሁ?
@thaile9751
@thaile9751 2 дня назад
እራሳቸው የባንኩ ሠራተኞች ሊሆኑ ይችላሉ ከበላይ አለቆቻቸው ጋር እየተመሳጠሩ:: ጌታውን የተማመነ በግ ነው ነገሩ::
@Ghp7657
@Ghp7657 2 дня назад
This guy lies he just wants to be liked and throws Amhara under the bus, he says what ppl like to hear depending on the person interviewing him. Example he compares Gonder to welega, if an Oromo goes to Gonder and Amhara in welega really? So many Amharas just got massacsred in Welega as we speak yesterday past 6 yrs almost everyday. Alll off u know, God sees it😢
@likemekuas1132
@likemekuas1132 3 дня назад
ሰለሞን፡ አትሳሳት፣ "ሽርጣም፡" ያለው፡ ታምራት፡ ላይኔ፡ እንጂ፡ ስዬ፡ አይደለም። አትቸኩል።
@NigstAlebachw
@NigstAlebachw 3 дня назад
both Of them used this nasty word
@woldefantu75
@woldefantu75 2 дня назад
እና አቢይ ባይደን እግር መነጠፍ አለበት እንደ ሩቶ ማለትህ?
@lanteTV1
@lanteTV1 2 дня назад
የኢሳያስ ቆሎ አዘጋኝና ወጥቤት ከሆነ መች አነሰው አብይ።
Далее
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
Просмотров 73 млн
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
Просмотров 1,3 млн
Founders Forum 'Startups to Watch' Panel
27:01