Тёмный

የሰሚራ ሰኢድ መሐመድ ምስክርነት ከእስልምና ወደ ክርስቶስ ጉዞ 

Mohammed abebaw(መሐመድ አበባው)
Подписаться 4,8 тыс.
Просмотров 3 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 75   
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa Год назад
ተባረክ ወንድምመሀመድ አንቺም እህቴ ሰሚራ ጌታ ይባርክሽ በእውነት::
@asegesechsefot2142
@asegesechsefot2142 9 месяцев назад
ልጄ ዘመንሽ ይባረክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በፍ ፁም ብርኻን ይሙላሽ
@Kingdom15591
@Kingdom15591 Год назад
የማይደበቅ እዉንነት ኢየሱስ
@AntenehFeleke-ln2cd
@AntenehFeleke-ln2cd 4 месяца назад
ማስታዋልን የሰጣችሁ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባረክ።❤️❤️❤️🙏
@konjitniguse9005
@konjitniguse9005 10 месяцев назад
ወንጌል ይለውጣል ደስ ብሎኛል ንጉሱ እየሱስ በቅርብ ይመጣል
@tewodrossemungus3556
@tewodrossemungus3556 7 месяцев назад
የጌታዬና የአባቴ ልጅ ፦እንደ ወይራ ለምልሚ ;የጌታ መንፈስ በሙላቱ ይሙላብሽ ተባረኪ ; ጥሩ ምሳሌና ምስክር ; እግ/ር ክብሩን ይውሰድ...
@minayehuabera2739
@minayehuabera2739 Год назад
ኢየሱስ የሰላም አለቃ ነው።ስለዚህ እንፍቀድለት እንጂ እኛም በጭንቀት ላይ እንነግሳለን ።ሀሌሉያ እንኳን ክረ
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 4 месяца назад
የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ስሙ ይባረክ
@DiboraMesafint
@DiboraMesafint 7 месяцев назад
ምን ጊዜም ስለ እናንተ ጌታን እናመሰግናለን ዘመናችሁ ይባረክ
@TagesaGichamo
@TagesaGichamo 3 месяца назад
ወው ነፍሴ ሀሴት አደረገች ጌታ ሆይ ስም ይበረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YosiEdu
@YosiEdu 9 месяцев назад
ታድለሽ !!! የአብርሃም አምላክ ራርቶልሻል
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa Год назад
I can’t even express how much I’m emotional right now I wish I could meet you all in person, but it’s been years since I’m sick & fail on my bed. Anyway I’m over the moon to hear this testimony. "To GOD be the Glory"
@minayehuabera2739
@minayehuabera2739 Год назад
እናንተ ደኮሞች ሸክም የከበዳችሁ ወደ እኔ ኑ አሳርፋችኋለሁ።ይላል ኢየሱስ ማቲ11:28 የመሐመድ አላህ ግን ሸክም ነው የሚጨምረው
@natnaeldegefu6510
@natnaeldegefu6510 Год назад
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ
@hiwotassefa4556
@hiwotassefa4556 Год назад
ተባረክ ማሜ ጌታ ፀጋ ያብዛልህ አገልግሎትህን ይባርክ
@hiwotassefa4556
@hiwotassefa4556 Год назад
እኮን ጌታ እረዳሽ የኔ እህት እኮን ወደ ነብስሽ እረኛና ጠባቂ መጣሽ ክብር ሁሉ ላምላካችን ለረዳታችን ለጌታ ይሁንለት
@KSD-s1y
@KSD-s1y 3 месяца назад
ሰይጣን እርር ይበል ፣ ሰሚራ ከእሳት የተነጠቀች ትንታግ ፣ አንደበተ ቁጥብ ፣ እግዚአብሔር ከዘመናት በፊት ያሰባት ከዳነችበት ጊዜ አንስቶ የዘላለም ሕይወት ውስጥ የገባች ፣ የኢየሱስ የደሙ ካሣ ናት ። ምስክርነቷ ድንቅ ነው ፣ እኛም ከሕጻንነት ጀምሮ ኢየሱስ ያሰበን በምድር ዘመናችን መጨረሻ ላይ እናንተ ዓይነቶቹን ማየት ያስቻለን እግዚአብሔር ለዘላለም ይንገሥ !!!
@zenebechmelaku2722
@zenebechmelaku2722 6 месяцев назад
ሰላም ነህ መሐመድ ስልክህን ፈልጌ ነበር አንድ ሰው ምንም እውቀት ኖሮት ሳይሆን በድለላ ቃል ሙስሊም ለመሆን መንገድ ላይ ስላለ ምን ትመክረኛለህ
@deraraterefe2805
@deraraterefe2805 Год назад
እየሱስ ጌታ ነው 🥰 እንዴት ቢገባት ነው 😭 ደስ ሲል በጣም
@temesgenaylawu706
@temesgenaylawu706 2 месяца назад
የበሪሁ ፍጥነት ልክ እንደ ዶላሩ ነው
@MissZenas
@MissZenas 11 месяцев назад
Eyesuse getanu❤❤❤
@منبويوقت
@منبويوقت 4 месяца назад
አችቆሻሻ።ለዝሙትአልመችሽብሎይሆናል እህኔ።መቸሙስሊምነሽና።ቀጣፋ።እደቀጠፍሽ።አቀሪም።አክመልቱለኩም።ኢሥላመድና።ዛሬእዱኒላይ።ሞላሁላችሁ።አለ።አላሁሱበሀነሁተአላ።በዛኛውአለምላይ።እጅትሰጪአለሽ
@1serat
@1serat 7 месяцев назад
why you are lying did Jesus tell you you to lie to people
@AbukiMajid
@AbukiMajid 8 месяцев назад
አይ ሰሚራ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ
@DebeleNegash-d7z
@DebeleNegash-d7z 3 месяца назад
ጌታ ይባርካችሁ
@GechAb-sl5tq
@GechAb-sl5tq 2 месяца назад
ዋው እየሱስ ጌታ ነው
@Mesfini8287
@Mesfini8287 2 месяца назад
ወላሂ፡ኢሳ፡ረሱልነው፡ዮሐንስ፡ወ፡ምዕራፍ፡5.30.ታደ፡ዬቱ፡ጋር፡ነው፡አደኝነቱ፡፡
@MilkoAsefa
@MilkoAsefa 5 месяцев назад
ድራማው በደንብ አልተቀነጀም እስልምና ውስጥ ጥያቄ የሚመልስ ሀይማኖት ነው ካላወቅሽ ውስልትና ሲመጣ ወደ ኩፍር አካል አገኘሽ ማለት በሶስተኛው ይሳካልሻል አይዞሽ ሂዳያ ይስጥሽ አሁንም እራስሽን በቅርቡ እንዳታጠፊ 👍👍👍🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝☝☝☝
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 4 месяца назад
እስልምና የሚሰጠው መልስ ምንድነው?
@KSD-s1y
@KSD-s1y 3 месяца назад
ሰይጣን እርር ይበል ፣ ሰሚራ ከእሳት የተነጠቀች ትንታግ ፣ አንደበተ ቁጥብ ፣ እግዚአብሔር ከዘመናት በፊት ያሰባት ከዳነችበት ጊዜ አንስቶ የዘላለም ሕይወት ውስጥ የገባች ፣ የኢየሱስ የደሙ ካሣ ናት ። ምስክርነቷ ድንቅ ነው ፣ እኛም ከሕጻንነት ጀምሮ ኢየሱስ ያሰበን በምድር ዘመናችን መጨረሻ ላይ እናንተ ዓይነቶቹን ማየት ያስቻለን እግዚአብሔር ለዘላለም ይንገሥ !!!
@Mesfini8287
@Mesfini8287 2 месяца назад
በጣም፡ወሼሽ፡የደመጥኩሽነው፡አድራሻሽን፡ለኪው፡አሁኑኑ፡
@abashussen8641
@abashussen8641 Год назад
አንድም በእስልምና ያወጣቹ ስህተት የለም። የንተን ጥይቄ እንኩዋን አልመለሰችም
@konjitniguse9005
@konjitniguse9005 10 месяцев назад
ከስሞች ሁሉ በላይ ስም እየሱስ ይባላል
@Vip55-v8j
@Vip55-v8j Месяц назад
በጣም ያሰቀኚ ደሞ ነብዩም አላህም አልደረሱልኚም ያለችው 😂😂 ነብዩ ሰው ናቸው የተሰጣቸውነ መልክት በአግባቡ አሰተላልፈው አረፈዋል መሰጠትም መነሳትም የአላህ ሰራ ነው ለሚሻው ይሰጣል እናማ ምነ ለማለት ነው መጀመሪያም ሙሰሊም አልነበረሽም ግነ ብረ ተሰቶሽ ለድራማው ሰልጠና ወሰደሻል😂😂😂
@Hikma-g2x
@Hikma-g2x Месяц назад
ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ሱብሀነላህ
@Vip55-v8j
@Vip55-v8j Месяц назад
ድራማውነ ለመሰራት ሰነት ወረ ፈጀብሽ 😂😂😂 ሙሰሊም ሁነሽ ቁረሀነ ቀረተሽ እራሰሽነ ለማጥፋት መድሀኒት ወሰድሽ 😂😂😂 እሚገረም ነው እኮ ወላሂ ምነ አይነት ጊዜ ደረሰነ አነድ ከሙሰሊም ቤተሰብ ብቻ የተወለደ ሰለ እሰልምና የማያቅ ሰው እነኮነ እራሰነ ማጥፋት ሀፀያት መሆኑነ ያቃል አነች ደሞ ቁረሀነ ቀረተሽ እራሰሽነ ለማጥፋት ወሰነሽ ከመጀመሪያም የዳቢሎሰ ልጂ እደሆነሽ ነው የተረዳነው አልሀምዱሊላ ሳለምነው በእሰልምና ሀይማኖት ለፈጠረኚ አላህ ተደራራቢ ምሰጋና ይገባው እነኮነ ለምኘው ሳልጠይቀው የሰጠኚ ፀጋ ተቆጥሮ አያልቅም ወላሂ የክሳራ መጨረሻ ክሳራ ማለት አላህ ፈጥሮህ ሳለ የፈጠረህነ ትተህ ሰው ማምለክ ነው ለእኛ ለሙሰሊሞች መጨረሻችነነ ያሳምረልነ በእሰልምና ላይ ለመሞት ያብቃነ በዝች በተተራመሰ ዘመነ ከፈተናወች አላህ ይጠብቀነ አለሁመ አሚነ🤲🤲
@AddisAddis-f5k
@AddisAddis-f5k 3 месяца назад
May the Lord help you, Samira Ankan
@منبويوقت
@منبويوقت 4 месяца назад
አቺቢጤሽንአጊተሻል።ለፍልፊ።
@منبويوقت
@منبويوقت 4 месяца назад
የኛሙስሊሞች።ባደባባይነው።የሚመሠክሩት።ሲሰልሙ።እናተግን።በድራማኪኪኪኪኪኪኪኪ
@samuelfiga
@samuelfiga 3 месяца назад
እስሊምና ገዳይ መሆኑን አትርሳ ወንድሜ
@dhjd8942
@dhjd8942 6 месяцев назад
eyesus enkuwan lanchi lerasum alhonem allah hidiya yistshi edet sew sewn fetari new blo yamnal
@abuniseven3287
@abuniseven3287 9 месяцев назад
❤❤❤❤ የበራላችሁ አይወሰድባችሁ
@kunfeyekun-wr5kv
@kunfeyekun-wr5kv 9 месяцев назад
😅😂😅 ቆይ ለራሱ የማይሆን እየሱስ እንደት ነው የሚያድነኝ አይ ሰሚራ ተቃጠይ ብሎሸ ነው መልካም የሲኦል መንገድ ገለቴ
@UgZx-x1x
@UgZx-x1x 9 месяцев назад
አተም በጥመጣ ይሻላልሀን አተ ላራስህ አልቅስ
@UgZx-x1x
@UgZx-x1x 9 месяцев назад
አተም በጥመጣ ይሻላልሀን አተ ላራስህ አልቅስ
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 4 месяца назад
ያንተ ሙሀመድ ያስገኘው ? በመቃብር ከመበስበስ በቀር
@philosophyforsure1
@philosophyforsure1 4 месяца назад
John 10 (አማ) - ዮሐንስ 17: ነፍሴን ደግሞ አነሣት ዘንድ አኖራለሁና ስለዚህ አብ ይወደኛል። 18: እኔ በፈቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም። ላኖራት ሥልጣን አለኝ ደግሞም ላነሣት ሥልጣን አለኝ ይህችን ትእዛዝ ከአባቴ ተቀበልሁ።
@philosophyforsure1
@philosophyforsure1 4 месяца назад
አየህ አንተ ደካማ ነው ብለህ ምታስበው ኢየሱስ እኛን ለማዳን የሆነውን ሁሉ ሆነ እንጂ ራሱ ከፈጠራቸው ፍጡራን ማዳን አቅቶት አደለም የሞተው። እሺ
@teshomenahome3100
@teshomenahome3100 Год назад
መሀመድ ሰሚራን ማግኘት እፈልጋለሁ በአንተ በኩል በጌታ ፈቅር እጠይቅሀለሁ
@enuadil
@enuadil Год назад
Ereee tewoo enate menfkanoch yemaymesel neger deram yekrebacuh quran yekeru enqwan quran yalkerut muslemuche emntachewen aykeyrum emnetu menem sehete yelewen atedekmu
@ZainabZainab-zb9mi
@ZainabZainab-zb9mi 11 месяцев назад
ክክክክክ😂
@ኤደንዮቱብ
@ኤደንዮቱብ 7 месяцев назад
ሀሌ ሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@FuadMuhammedseid
@FuadMuhammedseid 27 дней назад
ውይ ውሸት ውይ ውሸት!🤭🤭🤭🤭
@የማይደበቅእውነትኢየሱስ
@@FuadMuhammedseid ውሸት ውሸት ፉከራ ነው ።በመረጃ አውራ
@lucymucy1540
@lucymucy1540 9 месяцев назад
ተባሯኩልኝ ብዙልኝ
@hehddhhd4927
@hehddhhd4927 9 месяцев назад
መታደል ነው
@teshomenahome3100
@teshomenahome3100 Год назад
መልሰልኝ ተሾመ እባላለሁ
@የማይደበቅእውነትኢየሱስ
እሺ ለምን?
@bantbrtatbantbrtat8551
@bantbrtatbantbrtat8551 Год назад
ሰሚራዬ ጌታ ይባረክሽ
@kgfguog7837
@kgfguog7837 Год назад
Wushtam hulu wshthiwu alimama
@sultajemal3335
@sultajemal3335 9 месяцев назад
Mamena dramaw
@yacobkebede7052
@yacobkebede7052 10 месяцев назад
እደዚ ነው ፀልዩ ያለው ማሜ ነቅተካ አሁን ደሞ የኦርቶዶክስ ዶግማን አጥና ጠይቅ back to the origni . የመምህር ግርማን መፅሀፎች አብባቸው በጌታ ለጠቅላላ አውቀት በመናፍስት ዙሪያ
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 4 месяца назад
የደጋሚውን ግርማ!?
@AddisGumata
@AddisGumata 8 месяцев назад
ምንም አትፍሪ እህቴ ከጨለማነዉ የወጣሽዉ በቤቱ ያፅናህ
@abdulfetahbahiru2227
@abdulfetahbahiru2227 Год назад
አይ ድራማ
@የማይደበቅእውነትኢየሱስ
አብረህ የነበርክ ነው የምትመስለው እኮ መጀመሪያ ስማው
@aynikinfe3503
@aynikinfe3503 Год назад
ወንድሜ በድራማ እኮ የሚቆም ሀይማኖት የለም ምንም ድራማም አያስፈልግም። እሩቅ ሳትሄድ እኔ እራሴ ሙስሊም ነበርኩ ። መጠየቅ ምትፈልገውን ነገር ሁሉ ለመመለስ ዝግጀ ነኝ። ተባረክ!! ኢየሱስ ከዘላለም ሞትና ጭንቀት ትድን ዘንድ ላንተም ሞቶልሀል።
@aynikinfe3503
@aynikinfe3503 Год назад
ተባረክ
@abdellatekaabdellateka6046
@abdellatekaabdellateka6046 Год назад
@@aynikinfe3503 ተባረክ እህቴ እንኳን ከሙታን መደር ተመለስሽ
@abuniseven3287
@abuniseven3287 9 месяцев назад
@abdulfetahbahru2227 አንተም አትቀልድ ልብህን ክፈት ክርስቶስ ይወድካል አሁን ብትሞት ወዴት ነክ ገነት ወይስ ጋናም
@samatayosfitness6082
@samatayosfitness6082 Год назад
ወደ ክርስትና በመምጣትሽ ደስታችን ወደር የለውም እህታችን 🙏🙏🙏 ነገር ግን ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ ሳይሆን እንደ መድኃኔአለም ወይም የአለም መድሀኒት ነው መቀበል ያለብሽ። አንቺ በአለም ውስጥ ስላለሽ አለም ሲድን አንቺም ትድኛለሽ። ኢየሱስ አለምን ሊያድን እንጂ ለግለሰቦች ብቻ አልመጣምና። ይሄ የሞተበትን አላማ ማኮሰስ ይሆናል። እንደግለሰብ አምነን፣ ተጠምቀን የመዳን ስራችንን ከፈፀምን የርስቱ ወራሾች እንሆናለን። እሱ ግን አለምን ሊያድን ወዷልና እንደ መድሃኔአለም ነው የምንቀበለው።
@UgZx-x1x
@UgZx-x1x 9 месяцев назад
ትክክል
@MekonnMekonn-ye2dj
@MekonnMekonn-ye2dj 7 месяцев назад
ጌታ ከተረተረት ያውጣን
@እዩየማሪያምልጅ
@እዩየማሪያምልጅ 3 месяца назад
እውነት ነው የድንግል ማሪያም ልጅ መዳኒኣለም ነው የግል ኣዳኝ ተብሎ የለም። ለሰው ሁሉ በሙሉነው ከተመለሽ ተዋሂዶ የቅዱሳን የፃድቃን የሰማታት በቅዱስ ቁርባን በንስሀ እጅ እለፍ ቢሉ እለፍ ነው የገባሽበትጅ ትክክለኛው ተዋሂዶ ክርስትና መካኒ አለም ያከበራትን እናቱን ያከበርጅ እሱያከበራቸውን ካላከበርን በምድር የተሰር በሰማይ የታሰርነው ያለሁ ጌታችን በምድር የተፈታው በሰማይ የተፈታነው ያለውን እየፈፀምን በስንሀና ይቅርታው ብዛት ማርን እያል ካልሆነ እደው እየሱስ እየሱስ ያለሁ ሁሉ መግስት ተሰማያት ይሆርሳሉ አትበሉ ስራጋ መሆኑ ትዛዜን ጠብቁ ያለሁን እዳርሱ
Далее
Teeth gadget every dentist should have 😬
00:20
Просмотров 1,6 млн
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29
Teeth gadget every dentist should have 😬
00:20
Просмотров 1,6 млн