Тёмный

የሰማዕቷ ዘንባባ ከሌባ ያዳናቸው ባልና ሚስት ! በፀበሏ አይናቸው የበራ እና ብዙ የተደረገላቸው | ጅሩ ቅድስት አርሴማ ገዳም 

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Подписаться 60 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን

Развлечения

Опубликовано:

 

15 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 159   
@berehan260
@berehan260 9 месяцев назад
የኔ :ውድ: የኔ :ልዩ:የኔ:ቆንጆ እናቴ ስላደረግሽልኝ ሁሉ አመሰግንሻለሁ አሁንም ጉድለቴን አንቺ ሙይልኝ ገድሏ እኮ ለወጣቶች ትልቅ ብርታት ነች በለተቀኑዋ የሰማእቱዋ ወዳጆች በያለንበት ትባርከን የመንፈሳዊ አይነ ልቦናችንን ታብራልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ታድርግልን እኔ እንደሰማእቱዋ ፍቃድ 3 ዘንባባ አለኝ 1 ስራ ቦታ 1 አንገቴ ላይ 1 እቤቴ ። በጣም እድለኛ ነኝ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤🙏❤
@ettiy8317
@ettiy8317 8 месяцев назад
Amenee3
@Ze-Arisema
@Ze-Arisema 9 месяцев назад
የኔ እናት ፣እምወድሽ ፣ መጽናኛዬ ፣ ሀይማኖቴን ማጠንከሪያዬ ሁሉ ነገሬ ነሽ የኔ ቆንጆ እናት ይቅርታን ምህረትን አሰጪኝ የሰጠሽኝን ቃል በፈተና ውስጥም ቢሆን በትዕግስት እንድጠብቅ አንቺ አበርቺኝ ፍቅርሽ ከዚህም በላይ ይብዛልኝ ❤
@hanatesfaye6983
@hanatesfaye6983 9 месяцев назад
እንኳን ለስማእቷ ቅድስትአርሴማ ወርሀዊ ባአል አደረሳችሁ:: ብዙ ነገር በስማእቷ አርሴማ ተደርጎልኛል አሁንም በደጀሽ መጥቼ በትዳር እንደባረክሽኝ ቀሪውን አንቺ ታውቂያለሽ ካምላክሽ አማልደሽ ነውሬን ሸሹግሊኝ ስድቤን ሽሹግሊኝ::
@fenetelias
@fenetelias 9 месяцев назад
የኔ እናት ሠማእቷ ቅድስት አርሴማ እኔን ከብዙ ነገር እንደፈወሰችኝ ለሁላችሁም ድህነት ትሁናቹ ለኔ ያደረግሽልኝ ይለያል እናቴ አመሰግንሻለው።
@tadegabera4745
@tadegabera4745 9 месяцев назад
በፀሎታቹህ እሰቡኝ አሳስቡልኝ "ወልደ ኪሩቤል ". ሰማዕታ ቅድስት አርሴማ ከሁላችን ጋር ትሁን ::አሜን ::
@hiwotgirma717
@hiwotgirma717 9 месяцев назад
😮9😊😊
@medi574
@medi574 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ያስብህ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 9 месяцев назад
በፀሎት አሳስበኝ ወንድማችን ወለተ ማርያም ብለህ አደራ ክርስትና ስሜን ለአባቶች ስጥልኝ በረከትዋ ለሁላችንም ይድረስ ሰማዕትዋ እናቴ ደምግባት ከንቱ ብለሽ ለሰማይ ክብር የታጨሽ 🕊
@sipara9224
@sipara9224 3 месяца назад
በእውነት የእገዚአብሔር ድንቅ ሰራ የሚገርም ነው ለወዳጆቹ የሚሰጣቸው ቃል ኪዳን እፁብ ድንቅ ነው። ምስጋና ብቻ ነው ከኛ የሚጠበቀው
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 9 месяцев назад
ቅድስት አርሴማ በምህረቷ በቃልኪዳኗ ሀገራችንን ሰላም አድርጋ ለደጇ ታብቃን❤
@Seleena-pw5cr
@Seleena-pw5cr 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 9 месяцев назад
ለደጃ ታብቃን እናቴ ሰማዕት ቅድስት አርሴማ🙏🙏🙏
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ እረዴት በረከቷ አይለየን❤❤❤❤ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ😢😢😢
@balager21
@balager21 9 месяцев назад
ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤
@nahombelete3343
@nahombelete3343 9 месяцев назад
በፀሎታችሁ ለምኑልኝ ፍቅረ ማሪያም አርሴማ አደራ
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 9 месяцев назад
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏 እናቴ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ችግሬን ታውቂዋለሽ ፈውሽኝ ማርኝ🤲🤲🤲
@kusunemntoynski3376
@kusunemntoynski3376 9 месяцев назад
አሜን ቅድስት አርሰማ በረከተሽ ይድረሰን
@tirsitzemede3746
@tirsitzemede3746 9 месяцев назад
እናቴ እናቴ ቅድስት አርሴማ ደርሰሽልኛል እኮ አሁንም መጨረሻዬን አሳምሪልኝ ለደጅሽ አብቂኝ ቸር አሰሚኝ !!!🙏❤❤❤❤❤❤
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 8 месяцев назад
የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ፀጋ በረከቷ በያለንበት የአለም ጥግ ይድረሰን አሜን !!
@fekirtesolomon9844
@fekirtesolomon9844 8 месяцев назад
የሰማዕትዋ በረከት ይደርብን በፁሎት አስቡን ፍቅርተ ማርያም
@almnatgete7566
@almnatgete7566 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉❤🎉 የቅድስት በረከት ረድኤት ምልጃው አይለን❤🎉❤ ሰማእቱ ቅድስት አርሴማ ለደጅህ❤🎉 አብቂኝ ከስደት መልስ❤🎉
@Eyob797
@Eyob797 9 месяцев назад
ደጉ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን።
@weynuaweynua6696
@weynuaweynua6696 8 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድሚ አላዬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን አቤት መታደል እሰኪ ልስማ የእናቴን የቅድስት አርሴማ ታምር ❤❤🤲🤲
@Asmiratu
@Asmiratu 9 месяцев назад
የዝባባ እመቤት ብዙ ነገር አድርጋልኝ አለች ስሟን ስጠራት እባየ ይቀድማል ነይ በይኝ
@weleteslase21
@weleteslase21 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን እኛንም ለደጇታብቃን
@matub4261
@matub4261 9 месяцев назад
አሜን ሰማአቷ ቅድስት አርሴማለኔም በሁሉ ነገር ድረሽልኝ
@ma8928
@ma8928 7 месяцев назад
ወንድማችን ሰማእቷ አርሴማ ትባርክህ። የፀበልዋ ቦታ እና ዋሻዋ ብታስጎበኘን እባክህ።አርሴምየ ከክፉ ጠብቂኝ።
@godolyas-rr2jw
@godolyas-rr2jw 4 месяца назад
አርሴምየ ለደጅሺ አብቂኝ 😥🙏 ፈጣሪ ከፈቀደልኝ ከትንሺ ወራቶች በሁአላ ሀገሬ እገባለሁ ወደ አች ገስግሸ እመጣለሁ። ደጅሺን እዳይ ፍቀጅልኝ አርሴምዬ🙏🙏🙏🙏
@user-qd4xg5wd2y
@user-qd4xg5wd2y 8 месяцев назад
አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏 እናቴ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ችግሬን ታውቂዋለሽ ፈውሽኝ ማርኝ
@chuni799
@chuni799 9 месяцев назад
እናቴ ሰማእቷ ጤና ስጭኝ ለቤተሰቦቼም ጤና ስጭልኝ
@user-ko1of8qv3x
@user-ko1of8qv3x 9 месяцев назад
ወይኔ እናቴ ቅድስት አርሴማ በረከትሽ አይለየን ውይይት የነፍስ አባቴ በጣም ደስ ብሎኛ ስራዋ ድንቅ ነው እናቴ ለጀሽ ያብቃኝ
@uaeuar8642
@uaeuar8642 9 месяцев назад
በረከቷ ይደርብን
@setechgntsega3298
@setechgntsega3298 9 месяцев назад
እናቴ ቅድስት አርሴማ እናቴ የማትለይኝ እምወድሽ እናቴ አማላጀ ፀለቴን የሰማሽኝ ።
@mulunehmoges4424
@mulunehmoges4424 9 месяцев назад
ጅሩ ቅድስት አርሴማ ለጓደኛዬ ተስዬ ልጅ አገኘች ብላ አንድ እህታችን መስከረም 29 ስትመሰክር እኔም ሚዜ ለሆንኩለት ጓደኛዬ ተስዬ ልጅ ሰጠችን የሚገርመው የልጁ ክርስትና በዓመቱ መስከረም 29 ሆነ ለኔም የክርስትና ልጅ ሆነኝ። እኔን የሰማች ሰማዕት ቅድስት አርሴማ እናንተንም ትስማ።
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኮን ደስ አለሽ❤❤❤❤
@mulunehmoges4424
@mulunehmoges4424 9 месяцев назад
አሜን
@hanatesfaye6983
@hanatesfaye6983 9 месяцев назад
አሜን
@tadegabera4745
@tadegabera4745 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን :: ይደረግልን ::አሜን ::
@meronbesha9903
@meronbesha9903 8 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-kq1zg6ct9i
@user-kq1zg6ct9i 8 месяцев назад
የኔዉድ እናት አርሴምየ ስደተኞቹን ልጆችሽ በሰላም ለሀገራችን አብቅተሽ ደጅሽን ለመርገጥ አብቂን የኔዉድ የኔ ሁሉ ነገሬ እናትም አባትም ሆነሽ ለዚህ ያደረሽኝ መጨረሻየን አሳምሪልኝ
@HaregeweyinFikadu-yy5sx
@HaregeweyinFikadu-yy5sx 9 месяцев назад
የኔ እናት ምንም ለማላውቀው ባራያሽ የልቤን መሻት ፈፅሚልኝ ለደጅሽ አብቂኝ
@user-ko1of8qv3x
@user-ko1of8qv3x 9 месяцев назад
ቃል ኪዳኗ ትክክል ነው አይተና ማየት ማመን ነው ብዙም የደናሉ አሉ ድንቅ ነው
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 9 месяцев назад
❤❤❤የሠማዕቷ ታምር ተነግሮ አያውቅም ተመስገን
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን ፣ የአገልግሎት ዘመንህን ሰማዕቷ ትባርከው ማስተካከያ የቅድስት አርሴማ እናት እናታችን ቅድስት አትናስያ ናት ።❤❤❤
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 8 месяцев назад
አወ ትክክል ናቸሁ በስተትነዉ ኤዲቲንግ ባለሙያዉ ሳይቆርጠዉ ቀርቶነዉ ተስተካክሎ ነበር
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 8 месяцев назад
አወ ትክክል ናቸሁ በስተትነዉ ኤዲቲንግ ባለሙያዉ ሳይቆርጠዉ ቀርቶነዉ ተስተካክሎ ነበር
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 24 дня назад
የኔ እናት ሠማእቷ ቅድስት አርሴማ እኔን ከብዙ ነገር አውጥተሽኛል ደርሰሽልኛል ባንቺ ብዙ ችግር ወጥቻለው ለሁላችሁም ትሁናቹ ለኔ ያደረግሽልኝ ይለያል እናቴ አመሰግንሻለው።
@emebetdebele2908
@emebetdebele2908 8 месяцев назад
ክብር ምስጋና ይግባት እናቴ ቅድስት አርሴማ የጡቱአ ወተት ልዩ ጣእም አለው ለስልሶ እንደወተት ይወርዳል አንድ ወር ከሃያ ቀን ስቀመጥ ካላንድቀን በስተቀር የጡቱአን ነበር እየጠጣሁ ድኜ የወጣሁት ያሁላ መካራ አልፎ እንደሰው ቆሜ እየኖርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም በደጅዋ በምልጃዋ ተማፅኖ የወደቀ በምረት ይነሳ የባሻኔ ቅድስት አርሴማም ታምረኛ ናት እዛ ሄጄ ነው ህይወቴን ያመሰቃቀለው እርኩስ መንፈስ የተያዘው ለሁሉም ትድረስ ስታድን በነፍስም በሰጋም ነው ሰው ወዲያው ወደ አምላኩ ከሀጢያቱ ይመለሳል እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ድንቅ ከማለት ውጪ ምን እንላለን
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን ሰማአቶ ለደጅሽ ያብቃን
@KokiKj
@KokiKj 9 месяцев назад
አሜን ቅድስት አርሴሚዪ ማሪነኝ
@gizaworkshibishi1155
@gizaworkshibishi1155 9 месяцев назад
ሰማዕቷ ያደረገችልኝ ለኔ ይለይ ይመስለኛል❤❤❤
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 9 месяцев назад
እናትዋ አርሴምየ እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ ለኔም ታምርሽ ይደረግልኝ😢😢😢አሜን፫ የእናታችን የቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን😢😢❤❤🎉🎉🎉🎉
@bethelhemtadesse3115
@bethelhemtadesse3115 9 месяцев назад
እናቴ ቅድስት አርሴማ🥰🥰🥰አደራሽን እናቴ አንቺው አሳስቢልን🥰🥰🥰
@user-cb7sx1pf5i
@user-cb7sx1pf5i 8 месяцев назад
በረከቷ ይደርብን ለደጇ ታብቃን።
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 9 месяцев назад
ላኩልኝ እባካችሁ 🙏 ሰማእቷ እናቴ ባርኪኝ ልጅሽን
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 9 месяцев назад
እናቴ ቅድስት አርሴማ እኔንም ለፉሬ አብቂኝ😢🙏🏽
@ggg430
@ggg430 Месяц назад
ሰማአቶ እናቴ አርሴምዬ ምልጃሽ ከኛ ከልጀችሽ ጋ ይሁን
@user-lm9dp7wc2o
@user-lm9dp7wc2o 6 месяцев назад
ሰማዕቷ የኔ ውድ ምስጋና ይድረስሽ
@workieeyeye2557
@workieeyeye2557 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን የእናታችን የቅዱስ አረሴማ በረከቱ ያደረብን እኔንም ለመስከረ ታበቅኛ እናት ቅዱስት አረሴማ❤
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 8 месяцев назад
በየአመቱ እሄዳለሁ አልቀርም ለንግሷ መራራ ሂወቴ ጣፍጪ ሆኗል በሷ ቦታውን ስላየሁ በጣም ነው ደስስ ያለኚ እንኳን አደረሳቺሀ ነገ ክብረ በአሏ ነው ዳግም ለቦታዋ ታብቃኚ በፀሎት አስቡኚ ዛሬ በስደት ነኚ
@Awekech
@Awekech 2 месяца назад
የሰማዕቷ ነገር ሲነሳ ውስጤ በደስታ ይሞላል። በጭንቄ ቀን ደራሽ ቅድስት አርሴማ በረከቷ አይለየን
@alemtsehaymekonnen3979
@alemtsehaymekonnen3979 8 месяцев назад
ወንድማችን በፀሎት አሳስብልኝ ልጄ ታሞብኛል የክርስትና ስሙ ሐይለ ማርያም ነው አደራ ለአባቶች ንገርልኝ በፀሎት እንዲያስቡልኝ ከሰሞኑ የቅድስት አርሴማ ገዳም አሜርካ አገር ያለው ፀበል ይዠው እሄዳለሁ ሰማእታ ቅድስት አርሴማ ከሁላችን ጋር ትሁን አሜን።
@Aste221
@Aste221 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@amitkahsay5154
@amitkahsay5154 9 месяцев назад
amen berktiwa yederbin wendime ye inatwa sim Atnasiya new!
@Esraleaserat
@Esraleaserat 9 месяцев назад
ቅድስ አርሴማ እናቴ በረከትሽ ይደርብኝ ቃል ኪዳንሽም ይጠብቀኝ ሀገራችን ከገባችበት ጭንቀት ትወጣ ዘንድ ጸሎትሽ ይርደን እናቴ እወድሻለሁ❤ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ወድሜ ከዝህ በፍት ሄጄ ነበር ከበረከቶ ተከፍየለሁኝ ግን አሁን ያሰየህን የዛንባባ መስቀል እንደይሸጥ ተገዝቶል ብሎ ስያወሩ ሰምቸለሁ እና ለምን ይሸጠሉ ስል የራሰቸው ማለትም የቄሶቹ ወይም ያገልገዮች ልጆች ናቸው የምሸጡት እናም ላዛም ነው እንድሸጡ ዝም ያሉት ስሉኝ ግዝት ከሆነማ አልገዘም ብዬ ቶኩኝ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል❤
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 8 месяцев назад
ለራሱ መረጃ የሌለዉ ሰዉ ነዉ ላንች የነገረሽ እንጂ ካህናቱ ዝም ቢሉ እርሷ ፍቃዷካልሆነ ዝም አትልምኮ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 8 месяцев назад
ሰላም እንዴት ናችሁ ጉዞ መቸ ነዉ የምታደርጉት አሁን መሔድ ይቻላል እንደ? መንገዱ ሰላም ነዉ?
@orthodoxtewahedo1221
@orthodoxtewahedo1221 9 месяцев назад
የቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን ነገር ግን እንዴት ማግኘት እንደምንችል መሄድ ለማንችል ሰዎች የቅድስት አርሴማን ዘንባባ መጨረሻ ላይ እናገራለሁ ብለህ ሳትናገር ተሰናበትከን እንዴትና በምን አድራሻ እንደምናገኘው ብትነግረን እባክህን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድም
@mulubalcha89
@mulubalcha89 6 месяцев назад
እመቤቴ ሰማእቷ ቅድሰት አርሴማ ለእደጇ ታብቃኝ
@yarsmylijenije5454
@yarsmylijenije5454 9 месяцев назад
ለደጅሽ ያብቃኝ
@Nardos945
@Nardos945 8 месяцев назад
ስለ ፅዬን ማርያም ገዳም እስቲ ንገረን የት እንደምትገኝ
@user-ms9ru8cu8f
@user-ms9ru8cu8f 9 месяцев назад
Amen amen amen enem heje neber bizu tamr sertalgnalechi demom eyeserachilgn new
@EriEri-dl4jr
@EriEri-dl4jr 8 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን
@ettiy8317
@ettiy8317 8 месяцев назад
የኔ እናት ከጠየኩሽ በላይ እኔ ካሰብኩት ይልቅ አንቺ ያሰብሽልኝን የሰጠሽኝ እናቴ ክብር ላንቺ ይሁን አውንም ካሰብኩት አንቺ ያሰብሽልኝ ይበልጣል አና የልቤን መሻት ፈፅመሽ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ ሰማእቷ አርሴማ
@gelmessahomie6140
@gelmessahomie6140 6 месяцев назад
bereketish beegnalay yeder
@tesfanesheshtu3449
@tesfanesheshtu3449 9 месяцев назад
❤አሜንንንንን
@betesfadama3145
@betesfadama3145 5 месяцев назад
Enata hulu ngera. Min setacha lekefalsha Alechilewmi fikrshe gen Achi yestshe leji beche seme seyemkat Arsama❤ a❤❤❤❤
@emebetmoges3318
@emebetmoges3318 9 месяцев назад
ለደጇ ያብቃን።ቅድስት አርሴማ ለእኔ ልዩ ነች።እኔን እንደሰማችን ለሁሉም ትስማ እላለው
@world6284
@world6284 9 месяцев назад
Sematwa Kidst Aresayma lebotaw tabekan🙏❤🙏
@ghada1723
@ghada1723 6 месяцев назад
አሜን.አሜን
@tsionwoldu652
@tsionwoldu652 9 месяцев назад
የጅሩዋ ቅድስት አርሴማ እናቴ ብዙ ነገሬን የፈፀምሽልኝ ስውሯፅላት ምስጋና ይግባሽ እናቴ ከደጀ ሰላምሽ ለረገጠ ቋጠሮ ፈቺ ነሽ እናታለም ብዙ እህት ወንድም ሰጠሽኝ ያንቺ ነገር የዋሻ ቆይታዬ ብዙ ነገር
@tirsitdalota
@tirsitdalota 9 месяцев назад
ወይ ቅድስ አርሴምዬ በረከቷ ይድረሰን የት እንደምናገኝ ብጠቁሙን
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 9 месяцев назад
Kidest Arsema..ebakeshen wedeme feweshelegn. 🙏
@degwalejemberu2360
@degwalejemberu2360 9 месяцев назад
አሜን
@avg4628
@avg4628 4 месяца назад
እናቴ ቅድስቲ ኣርሴማዋይ ለደጅሽ ያብቃኝ
@genetasemare9326
@genetasemare9326 8 месяцев назад
የሰማእቷን በረከት ለማግኘት የዘባባዋን መስቀል እፈልጋለሁ እባካችሁ አድራሻውን ንገሩኝ የሚገኝበትን
@kalyemom3540
@kalyemom3540 9 месяцев назад
Bereketa yederben
@hayatdababu5822
@hayatdababu5822 9 месяцев назад
ቅድሰት አራሴማ ለደጀሸ ያብቃኝ ያብቃኝ
@Nardos945
@Nardos945 8 месяцев назад
እናቴ ቅድስትአርሴማ ሆይ ፊቃድሽ ይሁንና ለደጅሸ አብቂኝ 😢
@Chali34632
@Chali34632 9 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲💖💖💖
@user-om7lk2dx1u
@user-om7lk2dx1u 9 месяцев назад
ወድሜ እባክህ በሰማእቷ መስቀሎን ዘባባዋን አመጣልኝ ልጄልጄ
@bertukanhabta9993
@bertukanhabta9993 9 месяцев назад
እናቴ ቅድስት አርሴማ እኔንም ለፍሬ አብቂኝ🙏🙏🙏
@user-gr1gb5vv1l
@user-gr1gb5vv1l 8 месяцев назад
እማዬ እናቴ አርሴማ እምዬ የጁሩዋ እመቤት የአርመንያ ንግስት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hdhdhrhrh6367
@hdhdhrhrh6367 9 месяцев назад
እናቴ ለደጅሽ ኣብቅን እናቴ🎉
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 8 месяцев назад
መልስልኝ በእግዚአብሔር መንገድ ሰላም ከሆነ መሔድ እፈልጋለሁ
@ethiopialove1435
@ethiopialove1435 6 месяцев назад
እናቴ ከነፍስም ከስጋም እስራት ፋችኝ እናቴ አለሁልሽ በይኝ እኔን ሐጢያተኛ ባሪያሽን ጎዶሎየን ሙይልኝ እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ❤❤❤
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 9 месяцев назад
የኔ አባት ይባርኩኝ
@user-qj4fh4cm8p
@user-qj4fh4cm8p 9 месяцев назад
ቅድሰት አርሴማ አስቢኝ እናቴ የኔ መዳህኒት
@kibinishdagu4575
@kibinishdagu4575 9 месяцев назад
Amen amen amen
@welotube463
@welotube463 8 месяцев назад
ሠሞእቷ ቅዱስት አርሴማ እናቴ እናት ሁኝኝ እናቴ መንገደኛ አሳይኝ እምየየየየ ደከመኝ😭😭😭😭
@EriEri-dl4jr
@EriEri-dl4jr 8 месяцев назад
ለደጅሽያብቃን
@user-wz9ve1gy8h
@user-wz9ve1gy8h 8 месяцев назад
እናቴ ቅድስት አርሴማ😢❤❤❤❤
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 9 месяцев назад
ስልክ አስቀምጡልን እባካችሁ
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 9 месяцев назад
0941161616
@medi574
@medi574 8 месяцев назад
እናቴ ለ አመታት ሳላቅሽ አንቺ አውቀሽኝ ሁሌ ልጄ አጠገብ እንዳደርስ እያልሽ ጠላቴን ስታባሪ ብዙ መከራን አሳለፍሽኝ ያረግሽልኝ ብዙ ነው ዘርዝሬ አልጨርሰው ስእልሽን ይዤ አንቺ ማነሽ ወንድነሽ ወይ ሴት ስልሽ እንቅልፍ እቢ እያለኝ እራሴን ዳብሰሽ ምታስተኚኝ እናቴ በገዛ ምኞቴ እራሴን አጣሁ እመኚኝ ካቺ ከራኩ ህይወቴ ጨልሞብኛል እባክሽ ይቅር በይኝ እናታረቅ እናቴ 😢
@ethiopialove1435
@ethiopialove1435 6 месяцев назад
የኔ ወንድም ኤልሻዳይ ሚዲያ እስኪ ተባበረኝ ፀበል ወይም ዘባብዋ ያገት ካለህ ወደሳውዲ ላክልኝ እስከምንመጣ ቤተሰብም እሽ አልል አሉን እስኪ ለሰው ላክልን እባክህ እርኩሳን መናፍስት ተጫወተብን ብዙልጆች ታመውብኛል ነጋዴ አሉ የሚመላለሱ እባክህ ወንድሜ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@avg4628
@avg4628 4 месяца назад
ለኔም
@user-he9zx5fm6m
@user-he9zx5fm6m 9 месяцев назад
Yene wied.enat.lije.metwadeshe.barktish.yedarbin.amen
@godolyas-rr2jw
@godolyas-rr2jw 4 месяца назад
ስልካችሁ የት አለ
@aseratberara9058
@aseratberara9058 9 месяцев назад
ስማእቶቅድስትአርሴማእናናቴለደጂሺአብቄእናቴ
@EriEri-dl4jr
@EriEri-dl4jr 8 месяцев назад
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@habtamumeskele9840
@habtamumeskele9840 9 месяцев назад
አርሴማ ለኔ ልዩ ናት።በአርሴማ ቀን እኔና ቤተሰቦቼ ከብዙ መጥፎ ነገር ተርፈናል ።እናቴና ወንድሜ ከመኪና አደጋ እምሳሳላት ትንሿ እህቴ ልጄ ከመቃጠል የተረፈችልኝ እንዳሁም ካገሬም የወጣሁት በ6 ነዉ።ሰማዕቷ እኔንም በሰዉ አገር ቤተሰቦቼንም ባሉበት ጠብቂልኝ።እኔንም ያሰብኩት ተሳክቶ በሰላም ተመልሼ ዝክርሽን የማዘክር ያድርገኝ ።አሜን
@user-ku6cl2og1q
@user-ku6cl2og1q 8 месяцев назад
እናቴ አርሰማ ምልጃሽ አይለየኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Далее
heavy boot #tiktok
00:16
Просмотров 822 тыс.
Салам алейкум
0:57
Просмотров 2,2 млн
ВОТ ЖУК ХИТРЫЙ 😂😂
0:42
Просмотров 2,8 млн