Тёмный

የሰርቢስ በር እያሰራሑ ነዉ ጎራ በሉ 

ሰሚራ ዩቱብ semira tube
Подписаться 2,1 тыс.
Просмотров 385
50% 1

አሰላሙ አለይኩም ዉዲና የተከበራቺሑ የቻናሌ ቤተሰቯቺ ይሕን ቻናል የከፈኩትሚሰኪኖቺን ለመርዳት እና አዳዲ አሰቂኚ ጫወታዉቺን የምሰራበት ቻናል ነዉ ሰብ በማዲር በተሰብ ይሑኑ በተለይ ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሖን በቂ ነዉ በሚለዉ ነዉ ሰራየ ይሕ ማለት የተራበን ማብላት የተጠማን ማጠጣት ወዘተ የመሳስሉትን ሰራዉቺ ይቺ እመጣለሑ ብቻ ሰብ ላይ ሸር እያርጋቺሑ እዲታበረታቱኚ እጠይቃለሑ

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 16   
@zainabza8586
@zainabza8586 2 года назад
ማሻአላህ
@maadeenadubai7641
@maadeenadubai7641 2 года назад
እንደት ነሺ ያገሬልጂ አገረችንንም ዘወረ ዘወር እያልሺ አሥጎብኚን
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን☝🇪🇹
@zaynebyimam3325
@zaynebyimam3325 2 года назад
Ayi seid abero adga
@እሙከውሰርቲዮብ
@እሙከውሰርቲዮብ 2 года назад
በመቀጠል ምንምመስራትአያዋጣብእያልሺ ተስፈአትቁረጪ መጀመርነውማየትነው
@KimmeYouTube
@KimmeYouTube 2 года назад
የትነሽማሬ
@hayatwasy3564
@hayatwasy3564 Год назад
የትስፍርነሺእህት ደፋርጌ
@ARITi01
@ARITi01 2 года назад
አረ ለፈጠረህ በደንብ ያዘዉ መጥረቢያዉን
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ 2 года назад
እስኪ ወደ ሸህንዳሻው ወየ መስጂዱ ሂጅና ቤቴን አሳይኝ
@ARITi01
@ARITi01 2 года назад
አይ የኔ እህት ይህንን የሚያደርግ አለ ብለሽ ነዉ ወደ ሲጀመር ማንኛዉም ሰዉ ሂዶ መቅረጻ አይችል የሚባል ነገር ሰምቻከሁ
@ረሂምመቅዴላዊትYouTube
ዋልከ ስፈር ነሽ እንዴ ስሙ ጎረቤት ሆንሽኝ ማለት ነው
@semiratube9691
@semiratube9691 2 года назад
አዉ እዛዉ ቅርብ ነዉ ዉደ ሐይሰኩል ፊት ለፊት ነኚ
@እሙከውሰርቲዮብ
@እሙከውሰርቲዮብ 2 года назад
@@semiratube9691 ማሻአላህሰሙበቃ በአገሬመውጫነሺ ሳልፍእዳጨክኚብኚአሉ
@እሙከውሰርቲዮብ
@እሙከውሰርቲዮብ 2 года назад
@@semiratube9691 ሰሙእስኪየቤትእቃ አሳይን ማለትም የብፊምናምንእያለይቀጥላል
@ረሂምመቅዴላዊትYouTube
@@semiratube9691 እእእ ሃይስኩል በፊት እዛ ነበርኩ እነሙሃመድ ይርጋ ጎረቤት አሁን አለሃምዱሊላህ የራሴ ቤት ገዛሁ በስላም ዴግሞ የምገባ ያድርገኝ ያረብ
@እሙሂራ-ፀ2ጰ
@እሙሂራ-ፀ2ጰ 2 года назад
@@ረሂምመቅዴላዊትRU-vid እኔም ዋልካሰፈርነኚ ቁጥርሺንስጪኚ እንተዋወቅ ጉረቤት እደንሁን የኔማር
Далее
ዮአዳን (ክፍል 38)
27:44
Просмотров 531 тыс.