Тёмный
No video :(

የሰርጋችን ቀን እንዲናፋቀኝ ያደረገኝ ሰርግ|መልካም የትዳር ዘመን ሀቢቢ🤵👰😍 

Habru media_ሀብሩ ሚድያ💦
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

crystal,
crystal pictures,
wedding,
ethopian wedding,
P squre,
psqure,
kal,
ermi,
kal and ermi,
grup dance,
afro,
medehen decor,
dj ab,
eleleta decore,
kuku,
kuku sebesebe,
square,
square picteres

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 57   
@habrumedia_3863
@habrumedia_3863 Год назад
#ዉዶች ላይክ ሸር🙏🙏
@መመመመመ
@መመመመመ Год назад
መልካም ትደርግን መቸነዉ ተወሂድ የሚገባቸዉ ያሠዚናል
@alahamdulilahalakulihal
@alahamdulilahalakulihal Год назад
እኛሥ መቸ ገባህ አይይይ
@መመመመመ
@መመመመመ Год назад
@@alahamdulilahalakulihal አብሽር ተማሪ እኔአለምነኛ እያለኩአደለም አላህ እዉቅትይስጥነ
@fafitube2448
@fafitube2448 Год назад
ኑሮ ተወዷል ይላሉ እደዚህ እየሠረጉ እኛ ነን በሠዉ ሀገር😂😂😂😂ቆይ ሀገሬ ነዉ የምገባዉ😂
@Defend202
@Defend202 Год назад
ብር እዳይቀረባቸው ነውኮ😂
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 Год назад
​@@Defend202 አዉይመሠላል😅😅
@alahamdulilahalakulihal
@alahamdulilahalakulihal Год назад
የኮቻ ልጆች ሥወዳችሁ ፋፊ ትክክል ብለሻል እገባለን ና እናገባለን ክክክክ
@user-sd2ks2zw9y
@user-sd2ks2zw9y Год назад
ልራሳችው ሰርጋችውንእየበል ቁይማ ነገነውየምህደውትሳፍሪ😂😂😂😂
@fafitube2448
@fafitube2448 Год назад
@@alahamdulilahalakulihal እኛም ዉድድድድ ኢንሻ አላህ እዉነቴን እኮ ነዉ ብር እዳይቀርባቸዉ ነዉ እነሡ አለማቸዉን ይቀጫሉ እኛ በአረብ ቤት አለቅን እኮ😂
@user-be7pz3tr9u
@user-be7pz3tr9u Год назад
ሀገር ያሉቤተሰቦቻችን እደትናችሁ ስንል ኑሮ ተወዶ ሊገለነው ወይኔ ስናዛዝን በሰውሀገር😢😢😢😢😢
@rabiyahussen6296
@rabiyahussen6296 Год назад
አይ አገራችን ምን አለ በሱና ብትጋቡ
@user-sz7zp7ep1f
@user-sz7zp7ep1f Год назад
ባህላችነው አርባገር ያላችሁ ሴቱች ምነው ጠገባችሁ
@rabiyahussen6296
@rabiyahussen6296 Год назад
ዲንሽን ተማሪ እህቴ አይጠቅምም ዘመናዊነት አገሩ ሳይሆን ዲናችን ነው ያዘዘው
@user-yl9vo1ro7k
@user-yl9vo1ro7k Год назад
ማሻአላህ መብሩክ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ኸንድሞቻችንና እህቶቻችን ለኡማው ዴህና ትውልድ ሊወጣ ነው ስንል ተቀየራችሁብን ሀድራም ኡስታዛ ትሆናለች እያልን መጨረሻዋ ይሄ ይሁን አላህ ይምራነ የኔ ውድ እምኸዳት ጀግና እህት ነበረች አላህ ይመልሳት
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s Год назад
እኔ በአባቴ ሸዋ በእናቴ ወሎዬ ነኝ ልቤ ግን ወደ ወሎ ያደላል ለምን እንደሆነ አላውቅም የሁለቱም ባህል አንድ ነው ግን ጥፍርም ይቆረጣል ዳቦም ወገብ ላይ ይቆረሳል እስካሁን ድረስ
@zizuman8247
@zizuman8247 Год назад
ፍትህ ለኔ 😢መቸ ይሆን ተራዩ መብሩክ አብረን ተ ምረናል ልጁ ጋ❤
@zuzanatube2002
@zuzanatube2002 Год назад
ማን ትሆኝ ከእሱ ጋር ከተማርሽ ከእኔም ጋር አብረን ነው የተማርንው
@gfffggf4194
@gfffggf4194 Год назад
የኔልዩ ሀድራየ መብሩክ እህት አለም
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Год назад
መገን የሸቃሊት ብር ነዉ የሚያዘልላቸዉ
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 Год назад
😂😂ቆሙይቅር በኔብርነው የሚራገጠው
@user-sb9lu1bk3f
@user-sb9lu1bk3f 7 месяцев назад
መልካም ጋብቻ 😢የእኛስ መች ነው ስደት ሰለቼን 😢😢😢
@N45426
@N45426 Год назад
ዋውውውውው ያምራል ያማረና የሰመር ትዳር ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤
@ktube8920
@ktube8920 Год назад
ሰው ሞልቶለታል ይጋባል እኔ የመዳም ስራ ግራ ከቀኝ ያጋባኛል 😢 ብቻ አልሃምዱሊላህ
@karemakarema1206
@karemakarema1206 Год назад
❤❤❤የኔ ውድ አይዞሽ አላህ ይገዝሽ
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Год назад
አብሽሪ እህቴ
@dgbhf9196
@dgbhf9196 Год назад
መብሩክ እህት ሀድራየ ያማረ የሰመረ ትዳረ ያረግላችሁ የኔዉድ እህት 🥰🥰🥰🥰🥰
@maryammo5401
@maryammo5401 6 месяцев назад
መሻአላህ ደሥ ትላላችሁ
@user-xg7tw2gg8z
@user-xg7tw2gg8z Год назад
መብሩክ አንዋሬ😍😍😍
@sadaamn7341
@sadaamn7341 Год назад
ማሽላህ ❤❤❤
@zuzanatube2002
@zuzanatube2002 Год назад
መብሩክ አንዋሬ
@dubais7336
@dubais7336 Год назад
ሲያምሩ
@Razan-l4d
@Razan-l4d Год назад
ማሻ አላህ ግን ጎጃም እና ወሎ ነው እንደ የተጋባው ?
@fafitube2448
@fafitube2448 Год назад
😂😂😂😂😂ዘመኔ ሲል ሠምተሽ ነዉ አይ ሀበሻ እኮ😂😂😂😂😂😂
@Razan-l4d
@Razan-l4d Год назад
@@fafitube2448 ዘፈኑ ሙሉ ጎጃም ጎጃም ነው የሚሸተው😊
@hayatlshetu9155
@hayatlshetu9155 Год назад
ማሻአላህ
@user-el3cl2xc5w
@user-el3cl2xc5w Год назад
አኗርየመብሩክ
@user-fx8xu3qj9x
@user-fx8xu3qj9x Год назад
❤😍😍mebruk
@lijesmaeltuub5391
@lijesmaeltuub5391 Год назад
አኑዋ ወንድሙ
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 Год назад
እህቤት ንሮ እርካሽነው ልበል😂😂😂😂
@madi2644
@madi2644 Год назад
አሠላማሊኩምሠላምናችሁ
@dubais7336
@dubais7336 Год назад
ወይኔ
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p Год назад
እጉድነው እግሩንምንእያረጉትነው??
@samkfn3321
@samkfn3321 Год назад
የወሎ ባህል ነው ጥፍር ቆረጣ ይባላል
@user-ri3kc5ll8o
@user-ri3kc5ll8o Год назад
የቱጋ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s Год назад
ጥፍር ቆረጣ ይባላል በሸዋም በወሎም አለ ባህል ነው እንጂ በድናችን የለም
@Abduolh
@Abduolh Год назад
በሥረአት ቀርፁ ከቀረፃችሁ ውንውን እያረጋችሁ አታጓጉነ ምንም አይለይ
@user-yl9vo1ro7k
@user-yl9vo1ro7k Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ዘይኑ ሙሽራይቱ ሀድራ ሽኩሬ ናት ወይስ ተመሳሳይ ሁናነው
@habrumedia_3863
@habrumedia_3863 Год назад
አዎ ነች
@Abduolh
@Abduolh Год назад
ደሞ ካሜራ አማኑ ምንፅር አያምርብህም።አትልበሥ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Год назад
አሞትመሠለኝ ወዶአይመስለኝም
@belayensheyemareyamleje5109
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Whoa
01:00
Просмотров 33 млн