Тёмный

የሰናፍጭ አዘገጃጀት -Homemade Mustard-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe 

Bahlie Tube
Подписаться 281 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 года назад
ሰናፍጭ በጣም ነው እምወደው ለዝልዝል ጥብስ መብሊያ 👍🏽👍🏽👍🏽
@qumnegergetu773
@qumnegergetu773 3 года назад
ተባረኪ ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 года назад
ናፍቀሽኝ ነበር መሀዝዬ ኑሪልን
@Addistoday
@Addistoday 2 года назад
ምርጥ ባለሙያ🏆🏆🏆🏆🏆
@EthioAlema
@EthioAlema 3 года назад
Wow egeshi yebarek ema betame yamerale
@mekdesassefa5270
@mekdesassefa5270 3 года назад
ስልጆ አሰራር አሳይን እናመሰግናለን
@kmn2427
@kmn2427 9 месяцев назад
Wow
@ኢክረምአልባሳትመሸጫቲዩብ
የኔ ጎበዝ በርቺልኝ
@kidist1705
@kidist1705 3 года назад
ሰናፊጭ ጥሬው ጐመን። ዘር ይመስላል ወይ ገዝቼው ስፈጨው ምጣድ ማሰሻ ሸተተኝ እንደዛ ነው ወይ ካየሽው መልሽልኝ የኔ ጋበዝ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
ስታይው ተመሳሳይ ነው የጎመን ዘር እና ሰናፍጭ ስለዚህ አንብበሽ ወይም ጠይቀሽ መግዛት
@enatzewdie3277
@enatzewdie3277 3 года назад
@ማሪፋ-በ5ኀ
@ማሪፋ-በ5ኀ 3 года назад
wow ejerawu
@betyabera9644
@betyabera9644 3 года назад
ፈረንሳይ ወይም ኢታሊ ትልክልናለች የአስተዎወቅሽ እኔ በርበሬ፡ ሽሮ፡ ኮሮሪማ ፡ሚጥሚጣ እፈልግ ነበር እስኪ ንገሪኝ እህቴ በተረፈ ስናፍጭ አዘገጃጀትሽ በጣም ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
አድራሻ ስልክ ተቀምጦል በዛ እነሱ ጋር ቀጥታ ተነጋገሪ ውዴ
@betyabera9644
@betyabera9644 3 года назад
@@bahlietube1358 እሽ አመሰግናለሁ
@sarakurfa5695
@sarakurfa5695 3 года назад
አለሽ ግን እንዴ እኔጋ አትመጭልኝም
@حودابنتإسلام
@حودابنتإسلام 3 года назад
መርሀባ ያ ኡኸቲ
@askaleabebe993
@askaleabebe993 3 года назад
Selam mazye tebarki
@senaithagos5435
@senaithagos5435 2 года назад
ሰላም እህት ወደሌላ አገር መላክ የቻል
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 года назад
በደንብ አልገባኝም ጥያቄሽ ውዴ
@maryanapaulos9741
@maryanapaulos9741 3 года назад
yemanta azegejajet asaygn
@EthioAlema
@EthioAlema 3 года назад
Sewodish eko ema
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
አመሰግናለሁ
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 года назад
እኔም በጣም ነው የምወዳት
@እናትአገሬኢትዮጵያ
ማዚ ቁጥሯ ካለሽ እባክሽ ንገሪኝ የጤፉን እኔ ካናዳ ነኝ በጠም ያሰቸግረኛል እንጀራ ከኢትዮ ነው የሚመጣው እያሉ ይሸጣሉ እዚ ግን ካናዳም ታመርታለች ጤፍ ግን ያሰቸግራል እንጀራው ካልጋር ይመረታል ጤፍ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
የጤፍ እቃው ላይ ባለው ደውይ
@እናትአገሬኢትዮጵያ
@@bahlietube1358 እሺ የኔ ቆጆ አመሰግናለው የኔ መልካም
@kannsein5607
@kannsein5607 3 года назад
አመሰግናለሁ
@halimaflen8750
@halimaflen8750 3 года назад
❤💕❤
@anonymoussynonyms6183
@anonymoussynonyms6183 3 года назад
des sil wude demerig demerilshahu gobez berchi
@genetyenenhe8117
@genetyenenhe8117 2 года назад
balemoya ..........
Далее
MAGIC TIME ​⁠@Whoispelagheya
00:28
Просмотров 4,3 млн
ቆንጆ የሰላጣ አሰራር
8:44
Просмотров 1,3 тыс.