Тёмный

የሰፈሬ ልጅ ያረብ ገረድ ብሎ ሰደበኝ😭😭 

የሳቅ ጎጆ Tube
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 279   
@MerdiaHasan
@MerdiaHasan День назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ አብሽር ተሳዳቢዎችን አትስማ ጉዞ ወደፊት ያሲኖ
@zizumohammed683
@zizumohammed683 День назад
ምድረ ቅማላም አው ምርጥ ገርድ .ለራሳችን ሳንሆን ለቤተስብ የምንኖር .ነን አው ገረድ ነን አብሽርርር ውድሜ
@TeebaAl-u3h
@TeebaAl-u3h 12 часов назад
ሳህ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 11 часов назад
😢
@ተሼ
@ተሼ 7 часов назад
ሂወት እንድህ ነች ብዙ የምሰማዉ የምታየዉ ሊመጣም ይችላልና ጠንካራ ሁን በተለይ በድንህ። አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ🍓
@zd8671
@zd8671 День назад
እኔኮ አልደዋወልም የሠፈር ሠውጋ የቂርአት ጓደኞቸጋ በሥተቀር ጀግናነህ በርታ ያሢኖ
@user-ug8nz
@user-ug8nz День назад
ወአለይኩም ሠላም ያሲንየ ይኸን ሰምተህ እዳልሠማህ እለፈው ምክናየቱም የአንተ ምቀኛ ነው ይኸን እሚናገረው እዳትበልጠው ስለፈለገ ነው እደውም ጠንክረህ መገኘት ነው ያለብህ እኔም የሰፈርህ ልጅ ነኝ ግን ወላሂ ላይክ ሸር አደርግልሀለሁ በጣም ጠንክረህ ከዚህም አልፈህ ኢትዮም ስትገባ የበለጥ ጠንክረህ ሠርተህ ለልጓማ ልጆች ተምሣሌት ሁነህ ነው መገኘት ያለብህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ToybaT_qv9zo
@ToybaT_qv9zo День назад
ዝም በላቸው ቀንተው ነው አንተ ወደፊት ያሲኖ
@زهرهمحمد-ن7ن
@زهرهمحمد-ن7ن День назад
የኔልዬውንድምነቴውላሂአተስማቸውውደፊትጉዞወድ50k💪💪💪💪💪
@ሶፍያጌታቸው
@ሶፍያጌታቸው День назад
እኔየሕነገገርትሠራ ፓሮፍይልም ትቀይርአይወዱም እኳንሌላው አኡዙቢላነው የወገብቅማል😂😂😂😂😂የሠፈርሠውማለት😅😅😅
@Hajer-r6f
@Hajer-r6f 14 часов назад
የኔጓደኛነሽሣ
@zizumohammed683
@zizumohammed683 14 часов назад
@@ሶፍያጌታቸው ለምንድን ነው የሚጠሉን ግን
@Ethio7745
@Ethio7745 День назад
ቀንቶ ነው የኔ ወድም ወደ ፊትት❤❤❤እሱ አለ ተቀምጦ ጀበር ጀበር የማያየው😂😂😂
@خديجه-س6ف
@خديجه-س6ف День назад
እከታተልህ አለሁ ግን አልኮምትም እና ስለሰው ስለሰው ቀድጀ 😢😢😢
@ከሚላተስፋኛዋ
@ከሚላተስፋኛዋ День назад
ገደል ግባበለው 😢😢ምቀኛ ጠክረህስራ ያሲኖ ዝበላቸው ስለበለካቸውነው በጣም ተወዳጂ እዝናኝልጅነህ ወደሚድያ በመጥፎስራአልመጣህም
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
ዝም በላቸዉ እኔ ራሡ የናቴ ያጎቼ ልጂ አብረን በልተን ካፊር ሁና ነበር ለምን ከፍርሽ ከስልምና ምን አተሽ ስላት ወላሂ በስድብ አጥረገረገችኝ አንች የሸንት ቤት አጣቢ አለችኝ
@tcxjhvc2190
@tcxjhvc2190 13 часов назад
ደግ አረገች ምክንያቱም በማይመጣው በሀይማኖቷ መጣሽባት ምን አገባሽ እስልምና የተሳሳተ መንገድ ነው እውነተኛውን ነው የተከተለችው
@ተሼ
@ተሼ 7 часов назад
​@@tcxjhvc2190ወንድምሽ. ሙስሊም ቢሆን እንደማቶጅዉ አትቀደጅ ደሞ አንች።ከእስልምና ዉጭ በሀቅ የሚመለክ ሀይማኖት የለም።
@11Secho
@11Secho День назад
ወአለኩም ሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ ወሬ አትስማ ደቆሮ ነገር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZainabuAli-g2i
@ZainabuAli-g2i 14 часов назад
አታብዛ ስተሸከም እናአይዞህ ዝበላቸዉ
@metrophonemetrophone2367
@metrophonemetrophone2367 20 часов назад
እሄራሱጤነኛአይደላምእሜሳደብመስሬትክብርነውሀቢቢያርብገርዲነንከራስምአልፈንለቤተስብየምንሆንቅመሞቺነን
@FathimaBh-w8e
@FathimaBh-w8e День назад
ዋሊኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወድሜ አይዞህ በረታ ቅናት ነዉ እዲህ እሚያደርጋቸዉ ለሥድብ ቦታ አትስጥ ትልቅ ደረጃ ደርሠህ እምናይህ ያድርገን አላህ ይጠብቅህ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@user-kh1bl3sh6
@user-kh1bl3sh6 День назад
❤❤አብሺር❤ወንድሜ❤በነገራቺን❤ላይ❤ስምህ❤የወንድሜን❤ስም ነዉ በዛ ላይ ቅጥነታቹሁ😂በጣም😂ነዉ😂የሚመሳሰለዉ❤
@JainobKsa
@JainobKsa 14 часов назад
እኔ የባሌ ቤተሰቦች ከነሚስቶቻቸው ከነህቱ እዚህ ናቸው የባሌወንድም ከነሚስቱና ከእህቱጋር አብረው ገብተው ሚስቱ የምቆምበት ኩላሊቷን ታማ ከወንድሙ ጋር ስንፋታ ያረብ ሽትቤት አጣቢነሽ አለኘ ሲያጥቡኖረው ገብተው😁😁አንተ ከምተኛበት መኝታህ ያረብ ሀማም ንፁህነው አልኩታ😁😁 ይሄ ቆሻሻ
@ዜድሻየናቷ
@ዜድሻየናቷ День назад
ጉዞወደፊት ያሲኖየ❤❤❤ነቂጥከክነው የሠፈርሰው ወላሂ😂😂😂
@ሀያትyou
@ሀያትyou День назад
ወላሂይህንብለዉሲስድቡኝ እዴትደስእደሚለኝ ለምንብትሉ ከተሳዳቢወእጥፍስለምበልጠዉ አልሀምዱሊላህ ከስዉፊትና ከስዉእጅ ስለማልጠብቅ በጉልበቴሰርቸስለምኖር አልሀምዱሊላ🎉🎉🎉🎉 ያሲኖበርታ የስዉወሬአትስማ እነሱእዴሆነ የሚሎትአያጡም🎉🎉🎉🎉🎉
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
ደምሩኝ
@yashikonju8805
@yashikonju8805 День назад
ዉሸታም ቅናታም በለዉ ዉሻ እግዚአብሔር ይገስፅህ አቦ አይዞህ በርታ ወድማችን
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ День назад
ያሲኖ ብዙ ነው የምንባለው ዝምታ ወርቅ ነው ግን አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ካልክ በኋላ የምትላትን ትክክለኛውን ማለት ካልቻልክ ተወው ሸም ይዞህ መሠለኝ
@Fsjgshha
@Fsjgshha День назад
እረ የኔ ወድም ዝም በላችው አሁን ይሱ የሴት ገንዘብ የሚበላ ይሁናን የኔ ጀግና እኔ በጣም እወድሀለሁ❤❤❤❤
@FtimaMohammed
@FtimaMohammed День назад
ያሢኖ መሻአላህ ጎበዝ ሥራ ክብር ነዉ ዝም በላቸዉ ድሮም ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም አንተ ሁሌ ወደፊት መጓዝ ነዉ
@EkramAlhila
@EkramAlhila День назад
አረ ተዉ አትለፉኝ አፍረብሉና ደምሩኝ ተዉ😂😂😂😂❤❤❤❤❤☺️☺️☺️☺️☺️
@MerdiaHasan
@MerdiaHasan День назад
እሽ ግን አትሳደቢ
@medifentaw7513
@medifentaw7513 День назад
ባትሳደቢ አደርገሺ ነበር ግን
@Alekulahal
@Alekulahal День назад
ajeb Sdbu mnametawu baratekushji 😏😏😏😏🙄🙄🙄
@omalialhunaiti6236
@omalialhunaiti6236 День назад
ጎበዝ😊😊😊በርታ ማንንም እዳሳማ እሚሰድብህ የሚቀናብህ ሰው ነው
@semirakemal3483
@semirakemal3483 11 часов назад
ቀንተውብህህህህህህህህነውውውውውውውውውውውውውውውውውው 100%%%%%%%
@poodlewoodlw
@poodlewoodlw День назад
ለወሬኛ ቦታ አትስጥ ወድም በርታ🎉🎉🎉
@عليصالح-ذ6ه3ز
@عليصالح-ذ6ه3ز День назад
በጻኔሜቴሴቄ
@عليصالح-ذ6ه3ز
@عليصالح-ذ6ه3ز День назад
በጳቄኒጄኔ
@AdamSays-cz2nr
@AdamSays-cz2nr День назад
ወፍራም ሠው ቢሆን የሠደበህ እስካሁን. ይጥልህ ነበር እዳተ የከሳ ሁኖነው 😅😅😅😅 እናማ እደዛነው አይዞህ
@fffff1230
@fffff1230 День назад
ክክክክክክ
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 21 час назад
😂😂😂😂😂
@aishahalaishah6791
@aishahalaishah6791 День назад
ወለይኩምሠላምየሢኖለሚሰዲብህሠዉቦታአጥሥጣቸዉቦታሥለማትሠጣቸዉነዉአሚናደዱት
@መሬየምነኝወሎየዊ
ዊሊኩምሠላም. ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ🎉🎉🎉🎉 ያሲኑ መቸ ነው አንተ. እና እኔመቼነነው እምነወፈረው🎉🎉🎉
@ቢቲነኝየመርሳዋ
@ቢቲነኝየመርሳዋ День назад
ዋአለይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ ዝበላቸውቅናታምሁላ ስራክቡርነዉ
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR День назад
ወላሂ እኔም የሰፈሬ ልጆች የወገብ ቅማል ሆነውብኛል ስድባቸው ስድብ አይደለም አፈር ያስበላቸው አብሽር ያሲኖ 😂😂😂
@mominabegum6798
@mominabegum6798 День назад
😂😂😂😂
@حياةنور-ظ3ت
@حياةنور-ظ3ت День назад
😂😂 ወይ አሰሩ ጆሮ ዳባ ልበስ ማለት ነው
@GtgfVyhdg
@GtgfVyhdg День назад
ወአለይኩምሰላም❤❤❤❤❤ያሲንወድምነቴአብሪጠካራሁንእድህያለህስለበለከዉነዉ
@MediSeid-l3m
@MediSeid-l3m 17 часов назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ያሢኖ አብሽሩአላህይገዝህ የቀና ብዙያወራል ወንድሜ 💪💪
@Fbb-n3t
@Fbb-n3t 15 часов назад
አይዞህ ወድም ጅሉሰርቆመላት እጅ ሰርቶመብላያስከብራን ማንንምአትስማ 💪💪💪🥰🥰🥰
@ዘይነብየልጎማዋ
@ዘይነብየልጎማዋ День назад
ኧረልጎሞችፍቅርነን ምነካችሁ ግርድና ስራነው የበታችነት ስሜትአይሰማችሁ
@SADID3202
@SADID3202 21 час назад
ዋሊኩም ሠላምወራህመቶላሂወበረካቱ ወንድም🎉🎉🎉 እዳሠማቸው ምቀኛሁላ
@usergt5sn8zg3o
@usergt5sn8zg3o 17 часов назад
ዝበላቸ ወንድሜ እኛ ሠው ወደፊት ሥንራመድ ወደኋሌለመለሥነው ጉዛ ወደፊት ድሮም ያገር ሠውየቂጥ እክክነው
@Rehima-tubegy1wf6by8w
@Rehima-tubegy1wf6by8w 3 часа назад
የኔ ወንድም ማንንም አትስማ ይህኔ ቁጭ ብሎ የሴት ገንዘብ እየተቀበለ ጫት የሚበላ ነው ቅቅናም በለው የሰፈር ልጅ ከአንዳንዶች ውጭ ያሳፍራሉ🤨🤨🤨🤨
@RehomaMohammed
@RehomaMohammed 17 часов назад
አቤት የሰው ምቀኝነት ይሄንንም ስላላገኘው ነው የሚሳደበው አትስማቸው ያሲኖ ወደፊት
@madina-vv7lo
@madina-vv7lo 13 часов назад
ሁላችንም ገረድነን ከብትነቱ ነው እራሱን ነው የተሳደበው አንተን አይደለም😅 ገረድነቱንም ስንቶች አላገኙትም በለው
@Ku.551
@Ku.551 День назад
🎉🎉🎉ዝም በለው ውድ ነብያችንም ሰራተኛ ሁነው ይሰሩነበር እንኳን እኛ ሱለላህ አሊይሂወሰለም❤❤❤❤
@አልሀሙዱልላህ
@አልሀሙዱልላህ День назад
ያልሰራ የምበላ ነው ይልቅኑስ የምሰደበው ካልሰራህ ምን ትሰራለህ ወይስ ልትዘረፍ ነው የአንድ አንድ ሰዎች አስተሳሰብኮ ዝቅተኛ ነው አትስማቸው
@newid5082
@newid5082 20 часов назад
ያገርልጅ የሰፈርሰዉ የቂጥ እከ ክናቸዉ ያሲንየ ዝበላቸዉ እኔምያንም ያችም ገረድ ሽትቤት አጣቢነ ን ስለዚህ ማፊሙሽክላ❤❤❤
@SofiaSofa-vj1cr
@SofiaSofa-vj1cr День назад
ዎአለይኩም ሠለም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አይዞህ ተሣዳቢዎችን አትሥማ ሠዉ ብዙ ያወራል ወንድሜ
@taybat8805
@taybat8805 7 часов назад
ጅሎቹኮ ናቼው ገረድ ብለው እሚሳዴቡት እና ምን ልንሆን መጥተን ሆ😂😂😂😂
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 День назад
ይህ መሀይም ሁሉም የአረብ ገረድ ነው አወ ገረድነን ምንይጠበስ ጀግና ነህ ወላሂ በጣም. በስራ መሰደብ በእምነቴ መሰደብ ደስ ይለኛልወላሂ 💪💪💪💪💪💪💪ጀግን
@Lubaba-e7e
@Lubaba-e7e День назад
ዋሊኩም ሠላም ያሢኖ በመጀመሪያ በጣም ነው እምወድህ ተዋቸውየምቀኛ ወሬ ነው የሰፈርሰው ብዙ ይሉሀል እኔም ሠለደረሰብኝነው ግን በጣም ጠንካራ እድሆነው ያረጉኝ አልሀምድሊላህ
@halimaahmed6292
@halimaahmed6292 День назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁአይዞህ ያሲኖ ሲጀመር የሰፈር ልጂ ምቀኛ ነው ተዋቸው እስራህ ላይ አተኩር ያገሬ ልጂ
@አተቂላህ
@አተቂላህ День назад
ዝም በላቸወ ያሲኖ።ወሻነከሰኝ ተብሎ።አይነገስም።እናማ።ተዋቸወ
@sadisaeed991
@sadisaeed991 17 часов назад
ያሢኖ አብሽር ያሉትን ይበሉ አተስራህን ስራ ያጣሠው ለማኝ ተሣድቦ ይሄዳል ያሉት እደሠደበክ ያለውነው ያተን ስራ እሱ ጠሮበታል ስራ ክብርነው።
@amena8601
@amena8601 День назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ያሲኖ ጀግና ነህ ዝበላቸው
@ሀዊየወሎልጂ
@ሀዊየወሎልጂ 23 часа назад
ግን ወንዲሜ ለማዲበሬ እሜሆነውን ስቲወጣ እራስህን ጠብቅ ብቺል አፍህን በከማም እትን በል ምክናቱም የቆየው ኮብስቶን ወደሳባህ እዲይሄዱ እራስህን ጠብቅ ከወደቁ መነሳት የለም
@ፋፊነኝየመርሣዋሀገሬሠላም
የኔ ወድም አይዞህ የሚጮህ ውሻ አይናከስም ዝበለው ታሀተል ሙከየፍ ቁጭ ብሎ የሤት ብር የሚበላ ይሆናል ጠንክር አሏህ እርዝቅህን ሠፊ ያድርግልህ 🎉🎉🎉🎉
@ZumraZumra-lw5ey
@ZumraZumra-lw5ey 16 часов назад
ዝም በላቸዉ ዪሲኖ ሁሉም ለጀረዉ ገረድነን እሽ አያክፋክ እሽ ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mozaze
@Mozaze 8 часов назад
ያጣ ለማኝ ተሳዲቦ ይሄዳል ነው ልጅ ያሲን ዝም በላቸው እኛ ያረብ ገረድ በትንሹ ሰራን ብለን በውር 30ሺ ደመውዝትኛ ነን አላህ ይባርክልን❤❤❤❤
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 11 часов назад
ደደብ በለው ምድር ላይ ሀሉምው ሳይሰራ መኖር አይችልም አረቦቹም ተቀጥረው ሰርተውነው ለኛ የሚከፍሉት ሆ
@የኔ-p1f
@የኔ-p1f День назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ በርታ ወንድሜ መጥፎ ኮመንት አታንብ ስንት የሚያበረታታ ኮመንት አለ እናማ ጀግና ነሆ አዳሜ ተሀተል ሙከየፍ እየተኙ የሴትብር ከሚቀሙ ወንዶች እጥፍ ትበልጣለህ በርታ🎉🎉
@HsnndG
@HsnndG 17 часов назад
ሌብነት ነው የሚያሳፍረው ሰርቶ መብላት አያሳፍርም ጀግና ጎበዝ በርታ ይሄ እከካም በለው
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 15 часов назад
ያገር ሰው የወገብ ቅማል ነው ይባላል ከነ ትረቱ ምቀኛ ከጀርባ እጅ ከጀርመን አይመጣም በሚለው በርታ💪💪💪💪 ስራ ክብር ነው ደሞ መልኬ ቆጆ ነኝ ብለህ አላስተዋወከው ስራህን ሰራህ እይ🎉🎉🎉
@EmanMohammed-s4k
@EmanMohammed-s4k 22 часа назад
አወ ገረድነን አልሀምዱሊላ የስደተኛ ሰው ሂወት ለራሳችን ሳይሆን ለሰው ሂወት የምንኖር እቅልፍ እረፍት የለለን ገረድ ነን ግን በራሳችን እንተማመናለን ከሰው አንከጀልም የቤተሰብ ንብረት እየሰረቅን አንሸጥም ምድረ ፍራ ማን ይሰመችሆል ብትሳደቡ ጠንክርልኝ ያሲኖ ሀቢቢ❤
@Ay-t9j
@Ay-t9j День назад
ያሲኖዬ የኔጀግና ማሬምን አተን አለማድነቅ አይቻልም በጣምጀግናነህ በርታ ጠክር የማነንም ወሬአትስማ ሲጀመር ሰዉባታ የማይቀናዉ ስትወድቅ ብቻነዉ በተለይ የሰፈር ሰዉ የቂጥ እከክነዉ ይባላል አተደሞ ከዚህም በላይ ሁነህ ማሳየትአለብህ ጉዞ ወደፊት 😊❤❤
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
ሰብ አረኩህ ለምቀኛ ቦታ የለህም ጀግናነህ ጎበዝ እነሱ እኮ ገረድ ሁነው ነው እኮ የኮመቱበትን ስልክ የገዙት
@Ethioኢትዮ-g6p
@Ethioኢትዮ-g6p День назад
ዝም በላቸው ለግርድና እራሱ መመረጥ ያስፈልጋል ፕሮፌሰር የማያገኘውን ደሞዝ እየከፈሉ እምድር ላይ ይለያያል እጂ ሁሉም ሰራተኛ ነው።።
@Slam-d4r
@Slam-d4r 22 часа назад
አንተ ልጅ ግን ስከታተልህ ወሬህ ሁሉ ያስቀኛን ወንድሞቼን ታስታውሰኛለህ እና አይዞህ በርታ ማንንም አትስማ ልንገረድ ነው አፈር እምንግጠው ልንለወጥ ነው በርታ ወንድሜ ከራያ ቆቦ ነኝ እህትህ ሠብስክራይብም አደረኩህ ዛሬ 😊😊🎉🎉
@alal8630
@alal8630 День назад
አትስማቸው ያሲኖ አንተ እደረስክበት ላይ መድረስ ሲያቅታቸው ነው አንተን ወደሆላ ለመመለስ ነው ምቀኞችህ ናቸው ደሞ እኮ የሰፈርህ ልጅ ነኝ ማለታቸው የሰፈር ቅማል ይብላቸው እና ክክክክክ አንተ በርታ የሰፈር ሙጀሌ በላቸው
@ZeNat-vw5yu
@ZeNat-vw5yu 15 часов назад
ወይጉድ እኛሰፈር ብቻ ይመስለኝ ነበር ምቀኛ ያለው የቀና ብዙ ያወራል ያሲኖ የኔጀግና ወደፊት መልካም መቃጠል❤🎉🎉
@የበራሀዋእርግብ
@የበራሀዋእርግብ День назад
ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድሜ ተዋችዉ ያጣ ለማኛ ትሳድቧይሂዳል ይባላል እውነት ነው አት በረታልኛ የሰው ወሬ አትስማ እሺ አላህ ይጠብቅህ ክክፉ ነገር ሸጋው ያስኖ ሙሀመድ 🎉
@Sada-h8u
@Sada-h8u День назад
ሲጀመረ ባተ የሚቀና እና አተን መሆን ያልቻሉ ሠወች ናቸው የሚሳደቡት እና አድናቂህ ነኝ❤❤
@Zemzem-k7c
@Zemzem-k7c День назад
ያሲኖ ሁሉም ገረድነው አትሳደቡ እኔ ስሉኝ አልወድም ለምን አይጠፈኝም አሀ ደሞ መሥራት ያስከብራል
@YeHw-y1k
@YeHw-y1k День назад
የኔ ሸጋ ወንድም አላህ ይጠብቅህ ለወሬኛ ቧታ አትስጥ እነዚህ ትክስሲ ናችው ደሞ ዛሬ አድስ ጀዋል ተግስቶልኝ እየበርርኩ ነው ስብስክራያብ ላርግህ የመጣሁት የምሬን ነው ወላሂ ያስኖ በርታ አይዟህ ኢንሻ አላህ ነገ ትልቅ ደርጃ ትደርሳልህ የኔ ጀግና ወንድም ለአላህ ብይ እውድሀለሁ የስደቶ እህትህ
@NaimaAlqhaiwi-wz6kj
@NaimaAlqhaiwi-wz6kj 18 часов назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ እር ያሲኖ የሰው ወሬ አትስማ ስራ ያስከብራል እንጅ ዝቅ አትል ሁሉም ያለበታ ይረሳል
@ZEMZEMALI12
@ZEMZEMALI12 День назад
ምቀኛ ከጀርባ እንጂ ከጀርመን አይመጣም ወንድሜ ጉዞ ወደፊት አትስማቸው
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg 18 часов назад
ለቤት አድስ ነኝ የኔ ወንድም አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅክ❤❤❤
@የወሎዋቀበጥ
@የወሎዋቀበጥ День назад
ያስኖስወድሕኮየኔጀግናአብሽርወዳምነት❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ዑሙአብዱረህማንህልሜንናፋ
ይህኔ ይህ የተሳደበው ሰው ምቀኝነት ይዞት ነው ግርድና አጥቶ የተቸገረ ሁኖ ነው አጀኢብ መስራትም ያሰድባል እንዴ ኧረ ወደት እየሄድን ነው እንደውም እድለኛ ነው ይህን የመሰለ ስራ ማገኘቱ ወንድሞቻችን በግ ጥበቃ እንኳን አጥተው እየተጨናነቁ ነው ስንት ክፉ ሰው አለ በአሏህ
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 День назад
ድሮምኮ ያገር ሰው የቂጥ እከክ ነው እራሱምኮ አኪድ ያረብ ሰራተኛ ነው ግን ቅናት ነው እድህ እሚያረገው ዝበላቸው ያሲኖ የኔ ወድም❤
@AyikenAli
@AyikenAli День назад
አይዞህ ወድም ሁላችንንም ከአረብ ግርድና ያውጣን ያረብ🤲🤲🥺🥺🥺💔💔💔
@neimatube9341
@neimatube9341 День назад
በርታ ወድማችን ዝበላቸዉ ሰርተዉ የበሉት ይጣፍጣል ጤና ካለ ስራ ክቡር ነው
@የህልሜተዋናይ
@የህልሜተዋናይ 14 часов назад
ወላሂ ዝምምምምምም በላቸው ያሲኖምንም እንዳይገርምህ ከዚህ በላይ ጠንክረህ አሳያቸው በርታ
@YsDs-be7py
@YsDs-be7py День назад
❤❤❤😂😂😂😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@emuabukitube5400
@emuabukitube5400 День назад
ዝበላችው እድህ አይነት ኮሜንት የሚፅፉት ግርድናን ያጡትናው
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o День назад
ጅል ጅላጅሎች በላቸው አተ ጀግና ነህ ለስራ መስሎን የተሰደድነው ሰው ግን ማሰቢያርው ወደት ሄደ
@ሡሡየመርሳዋ
@ሡሡየመርሳዋ День назад
ያሢኖ ያገርህ ልጅኮነው ጠላት ሆኖ ሚመጣ ጊዜው ከፍቷል😂😢😢
@BdjE-i7f
@BdjE-i7f День назад
ያሲኖ እሄእደዚህ አይነቱ እኮ ቁጭ ብሎዉ የሴት ልጅ ብር የሚበላ ነው እኮ ዝም በላቾ ጠንክረ የኔ ወንድም 🌹💪👌
@FatumaDesse-l1t
@FatumaDesse-l1t 18 часов назад
ዝምበለውመሰራትያሰከበራልአብሽር🎉🎉
@heuyye5507
@heuyye5507 День назад
አይ ያሲን እኔም ወላሂ እሱ እንደኔ ሳኡድ እየሠራ አንቺ የመዳም ዉሻ ብሎኝ ያቃል አብሮ አድግ ይብስል ለስድብ ወላሂ 😂😂😂😂
@ZeynabWollo
@ZeynabWollo 11 часов назад
አወ ወላሂ ክብራችንን አገራችን ትተንነው ነው የመጣነው ዝብላቸው ጀግናነህ
@እቢ
@እቢ День назад
ምርጥ ልጅ ጎበዝ በርታ እኛ በየ ሃገሩ እየተገረድን ነዉ ሃገር ለማሳደግ አብይ ወደ ሰማይ ሲሄድ
@SaudiKsa-v3y
@SaudiKsa-v3y День назад
ወላሂ እኔ የሆነ ሠው ብር ላኪ ላኪ እያለ እንቢ ስለው ገረድ ያረብሽን ቁጥ እጠቢ ይለኛል ያገር ልጅ እክርዳድ ናቸው ያሲኖ❤
@welela-n2m
@welela-n2m День назад
እነሡምኮ ገረድ ናቸው ያሲኖ ዝበላቸው የሠፈርሠው ምቀኛነው የምር
@marifazw7969
@marifazw7969 День назад
ድሮም ምቀኛ ተቅርብ ነው እሷ ወይም እሱ የመጣው ሺት ቤት ሊያጥብ አደለ ወይ ሰው ጠክረህ ስራ አይዞህ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 День назад
አብሺር ያሲኖ ማንም ምንም ቢል ቦታ አትስጥ ስው እህ ካሉት ብዙ ያወራል ድሮም. ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም
@EtwaEndro
@EtwaEndro День назад
ወንድሜ በርታ 💪ወዴፊት እንኮራብሀለን ሀገራችንን እንዴምታስጠራ የቦረናው ዩቱበር ብትበዙልኝ ደስ ይለኛል ሸርተልኝ ለኔም❤
@መስከረምነኝባለማህተቧ
ያሲኖየ በርታ እደዝህ ሁለየ ቢድወ ስራ ጠካራ ሁን ሁል ጊዜ ወደፊት❤
@AminaNuryeTube
@AminaNuryeTube День назад
ዝበላቸው እነዚህ ስራፈቶች ስራ ያስከብራል አሁን እነሱ ስራ የላቸውም ቅናት ነው አታዳምጠው
@seniy4518
@seniy4518 14 часов назад
በመጀመሪያ በጣም ጎበዝነህ የሰፈርልጅ የቂጥ ስር እከክነዉ ያተንስራ ለማግኘትኮ ብዙ ዎጋ ያስከፍላል መልስህ በሀድስ ማሻአላህ ይህን ሀድስ የምወደዉ ልጅ ባለሱቅ ሀብታምነበር ክስርስር ብሎ ይሰማዎል እየደጋገመ እና እሱን አስታወስከኝ ጠክር ወድሜ❤❤❤
@fafitube2448
@fafitube2448 14 часов назад
የሠፈር ሠዉ የጭቃ እሾግ ናቸዉ 😢😢😢እድገትሀህን አይወዱ ቢምርብህ አይወዱ እደዉም ዝቅ ብለህ ሲዩህ ለነሡ ደስታ ነዉ አብሽር ያሲኖ አንተ ጀግና ነህህህ
Далее
Свожу все свои тату (abricoss_a_tyt)
00:35
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24