Тёмный
No video :(

የሱባዔው መጨረሻ ቀን(ነሐሴ 14/2015 ዓ.ም) ውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ 

ነቅዐጥበብ ቱዩብ  Nekatibeb Tube
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 862
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Год назад
እመቤታችን ድንግል ማርያም በዘመነወት ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁነወት መምህራችን
@Setna1312
@Setna1312 Год назад
አሜን መምህራችን የማያልቀውን የሕይወት ቃል ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ከጤና ጋር ያደልልን እመብርሀን በወርቅ ልብሷ ከክፉ ሁሉ ከልላ ሸፍና ታኑርዎ አሜን እኛንም ከአእመቤታችን ረድኤት በረከት ያሳትፈን አሜን🙏🙏🙏
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Год назад
ለእኛም መንፈስ ቅዱስ ይግለጥልን ማስተዋልን ይስጠን
@menbereslasemenbereslase1242
አሜን አሜን አሜን
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ሃይልና ብርታቱን ይስጥወት መምህራችን
@fentayismaw1591
@fentayismaw1591 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@jaredorebeto9801
@jaredorebeto9801 Год назад
ቅዱስ ኤፍሬም አባታችን አንተ በዚያ በደገኛው ዘመን ቅዱስ ባስልዮስን በካባ ላንቃ በወርቅ ወንጌል አትሮንስ ብታየው ተገርመህ በእውኑ በእንዲህ አይነት ሰውነት ፀጋ እግዚአብሔር ታድራለችን ? ብለህ አደነቅህ ።እኔስ የእግዚአብሔር ስራ አስደንቆኛል እኔ በኖርሁበት ዘመን መዋዕለ ዘመኑ ገና ጎልማሳ የሆነ የተወደደውን ወንድም ነቅዐ ጥበብን በእርሱ ያደረችውን ጥበበ እግዚአብሔር አይቼ አንተ የደረስክላትን የድንግል ማርያምን ውዳሴ የሕርያቆስን ቅዳሴ እንዲህ ሰተት እያደረገ ሲተረጉም ያለመደናቀፍ ሲተረትር እየሰማሁ ህሊናዬ ተማታብኝ ልቡናዬ በመደነቅ ቃል ሊያወጣ አልተቻለውም። አሁንም በአንተ ያደረች ፀጋ በህይወት ዘመኑ ሁሉ በእርሱ ላይ በእጥፍ እንድታድርበት እማፀናለሁ። ለእኔም ለቡችላው ከእርሱ ፍርፋሪውን እመገብ ዘንድ እለምናለሁ።
@tiruneshewrnetu4470
@tiruneshewrnetu4470 Год назад
ESEY ESEY ESEY ENKUAN ORTHODOX ADEREGEGN AMEN AMEN AMEN ENDEZIH YEMITAFET KAL HIWOT YADESAL EMEBETACHN BEHIWOT TEBEKA YEKERMO SEW TBELEN LEMEMHERACHNM TENA YEMOLABETN REJEM EDEME TADELELGN EGZIABHER ABEZTO YESTELEGN TESTELGN
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Год назад
እግዚአብሔር አምላካችን በእውነት እድሜ ዘመነውት ይባርክልን
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እመብርሃን ፀጋውን ታብዛልህ በሠላም ለትሳኤዋ ታድርሰን ፍቅሯን በልባችን ታሳድርብን
@tsigenugusi8073
@tsigenugusi8073 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን የውርስልን አሜን
@wubetuelsy8888
@wubetuelsy8888 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የአባቶቻችን ጸሎት ልመናውን ይድረስልን እናታችን በያለንበት ይታደገን
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን!! የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን!
@tsgeredateshome1520
@tsgeredateshome1520 Год назад
Amen amen amen memhirachin
@asnakechnegatu7119
@asnakechnegatu7119 Год назад
ቃለ ሕይውት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ሰፊ ዘመናትን ያድልልን ጤናውን በረከቱን ይስጥልን ለዛሬ ዓመት ደግሞ በሰላም ያደርሰን ዘንድ የእግዚአብሔርን ፈቃዱ ይሁንልን ሀገራችንን ይጠብቅልን እሜን እመስግናለሁ
@user-mt6mg3jf6z
@user-mt6mg3jf6z Год назад
አሜን እንኳን አደረሳችሁ የዓመት ሰውይ ይበል እንዴት እንደ ሚጣፍጥ! የሕወትን ቃል ያሰማልን
@AsagedechShewafera-oz6bu
@AsagedechShewafera-oz6bu Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@genetgenet9408
@genetgenet9408 Год назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን አደረበት ለአመቱ በሰላም ያድርሰን ሀገራችን እመብርሃን ትጠብቅልን ከልጆ ታማልደን ፣🙏🙏🙏🙏✋✋✋💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@genetgenet9408
@genetgenet9408 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@debritudereseh3741
@debritudereseh3741 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kirosbirhan6113
@kirosbirhan6113 Год назад
ድንግል የልቡናዎትን መሻት ትፈጽምልዎት እናመሠግናለን
@SefereSelam
@SefereSelam Год назад
Memehir God bless you forever .
@libanose
@libanose Год назад
መጋቢ ሐዲስ ከመስከረም ጀምሮ ትንቢተ ዳንኤልን አልያም የዩሃንስ ራእይን በተከታታይ አስተምረን።
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Год назад
አሜን አሜን አሜን
Далее
журавли в пятницу
00:14
Просмотров 70 тыс.
Waraana Masrii - Somaaliyaatti
8:10
Просмотров 5 тыс.