Тёмный

የሱ ዝምታ ምን ማለት ነው?his silence is a decision!and how to respond when he has been distant 

ሙዳይ መረጃ Muday Mereja
Подписаться 79 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 45   
@lamriworkulamriworku1458
@lamriworkulamriworku1458 Год назад
በትክክለኛዉ ሰአት ትክክለኛ ሀሳብ ሙዳይ ማርያምን ዝም ብሎኝ በጣም ጨንቆኝ ነበር በጣም አመሰግናለሁ
@TenaAlmayo
@TenaAlmayo 4 месяца назад
በጣም እናመሠግናለን ግራ ገብቶኝ ነበረ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@momiytube2277
@momiytube2277 Год назад
ሠላም ወንድማችን እናመሠግናለን 🙏 እረ ዝም ሲሉ ቅጥል ነውሚያረጉት ወላህ ዝምታን ከመረጠ እኛም ዝም እንላለን ቢከብድም ግን እስከመቸ እዴት ለምን !??
@mlove4025
@mlove4025 Год назад
በሚወዱት ሰው መሳም በጣም ጣፋጭ ነው ወቶ እስኪመለስ ይናፍቀኝ ነበር 😍😍
@ZbaniAs
@ZbaniAs 5 месяцев назад
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
@SkyLine-o6n
@SkyLine-o6n Год назад
ሰላም ወንድሜ እግዚያብሄር ይስጥህ❤
@tgethio6945
@tgethio6945 Год назад
ሂዳል የኔውስ ማርምን እግዚአብሔር የተሺለ የስጥሽ በሉኝ ተጎደችለሁ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Год назад
ትክክል
@tgethio6945
@tgethio6945 Год назад
@@BintSeidTube-ts6lh እሽ እማየ እኔ ተጎደሁ እንጅ
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Год назад
አይዟችሁ ፡ የባሰ ፡ አለ
@astekastek1000
@astekastek1000 Год назад
ትክክል ነህ ሙዳይ እኔ ጎደኞዬ እኔ አወራለሁ እሱ ዝም ነዉ ሚለዉ በጣም ጥሩ ፀባይ አለዉ ዝምታዉ ይገርመኛል
@kebineshkebine4990
@kebineshkebine4990 Год назад
Tnx gatmognal mudy
@Hahehdhe
@Hahehdhe 3 месяца назад
Awo
@godislove7572
@godislove7572 Год назад
Thanks broy❤
@mekdestube7985
@mekdestube7985 Год назад
እናመስግናልን ውድማችን
@fddh4747
@fddh4747 Год назад
ለመላው ሙስሊምተከታይወች ሮመዳን ሙባረክ
@rahehanawawgaga1396
@rahehanawawgaga1396 Год назад
እናመሰግናለን
@Emuuser-cz7qs7pv3v
@Emuuser-cz7qs7pv3v Год назад
አለይና ወአለይኪ ኦኽቲ❤❤
@abezelove7365
@abezelove7365 Год назад
ዛሬ አደኛ ናኝ
@እሙዬ-ጰ1ፈ
@እሙዬ-ጰ1ፈ Год назад
ዝምታ እኔ ጎድኛየ የያጂነት ጎድኛየነው እርጂም አመት ቢያስ ላስራ ሁለት አት እንተዎውቃለን እኔ ሀርብ ሀገር ከመጣወ ሰባት አመት እደመጣው ለሶስት አመት ስልኬን አላሳውኩትም ግን ስንተዎውቅ ዝምተኛ ልጂነው በደብ አቀው አለው ዝምም ያበዛልእና ግን ለሶስት አመት ዘግቸው ውድሜ ጋር እህቴጋ ይደልነበር ጤንነቴን መጣችውይይላቸው ነበር በተ መጨርሻ እህቴ በህግ አውሪው አለችኝ አውራውት ግንፀባዩ ያውነው ዝም አላማው ሁሉ ሰርቶ መለውጥ ደግሞ ጎበዝልጆነው ሳቀው አስቶ ቡዙ ፍተናን ያለፍ ልጆነው አሁን ላይ ምርጥ ስራ ይሰራል እኔ ጋር ውልደን ደስየሚል ሂውትእደምንኖር ይነገርኛል ያበርታታኛልተስፍ ይሰጠኛል የሚነበቡ መፆሀፍ እርእሱን ይነግርኝና እዳነብ ይነግርኛልበስነስራት ይጠይቀኛል ብቻ ቡዙ ተስፍ የሚስጡነገሩችን ይመክርኛል ጎበዝ እደሆንኩ ጠካራ እደሆንኩ በጣም ነው የሚያበርታታኝ በዛው ውስጥ ነይ እዚህ የሆነ ነገር ከፍቸልሺ ትሰሪያለሺ ይለኛል አሁን ቃል አስገብቶኛል ለአድ አመት ብቻ እድስራከዛ ልሄድ አብርን ልንኖር ግን ዝምታው እደቀጠለነው ቲንሺ አውርቶ ዝም እኔም ያው ዝም አለብኝ በርግጥ እሱም ይህን ፀባየን ይውደዎል ግን በዛ አሁን ላይ ዝም ዝም ምን ማርግ አለብኝ ዝም ካለኝ እኔም ዝም ነው ለምን ውር አይሆንም ውስጤ ግን ያፍቅርዎል ከሱጋር ተስፍ አለው ደስ የሞል ስሜት ይሰማኛል ግን ዝም እንባባል አለን በአብዛኛው ምን ማርግ አለብኝ ጤነኛነው ?
@Emuuser-cz7qs7pv3v
@Emuuser-cz7qs7pv3v Год назад
የኛ መካሪ ክበርልን
@abezelove7365
@abezelove7365 Год назад
የት ናቹህ የመዳን ቅመ. ሞቺ ኑ ርብርብ እነሹፍ
@MariyamMariyam-n6n
@MariyamMariyam-n6n 3 месяца назад
@Susu-t7y
@Susu-t7y 2 месяца назад
እኔ ዝም ብሎኝ ብሎክ አረግኩት በጣም ነው ያናደደኝ
@ሀበሻሚድያ-ነ8ቈ
@ሀበሻሚድያ-ነ8ቈ Год назад
Selam muday
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 9 месяцев назад
❤❤❤🙏😊
@EnatBelate
@EnatBelate 2 месяца назад
በርቀት በመሀላችን ልጅ ካለስ እባክህ እባክህ???????????
@selam7639
@selam7639 Год назад
😢😢😢
@Hahehdhe
@Hahehdhe 3 месяца назад
btam meet mkre naw
@MariamMariam-q2n5b
@MariamMariam-q2n5b 4 месяца назад
እባክ ግራ ገባኝ ሁለት ልጅ አለን ግን በስደት ነዉ ያለነዉ ያዉ የተለያየ አገር ነዉ ያለነዉ ግን በማይረባ ነገር ተጣላን ከዛ ስደዉልልት አይሰራም ያዉ እንደማይሰራ አርጎታል
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu Год назад
ወላሂ አሁን ላይ ትቸው እሡው ንመከታተሌን ትቸ ህልምንእየተከተልኩውነው ግን እራሡው ሠላምሢለኝ እመልሥለታለሁ ከዛ ውጭ ምንም አልጥፍአልደውልም ሁሌ የማልደውልልሸ ሣወራሸ እረበሻለሁ የዛኔ ትቀየሚኝደሁ እያልኩው እፍራለሁ ይላል እነ ይህ እውነተኘ አፍቃሪነውደ መልሡው
@mekedeskidane-rm2tg
@mekedeskidane-rm2tg Год назад
Daweylat
@EyerusYaregal
@EyerusYaregal Год назад
ወንድሜ እባክህን አድትመልስልኝ እፈልጋለሁ አልፎ አልፎ ነው የሚደውለው ከኔጋ መቀጠል ትፈልጋለህ ወይስ አትፈልግም ስለው መመለስ አልፈለገም ምን ላድርግ ???
@MariamMariam-q2n5b
@MariamMariam-q2n5b 4 месяца назад
እንዴት ልሁን
@Solihab2229
@Solihab2229 Год назад
ሴቶችዬ ዋጋችሁን አወቁ
@mekdestube7985
@mekdestube7985 Год назад
ያገሪ ልጀች ስብ አርጉኚ ስውዳቹ
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Год назад
አይ ሙዳያችን ምነው ቀደም ብየ ሰምቼህ ቢሆን ኖሮ ትዳሬ ውስጥ ይሄ ነገር ጠፍጥሮ ነበር ብቻ ሁሉም አልፏል
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 Год назад
እረ በስመአብ እራሱ አጥፍቶ በእጥፍ የሚረብሽና የሚሳደበውን ምን ሆንክ ስትለው ምን ሆንኩ አልኩሽ የሚለውን ምን ታረገዋለህ😭
@charbelkaram6072
@charbelkaram6072 Год назад
Ye Ethiopia wondoch fkr ayakum afar yeblut 👎👎👎👎
@ሄሩጓልራያኣላማጣ
ፍቅረኛየ ትግራይ ወሰጥ ነው እና ኔትወርክ ከተከፈተ ቡሃላ በጣም ነው የምደውልልኝ ቴክሰት ምፅፍልኝ የነበረው አሁን ግንአሁን ዘጋኝ 5ቀን ኦኒላይን ይገባል ይወጣል እሄ 2ቀን ግን ኦኒላይን ጠፋ ግን አልተቀያየምንም ዝምበሰላም ነበር ቻው ተባቡለን የነበረው እኔም ዝም አልኩት ግን በቀጥታ ልደውልለት ወይሰ ዝም ልበለው ምኮሩኝ😢❤
@gantgant6451
@gantgant6451 Год назад
ደዉልለት ማማየ ደዉለሽ መጠየቅ አለብሽ
@ሄሩጓልራያኣላማጣ
@@gantgant6451 ደወሉኩለት አያነሳኝም ወለላይ
@lemlem206
@lemlem206 Год назад
ዝም በይው
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 2 месяца назад
ጠይቂው እነ ምከነያቱን አወቅሸም አላወቅሸም ?ከነገረሸ ታቂያለሸ
Далее
МЖ. Может, папа - ты? 16.02.2023
40:03
Просмотров 204 тыс.
无意间发现了老公的小金库 #一键入戏
00:20
МЖ. Может, папа - ты? 16.02.2023
40:03
Просмотров 204 тыс.