Тёмный

የሳኡዲ የምሕረት አዋጅ,,,ለሁሉም እንዲዳረስ ሼር እናድርገው! 

ሀዋ ደምለው
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 62 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 413   
@rehimazeyineb1548
@rehimazeyineb1548 7 лет назад
Amiiiin yareb yaAllah jezak Allah keyir wendem nuredin
@Ali-yz3mx
@Ali-yz3mx 7 лет назад
ወድምሜ ኡስታዝ ኑረድን ጀዛከላህ ከይረን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ያረብ ኑርልን
@ajezakumulahheyra6362
@ajezakumulahheyra6362 7 лет назад
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ በኸይር ያስታውስህ ኢንሻ አላህ አላህ በሰላም እንዳውጣን አላህ በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን።
@Adem-xo7gh
@Adem-xo7gh 7 лет назад
ዋልይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጃዛክ አላህ ኸይረ አልሀምዱሊላ አለኩሊሀል አብሽሩ እህት ወንድሞቸ አሏህ ለኸይሩ ነው አላህ አለን
@eimanebrahimyedessieljalhe7643
TEWEKELTU ALLAH Allah yitebqen ensha Allah antem jezahn Allah yikfelh
@user-fl9nw7he7f
@user-fl9nw7he7f 7 лет назад
ወላሂ ወድም አላህ ያቃል ሀገር ገብቶ ምንም መቀየር የለም ልሥራ ቢባል ቀርጥ ግብር እያሉ ያከሥሩሀል በገዛ ሀገራችን በገዛነው መሬት ቤት መሥራት አንችልም በአጠቃላይ በጣም ብዙ ነገር አለ እዛ ደልቶኝ ከምኖር ሣውዲ ውሥጥ ተቸግሮ መኖር ይሻላል ሀገራችን ከሀዲንና ከሙናፊቅ እጅ አላህ ያውጣት
@asdfasdf-no4sf
@asdfasdf-no4sf 7 лет назад
ጀዛክ አላህ ኡስታዝ አላህ ወክል ሀስቡን አሏህ ወኔእመል ወኪል ሀስቡን አሏህ ወኔእመልወኪል ያረብ
@user-kr3rz5fq2v
@user-kr3rz5fq2v 7 лет назад
ጀዛከ አሏህ ኸይር ወንድም ኑረድን
@sofyamohammed7739
@sofyamohammed7739 7 лет назад
Waleykum Selam Warahmtullahi Wabarakathu Ussta Jazak Allah Hayer Yareb Allah Hayer Yeshsln
@foozdaad4315
@foozdaad4315 7 лет назад
ጀዛ ከላሁ ኸይርንንን ኡስታዙና አሚንንንንንን .ኩፍየ ኩንተወከልቱ አላህ♥
@munajasemalmunaja1576
@munajasemalmunaja1576 7 лет назад
ጀዛከላኸይር አላህኸይርጃዛህን በዱኒይወላኸራይከፈልህ ወልሂበጣምነውያዘንክት ሁሉም የአላህዉሳኔነው አልአምዱሊላህ አላኩሊህ
@ayshaseid6134
@ayshaseid6134 7 лет назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይረን ወድም ኑረድን አላህ ጀዛክን ይክፈለሁ እዳተ አይነቱን አላህ ያብዛልን
@user-tm4xh5de3d
@user-tm4xh5de3d 7 лет назад
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ልክ ነህ እኔ 13አመቴን ይዣለሁ ወፍ የለኝም እንዳውም ያመኛል አሁን በፊት ጤናዬን አጥቻለሁ መታከም በቀላሉ አልችልም ከናቴ በስተቀር ቤተሰቦቼን በሞት አጥቻለሁ አልሀምዱ ሊላህ አለኩል ሀል መታከም ባያስፈልገኝ አገሬ እገባ ነበር ግን አሁን ለመሞት ለመሞት እዚሁ እሞታለሁ
@user-so5ky2qh9g
@user-so5ky2qh9g 7 лет назад
በእውነት ወንድማችን ሠላምህ ይብዛ እግዚአብሔር ይስጥልን በፀሎታችሁ አስቡን ውይይይ ጭንቀት
@fh-tt6do
@fh-tt6do 7 лет назад
Bismillah walekum aselam. Mashallah Jezak Allah hyren
@user-px8py7ie7g
@user-px8py7ie7g 7 лет назад
ሲጀመር የምትለው ቁጥር ሁሉም አይሰራም ወንዲም ኑረዲን
@user-vu6pu3xw5l
@user-vu6pu3xw5l 7 лет назад
እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወድማችን የእውነት ነው የማመሰግነው እዳተ ያሉትን ያብዛልን
@fatimabader7566
@fatimabader7566 7 лет назад
jazakum allah አለህ ያሲብኪ ኡስታዝ
@henory770
@henory770 7 лет назад
ጀዛክ አላህ እሱተዛችን አላህ የቀደርው ይሆናል ኢንሻ አላህ እኝ ምንም አናቅም አሚን ያራብ
@seid6831
@seid6831 7 лет назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ኑርዲን ኢንሻአላህ ዱአ እናደርጋለን አላህ ኸይሩን ነገር ይወፍቀን
@fatumaadem122
@fatumaadem122 7 лет назад
ወለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትህ ጀዛኪላህ ኸይር
@tesgemariyamgeni9763
@tesgemariyamgeni9763 7 лет назад
ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ንግግርህ እራሱ ያረጋጋል እንዳልከውም ወደ ፈጣሪ ማልቀስ ነው ሌላ ምን አቅም አለን? እኔ ከተሰደድኩ 5 አመት ሆነኝ ቤተሰቦቼን የምረዳው እኔ ነኝ ለራሴ አንድም ያልኩት ነገር የለም ሀገሬ መግባት በጣም እፈልጋለሁ እናቴም በጣም ነው የናፈቀችኝ ግን ምን ይዤ ልግባ? ሀገሩን የሚጠላ ቤተሰቡን የማይናፍቅ ማንም ስደተኛ የለም ግን ግራ ቢገባው ነው እንጂ አልገባም የሚለው! እኔ የማጣው ይምጣ ለህይወቴ አንድም አልጓጓም እናቴን ሳላያት እንዳልሞት በፀሎታችሁ አስቡኝ አሁን ግን መግባት አልችልም። እግዚአብሔር አምላክ የወደደውን ያድርግ ! ግን እናንተ ትንሽ ወራት እንዲጨምርልን ጥያቄ አቅርቡለት.።ከልብ እናመሰግናለን
@rahimamohammed4833
@rahimamohammed4833 7 лет назад
አላህ ይጨምርልህ ወንድ ኑርድን አደበትህ ሀለየም ጠቃሚነው ጀዛከላህ ኸይረን
@loveetho8484
@loveetho8484 7 лет назад
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ትክክል ነህ የተናገርከው ሁሉ እናመሰግናለን
@user-jp6wk9kt5f
@user-jp6wk9kt5f 7 лет назад
በተረፈ በጭቀት በፍርሀት ላሉ ወገኖቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ምገዳችሁ ያማረ ይሁን
@ameera7136
@ameera7136 7 лет назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሚንንን ያረብ
@anshtube2129
@anshtube2129 7 лет назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን እኔመህድ አልፈልግም
@sosososo1502
@sosososo1502 7 лет назад
Anisa Mahmmed ይልቅ ኑረድን ለሀገራችን ሰወች አስተላልፍልን እባክህ እኛም ሀገራችንን ጠልተን አይደለም ተረዱን ምንም። በቂ ገዘብ የለንም ሰለ መግስት ባትናገር ይሻላል እዛ በስቃይ እየኖሩ እሰማን ነው በገዘባቸው እሚገዛ ጠፍቶ ወሬብቸ
@lyelannouriahethiopia2292
@lyelannouriahethiopia2292 7 лет назад
ወላሂ ትክክል በለሀል ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር
@balagerutube1155
@balagerutube1155 7 лет назад
ሽኩረን ያኡዝታዝ ጀዛከላህ ኸይር
@toyibamohameed5280
@toyibamohameed5280 7 лет назад
Jemal Indris Ameeen yareb
@user-xj7bk5gb3k
@user-xj7bk5gb3k 7 лет назад
ሽኩራን ውድም
@ftiyutfhgjth211
@ftiyutfhgjth211 7 лет назад
የት አየሽን አለመስራታችንን
@user-zp1fh7bo7h
@user-zp1fh7bo7h 7 лет назад
ወንድማችን ጀዛክአላህ ኸይር እህት ወንድሞቼም አብሽሩ አላህ የቀደረው ነው የሚሆነው ዱአ እናደርግላችሗለን ኢንሻ አላህ አላህ ከእናንተ ይሁን እኔኳ ኩንትራት ነኝ
@user-qx1yu4iu9f
@user-qx1yu4iu9f 7 лет назад
አላህ ወኪል። አሥቤ አልፈጀሁትም ሥለዚህ ከያዙኝ መሄድ እንጂ እጄን ሠጥቼ አልሄድም ኡኡኡ ውሠዱኝ። ብዪ ነው እንዴ እምደውለው የአላህ እረ አታወዛግቡን የፈለገውን ያርግ ያለንን እንኳን እንዳንልክ ቀረጥ አሥወደደ። ሥለዚህ አላህ ከርም እሡ ከቀደረው ውጭ የሚሆን ነገር የለም።
@user-hd2it4rd8i
@user-hd2it4rd8i 7 лет назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا اخي إنشاء الله
@fetihahasen890
@fetihahasen890 7 лет назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ወድማችን በሀገራችን ልንድፕውልበት ቁጥር ስለሰጠሀን
@hayattube9775
@hayattube9775 7 лет назад
سلام عليكم ورحمه الله وبركاته تسلم و جزاك الله خير
@maryabetugetaye2034
@maryabetugetaye2034 7 лет назад
Allah le wegenoche yidresilachew indium le Ustaz Allah yedikamin yasilih
@ruijbf9244
@ruijbf9244 7 лет назад
ኢንሻአላህ ጀዛኩምአላህክያራ
@user-rh8ds5fs3p
@user-rh8ds5fs3p 7 лет назад
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛኩምአላህከይራን
@user-hd3yx6kl8e
@user-hd3yx6kl8e 7 лет назад
ጀዛክ አሏሁ ከይር ኡስታዝ
@ruijbf9244
@ruijbf9244 7 лет назад
አሜንያረብ
@user-uo1wr3tb5u
@user-uo1wr3tb5u 7 лет назад
አማሽአላህአላህይጠብቅህ
@user-do2mc6vj5v
@user-do2mc6vj5v 7 лет назад
ኸረ በፈጠራችሁ ግቡ ግቡ የምትሉት ምን ይዘን ነው የምገባው 4 አመት ሰርቸ ምንም አልሞላልኝ የፈለገ ታእምር ቢመጣ እጀን ሰጥቸ አልሄድም ለሁላችሁም እግዚአብሔር ይርዳችሁ እግዚአብሔር ታላቅ ነው እመኑ እጅ አትፍሩ
@zsassae3818
@zsassae3818 7 лет назад
አሚን አሏህይዘንልን ያረብ።
@sbhsbsbbb1280
@sbhsbsbbb1280 7 лет назад
masha'a Allah
@rabiamohammed9897
@rabiamohammed9897 7 лет назад
በዱአው እስማማለሁ አላህ ኸይሩን ነገር ይፍጠርልን ምን ተይዞ የአላህ
@ndjehs7814
@ndjehs7814 7 лет назад
እናመሰግናለን ወንድማትን እግዚያብሄር ይስጥልን
@user-rh8ds5fs3p
@user-rh8ds5fs3p 7 лет назад
አሚንንያረብ
@amam1839
@amam1839 7 лет назад
ጀዛኩም ላህ ኸይር ውስታዝና አላህ ኸይር ያሰማህ
@adnantariq1292
@adnantariq1292 7 лет назад
አሏህ አሏህ አለች መዳም። የኛ መንግሥት የዜጎቹን ኑሮያመቻቻል ብየአላስብም ግን ያሚያድርጉቸውን አድርጎዝምብሎ መሄድነውግን ያለው እድል
@Mm-tq8gi
@Mm-tq8gi 7 лет назад
Adnan tariq አሚን ያረብ እኛ ካልፈለግን አንሂድም አላህ አለን አላህ ይጠብቀን ተነሱ አይን መግባት አፈልግም።
@okutmohammed2107
@okutmohammed2107 7 лет назад
ኢሸአላ እርዝቅ ከአላህ ነው እጂ ከሠው አንጠብቅም ሥለዚህ አላህ ከይሩን ነገር ይወፍቀን
@aliali-iu9gx
@aliali-iu9gx 7 лет назад
ዋሊኩምሰላም። ወራህመቱላሂ። ወበረካትሁ። ጀዛኩሙላህ። ውስታዝ። የኛ መንግስት ባማንኛው እውቀቱና ሙያው ነው የሚያመቻቸው። አላህ ወኪል እርዚቅ ምን አላህ
@user-cn2en6qs1t
@user-cn2en6qs1t 7 лет назад
አሏህ አለን የትም ብንሆን እሪዚቃችን በአሏህ እጂነው
@applekalba5040
@applekalba5040 7 лет назад
ወዲም ጀዛአላህከይር
@AA-zk1gh
@AA-zk1gh 7 лет назад
jezaklahyarAllahwekila
@okutmohammed2107
@okutmohammed2107 7 лет назад
wa wr wb amen yarb
@user-ke9gb8dr5v
@user-ke9gb8dr5v 7 лет назад
ዋለይኩም።አስላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ።ትክክል ነህ እግዴህ።አላህ።ከሪም
@user-ld1kk5bb7r
@user-ld1kk5bb7r 7 лет назад
jezak allhu wekyiren
@fikerlove5937
@fikerlove5937 7 лет назад
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ በምድር ላይ የሰራነው መልካም ስራ በሰማይ ላይ ዋጋ ሆኖ ይከፈለናል እግዚአብሄ ይጠብቅህ ካለህበት ቦታ አስሩን እየለቀቁ ቀውስ ሊያረጉን ያም ሆነ ይህ ያሰብነው ያናስተካክል ንቅንቅ አንልም እስከ ዛሬ የጠበቀን አምላክ ነገም ይጠብቀናል
@habahhabah2503
@habahhabah2503 7 лет назад
Fiker Love Amen Tikikl
@user-br1gr7yi4d
@user-br1gr7yi4d 7 лет назад
አብሽሩ የኔ ውዶ አላህ ይጥብቀናል በራህመቱ
@user-fx5cr3zx2s
@user-fx5cr3zx2s 7 лет назад
አወ ወሏሂ ዱአ ነው ኑረዲን ሀገርም ገብተን እሚረዳን የለም እርስ በርሳቸው እየተረዳዱ እኛን እሚያነሳን የለም ዋነው በዱአ መበርታት ነው ያረብ ረበና አቲና ፊ ዱኒያ ወላ አኼራ ወቂነ አዛበ ናር
@toyebamohd6747
@toyebamohd6747 7 лет назад
እግዛብሄር አለ ያለና የነበረ ዛሬም ነገም ይጠብቀናል እምን እጅ አትፍራ
@kedijabedru3259
@kedijabedru3259 7 лет назад
ትክክል ጄዛከላኸይር
@user-ms6fv8vz3h
@user-ms6fv8vz3h 7 лет назад
امين يارب
@ikramomar3956
@ikramomar3956 7 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@dgjjjfdf8546
@dgjjjfdf8546 7 лет назад
አቦ በረካ ሁን ጀዛላህ ኸይር
@user-pk7nz2zv2z
@user-pk7nz2zv2z 7 лет назад
ጀዛክ አላህ ኽይር ወንድማችን እኛ መተማመኛችን ብጣሽ ወርቀት ሳትሆን ምድርነ ሰማይን አርብነ አጅምን የፈጠር አዛኛ በእነታችን ሆድ ሆነን ሁሉን ነገር የጻፈልን የአለማት ፈጣሪ ብቻ ነው ስለዚህ ምንም አንፍራም አርቦችስ ቢሆኑ የአላህ ባሪያ አይደሉምን ልባቸው በአላህ ነው አላህ ካልፈለገ ምንም አይችሉ ሪዝቃችንም ካለቀ እንኳን እምዬ ሀገራችን እነ የተፈጠረበትን አላማ ሳይፈጽም ወደ አኼራ የሚሄድ አለ አይደል ሰለዚህ ምንም ልንፈራ እነ ልንጨነቅ አይገብልን ☆حسبنا الله ونعم الوكيل☆
@kemisaali7098
@kemisaali7098 7 лет назад
መኪያ እንድሪስ ትክክል የኔ ማር አብሽረ አላህ ከኛ ጋነው ኢንሻ አላህ
@hhzbsh1366
@hhzbsh1366 7 лет назад
መኪያ እንድሪስ የኔውድ አላህይጨምርልሽ መሰልሽንያብዛልን
@fetumm.h9091
@fetumm.h9091 7 лет назад
jazakallhe haere wondemacen lamtadargelen tebebr ena wodemawe meker
@fatumahussien5029
@fatumahussien5029 7 лет назад
shukran jeza kumalla kaer yashek
@user-qn1io6mi4m
@user-qn1io6mi4m 7 лет назад
አሰላማለይኩም ተስፋ ለምትቆርጦ.እህትቸእናወንድሞቸ.አብሺሮ አላህ ነስሮን ቅርብ ያርግልን በመቀል እኔ 18 አመት በሰውቢት ሰርቸ ያለኝ በይቶቢያ.2000ብርብቻነው እኔ ግን አልሀምዱሊላህ.ደስተኛነኝ.ምክናየቶም ለራሴባይኑረኝ በተሰቦቸን ቀይሯለሁ አልሀምዱሊላህ. ለማንኛውም አላህ ነስሮን ቅርብያርግልን ኢሻኣላህ።
@rimflklkayeyasinlji5319
@rimflklkayeyasinlji5319 7 лет назад
ወድም ኑረድን ጀዛኩሙላህ ኸይር ለመልእክቱ!! ረበል አለሚን ያውቃል እስካልተያዝኩ ድረስ እጄን አልሰጥም ኢንሸ አላህ
@user-uz1vz7ug1b
@user-uz1vz7ug1b 7 лет назад
Rim Ye Yasin Lij wey nknk
@user-ro5pg1dy1c
@user-ro5pg1dy1c 7 лет назад
መጀመርያው መንግሰትሲኖርንንውአገርየምንገባውመንግስትእርሱለራሱንውእንጅለኛምንምአላርገም
@user-ro5pg1dy1c
@user-ro5pg1dy1c 7 лет назад
እባካችሁብትችሉየምርትአዋጅንእንድንዘጋጅ5-6ባለወረይጨምረንእባካችሁይህንመልክትአስተላልፉለሳውድመንግስትአደራ
@user-ro5pg1dy1c
@user-ro5pg1dy1c 7 лет назад
እባካችሁብትችሉየምርትአዋጅንእንድንዘጋጅ5-6ባለወረይጨምረንእባካችሁይህንመልክትአስተላልፉለሳውድመንግስትአደራ
@samseyamuhammed130
@samseyamuhammed130 7 лет назад
ተውከላላህ.ማላህተስፍአንቆርጥም
@toybaseid6850
@toybaseid6850 7 лет назад
jazkli keyr
@sosososo1502
@sosososo1502 7 лет назад
ወድም ዱአ እናድርግ ያልከውን እደግፍህ አለሁ ሀገር መሂድ ጥሩ ነበር ግን ምን ሰርተን እንብላ ሀገር ቤት ችግሩ ይህ ነው ስለዚህ አንሂድምምምም
@user-ol9si3pw2z
@user-ol9si3pw2z 7 лет назад
+Soso Soso ማሻላህኑርድን። እድሜህ ይርዘም
@khadijakh6339
@khadijakh6339 7 лет назад
ጀዛኪላ ኸይር አላህ ይጠብቅህ
@erehmetbntesalmemerehmet1206
@erehmetbntesalmemerehmet1206 7 лет назад
አላህ ከቀደረዉጭየሚሆንየለምተወከልክአለአላህ አልሀምድሊላ
@dggfhhg2907
@dggfhhg2907 7 лет назад
amiin
@user-br1gr7yi4d
@user-br1gr7yi4d 7 лет назад
አብሽሩ ሀባይቦች አላህ ከኛ ጋር ነው
@agaa3873
@agaa3873 7 лет назад
ሽኩረን ጀዛክላህ ወንድም ኑረዲን
@user-cn4dm2bq6f
@user-cn4dm2bq6f 7 лет назад
በጣም ትክክለኛ አባባል ነው አቦ ይመችህ
@weynshetwelyewa3030
@weynshetwelyewa3030 7 лет назад
እረ እንደት ብየ ልሄድ ከመጣሁ 5 አመቴ እስካሁን ምንም የለኝ እንደት ብየ እሄዳለሁ ሞት ከመጣ በሰላም መቀበል ነው ምክንያቱም ወይ ያልፍልኛል ወይም ያልፍብኛል ፈጣሪ ይድረስልን እንጅ
@henory770
@henory770 7 лет назад
amen Vhdvj አብሽሪ እህታችን አላህ ከሪም
@fikerlove5937
@fikerlove5937 7 лет назад
amen Vhdvj እህቴ አይዞሽ እስከ ዛሬ የጠበቀን አምላክ ነገም ይጠብቀናል እና ምንም አንሆንም አንጀቴ አትብይኝ
@user-ls9fy3rr1y
@user-ls9fy3rr1y 7 лет назад
Fiker Love amen
@user-bd7cb5ck7g
@user-bd7cb5ck7g 7 лет назад
amen Vhdvj ያለው..አለ..አይዞችሁ
@asseaali9902
@asseaali9902 7 лет назад
weynshet welyewa ብር ለለላቸው ቀን ይጨመር ብለህ ብትናገር ጥሩ ነበር
@hghcvh8528
@hghcvh8528 7 лет назад
አላህ ይጠብቅህ ወንድም ኑረዲን ጀዛክ አላሁ ከይር
@rukyalamila7414
@rukyalamila7414 7 лет назад
Abshru yahgre sawochi egname batrachn habtami enhonleln insha allah
@fawziaseeed2157
@fawziaseeed2157 7 лет назад
ሽኩረን ኡስታዝ
@ameera7136
@ameera7136 7 лет назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@user-fj1qt6bs7h
@user-fj1qt6bs7h 7 лет назад
ያረብ ያሁኑን በተውን የምንሰራውን ሴፍ እናደርጋለን ዱአርጉ ካጀት አልቅሳችሁ አላህ እደሰውአደለም አብሺሩ ወገኖቸ አላህ ከኛጋር ነው ያረብ ያሮህማን ያከሪም ያዋሂዱ አተኦድረስልን ያረብ ወገኔንም እኔንም አተኦ ጠብቀን
@zeyibabintendris2235
@zeyibabintendris2235 7 лет назад
ከሠማይ የመጣ ለምድር አይከብደውም ይባላል አይደል ኑረድን አንተ አላህ ይጨምርልህ ግን አላህ ይድረሥልን ሀቂቃ ሀገር ብንገባ ምንም አይደለም ግን መንግሥት ዲያሥፖራ ሊረዳ ይቅርና ሀገሩ ያሉትን ከማሠር ከዙልም በተቆጠበ የአላህ እርዳታ ቅርብ ነው የአላህ ርዳታ ቅርብ ነው ተወከለሏህ
@hawaumer4047
@hawaumer4047 7 лет назад
Anjet ybelel Hunitaw..... bcha Allah ytebkachhu
@zuobahabesha1918
@zuobahabesha1918 7 лет назад
endew emebata laderegeshe betam aseteway leji nehe E/r yebarekehe
@faxumahussein8776
@faxumahussein8776 7 лет назад
ጀዛክ አሏህ ኬር ወንዲማችን
@k123dkd4
@k123dkd4 7 лет назад
ኮሜቶች አብሽሩ አላህ አለን የሠው ቃልይፈረሳል አላህያፍርስባቸዋል
@k123dkd4
@k123dkd4 7 лет назад
አላህ ከኛጋርነው
@dhjvkk8576
@dhjvkk8576 7 лет назад
Faxuma Hussein እኔአልሄድም ቤተሰቦቼደካማናቸው
@sydfaysyu4487
@sydfaysyu4487 7 лет назад
Dhj Vkk ፀ
@hkgjhh4288
@hkgjhh4288 7 лет назад
አሚን አላህ ይዘንልን ሽኩርን ወድም
@hhzbsh1366
@hhzbsh1366 7 лет назад
ጀዛከላህወድምኑረዲን
@hsvisbjsvdigx9813
@hsvisbjsvdigx9813 7 лет назад
እናመሰግናለን ወንድም
@rukyalamila7414
@rukyalamila7414 7 лет назад
subahn allah allah tsagawu safe new insha allah
@DA-uk6tk
@DA-uk6tk 7 лет назад
ጀዛከላህ ሐይር ወንድም አችን
@rehimazeyineb1548
@rehimazeyineb1548 7 лет назад
ኢሻአላህ ወንድማችን
@abcs5504
@abcs5504 7 лет назад
አልሀምዱሊላህ
@nourask4586
@nourask4586 7 лет назад
አላህኸይሩንይሻልን
@hryd9673
@hryd9673 7 лет назад
جزاك الله خيرا
@user-uw2nn3bv2f
@user-uw2nn3bv2f 7 лет назад
Noura Sk አላህ አተታቃለህ ምንምማድረግአንችልም እስከሥንትወርነዉ
@user-du4po3cx2n
@user-du4po3cx2n 7 лет назад
አላህ ወኪል
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 7 лет назад
Amiiiinnn
@fsgvddrgdfg2160
@fsgvddrgdfg2160 7 лет назад
አሚን እህቴ
@haniasella9101
@haniasella9101 7 лет назад
ameeeen yarbi
@weletmiekaal3131
@weletmiekaal3131 7 лет назад
EGziabhier ymesgen amen egnas agerachin besemay new enwetalachiw Alan
@omerseid6269
@omerseid6269 7 лет назад
ሽኩረን
@hayatweloyewalezawumweldey8431
ጀዛክ አልህ ኽይር
@6hdhd709
@6hdhd709 7 лет назад
እግዚአቢሔር ይባርክህ ወድማችን
@aoao2102
@aoao2102 7 лет назад
ጀዛክላህ ኡስታዝ። እረባአላህ 6 ስድስትወር ቢያረጉል። እገባነበር
@emebethabe2196
@emebethabe2196 7 лет назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@ssgsfg1366
@ssgsfg1366 7 лет назад
Amen wendemachn enamsegenaln egezhabar yrdan engdyh 😭😭
Далее
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Просмотров 1,4 млн
НЕДОВОЛЬНА УСЛУГОЙ #shorts
00:27
Просмотров 22 тыс.
Сказала дочке НЕТ!
00:24
Просмотров 619 тыс.
ማሻ አላህ ነው🤣🤣🤣🤣
9:14
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Просмотров 1,4 млн