Тёмный

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 1. ሙሉ ትረካ Yesatinael Goal Ethiopia vol.1 Full Narration. 

Yegion Minch
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 1. ሙሉ ትረካ Yesatinael Goal Ethiopia vol.1 Full Narration.
for more content, please subscribe this cannel.
/ @yegionminch
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 1 ሙሉ ትረካ Yesatinael Goal Ethiopia Vol.1. Full Narration.
• የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 1....
• የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 1....
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 2 ሙሉ ትረካ:: Yesatinael Goal Ethiopia Vol.2 Full Narration.
• የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 2....
• የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 2 ...
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 3 ሙሉ ትረካ:: Yesatinael Goal Ethiopia Vol.3 Full Narration.
• የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 3 ...
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ሙሉ ትረካ:: Yesatinael Goal Ethiopia Vol.4. Full Narration.
• የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ...
ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ::መላው ኢትዮጵያውያንን የሚመለከት አስደናቂ መጽሐፍ!
The Meaning, Slave And Diaspora. ተጻፈ በ ነፃነት ናፋቂ“ዮድ” የህትመት ዘመን 2009 ዓ.ም.
• ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ. T...
እኔና ቹ፡፡(ቻይናዊቷ ፍቅረኛዬ) ሙሉ ትረካ:: ደራሲ ፍስሐ ያዜ፡፡የህትመት ዘመን 2005 ዓ.ም. እጅግ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆነ ድንቅ ታሪክን መጽሐፍ፡፡
Me And Chu Full Narration.
• እኔና ቹ (ቻይናዊቷ ፍቅረኛዬ)ሙሉ ...
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ሌሎች ኢትዮጵያን የሚመለከቱ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
For More Content Please Subscribe Our Channel.

Опубликовано:

 

6 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 65   
@rahelyifru
@rahelyifru 7 месяцев назад
እስካሁን ያለመስማቴ ቆጨኝ አሁንም #day 7 tube ላይ ሰምቼ ነው የመጣሁት እናመሰግናለን እባካችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ንቁ ኢሔንን ትረካ ሼር ላይክ እያደረጋቹ ህዝብ ይወቀው የማን ሴራ እንደሚያባላት የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር የሐገራችንን ሰላም ይመልስልን ትምክህተኞችን እና የሳጥናኤል ተከታዮችን እግዚአብሔር ስራቸውን ያፍርሰው😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ በርታ ወንድማችን
@rozadereje9968
@rozadereje9968 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢wey hager Ethiopia yet new yale new Wayne yefetereg amelak e/r hog yhen negeri kezih mederi ke alem atfaln😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ew8ix9yr6v
@user-ew8ix9yr6v 2 месяца назад
አቤቱ እንደ ምረትህ ብዛት ማርን 😭😭😭
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 3 месяца назад
ይገርማል ። የሚገርም እዉነት ፣ ለዚህኮ ነዉ መቸም ቢሆን ሐገሬ ሰዉ አታጣም ። ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ ይጠብቅህ ።
@konizeleke7353
@konizeleke7353 2 года назад
በጣም ገራሚ ነህ ጀግና ብዬሀለሁ ደራሲው ብዙ ሚስጥራትን እውነት የሆነውንና አሁን እየተደረገ ያለው ነገር ነው ሀገራችንም አለምም ላይ ያለው ነገር ነው እግዚአብሔር ለክፉ ሀሳባቸው አሳልፋ ሀገራችንንም እኛንም አይስጠን የቃልኪዳኑን ሀገር ይጠብቃት እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እደምህረቱ ይየን ተራኪው እናመሰግናለን
@yegionminch
@yegionminch 2 года назад
አሜን:: እናመሰግናለን::
@user-ee9bt8bm6y
@user-ee9bt8bm6y 15 дней назад
Thank you so much.
@yegionminch
@yegionminch 15 дней назад
You're welcome!
@yodayoa2002
@yodayoa2002 2 года назад
This is what we want! thanks again yegion minch.
@yegionminch
@yegionminch 2 года назад
you are most welcome.
@hewemanu5850
@hewemanu5850 8 месяцев назад
እረ ክፍል ፭ እኔማ ድጋሚ ጀመርኩት የኢትዮ ህዝብ ይህ መረጃ እያለለት ይባላ ይህን ሰምቶ ቀድሞ በኣንድነት ማክሸፍ እየተቻለ ወይኔ እነማ በቁጭት ላብድ ነዉ ።
@yegionminch
@yegionminch 8 месяцев назад
አይዞኝ
@hewemanu5850
@hewemanu5850 8 месяцев назад
ምናባቴ ኣመጣለሁ ከመቃጠል ዉጭ ይብላኝ ለናንቴ ከኔ በላይ ለምትበግኑት በቅርብ ወይኔ የምሉበት ፈልገዉ የምሰሙበት ቀን ይመጣል ግን ዘግይተኹ ይደርሳሉ እናንተ የቻላችሁትን ኣድርጋችዃል ታርክም ይዘክራችዃል የኢትዮን ትንሳኤ ያሳያችሁ እዉነት።
@K-Arsema
@K-Arsema 4 месяца назад
እግዚኦ ይሄ ትንቢት ነው የሚመስለው።እነዚህ ሰይጣኖች እኛን እየከፋፈሉ እነሱ በለፀጉ። አምላኬ ሆይ ከመለያየት አውጥተህ በህብረት አገራችንን ነፃ እንድናወጣት ልቦና ስጠን።
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 3 месяца назад
ትክክል አሜን
@AbusheYedani
@AbusheYedani 2 месяца назад
የተረከው ሰው ትገረማለህ ክርስቶስ ይቅር ይበለህ
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ❤❤❤
@zedodirshu5657
@zedodirshu5657 2 года назад
Wow this is what I want! Thanks for sharing
@yegionminch
@yegionminch 2 года назад
You are welcome
@yodayoa2002
@yodayoa2002 2 года назад
እናመሰግናለን
@user-iw2pr8sl4p
@user-iw2pr8sl4p 2 года назад
The Big Picture እለዋለሁ ይህንን መፅሀፍ፦ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ያለንበትን በትክክል፣ በስፋትና በጥልቀት የገለፀ መፅሀፍ ነው። "የእግዚአብሔርና የዲያቢሎስ ጦርነት በኢትዮጵያና በኢትዮጵያውያን ላይ" ቢባልም ትክክል ይገልፀዋል። እጅግ እናመሠግናለን።
@yegionminch
@yegionminch 2 года назад
እናመሰግናለን::
@kesetebitusamlak1473
@kesetebitusamlak1473 Год назад
😊😊😊😊😊
@tesfayekebede3612
@tesfayekebede3612 5 месяцев назад
ሁለተኛ መጽሃፍ እና ሶስተኛውም እና አራተኛውንም ክፍል በዚህ መልክ ተተርኮ ከሆነ አመሰግናለሁ ካልሆነ ግን የሚከፈለው ዋጋ ተከፍሎ YOu Tube ላይ ይጫን የኢትዮጵያ ህዝብ ይስማው
@yegionminch
@yegionminch 5 месяцев назад
ሁሉም ክፍሎች አሉ
@amdeworkzehabeshatube
@amdeworkzehabeshatube 2 года назад
❤❤❤❤
@AandC08
@AandC08 6 месяцев назад
Wow…
@zola1621
@zola1621 4 месяца назад
እስከዛሬ ሳላየው ስለዘገየሁ ቆርቁሮኛል የሚገርም ነገር ነው ወገን🤔❗️ በደምብ ሼር መደረግ አለበት ብዙ ህዝብ ጋር መድረስ አለበት እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ
@mahletnegre9133
@mahletnegre9133 Год назад
Beam beam beam ygrmal henymesele agermi nger andm komet weym layk ylewm
@yegionminch
@yegionminch Год назад
Awo abezagnaw sew endih ayenet kumneger ayefelgim leziya new.leziya new.
@saragashaw8879
@saragashaw8879 4 месяца назад
ተከታታይ ሊንኮች በየተራ በኮሜንት ላይ ቢቀመጥልን🙏 በጣም ብዙ ክፍል ስለሆነ ያምታታል🥺 በተለይ full ትረካዎች plic🙏 በጓደኛ ግብዣ ዛሬ ጀመርኩት❣️ ሰርች ሳደርግ በጣም ብዙትረካ መጣልኝ ለዛ ነው
@yegionminch
@yegionminch 4 месяца назад
በተከታታይ አለ ቁጥር አንድ ክፍል አንድ ክፍል ሁለት እያለ ነው የተቀመጠው
@saragashaw8879
@saragashaw8879 4 месяца назад
@@yegionminch ጥሩ አመሰግናለሁ 🙏
@amdeworkzehabeshatube
@amdeworkzehabeshatube 2 года назад
ትረካ ለመስራት ምን ምን ነገሮች ያስፈልጋሉ? እስኪ እርዳኝ። ክላሲካሎችንስ ከዬት ነዉ የምናገኛቸዉ?.... በስማርትም መስራት ይቻላል አይደል??
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 2 года назад
yichalal ante wanaw filagot yinurih....i will be the first subscriber
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 3 месяца назад
Bemegemerya deregia satnael lalachhu eln awtut seytan belut El yefetari sm new
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 10 месяцев назад
ወይኔ አገር
@hewemanu5850
@hewemanu5850 8 месяцев назад
የካቶሊኩ ፖፕ ግን ያሁኑ ነዉ ወይስ የበፍቱ ነዉ ፍራንስስ የምባለዉ ያሁኑ ሰዉየ ነዉ?
@yegionminch
@yegionminch 8 месяцев назад
ያሀኑ ነው
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 5 месяцев назад
ለዚህ ነው ከአፋር የተገኘውን ቅሪት ሉሲፈር ለማለት እንድመቻቸው ሉሲ ያሉት
@saragashaw8879
@saragashaw8879 4 месяца назад
እውነቱን በአይኔ እያየሁት ስለሆነ ልቤ ደማ💔😭😭😭😭😭😭😭 ወይኔ ሀገሬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ግን ለምን ይሄ ሁሉ መከራና ተንኮል ⁉️😭😭😭😭😭
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f 4 месяца назад
ሳራየ. ❤❤❤
@saragashaw8879
@saragashaw8879 4 месяца назад
@@user-md5xj3od6f መሬት ላይ ያለውን እውነት አንድ ሆኖ አይቼ አመመኝኮ💔😭😭😭😭😭
@yegionminch
@yegionminch 4 месяца назад
@saragashaw8879 አይዞኝ
@saragashaw8879
@saragashaw8879 4 месяца назад
@@yegionminch ጥልቅ ሃዘን💔😭😭 የቤተሰብ ስቃይ ታየኝ💔😭
@mulukenabriham8436
@mulukenabriham8436 4 месяца назад
በጣም እንጅ እኔ 1-4 አንብቤ ጨርሻለሁ ግን ማርያም ምስክሬ ናት ሁሉም ነገር እየሆነ ያለው ሴራ ሴራ ሴራ ነው ማርያምን ፣ አድዋ 00 የተባፀውም ፕሮጄክት እራሱ ሌላ አላማ አለው።
@saragashaw8879
@saragashaw8879 4 месяца назад
በተሰቀለው ወገን ይሄ ነገር ምንድነው ⁉️ እ
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 2 месяца назад
እውነት ...
@Fano316
@Fano316 5 месяцев назад
666 ፀራዊ በግ እ ዝ ፊደል አሀዝ ቁጥር ፀ=600 ረ=6 ወ=60 ድምሩ 666 ፀራዊ ሌላ ደሞ 10 ቃላት ሲል ቃ=8 ለ2 ድምሩ 10 ተ ራሱ 10ኛ ፊደል ምስሉም መስቀል ነው ሐ ደሞ 3ተኛ ስትሆን ሶስትና አንድነትን ምልክት ናት ሐይማኖት ሐይወት ተወሐዶ....መፃፍ ያለባት በዚህ ፊደል ነው እያንዳንዱ የክህነት ስምና...በግ እ ዝ ፊደልና አሀዝ ነበር ሚስጥራዊ እውቀት አለ እያንዳንዳችን ግ እ ዝ መማር ይኖርብናል አዳምና እየሱስ 144 144 ናቸው ራሂ ዮሀንስ ሺ ጨምሮበት 144 ሺ ብፁሀኖች ከመከራው በፊት በእግዚአብሔር ፍቃድ ይለቀማሉ ይላል ይሄ ሚስጥር የቀደሙ አባቶቻችን ልብ አርጉ ማንበብ ብቻ አይደለም ለራሳቹ ነብሱ ስትሉ ልምድ አርጉት ጠዋት ፀሀይ ስትወጣ 1 ሰአት ጀምሮ እስከ መጥለቂያዋ 12 ሰአት በሰእት 12ቴ ለ 12 ሰአታት አቡነ ዘሰማያት ይፀልዮ ስለነበረ ነው 12x12=144 ጠለቅ ያለ እውቀት ለምትፈልጉ ፃፉልኝ መፀሀፈ ዘሄኖክና አለቃ አስረስ የኔሰው የካም መታሰብያ በሚል መፀሀፋቸው. እንድናውቅ ሞክረው ነበር ሆን ተብሎ እንዲጠፋ ተደርጓል ጥቂት ሰው ነው ያለው በእግዚአብሔር ፍቃድ አንዱ እኔ ወንድማቹ ነኝ ይቅር ይበለን ፀልዮ ንስሀ ግቡ
@4Kfitness
@4Kfitness 4 месяца назад
ሰላም እእባክዎን እኔ ማወቅ እፈልጋለው
@Fano316
@Fano316 4 месяца назад
@@4Kfitness በሚገባ ኢሜል አድራሻ ካለ ሚነበብ እልካለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@Tube-ox6kt
@Tube-ox6kt 7 месяцев назад
ጀምስ ብሩስ ግን ስንቱን ሃብት ዘረፈን
@naolman1913
@naolman1913 2 года назад
Ehe metsihaf gn ewnet nw weys fetera
@yegionminch
@yegionminch 2 года назад
Ewenet new.
@naolman1913
@naolman1913 2 года назад
Ye ewnet ke video tewesdo nw
@naolman1913
@naolman1913 2 года назад
Esh ewnet kehone lemn eskahun alastefutm metsihafun
@yegionminch
@yegionminch 2 года назад
Sayastefut kedimo yefa madreg seletechale yemeselegnal
@yegionminch
@yegionminch 2 года назад
Awo
@2pacdawit15
@2pacdawit15 4 месяца назад
የሰውልጅ ሞኝ ፍጥረት መሆኑን በደንብ ተረዳው ከአምላኩ ሊዋጋ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@gechplustube4602
@gechplustube4602 Год назад
aterarekh des aylm
@nerfsquad1659
@nerfsquad1659 4 месяца назад
ታዲያ ለምን ትሰማዋለህ?😮😢😢
Далее
КВН 2024 Высшая лига Четвертая 1/4
1:52:57
ህሊና ድራማ ክፍል 7 - Helina Drama Part 7
37:57
ዴርቶጋዳ - ሙሉ ትረካ - 2
2:42:27
Просмотров 74 тыс.
КВН 2024 Высшая лига Четвертая 1/4
1:52:57