Тёмный

የሴሎንዲስ ጥበብ እወድሻለሁ  

ሥርወ ሃይማኖት ዘ ሊባኖስ
Подписаться 3,1 тыс.
Просмотров 244
50% 1

የሴሎንዲስ ጥበብ እወድሻለሁ #የናሆም መድኃኒት እወድሻለሁ#ማርያም እወድሻለሁ #ማርያም አከብርሻለሁ#mezmurorthodox
በሥርወ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት ነሐሴ ፲፱/፳፻፲፮ ዓ•ም

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 6   
@haymi1235
@haymi1235 9 дней назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰምልን
@accacc2191
@accacc2191 Месяц назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል❤❤❤❤
@እመብርሀንየልቤብርሀ-ለ5ጀ
እልልልልልልል ዝማሪመላይክትን ያስማልን ❤❤❤
@SeniTsega
@SeniTsega Месяц назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@yeshitezera2707
@yeshitezera2707 Месяц назад
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህቶቻችን
@tigtube2793
@tigtube2793 Месяц назад
የሴሎንዲስ ጥበብ የሴሎንዲስ ጥበብ እወድሻለው የናሆም መድሃኒት እወድሻለው ማርያም አከብርሻለው ማርያም እወድሻለው አ_ዝ ተጨንቄአለሁ ልንገርሽ ሚስጢረኛዬ እናቴ ነሽ ሰው ያልሰማውን ብርቱ ምስጢር ድንግል ሆይ ላንቺ ላማክር የቁስለኛው መድሃኒቱ የአዳም ዘር ሁሉ ነሽ ሕይወቱ መፍትሄ አለ በእጅሽ ተንበርክኬ ልማፀንሽ አ_ዝ ሳልናረው ይገባሻል የውስጤ ሁሉ ይታይሻል ድረሽ እናቴ ተራጂኝ ያላንቺ ለኔ ማን አለኝ ደስታዬ ደስታ የሚሆነው በሀዘኔም የምፀናናው አንቺ ከኔ ጋር ስለሆንሽ ተፀናንቻለው በስምሽ አ_ዝ ወንድሞቼ እንኳን ቢሸጡኝ ሰው ሁሉ ጠላት ቢሆነኝ በእመ አምላክ ከብሬለሁ በጠላቴ ላይ ሰልጥኛለሁ የረሱኝ ሁሉ ያስቡኛል የተጣሉኝም ያከብሩኛል አንቺ አንግሰሽኝ አልወድቅም እቆማለሁኝ ዘላአለም አ_ዝ መንገዴ ረዝሞ ደክሜብሽ መከራው በዝቶ ታምሜብሽ ወድቄ ሳዝን ድረሽልኝ ለባሬያሽ ሃይሉን እንድትሰጭኝ ፍቅርሽ በውስጤ ተንሰራፍ በእናትነትሽ ልቤ ሰፍ የሚለያየን ማንም የለም ማርያም ልበልሽ ለዘላአለም
Далее
Мои нет в ЛАПКЕРАХ
00:11
Просмотров 283 тыс.
Part 4. Roblox trend🗿
00:16
Просмотров 881 тыс.
የመስከረም 26 ማኅሌተ ጽጌ ወረቦች
26:08
"አትመኝ"  ዘጸ. ፳፡፲፯
40:09
Просмотров 14 тыс.
Мои нет в ЛАПКЕРАХ
00:11
Просмотров 283 тыс.