Тёмный

የሴት ፍቅር አዲስ ፊልም ተዋናዮች በእሁድን በኢቢኤስ/Ehuden BE EBS The Cast and Crew of Yeset Fiker Movie 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 60 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 137   
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
ውይ ዳናዊትን የምትወዷት ላይክ አርጉኝ እስቲ ምርጦች
@እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል
ዋዉ ባህሬን ምንም ያልተወራልህ በጣም ጎበዝ አርቲስት በርታልን ሀኒቾ ቀሽት በዚህ ቀጥይበት ከአርቲፊሻል ነፃ ነሽ
@serkaeyob3164
@serkaeyob3164 5 лет назад
ሀና ስወድሽ ሁሉ ነገርሽ ይመቸኛል ይህን የህንድ ፀጉር አንቺ ላይ ብቻ አላየሁትም በዚህ ቀጥይ የኔ ውድ
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 5 лет назад
ደናውትን፡እደኔ፡እምትወዳት፡ላይክ፡አርጉኝ
@maranatamichaelmaranata3530
@maranatamichaelmaranata3530 5 лет назад
Me too😍
@ስሚራወለየዋ
@ስሚራወለየዋ 5 лет назад
ዳናይትዬ ስወድሽ የኔ ማር ደሜም ስታምሪ
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
ዋውው ሀኒ ምርጥ አርቲስት ነሽ ሰከን ያልሽ ሀኒን የምትወዱ የት ናችሁ
@loloahemd5377
@loloahemd5377 5 лет назад
ዳናዊይት በጣም ነው የምወድሺ በርች
@yedingillij8333
@yedingillij8333 5 лет назад
ሀና በጣም ታምርያለሽ አንቺ ከ አርትስቶች ሁሉ አንቺ የተለየሽ ነሽ ምክንያቱም አርተፊሻል አትጠቀምም አደራሽን ምንም ነገር አንዳትጠቀም የ እግዚያብሔር መልክ ይበቃሻል eshi 💕💕😍
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 5 лет назад
ዳናዊትየ የኔ ፀባየ ሰናይ ውብ ስወድሽ ኡፍፍፍፍፍ ውድድድድድድ ግን እንዴኔ የሚወዳት እስኪ
@Tena-vlogger
@Tena-vlogger 5 лет назад
ሀኒየይ ሰወደሽ ርጋቻሽ ቁንጅናሽ ለየት ያለ ነው የዘመኑ ሴቶች አትመስሊም ቀጥይበት……………♥♥♥
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ሀኒቾ እምወድሸ የሴት ፍቅር ምርጥ ፊልም ይሆናል በጉጉት እንጠብቃለን
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 5 лет назад
ባህሬን ስወድህ ምርጥ ተዋናይ እናም ሀኒቾ ስወድሽ በርቱልን
@የዱባይዋቀበጥየመዳምጨቃለ
ሀንየ በጣም ነው የምወድሽና የማደቅሽ ጠክሪ የኔ ናት ከአርቲ ፊሻል የጠዳሽ ቆጆነሽ ቀጥይበት
@abebaadisu9951
@abebaadisu9951 Год назад
ሀኒዬ ባለማተቧ ጎበዝ ብዙ ጊዜ አይሻለሁ ማተብሽን አድርገሽ ነው የማይሽ❤
@mkuwait2830
@mkuwait2830 5 лет назад
ዳነዊት ጥሩ ስነ ምግባር ያላት ልጀ ነት
@teybaawele9271
@teybaawele9271 5 лет назад
ዋው አረፍ ነገር እሰቲ ባህረን ከድረ የምትወዱት ላይክ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 лет назад
ዋውው ሀኒ ምርጥ አርቲስት ነሽ ሰከን ያልሽ👉👍❤
@አሚናትዩብ-ጐ9ሰ
@አሚናትዩብ-ጐ9ሰ 5 лет назад
ባህሩ ከድር ቆንጆ ልጅ ፎንቃ ታሲዛለክ ሃሃሃሃሃ
@hayimyemariyam8704
@hayimyemariyam8704 5 лет назад
Telobign meskile yemiyasire sew ewedalehu betame❤
@اللهرييالإسلامديني
ዳናዎት&ሃና የኔ ቅመም ውይይይይ ስወድሽ በጣም አደንቅሻለው ወድሻለው የኔ ማር በጤና ኑሪ
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 5 лет назад
መቼ ይሁን የምለቀቀው? በጣም ነው የጓጓሁት ሁላችሁንም የሚወዳችሁና የማከብራችሁ አርቲስቶች ናችሁ ።ዳናይቲዬ በጣም ነው ውድድድድ የማደግሽ እርጋታሽና አስታዋይነትሽ እወደዋለሁ ።በርቺ በዚሁ ቀጥይ በተፈጥሮዋዊንትሽ ቀጥይ እንደ አንዳንዶቹ በመካፕና በፈረስ ጭራ እራስሽን እንዳትቀይር።ማን እንደ ተፈጥሮ ውበት?
@rahmetabiy8726
@rahmetabiy8726 5 лет назад
ዳናይት ስወድሽ
@mekilove6047
@mekilove6047 5 лет назад
ባህርከድርምርጥተዋናይዳናይትምርጥልጂነሽስወዳችሁማር
@የዉስታዝአቡሀይደርአድናቂ
ዛሬ ገና ከህንድ ፀጉር ዉጪ የሆነች፡አርቲስት አየሁ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
በጣም እንጂ የሚገርመው ደስስስ አለኝ
@YalemZewud-x9r
@YalemZewud-x9r 9 месяцев назад
Haniy ena bahiren betam yemewedaxhwu swoch nachu
@kedijangus3744
@kedijangus3744 5 лет назад
ውይ ሀናየ ስወድሽ በራስሽ ውበት የምትተማመኝ አለባበስሽን ካሳመር አድናቂሽ ይበዛን ላይክ
@ተስፋአለኝእደምንገናኝ
ወይኔ ይችንልጅ በፍቅር ነው የምወዳት ሁሉ ነገሯይመቸኛል
@tube-kb6ri
@tube-kb6ri 5 лет назад
ስወድሽ የኔ ቆጆ እረጋ በተለይ ማተብዋ ዋው ነው እጮኛዋ እራሱ እንደት እንደሚያምር 😍😍😍😍😍💖💓💕💕
@መንገደኛውልቤ-ኀ8ፀ
ባህሬን ያልተወራለት ምርጥ ተዋናይ ነው በተለይ ባትመጭም ቅጠሪኝ ፊልም ላይ ብቃቱን ያሳየበት ድራማ ነው
@አልቀበልአለኝልቤካንተሌላ
በጣም እጅግ ሃሪፍ ተዋናይ
@የወሎልጅ-ኸ4በ
@የወሎልጅ-ኸ4በ 5 лет назад
ዋውውውውስወዳችሁ😍😍😍😍
@sadakedr7320
@sadakedr7320 5 лет назад
ለኮመንት መጀመሪያ ነኝ ላይክ ግጩኝ ፕሮግራሙም ሹፉት ደስ ይላል ።እንደኔ ኔት በማጣት ድብርት የተጫነው ፍቅረኛውን የተናፈቁ ላይክ ግጩኝ ፎንቃ አጩሎኛል ሸቃላ ነኝ አይዞሽ በሉኝ ውድድድድድ
@አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ
ክክክክክክ እኔም አለው
@ህዉትአጭርናችግንክብርናች
ወይኔ አችእ ለፍቅርኛ እኔ እናቴነች የናፍቅችኛ ታዳ በመስመር አደዉይለትም ሸቃላ ከሁሽ 🙄🙄🙄
@sadakedr7320
@sadakedr7320 5 лет назад
@@ህዉትአጭርናችግንክብርናች እደውላለሁ ግን እንነፋፈቃለን
@አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ
kkkkkአይዞን እግሩን እሰሪው ልብሽን
@kedesetmohamad7903
@kedesetmohamad7903 5 лет назад
በጣም ደስይላል ዳናዊት ባጣም በጣም ነው የምወዳት 💕💕💕💕💕🌷🌷🌷🌷 የኔቀባቅብ በተለይ ዘመላይ
@መዲሙሀመድ
@መዲሙሀመድ 5 лет назад
ባህሪን ዉድ ድ አረገሀለዉ❤
@አስቴረአበባው
@አስቴረአበባው 5 лет назад
ዎዎ በርታልን በጣም የምውድው ሠው ትንሾ ፓርላም ብደብ ነው የምተዉነው
@ቅዱስግወርጊስአባቴ
ሀኒየ ስወድሽ አደራ እንደ ሌለቹ እንዳትቀየር ረጋያልሽና ደስ ምትይ ሴት ነሽ
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 лет назад
ሁላችሁንም ውድድ በሉ ቶሎ ልቀቁት ምርጦች
@ስአድዩቱብቻናል
@ስአድዩቱብቻናል 3 года назад
ስወዳችሁ
@salamchocola2507
@salamchocola2507 5 лет назад
ጡሩ ነው አዳዲስ ሰው መጠቀማችሁ 100%
@messidia8350
@messidia8350 5 лет назад
ጥሩ ነገር እንጠብቃለን
@amytube1013
@amytube1013 5 лет назад
ዳናዊትን ስወዳት
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
አርቲስቶቻችን በህብረተሰቡና በአገራችን ላይ ትኩረት ሰጥታችሁ ስሩ አገር ስትኖር ነው ፊልምም ድራማም ማየት የምንችለው
@salamchocola2507
@salamchocola2507 5 лет назад
ትክክል
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
ለመግሥት ያሸረግዳሉጂ
@አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ
ትክክል
@አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ
ሀገር ከሌለ ያቦኩትንም መጋገር አይቻል
@astufkr3609
@astufkr3609 5 лет назад
ሀኒየ ስወድሽ ረጋ ያልሽ የሴት ባህሪ ያለሽ በራስሽ እምትታማመኚ ኣርተፍሻል እማታበዢ ምርጥ ሴት ነሽ እወድሻለው
@መሰረትስንታው
@መሰረትስንታው 4 года назад
በጣም ታምራላችሁ
@kidistkidane2343
@kidistkidane2343 5 лет назад
በቅድሚያ ሰለም ለኢትዮጵያ ህዝብ የሴት ፍቅር የተሰኘውን ፊልም በሰፍው እናየዋለን በጉጉት እየጠበቅ ነው
@ኪድየሰለሞንልጅ
@ኪድየሰለሞንልጅ 5 лет назад
ሀኒዬ ናፍቃኛለች እረ እንተዋወቃለንን ልቀቁልን ኡኡኡኡኡኡኡኡ
@ያስሚንአህመድ
@ያስሚንአህመድ 5 лет назад
በሀሬን እና ሀኒ ስወዳችሁ
@kubra-n3l
@kubra-n3l Год назад
betam herif film newu
@ganettolcha1813
@ganettolcha1813 5 лет назад
ሀኒ የኔ ቆንጆ ስወድሽ
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 5 лет назад
ሀኒዬ የኔ ማር ስታምሪ ጀግኒት
@iloveethiopiaghh4132
@iloveethiopiaghh4132 5 лет назад
አቤት ዳናውይትየ እደትነፍሲ እስክወጣየምወድሽ ከእውነት የኔአስተዋይ
@yemaryamilijyemaryamilij1109
@yemaryamilijyemaryamilij1109 5 лет назад
Woww betami dasi yelale erasu bartu
@mrphone263
@mrphone263 5 лет назад
ሀናዬ ዬኔ ጠካራ ውድድ የምነትሽን ውበት በደብ ይዘሽዋል ማተብሽን እዳትበጥሽ ጠካራ ሁኚ ውዴ አለባበስ ምርጥ እደው ምን ልበልሽ 💋💋💋💋💋💋💋
@Tiyashow
@Tiyashow 5 лет назад
Asefa Ena Rakeb Enkuwan Dena Mexachuuu 👐👐👐👐👐👐👐👐
@gyy7480
@gyy7480 4 года назад
የሌላዉ አርቲሥት አሽቃባጩ ሢበዛ የባህሬን ጉብዝና እንደት አልታያችሁም ለማንም በጣምነዉየማደንቅህ ወንድሜ
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 5 лет назад
ዘመን ላይ ስወዳት
@galraya6501
@galraya6501 5 лет назад
denyete yen kenjoo sewdsh❤❤💋
@nategerema2923
@nategerema2923 5 лет назад
Danayt ewnet slamshen yabzalgi
@habimar7961
@habimar7961 5 лет назад
እንጠብቃለን ሀኒ ስወድሽ💜
@ZiziKout
@ZiziKout 5 лет назад
Hanicho sewedeshe yena kongoooo❤❤❤❤
@meharibrothershenokmeharik3073
Yeee nebaa miset sewodeshii degemom arf capol nachu sergachun abelu enjediii😉😍
@madenahosen7464
@madenahosen7464 5 лет назад
ሀናየ ስወድሽ
@tonisalem1009
@tonisalem1009 5 лет назад
እውነቱ ስወደው
@የተዋህዶልጅነኝየድግልማረ
ዳናዊት ስወድሽሽሽ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
*ውይ አንች ልጅ እርጋታሽ በእራስሽ መተማምንሽ ውድጅዋልሁ ክምር ልዩ ሴት ነሽ!*
@endalseyxxxx4994
@endalseyxxxx4994 5 лет назад
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@@endalseyxxxx4994 *ውይየ !*
@ሁሉምበርሱሆነፈጣሪይመስገ
እውነት የኔን ሂወቴ የተላበሰ ይመስለኛል ግን ወንዶች እኮ በጣም የበደላቺን ነው ፍቅር ሚባል ነገር አይገባቸውም ወንድ ሊያጠላኝ ነው እውነት
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад
እውነት ነው ሴት ስታፈቅር እስከ ጥግ ነው
@ሥትኖርእኖራለውእነንየጌጤ
በትክል የደረሰበት ያውቀዋል ።
@w0rkineshtufa636
@w0rkineshtufa636 5 лет назад
yaredo welafen layi yemiserawu lijj new ayidel betam kastowal men honek new kkkkkk endi yishalihal ahun koften bilehal
@tube5279
@tube5279 5 лет назад
Ine milew baharen hayimanotu mindinew
@ሀኒነኝስደተኛዋ
@ሀኒነኝስደተኛዋ 5 лет назад
Wuy haniyee siwadish eko
@ሙስሊምነኝእኔሙስሊምሰውብ
ሀና የኔ ፎቃ ስወድሽ 😍😍😍😍
@fatumatube1293
@fatumatube1293 5 лет назад
ይች ልጅ ምርጥ ልጅ ናት ገፅ ባህሪዎም ልክሥክሥ የለውም
@የተንታቀበጥ
@የተንታቀበጥ 5 лет назад
ወይ ይችን ልጂ ሥወዳት ከአረቲፊሻል ነፃ የሆነች ምረጥ ኢትዮጰያዊ::
@aweaman1497
@aweaman1497 5 лет назад
ዳናዊት ቆንጆ ያሬድም ቆንጆ ነህ ወላፈን ላይ የሜላት ፊቅረኛ ነበርክ
@እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ
Weyna danayt swodat
@tube9057
@tube9057 5 лет назад
ቲሽ
@tigisttadele6163
@tigisttadele6163 5 лет назад
Yene konjoo swedshko edeakter ltay ltay maty mekap maabezi bca mrt byeshalewu wedohum edezawu bertuln mrtoci
@userseadaadem2083
@userseadaadem2083 5 лет назад
2yemwedachew lijoche danayit bahren oumer
@saratube670
@saratube670 5 лет назад
ምን ካርቴ ፌሻር ነፀነሽ የምትሉት ፊቶላ ያለው ምንድነው ወይስ አይኔነው????
@seadamohammed3309
@seadamohammed3309 4 года назад
እረዝምአትያቸውምደሆማየትአቁማልኮየኢትዪጲያህዝብደሞምየፈተስጭራትቀጥላለይዛሬነውየለለውለማንኛውምእኛምንአገባን
@አንድናትኢትዮጲያየጀግኖች
ዳናዊት በጣም ለስስ ያልሺ ልጂ ነሺ
@ፀሐይእስትወጣእስትገባአት
የ10 አመት ፍቅረኛዬ ሙስሊም ነው ምን ላድርግ ልለየው ወይስ ላግባው ጨነቀኝ እስቲ ምከሩኝ 😢😢
@kedirseada8541
@kedirseada8541 5 лет назад
በሀይማኖት ተለያይታችሁ አስቸጋሪ ነዉ እስካሁንስ እንደት ቆያችሁ
@ፀሐይእስትወጣእስትገባአት
@@kedirseada8541 ፍቅር ነው ያቆየን አሁን ግን በትዳር ውስጥ የተለያየ ከሆንን ይከብዳል
@kedirseada8541
@kedirseada8541 5 лет назад
@@ፀሐይእስትወጣእስትገባአት ልክነሽ ወደትዳር የተለያየ ሀይማኖት ከሆነ ያስቸግራል ተይዉ ለማለትም ከባድ ነዉ ምክር ና ቡጢ ለሰጩ ቀላል ነዉ ፈጣሪ ካንችጋር ይሁን
@ሳሃሊለነቅድስትኦምልእክት
ምን እምነት ነው የምትከተየው አንቺ
@ፀሐይእስትወጣእስትገባአት
@@kedirseada8541 ተለያዩ አትበለኝ እሱ እኔን አቶ እኔም እሱን አጥቼ መኖር አንችልም በጣም ነው ምንፋቀረው
@saifsultan6849
@saifsultan6849 5 лет назад
ሀና ሰወድሸ እረጋትሸ
@meseretabdela2759
@meseretabdela2759 5 лет назад
Danwit sewdish adnqish negn
@ስአድዩቱብቻናል
@ስአድዩቱብቻናል 3 года назад
ግንባህሬን ይህ ያተቦታ አደለም
@ስአድዩቱብቻናል
@ስአድዩቱብቻናል 3 года назад
ባህሬን ሀና
@User-nk1zm
@User-nk1zm 5 лет назад
😂😂😂😂 ባህሬን ተመቸኸኝ፡ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ተምሮ ተመርቆ ስራ ያጣ፡ 😂😂ትክክል ብለሀል ተመርቆ ስራ አለማግኘት ባህላችን እየሆነ ነው
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
ውይይይይይ አዎ በእውነት የእኔ ታላቅ ወንድሜ ተመርቆ ስራ በመፈለግ ትክትትት ብሎብኝ ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ስራ አስገኘልኝ እናም ከተመረቁ በኋላ ስራ አለማግኘት በጣም ይከብዳል
@seadayehayklij7145
@seadayehayklij7145 5 лет назад
ምነው ሃኒ ጸጉር ለብሰሽ አልመጣሽም
@loveLove-ev7mq
@loveLove-ev7mq 5 лет назад
Hanan sewedat effff
@vdghvd4297
@vdghvd4297 5 лет назад
Legam lekekulen
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 лет назад
አንደኛ ነኝ ሰብ ግጩኝ አረ
@Qwertyuiop-cl2qe
@Qwertyuiop-cl2qe 5 лет назад
አረ ልቀቁልን አፍጠናል
@الال-ل5ق5ب
@الال-ل5ق5ب 5 лет назад
ባህሬን ክርሲቲያን ቢሆን ደስ እሚለው
@መዲሙሀመድ
@መዲሙሀመድ 5 лет назад
ምነ አረገሺ የሁንሺ እረጉም አላህ የበለጠ ወደ ተዉበት ይጥራዉ
@الال-ل5ق5ب
@الال-ل5ق5ب 5 лет назад
@@መዲሙሀመድ አች እኛ ስድብ አናቅም ምድነው ስድብ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@@መዲሙሀመድ ጉድ እኔ እምለው ምንድነው እንዲህ የስድብ ናዳ ማውረድ ለነገሩ የምትናገሪው ስድብ ውሎሽን ያመለክታል ሰው ውሎውን ይመስላል እንደማንም ስድብ የሚሳደብ ሁሉ የሰይጣን የግብር ልጅ ነው ።
@amelebrhen3728
@amelebrhen3728 5 лет назад
kahayemanotu men Alashi
@kubra-n3l
@kubra-n3l Год назад
ወዴዚች አለም ስተመጪ ሙስሊም መሆንሽን አትዘጊ እማ
@catcamel7570
@catcamel7570 5 лет назад
Yeset fiker, 🤣🤣🤣🤣🤣🤣..ethiopia now very difficult time not fiker!!
@geeza9534
@geeza9534 5 лет назад
Hana my suggestion for you make up doesn’t suit you Yr beautiful with out it
@serkalemmihiretu
@serkalemmihiretu 5 лет назад
Agree
@ምህረትየተዋህዶልጅ
Konjo ergatash dese yelal no human hair
@fetiha.nurahalhamdulillah3337
@fetiha.nurahalhamdulillah3337 5 лет назад
danayat.sewedesh
Далее
የሴት ፍቅር Yeset Fiker Ethiopian movie 2020
1:47:12
DOTA 2 - ИНВОКЕР ИМБА!
24:17
Просмотров 222 тыс.
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Просмотров 18 млн
ከማሂ ጋር ልዩ ጊዜ በጃፓን
46:01
Просмотров 50 тыс.
ለሌላ ወንድ ዳርሻት 😱
10:05
Просмотров 9 тыс.